ወንድ ልጅ ይለያል! ሜላት ነብዩ //የሻይ ሰዓት/ /በቅዳሜን ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Комментарии • 445

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 7 месяцев назад +361

    የሴት ልጅ ደስታ የሚያስደስተው 👍👌

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 7 месяцев назад +135

    ሜላት እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል በተለይ በቤተ ክርስቲያን ዙሪያ የምታደርጊውን አስተዋፆ ሳላደንቅ አላልፍም

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 7 месяцев назад +98

    እየተገፋች የማትወድቅ የሴት ልክ ሰው የፈለገውን ይላል አንቺ አላማሽን ብቻ ይዘሽ የተጋዝሽ እግዚአብሄር ይካስሽ የማይቀየር የማይለወጥ እግዚአብሄርን የሚፈራ ቤቴ ትዳሬ የሚል ይስጥሽ በቅዱስ ቁርባርን ታትመሽ እግዚአብሄር በልጆችሽ የምትደሰቺ ያረግሽ አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 7 месяцев назад +68

    ብርቱ ሴት ሜላት!! ለሀገርሽና ለታሪካችን ያለሽ ክብር አስደማሚ ነው!! እንኳን ተሳካልሽ!!

  • @HaymanotGashawu-nb1ev
    @HaymanotGashawu-nb1ev 7 месяцев назад +45

    ሜሉ ትለያለሽ ሁሉን አሟልቶ የሰጣት ብርታት ጥንካሬ ዉበት ....እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ በእምነትሽ ያፅናሽ እኛንም ስዴተኞች ፈጣሪ ያስበን

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 7 месяцев назад +56

    ሜሉ የኔ ንግስት ሁሌም ከአፍሽ የማትነጥያት እመብርሀን አሁንም በሁሉ ነገር ትቅደምልሽ።

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 7 месяцев назад +36

    የራህመት የቁርአን የመግፊራ የሰደቃ የሁሉ ኸይር ነገር መክፈቻ የሆነዉን ለተባረከዉ የረመዳን ወር አደረሳችሁ ያ ኡመተል ሙሀመድ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад +1

      ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ እንደሆነ ከሚመሰክሩ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች አንዱን እነሆ፥ 🤔
      - የማርያም ልጅ [ዒሳ] ሆይ ፦ በህፃንነቱ በስሎ ሰዎችን አናረገ፣ ፅህፈትንና ጥበብን ፡ ኦሪትንና ወንጌልን ተማረ፣ ከጭቃ ወፍ ፈጠረ፣ እውርንና ለምፃምን አሻረ፣ ሙታንን አስነሳ፣ …. ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፩፻፲)። 📖👈🏾🫢

    • @Ieeiehehehr
      @Ieeiehehehr 7 месяцев назад

      ኤጭ አሁን እዚህ ላይ ምኑ​ ነው ፈጣሪነቱን እሚናገው ፍጡር መሆኑን እንጅ ሲጀመር የመሬምልጅ ብሎ ፈጣሪ እንዴት እያሰባችሁ ነው ግን እናቱን መሬም አለሂሰላምን ማን ፈጠራት እሽ ከእየሱስ በፊት የነበሩትን ህዝቦችስ ማን ፈጠራቸው በግ እራስ ሁሉ@@TruthEz

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 месяцев назад

      @@Ieeiehehehr
      ከጭቃ ወፍ መፍጠር፣ እውርን እና ለምፃምን ማዳን እና የሞቱትን ማስነሳት ሁሉ የፈጣሪ አምላክ ተግባራት ናቸው። 🤔

  • @myfano
    @myfano 7 месяцев назад +62

    የኔ ደርባባ ሚሊዬን. የምቶዱ. ❤❤❤
    በአለም ዙሪያ ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች ፆማችንን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን የንፁሀን ደም መፈሰስን. ፈጣሪ ያስቆምልን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 7 месяцев назад +2

      አሜን አቤቱ🙏🙏🙏 በቃቹ ይበለን

    • @sebletesfaye4170
      @sebletesfaye4170 7 месяцев назад

      Amen 🙏🙏🙏

    • @ntsitube4671
      @ntsitube4671 7 месяцев назад

      አሜን😢

    • @myfano
      @myfano 7 месяцев назад +1

      @@peacelove4778 አሜን.

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 7 месяцев назад +216

    ሙስሊም ወንድም እህቶቼ ረመዷን ሙባረክ❤🥰🥰ደምሩኝ እስቲ ልደሰት😊

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 7 месяцев назад +8

      Muslim and Christian fasting are starting the same day and the same month I’m so excited happy fasting month to all 🙏🙏

    • @tecnotecno1450
      @tecnotecno1450 7 месяцев назад +2

      አልሀምዱሊላህ በሰላም በኢባዳ ጡመዉ ተሚጨርሱት ያርገን

    • @bebochi5326
      @bebochi5326 7 месяцев назад

      Bey anchim subscribe adrgesh demrign

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      በነዚህ የፆም ወራት ፡ ስለ ኢየሱስ [ዒሳ] ውልደት፣ ሞት እና ትንሳኤ ምስክርነት ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ፥🤔
      - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ) ላይ ነው ፤ በተወለድኩ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)።
      📖👈🏾😲

    • @kidusgirma7909
      @kidusgirma7909 7 месяцев назад +2

      ሞስሊሞች በረመዳን ወቅት አብይ አህመድ የጨፈጫፍቸዉ እና ችግር ላይ ላይ ያሉ የአል ጨዎዎቹን ነጃሺን ልጆች ተጋሩን አስቡአቸዉ እንዲሁም በጦርነት የወደመዉ አልነጃስን አሰሩ ! ረመዳን ሙባረክ የቐንየልና

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 7 месяцев назад +20

    ሜሉዬ በጣም ነው የምወድሽ የሴቶች ተምሳሌት አንችን በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ😢❤

  • @ፍሬህይወትከወሎ
    @ፍሬህይወትከወሎ 7 месяцев назад +14

    ሜሉ የኔ ጠንካራ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ይጨምርልሽ ሴት ልጅ ጠንካራ ሁና ማየት እንደት እንደሚያስደስተኝ❤❤❤❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 7 месяцев назад +16

    ሜሉዬ የጀግኖች ጀግና ነሽ ቸሩ መድሀኒአለም ከድንግል ማርያም ጋር ያሰብሽበት ያድርስሽ ከፍ ከፍ በይልን❤❤❤❤❤❤

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 7 месяцев назад +25

    የኔቆጆ ልዬ ሰወዳት የሴት ልክ ኑሮን እንማዉ ትክክል ክክክክ ፍትህ ላማራዉ ህዝብ ሰዉ በተወለዴበት ሀገር መኖሪያ አጣ ፍትህህህ በሳኡድ እሰርቤት ያለ ወጀል ለሚሰቃዬት 😭😭😭እር ፍትህህ

  • @ወለተማርያም-ፐ8የ
    @ወለተማርያም-ፐ8የ 7 месяцев назад +32

    የኦርቶ ዶክስ ተዋህዶ ልጆች እኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ🙏🙏🙏

    • @adenategene101
      @adenategene101 7 месяцев назад

      Enkuon abero adersin 🙏🙏🙏

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o 7 месяцев назад +1

      እኮንአብሮአደረሠን

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      ​@@adenategene101

  • @meselubekele
    @meselubekele 7 месяцев назад +6

    ሜላትዬ በጣም ነው የማደንቅሽ ድንግል ማርያም ና ልጆን መመኪያና መታመኛሽ እያረግሽ ሰለምትመስክሪ በጣም ነው ማደንቅሽ አምላክ እድሜና ጤና ከነቤተስቦችሽ እመኝልሻለው

  • @AdanaAdana-o8i
    @AdanaAdana-o8i 7 месяцев назад +10

    ሜልዬ የእኔ ጀግና ገና ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ፈጣሪ ያሰብሽዉን ሁሉ ያሳካልሽ የእኔ ደርባባ❤❤❤❤❤❤

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 7 месяцев назад +37

    መላት የሴት ልክ በጣም አሪፍ አኳን ደስ አለሽ አገር ሰመጣ እገዛሻለሁ ኢሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanet5533
    @netsanet5533 7 месяцев назад +5

    ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለታላቁ አብይ ጾም በሰላም አደረሰን ጾሙን የሰላም ይፍቅር ጾሎታችን ይሚሰማበት ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ይስጥልን ሜሉ የምታምኚው አምላክ ጨምሮ በበረከት ይጎብኝሽ

  • @Hanamanar
    @Hanamanar 7 месяцев назад +24

    መጀመሪያ ረመዳን ሙባረክ ለሙስሊሞች በሙሉ❤❤❤❤❤❤ሚሊ የኔ ጀግና በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      በነዚህ የፆም ወራት ፡ ስለ ኢየሱስ [ዒሳ] ውልደት፣ ሞት እና ትንሳኤ ምስክርነት ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ፥ 🤔
      - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ) ላይ ነው ፤ በተወለድኩ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)።
      📖👈🏾😲

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 7 месяцев назад

      ​@@TruthEzወግጅ

    • @hekmahhekmah5823
      @hekmahhekmah5823 6 месяцев назад

      ​@@TT-lz3sz😂😂😂

  • @estegnetastaw70
    @estegnetastaw70 6 месяцев назад +3

    እንዲህ ሰው ሲወድሽ ሞገስ የሆነሽ እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 7 месяцев назад +11

    ሙስሊም እህት ወድሞቼ እኳን አደረሳቹ አደረሰን የረመዳን የኔ ውድ ሜሉዬ ስወድሽ ❤❤❤❤❤ ዮኒ እና ፀጊ እደዛው❤❤❤❤ ሜሉዬ በጣም አምሮብሻል

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      በነዚህ የፆም ወራት ፡ ስለ ኢየሱስ [ዒሳ] ውልደት፣ ሞት እና ትንሳኤ ምስክርነት ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ፥🤔
      - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ) ላይ ነው ፤ በተወለድኩ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)።
      📖👈🏾😲

  • @BeStrongAndHaveHope
    @BeStrongAndHaveHope 7 месяцев назад +3

    She is remarkably authentic, genuine, and a hard worker. Honestly, she also possesses a rare decency and humility.

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 7 месяцев назад +6

    እግዚአብሄር ይመስገን ከሽቶ ይልቅ መስማት የፈለኩት ስለትዳሯ ሁኔታ ነበር ባሏን ፈታለች ብለው ሲፖስቱ አሳዝናኝ ነበር በእውነት በትዳሯ ስላለች ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤

  • @MekdesKebde-bp3st
    @MekdesKebde-bp3st 7 месяцев назад +25

    የሴት በላይ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሜሉየ ስወደሽ

  • @kalkidancl6493
    @kalkidancl6493 7 месяцев назад +18

    ፀዲ ባለ ማህተቧ ebsለውጥ ማ አለ!!!❤

  • @samri9272
    @samri9272 7 месяцев назад +22

    ሜሉየ የሴቶች እንቁ እንወድሻለን❤❤❤

  • @አቤቱጌታሆይየሆነብንንአስ
    @አቤቱጌታሆይየሆነብንንአስ 7 месяцев назад +4

    የእኔ ውድድድድድድ ሜሉዬ መዳኒአለም ጨምሮ ይስጥሽ ማንነትሽ የዋህነትሽ የማይቀየር ኑሪልኝ ከነቤተሰቦችሽ❤❤❤❤

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 7 месяцев назад +2

    ሜልዬ የኔ የዋህ ጨዋ ሰው አክባሪ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ አንቺ እንኳን ፋብሪካ ሌላም መክፈት የምችይ ጀግና ኢትዩጲያዊ ነሽ

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq 7 месяцев назад +15

    ሜሉየ የኔ ሴት በጣምነው ምወድሽ የጥንኳሬ ባለቤት 😍😍😍😍

  • @tayyaba181
    @tayyaba181 7 месяцев назад +12

    ለረመዳን ወር ዙር ገጣሚ ያድርገን ፁሞ ጨራሽ ያድርገን አሚን በሉ🎉🎉🎉🎉

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad 7 месяцев назад

      አሚን❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      ነገር ግን ፡ ስለ ኢየሱስ ውልደት ፣ ሞት እና ትንሳኤ ምስክርነት ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥🤔
      - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ) ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)።
      📖👈🏾😲

  • @jojolove791
    @jojolove791 7 месяцев назад +12

    ፀጊ ምን ጉድ ነሽ ሁሉ ነገርሽ ግልፅ 😂ሜሉ ጎበዝ🎉

    • @salcnail6660
      @salcnail6660 6 месяцев назад +1

      አዎ ነጭ ነጩን ነዋ😂በጣም ጎበዝ ናት ከኢቢኤስ ከሚሰሩት ሁሉም ሴቶች ፀጊ❤

  • @siblisibli6680
    @siblisibli6680 7 месяцев назад +11

    የኔ ብርቱ እንወድሻለን ስላች ማን ይጠላሻል ብባል ማንም አይደል እህቶቸ

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 7 месяцев назад +9

    ሁሉም ሴት ሜላትን መሆን አለበት ሴቶችዬ ሜታሊቲ ፊዚካሊ ኢኮኖሚካሊ ማደግ አለብን

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      በአስተሳሰብ = [ሜንታሊቲ]
      በአካል = [ፊዚካሊ]
      በገቢ መጠን = [ኢኮኖሚካሊ]

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 7 месяцев назад +4

    ፀድ ዛሬ ማዕተብ አድርጋች በርች ፀድዬ አታውልቂ እኛኳ አረብ ሀገር ሁነን አናወልቅም ❤❤❤❤❤❤ ዮኒኳ መንፍቋል አሉ እግዚአብሔር ይድረስለት 😢😢😢

    • @mulu216
      @mulu216 7 месяцев назад

      የምርሽነው

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ 6 месяцев назад

      የሚታጠብ ከሆነ ታጠቢው ጭንቅላትሸን😅

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ 6 месяцев назад

      ጌታ ከክር መስቀል ,ሀይማኖት በላይይይይይይይይይይይይይይ ነው!!!!!😇❤

    • @mulu216
      @mulu216 6 месяцев назад

      @@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ ምድረሳጥናኤልእናተስጋለበስ ሰይጣኖች

    • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
      @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 6 месяцев назад

      @@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ ለምን ? እነሆድ አምላኩ ስድቡን ምንም በተመለከተ ነው

  • @MehmdAehmd
    @MehmdAehmd 7 месяцев назад +15

    ላክ ሁለታና ኮሜት አደኛነኝ ዮኒ እንወደሐለን😍😍😍

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 7 месяцев назад +10

    ሜሉዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጠንካራ❤😘

    • @bebochi5326
      @bebochi5326 7 месяцев назад

      Add adrgeshalehu melshilign wude

  • @nuale23
    @nuale23 7 месяцев назад +2

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ አቢይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 7 месяцев назад +6

    ሜሉ ጀግና ሴት ነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 7 месяцев назад +2

    ሜላት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ልዩ እኮነሽ ጽናት❤❤❤

  • @adonawitsamuel
    @adonawitsamuel 6 месяцев назад +1

    ሜሉ እህታለም ... በርቺ። በህይወትሽ የሚገጥሙሽን ውጣ ውረዶች እያሸነፍሽ ወደ ፊት ገስግሺ። ከሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርሲት ፊት ለፊት ከ20 አመት በፊት ጎረቤቴ ከነበርሽበት ጊዜ አንስቶ የማውቃት ብርቱዋና ቅኗ ሜሉ
    እንዳለች አለች። ስላየንሽ እኔም፣ ባልተቤቴም ልጆቼም ደስ ብሎናል።

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 7 месяцев назад +13

    የሴት በላይ ❤❤❤ ሜሉየ ስወደሽ

  • @Kidist19
    @Kidist19 7 месяцев назад +2

    ብርቱ ሴት እግዚአብሔር የበለጠ ያበረታሽ ሜሉዬ ጀግኒት

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 7 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁነም ይጨምርልሺ በርቺ❤❤❤❤❤

  • @Faeza852
    @Faeza852 7 месяцев назад +2

    ሴት ልጅ ነች የምትለየዉ ሀቂቃ ❤❤ ሁሉም ህፃን ደስ ይላሉ ግን እፍፍፍ የሴት

  • @ሀይለንበሚሰጠኝበክርስቶስ
    @ሀይለንበሚሰጠኝበክርስቶስ 7 месяцев назад +3

    ሜሉዬ የኔ ቆንጆ ስውድሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @gentengosy3460
    @gentengosy3460 7 месяцев назад +5

    የኔ ጀግና ሴት❤❤❤ምርጥ እናትም ጭምር ነሽ በርቺ ሜሉ❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 6 месяцев назад

    ሜሉዬ የኔ ዉድ የኔ ባለማህተብ እመብረሀን ትጠብቅሽ አቤት እርጋታ አቤት እምነት መታደል ነዉ❤❤❤❤

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰጥቶ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ሜሉ በርች ጎበዝ

  • @SelamNigussie-yv8uy
    @SelamNigussie-yv8uy 6 месяцев назад

    ሜሉዬ የኔ ቆንጆ ስኬትሽ ከሚያስደስታችው አይነት ሰው ነኝ እንኳን ደስ አለሽ ቸኔ እንቁ ሽቶ በጣም ነው ምወደው ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይመስገን

  • @kayeriyahabesisa
    @kayeriyahabesisa 7 месяцев назад +1

    ሴት ልጅ እንድህ ጠንካራ በራሷ ምትተማማን ስትሆን ደስ ይለኛል ❤❤❤እንሻ አላህ እኔም ከሸቀልነት መልስ ለየት የለ ነገር መድረግ ነው የምፈልገው ያሰከልሽ በሉኝ ❤❤❤😊

  • @bete-aleazar
    @bete-aleazar 6 месяцев назад

    ሜሉ በብዙ ነገር ልቧ የተሰበረች ልጅ ናት በተለይ በሐይማኖቷ ብዙ ፈተናዎችን ስታሰተናግድ አይተናል ምርጥ ኢትዮጵያዊት ስትም ናት ካለባ በሷ ጀምሮ እናም ልናበረታት ልናግዛት ስራዎቿን ልናደንቅላት ይገባል
    እኔ በበኩሌ የምኖረው ዱባይ ነው ከአምስት በላይ የምግባባቸው የማውቃቸው የሽቶ ካፓኔዎች አሉ ምናልባት ከነሱም እንዳአማራጭ ማየት ከፈለገች በነፃ ለማገናኝት ፈቃደኛ ነኝ ለሜሉ አድርሱልኝ አደራ።

  • @smsworld5967
    @smsworld5967 7 месяцев назад +5

    God bless you Melye more and more ❤❤❤🎉

  • @የትግልህይወት
    @የትግልህይወት 7 месяцев назад +4

    የኔቆንጆ ከዚህ በላይ ስኬታማ ሆነሸ ለማይት ያብቃሸ ያብቀን እንወድሻለን🥰🥰🥰

  • @misraktessema8221
    @misraktessema8221 7 месяцев назад +3

    Malu I proud of you berchi God be with you❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @NebaAsrat-hd7eb
    @NebaAsrat-hd7eb 7 месяцев назад +2

    ሜሉዬ የእኔ ቆንጆ በጣም ህፃን እያለሽ ነው የማውቅሽ ለገሐር እያላቹ ያኔም ቆንጆ አሁንም ቆንጆ ❤❤❤ ሜሉ ማርታ(ውብአየው) ደህና ነች ቤቲዬስ(ሚሚዬ) ደህና ነች ፈጣሪ ከፍ ያድርግሽ

  • @RahelDerbsa
    @RahelDerbsa 7 месяцев назад +1

    ሜሉሻዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የእኔ ውድ ከ
    ገና ከዚህ በላይ እጅግ እጅግ አጅግ በጣም ብዙ ነገር ይገባሻል በርቺልኝ የእን እህት እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እመብርሀንዬ በዘመንሽ ሁሉ ትጠብቅሽ የልብሽን መሻት ሁሉ ትሙላልሽ የእኔ ጀግና 👍👍👍👌👌👌❤❤❤😘😘😘😘

  • @YoditTinbiteJudyAlex-id5si
    @YoditTinbiteJudyAlex-id5si 6 месяцев назад

    My inspiration don't listen to anyone just ignore keep shine God bless you my hero I am so happy for you

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 7 месяцев назад +2

    ሜሉዬ እኳን ለዚህ በቃሺ ጥንካሬሺ ይገረማል ደሞ ባዲሥ ሰለምመጪ ደስ ብሉኛል ነይልን ፊልሞችሺ ይመቹኛለ በረቺ ❤❤❤እንወድሻለን ፀዲ ግልፅነትሺ ደስ ይላል ❤❤❤

  • @luckybrand107
    @luckybrand107 7 месяцев назад +5

    ሁሉም ተሻግራ shine ስታደርግ ደስ ብሎኛል::

  • @eskedarketema8895
    @eskedarketema8895 6 месяцев назад

    ሜሉዩ መልካም ሴት እርግት ያ ለች አስተዋይ ቆንጆ ከዚህም በላይ ተባረኪ🎉🎉🎉🎉

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 7 месяцев назад +1

    ሠው በአምላኩ ከታመነ ከተደገፈ ምንም እንደማይኦን ሚሉ ምስክር ነች!!!ከአፏ የመድአኒያለም ስም አይጠፋም!❤ያከበሩትን ደግሞ የሚያከብር ነው❤❤❤ሜሉዬ ደስታሸ ደስታችን ነው❤አውንም ለምልሚልን ❤ያሰብሽው ይሳካ❤❤❤ልጆችሽም በሁለንተና ይባረኩ❤❤❤❤❤ebs❤❤❤❤

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 7 месяцев назад +1

    ጀግና ሜሉ የተግባር ሰው የሴቶች ተምሳሌት❤❤❤❤

  • @SaronMulgeta-p6l
    @SaronMulgeta-p6l 7 месяцев назад +7

    ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ርመዳን ሙባርክ❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      በዚህ የፆም ወራት እንደ ማስታወሻ ያክል ፡ እራሱ ሙሐመድ ፥
      - የጌታውን ቃል ሲጠራጠር ከእርሱ በፊት መፅሀፉን (መፅሀፍ ቅዱስን) የሚያነቡትን (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖችን) ጠይቅ ተብሎ ታዟል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ] ቁ. ፺፬)።
      📖👈🏾😲

    • @semiraaman5120
      @semiraaman5120 6 месяцев назад

      Kkk

  • @Mihru-f2f
    @Mihru-f2f 6 месяцев назад

    የኔ ዉድ ማርያምን በጣም ነዉ የምወድሺ ሜላት መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሺ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰቡሺ ፍቃድሺ ከሆነ አንድ ነገር ልጠይቅሺ

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 7 месяцев назад +1

    ሜልዬ ስወድሽ ያሰብሽዉን ሁሉ መድሀንያለም ያግዝሽ❤❤❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 7 месяцев назад +4

    ሜሉዬ የሴቶች መሳሌ ነሽ የኔ ወዶ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zehara605
    @zehara605 7 месяцев назад +2

    ሜላት ዴርባባዋ ረጋ ያለች ውብ ሴት ነች❤

  • @inspireteachers1500
    @inspireteachers1500 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤ የኔ ጨዋ ደርባባ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያርግሽ

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 7 месяцев назад +6

    Yan konjo barchi kezi belay tichlashi❤❤❤maliya

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      👉🏾☝🏾👈🏾

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 7 месяцев назад +1

    ሜሉ የኔ ጀግና ሴት እመብርሀን ትጠብቅሽ

  • @gaetanhynaux
    @gaetanhynaux 6 месяцев назад

    ሲገርም የኔም እናት ሽቶ ተቀብታ ነው የምትተኛው ! ይመችሽ ሜሉ❤❤❤❤

  • @Slame-p8x
    @Slame-p8x 6 месяцев назад

    youarebraveMalyCongrates🎉🎉WithGodnothingimpossibleGodblessyouandforallEbsfamily❤❤

  • @meseretgazahign8376
    @meseretgazahign8376 7 месяцев назад +3

    Thanks .yemewdat liji nati betam newu yemewedati.

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      @ መሰረት ገዛኸኝ

  • @ሂዊ
    @ሂዊ 7 месяцев назад +2

    ሜሉዬ የኔ ጠንካራ የሤትእመቤት ❤

  • @Hiraatube299
    @Hiraatube299 6 месяцев назад +1

    Yene konjo melu mirt sew 😍 👌 am so proud of you 👏 🥰 💛

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 7 месяцев назад +48

    jegna❤❤❤❤❤ nesh yene konjo❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉melkam yesera zemen

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад +3

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ ማርማር የህያብ እናት

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 6 месяцев назад +1

      @@TruthEz እሺ

  • @nanatena
    @nanatena 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ያኔ ወደ 🥰❤️🙏

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad 7 месяцев назад +2

    ወይኔ ሚሉየ እርጋታሽ አወራርሽ ስርአትሽ😘😘😘😘

  • @Mihru-f2f
    @Mihru-f2f 6 месяцев назад

    ሜሉ የኔ ቆጆ የተባረከ የስራ ዘመን ይሁንልሺ የኔ ጀግና ዉዴ እርጂይ በናትሺ ፍቃድሺ ከሆነ

  • @Eyutube-3rs
    @Eyutube-3rs 7 месяцев назад

    ሜሉ ማለት እኮ ወርቅ ናት😊 ወርቅ ማለት ከጌጥነቱ በላይ በእሳት ተቀልጦ ተቀጥቅጦ የታነፀ ነው ሜልዬም ልክ እንደዚህ ሆና የታነፀች ጀግና ሴት ነች😊❤

  • @Hikma-tub
    @Hikma-tub 6 месяцев назад

    ሜሉየ በጣም ነዉ የምወድሽ አላህ እስልምናን ይወፍቅሽ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ❤

  • @EteneshEtenesh-d2y
    @EteneshEtenesh-d2y 7 месяцев назад +1

    Yene konjo meluye egiziabiher kezih belay yichemrlsh❤❤❤

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤ጀግና ሴት ነሽ በርች

  • @Kiyalamri
    @Kiyalamri 7 месяцев назад +2

    የሴት ልክ ነሽ የምር ሜሉዬ ❤❤❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 7 месяцев назад +1

    ሚሉ ምረጥ የሴቶች ተምሳሌት በረች ውዴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tigisit.Melese
    @Tigisit.Melese 6 месяцев назад

    በጣም ጀግና ሴት ነሽ💚💛❤😍🌹

  • @rahelatube3781
    @rahelatube3781 7 месяцев назад

    Good job beautiful am so proud of you stay blessed and strong sis 💕🇺🇸🇪🇷

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ 7 месяцев назад

    አቤት ሰረአት ሜልዬ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌🙏🙏🙏

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 7 месяцев назад +1

    ሜላት አንበሳ ነሽ በርች ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @ووتاتغاغ
    @ووتاتغاغ 7 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ የሴት ተምሳሌት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ghhhg-ex8ff
    @Ghhhg-ex8ff 7 месяцев назад +8

    ዛሬልደቴነውመልካምልደትበሉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤21ደስአይልም🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Lua_557
      @Lua_557 7 месяцев назад

      🎉🎉🎉🎉 Happiest birthday to you!!

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 7 месяцев назад +1

    አርቲስት ሜላት ነብዩ የሴት ጀግና ናት እናበረታታት

  • @ዚክራኡመር
    @ዚክራኡመር 7 месяцев назад +1

    ጀግናሴት እኮናት ❤

  • @yonaszenebe7538
    @yonaszenebe7538 6 месяцев назад

    meluye ድምጽሽ ይለያል።❤

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 7 месяцев назад +3

    ሜሉ ስወድሽ ❤❤❤❤❤

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 6 месяцев назад

    ሜላት ምርጥ ሴት በርች የኔ ማር

  • @sosotete425
    @sosotete425 7 месяцев назад +1

    ደርባባ ጀግና ትለያለሽ እኩ❤❤❤

  • @MyHeroMelseGulTigrye
    @MyHeroMelseGulTigrye 7 месяцев назад

    Yes I love perfume every day when I selep also with perfume my number one choice my fev❤❤❤

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt 7 месяцев назад

    አንድ በጣም ወዳጃችን በአመት 1 ግዜ ከቤተሰቦቼ ቤት ይመጣ ነበር እና ዘመን ይስጥህ ቀን አይጣልህ እያለ አያቴን ሲመርቅ እሰማ ነበር እናንተ እስኪ ሀሳባችሁን ለግሱኝ እኔም ሲሸተኝ ያደገ ነገር አለ ጠረኑ ብቻ ትዝታ ይቀሰቅሳልና ማታም ጧትም ቀንም ብቻ ስአት አይመርጥም ሁል ግዜ ትዝ ይለኛል እና የእናቶቻችን መአዛ እፁብ ድንቅ የሆነ እኛንም ያሳደገን ''ኩበት የኩበት'' ፋፍሪካ ልከፍት አስቢያለሁ ሀሳብ ብቻ /🤔

  • @wondimuligeta1932
    @wondimuligeta1932 6 месяцев назад

    የጠንካራ ሴቶች ተመሳሌት ከተባለ አንዷ ሜላት ነች በእውነት በጣም ነው ማከብራት