መንፈስ ቅዱስ ከ ፩ምዕራፍ Album GOSPEL MUSIC VIDEO Teddy Tadesse 2016/2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии •

  • @yidnekachewteka9679
    @yidnekachewteka9679 Год назад +92

    ቴዲሾ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ከጌታ ጋር ወዳለፉልኝ ከባድ ቀናቶቼ የኋሊት ወሰደኝ እና ጌታን ባረኩበት በዝማሬህ ተባረክልኝ ትልቅ በረከታችን ነህ

    • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
      @PastorTeddyTadesseOFFICIAL  Год назад +21

      Yidnye Yene abat ewehalehu hulem endemleh ante lezemenachen yetesetehen bereketachen neh .. love and respect 🙏🏽

    • @amanuelzewgeofficial208
      @amanuelzewgeofficial208 Год назад +12

      ሁለት የዘመናችን ምርጦች እናንተን እያየን መከባበራችሁን እያየን የሮጣችሁለትን ወጣትነታችሁን የሰጣችሁትን ኢየሱስን እናገለግላለን ። አክብሮት ቴዲሻና ይድንዬ respect

    • @bromanstudio8971
      @bromanstudio8971 Год назад +3

      Tebarekulign widoche❤❤❤

    • @GadiseGetu-j6s
      @GadiseGetu-j6s Год назад +1

      ❤❤❤❤🎉🎉

    • @AhmadOmar-do5wg
      @AhmadOmar-do5wg Год назад +2

      ​@@PastorTeddyTadesseOFFICIAL❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonHailu-vw8eu
    @SolomonHailu-vw8eu Год назад +76

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ በድረደዋ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ለይ እያታፈፀመ ያለውን ወንጀል እቃወመላው❤❤❤

    • @handofgod1042
      @handofgod1042 Год назад

      እንዴ ቴዲ ነው እንዴ የፈጸመው ታዲያ ?

  • @natimihertabe1069
    @natimihertabe1069 Год назад +39

    Teddiye ሳምንት ሊሞላኝ ነው ሌላ መዝሙር ከሰማው! ምን አይነት መዝሙር ነው እግዜር ብቻ እንዳለው የተሰማው ሰዉ ይህን መዝሙር አለመስማት አይቻለውም!!!!!!! አሁን እንኳን እየፃፍኩ እየሰማሁት ነው! i have no word tedisha bless u more!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @betismart3807
    @betismart3807 2 месяца назад +1

    በኢየሱስ ስም ድንቅ ዝማሬ

  • @betsiabe8232
    @betsiabe8232 Год назад +10

    #እግዚአብሔር አንተንና አንተ ውስጥ ያስቀመጠውን ፀጋ ለቤተክርስቲያን የሰጠ የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ለዘላለም የተባረከ ይሁን።
    ❤የትውልድ በረከት ነህ ወንድሜ።ተባረክ🎹🎹🎷🎷🎸🎸🎸🎷🎷🎹🎹

  • @gedittm7012
    @gedittm7012 Год назад +2

    EGZIYABHER YEBARKEH teddy tadesse MULU Albumun wedjewalew

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra Год назад +4

    የሚገረመኝ ቴዲ ዘማሬዎችህ በጣም ለየት ይልብኛል ገረም ነው የሚለኝ

  • @hyper-novaa
    @hyper-novaa 10 месяцев назад +1

    Bro, you can sing, man. I'm not even that religious, but this song is something else!

  • @abuka_ake
    @abuka_ake Год назад +13

    ማን አለ የውስጤን የሚረዳ ? መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው የሚረደው 🙏😭🥺

  • @Rib4ha
    @Rib4ha Год назад +11

    since day one, i can't stop listening to this song. whenever I hear this song, I can't control my tears. thank you God, thank you holy Spirit. God bless you!tedi

  • @hanakibru424
    @hanakibru424 Год назад +13

    I love this መዝሙር በጣም ያፅናናኝ ሚስጥረኛዬ እየሱስ ስምህ ይባረክ 🙏🙏

  • @ruhamafikru
    @ruhamafikru Год назад +1

    Amennnn Getahoy ke lbe new mwedih ke wste Amennnnn 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    Manm ke gone belelebet gize bezi zmare ke lbe tetsnanchalew Teddy Geta le zelalem yibarkh elf gize elf tsegawn abzto alemn hulu bante yimula Tebarek🙏🙏🙏

  • @henokaddisofficial6421
    @henokaddisofficial6421 Год назад +7

    ቴዳዬ አንተ ድንቅ ስጦታችን እወድሀለው ድንቅ መዝሙር ድንቅ ስራ ነው!🔥🙏❤️

  • @yousseffakhe1405
    @yousseffakhe1405 Год назад +1

    Amen Fiti Ladiradawa Makana iyesui Betakirisitiyani

  • @Eyosiyas_josh_office
    @Eyosiyas_josh_office 27 дней назад

    ይሄን መዝሙር መሰማት ማቆም አቃተኝ እኮ ተባረክልኝ pastorya 🔥❤

  • @goitomghebremariam215
    @goitomghebremariam215 Год назад +5

    ጎይታ ይባርኽካ ቴዲ ቡሩኽ ብጣዕሚ ደስ ዝብልን ዘጸና ንዕን መዝሙር

  • @tsegawmulat7356
    @tsegawmulat7356 Год назад +3

    መንፈስ ቅዱስዬ የኔ ጌታ የኔ ወዳጅ የኔ ሁሉ ነገር ❤❤😢😭 i love you very much!! ቴዲዬ ውድ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ በጣም ተባርኬአለሁ!!!

  • @UserUser-nt7yv
    @UserUser-nt7yv Год назад +1

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ማን አሌ ካንተ ሌላ እየሱስ ታበረክ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተድዬ 💔💔💔😭😭😭😭

  • @zenuwoldemichael1631
    @zenuwoldemichael1631 Год назад +4

    የእግዚአብሔር እፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ከአመኑት ጋር እንዲኖር ባይሰጠን ኖሮ የምድር ኑሮአችን የመረረ ይሆን ነበር እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ከፍ .....ይበል ለዘለዓለም ❤❤❤❤
    ግጥምህ ውስጥን ያናግራል የድምፅህ አወራረድ ዕንባን በስሜት ያስፈስሳል ከዚህ በለይ ዘመንህ ይባረክ

  • @sarajaweso7642
    @sarajaweso7642 Год назад +3

    ዋውውው ማን አለ መንፍስ ቅዱስ አሜንንን ቴደሾ አግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤ፀጋ ይጨመርብክ❤️❤️❤️😘😘😘

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw Год назад +2

    አሜንንንን❤ውዱወንድማችን።።።ዘማሪቴዲ።።።።ጌታእግዚአብሄርይባርክህበብዙቅኔ።።።።።ደስየሚልልብንየሚያረሰርስዝማሬነው❤።።።

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 Год назад +3

    አወ ዘድሮ ይዘመራል በሐይል ሰይጣን ይቃጠላል ክብር ይቀጥላል እየሱስ ያድናል እድትዘምር የረዳህ ፀጋ ያቀዛልህ ጌታ ይባረክ አሜን

  • @MujareGuumaa
    @MujareGuumaa 5 месяцев назад

    ❤ ቦታው በጣም ያምራል መቅደሱም ጭምር
    ፓስተር ተባረክ 🎉

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 Год назад +1

    Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama
    Singer Teddy Gaallattomi ❤️❤️

  • @abebayeabebanegn9276
    @abebayeabebanegn9276 Год назад +2

    አግዝብህር ይባርክ ለዚ ያበቃክኢ አንትህም ተባርክልን ዎንድማችን ፈጣሪ አብዝቶ ጥጋውን ያብዝልክ 🙌🙌🎉🎉🎉🥰❤️❤️🎉👍❤️

  • @TigistGebeyehu-zq3nr
    @TigistGebeyehu-zq3nr Год назад +1

    Kebr legeta yehun

  • @AkliluSamuel
    @AkliluSamuel Год назад +1

    ቴዲሾ በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነው መዝሙሮችን በጣም የሚባርኩ ናቸው ከአንድ ጀምሮ ሁሉንም ሰምቻለሁን የዘመናችን በረከት ነህ ተባረክ በቃል የታጀበ መዝሙር የሰውን ውስጥን ይሰብራል ይጠግናል በጣም ብርክ በል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mayayetg402
    @mayayetg402 Год назад +11

    ስብራቴን ይዤ በእንባ እቀርብና.... የማይጠቁርብኝ የብርሃን ፊትህን ሳይ እፅናናለሁ... ስብራቴ ተጠግኖ እበረታና..😭😭😭 በቃ አንተ ጋር እቀራለሁ😭😭😭 ግን እንዲህ ለምን ወደድከኝ😭😭😭 የሚያስወድድ ማንነት የለኝም😭😭😭 አንተ ግን ሁሌም ከእኔ ጋር ነህ መንፈስ ቅዱስ....😭😭😭 የውስጤን የምትረዳ አንተ ብቻ ነህ😭😭😭😭😭

  • @tadigutema9620
    @tadigutema9620 Год назад +1

    Wow tediye nebisi miyaserifi mezmur new geta abizito yebarikihi ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @BisratShallo
    @BisratShallo Год назад

    Tedye Tebarekgln endate Yemebark Mezemur Meselh ante Berektachen Neh bante hulem endetebarken New May God Bless Abundantly

  • @amendesaleng8767
    @amendesaleng8767 Год назад +1

    tabark wondime ❤❤

  • @jedidiaht8516
    @jedidiaht8516 Год назад +4

    God bless you teddye!!! you are our blessing!

  • @kabushmohammad6488
    @kabushmohammad6488 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እየሰሰ ያበረኪ

  • @User-ye5iw9hh9f
    @User-ye5iw9hh9f Год назад +1

    ኣምላኽ ይባርክካ🙏🙏🙏🙏

  • @amiko542
    @amiko542 Год назад +3

    Tedisha our blessing❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ as always, amazing 👏 ❤️. Much respect and love beloved brother

  • @tadessetigist9821
    @tadessetigist9821 Год назад +1

    አሜን ❤️🙏❤️ እውነት ብለኃል ቴዲዬ የኔ ውድ ወንድም ዘመንህ ይባረክ ታዋጣኝለህ ካንተ ልጠጋ ምንም ጥያቄ የለውም ሁሌ የሚወደንን ጥብቅ አድርጎ መያዝ ይሻላል 🙏❤️😭

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Год назад +1

    Amen Mirt Mezmur Now Tebarkenal Tebarek Tediye❤❤❤

  • @singermelakumichael
    @singermelakumichael Год назад +1

    Teddye tebareklign,hayal ye Egziabher sew

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 Год назад +1

    Amen You are Blessed You look so Awesome Pastor Singer Teddy Tadesse I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song መንፈስ ቅዱስ Menfes Kidus Holyspirit Tebarake Zemen Yebarake💖💖❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @SosinaEnjil
    @SosinaEnjil Месяц назад

    Menfs kidus ante yene nh ygadhn hule mawayh awo lesaw bawora yeferdu binal ferch rse 🤔kibr yhn lemenfes kidus tebarek tedi❤❤❤❤❤❤

  • @meselechzafu4768
    @meselechzafu4768 Год назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ በጣም የተፅናናሁበት መዝሙር ነዉ ተባረክ

  • @tirfuketema5569
    @tirfuketema5569 9 месяцев назад

    Wawooo kene ayeto yemayei keda ❤❤❤❤❤thank you my good

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg Год назад +2

    ማን አለ የውስጥን የሚረዳ እርፍ አልኩብህ ልዑሉ ክብር ይሁንልህ።ቴዲዬ የተወደድክ ለምልምልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Год назад +2

    ቴዲዬ እግዚአብሔር ይባርክክክ ዘርክ ዘመንክ ይባረክ 👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aynalemtadesse3742
    @aynalemtadesse3742 Год назад +1

    Ameeeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeeeeen
    Tebarekilgn bebuzu tsaga❤❤😢😢

  • @janetwalden7233
    @janetwalden7233 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤ተባረክል❤ተባርኪበታለሑ አሜን አሜን እየሱስ ጌታነው

  • @bereketbekele8945
    @bereketbekele8945 4 месяца назад

    እጅግ የተወደድክ የኔ ዘመን ዘማሪ ነህ
    ትዝ ይለኛል ጌታን እንደግል አዳኜ ከተቀበልኩበት ወዲህ ይኸው እስከዛሬ ድረስ ዝማሬዎችህ ሁሉ እኔ ዘንድ እጅግ ድንቅ ናቸው
    ተባረክ 😍

  • @kibbehailu6576
    @kibbehailu6576 Год назад +1

    waaqayyoo gooftaan baraf jireenya kee haa Eebbisu ❤🙏

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቴድየ እውነት ነው መንፈስቅድስ ለኔ ሁሉነገሬ ነው !!!መንፈስቅድስ መካሬ ነው አጥናኝ ነው ስናጠፋም ይገስጣል ወደውነት ሁሉ ይመራል መንፈስቅድስ ለኔ ልዩ ነው !!!ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባርከሃ ተባርከህ ቅር በረከት ነህ ተባረክ❤

  • @GospelsingerAsdenakiAbera
    @GospelsingerAsdenakiAbera Год назад +1

    ሁሌ እንደተባረኩብህ የእውነት ዘመን ብርክ ይበል! ቴዳ የምር በክልፕ ሳየው ደሞ መዝሙሩ ሌላ ነው የሆነብኝ። ተባረክ ስለ አንተ ስለተሰህ ፀጋ እግዚአብሔር አመሠግናለሁ

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Год назад +3

    😢😢😢😢😢😢አው እንደሰው ቀን ጠብቆ የማይከዳ ጌታ ብቻ ነው❤❤😢😢😢😢 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ወንድሜ ተባረክ❤❤❤❤

  • @wegeshahandino8150
    @wegeshahandino8150 Год назад +1

    ቴዲሾ።ይሄ ዝማሬህና በተለይ ቁ.1 ላይ ወደጌታ ስመጣ በጣም ስሰማው የነበረው''መራመድ ሲያቅተኝ'' የሚለው ዝማሬህ በጣም አፅናንቶኛል።ከዚህም በላይ ይጨምርብህ።

  • @ዜድ-ጐ4ዀ
    @ዜድ-ጐ4ዀ Год назад +1

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንን ቴድሾ ፀጋዉ ይብዛልህ ውዳችን በርታ እንወድሃሌን በጣም🎚💞💞😘😘

  • @HelenTsigu-yg3qx
    @HelenTsigu-yg3qx Год назад +1

    WOW tebarek wendime tsega yebezalek ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @FekertaBekele
    @FekertaBekele Год назад +2

    ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ አንቴ የትውልድ በረካት ነህ ፀጋ ይብዛልህ በጣም እንውድሃለን ቴድዬ

  • @universeuniverse902
    @universeuniverse902 Год назад +6

    Welcome my teddye blessed, here you are again with marvelous voice and enormous grace. For in the case of those who have tasted of the heavenly gift and have been made partakes of the Holy Spirit , how can they resist his presence when they are touched… thank you Jesus and bless you teddye 🙏

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Год назад +1

    Amen amen 🙏 🙌 👏 amen 🙏 amen 🙏 🙌
    God bless you 🙏
    Come Holy Spirit and move among us

  • @ዲቦራገነትዳንኤልካባሞ

    አሜን አሜን አሜን መንፈስ ቅዱስ ስም ይባረክ ተመስገን ተመስገን አንተ ያልቤን ያማውይ ነህ ዘማሪ ቴድ ታዳስ እግዚአብሔር ይባረክህ እግዚአብሔራ ይጣብቅህ እግዚአብሔር ፋቱን ወደ አንተ ያንሰ
    ሰላሙን ይስጥህ ጌታ ኢያሱስ ፀጋ ያብዛልህ

  • @tsigewondiyebeshah1239
    @tsigewondiyebeshah1239 Год назад +1

    My brother God bless you 🙏🙏🙏

  • @haileyesuskebede5833
    @haileyesuskebede5833 Год назад +1

    Teddy wedhalew tebarek❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥

  • @suzanabrha9045
    @suzanabrha9045 Год назад +2

    Amazing 👏 👏👏👏👏 I'm very blessed by this song.tebarek 🙏

  • @Bemnet-g9h
    @Bemnet-g9h Год назад +1

    ቴዳዬ ብሩክ ነህ ፀጋ ይብዛልህ የእኔ ድንቅ ወንድም እሚገርም ፀጋ

  • @HanokBest-qg8vg
    @HanokBest-qg8vg Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በዝማሬ እያደሰን ነው
    ቴዳ የተባረክ ነህ ሰምቸው ሰምቸው ላቆም አልቻልኩም❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ለ3ረ

    ተወዳጅ መዝሙር ነው ተባርክ

  • @HiwotKassa-q7k
    @HiwotKassa-q7k Год назад +1

    መታደል ነው በዚህ ጉብዝና ወራት ጌታን ማገልገል ዘመንህ ይባረክ

  • @kenasaderejeofficial6973
    @kenasaderejeofficial6973 Год назад +1

    ILOVE YOU, TEDDY SO MUCH!
    JIRAADHU NAMA WAAQAYYOO!
    Xinnummaa koorraa kaasee faarfannoota kee baay'een jaalladha.
    Kaasseta, CD, VCD FI RUclips dhaan si dhaggeeffachaa, ilaalaa fi daawwachaa jira.

  • @sessenendale5705
    @sessenendale5705 Год назад +3

    Teda blessed , keep,shinning. This reveals the true identity in Christ and the power of Holy Spirit

  • @edentakele8530
    @edentakele8530 Год назад +1

    Amen Amen Amen wow amazing song God bless You 🙌 i love this song

  • @yesihakshiferaw4732
    @yesihakshiferaw4732 Год назад +1

    ቴዲ ጌታ ይባረክ አንተ ያንተ ዝማሬ ሁሉም ሳምታን እናም ታላውጣንሊ 🙏🙏

  • @nardosgarsa5527
    @nardosgarsa5527 Год назад +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt 8 месяцев назад

    የኔ ውድ ምለው ሁሌም የማይለየኝን በምህረት ቸርነቱ ለዘላለም ቤዛ ሆኖ ራሱን ስለ እውነተኛ ፍቅር የሰጠኝን ኢየሱስን ነው ❤

  • @mezermahlet338
    @mezermahlet338 Год назад +2

    Teddye, I have so much respect for you after watching your interview at Sofi show. You are so humble, so loving, so kind, you’re so patient and so respectful. You are a great example for our young generation. I’m very blessed by all the anointed mezmure you put out and I can’t wait for the new album to come out. Hopefully you will come to DC one day in Gods willing. God bless you, Mahlet❤

  • @adisebotarobotaro7467
    @adisebotarobotaro7467 Год назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🙏📖📖🔥🔥🔥📚📚📚📚📚📚🎤🎤🎤🎤🎤🎸🎸🎸ተባረክ ተባረክ

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ እጅግ መንፈስ የሚያድስ ዝማሬ ነው ተባረክልኝ

  • @ElsaWolde-ge3vw
    @ElsaWolde-ge3vw Год назад +1

    ❤❤❤❤❤tabareke

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi Год назад +1

    ቴዲ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስን ተባረክልኝ በብዙ ክብር

  • @Gospelsingernatijuhar
    @Gospelsingernatijuhar Год назад +1

    ኦኦኦኦ ቴዶዬ ምን አይነት እሚባርክ መዝሙር ነው እወድሀለው ❤❤❤❤❤❤

  • @Ela3.885
    @Ela3.885 Год назад +1

    Teddy lemidin endezi miwedih tebarek

  • @Selam-w1w
    @Selam-w1w Месяц назад +1

    God bless you tedye

  • @EmunaTekle
    @EmunaTekle Год назад

    Tadiyy getan abzeto yebark yegetan guya tesheshge ede metezemerachew yestewekal ena keza sefra ateweta egeru sere tedebek❤

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd Год назад +1

    ተጽናናሁኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውንም ያብዛልህ

  • @yonasbekuretsion
    @yonasbekuretsion Год назад

    ይገርማል ብስለት ቅባትና መልእክት !
    ዘመንህን የእረፍትና የበረከት ያርግልህ !

  • @yeshiwoldegiorgis6506
    @yeshiwoldegiorgis6506 Год назад +1

    Waw ቴዲ ወንድማችን በጣም ነው የምወድህ በአንተ ውስጥ ስላለው ፀጋ ጌታ ይባረክ እውነት ነው ማን አለ የልብን የሚረዳ ለሰው መንገር የማንችለው ብዙ ነገር አለ

  • @diqineshgetachew-ij1uq
    @diqineshgetachew-ij1uq Год назад +2

    የምዎዳው ማዝዕሙርዕ ❤❤❤❤❤❤ታባራክዕ ቴድየ

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ደስ የሚል ዝማሬ ነው ከልብ❤😊

  • @takelesugebo5672
    @takelesugebo5672 Год назад +1

    ተባረክ ቴዲ

  • @amanuelwledesilasse6837
    @amanuelwledesilasse6837 Год назад +1

    God bless you Tedy👏

  • @gechsahile2847
    @gechsahile2847 Год назад

    Ufaaa tadeyaa aba bekha yeha lena nwww papa becha tnx betam

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 Год назад +1

    God bless you it’s amazing song

  • @SamuelSelamu
    @SamuelSelamu Год назад +1

    🥰🥰Amen Amen Amen Amen 💕💕tebarki tebarki 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @esayaskifle2457
    @esayaskifle2457 Год назад +2

    ቴዳችን እንወድሀለን!

  • @prophetfitsumabelofficial7168
    @prophetfitsumabelofficial7168 9 месяцев назад

    በጣም ድንቅ መልዕክት የማይሰለች መዝሙር ጌታ ይባረክ ። ቴዶ እወድሃለሁ

  • @melaku_7821
    @melaku_7821 Год назад +1

    አንተን ስለሰጠን ጌታን አመሰግነዋለሁ። በጣም ተፅናንቸበታለሁ ተባረክ ቴዲ።

  • @noahmesfin2568
    @noahmesfin2568 Год назад +1

    ለሰዉ ባወራዉ ይፈርዱብኛል ብዬ ፈርቼ..
    ጌታ አንተን ብቻ ነዉ ልቤ የሚያምነዉ...
    መንፈስ ቅዱስ እወድሃለሁ!

  • @MuluneshMathewos-wh8tv
    @MuluneshMathewos-wh8tv Год назад +1

    Tabarkiii ❤❤❤❤❤❤

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Год назад +1

    አሜን ሃሌ ሉያ መንፈስ ቅዱስ ክብር ለአንተ ይሁን ተባረክ ቴዲ ቡሩክ ነህ ጸጋ ይብዛልህ

  • @ፋኑየጌታሊጅ
    @ፋኑየጌታሊጅ Год назад

    ተድዬ ዘመንህ ይባረክ ብሰማው ብስማው አልጠግብ አልኩ ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @maseratdaniel4344
    @maseratdaniel4344 Год назад +1

    Amen God bless you

  • @afomiyegebre5321
    @afomiyegebre5321 Год назад +1

    Geta yibarkh ine mesker neng geta bhiwote hulu ine becha malet yemichil esu becha new bhiwote and enkuan yemitra menm yelm yay yawukwal tbark tedisho bruk❤️❤️🙏

  • @hanahana445
    @hanahana445 Год назад +2

    ተባረክ ቴዲ ለበረከት ሁን❤