ንካኝ! መንፈስ ቅዱስ! EBENEZER TADESSE NIKAGN

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 485

  • @lovableperson9840
    @lovableperson9840 9 месяцев назад +23

    ዋላ እንደምትናፍቅ የጥም እርካታዋን
    ለማግኘት ስትፈጥን የነብስ መኖሪያዋን
    አንተም እኮ ለኔ የነብሴ ጉዳይ ነህ
    ካንተ ውጭ የማልኖር ህልውናዬ ነህ
    እረሳለሁ ሁሉን ካንተ ጋር ስመጣ
    ሰላም የሚሰማኝ ክእግርህ ስጠጋጋ
    መድሃኒቴ መንፈስህ ነው ጌታ /4
    ቆይ እስኪ ምን አለ መንፈስህ ከሌለ
    መኖርም ድካም ነው አቤቱ ደስታ ባንት ነው
    ልውደድህ አብዝቸ ሁሉን ነገር ትቼ
    አግኝተህ ነክትኸኛል ካንተ ውጭ ኸረ ምን ያምረኛል
    መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኝ
    ይኼ አለም እንዲያስጠላኝ
    ኢየሱሴ ደግመህ ንካኝ
    ይኼ አለም እንዳይገዛኝ
    በመንፈስህ ሰማይ ውበትን አገኝ
    ምስጊኑም ተጽናና ድሃው ተጎበኝ
    በመንፈስህ ኢየሱስ የሞተው ተነሳ
    በአንተ ከፍ አለ በሰው የተረሳ
    ንካኝ ንካኝ
    ደግመህ ንካኝ
    ዛሬም እንደገና
    ደግመህ ንካኝ
    ዋላ እንደምትናፍቅ የጥም እርካታዋን
    ለማግኘት ስትፈጥን የነብስ መኖሪያዋን
    አንተም እኮ ለኔ የነብሴ ጉዳይ ነህ
    ካንተ ውጭ የማልኖር ህልውናዬ ነህ
    እረሳለሁ ሁሉን ካንተ ጋር ስመጣ
    ሰላም የሚሰማኝ ክእግርህ ስጠጋጋ
    መድሃኒቴ መንፈስህ ነው ጌታ /4
    ና ንካኝ ደጋግመህ እንደባለሃምሳው ቀን
    ጠልቄ ብረዳህ እኔማ አልጠግብህም አንተን
    ደረቅ ነው ለምለሙ ሽታህ ያልገባበት
    እርሃብ ነው ጥጋቡም ኢየሱስ አንተ የሌለህበት
    መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኝ
    ይኼ አለም እንዲያስጠላኝ
    ኢየሱሴ ደግመህ ንካኝ
    ይኼ አለም እንዳይገዛኝ
    ንግስና ቢያስረሳ የአንተን መንፈስ
    ለአንት አይሆንም ዳዊት ከደጂም አይደርስ
    ዙፋን ላይ መቀመጥ አንተን ስለማይሆን
    ከንቱ አለው ሁሉንም ጠቢቡ ሰለሞን

  • @MOGOSDANEBA
    @MOGOSDANEBA 10 месяцев назад +20

    ዛሬማ በመንፈስ ቅዱስ ዉስጥ ሆኔ እግዚአብሔርን አየሁት ሃሌሉያ ሃሌሉያ እሰይ እሰይ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl Год назад +99

    እየጠጡ መርካት እየረኩ መጠማት እየተጠሙ መጠጣት በቃ ደጋግሞ መነካት ይሁንልን❤❤❤❤ ተባረክ

    • @aberashgesset-yx8ku
      @aberashgesset-yx8ku Год назад +1

      አሜን አሜን 😊😊😊😊😊

    • @ProphetDawitGenesisTv-gx6lz
      @ProphetDawitGenesisTv-gx6lz Год назад

      Amneeee amneee amneee amnnneee amnee amneee anmeee amneee amneeee

    • @sometekefwor2011
      @sometekefwor2011 Год назад +2

      እየጠጡ መርካት እየረኩ መጠማት እየተጠሙ መጠጣት በቃ ደጋግሞ መነካት ይሁንልን። ንካኝ መንፈስ ቅዱስ ደግሜ ንካኝ

    • @HALELUYA62
      @HALELUYA62 10 месяцев назад

      😘😘😘😘😘

    • @berekettizazu5919
      @berekettizazu5919 8 месяцев назад

      Ameeeeeeeeen

  • @BereketendalamawTadese
    @BereketendalamawTadese Год назад +79

    ይሄ መዝሙር የእውነት ስጋና ደም የሌለበት በፍጹም በመንፈስ የተደረሰና የተዘመረ እንደሆነ እኔ ምስክር ነኝ ከመንታ መንገድ መልሶኝ ድኛለሁ የዘላለም አምላክ አብዝቶ የባርክህ !!

  • @Jesusislove7733
    @Jesusislove7733 Год назад +26

    ጭራሽ መስማት ማቋረጥ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭
    በቃ መንፈስ አለበት መንፈሳዊ ረሀብ ውስጥ የሚከት መዝሙር🔥
    አቤኒ ብርክ በል ቤትህ በሙሉ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ ይጨምርልህ🙏🙏🙏🙏

  • @Shusha406
    @Shusha406 11 месяцев назад +24

    በጣም ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነኝ ግን ይህንን መዝሙር ስሰማ የእግዚአብሔር መንፈስ አጽናኝ 😭😭😭

    • @SelamHagos-h5o
      @SelamHagos-h5o 8 месяцев назад +1

      ጌታ እየሱስ ፈጽሞ ያጽናናሽ እህቴ

    • @ObseGose-jq2dg
      @ObseGose-jq2dg 6 месяцев назад

      እንኳን በረታሽ

    • @TamereGoshe-bq4ko
      @TamereGoshe-bq4ko 4 месяца назад

      ሁሉ ለጌታ ስጭ እሱ ይችላል

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 Год назад +70

    መንፈስ ቅድስ ደግመህ ንካኝ ይሄ አለም እንዲያስጠላኝ😭
    ጌታ እየሱስ ደግመህ ንካኝ ይሄ አለም እንዳይገዛኝ🙌❤
    ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርክ ዝማሬ ከአፍክ አይታጣ🥰

  • @milatmilato614
    @milatmilato614 Год назад +21

    አተልጅ ይኸው ጌታን ካገኘው ጀምሮ በመዝሙሮችህ ስባረክበት አለው ፀጋና ሰላም ይብዛልክ በጣም ነው ምወድህ ልቤን እርፍ ነው ሚያረጉት መዝሙሮችህ ክብር ለመድሐኒያለም ይሁን😢😢🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @ProphetDawitGenesisTv-gx6lz
    @ProphetDawitGenesisTv-gx6lz Год назад +10

    ከዚህ በፊት ያመለጠ አለማዊ ስጋዊ የሆነ ማንነታችን መንፈስ ቅዱስ ይንካን ይውሰደው ይንቀለው በቃ በሌላ ማንነት መገለጥ ይሁንልን አሜንንን

  • @MihretFeyisa-yb1sl
    @MihretFeyisa-yb1sl 9 месяцев назад +9

    ጌታ ሆይ ነፍስም አልቀረልኝ እምባዬ ገደብ የለው ሲፈስ አቤኒ አንተ ውስጥ ገና ፈንድቶ ያልወጣ ፀጋ አለ እኔ ግን ህልውናው ውስጥ አሰገባኸኝ መንፈስ ቅዱስ የዘመርክለት ህይወትህን ይባረክ እውነት ከልቤ ባረኩህ በኢየሱስ ስም ተባርከህ ቅር እውነት በረከታችን ናቹ እንወዳቹሀለን መዝሙሮቻቹ ሁሉ ሁሉ ጌታን የሚያስናፍቁ ብቻ አሁንም በሀይል ተገለጥ ኢየሱስ ጌታ ነው❤

  • @fikrebardilo4788
    @fikrebardilo4788 11 месяцев назад +5

    እግዚአብሔርን በመንፈስ ውስጥ ሆኜ ያዩሁበት መዝሙር ነው ጌታ ይበርክህ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 6 месяцев назад +4

    በተዋከበ ኑሮ ግራበገባው አለም እራሳችንን እንኳ መስማት በተሳነን ወቅት ይህ ዝማሬ ከመንፈስ ቅዱስ የተሰጠን መፅናኛ መልእክትም ነው።
    የረዳህ ያገዘህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን🎉🎉
    መረጋጋትህ እራሱ መልክት ነው አሁንም ይጨምርብህ ሞገስ ይሁንልህ
    ብሩክ ሁን 🎉🎉🎉🎉

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 Год назад +27

    አሜን መንፈስ ቅዱስ ንካኝ ለአለም እዳልመች አድርገህ ለዚህች ምድር እንዳልመች አድርገህ ንካኝ አባቴ ❤🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bt3738
    @bt3738 Год назад +155

    ምን አይነት መዝሙር ነዉ😢ወደ መንፈስቅዱስ የሚያስጠጋ መንፈስ ያለዉ ዝማሬ❤አቤኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

    • @BitsitBirhanu
      @BitsitBirhanu Год назад +7

      bewnt betammmm❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @samuellemma5208
      @samuellemma5208 Год назад +3

      Wowwwww blessed
      Amen Amen you are blessed man

    • @bulchamamo-th9rc
      @bulchamamo-th9rc Год назад +1

      Holesprit❤❤❤🙌🙌🙌

    • @Buze-pk5we
      @Buze-pk5we Год назад

      Wudoche isk yetselot ina yetmhrt group kale asgebugn pls 🥺ke igzihabher bet kewetaw weratn askotralew ibakachu irdugn 😢😔

    • @bt3738
      @bt3738 Год назад +2

      @@Buze-pk5weok silkishin lakilign😊

  • @EndaleBeshir
    @EndaleBeshir Год назад +16

    እሰይ የፀሎት መዝሙር አገኘሁ !

  • @Ghggbaking
    @Ghggbaking Месяц назад +1

    በጣም የሚደንቅ መዝሙር ጸጋ ይብዛልን የመዝሙር የአገልግሎት ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛለህ ዘመንይባረክ ተባረክ🎉❤❤❤❤

  • @meseret5776
    @meseret5776 Год назад +12

    መንፈስ ቅድስ ደግመህ ንካኝ ይህ ዓለም እንዲያስጠላኝ ኢየሱስ ደግመህ ንካኝ ይህ ዓለም እንዳይገዘኝ🙏🙏🙏🙏

  • @mesfimarkostube1184
    @mesfimarkostube1184 Год назад +21

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው! እንደዚህ ዓይነት መዝሙር በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ ሰጥመን እንድንቀር ያደርጋል። አቢ አንተ ለእኛ በረከታችን ነህ!! ❤❤❤❤❤

  • @AmenAmen55076
    @AmenAmen55076 8 месяцев назад +5

    ምንም አልልም 😢😢😢😢 እንዲህ እንደመለስከን ብቻ በበረከት ኑርልን❤❤

  • @mohammedabdall2878
    @mohammedabdall2878 2 месяца назад

    ❤❤❤❤መንፈሴ እረሰረሰ እየሱስ አንተ እኮ ነህ ብርሀኔ😢😢😢መንፈስ ቅድስ. ደግመህ ንካኝ 😢😢እየሱሴ😢😢😢

  • @kukubelete7826
    @kukubelete7826 Год назад +5

    Ab ምንም የምለው ቃላት የለኝ የልቤ ነው የዘመርከው ተባረክ ❤❤❤❤ thanks bro

  • @TomoroBonkola
    @TomoroBonkola 2 месяца назад

    አሜንንንንን
    ንካኝ ደግማ ንከኝ መንፋስ ቅዱስ
    ይህን ዝማር ሰምቼ አልጠግብም በቀን ሁሌት ጊዘ ነው እምሰማው በእወነት ይገርማሃል ፀገ ይጨምርልክ ወንድሜ ታበርክ❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemmekonnen4408
    @eyerusalemmekonnen4408 Год назад +4

    የምድር ሲስተም የማይስማማቸው ምፅዓተኞች ክብራቸው ሃሴት የሚያደርጉበት የህይወታቸው መልህቅና እርካታ ጌታ መንፈስቅዱስ ነው አሜን ፥ ልጄ ጌታ ይባርክህ ሁልጊዜ አንተንና ቤተሰብህን ይህ የህይወት ውሃ ወንዝ ከውስጣችሁ ይፍለቅ አገልግሎታችሁም በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ይታጀብ በማለት ባረኳችሁ ።

  • @girma_glorious
    @girma_glorious Год назад +5

    መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኝ 😭😭😭😭
    በጌታ መስማት ማቆም አልቻልኩም ።

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 7 месяцев назад +5

    ይሄን መዝሙር ስሳማው ውስጤ ይቀጣጠላል😭 አቤኒሻ ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @sebletekle694
    @sebletekle694 Год назад +4

    ❤❤መንፈስ ቅድስ ደግመህ ደጋግመህ ንካኝ ይህ አለም እንዲያስጠላኝ❤❤🎉🎉ወንድሜ አቤኔዘር እግዚአብሔር ዘመንህን ትዳርህን ይባርክ❤❤ዘመንህ በደስታ ይለቅ❤❤ተባርኬበታለሁ🎉🎉

  • @zewditukebede6719
    @zewditukebede6719 Год назад +4

    አቤኒ የኔ ወንድም ይሔን መዝሙር የሰጠህ ጌታ ስሙ ይባረክ ክብር ይሑንለት ወደ ፀሎት የሚመልስ የመንፈስ ቅዱስን ጉብኝት የሚያስናፍቅ በህልውናው ውስጥ መክረምን የሚያስመኝ ድንቅ ዝማሬ ከግርግር የሚያሸሽ መሬት የሚያስይዝ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤትህ ህይወትህ ይባረክ🙏 እንደዘመርክ እንዲሁ መንፈስ ቅዱስ ደጋግሞ ይንካህ ለእርሱ መገኘት ይሑንልህ ወንድሜ🙏

  • @HaymanotAsmamaw
    @HaymanotAsmamaw Год назад +9

    ❤ሁልጊዜ ያንተን መዝሙር ስ ሰ ማ ይበልጥ ወደ ጌታ አጠጋለው ጌታ ይባርክህ❤❤

  • @ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር

    Ufffffffffffffeeee😢😢😢😢😢😢😢😢😢ልቤ የምነካ መዝሙር ነው😢ሰምቸ አልጠግቦውም😢😢መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኝ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aberashgesset-yx8ku
    @aberashgesset-yx8ku Год назад +7

    ዘርህ ከዚህ ከወደቀ አለም በጌታ በእየሱስ ስም ይጠበቅ❤❤❤❤

  • @hirutbeyene3723
    @hirutbeyene3723 Год назад +4

    ምን ዓይነት ልብን የሚያረሰርስ መንፈስ ቅዱሰ ሚያስናፍቅ❤❤❤❤❤ ተባረክ በብዙ

  • @rozynayesus2003
    @rozynayesus2003 9 месяцев назад +3

    ኣሜንን መንፈስ- ቅዱስ ንካኝ
    ደጊምካ ደጋጊምካ ዳህስስኒ
    የሱስስስ❤ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር

    የአባቴ ብሩክ አብዬ😢ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ❤ድንቅ 😢መዘሙር ነው 😢

  • @yodahetube
    @yodahetube Год назад +3

    ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም😢 መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኝ ይሄ አለም እንዲያስጠላኝ🙏🙏🙏ብርክ በል አቤኔ🙏🙏🙏

  • @ሰላምየጌታልጅ-ተ3ጨ
    @ሰላምየጌታልጅ-ተ3ጨ Год назад +6

    አሜን መንፈስ ቅዱስ ንካኝ ለአለም እንዳልሆነ አድርገህ ንካኝ ኢየሱስ ደግመህ ንካኝ አሜን ንካኝ❤❤❤❤❤❤ወንድም ተባረክ ፀጋው ይባዛልህ❤❤❤❤❤❤

  • @HirutTefri
    @HirutTefri Год назад +5

    ኡፍፍ ምንአይነት መዝሙር ነው የተረጋጋ ሰማይ ያስናፍቃል ሰወድህ ተባረክ

  • @buretamati5338
    @buretamati5338 Год назад +4

    አሜንንን አሜንንን በጌታ በእየሱስም ዘመንህ ለዘላለም ይባረክ ጌታ ፀጋ የቃል ግልጠት ከዚ የበለጠ ያብዛልህ ተበርክ በብዙ 🙌🌱🍇🍒📖📖

  • @ኢትዮጵያዬ-ዐ4ቘ
    @ኢትዮጵያዬ-ዐ4ቘ Год назад +3

    ሀሌሉያ አሜን አሜን አሜን አሜን ንካኝ ደግመህ ንካኝ አባ😢😢😢😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @rahelkasaye6969
    @rahelkasaye6969 Год назад +6

    የሚገርም መዝሙር መንፈስን የሚያረሰርስ ወንድሜ ፀጋዉን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤

  • @TirumebetGebremariam
    @TirumebetGebremariam Год назад +3

    (ኋላ ሳይሆን ዋላ ፣ ዋላ ዋላ )በሚል ቃል ይታረም ሂወትን የሚያረሰርስ ይብዛልህ

  • @aydagne
    @aydagne 4 месяца назад

    መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኝ ይሄ አለም እንዲያስጠላኝ 😢
    መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኝ ይሄ አለም እንዳይገዛኝ😢
    ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ጌታሆይ ታዉቃለህ ይቺን አለም ድርም እንዴት እንደምጠላት አሁንማ ጭራሽ የባሰ ተጸየፍኳት አዎ ጌታሆይ ደግመህ ደግመህ ንካኝ የበለጠ እንደጠላት እንድጸየፋት እንዳትገዛኝ። ለአላማህ ብቻ እየኖርኩ እንደሆነም አዉቃለሁ አምናለሁ ያንተ መሆኔን ብቻ ሳስብ እደሰታለሁ። እስካይህም እናፍቃለሁ።

  • @malkemumiteku3449
    @malkemumiteku3449 10 месяцев назад +1

    ለካ መነካት ያድጋል በተነካን መጠን የዚህ ዓለም ምናምንቴ ነገር ያስጠላናል ኢየሱስ አንተ ብቻ ትታይልን ዘንድ ደጋግመህ በመንፈስ ንካን ዳሰን ለራስህ እንድንሆን አድርገን በቃ አንተ በፍቅርህ ግዛን 🤲🤲😢😢😢

  • @sinidumarkos5230
    @sinidumarkos5230 Год назад +2

    Thanks!

  • @bekatolosawakjira
    @bekatolosawakjira Год назад +5

    አቤት እንዴት እንደነካኝ!
    መንፈስ ቅዱስ ወደ ልባችን ግባ😭😭😭
    ተባረክ አቤኒዬ ይብዛልህ

  • @benyumtechane8400
    @benyumtechane8400 Год назад +1

    አቢኒ እግዚአብሔር ዘመንክን አብዝቶ ይባርክልክ ወድሜ መዝሙሩ እራሱ የተዘመረው በመነካት ነው እኛንም ነካን ንካኝ መንፈስ ቅዱስ ደጋግመክ ጌታዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Berukeblessed
    @Berukeblessed 5 месяцев назад

    ይህ መዝሙር ሰምቼው ሰምቼው አልጠግብ አልኩኝ የውስጤን እያወራልኝ አልቅሼም አልኩኝ 😢😢😢 አባቴ ንካኝ ደጋግመህ ንካኝ

  • @starcell2947
    @starcell2947 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን መዳንተ መንፈስ ነው ጌታ አብዬ የጌታ ሳው ተባርከሃል 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌❤️❤️

  • @rehobotbade5399
    @rehobotbade5399 11 месяцев назад

    ,ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት መዝሙር ነው መንፈስ ቅዱስን የሚያስናፍቅ😭😭😭😭😭😭😭😭 ተባረክልኝ አቢኒ❤🙏

  • @YetmworkEshetu-f5l
    @YetmworkEshetu-f5l Месяц назад

    ,አሜን የማትጠገብ መንፈስ ቅዴስ ንካኝ አቤኒ ተባክ

  • @TGAbaba-gn2by
    @TGAbaba-gn2by 9 месяцев назад +2

    እዲ አይነት መዝሙሮች ይብዙልን ተባርኬበታለው

  • @RahelTemesgen-b8x
    @RahelTemesgen-b8x Год назад +2

    ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም አቅቶኛል በጣም የሚገርም መዝሙር ነዉ ዘማሪ አቤነዘር በጣም ተባረክ መንፈስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነዉ

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 Год назад +3

    አሜን አሜን ድንቅ ዝማሬ ነው ዋው
    ተባረክልኝ ዘመንህ ይለምልም ተከናወን

  • @saratadewose9810
    @saratadewose9810 Год назад +3

    ጌታ አብዝቶ የባርክ መዝሙርን በእንብ ነው ይሰማዉት 😢

  • @KebiGerma
    @KebiGerma Год назад +2

    ኡፍ ክብር ለእግዚአብሄር 🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭ዘመንህ ይባረክ

  • @danielshumeta8484
    @danielshumeta8484 Год назад +9

    This is the kind of songs we need. Bless you brother

  • @MesfnGerma-ue9ex
    @MesfnGerma-ue9ex 9 месяцев назад +1

    ተባረክ በእባእና በመንፈስ ተነካ እየሱስ ደግሞ ከኛ በላይ😢😢❤❤🎉🎉❤❤

  • @berhanaberhana4636
    @berhanaberhana4636 11 месяцев назад

    አሜን አሜን መድሃኒቴ መንፈስህ ነው ጌታ እውነት ነው እያሱሴ 😭😭 ልቤን ዬናካ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይባረክ አሜን

  • @ziondabi4729
    @ziondabi4729 11 месяцев назад

    ካንተ ውጪ እማልኖር ህልውናዬ ጌታ አባቴ😢 🙌. የዚህ አለም ክብር ሁሉ እንዳንተ አይሆኑም።ሁሉ አንተ ስትኖርበት ነው የሚያረካው ኢየሱሴ

  • @SamiHope-o8h
    @SamiHope-o8h Год назад +2

    ኦ መንፈስ ቅዱስ አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን

  • @prophetAtinafuAbel
    @prophetAtinafuAbel Год назад +5

    ጌታ ሆይ ስምህ ይባርክ ተባረክ ወንድሜ። ❤❤

  • @DasashMersha
    @DasashMersha Год назад +7

    መዝሙር ብቻ ሳይሆን ጸሎቴም ነው❤❤❤

  • @DawitBelay-b2y
    @DawitBelay-b2y 4 месяца назад

    ዉይ የጊዜው መዝሙር ነው ይንካን ከዚ ምድርጌታ ያላቀን !!! ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድሜ

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 11 месяцев назад

    አሁንም አሁንም ተባረክልኝ ወንድሜ እንዴት የመንፈስ ጥማት ውስጥ የሚከትና የሚያስናፍቅ ዘልቆ የሚሰማ መዝሙር ነው ወንድሜ ተባረክ እነደኔ የናፈቃችሁ ይንካችሁ ያረስርሳችሁ ያለምልማችሁ❤❤❤

  • @temesgengenemo6326
    @temesgengenemo6326 Год назад +4

    ኦ መንፈስ ቅዱስ እባክህ ደግመህ ንካኝ!

  • @jodaselagn
    @jodaselagn Год назад +5

    ጌታ አብዝተው ይበሪክህ ጻጋዉን የብዘልህ!!!❤

  • @TigstAlenko
    @TigstAlenko 7 месяцев назад

    ያንተን መዘመር ይሰማ ሰው ሁሉም እርሱን ይፈተሻል ጌታ ይባረክ ግን ይገረማሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GospelSingerRahelKassa
    @GospelSingerRahelKassa Год назад +5

    I Cant to tell you how many times i repeat the song im touched by the holy sprit yeah holysprit touch me again ❤❤❤bless you singer

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl Год назад +1

    በእ/ር አይን መታየትና በእ/ር እጅ መነካት ምንኛ መታደል ነው?❤❤❤❤በዚህ ዘመን ላይ ያለን ሁሉ በመንፈሱ ተነክተን ለዚህ አለም መደንዘዝ ይሁንልን የተነካ ለአለም የሞተ ነው

  • @wondyiradyaekob100
    @wondyiradyaekob100 Год назад +1

    ከአንደበትህ ለሰው ሕይወት የምቆራስ ነገር አይተጣ ታባረክ።

  • @selamtafesse3550
    @selamtafesse3550 4 месяца назад

    ብረክ በልልኝ ወድሜ መንፈሰ ቅድስን የሚያስናፍቅ መዝሙር ነዉ

  • @sentayhusentay
    @sentayhusentay 7 месяцев назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ዘመንህ ይባረክ በጣም በጣም ተባርከናል ❤❤❤❤

  • @gedion_legesse
    @gedion_legesse Год назад +1

    መንፈስ ቅድስ ደግመህ ንካኝ 😢🥺

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 6 месяцев назад +1

    😢😢😢😢 Amennn yeha kentu alem endiyastelagi aba kooo nekagiii ye ante becha mehone erkataw leyuuu nw erfff be eysusye yene wendem zemneh enda abeba yelmelm yesus yadenal!!!!!

  • @BekiBacha
    @BekiBacha 11 месяцев назад

    ልውደድህ አብዝቼ ሁሉን ነገር ትቼ አግኝተህ ነክተከኝል ካንተ ውጭ እረ ምን ያምረኛል😢😢😢❤

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 5 месяцев назад

    መፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኝ አመን አሜን ❤❤❤❤

  • @amelmalyohhanes8774
    @amelmalyohhanes8774 Год назад +2

    I can’t stop listening this song God blesses you brother I want more you spirit God file me more and more ❤❤❤❤

  • @Bekelech-hc3bg
    @Bekelech-hc3bg Год назад +1

    በእውነት ያለ እየሱስ ህወቴ ባዶ ነው ተባረክ

  • @milliutesa8165
    @milliutesa8165 Год назад +1

    አንተምኮ ለኔ የነፍሴ ጉዳይ ነህ 😭😭😭 ንካኝ እባክህ

  • @israelmitiku5582
    @israelmitiku5582 Год назад +1

    አንዴት ድንቅ መዝሙር ነው አቤኒ?ዘርህ ይለምልም፡ብዛ በርክት ፡ስለ አንተ ጌታ ይመስገን

  • @askalumebrhatu4652
    @askalumebrhatu4652 5 месяцев назад +1

    God bless you and your beautiful family!!!
    JESUS is coming very soon and everyone open your eyes and ears!!!

  • @FikerWolde-d9h
    @FikerWolde-d9h 7 месяцев назад

    አንተ ልጅ አቤት እምልህ ቃላት አጣው
    ይሄ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ ይጨምር አንተም ያንተም የሆነ ሁሉ ተባረኩ

  • @AbukaJr
    @AbukaJr 8 месяцев назад

    እዝህ መንፈስ ውስጥ ሁሌ እንድቆይ አባ አንተ እርዳኝ
    ደግመህ ንካኝ❤

  • @SalamSalam-x2j
    @SalamSalam-x2j Месяц назад

    ፀጋው ይብዛልህ በእየሱስ ስም ❤❤❤❤❤

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Год назад +2

    ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ በብዙ ወንድማችን

  • @theodorames5498
    @theodorames5498 Год назад +4

    በጣም የሚደንቅ መዝሙር ነው ።ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @84Tade
    @84Tade Год назад +6

    I can’t stop listening to this an amazing song !!!!! Memfeskdus degmeh nikang.
    God bless you more!!

  • @sebletekle694
    @sebletekle694 Год назад +2

    ኢየሱሴ ደግመህ ንካኚ❤❤

  • @Aster-hv6kn
    @Aster-hv6kn 9 месяцев назад +1

    With out holly sprit i can't live really teach me deeply!

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 10 месяцев назад

    መንፈስ ቅዱስ ተባረከ እንዲህ ያለ መዝሙር ደግማቹህ ዘምሩልን ተባርከ ወንድማችን በርታ👍❤

  • @meserethariso8132
    @meserethariso8132 Год назад +1

    😭😭😭😭😭😭መንፈስ ቅዱስ ደግሜ ንካኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭

  • @meserettadese8950
    @meserettadese8950 11 месяцев назад

    መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኚ ይህ አለም እንደጠላው
    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ሳሚson
    @ሳሚson Год назад +1

    አንተም እኮ ለእኔ የነብሴ ጉዳይ ነህ❤
    ተበራክ አቤንዬ

  • @betelehembirehanu782
    @betelehembirehanu782 Год назад

    በእውት ደግሞ ይንካን አሁን ይንካን!!ናፍቆኛል በጣም
    የእግዚአብሔር መንፈስ በምድራችን ላይ በሴቶች በወንዶች ላይ መንፈስክን አፈስስልን?? አባት ሆይ 2016አንተነትክን ማንነትክን ገልጦ የሚያስረደንን መንፈስክን አብዝተ አፍስብን
    ዩሐንስ ወንጌል14፥15
    "እኔ አብን እለምናለው እርሱም ከእናንተ ጋር ለዘላለም የሚኖር ሌላ አፅናኝ ይሰጣችኋል፤"
    ጌታ አንተንም ባለቤትክንም በመንፈስ ቅድስ ቅባት ይሙላባቹ አሜን!!

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Год назад +1

    አሜንንንን፣አሜንን፣መንፈስ ቅዱስ ደጋማ ንካኝ ኢየሱስ አባቴቴ፣ጌታ ዘመንህ ይባርክ ፀጋውን ይብዛልህ አቤን ከአንተ ውጭ አልኖር 😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👆👆❤😭

  • @SennvLove-m9f
    @SennvLove-m9f Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አባባ መንፈስ ቅዱስ ክብሩን ይውሰድ አሜን ንካኝ አባባ ደግመህ ንካኝ አባ ካላተ ምንም የለንም አባ ❤❤🤦‍♀️🙏🙏

  • @Esheltube
    @Esheltube Год назад +1

    min endamil alakim gin wuste raka ❤️
    geta yesus abizto yibark

  • @ArikashElias
    @ArikashElias Год назад +1

    አሜን ደግመ ንካኝ ኡፍ ❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይህ አለም ክፉ ነው❤❤❤❤❤ አሜን

  • @selambenti3225
    @selambenti3225 10 месяцев назад

    Geta yibark wendmachn Ejeg yemibark zimare new tsegaw yibzalh degagme semawt yemayixegeb mezmur new slantem sle Edenyem Geta yikber tebarekuln ❤

  • @እህተትዝታሊዕሶ
    @እህተትዝታሊዕሶ Год назад

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏

  • @sarajaweso7642
    @sarajaweso7642 Год назад

    አሜንንንንንንንንንንንን መንፍስ ቅዱሳ ድግሞ ንክኝ 😢😢😢❤❤ አግዚአብሔር ይባረክ ❤