Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወድሜ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ከክፉነገር አላህይጠብቅህ በጣም እምፈልገው ነገርነው ያሳየህን ሺኩረን
አዞአደም
አሚን አሚን ሽኩረን አላህ ላንተንም ሮመዳን ገበያህን ያሳምርህ ያለዉን ሁኔታ ስለነገርከን ከልቤ አመሰግናለሁ
☺መልካም እረመዳን ኢሻላ ላንተም ለእኛ🙏
ማሻአሏህ በጣም የማስፈልገንን መረጃ ነው ያቀረብክልን ጀዛከላህ ኸይር
❤❤❤
የት ሀገር ናችሁ
@@Rahma-i9oከሚሴ
ማሻአላህ እሚያስፈልገንን መረጃ ነው ጀዛኩሙላክ ከይር🎉🎉🎉🎉
ወላሂ በጣምውድነው እህቷቸ እኔ በቅርብ ነው ከኢትዮጵያ የመጣሁት እና ለቤተሰቦቻችሁ ብሩንላኩ ራሳቸውይግዙ አትበሉ ለነጋደ
የመዳም ቅመሞች ዴምሩኝ አላህ ለሁላችንም የእረፍት እጀራ ይስጠን አሚን
ደመርኩሽ ደምሪኝ አብረን እንደግ
@@maryamaali1414 እሽ እማ
@@maryamaali1414 ዴመርኩሽ
አሚን መልሺ🎉🎉
ነይ እንደማመር
እናመሠግናለን በጣም ወሳኝ መረጃ ነው አረ አልሐምዱሊላህ ኑሮ እንደሚወራው አይደለም ጥሩ ነው አላህ በረካውን ያውርድልን ሰላሙን ይስጠን
ጎበዚ በርታ
በጣም ውድ ነው 😢😢
አሚን አሚን በጣም እናመሰግናለን ወድም ጠቃሚ መረጃ ወቅቱን የሚመለከት ነው ጀዛክ አሏህ
እናመሠግናለን ወድም አላህ ለዛሠውይበለን
Ws wr wb mashallaahAni yeroo hunda osoon hin dhaggeffanne like godha sirriitti waan nuuf ibsituuf galatomi
❤❤❤❤❤ኢሻ አላህ አሪፍ ነው
ጄዛ ከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ
ማሽአላህጎበዝጠክር
ሌሎች ሀገር ለበሀል ና ለሮመዳን ዋጋውን ያርክሳሉ ደሀውም እድጠቀኝ የኛ አገር ደግም ተገላቢጦሽ እንኮን ደሀ ለሀብታም ያስችግራል ዋጋው
እንደዚህ አይነት ሠወችን እናበረታታ
ጥሩ መረጃ ነው በረታ ሽኩረን አሚንንን አሚንንን ለድዋህን ወድሜ
ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱ አልሀምዱሊላህ
አሁናዊ ዋጋ ይልሃል ለመግዛት ስትጠይቀው 5&6 መቶ ጭምሮ ታገኘዋለህ
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድም
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በርታ ወድማችን
ዋለይኩምእሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
ማሻ አላህ ውድ የሀገሬ ልጆች በርቱ. ሙስሊሞች ረመዳን መጣልን አልሃምዱ ሊላ ደርሰው ከሚፆሙት ና ወንጀላቸው ከሚታበስላቸው ፣ ሀሰናቸው ከሙበዛላቸው ወደኸይር ከሚጠሩ መልካምና ደጋግ የአላህ ባሮች ያድርገን
ጀዛአክ አላህ ኸይር ወንድማችን
ጀዛኪላህ ኸይር ወድም
አሚን ወንድም ይመችህ
ጀዝክላ ኸይር
ጀዛክ አላህ ኸይርን
በጣም እናመሠግናለን
አሚን
ጀዛክ አላህ ኸይር ምፋልገውን ነገር ነው
ማሻአላህ ወዲሜ❤❤🎉🎉🥰🥰
ማሻ አላህ በርታ አሪፍ መረጃ ነው ያ አላህ ብቻ ሰላም ጤና እድሜ ይስጠን አላህ ባለው መብቃቃት ነው የጋገርነውንም እንጀራ ሳበላው ተሰደናል ሰላም በጠፍ ሰአት 2014 የማረሳት ቀን
እናመሰግናለን😊
በጣም እናመሰግናለን ወንድም
ማሻ አላህ አረፉ ነዉ
ኢሻአላባላህፊቃወዲማችን
እኛ ሀገር ሮመዳን ሲመጣ እቃ ለምን እንደሚጨምሩ አላቅም 😢ምን አለ ለሚሰኪኑ ቢያዝኑ
Mashaaallah tabarakallah galatomaa rabiin Ramadan garii nuuf haa godhuu
አላህ ይጨምርልህ🙏🙏🙏
አዲስ አበባ ታደርሳላቹ
አኔ በጣም የሚገርመኝ በሙስሊሙ እና በኦርቶዶክስ የጾም ግዜ ለምንድነው ሁሉም ነገር ዋጋው በጣም የሚጨምረው ጾም እኮ መልካም የምሰራበት ካለን አላፍለን ለተቸገሩ ወገኖቻችን የምንረዳበት ነው አይ የሄ ጾም መጣ ሁሉነገር ይወደዳል ብለን የማናማርርበት መሆኑ የለበትም፡፤ አናንተ ነጋዴዎች ተመከሩ ጾሙ የምንድንበት እንጂ የምናማርርበት አይሁን የምተሸጡበት ዋጋችሁ ተመጣጣኝ ይሁን፡፡
መልካም ዕይታ ነው ግን ላቀረበልን መረጃ እናመሰግነዋለን ለምን ሃገር ውስጥ ለሌለን ወሳኝ መረጃ ነው
እናመሰግናለን
አሚን አሚን ማሻአላህ🎉🎉🎉
አረ ዉድ ነዉ በተለይ ቡነዉ
ዋናዉ ነገር ረሰተሃል እኮ ወድሜ የሾርባ ገብስ አነገርከንም 😊
በርታ አላህ ያግዝህ❤
ማሻአላህ
የት ነው ማሻአላህ ጀዛኩሙላሁኸይረ ታማኝና ጠካራነው አላህ ይጠብቅህ
ማሻ አላህ
ሌላውን ተወው ቅልጥፍናህ ማሻአሏህ ጊዜ ባግባቡ ነው የምትጠቀመው ለተመልካችም እጥር ምጥን
ማሻአላህ የዛሰውይበለን
የት ነዉ የምትገኚት
የትነህ ወንድሜ መካነሰላም ታደርሳለህ
ማሻአላህ በርታ
🎉🎉🎉جزاك الله خير🎉🎉
Melkam...sew...neh..tebarek...
መሻአላ 🥰
ኬሚሴ የት አካባቢ ነው
ጀዛከላሕ ከይር ወንድማችን የት አከባቢ ናቹ
ከሚሴ ነው
እኔም እፈልጋለሁ ሹክረን
የት ነዉ
አሚንንንንንንን
Maashaa.allah❤❤
አረ ተምሩ ውድነውኮ ሆ
Mashallah jezakellahu kheyran
ወአሊኩም ሠላመ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ ጀዛክአሏሁከይረንየትአካባቢናችሁ? አዲሥአበባ?
👍👍👍
ተምር አደኘው ስት ነው
አስቤዛ ለቤተሠቦቻችሁ ብሩን ላኩላቸው ለሌላሠው ብራችሁን አሣልፉችሁ አትሰጡ የፈለጉትን ይግዙ
አይገዙም ብሩን ብንልክላቸዉ በትንሹነዉ የሚገዙት
@@zinetali5785 አይገዙም እህቴ
ከኛ መስጠት ብቻ ነው የፈለጉትን መግዛትም አለመግዛትም መብታቸው ነው እግዳስ ለነዚህ አፈ ቀላጤ ገዘባችሁን ስንት ተለይቶ የሚገኝ ገንዘብ ያትራፊ አትራፊ አተሰጡ
ቁጥር አላስቀመጥክ ??
የትነክ
ተመካካቾቻች ቃል አበዛዙ
እኔ ያስተዋልኩት ፈጠን ፈጠን እያለ ሳለሚያወራ ነው መሰለኝ የሚደጋግመው
😂😂😂😂
አቤት ሠዉግን አቃቂር መለቃቀም ጥሩ አይደለም
የት አገር ነህ
መሸአላህ
ዬት ነው አምተቁ ንገሩኝ
ወሎ የት አካባቢ ነው ያለህው
ማሻ አላህ ግን ትምልካቾቻችን አታብዛ መልክቱን ብቻ አስትላልፍ በትርፍ ብርታ
ክክክክክክ
የት ነው እኔ አድስ አበባ ነው የምፈልግው
betam irkash new masha Allah
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወሎ ታድርሳለህ ለቤትህ አድስነኝ
ማሻአላህ የትነው
ወትሳብ ያለው ቁጥር አስቀምጥ
አህለንቢክያረመዷን
የት ነዉ ያለኸዉ እኒ እፈልግ ነበረ
የዘድሮ ነው ወይስ
ዉድንው
የትሀገርነዉ ደሤነህ
የትነው
ቁጥር አስቀምጥ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ በግልፅ መናገርህ የትየትነው የምታደርሰው??? ካነበብክ ኮሜቴን
የትነህ
Mashallah bedb aberareth new yngerken shukern
የወይራ ዘይት የሐህምደ⁉
Ramdan mache new?
Wagah betam rkash new tru new betam
ጀዛክላህውዲም. ግን. ገጠርላሉት. ቤትሰቦይ. እንደትእንናደርሳለን
የትአገርነህ
ሀርቡ ነው
ወድሜ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ከክፉነገር አላህይጠብቅህ በጣም እምፈልገው ነገርነው ያሳየህን ሺኩረን
አዞአደም
አሚን አሚን ሽኩረን አላህ ላንተንም ሮመዳን ገበያህን ያሳምርህ ያለዉን ሁኔታ ስለነገርከን ከልቤ አመሰግናለሁ
☺መልካም እረመዳን ኢሻላ ላንተም ለእኛ🙏
ማሻአሏህ በጣም የማስፈልገንን መረጃ ነው ያቀረብክልን ጀዛከላህ ኸይር
❤❤❤
የት ሀገር ናችሁ
@@Rahma-i9oከሚሴ
ማሻአላህ እሚያስፈልገንን መረጃ ነው ጀዛኩሙላክ ከይር🎉🎉🎉🎉
ወላሂ በጣምውድነው እህቷቸ እኔ በቅርብ ነው ከኢትዮጵያ የመጣሁት እና ለቤተሰቦቻችሁ ብሩንላኩ ራሳቸውይግዙ አትበሉ ለነጋደ
የመዳም ቅመሞች ዴምሩኝ አላህ ለሁላችንም የእረፍት እጀራ ይስጠን አሚን
ደመርኩሽ ደምሪኝ አብረን እንደግ
@@maryamaali1414 እሽ እማ
@@maryamaali1414 ዴመርኩሽ
አሚን መልሺ🎉🎉
ነይ እንደማመር
እናመሠግናለን በጣም ወሳኝ መረጃ ነው አረ አልሐምዱሊላህ ኑሮ እንደሚወራው አይደለም ጥሩ ነው አላህ በረካውን ያውርድልን ሰላሙን ይስጠን
ጎበዚ በርታ
በጣም ውድ ነው 😢😢
አሚን አሚን በጣም እናመሰግናለን ወድም ጠቃሚ መረጃ ወቅቱን የሚመለከት ነው ጀዛክ አሏህ
እናመሠግናለን ወድም አላህ ለዛሠውይበለን
Ws wr wb mashallaah
Ani yeroo hunda osoon hin dhaggeffanne like godha sirriitti waan nuuf ibsituuf galatomi
❤❤❤❤❤ኢሻ አላህ አሪፍ ነው
ጄዛ ከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ
ማሽአላህጎበዝጠክር
ሌሎች ሀገር ለበሀል ና ለሮመዳን ዋጋውን ያርክሳሉ ደሀውም እድጠቀኝ የኛ አገር ደግም ተገላቢጦሽ እንኮን ደሀ ለሀብታም ያስችግራል ዋጋው
እንደዚህ አይነት ሠወችን እናበረታታ
ጥሩ መረጃ ነው በረታ ሽኩረን አሚንንን አሚንንን ለድዋህን ወድሜ
ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱ አልሀምዱሊላህ
አሁናዊ ዋጋ ይልሃል ለመግዛት ስትጠይቀው 5&6 መቶ ጭምሮ ታገኘዋለህ
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድም
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በርታ ወድማችን
ዋለይኩምእሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
ማሻ አላህ ውድ የሀገሬ ልጆች በርቱ. ሙስሊሞች ረመዳን መጣልን አልሃምዱ ሊላ ደርሰው ከሚፆሙት ና ወንጀላቸው ከሚታበስላቸው ፣ ሀሰናቸው ከሙበዛላቸው ወደኸይር ከሚጠሩ መልካምና ደጋግ የአላህ ባሮች ያድርገን
ጀዛአክ አላህ ኸይር ወንድማችን
ጀዛኪላህ ኸይር ወድም
አሚን ወንድም ይመችህ
ጀዝክላ ኸይር
ጀዛክ አላህ ኸይርን
በጣም እናመሠግናለን
አሚን
ጀዛክ አላህ ኸይር ምፋልገውን ነገር ነው
ማሻአላህ ወዲሜ❤❤🎉🎉🥰🥰
ማሻ አላህ በርታ አሪፍ መረጃ ነው ያ አላህ ብቻ ሰላም ጤና እድሜ ይስጠን አላህ ባለው መብቃቃት ነው የጋገርነውንም እንጀራ ሳበላው ተሰደናል ሰላም በጠፍ ሰአት 2014 የማረሳት ቀን
እናመሰግናለን😊
በጣም እናመሰግናለን ወንድም
ማሻ አላህ አረፉ ነዉ
ኢሻአላባላህፊቃወዲማችን
እኛ ሀገር ሮመዳን ሲመጣ እቃ ለምን እንደሚጨምሩ አላቅም 😢ምን አለ ለሚሰኪኑ ቢያዝኑ
Mashaaallah tabarakallah galatomaa rabiin Ramadan garii nuuf haa godhuu
አላህ ይጨምርልህ🙏🙏🙏
አዲስ አበባ ታደርሳላቹ
አኔ በጣም የሚገርመኝ በሙስሊሙ እና በኦርቶዶክስ የጾም ግዜ ለምንድነው ሁሉም ነገር ዋጋው በጣም የሚጨምረው ጾም እኮ መልካም የምሰራበት ካለን አላፍለን ለተቸገሩ ወገኖቻችን የምንረዳበት ነው አይ የሄ ጾም መጣ ሁሉነገር ይወደዳል ብለን የማናማርርበት መሆኑ የለበትም፡፤ አናንተ ነጋዴዎች ተመከሩ ጾሙ የምንድንበት እንጂ የምናማርርበት አይሁን የምተሸጡበት ዋጋችሁ ተመጣጣኝ ይሁን፡፡
መልካም ዕይታ ነው ግን ላቀረበልን መረጃ እናመሰግነዋለን ለምን ሃገር ውስጥ ለሌለን ወሳኝ መረጃ ነው
እናመሰግናለን
አሚን አሚን ማሻአላህ🎉🎉🎉
አረ ዉድ ነዉ በተለይ ቡነዉ
ዋናዉ ነገር ረሰተሃል እኮ ወድሜ የሾርባ ገብስ አነገርከንም 😊
በርታ አላህ ያግዝህ❤
ማሻአላህ
የት ነው ማሻአላህ ጀዛኩሙላሁኸይረ ታማኝና ጠካራነው አላህ ይጠብቅህ
ማሻ አላህ
ሌላውን ተወው ቅልጥፍናህ ማሻአሏህ ጊዜ ባግባቡ ነው የምትጠቀመው ለተመልካችም እጥር ምጥን
ማሻአላህ የዛሰውይበለን
የት ነዉ የምትገኚት
የትነህ ወንድሜ መካነሰላም ታደርሳለህ
ማሻአላህ በርታ
🎉🎉🎉جزاك الله خير🎉🎉
Melkam...sew...neh..tebarek...
መሻአላ 🥰
ኬሚሴ የት አካባቢ ነው
ጀዛከላሕ ከይር ወንድማችን የት አከባቢ ናቹ
ከሚሴ ነው
እኔም እፈልጋለሁ ሹክረን
የት ነዉ
አሚንንንንንንን
Maashaa.allah❤❤
አረ ተምሩ ውድነውኮ ሆ
Mashallah jezakellahu kheyran
ወአሊኩም ሠላመ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ ጀዛክአሏሁከይረን
የትአካባቢናችሁ? አዲሥአበባ?