በህይወት ያለሁት በሷ ምክንያት ነው .... ከእድሜያቸው በላይ የሆኑ ጥንዶች !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 64

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 Год назад +20

    አደራ እምለው እንድህ ዋጋ ከፍላችሁ እዚህ ደርሳችሁ ምንም ቢመጣ ፍቅራችሁን እንዳትቀንሱት ፈጣሪም እንዳይለያችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @heriefi3178
      @heriefi3178 Год назад +3

      Owww 😢ewnet new 👏🏼👏🏼

  • @helen8740
    @helen8740 Год назад +4

    የልጁ እርጋታ ብስለቱ ድምፁ እንዴት እንደሚያምር!
    እመብርሃን ፍቅራችሁን ትባርክላችሁ
    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ አይዟችሁ እግዚአብሄር ሁሉንም ነገር ያስተካክለዋል ተስፋ አድርጉ።

  • @mulutube1808
    @mulutube1808 Год назад +6

    ማርያምን ትለያላችሁ ኡፍፍ ፍቅራችሁ ሲያስቀና ደሞ አይዞቹ ኪዳነ ምረጥ አንድ አገናኝችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ጋም ታስታርካች 🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Akielsa
    @Akielsa Год назад +2

    ዱርዬ ብለን የምንጠራቸው ሰዎች ከልብ አፍቃሪ ናቸው ሰው እላይ ብቻ አይቶ ይፈርድባቸዋል ግን ይቀየራሉ ሲያፈቅሩ እኔም በዚህ ህይወት ተሰቃይቼ ነው ያለፍኩት አሁን በፍቅር 12 ዓመት ሆነን ሁሉ አልፎ በሚቀጥለው አመት ልንጋባ ነው ፈጣሪ ከረዳን ግን ቤተሰቦቻችሁን አትቀየሙ ለእናንተ በማሰብ ነውና ሰርታችሁ ተለውጣችሁ አሳዩ እኛል የረዳን ከፈጣሪ ቀጥሎ የኛ ጥረት ነው።በጣም ታምራላችሁ አብራችሁ ጃጁ❤

  • @የማርያምፅየንልጅነኝኦርቶ

    ፍቅራቹ ይብዛ ❤❤ እህቴ ከይቅርታ ሰንበት ተማሪ ነበርሽ እና ፅፍርሽን ያለው አስለቅቅው

  • @AaBb-je5qo
    @AaBb-je5qo Год назад +6

    ቻናል ቢኖራቸው ቡዙነገርያስተምራሉ❤❤

  • @wendsenbedani4303
    @wendsenbedani4303 Год назад +3

    በጣም ታምራላቹ ዩቱዩብ ክፈቱ ሶሻል ሚዲያ በጋራ ስሩ በተመሳሳይ አለባበስ ቲክቶክ ፌስቡክ ሌሎችም ሶሻል ሚዲያ አሪፍ ነዉ

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Год назад +12

    ስረአታችሁ እርጋታችሁ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ ቤተሰብ ጋር ያለው ነገር ይስታካከላል አይዞችሁ አደራ ወንዶች ብዙም አትታመኑም ከሶ ላይ ምንም ነገር እንዳታረግባት እንዳታስቀይማት

  • @hvvffy6xx643
    @hvvffy6xx643 Год назад +4

    ይቅረታ ግን በናትሺ የሰብት ትማሪ ነኝ አትበይ ጥፍረሺ በሰምአም ምኑ ነኪተቹ ነው ግን ትውልድ ወድ አውሮ የተቅየረው እናም ልብ ይሰጥሺ

  • @ራየተይቲ
    @ራየተይቲ Год назад +4

    ለመጀመርያ ታምራላች የፍቅር ኣምላክ ፍቅር ያብዛላች በተሰቤ ሳልፋላች ራሰች ይመጣሉ ረግጠኛ ነኝ የኔ አባቴ እደዛ ነበረ አሁን ግን ?? ብቻ ጠንክራቸ ሱሩ 👍

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb Год назад +1

    እውነት ጣም ታምራላችሁ❤❤ ፍቅር ከባድ ነው ስታቅር ለመወሰን ትቸገራለህ😢😢😢ቤተሰቦቻችሁ ይቀበሏችሁ ያረብ

  • @firehiwotbekele4794
    @firehiwotbekele4794 Год назад +1

    "አደራ እንዳትለያዩ።እግዚአብሔርንም ቤተሰብንም ምህረት ጠይቁና ጉዟችሁን ቀጥሉ።

  • @akezakalayu9339
    @akezakalayu9339 Год назад +6

    እህቴ የስንቤት ትምህርት ቤት ትማሪ ከሆነ እጂሽ ላይ ያለ. ፅፍር አስወግጁው. እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይባርክ ❤

    • @tarikgaredew9499
      @tarikgaredew9499 Год назад

      ምን ማለት ይሆን ፅፍር እማርኛ ሁለተኛ ቋንቋ ከሆነ ፅ ሳይሆን ጥፍር ነው መባል ያለበት ስለሚያስጠላህ ሣይሆን ጥቅስ ካለ እኛም እንድንደሰት ዕንድናውቅም በእውቀት የተመሰረት ቢሆን ጥሩ ነው።

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ Год назад

      ​​@@tarikgaredew9499ምን መሰረት አስፈለገሽ ፈጣሪ በሰጠሽ ነገር ላይ መጨመር ምን ያስፈልጋል የተሰጠንን አመስግነን መቀበል ነውጂ ሲቀጥል ደግሞ ቢፈቀድምኳ ምንም የሚያምርና የሚመች ነገር የለውም እንዳው በፋሽን እየተባለ የኛ ሰው ስለሚነዳ ነልጂ ምኑ ነው አሁን ይህ የሚያምረው ሰው አካሉ ላይ ሌላ ነገር እንዴት ይቀጥላል??

    • @elfeneshabayneh169
      @elfeneshabayneh169 Год назад

      የተፈጥሮ ያልሰጠንን ነገር ጥፍር ብቻ ሳይሆን የሰው ጰጉር የሚወልቅ ወይም የሚቀጠል ነገር ሁሉ በየትኛውም እምነት ተከታይ አይፈቀድም ግን ሴቱ እንደመኪና በመለወወጫ እቃ ተገጣጥሞ እንጂ 10 ሴት ብትቀርብ .3 ንጱህ በተፈጥሮ የተሰጣቸውን ተቀብለው የሚኖሩ ከተገኘ ጥሩ ነው መልካም ህይወት

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Год назад +4

    ጥፍርሽን ጣይ ሰንበት ትምህርት ቤት ተምረሽ አድገሽ ምንዝርጌጥ መቀጣጠል ተገቢ አይደለም💚💛❤️

    • @yasminabubeker1311
      @yasminabubeker1311 Год назад

      እቺህ አለም አታላይ ነች ፀሎት አርጉላት

    • @adm6182
      @adm6182 Год назад

      Yale beteseb fekad magmatic ayfeked.

  • @ኢየሱስለዘላለምያድናል

    ኡፍፍፍፍ በጣም ይከብዳል አይዟችሁ😢 እዉነተኛ ፍቅር መቼም ብሆን አሸናፊ ነው❤❤ አይለያችሁ

  • @kalokalo750
    @kalokalo750 Год назад +1

    ፍቅር ምክር ይበዛባታል አይዟችሁ ልጁን አፍሰሽዋል ቀሽትነው ቤተሰብ ተለመኑበሏቸው ፍቅር ደስእሚልስቃይነው

  • @wasera09
    @wasera09 Год назад +2

    በእርግጠኝነት ቢለያዪ ይሻላል ምክንያቱም ሁለቱም እየተፀፀቱ ነው ተለያዩ ተለያዪ ለፍቅር የተከፈለ መስዋትን እየተፀፀቱ ነው አሁን ላይ

    • @SoniyaTesfye
      @SoniyaTesfye Год назад

      በተላይ እሱ ተጸጽቷል

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад +1

    ፍቅር ነው ምንም ማድረግ አይቻልም አይዛችሁ ቤተሰብ አንድ ቀን ይቀበላል ሽማግሌ ላኩ ይመለሳሉ ዋናው ጥሩ ቦታ እንድትገኙ የራሳችሁ ገቢ እንዲኖራችሁ ነው እንጂ መፋቀራችሁን ጠልቶ አይመስለኝም ይታረቃችሃል youtub ይከፈቱ የምትሉ ስልካቸውን ብትሰጡኝ ጠይቁልኝ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ Год назад

    ወይኔ በጣም ነው የምታስቀኑት ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላች ቤተሰቦቻችውም ልባቸው ይራራላችው

  • @LiL-pb5fz
    @LiL-pb5fz Месяц назад

    በጣም ነው የምወዳቸው መጨረሻቸውን ብታሳውቁን ደስ ይላል

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye Год назад

    የኢትዮጵያ ቤተሰብ ልጅን አቅርቦ ወደ ራስ ከማድረግ ይልቅ ማግለል ወይም ማባረር ይወዳል
    ቤተሰብ እኔ ብቻ ልሰማ ስለሚል ነው እንጂ የልጅን ሀሳብ ቀርቦ መረዳት ቅድሚያ አይሰጥም

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Год назад +1

    Dess stlu fetari fkrachihun ybark woldachihu samu❤❤ tleyalachihu

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ Год назад +1

    ጥፋርሽ ምንጉድነዉ እንደሌላዉ ባትለብሽጥሩነበር

  • @yeshiwerk-wg9og
    @yeshiwerk-wg9og Год назад

    ዉይ ደሰሰትሉ ፈጣሪወይ አዛቹህ ዉለዱ ክበዱ ግን እዳታሰቀይማት እሺ ወድም❤❤❤❤

  • @banchatenaf1943
    @banchatenaf1943 Год назад

    አይዟችሁ ተመሳሳይ ችግር ነው ከእኔ ጋር አሁን ግን ያሁሉአልፎ አሁን በጣም ሃሪፍ ላይ ነን በኑሮ በጣም ሃሪፍ ላይ ነን ቤተሰብ ግን ያው ቀርተዋል እስካሁን አያናግሩንም ግን በቃ እግዚአብሔር ስለፍቅራችሁ ብሏችሁ እዳታቋርጡ/እዳትለያዩ/ነው የምለው!!!

  • @emufamilytube
    @emufamilytube Год назад +2

    ቻናል ክፈቱ እራሳቹ አሳድጉ❤

  • @yasminabubeker1311
    @yasminabubeker1311 Год назад +1

    አይዞህ አላህ አለህ

  • @RibikaAsefa-mz7ze
    @RibikaAsefa-mz7ze Год назад +2

    ወይኔ በጣም ደስ ትላላቹ እውነተኛ ፍቅር ይሄ ነው ከቤተሰብ ጋር ያለው አለመግባባት እንደሚስተካከል በጣም እርግጠኛ ነኝ ክርስቶስ ፍቅር ነው ስለዚ እሱ ይርዳቹ

  • @user-zy8bt6tm2e
    @user-zy8bt6tm2e Год назад +1

    ፍቅር የሆናችሁ ናችሁ

  • @yasminabubeker1311
    @yasminabubeker1311 Год назад

    አሁን ግዜው ሁሉ ተቀይሮዋል በፍት 60ሳንቲም ነበር እንጀራ አሁን 20 ብር ገብቶዋል ሁሉም ነገር ተቀይሮዋል

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Год назад +4

    አባይ ቲቭ ላይ ያሽነፍችው ልጅ

  • @ict_ghost-v4w
    @ict_ghost-v4w Год назад +1

    የእውነት ታምራላችሁ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ

    ውይ በእመቤቴ ደስ ስትሉ ❤❤❤

  • @tsegag.selassie985
    @tsegag.selassie985 Год назад

    እሷ ኪዳነምህረት አትለያቹ

  • @meram123
    @meram123 Год назад +2

    ሠላምሠላም ሁላችሁም መልካም ፍቅር እደጉ

  • @tarikabyeneh6153
    @tarikabyeneh6153 Год назад +4

    😂😂😂ያንዱ እጅሽ ጥፍር ነገርስ 😅😅

    • @fatimah-fj9wb
      @fatimah-fj9wb Год назад +5

      😮😮😮አቤትኮመቶች ሰው እታዩት ከለሩ እስከሚለቅ ነው የምታዩት እዴትነው ሰውን አተኩራችሁ የምታዩት እኔ ኮመቱን ሳይ ነው እጇን ያየሇት😅😅😅😅

    • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
      @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ Год назад

      ፋሽን ነው 😅😅😅ኑሮ ደህናናቸው መሰለኝ በዚህ ኑሮ ውድነት ጥፍርሰካችልኝ😅

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ Год назад

      ወድቆባት ነው😅😅

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 Год назад

    ተምሳሌት ሚዲያ ሀይ የሚላችሁ አጣችሁ ስራችሁ እውነት ሳይሆን ድራማቲክ ነው ህዝቡ ትንሽ አያሳዝናችሁም

  • @fathima4236
    @fathima4236 Год назад +1

    ማሮቸ

  • @hananhanan2023
    @hananhanan2023 Год назад +1

    Ljuta gen esmrti net❤❤❤❤❤

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 Год назад

    ከምር ምርጥ አችም እሱም ዋዉ ደሥ ሥትሉ

  • @rosiyefunሮዚ
    @rosiyefunሮዚ Год назад +1

    አላህ ፍቅሩንያብዛላችሁ ወልዳቹ ሳሙ❤ 🥰

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    ጎበዞች❤

  • @zinapahmed1444
    @zinapahmed1444 Год назад

    በጣም ታምራላችሁ

  • @sistefera6987
    @sistefera6987 Год назад

    አሰቀናችሁኝ

  • @yasminabubeker1311
    @yasminabubeker1311 Год назад

    አምጣ ስልካቸውን እንደውልሏቸዋለህ

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye Год назад

    የቆጨው ይመስላል ልጁ

  • @wasera09
    @wasera09 Год назад

    ናፈቁ

  • @yasminabubeker1311
    @yasminabubeker1311 Год назад

    አንበሳ

  • @FirdousFirdous-wl9yp
    @FirdousFirdous-wl9yp Год назад

    🎉🎉🎉❤❤ዋው🎉

  • @BemnetFekra-u3y
    @BemnetFekra-u3y Год назад

    Mert. Legh. Nahw

  • @እናቴማርያም-መ8ገ
    @እናቴማርያም-መ8ገ Год назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BEREKET-g9o
    @BEREKET-g9o Год назад

    😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Год назад +2

    በጣም ስጠላ እረጃጅም ጥፍር ሁለት እጇ አልተሰራ ፍቅራችሁ ጥሩ ነበረ ግን

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 Год назад

    Demsuaysemame