ታምር ነው የምን ሜካፕ የምን ክሬም 💯 ዋው/lemon cream for skin whitening

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 383

  • @yihonalstyle
    @yihonalstyle  4 года назад +19

    ruclips.net/video/YtwBIp3BgZE/видео.html

    • @hayatkedirkedir6434
      @hayatkedirkedir6434 4 года назад

      Olvery ፍሬሽ ይቻላል ወይ

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  4 года назад

      Ketegeg yemimeretwu esu newu

    • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ጠ6ሰ
      @የሚጠብቀኝአይተኛም-ጠ6ሰ 4 года назад +1

      የስራነዉን ለስንት ቀን እንሰቀምጠዉ እህቴ

    • @naniyedegelleje1330
      @naniyedegelleje1330 4 года назад +1

      Selam lache yehun balefew ene tetkmew yetekmegen letemelkch endetkerbi biye tex lekelsh almelshlgnem gen orange neber aderki yettkemkut berch lemangawem

    • @እሙሙአዝእሙሙአዝ
      @እሙሙአዝእሙሙአዝ 4 года назад

      አሁን ያየሁት ሁሊ እከታተልሻለሁ እምታቀርቢቸውሁሉ ውስጥ ናቸው

  • @moqqakanhargushe3575
    @moqqakanhargushe3575 4 года назад +17

    በመጀመርያ በጣም እናመሰግናለን ግን ተዘጋጅቶ ለ ስንት ቀን ይቆያል እና ፋርጅ ላይ ነው ወይስ ለ1 ቀን ብቻ ነው?

  • @tgytad9950
    @tgytad9950 4 года назад +9

    የኔ ቆንጆ ንግግርሽ ደስ ይላል ብዙ ግዜ አይሻለው ከልብሽ ከራስሽ ሞክረሽ ምናምን ነውምታቀርቢው እና አመሰግንሻለሁ በርቺ

  • @ኡሙጃቢር
    @ኡሙጃቢር 4 года назад +4

    እህት በጣም እናመሰግናለን ክሬሙን ካዘጋጀን ቡሃላ ፍሪጅ ዉስጠ ወይስ ዉጪ ነው የምናስቀምጠዉ ደሞም አንዴ ያገጋጀኑዉን ለስት ጊዜ መጠቀም እንችላለን እባክሽ መልሺልኝ ???

  • @adomaygenet
    @adomaygenet 2 года назад

    can we use it for sensitive skin? because of lemon's peeling?

  • @fikeryashenfal1176
    @fikeryashenfal1176 4 года назад +38

    ሰላምሽ ይብዛ መሲዬ መቼም ቢሆን አንቺ ያሳየሽንን ነገር ያለ ፍርሃት ነዉ የምጠቀመዉ ዉጤቱም አሪፍ ነዉ

    • @betitades9530
      @betitades9530 4 года назад

      ውዴ የብብት ጥቁረት ማጥፋምድነው

    • @asiahamza4514
      @asiahamza4514 3 года назад +1

      @@betitades9530 lemun

  • @edenteshome3957
    @edenteshome3957 4 года назад

    Thanks 😊😊😊 lisnte gize yikmtale???

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 4 года назад +19

    መሲ የጀሉን በፎቶ አሰቀምጭልን ከቤት ሰለማልወጣ አሳይቸ ነው የማሰገዛው ከቻልሺ በፎቶ አሰቀምጭው የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @koket4315
    @koket4315 4 года назад

    Thank u for sharing!!! Be samnit sit gize new metekem yalebin?

  • @ከዲነኝስደተኛዋ
    @ከዲነኝስደተኛዋ 2 года назад

    መሲዬ የምታሳው ነገር በጣም አሪፍ ነው በተለይ የባልዚኑ ውህድና የጥርሽ ሳሙና ተመችቶኛል

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 4 года назад +1

    Thank u... so much👌👌❤❤❤🌷🌷🌷👩‍🎓🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @fasilgeberekiros7031
    @fasilgeberekiros7031 4 года назад

    ሀይ ማሬ የኦሊቬራ ጄል ለመግዛት ሥጠይቅ የፊት መታጠቢያ እና የፀጉር ጄል ነዉ ያለዉ አሉኝ ልዩነቱ ባክሽ ንገሪኝ?? ምን ብዬ ልግዛ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 года назад

    Egziabher Amlak Edmena Tena yistihe le Melat yederdhilat mikirish liben liben nekaw Tebarekilign tiru ehit nesh betesebihinim lijishin yibarkilihe wedijeshalehu yene konjo kelibidh new yemitiseriwe gobez!!!!

  • @sabapetros9295
    @sabapetros9295 4 года назад +2

    Hi አንድ ጊዜ ተጠቅመን የሚቀረውን ዉጭ ወይስ ፍሪጅ ነው መሆን ያለበት,? አንዴ ያዘጋጀነዉን ምን ያህል ጊዜ መጠቀም ይቻላል? አመሰግናለሁ

  • @lubie31
    @lubie31 4 года назад

    Gobez nesh yene ehit, tebarekilin 👈🤲

  • @classicclassic5021
    @classicclassic5021 4 года назад +11

    እናመሰግናለን የምታሳያችውነገሮችምርጥነገር ናችው በጣም ወድጀዋለሁ

  • @tigistmola7251
    @tigistmola7251 4 года назад

    Mesi ye birtukan litach mehon iychilm???

  • @deborahtilahun1868
    @deborahtilahun1868 4 года назад +3

    Yene wed Ethiopiawit Ehete selamesh Be Iyesus sem yetetebeke yihun tebareki

  • @azitytube6811
    @azitytube6811 3 года назад

    ሰላም፡ እህቴ ከድሮ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ያንቺን ውህድ እየተጠቀምኩኝ ነው ግን ማድያቴ ሊጠፋ አልቻለም እባክሽ በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚያጠፋ መላ ፈልጊሊኝ

  • @Mekdes-d2j
    @Mekdes-d2j 7 месяцев назад

    ተባረኪ እህቴ 2:27

  • @kemzhairu6902
    @kemzhairu6902 4 года назад

    Beye seti qine nwe yementikmwe ?

  • @gerd731
    @gerd731 4 года назад

    Thank you for sharing! What do we do when we can’t sun dry because of winter? Is there Any other option to dry the lemon?

  • @redietmolla36
    @redietmolla36 4 года назад +2

    መሲ የቦርጩን አስቀድሚልን

  • @edelamteashome2188
    @edelamteashome2188 2 года назад

    በጣም በጣም አናመሰግናለን

  • @hewanbeyene2707
    @hewanbeyene2707 4 года назад +2

    Or the green one lemon you can use pls Tex to me I,am 🇪🇷 everything you make it I like & amazing god bless you thank u

  • @ጣዝማማር
    @ጣዝማማር 4 года назад +1

    እሚያወፍር ነው እምፈልገው እኔ እሚያወፍር ንገሪኝ

  • @hikmetahmedahamed2408
    @hikmetahmedahamed2408 4 года назад +1

    Mar mesi sirashi hulu betam des yilal leyimun & Allovera waw berichi wud

  • @yordanoskidane5394
    @yordanoskidane5394 4 года назад +4

    የሆንሽ ፍልቅልቅ ነገር
    ውድድድድ እሺ
    Thank u ....so much.

  • @nigisttesfaye6501
    @nigisttesfaye6501 4 года назад +3

    God bless you for sharing! I'll tell you the result after trying it 💚💛❤ from Ethiopia

    • @mahletabebe72
      @mahletabebe72 4 года назад

      We’re waiting where’s the results??

  • @linashibeshi9688
    @linashibeshi9688 4 года назад

    Body cream yehonal enate

  • @bezangusse1629
    @bezangusse1629 4 года назад

    Amesegenalehu beschi fetari yetebksh❤❤

  • @ayehuadane2092
    @ayehuadane2092 4 года назад

    እናመሰግናለን ማር ግን ይብራ ምንድነዉ እሬት ነዉ እዴ እሱ ካሆነ አላገኝም በባልዚን ብለሻል አጠቃቀሙ እደዛዉ ነዉ ዉዴ

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 4 года назад

      ዓውን አሬት ነዉ

  • @ሰሚራD
    @ሰሚራD 4 года назад

    ማር እኔ በርግዝናዬ ወቅት በጣም ጠቆርኩ ከወለድኩም ቡኃላ የመጀመሪያው ከለሬ ሊመለስ አልቻለም እና ምን ላድርግ እስኪ ንገሪኝ

  • @weysewmewona8771
    @weysewmewona8771 4 года назад

    ስላም፡መሲ ግን ሎሚ እርጥቡ ይቻላል እንዴ እስቲ ንገሪኝ

  • @tigabebe2863
    @tigabebe2863 4 года назад +1

    አመሰግናለሁ እማ ለመስራት አመቸኮሌ የተነሳ ፈቅፍቄ በማይክሮ ወዬብስ አደረኩት በጣም ነው የሚአምረው

  • @muniras4197
    @muniras4197 4 года назад

    ማድየት የጠፈል

  • @hiwothiwoteirmy1451
    @hiwothiwoteirmy1451 4 года назад

    wow SID EFICT YELWNE ENDA

  • @mulemuler4676
    @mulemuler4676 4 года назад

    Olivera yetegurun nw weyi ena lesent kene metekm enchilalen

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 3 года назад

    ሁል ጊዜ በጣም ጠቃማ ነው ይባላል ለውጥ ግን አላየንበትም አንድም ላይ

  • @lucydane1667
    @lucydane1667 4 года назад

    የእኔ መልካም ሴት መሲዬ እናመሰግናለን

  • @woinshetasegdew2065
    @woinshetasegdew2065 2 года назад

    Ewedishalehu yene filikilik

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 4 года назад

    Betame arife newe newe berche wede bhuleme demersalhe demernen betesbe enhue

  • @tenagnelemma952
    @tenagnelemma952 4 года назад

    የቦርጮን ልቀቂው plise???

  • @zozobrano4006
    @zozobrano4006 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @maryamalmaktoom2516
    @maryamalmaktoom2516 4 года назад

    በሳምንት ስንት ግዜ እንጠቀመው ማማዬ

  • @p.danielfitebo7244
    @p.danielfitebo7244 2 года назад

    Really God blues you more I like it

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 4 года назад +1

    ኦሊቪራ ግቢው ሙሉ አለ ለፀጉሬ ሥጠቀመው ይዴርቅብኛል አሁን እሄን እሞክርበታለሁ ተባረኪ መሢየ ውዴ ምርጥ ኢትዮጲያዊት

    • @eedff4174
      @eedff4174 4 года назад

      Zayt zaytwun or Lela kibat chamir

  • @konju283
    @konju283 4 года назад +1

    አሜን እነቴ አገረችን ፈጠር ሰለም የድርግልን እንሞክረለን ታባረክ ገን

  • @hanitultulaneng8533
    @hanitultulaneng8533 4 года назад +1

    Thanks mesya

  • @hiwotbiruk8023
    @hiwotbiruk8023 2 года назад

    መሲ እንዴት ነሽ ኢትዮጵያ ወንጌል ብርሃን የቤት ህብረት ህይወት ነኝ

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  2 года назад

      እውነትሽነው እንዴት ነሽ ሂወትዬ ግን አለሽ ጠፍሽብኝ እኮ

  • @selamyemariyamlij4295
    @selamyemariyamlij4295 4 года назад

    እናመሰግናለን መሲየ ቆንጆ በርችልን ፀጉርሽ ደግሞ አድጎልሻል

  • @ድንግልአማላጄ-ጘ4ከ
    @ድንግልአማላጄ-ጘ4ከ 4 года назад +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ግን የተሰራዉን ፈሪጅ ወይስ ዉጪ እናስቀምጠዉ እሄንንም አያይዘሽ ብነግሪን አሪፍ ነዉ

  • @samribaira4724
    @samribaira4724 4 года назад

    ተባረኪ በጣም ስወድሽ

  • @ማሂማሂ-ቘ9የ
    @ማሂማሂ-ቘ9የ 3 года назад

    መሲ የኔ ቆጆ

  • @selamkokiaklilu
    @selamkokiaklilu 4 года назад

    Mesi bezu neger tetekemiyalhu banchi amesegenalew...lemsngnawum yefet tayp yehonal ?yene oily newu

  • @ZOZO-ws6bk
    @ZOZO-ws6bk 4 года назад +5

    እናመስግናለን የምትሰሬያቸው ሁሉ በጣም ጥሩ ነገር ነው 👍

  • @blengenana4232
    @blengenana4232 4 года назад

    Selam endeat nesh le egir tebasa min enditekem timekrignalesh

  • @rahelteklu3865
    @rahelteklu3865 4 года назад

    አሜን

  • @berhanemengistu1143
    @berhanemengistu1143 4 года назад

    Thank you so much 💓 💗 💛

  • @fasikaabedom3057
    @fasikaabedom3057 4 года назад +1

    ሁሉንም በጣም ሼር አደርጋለሁ ከከሚካል ነፃ የሆኑ ፕሮዳክቶችነና አዳዲስ ነገሮችን የሚጠቅሙትን ሁሉ አቅርቢ እህትሽ ሀይሚ

  • @atninawabi6541
    @atninawabi6541 4 года назад

    በናትሽ ለማዲያት ትክክለኛ ምን ለድርግ

  • @merongetaneh5931
    @merongetaneh5931 4 года назад +1

    Thanks satochn bmankakat 1st biyashlhu tbarky

  • @fafi1041
    @fafi1041 4 года назад

    የኔ ውድ ለሰውነታችን በሙሉ መጠቀም እንችላለን??

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 4 года назад

    እናመሰግናለን ። አሜን አሜን ። ተባረኪልን

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 4 года назад +1

    መሲዬ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ቆንጆ ❤️🧡🙏

  • @mesertemesii4828
    @mesertemesii4828 4 года назад +1

    የቦርጭ ማጥፊያውን ቀድመሽ ብትልቂው ደስ ይለኛል😮😮

  • @bezangusse1629
    @bezangusse1629 4 года назад

    Selam mesi selamsh ybzalsh yetewohdewnn eskesnt ken mekemet ychlal frij west argen makoyet ychalal

  • @m.m1231
    @m.m1231 4 года назад

    Zare gena new yayehuch gin betam wedgeshalew.
    Sewnetsh betam yamral minndn new mtkebiw betley egshin. Eje ena egre eyetokere ashegrognal

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 4 года назад +2

    እህት ባለፈው የሰራሺው የካሮት ቂቤ በጣም ተመችቶኛል ከልብ አመሰግንሺ አለው በርች

    • @Tube-rh4qe
      @Tube-rh4qe 4 года назад

      እንደት ነዉ የሠራችዉ አካፍሊኝሢ

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 4 года назад

    Thanks a lot my sister

  • @biniglob1400
    @biniglob1400 4 года назад

    Thanks

  • @ስደትሚስጥርአለዉ
    @ስደትሚስጥርአለዉ 4 года назад

    እናመሰግናለን ማማየ

  • @mulutemu
    @mulutemu Год назад

    Betam Teru

  • @ekrulove4134
    @ekrulove4134 4 года назад

    ጎበዝ በርች እህት

  • @hawamohammed1067
    @hawamohammed1067 2 года назад

    ጉበዝ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +1

    መሲ ምርጣ እንሞክረዋለን እናመሰግናለን

  • @lemlemlake2899
    @lemlemlake2899 4 года назад

    Emokerewalehu yene konjoo

  • @taibataiba1290
    @taibataiba1290 3 года назад +1

    ወላሂ ያችን ቪድወ በፍቅር ነው የማየው እውነተኛ ትመስይኛለሽ ሰው ሲጣላ ካየሽ መጣ ትይና ተው ተያለሽ ለማንም ስለማታዳይ አከብርሻለሁ ኢትዮጵያዊ እህትሽ ነኝ ከሳኡድ

  • @zemezemailmehamed5576
    @zemezemailmehamed5576 3 года назад

    ለፊት ይሆናል ወይ ንግሬኝ እህት ብጉር ልገለኝ ነው መዳት ፍፍፍፍፍፍ ምንድነው መደሀኒቱ እባካችሁ የምታውቁ እህቱቺይ😰😰😥

  • @selamabebe2246
    @selamabebe2246 4 года назад

    የፊት ሽፈፍታ ያጠፋን እህቴ ንገሪኝ እስቲ

  • @dianaberhane5772
    @dianaberhane5772 4 года назад

    Selam lanchi eheta. Yaregshewn emokeraw alew gen le wezama fit menem ayelem. Yene fete sensatif ena wezama new. Amsegnalew tebareki

  • @fatimakarimi5792
    @fatimakarimi5792 4 года назад

    ዋው

  • @messiyemariamlejemobile5690
    @messiyemariamlejemobile5690 4 года назад +1

    መሲ ሰላም ላንች ይሁን በማርያም የማዳት ንገሪኝ

  • @emanahmad1573
    @emanahmad1573 3 года назад

    እስኪየማዳቱን አሳይኚ ማማየ

  • @ራህዋይምሰበልኩእንድየ

    አድርገን ብተኛሰ ችግር አለው ማሬ

  • @smeratfaked7074
    @smeratfaked7074 4 года назад

    በጣም አው እኔም የምውድሽ ተባርውኪ ፍሪጅውስጥ ለስንት ቀን ማስቀመጥ ይኖርብኛል ያወሀድሽውን

    • @aishanuri2750
      @aishanuri2750 4 года назад

      ጄሉን በፎት አስቀምጭልን የኔ ቆንጆ

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 4 года назад

    ቆንጆ በጣም አመሠግናለሁ በርቺ።

  • @aidabelay9842
    @aidabelay9842 4 года назад +4

    ቴንኪው መሲየ ❤️🙏🏽

    • @bsb2143
      @bsb2143 4 года назад +1

    • @bsb2143
      @bsb2143 4 года назад

      ሰላምሰላም እፌቴ ለይ በልዜብኝል 8 አመቱ መደሀኒት ካለ ግን ያልሞርኩት መደሀኒት የለኝም

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 года назад +5

    ስላም በጣም ቆንጆ እና ቀላል ይመስላል እሞክረዋለሁ በእምነትና በፍቅር ቤተስብ ቤተሰብ እንሁን እኔም ጋር ብቅ በይ አመስናለሁ

    • @hhchfghch1833
      @hhchfghch1833 4 года назад

      እኔኮ አድስ ነኝ ለቪዶወሽ ግን ጡሩ ነው በርችልን ቀጥይበት

  • @zaharlovemamatube5810
    @zaharlovemamatube5810 4 года назад

    መልካም በጣም ጥሩ አመሰግናለሁ

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb 4 года назад

    Wow nice mojerewakew. Betesb hognalew

  • @aliyamar919
    @aliyamar919 4 года назад

    ሰላም መሲ ሰው ነግሮኝ ያልሆነ ክሬም ጀምሬ ልክ ሳቆመው የሚያምረውን ፊቴን አሳጣኝ አመት ሆነኝ በቃ የሀኪም ቤት ደምበኛ አርጎ አስቀረኝ እንደ ብጉር ሆኖ ትንንሽ ሆኖ ይቀላል መሲዬ እባክሽ መላ በይኝ?????😭😭😭

    • @hiwothiwot3693
      @hiwothiwot3693 4 года назад

      ምድነ ው ክሬሙ እማ

    • @kedjanur6262
      @kedjanur6262 4 года назад

      እኔ ጥቁር ሳሙና ነው ያጠፋልኝ ቀን ማታ እየታጠብኩ

    • @aliyamar919
      @aliyamar919 4 года назад

      @@kedjanur6262 ጥቁር ሳሙና ምን አይነቱ ነዉ ? የጥቁር አዝሙድ ሳሙና ነው ማሬ? ኢትዬ ነኝ እኔ ማግኘት እችላለሁ ??

    • @aliyamar919
      @aliyamar919 4 года назад

      @@hiwothiwot3693 fayza cream nw

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 2 года назад

    Lomi lemadyat metfo new aydel

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 4 года назад +1

    መሢየ ጥያቄ ባንዴ ሠርተን ውጭ ብናሥቀምጠው አይበላሺም አይዴል ውዴ???

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  4 года назад +1

      Ayibelashem wuha gin edayinekabishe ❤️

  • @emutube4860
    @emutube4860 4 года назад

    Esike snt ken ykemetal olibara wugar kadebalekishiwu bihela

  • @emutube4860
    @emutube4860 4 года назад

    Eshi emokrewu alehu tnx berchi

  • @pitybit6038
    @pitybit6038 4 года назад

    Yene liyuu yanchi sera hulu betam teru new ena betliy ye bune ena mar lomi betam new yetmchigne

  • @tinsaeeyasu9149
    @tinsaeeyasu9149 4 года назад

    ba mare madbalke ayichalme endii ?

  • @muluethiopia5122
    @muluethiopia5122 4 года назад

    Arefi berch enem emokrwalhu

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 года назад

    ይፍት ይሆነል መሲ