Ethiopia | ጋዜጠኛ አረዓያና አበበች ህዝቡን አስለቀሱት እነ ደብረፂዮን እንዳይወጣ የደበቁት የአንድ አባት ታሪክ በመቀሌ በዕንባ አወጡት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • 🔴The program name is Interview It is a program that is presented to the public in an educational and entertaining manner by inviting people from different fields of work
    in This video - ጋዜጠኛ አረዓያና አበበች ህዝቡን አስለቀሱት እነ ደብረፂዮን እንዳይወጣ የደበቁት የአንድ አባት ታሪክ በመቀሌ በዕንባ አወጡት
    Welcome to HABESHA TIME OFFICIAL
    HABESHA TIME OFFICIAL is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on a channel where never before seen entertaining and educational videos are presented by visiting and inviting community groups in different areas.
    If you are new to Habesha Time Official, subscribe and become a family!
    Check out our work and like it if you like it! If you have an idea or comment, please leave a comment
    ሐበሻ ታይም በተለያየ አካባቢ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት እና በመጋበዝ ያልታዩ ያልተሰሙ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ሲሆን ለዚ ቻናል አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    RUclips - / @habeshatime2. .
    ****************************************************************************************
    Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © HABESHA TIME OFFICIAL

Комментарии • 294

  • @sojopgoj363
    @sojopgoj363 2 года назад +73

    እህት አበበችና ወንድም አርእያ። እድሜና ጤና ደስታና ስኬት አላህ ያብዛላችሁ!!!

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 года назад +1

      ya allah anatii hod zgurgur ethopachni enizyhn aganitwch beminken teftrubati ya allahhhhh we fethiiiii

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 года назад +1

      ya rebiiiii meftrani ferahuuu benizyh aewra ekulinat amererachew mocsmme myfelgu yarbiiii

    • @eleletaneguse4824
      @eleletaneguse4824 2 года назад +1

      Amen yabezalachehu.

    • @elisabethgetachew8929
      @elisabethgetachew8929 2 года назад +4

      ተባረኩ! ሀቅ ስለተናገራችሁ የእውነት አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ!

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 года назад +22

    በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሔር አምላክ ይፈርዳል ያያል 😭ዙፉኑላይ ሁኖ

  • @yalewachamyeleh8016
    @yalewachamyeleh8016 2 года назад +2

    ወንድም አርአያ የአንተን ዝግጅትም ይህን ኢንተርቪ ብትመስጦ ነው የምከታተለው ሁሌ የማትቀየር ብዙዎች በገንዘብ ጥቅም ታውረው ሀገራቸውን ሲሽጡ ሲለውጡ አይቻለው አንተ ግን ያኔም አሁንም አንድ አይነት ስው ነህ!!!!!!! ለህሊናውና ለሀገር እንደ መኖር የመስለ ነገር ምን አለ አንተ ማለት እንዲህ ነህ እድሜ ዘመንህ ይባረክ !!!!!!!!!!

  • @nadiyatesfaye4610
    @nadiyatesfaye4610 2 года назад +9

    በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር በቃ ይበል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +40

    አበበች እና አርአያ እውነትን እንደ ፀሐይ ፍንትው አድርጋችሁ በማውጣት ለሁላችንም ማሳወቅ ቀላል ነገር አይደለም።

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t 2 года назад +21

    ትግራይ ልጂ አይውጣልሽ ተብሎ ይረገማት ማን ይሆን ?😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rebka5068
    @rebka5068 2 года назад +15

    አረያ የውነት ሰው እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን አህታችን የእወነት
    ሰው ነሸ በእውነት እነዝህ ክፉዎች የተወለዱበት ሀአር እናተም ተወለዳችሁ አረ እሰከመቺ ጦርነት
    እረ ደከመን እሰከመቺ እናለቅሳለን
    እደናተ ሊላውም የትግራይ ህዝብ
    ከልቡ በቃን ጦርነት ቢል

  • @kidistengida2563
    @kidistengida2563 2 года назад

    ንፁህ ኢትዮጵያዊያን፣ ቁርጠኛ የክፉ ቀን ልጆች: ተባረኩ!!! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። የኢትዮጵያ ባለውለታዎች።

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 2 года назад +14

    በጣም ድንቅ ዝግጅቶች እያቀረባችሁ ነው በርቱ!

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 2 года назад +12

    አበበች እንዲሁም አርአያ
    እንደናንተ አይነቱን ወገኖቼን በጣም ነው የማከብራችሁ ለሁሉም ኢትዮጵያውያ አንድ ቀን ጸሀይ ይወጣል ሁላችንም አይዞን🙏🏽💚💚💛💛💔💔❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abinetasefa5491
    @abinetasefa5491 2 года назад +5

    😭😭😭😭ትግራይ በቃን ማለት አለባቸው እናቶች አሳዘኑኝ😭 አርአያ አቤ እውነት ትለያላችሁ❤ እናመሰግናለን👏

  • @beyenesisay5863
    @beyenesisay5863 2 года назад +2

    አሁን የነዚህ ጀግና ኢትዮጵያውያን ተጋሩ ለኢትዮጵያ ህልውና የሚያደርጉት የማያቅዋርጥ ተጋድሎ የበለጠ ትኩረት እያገኘ ነውና
    እናመሰግናለን!
    አርኣያ
    አበበች
    ቴዎድሮስ

  • @asfawtilaye871
    @asfawtilaye871 2 года назад +4

    አይ ጌታ እባክህ ይቅር በለን ኧረ እንዴት ልብ ይጎዳል ያሳዝናል

  • @AbelmesfimAsefa
    @AbelmesfimAsefa Год назад

    አረያ እና አበበች እጅግ አከበርኳችሁ አላሕ ዘንድ አቤቱታችሁ ይሠማ እነደ እናተ ሠዋችን አላሕ የብዛልን አላሕ ከሀቀኛ ጋር ነው

  • @hareguadhanom7319
    @hareguadhanom7319 2 года назад +5

    ሰላም --ለሁሉ ኤቶፕያ ህዝቦች 🙏🙏ሰላም የውርደልኩም ዘሕዝን ታሪክ መወዳእታ ዘይብሉ ነዚ ህጻናት ማይጹይ ዝስተ ዝሰኣኑ ብታሜ የሕዝን 🙏🙏ኣርኣያ ኣፍ ኮንካዮም ኣለካ እሞ ተባዕ ኣርኣያ ከም ሽምካ ኢኻ ሰላም nkulu🙏🌹🇪🇷🙏🧚

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 2 года назад +3

    አርአያና አበበች ጎበዞች እውነቱን በይፍ ስላሳወቃችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም እሚያሳዝን ነው አየ ህውሀት ሰይጣን እኳ እራሱ ለነሱ መግለጫ አይሆንም ምን እደሚባሉ ፈጣሪ ከምድረገጽ ያጥፍችሁ

  • @zenibaa5738
    @zenibaa5738 2 года назад

    አላህ መቃ ይበለን ለናተ ቃላት አጠረኝ የኢትዮጵያ ልጆች ያልፉል አይዞን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲💪💪❤️❤️❤️

  • @giguvhbuh4060
    @giguvhbuh4060 2 года назад

    አሏህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን አሏህ ተናጋዪሁን 🇪🇹🌹💚💛❤️

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 2 года назад +1

    True media thank you

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +11

    ኢሚግሬሽን ውስጥ የነበሩትስ በደንብ መፃፍ የማይችሉ ቁልፍ ቦታ የነበሩት

  • @TeferaQwabc
    @TeferaQwabc 2 года назад +2

    እያለቀስኩ ፡ ነው ፡ የሰማሁት ፡ እነዚህ ፡ በትግራይ ፡ ህዝብ ፡ ልጆች ፡ ጂኖሳይድ ፡ መጠየቅ ፡ አለባቸው ፡ ፍትሀዊ ፡ ያልሆ ፡ ጦርነት ፡ እዴት ፡ ወንድሞቻችንን ፡ እህቶቻችንን ፡ ያሰፈጃሉ ፡ እነዚህ ፡ ጨካኞች ፡ የትግራይ ፡ ወጣቶች ፡ ጠላት ፡ ናቸው ፡ መጠየቅ ፡ አለባቸው ፡ አይዞችሁ ፡ ወንድሞቼና ፡ እህቴ ፡ እምባችሁ ፡ ይታበሳል ፡ እግዚአብሔር ፡ ኢትዮጵያንና ፡ ህዝቦቿን ፡ ይጠብቅልን ፡

  • @tinatinatina7918
    @tinatinatina7918 2 года назад

    ሥለ አማራና አፍር ሕዝቦች ሥለበደሎቸው አውሩ በዚሕ አጋጣሚ ሚዛናውይ ከሖናቹሑ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +18

    የትግራይ እናቶች እባካችሁ ንቁ

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 2 года назад +7

    የምንኮራባችሁ ጋዜጠኞች። እግዚብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @salehudiresmarew6705
    @salehudiresmarew6705 2 года назад +5

    እናንተ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች አኮራችሁን

  • @zenashtesfatulu2905
    @zenashtesfatulu2905 2 года назад +2

    አጅግ በጣም ያማል ለማዳምጥም,ይከብዳል

  • @derejeassamnow8010
    @derejeassamnow8010 2 года назад +4

    በውጭ ያላችሁ የትግራይ ተወላጆች በወያኔ ግፍ ለሞቱ በትግራይ ውስጥ ላሉ እግዚአብሔር ይጠይቃችኋል።የትግራይን ወጣት በጣት ለሚቆጠሩ ለነ ደብረጽዮን አምባገነኖች ስትሉ በጦርነት በማስጨረሳችሁና እያስጨረሳችሁ ላላችሁት ተጠያቂ ናችሁ ።ታሪክ ይፋረዳችኋል።ኢትዮጵያ ግን በእግዚአብሔር ተጠብቃ ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች።በውስጥና በውጪ ያሉ ጠላቶቿ ይዋረዳሉ።

  • @hagerazanawweletemicael528
    @hagerazanawweletemicael528 2 года назад +26

    ያሳዝናል በሆዳሞች መሪወች የተነሳ የኢትዮጵያ ህዝብ በድህነቱ እንኳ እድኖር አልፈቀዱልንም

    • @roserosa8426
      @roserosa8426 2 года назад

      ትክክል ስው ባላ ሆዳሞች

  • @semirkedir7249
    @semirkedir7249 2 года назад +2

    ትክክል

  • @gemechuuberiisoo698
    @gemechuuberiisoo698 2 года назад +6

    እህት አበበች፣ ወነድም አርአያ ልፋታችሁ ውጤት ያመጣል በርቱ።
    የትግራይ ሕዝብ በጥቂት የማፊያ ቡድን በባዶ ጩኸትና ጅንጀና ደንዝዞ አቅጣጫውን ስቷል። ጥቂት ብልጣብልጦች በብዝሗኑ ሕይዎት ማግዶነት ንግድ እያጧጧፉ ነው።
    ሕወሀትና የኮሎምቢያ የአደንዛዥ ዕጽ ነጋዴዎች ልዩነት መልካቸው ብቻ ነው። አንድም የጁንታ ልጅ ትግራይ ወይንም ጦር ሜዳ አይታይም። መሪዎቹም ከማንም በላይ ሞት የሚፈሩ ናቸው። በርግጥ መርህ አላቸው፣ ስልጣን፣ መዝብረው መክብር፣ሕፃናት እየማገዱ መሰነብት። ውጪ ያሉት የደም ነጋዴውች ይነሱ ርዝራዞች ሰልሆኑ አስፋልት ላይ ቢንከባልሉ የጥቅም ጉዳይ ነው። ማንንም አይወዱም እራሳቸዉን ብቻ ነው።

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 2 года назад

    አቦይ ስብሐት ሽማግሌው እኮ The new class የሚል መፅሐፍ ከእጁ ላይ አይጠፋም ይሄ እክ ግልፅ ነው አረመኔዎች የስራቸውን ይስጣቸው እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አርአያ እና ጋዜጠኛ አበበች ሁላችሁንም እናመሰግናለን ለምታደርጉት ግልፅ ያለ ውይይት እውነት ያለው ስለሆነ በርቱልን

  • @frehaile6298
    @frehaile6298 2 года назад

    Thanks for teaching the truth, God bless you all 🙏

  • @mahdereeprame110
    @mahdereeprame110 2 года назад +22

    ፈጣሪ ለትግራይ ህዝብ ሲል እነዚህን ነቀርሳ ያንሳለት

  • @beletewudmatas4749
    @beletewudmatas4749 2 года назад +5

    Thank you all very much for sharing tplf atrocities in Tigray. It is an eye opening discussion.it's natural to be emotional when you witness such a crime on a single family. It is very sad.I personally didn't know the depth of tplf ill govrrnance in Tigray. On the surface it looks like the majority of Tigrayans support tplf. Thus, please let the world understand the nature of tplf in Tigray. Stay strong to free the youth from tplf bondage.

  • @AbelmesfimAsefa
    @AbelmesfimAsefa Год назад

    ያረቢ አላሕ አላሕ ሁሉ በጅሕ ነው እንኳን ክቡር የሠውን ልጀ የእሠሣን ሀቅ የማትጥል አምላክ ያረቢ ፍትሕ ሀቅ ካንተ ነው አላሕ ፍርዱን ላንተ አትልቀቀብን እጅግ የማል

  • @yonasbtekle8998
    @yonasbtekle8998 2 года назад +4

    አንደኛ

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 2 года назад +4

    ለማንኛውም እራሳችሁን ጠብቁ።እውነቱ እንዲወጣ የማይፈልጉ ትግራዋይ አሉ።
    ሽንፈት ነው የሚመስላቸዉ።
    ትግራይን ለስምንት ወር ከመቀሌ እስከ አክሱም ሒጀ አይቻለሁ እንደ ሌላው ኢትዮጵያዊ እሩህሩህ እና ደግ ህዝብ ነው ያየሁት ። በአዲስ አበበ እና በዉጭ ሀገር ያሉት ግን ከዛ ህብረተሰብ የወጣ አይመስልም?? ግራ ያጋባል ።

  • @ermiyasamosa3041
    @ermiyasamosa3041 2 года назад +1

    Thank you for exposing the evil TPLF. # No more.

  • @helenaa529
    @helenaa529 2 года назад +2

    የወያኔ ጉድ ማለቂያ የለውም ሰይጣንን እጥፍ እጥፍ በተግባር በልጠውታል ሰይጣን እራሱ ሳይቀናባቸው አይቅርም እናንተ ግን እድሜ ይስጣቹ የልፋታችሁን ዋጋ ይክፈላቹ ::

  • @twmaamwt6027
    @twmaamwt6027 2 года назад +20

    የእውነት በትግሬ ህዝብ የተበደለ የዐማራ ማህበረሰብ ብሆንም የትግራይ ህዝብ አሳዘነኝ

  • @user-sq1yn3mn6i
    @user-sq1yn3mn6i 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ተዋጊነው ስሙም እግዚአብሔር እግዚአብሔር ግዜ አለው

  • @kemolkemol5941
    @kemolkemol5941 2 года назад

    እህቴ አበበችና ወንድሚ አረያ እባካቹህ ይሄን አገላለፅ በትግረኛ ብታረጉት ብዙ የትግሬ እናቶች ይሄን ቃላት ይሄን ንግግር ላይሰሙ ሰለሚችሉ ቢሰሙ ያለውን ችግር ባያቁ ጡሩ ይመስለኛል ሁለት ሚለየን ወጣትና አዛውን ባያንስ እንኳ እንደዜግነት ቤሰሙት እላለሁ

  • @user-cm4ij8xl2v
    @user-cm4ij8xl2v 2 года назад +6

    እነሱ ህንፃ ለማሰመለሰ ሲያስቡ እኛ ደግሞ የደሀው ሽሮ በርበረ ዱቄት መድሀኒት የተሰረቀው እንደናሰመልስ ማወቅ አለባቸው ትንሻ ሸሮ የስንት ደሀ ጐሮሮ እንደዘጉ ማወቅ አለባቸው ያንን ሽሮ ሳይበበለ ተንበይ ቢደበቁ እንደመስሳቸዋለን እንቀብራቸዋለን ለትግራይ ህዝብ የጠማውን ውሃ እንዘረጋለን

  • @abuhiy8254
    @abuhiy8254 2 года назад +3

    ፈጣሪ ይፍርድባቸው የድሐ አምላክ

  • @richwithgod8839
    @richwithgod8839 2 года назад +1

    እናንተ ጀግኖች ናችሁ! ሀገራችን ሙሉ የምትሆነው ትግራይ ስትጨመር ስለሆነ በርቱልን። ከጌታ ጋር ትግራይን አድኑ። እኛም ከጎናችሁ ነን።

  • @abushabdu5757
    @abushabdu5757 2 года назад +7

    ቅርብ ነው ድሉ ታሪክ ይቀየራል

  • @user-nx3mh7rl4o
    @user-nx3mh7rl4o 2 года назад +4

    በጣም መልካም ሠዎች ናችሁ

  • @mebrakrostom6315
    @mebrakrostom6315 2 года назад

    Arraye GOD bless you one day you will Win

  • @Jordan-xh5ue
    @Jordan-xh5ue 2 года назад +10

    😭😭😭በጣም ያሳዝናል ግን እኮ የትግራይ ህዝብ ይሄንን አይሰማም የምሰሙት የእነሱን ውሸት ነው

  • @twmaamwt6027
    @twmaamwt6027 2 года назад +4

    ትግራይ &ተግራዋይ ያሰዘናል

  • @hailu1388
    @hailu1388 2 года назад +2

    God bless ethiopia🙏🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇹

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 2 года назад +1

    It is very sad and heart breaking

  • @emeba951
    @emeba951 2 года назад

    እጅግ አሳዛኝ ታሪክ ብቻ እግዚአብሔር ይፋረዳቸው !

  • @tsadkangebru6765
    @tsadkangebru6765 2 года назад +7

    አበበችና አራአያ ታድላችኋል እንዲህ አሳባችሁን መግለፃችሁ እኛ በየት በኩል እናቶቻችን ምን ይላሉ ( ውሽጡ ሕሩር ) ይላሉ

  • @yeshiyeshi958
    @yeshiyeshi958 2 года назад +3

    እናተ ስላወራቹሁት እኔን አመመኝ
    የትግራይ እናቶች ጠዋሪ ቀባሪ
    አልባ አስከሯቸው

  • @ameleworktsegaye2542
    @ameleworktsegaye2542 2 года назад +7

    እነዚህ የተረገሙ ደሀ ያረጉት የኢትዮጲያን ህዝብ በሙሉ ነው እና አብዛኛው የትግራይ ህዝብ ለምን እንደሚደግፍ ይገርማል::

  • @gyhf2214
    @gyhf2214 2 года назад +1

    የነዝህ የድሀ ሕዝህ ልጆች በጦርነት ማለቃቸው ያሳዝናል

  • @ibrahimjemal6213
    @ibrahimjemal6213 2 года назад

    ሁሉም አንድን አይነትም ይላሉ እኔ ግን አላምነው ምክንያቱ እደነዚ ያሉም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ትግራዮች አሉ ።ያው በጣም ደጋግ እኔ በአካልም አቃቸዋለው ።ነቁ እባካቹ አረፈደባቹም የትራይ ሰዋች ኢትዮጵያዊነት ይሻላቹሀል

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 2 года назад +9

    የህዝብን ልብ አቆሹት !!እንደህዝብ ልጆቻቸዉን መርቀዉ ለወረራና ለዘረፋ ከመሄድና ጥፋት ከማጥፋት አንሄድም ግደሉን እዚሁ ብለዉ ቢያምፁ ኖሮ ዋጋ ልንሠጠዉ ልናዝንላቸዉ እንችል ነበር!!!መከላከያዉንም በርበሬ ሁሉ የደፍበት ገፍተዉ ያሥወጡት የዛ ሁሉ ግፍ ያለበት ይመሥለኛል የትግራይ ህዝብ !!ምነዉ ሁሉም እንደ እናንተ ልብ ቢኖረዉ እዚህ ባልተደረሠ!!!!የሠዉን ልብ ሠብረዋል አሣዝነዋል !፣ወገን ብለን ለመቀበል እሥኪያቅተን!!!

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 2 года назад +3

    ደግ አረግላቸው እነሱም ቢሆኑ ይደግፋቸዋል የራሳቸው ጉዳይ ሀጥያተኝች ናቸው

  • @tsemee9653
    @tsemee9653 2 года назад +3

    ወንድሞቼና እህቴ ለትግራይ ህዝብ እግዚአብሄርን መለመን ያስፈልጋል ፣ ይቅርታው እና ምህረቱን ያውርድልን

  • @ibrahimjemal6213
    @ibrahimjemal6213 2 года назад

    ወላሂ ልቤን ነው የነካው የአበበች ነግግር እውነት ዘርማጥፋት ከዚህ በላይ የለም። አይዞሽ እህቴ አላህ የምትምኛት ትግራ ያሳይሽ አጆካ አብሽሪ አላህ ይርዳሽ

  • @ce139839
    @ce139839 2 года назад +4

    የኢትዮጵያ ነፃነት ትግራይም ያካትታል:: የኢትዮጵያእናቶች ከጫፍ እስከ ጫፍ ለቅሶ ይብቃቸው::

  • @emaneman-vk1cu
    @emaneman-vk1cu 2 года назад +8

    እውነት.ያሳዝናል.የትግራ.አመራሯች.በጣም.እራስወዳድናቸው.ለራሳቸው.ልጆች.በውጭያስተማሩ.
    ...

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 5 дней назад

    የሚጠቅመው ለትግራይና ለአማራ ሕዝብ እንዲታረቁ ይቅር ተባብለው በአንድነት በፍቅር በመቻቻል መኖር ነው ወንድሜ።ለአበበችና ለአርአያ ለእነዚህ መልካምና ለእውነት የቆሙ ሰዎች የወያኔ ባለሥልጣኖች የትግራይን ወጣት በመሸወድና በማስገደድ ለጦርነት የማገዱትን ሚስጢራዊ ተንኮል ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብና ለመላው ዓለም ሕዝብ ድብቅ ሚስጥራዊ ሴራቸውን አጋልጠው ሲያወሩ እሱን ተውትና ስለአማራና አፋር አውሩ ማለት ለመጭው ትውልድ አይጠቅምም ለምን ብትል ለአማራው የውሸት ትርክት ጦር ጎስም ብትል እዛም ቤት እሳት አለ ቁጭ ብሎ የሚሸና ወንድ የለም ይልቅ አስተያየት ሰጩ ፀሐፊ ካለፈው ስህተትህ አንተና እንድታወራ ቅጥረኛ ያረጉህ የወያኔ አለቆችህ ከስተታችሁ ተምራችሁ የትግራይን ሕዝብና የአማራውን ሕዝብ ይቅርታ ጠይቁ። ከገባህ ከዚህ በላይ የምልህ የለም።

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 2 года назад +1

    ልክ ነው እኔ ኤርትራዊት ነኝ ግን ድሃው ትውልድ ያሳዝነኛል ዘር ለዘር መጣላት ኣስቡት ዛሬ ትግራይና ኣማራ ሆነክ ጎረቤት መሆን ይቻላል ያለህን የውስጥክን ጥላቻ ኣስበው እና ባካቹ ከህዝቡጋር ኣትቀያየሙ ድሃው ነው ሚገደደው ተዛዘኑ እኛ ኤርትራዊያንና ኢትዪጵያውያን የዋሆች ነን ቶሎ ነው ቂም የምንረሳው እና ባካቹ እዘኑላቸው

  • @user-eo8dv1ly2w
    @user-eo8dv1ly2w 2 года назад +1

    ኸይር

  • @ghirmaytesfaselassie8743
    @ghirmaytesfaselassie8743 2 года назад +2

    Very sad

  • @user-eu1mh7up2m
    @user-eu1mh7up2m 2 года назад +5

    ይህን ነገር እዳይገነዘብ የትግራይ ህዝብ አዚም ጥሎበታል!!! እነዚ ለራሳቸው ወገን ያላዘኑ ለማን ይራራሉ!! እናተ ግን እውነተኛ በሆናቹ ብቻ መላ የትግራይን ህዝብ ነጻ እንደ ምታወጡ እምነት አለኝ!!!

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 2 года назад

    እድሜና ጤና ይስጠን ብዙ እናያለን

  • @demelewmelesech3093
    @demelewmelesech3093 2 года назад

    Hi thanks for people Tegra tolk wher is God with you ❤💖♥

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 2 года назад +1

    ያሳዝናል አምላክ ይፈርዳል አስለቀሳችሁኝ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +7

    አረ እነ ሂትለር ናዚ ባዳ ነው እነዚህ አረመኔዎች ትውልድን የሚበሉ አሽክላዎች ናቸው።

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op 2 года назад +1

    አንቺ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ ይጠብቀችሁ የረብ ከበድ ነው

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 2 года назад

    Araya Abebech yegna 💚💛❤💚💛❤

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata5353 2 года назад

    ኣበበችእህቴ አዉነት ፈጣሪ የትግርይ ህዝብ ፈጣሪ ይገብኝዉ

  • @lucybelay9153
    @lucybelay9153 2 года назад +4

    የዚህ ፕሮግራም ችግሩ ለቀባሪው አርዱት ስለሆነ ነው የወያኔን ማን ነት እኮ የማያውቀው አንዳንዴም እያወቀም ተቀብሎ አንግሶ የሚኖረው ትግራይ ነው የምናውቃቸውማ ታግለን አሰወገድናቸው የትግራይ ህዝብ ግን ወያኔ እና ትግራይ ህዝብ አንድ ነው ያሉት ስለዚህ ምን አልባት በትግርኛ ብታደርጉት ፍሬ ታፈሩ ይሆናል ለሌላው ግን የምናቀውን መፀሀፍ ታሪክ እንደገና እንደመተረክ ነው

    • @user-db8jb7ys3q
      @user-db8jb7ys3q 2 года назад

      አማሪኛ የሚሰማ ብዙ የትግራይ ሕዝብ አለ መስማት ከፈለገ። ሰምቶ ለማይሰማው በትግሪኛ ማስተላለፍ ይችላል። ሌላ ሰበብ ይፈልጉ በደንብ ይሰማሉ።

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 года назад +3

    ይህን ሙዚቃ ስሰማ ልቤ ይሸበራል በጣሙን አለቅሳለሁ ከበፊትም 😭😭😭አሁን ደግሞ እንዲህ ሙዚቃዉን ከገሃዱ እዉነት ጋር አቀናብራችሁ ስታቀርቡት ሰዉ ለሰዉ መድሃኒቱ ሚለዉ ጠፍቶ ሰዉ ለሰዉ ጠላቱ መሆኑን በነዚህ ተንኮለኞች ማየትን ችያለሁ🖤🖤

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 5 дней назад

    እህት አበበች ወንድም አርአያ የምንጊዜም የኢትዮጵያ እውነተኛ ዕንቁ ልጆች ናችሁ። የወያኔ ሽማግሌ ባለሥልጣኖች የትግራይን አንድ ሚሊዮን ልጆቿን ጧሪ ቀባሪ አጥታለች የወያኔ ባለስልጣን ተጠያቂዎች ናቸው ወደፊት ታሪክ ይገልፀዋል አሁንም በጦርነት የትግራይን ወጣት ለመማገድ እነ ደብረፅዮን ጌታቸው እረዳ ታደሰ ወረደ ጀ/ ፃድቃን አነ እሰዬ ጦርነት ጎስም ይላሉ። የትግራይ ሕዝብ ጠላቶች የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላቶች እነዚህ የበሰበሱ በዳይፐር የሚሄዱ ሽማግሌ የወያኔ ባለሥልጣኖች ነው። በበልጆቻችሁ ዋጋ ትከፍላላችሁ እግዚአብሔር ይፈርዳል።

  • @giguvhbuh4060
    @giguvhbuh4060 2 года назад

    ياالله 😭😭😭اللهم انت السلام ومنك السلام اتبر كت ياذ الجلال وال اكرم 🇪🇹🇪🇹🇪🇹الله ዪጠብቃቹህ

  • @bereketkibrom9716
    @bereketkibrom9716 2 года назад +2

    እኔ ሁሌ የሚገርመኝና የሚጨንቀኝ ግን ኣንድ ኣባት ዲያስፖራ የሚኖር የትግራይ ኣባት ስለ ትግራይ ወጣቶች በጦርነት ወያነ እያስጨረሱት ያሉት ወጥቶ በሜድያ የሚናገር የለም ? ኣንድ ኣባት ? ኣንድ ሽማግሌ ? ምክንያቱም እውነታው እያዩት ነው ያሉት። በጣም ነው የገረመኝ። ኣርኣያ እና ኣበቤች ግን እንባቹን እግዚኣብሔር ያብስላቹ ልላቹ እፈልጋለሁ።

    • @user-db8jb7ys3q
      @user-db8jb7ys3q 2 года назад

      ለምን ይመስልሻል ምክንያቱ ህወሐት ተመልሶ ስልጣን ላይ ይመጣል ብለው ስለሚያስቡ ነው። ወይም ደግሞ ሆዳም ሰው ፍቅር አያውቅም። ሆዱ ካልጎደለበት ለምን ይናገር?

  • @mulualemtadesse5524
    @mulualemtadesse5524 2 года назад

    እግዚአብሔር በቃ ይበለን እኔ ሌላ ምንም እልልም ማስተዋል ይስጣቸው

  • @segeneasmara596
    @segeneasmara596 2 года назад +4

    አርአያ በርቱ አሁንም የቀረ ይትግራይ ህዝብ ከተማሩ ጥሩ ነበር ትስፋ እናርጋለን ልብ ይስታ ችው እንጂ ሰው አስጭረሱት 🤔🤔

  • @melaku4472
    @melaku4472 2 года назад +1

    እደነዚህ ይሉ ለአገር ፅር የህኑት አርፍው ታተቀመጡ በህግ እነፍርዳቸውልን የሀገር ውስጥ ሲያልቅ የውጩ ዉጊይ ይቀጥላል መቸም ቢሆን አንላቀቅም ህውሀት ተመልሰ አትገዛ ።፡

  • @giguvhbuh4060
    @giguvhbuh4060 2 года назад

    አሏህ

  • @fairoskonju3893
    @fairoskonju3893 2 года назад

    ይከብዳል እግዝሐብሔር በቃ ይበል

  • @tibletsmengsteab2509
    @tibletsmengsteab2509 2 года назад

    YasazenalAreaya ewnet ande. Bekerb kan tewtalch ayzoh wondme Geta yebarkeh endant ayentun yabezalen

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 года назад

    God bless you

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 года назад

    በጣም ያሳዝናል.. ለህዝባችን ቆመናል እያሉ ያን ሁሉ አመት ምንም ሳያደርጉላቸው ውይይ... ኧረ በቃ !!

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 2 года назад +3

    አርያ አንተ ትደክማለህ እንጂ እነሱ ተስማምተው ተደስተው ይኖራሉ ዛሬም እኛ ለነሱ ስንጮህ ተገልብጠው እኛኑ ይወጋሉ ዛሬም እኛን ይጠላሉ

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 2 года назад

    አበበች የኔ ቆንጆ በምን ልግለፁች💚💛❤

  • @negusuwolde1071
    @negusuwolde1071 2 года назад

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kaadijaagihoo599
    @kaadijaagihoo599 2 года назад +2

    Allhayaxfachowo..ishaAllha,☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @addisalemayalew6893
    @addisalemayalew6893 2 года назад

    በጣም ያማል ግፋቸው ግን ተነግሮ አያልቅም እግዚአብሔር ግን ፍርዱን ይስጣቸው

  • @zzibekel6813
    @zzibekel6813 2 года назад

    Yasaznal yekerut yetigray lijo belt bihonu woderasachew temlsew hashi yemisetachewuna amerarun tedrajtew bidefu Erasachewun kezi diabilos gezat geta yawtachew Abetu awtan ayzon abe na areaya🙏

  • @abeanje8765
    @abeanje8765 2 года назад +2

    Abe and Ar-Aya deserve a better studio. Why they're not given a nicer studio? It's hard to provide that. Don't make everything harder than it seems.

  • @LU123LA
    @LU123LA 2 года назад +2

    ያሳዝናል የትግራይ እናቶቺ መከራቸው በዛ

  • @EE-kc2cp
    @EE-kc2cp 2 года назад +2

    የትግራይ ባለሦልጣን የታሪክ አትላናቸዉ መጨረሻቸዉ በቅረብቀን ይኳናል የደሀዉ እባ ይፋረዳል

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 года назад +1

    ባካችሁ አትድከሙ ክብራችሁን እደጠበቃችሁ ቆዩ አረያ እና አበበች እረፉ !!! እናቴ ትግሬ ናት ልጅ ሲቨኙ ወደ ግንባር መርቀው ነው።መድፍ ተኩስ ሲስሙ የሌላው መገደል ሳይሆን የልጄ ስላምታ ነው የሚሉት የሰው ደሀ ትያለሸ እስኪ ለስድስት ለስባት እናቶቻችን የደፈሩት ተገደው ነው ???የአማራ ህዝብ በጅምላ ጭፍጨፋስ ????እነኝ ጭራቆች ደሞ ለነሱ ሽምግልና እረ እፈሩ ህዝቡ ዉሀ ያጣው እራሱ በፈቀደው በጫረው ፀብ አለሽ በዳቦ ነው !!!ከኢትዮጵያ ካከበራችሁ ህዝብ እንዳትናቁ !!!

  • @hussenadem3761
    @hussenadem3761 2 года назад +3

    እናንተ እንደዚህ ትላላችሁ ግን አሁን ሠዐት ሁሉም ትግሬ ነዉ ተነስቶ አማራን እያጠፋያለዉ