💁‍♂️የሚያምር አረቢያ መጅሊስ እና ቲቪ እስታንድ ከነ ዋጋው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • ሰርፕራይዝ

Комментарии • 142

  • @أمعيوب
    @أمعيوب 2 года назад +5

    ዋው ማሻአላህ ዲዛይኑም ከረሩም በጣም ያምራል👍👍👍

  • @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ

    ማሻ አሏህ ተባረከላህ ሲያምር ደብዘዝ ያለ ከለር ስወድ

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 7 месяцев назад

    ማሻአላህበጣምያምራል በርታወዲም❤❤🎉🎉

  • @htube5413
    @htube5413 2 года назад +3

    ማሻአላህ በጣም ያምራል እኔም ለናቴ መግዛት እፈልጋለሁ ኢንሻአላህ

  • @sadakebada5070
    @sadakebada5070 2 месяца назад

    ማሻላህበሪታወዲም

  • @ሀገሬ-ኈ1ኘ
    @ሀገሬ-ኈ1ኘ Год назад

    ምርጥ ልጅ በጥራት ነዉ የምሰራዉ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 2 года назад +2

    አስላሙአለይኩም ስላም ነህ ወድም ማሻ አላ ያምራል መጋርጃውን ወደድኩት

  • @wassaniwassani2380
    @wassaniwassani2380 Год назад +1

    Mashalaa wowww

  • @MeriemAkhtar
    @MeriemAkhtar 8 месяцев назад

    ماشاء الله ❤

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 8 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @tube3326
    @tube3326 Год назад

    በርታ ወድም❤❤

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 8 месяцев назад +1

    ተለቢጂኑሰንትነዉዊጋዉ

  • @rukykassa210
    @rukykassa210 Год назад

    ማሻ አላህ

  • @AhjkSfh
    @AhjkSfh Год назад

    Maashaallaa taa barakallaa🎉

  • @nooranoora1830
    @nooranoora1830 Год назад

    መሸአለህ

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb Год назад +1

    ጊራና ታመጣላችሁ ወይ?

  • @YjDk-q6u
    @YjDk-q6u Месяц назад

    ኢኒሻአላህ እፈልጋለሁ ስልክ አስቀምጥልን

  • @እሙፍርዶስነኝወሎየዋ-ቐ2ፐ

    ማሻአላህ በርታ

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 2 года назад +3

    ዋጋዉ ሥትነዉ

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ 2 года назад +1

    ማሻአላህአላህይጨምርልህአላህበሠላምላሀገርሽያብቃሽ

  • @ቢትበሸረቢትበሸረ
    @ቢትበሸረቢትበሸረ 7 месяцев назад

    30ቲክነስ ስራልን ደሞ አመልሱም ዎትሳብ ላይ

  • @ወሄነትየገጉዩቲዩብ

    አሰላም ዋሌኩም ሰላም ለዝቤት በዉስጥ እመጣለሁ

  • @aishaumer179
    @aishaumer179 2 года назад

    በጣም ነው የሚያምረው

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 года назад

    ማሻአላህ በጣም ያምራል

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 Год назад

    ማሻሀላህ

  • @zehara5198
    @zehara5198 Год назад

    የትነው

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Год назад

    እሺ እኔ እፈልጋልሁ ግን እንደት ብያ ላግኝችሁ

  • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ማሻ አላህ ከርሉን እወደዋለሁ ግን አዉጥቶ ማጠብ ይቻላል መልስልኝ???

  • @فاطمةاثيوبي
    @فاطمةاثيوبي Год назад

    👍👍👍

  • @fatma3189
    @fatma3189 2 года назад

    ማሻአላህ በርታ ሁሉም ያምራል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 года назад

      ይቲቢወን።ማኑሬያ2ወርብፊት8000ቀጠራለሁ።ገንአለወጣም

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 2 года назад +3

    ቲቪ ስታንዱ ያምራል በጣም ቅናሽም ነው

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      ይኔጋርአደንወ።እኔም።8000ንወያሰራሁት

    • @ktube8920
      @ktube8920 Год назад

      ​@RowdyGirsha-zp8yd ያደርሳሉ ማሚ ልጁ ኦረሞኛ ራሡ ይናገራል

  • @hikmasaif8351
    @hikmasaif8351 Год назад

    የመቸነው የአሁን ዋጋ ነው

  • @sumayaa2594
    @sumayaa2594 Год назад

    Jimma katama tadarsalachu

  • @ChnFgh-h9h
    @ChnFgh-h9h Год назад +1

    በርታ ለስራህ ደሞ ታማኝ ሁን

  • @nwria1261
    @nwria1261 Год назад

    ❤❤👍👍👍

  • @hayatsaid1557
    @hayatsaid1557 Год назад

    ሥንትነው

  • @AhmedNur-gb6jw
    @AhmedNur-gb6jw 8 месяцев назад

    አሁን ባለው ዋጋ ነው

  • @habibaseyd-p9f
    @habibaseyd-p9f Год назад

    ስንት ማለት ነዉ አጠቃላይ ዋጋው

  • @wassaniwassani2380
    @wassaniwassani2380 Год назад

    Lakkofsaa kesaa nuf kenaa

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 2 года назад +4

    በዚ መጅሊስ ሆኖ መደገፊያ ብቻ ስንት ነው በመደገፊያም አሳየን

  • @አሏሁአክበር-ቘ9ገ
    @አሏሁአክበር-ቘ9ገ Год назад

    ማሻአላህ ያምራል የትሀገርነው

  • @Amiryekchaw
    @Amiryekchaw 2 года назад +1

    የት ነው

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb Год назад

    የት ናችሁ

  • @fatimaseid1632
    @fatimaseid1632 6 месяцев назад

    ሀይቅታደርሳለህ ውይ

  • @እልልልል
    @እልልልል 3 месяца назад

    ምጣፍሰትነው

  • @abdotube2372
    @abdotube2372 2 года назад +1

    ስልክ ቁጥረቹ ዬት አለ

  • @aminamahamed6979
    @aminamahamed6979 Год назад

    wede Tigray tlkalechu wendm❤

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Год назад

    የት አካባቢ ነው ሰፍርህ ማዘዝ ፍልጊነው

  • @MominaAhmed-uu3rf
    @MominaAhmed-uu3rf Год назад

    Sent birr new

  • @hindiaaman5209
    @hindiaaman5209 Год назад

    ወደ ሀረር ትልካላቹ? የምንፈልገው 5×5×4.5 ነው u ሼፕ

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ Год назад

    በስት ወር ይደርሳል ወድም

  • @temimaseidele8608
    @temimaseidele8608 2 года назад +1

    ወእሌኩም አሰለም አህሌን 🇪🇹🇪🇹👍

  • @aysha108
    @aysha108 2 года назад

    ማሻአላህ ያምራል

  • @RahmaHassen-b4k
    @RahmaHassen-b4k Год назад

    እኔ አረቢያን መጅልስ ለናቴ አሰርቸ ነበርና ልብሱ ባልመረጥኩት አደረጉብኝ መቀየር ፈልጌ ነበር ትችላላችሁ እና ለራሴ ማሰራት ፈልጋለሁ

  • @zezeze4356
    @zezeze4356 2 года назад

    Yet hager nw yalhew.? Mls

  • @Rachoየቡታጀራዋ
    @Rachoየቡታጀራዋ 2 месяца назад

    እስኪ 16ቲክነስ ስራልን በአላህ

  • @saadasaada5798
    @saadasaada5798 Год назад

    ውርጌሳ ታደርሳልህ እዴ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 2 года назад +2

    ሦፍ ተመጣጣኝ ዋጋ ጠይቅልን እና ቪድዮ ሥራልን

  • @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ

    ቁጥርህን እደት እናግኝው ወዲም

  • @zamzamimam5128
    @zamzamimam5128 Год назад

    ወደ መርሳ ታደርሳላችሁ

  • @ሉሉ-ኰ1ጠ
    @ሉሉ-ኰ1ጠ Год назад

    የት ነው እምትገኘው ወንድም

  • @mekibuser9912
    @mekibuser9912 2 года назад

    ma sha allah

  • @Aande621
    @Aande621 2 года назад

    አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ

  • @rukyatemsegen2245
    @rukyatemsegen2245 2 года назад

    ስልክህ አይሰራም እኮ

  • @nadiamohammedmohammed4158
    @nadiamohammedmohammed4158 2 года назад

    አዲስ አበባ የት አካበቢ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 года назад +4

    አሰላሙአለይኩም ማሻአላህ ያምራል🎧🛑ዉድ የኢሥላም ልጆች እህቶቸ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን 📚

  • @momlove3589
    @momlove3589 2 года назад

    አዲስ አበባ ታመጣላችሁ

  • @raheema2771
    @raheema2771 Год назад

    ግን አመልሱምክፋታችሁ ላሰራፈልጌነበር

  • @ማሜቲዩብ
    @ማሜቲዩብ Год назад

    የት ነው????

  • @Amiryekchaw
    @Amiryekchaw 2 года назад

    የት ሀገር ነው

  • @RS-nr1sq
    @RS-nr1sq Год назад

    ማሻ አላህ ወንድሜ የት ነው

  • @ZzZz-im6sy
    @ZzZz-im6sy Год назад

    ለምን መልእክት አመልስም

  • @mahmmedmahmmed4369
    @mahmmedmahmmed4369 2 года назад

    👍👍👍👌👌👌

  • @seadaahmed436
    @seadaahmed436 Год назад

    ጊራና መላክ ትችላለህ እደ ወድም

  • @ጁጁነኝወሎየዋ
    @ጁጁነኝወሎየዋ 2 года назад

    የትሀገርነህ

  • @raniah523
    @raniah523 2 года назад

    Masha Allaha Masha Allaha

  • @jemijemi9368
    @jemijemi9368 Год назад

    ቁጥረህን

  • @hwaamusa3856
    @hwaamusa3856 Год назад

    ቁጥር አስቀምጥ

  • @zemzemibrahim-ku4eq
    @zemzemibrahim-ku4eq Год назад

    Hi

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 Год назад

    እባክህ ወድሜ መጅልስ እፈልጋለሁ በዉስጥ አነግረኝ እባክህ

  • @ZinabAli-j1h
    @ZinabAli-j1h Год назад

    Yet new malete yet hager

  • @رينارينا-خ2ظ
    @رينارينا-خ2ظ Год назад

    አዳመ ቲሊከልክ እንዴ

  • @Lነኚሀላሌንነፊቂኡሙረየን

    ማሿ አሏህ ዬት አከበብ ነው ያሚትሰረው

  • @gshbz8674
    @gshbz8674 Год назад

    ቁጥር አሰቀምጥልኝ

  • @idayaamahmmad8886
    @idayaamahmmad8886 2 года назад

    Jimmati erguu hin dandessu

  • @neimanasir7619
    @neimanasir7619 Год назад

    Ene efelgalw

  • @SaadahH-lv7mi
    @SaadahH-lv7mi Год назад

    Hi.betame.tmecetogale.ketelebret.maze.felega.nebrte.sawde.nege

  • @neimayimam25
    @neimayimam25 Год назад

    ስንት ቲክነስ ነው ወንድም

  • @maherawel-r5f
    @maherawel-r5f 8 месяцев назад

    አድራሻ አልገለጽክም

  • @sada5587
    @sada5587 Год назад

    እኔእፈልጋለሁ

  • @ahimed3067
    @ahimed3067 2 года назад +1

    9 ሜትር ሰት ይፈጃል

  • @hayatahmad5806
    @hayatahmad5806 Год назад

    ቁጥርህን፡ወንዲሜ

  • @oresfamily6201
    @oresfamily6201 2 года назад +1

    Aselamu aleykum ye mejlisu meqlala waga new 8200 weys 1meter new 8200pls Mel's.....

  • @neimaabate
    @neimaabate 2 года назад

    ዋአሌይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ወድማችን ሙሉ ሂሳቡን ብትነግረን ጥሩ ነዉ አንድ ካሬ ስላልገባኝ ነዉ የ13 ሜትር ሙሉ ሂሳብ ንገረኝ

    • @jdjs1614
      @jdjs1614 2 года назад

      አንድ ካሬ ማለት በአራቱም መአዘን እኩል የሆነ 1ሜትር ማለት ነው

    • @ሀዩፍቅርወለየዋ
      @ሀዩፍቅርወለየዋ 2 года назад +1

      13ካሬ ከፈለግሽ106ሺ 600ብር ካሬ ማለት ሜትር ነው

    • @rukyayimer1820
      @rukyayimer1820 Год назад

      ​@@ሀዩፍቅርወለየዋ የት አለማማየ ስልክ አስቀምጭ😊

  • @lubabasaid3007
    @lubabasaid3007 Год назад

    ሀራ ታደርሳላችሁ

  • @kadija3901
    @kadija3901 2 года назад

    ቁጥርአስቀምጥልኝእኔእፈልጋለሁማሰራት

  • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ

    ቁጥርህንሸርአርግልኝወድም

  • @sumayaa2594
    @sumayaa2594 Год назад

    Yet agar naw

  • @pookumol7075
    @pookumol7075 9 месяцев назад

    ዋትሳብ ላይ አትመልስም

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 2 года назад +1

    ወንድማችን ስንት ነው ሶፋው

    • @FatySam
      @FatySam Год назад

      ሶፋኮ እርካሽ ነው መጂሊስግን ውድነው