ድምፃዊ ዋቢ አብዱራህማን ያመሠግናል። ዳግም ከቤተሰቦቹ ጋርተገናኝቷል። እማት ጉራጌ ሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • 🔴የእማት ጉራጌ ሚዲያ አባል መሆን ይፈልጋሉ?🔴
    የአባልነት መዋጮ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለ ሠው 100 ብር
    በውጭ ሀገር ላለ ሠው ደግሞ 20 ዶላር
    በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    ሂሣብ ቁጥር 1000042810251
    ንብ ባንክ
    ሂሣብ ቁጥር 206SAV2695
    በGofund me በኩል ከመረጡ ደግሞ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
    gf.me/u/y6nj2a
    ገቢ በማድረግ ቀጥሎም ገቢ ያደረጉበትን ደረሠኝ በ Emat Gurage Media ፌስቡክ ፔጅ በመላክ አባል መሆንና መታወቂያቸውን መቀበል ይችላሉ።

Комментарии • 138

  • @SK-nc4ss
    @SK-nc4ss 3 года назад +19

    ይህ ደስታህ በማየቴ እጅግ ደስ ብሎኛል። ይህ ነው እውነተኛ የጉራጌ ማንነት። መተባበር መተጋገዝ! ተስፋ ግፋ አንተ ተስፋችን ነህ

  • @abdiyajibu5449
    @abdiyajibu5449 3 года назад +3

    ተስፋ አንተ ማለት ድንቅ ሰው ነክ ያንተ ትውልድ በመሆኔ በጣም ነው ምኮራው ረጅም እድሜ ተመኘሁልክ🙏🙏🙏

  • @munthakedra2927
    @munthakedra2927 3 года назад +2

    እህህህ አልሃምዱሊላህ እንደዛ ሆኖ ቀርቦ ዛሬ ደሥተኛ ሆኖ ሢቀርብ በጣም ደሥ አለኝ አይ ዱንያ አንዴ ታሥለቅሣለች አንዴ ታሥደሥታለች !!!!👏👏👏👏

  • @firdosali4273
    @firdosali4273 3 года назад +18

    ተስፋ ነዳ እና ሌሎች የጉራጌ ልጆች እድሜና ጤና ይሰጣችሁ

  • @melakukeffa5963
    @melakukeffa5963 3 года назад +5

    ዋቢ የጉራጌ ቋንቋ ኤጠፍኸማ ጃደነ።
    Thank you Desalegn mersha and all

  • @zakiyaahmidn6099
    @zakiyaahmidn6099 3 года назад +17

    የተንቢ የገን ሰብ አንድ ወንድማችን በኩላሊት እየተሰቃየ ነው ድምፅ ሁኑት

  • @zinabmehdi6054
    @zinabmehdi6054 3 года назад +12

    እሰይ እንኳን ደስ ባረናኸም ጓፔቾ አልሀምዱሊላህ የቆንጪ ንህነ ጉራጌ በማይና ባንኸሬ ሌባው ኤውርንደ ይና በገገንዳ ንትማመነ ሰብንደ ጉራጌ አላህ የቀየሁ ዘርማ ✅

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 года назад +1

      አሜን ውዴ😘😘

  • @abametyub501
    @abametyub501 3 года назад +2

    በጣም ደሥ ይላል ተሥፋ የጉራጌ ልጅ በእውነት እግዛብሔር ያሠብከው ያሣካልህ እግዛብሔር ይሥጥልን ውድማችን ዋቢ እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 3 года назад +7

    ዋቢ እንኳን ደስ አለህ።ጤንነትህም ጨርሶ ይማርህ ፈጣሪ አምላክ።ተስፍሽ በርቱ በየቦታ ጠዋሪ የሌላቸው እና አካለ ጎደሎ የሆኑ ሰዎች እንደዚ በሚዲያ አቅርባቸው።ስታቀርባቸው ግን ለጉራጌ ልጆች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም የኢትዮጽያ ልጆች ጋር ይሁን።ፍቅር ያሽንፈል።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም።

  • @tarikwa7467
    @tarikwa7467 3 года назад +11

    የዋቢ ልጅ ቁንጅናዋ ሳላደንቅ አላልፍም
    ዋቢ በአዲስ ስራው ሳይዘፍንላት አይቀርም😉
    እንኳን ለዚህ አበቃህ ዋቢያችን

    • @fatiaabdo973
      @fatiaabdo973 3 года назад +1

      ዉዴ አንቺም እጅግ በጣም ምስጋና ይገባሻል አንቺም ለኛ ለስግደተኞች ተስፋ ነሽ እጅግ በጣም እናመሰግንሻለ ዉድ እህቴ ታሪኳ

  • @kongomiry3693
    @kongomiry3693 3 года назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለዚህአበቃህ ተካ&ደሱዬ ውድድድድ ተስፉ ተባረክ

  • @netsanetmekawawww2030
    @netsanetmekawawww2030 3 года назад +3

    አፉ ተመስገን እመብርሀን ትባርካቹ

  • @kidestdesta1806
    @kidestdesta1806 3 года назад +7

    ❤️የተንቢ ባሁ ዋው ደስ ይላል የኔ ጀገና ናቹው
    ተሥፊሽ በርታልን እህት ወንድሞቼ ሼር ሼር አድርጉት

  • @zakkiyazakkiya3785
    @zakkiyazakkiya3785 3 года назад +3

    እሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ሰብስክራብ አድርጉት ወንድማችን በርታ የጉራጌ ጀግና

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 3 года назад +1

    የተንቢ ባሁም የገን ሰብ አልሃምዱሊላህ ዋቢ በዚህ ደረጃ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ተስፍሽ ደሳለኝ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ በርቱልን

  • @wazircell3412
    @wazircell3412 3 года назад +3

    እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳንም ደስ ብሎክ አየንክ

  • @jamilakingdom2664
    @jamilakingdom2664 3 года назад +2

    I am a Gurage(my dad,) from Enemore. I do not speak Guragegna. I barely speak Amharic. Love Gurga music. Hopefully will visit my roots some day.

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij 3 года назад +1

    እኳንም ይህን ሳቅህ የመለሰልህ በዚህ ነገር ለተሳተፋቹ ሁላቹም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ዘርማንዳ ጎታ የቀየኹ

  • @lamlamhanabashi4949
    @lamlamhanabashi4949 3 года назад +2

    የተንቢ ባሁም እንማሁ ተስፋ ደሱንም ሰላሳያቹን በጣም ደስ ብሎናል

  • @fatiaabdo973
    @fatiaabdo973 3 года назад

    ስለ ሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ የሰዉ ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል ዋቢ ደስታህ ደስታችን ነዉ አልሃምዱሊላህ ጀማልንም እንየዉ እረ ገና አሉ የጠፉ የጉራጌ አርቲስቶች እንፈልጋቸዉ ( አመሰግናለሁ )

  • @Getetsegaye-ki8yq
    @Getetsegaye-ki8yq 3 года назад +3

    ዋው በጣም ደስ ይላል ወንድማችን በርቱ ጠክሩ ሌሎችም የወደቁት ወገኖቻችን ርድትደርሱ ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 3 года назад

    ማአሻ አላህ እንኳን ለዚ አበቃህ ደስዬ ተስፍሽ ሁላቹም ማን ተጠርቶ ማን ይቀራል ብቻ አላህ ባወጣቹት በለፋቹት በላይ አላህ ጨምሮ ይስጣቹ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 года назад

    ተስፍሽና ባልደረቦችክ ጀግኖች💪💪💪💪ሀሳባቹ ተሳክቶ ጌታ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርሳችሁ ዋቢዬ እንኳን ደስ ያለክ 👌👌👍👍👍👍👍

  • @ፅጌረዳኢቱብ
    @ፅጌረዳኢቱብ 3 года назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ አባቴ

  • @muluworkalli3779
    @muluworkalli3779 3 года назад

    ያንተደሰታ በማየቴ በጣም ደስ ይላል። የጉራጌ ነኝ በርቱ ጉራጌን ከንግዱ አለም ለማስወጣ የሚደረገው ተደራጅተን መዋጋት አለብን ለምሳ።

  • @abdulfetakasim7575
    @abdulfetakasim7575 3 года назад

    ተስፋዬ አንተ ምርጥ ሰው በምን ልግለፅህ ወንድሜ ባባ አላህ ይስጥህ እዲሁን ለጉራጌ አርትስቶች በሙሉ፣ ለመላው ጉራጌ ህዝብ ፣ለኢትዮ

  • @abebechmina841
    @abebechmina841 3 года назад

    ተመስገን እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ዋቢ አድናቃህ ነኝ ከአገና ተስፉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @handsoffethiopia572
    @handsoffethiopia572 3 года назад

    እጅግ ደስ ይላል ከራሴ ጀምሮ ስንፍና ይዞን እንጂ እውነት እላችኃለሁ ስንት አቅም ኖሮት መስጠት የሚችል እያለን ሚያስተባብር ጠፋ:: በዚህ ጉዳይ ላይ መስራት የሚችል ሰው መፍጠር ብንሞክር እኔ በበኩሌ ዝግጁ ነኝ

  • @lamaaldossry5640
    @lamaaldossry5640 3 года назад

    በለፈዉ ወላሂ በጣምነበሪ የዘኩት ጉሬጌ የሰዉጅ አናያም ጠካሮች ነን። ተሰፋ ጀማልንም። አሳያን

  • @seranatube1366
    @seranatube1366 3 года назад +2

    የተንቢ አበሮስ እኔንም አበረታቱኝ ውዶቼ

  • @emantube9804
    @emantube9804 3 года назад +5

    ሰላማችሁ ይብዛ ውዶቼ የኔ ጉራጌዎች ሰብስክራብ አድርጉልኝ😘

  • @kidistsoresayut8459
    @kidistsoresayut8459 2 года назад

    ዋቢ እድሜና ጤና ደሞ ፈጣሪ ይስጥህ እናተም በዚህ ቀጥሉበት

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 3 года назад +1

    መጀመርያ አላህ አመስግን

  • @ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ

    እሰይ ክብር ለጌታ ይሁን😍

  • @hayaahayaaa1019
    @hayaahayaaa1019 3 года назад

    ሰፀእንኳንአላህጤናህመለሰልህ.በመጀመርያአላህአመስግን.በተረፈሰላም

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 года назад

    ይሄን በማየቴ ደስ ብሎኛል በርታ

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ

    እፍፍፍፍፍዛሬ ገና ነው ያየሁት ልቤን ሰበረኝ አላህ ይርህምክ

  • @lemlemgirmu3631
    @lemlemgirmu3631 3 года назад

    እንኳንደስአለክኑርልንሺአመትዋቢተስፋበርታ

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 3 года назад

    ክፍል ሁለት እጠብቃለን. እማትጉራጌ በርቱ

  • @ወሄነዶየገጉ
    @ወሄነዶየገጉ 3 года назад

    ዋዉ በጣም ደስ ፈጣሪ ይመስገን ስለ ሁሉም በርቱ

  • @tub8545
    @tub8545 3 года назад +2

    wowwwwwww💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖am so happyyyyy

  • @aseyaebrahim1467
    @aseyaebrahim1467 3 года назад

    የኔ ጌታ 💐

  • @dikinshayele2631
    @dikinshayele2631 3 года назад

    እኳን ደሥ አለህ ወድሜ

  • @ገነትመካ
    @ገነትመካ 3 года назад

    እስይ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hawletharu6934
    @hawletharu6934 3 года назад

    ተስፍሽ አላህ በረካ ያርግህ❤❤❤❤❤

  • @መፀናኛዩቱብሜሪቻናል2

    ዋውውው በጣም አሪፈ ነው እግዚአብሔር ይስጣቹ😍😍😍😍😍

  • @sunight0033
    @sunight0033 3 года назад

    ዋውውውውው .እግዛብህር.ይመስገን

  • @hananidres757
    @hananidres757 3 года назад

    አላህ ይጨምራላቹህ ቤተ ጉራጌ

  • @mehbubapayeur1994
    @mehbubapayeur1994 3 года назад

    በርቱ አላህ እሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @mebratiyergalm6036
    @mebratiyergalm6036 3 года назад

    tebarko

  • @kn6602
    @kn6602 3 года назад

    We need more like this one!

    • @rahametube7697
      @rahametube7697 3 года назад +1

      🤣🤣🤣🤣🙋‍♀️🙋‍♀️👍👍👍👍

  • @ميمونةاممم
    @ميمونةاممم 3 года назад

    ደሲል ወላህ በጣም ደስብሎኝል

  • @muluworkalli3779
    @muluworkalli3779 3 года назад

    ዋቤ ትዝታ ቀሰቀሰ ብኝ በልጅነቴ አገርቤት እያለሁ ነበር ።

  • @ንማጅሚዲያ
    @ንማጅሚዲያ 3 года назад

    Alhamdurlahe tsefsh edma esthe

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ወ4ጠ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ወ4ጠ 3 года назад +2

    ዩረሙእሱእራሱጨርሶታጨዋታ👏💌💌👍

  • @mhoney5312
    @mhoney5312 3 года назад

    ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @ematgurage3947
    @ematgurage3947 3 года назад +3

    ❤❤🙏🏾

  • @rozitube8088
    @rozitube8088 Год назад

    allah yerhameh😭😭

  • @zuzutube9837
    @zuzutube9837 Год назад

    yna abate allahe yeznlke💔💔💔💔💔💔

  • @tigyjoka6995
    @tigyjoka6995 3 года назад +4

    ምድነው መጥፍት አበዛቹ እማት ጉራጌ ሚድያዎች

    • @EMATGURAGEMEDIA
      @EMATGURAGEMEDIA  3 года назад +1

      ከዛሬ በኋላ በየቀኑ አለን

  • @fawziaha8341
    @fawziaha8341 3 года назад

    እወድሀለዉ

  • @rahmaa9002
    @rahmaa9002 2 года назад

    በርታ ወንድማችን ተስፍሼ

  • @abdulfetakasim7575
    @abdulfetakasim7575 3 года назад

    ቸረንት ተካ ተፋ

  • @ሰዉዳረዲኢትዮ
    @ሰዉዳረዲኢትዮ 3 года назад

    እንኳ ለዚአበቃክ

  • @video6247
    @video6247 2 года назад

    Wow

  • @nafuiba8569
    @nafuiba8569 3 года назад

    tesfeye Fetari yakeberelen

  • @Wubit234
    @Wubit234 3 года назад

    እያሄ ሶሬሳ ትረፈውኒ💝💝👌

  • @saifalmuhiri1634
    @saifalmuhiri1634 3 года назад

    Wow betam des ylal

  • @አስቱየእናትዋልጅ
    @አስቱየእናትዋልጅ 3 года назад

    ተስፍዬ የኔ መልካም

  • @siyadajassem7401
    @siyadajassem7401 3 года назад +2

    💚💛❤👍👍👍👍👍

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 2 года назад

    ዊቢአብዱራህማንአይዞህ

  • @seada-j5u
    @seada-j5u 3 года назад

    እንካን ለዚ ደሥታ አበቃህ

  • @ميمونةاممم
    @ميمونةاممم 3 года назад

    የጉራጊ አርቲስት በሙሉሁላችሁ. እንወዳችሁለን አዳቂያችሁነን

  • @ሱሱዩቲዩብ
    @ሱሱዩቲዩብ 3 года назад +5

    ተስፍሽ እናመሰግናለን ዋቢ ወደ አላህ ተመለስ ዘፈን ይቅርብህ

  • @gizeyyy9150
    @gizeyyy9150 3 года назад

    የበፊት ዘፈኖቹ ልቀቁልን

  • @ZurihsZrega
    @ZurihsZrega 3 года назад

    የተንቢ የጉራጌ ቅመም እወዳቹአለሁ

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 3 года назад

    በርታ የኔ ውድ🙏

  • @monahankalhbkerlylamlkylm4294
    @monahankalhbkerlylamlkylm4294 3 года назад

    በጣምነዉደስያለንያኔአጀቴተላዉሶነበር

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 3 года назад

    ዩረማኸዉ 😍😍😍😍

  • @dailyshow9389
    @dailyshow9389 2 года назад

    በእውነት ግን ዩትዩብ የከፈተ ጉራጋ ይሄ ብቻ ነው ወይ? ይህ የተስፋ ንዳ ጉዳይ ሳይሆን ሁላችንም ርብርብ በማድረግ የጉራጌ ባህል ቋንቋና ማህበራዊ ተሳትፎ መረጃዎችን የምንለዋወጥበት ቻናል መሆን ይኖርበታል::

  • @rukiyarukiya7011
    @rukiyarukiya7011 3 года назад

    ዋው ውድድድድድድድድድድድ

  • @imranheyre9005
    @imranheyre9005 3 года назад

    ተስፍሽ ዘራ ኧጣውርሽ ኧረ እንቀረ በሳና አላህ አምብርኸ🙏

  • @alenema87
    @alenema87 3 года назад

    Waw yamral bertu

  • @sifanethiopia2161
    @sifanethiopia2161 3 года назад +1

    😘😘😘😘😘

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 3 года назад

    Emat1

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 года назад

    ተስፍሽ ትልቅ ነገር ነው የምትሰራው በርታ

  • @zebibanuru5880
    @zebibanuru5880 3 года назад

    ተስፍ ንዳ ይመችህ አቦ ጉራጌ ጥሩ መስራት ለራስ ነው

  • @jamilakingdom2664
    @jamilakingdom2664 3 года назад

    God, she is pretty

  • @baharejbaharej1225
    @baharejbaharej1225 3 года назад

    የኔማርዋውውውውውውውው

  • @አለምኢትብ
    @አለምኢትብ 3 года назад

    👍👍👍👍👍🌹

  • @galaxyj2core961
    @galaxyj2core961 3 года назад

    💓💓❤

  • @baharejbaharej1225
    @baharejbaharej1225 3 года назад

    ዋውውውውውውውውውውውውው

  • @አባቴኩራቴእናቴአለሜ

    ጎይታ ሽኩር ጎይታ ጊፍ እድሜ ያምኸ

  • @ሂክማጉራጌዋተዉሂድንይገስ

    አይዮ ባረ ጉራጌ ድሮ ዘፈን ሀላል እስኪመስለኝ ጨፈርኩበት በቃኝኝኝኝኝ።።።
    ዘፈን የሸይጧን መሣሪያ ነዉ አላህ ሂድያ ይስጣቹ አይደለም ቁርአን ባይብል መች ፈቀደ ሙዚቃ ድሮ ብዙ አድማጭ ነበራቹ አሁን ሁሉም እምነቱ አዉቋል እዉነቴ ነዉ ባይሆን በልማት ተረዳድተን ጉራጌ ወደ ክልል እናሣድጋት

  • @medinamedina7610
    @medinamedina7610 3 года назад

    Nice 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @faya7785
    @faya7785 3 года назад

    😭😭

  • @badriahbadriah5758
    @badriahbadriah5758 3 года назад

    አህለን ውዶች

  • @ሰብተጅ
    @ሰብተጅ 3 года назад

    የተቢ አበሩስ

  • @tsehaytube6198
    @tsehaytube6198 3 года назад

    የተቢቢቢቢቢ

  • @foziyafoziya468
    @foziyafoziya468 Год назад

    🥰🥰🥰🥰