ከክራወን ና ጊዮን ሆቴል ተወዳጅ ዘፋኝነትወደ ገጠር ገበሬነት የአርቲስቱ ሀዘን 😭 እማት ጉራጌ ሚዲያ😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • 😭 መቅረፅ ያቃተን ህመምና መከራ😭😭
    የአርቲስት ዋቢ አብዱራህማን ና የአርቲስት ጀማል መሀመድን ጎጆ እንዳቀናነው ሁሉ የአርቲስት ዋቢ በስርን ጎጆም እናቃናለን‼ አርቲስት ዋቢ በስርን እንታደገዋለን‼
    አርቲስት ዋቢ በስር ከ1986 -1995 ዓም ድረስ አምስት ተወዳጅ የጉራጊኛ አልበሞችን ለህዝብ ካደረሰ በኋላ ህመምተኛ ልጅ በመያዙና የአዲስ አበባ ኑሮን መቋቋም ባለመቻሉ አዲስ አበባን ለቆ በእርሻ ሊተዳደር ገጠር ገብቷል‼
    ለእርሱና ለቤተሰቡ ሚቀምሱትን ለማግኘት ከሚስቱ አባት የተሠጠውን ቁራሽ መሬት እያረሰ የቆየው ዋቢ ትልቁ ችግሩ ግን የልጁ ህመም ነበረ። አሁን 17 ዓመት የሞላት ልጁ ሀያት በከባድ የኦቲዝም ህመም ተጠቂ ስትሆን ሙሉ ለሙሉ የምትንቀሳቀሰው በቤተሰቧ በተለይም በእናቷ እርዳታ ነው‼
    ከባዱን የገጠር ኑሮ የምትመራው እናት ይህ አልበቃ ብሏት ሀያትን ማብላት ፣ ማፀዳዳት ፣ ከአስር አመት በላይ ማዘል.. የሧ ስራ ሆኗል ። በዚህም ምክንያት ይቺ ምስኪን እናት ከሰውነት ተራ ወጥታለች‼
    ይባስ ብሎ ይቺ ምስኪን እናት ባለባት ከፍተኛ የስራ ጫና ምክንያት የኩላሊት ህመም አጋጥሟት ከአንድ ወር በፊት በጳውሎስ ሆስፒታል ኦፕራሲዮን ተደርጋ አንድ ኩላሊቷ የወጣ ሲሆን ሁለተኛውም አደጋ ላይ በመሆኑ ከባድ ጥንቃቄ እንደሚያስፈልጋት ተነግሯታል። ከሷ በላይ ጥንቃቄ የሚያሻት የልጇ ጉዳይ አሁንም ባያሣርፋትም‼
    220 ኪሜ አቋርጬ ሄጄ አግኝቻቸው እናንተን በመተማመን በሶስት ወር ውስጥ ቋሚ መተዳደርያ እንፈልግላችኋለን ብዬ ቃል ገብቼላቸዋለሁ‼ አታሣፍሩኝም አይደል?❓
    አረቅጥ ከተማ ላይ መሬት ተገዝቶ ሱቅ ቢጀመርላቸው ልጃቸውን እየተንከባከቡ ዋቢም የሚወደውን የሙዚቃ ስራ እየሠራ መኖር አያቅታቸውም። ለዚህ ግን የናንተ እገዛ ያሻቸዋል። የአቅማችሁን በገንዘብ እየረዳችኋቸው... እየደወላችሁ እያበረታታችኋቸው... ዱዓና ፀሎታችሁ መሀል እያሠባችኋቸው ይህን ቤተሰብ እንድትታደጉልኝ ታናሹ ወንድማችሁ በሀያሉ ፈጣሪ ስም እማፀናችኋለሁ‼🙏
    የባንክ አካውንት
    ዋቢ በስር
    ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    1000315530559
    ንብ ባንክ
    wabi besir kereta
    035SAV12121
    ስልክ
    የዋቢ +251961135320
    የባለቤቱ 0932979308

Комментарии • 88

  • @user-pq9pf8wd2s
    @user-pq9pf8wd2s 3 года назад +22

    እኔ ግርም ሚለኝ የጉራጌ ልጆች ሌላ ቻናል ላይ ሞቅ ያረጋሉ የሀገራቸውን ሰው አያበረታቱም ለምን

    • @user-tj6oo5tz9f
      @user-tj6oo5tz9f 3 года назад +1

      ሳህበትክክክል

    • @user-qj7go3ps6q
      @user-qj7go3ps6q 3 года назад +1

      እዉነት ነዉ ምን ይሻለናል

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 года назад +1

      ትክክል ነሽ ማሬ የኔም ጥያቄ ነው ትብብር በጣም ይጎለናል ለዝህ ነው ሀገራችንም የጉራጌ ዩቱበሮች እማያድጉት ማስተዋል ይስጠን ጎበዝ እንቃ

    • @Webajetube
      @Webajetube 3 года назад

      ሁሉም ጊዜ አለው አንድ ቀን ቀን አለን በርቱልን

    • @blackman9558
      @blackman9558 2 года назад

      Yene yehul gize tiyake ye new

  • @merimari3901
    @merimari3901 3 года назад +8

    ተስፍሽ ዘመንህ ይባረክ ሁላችንም መጨረሻችን ያሳምርልን ፈጣሪ ይርዳህ

  • @konjo4689
    @konjo4689 3 года назад +10

    ተስፍሽ አተ እኮ ትለያለህ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ዋቢ ስላገኘንህ ደስ ብሎናል

  • @ziyadziyad5524
    @ziyadziyad5524 3 года назад +2

    ይህ ሚድያ ያተ ቢቻ አደለ የጉራጊ እስትፋስ ነወ ፈጣሩ ይጠብቅህ ወድሚ

  • @user-wm6ry6km6m
    @user-wm6ry6km6m 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝልህ እረ እንጦጦ ማርያም ፀበል ውሰዷት ይሄ የአጋንንት ስራ ሊሆን ይችላል እመቤቴ እማምላክ ትርዳቹ ወገኖቼ

  • @user-jm3yk4io3i
    @user-jm3yk4io3i 3 года назад +2

    በጣም ይገርማል የኛ የጉራጌ ነገር እንዲህ ሆነ

  • @mohammeddino2402
    @mohammeddino2402 3 года назад +2

    ወደ ፊት የተሻለ ደረጃ ላይ እንደምትደርስ ተስፋ አለኝ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 года назад +1

    ተስፋዬ እግዚያብሔር ይባርክህ ወንድሜም እግዚያብሔር ይማርላቹ አይዞህ።

  • @user-yo8ko5wi9f
    @user-yo8ko5wi9f 3 года назад +4

    እባክህ ወንድሜ እንደው ብትችል ግሩብ ብትከፍት በዋትሳብ እባክህየሱም ስልክ ልቀቅልን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l 3 года назад +2

    ተስፍሽዬ በርታ ጎቤቾ ኢናም የሽዋ የጨነንደ ባህለዳ ንሃነሸ

  • @zeynabhashmsu1161
    @zeynabhashmsu1161 3 года назад +2

    በርታ ተስፍሽ እሷም አላህ አፈያ ያደርጋት ያረብ

  • @user-qq3ng8dv8y
    @user-qq3ng8dv8y 11 месяцев назад

    ቅን መሆን ወጪ ከሌለዉ
    የሰዉ ልጅ ለምን ክፉ ይሆናል
    ጠያቂ ያጡ ሰዎች አምላክ ይጠብቅህ

  • @user-mx8ku4gx2t
    @user-mx8ku4gx2t 3 года назад +4

    😭😭😭🙏🙏

    • @tigatig457
      @tigatig457 3 года назад

      Yigurage perograme yalshi tenesheshente enameasgna ale egzabhre yistshi ehte

  • @fikreselamhabte5673
    @fikreselamhabte5673 2 года назад +1

    የጉራጌ ባህል ማእከል, ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ , እንደዚህ አይነት ባህላችንን ያስተዋወቁልን ባለውለታዎች የበለጠ ውጤታማ ይሆኑ ዘንድ እገዛ ቢያደርጉ መልካም ነው

  • @MaryamAhmad-ds2md
    @MaryamAhmad-ds2md 3 года назад +1

    ተስፊሽ፡አላህ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥክ፡የልጅ፡አዋቂ፡ወሄ፡ሶሬሳ፡ኧርችንኸ፡ተራቅ

  • @user-po6ds3zo2j
    @user-po6ds3zo2j 3 года назад +1

    ወዮ ሀገራችን ሺያምር አንተ እኮ ጀግናችን ነህ

  • @akiyatube9394
    @akiyatube9394 3 года назад +2

    እማምላክ ወላዲተ አምላክ ጤናሽን ትመልሰው
    ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምረው ተሽፍ እውነት እኔ መጨረስ እራሱ አልቻልኩም የልጅቷን ስሰማ ሁፉፉፉ ያማል በጣም እስኪ አስብ

  • @user-lm3ep5uh1p
    @user-lm3ep5uh1p 3 года назад

    ተስፍዬ እናመሰግናለን ዋቤ እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድሜ

  • @serkalemtemuary5579
    @serkalemtemuary5579 3 года назад

    አዎን እግዚአብሔር ያውቃል የእኔ አባት አይዞን እግዚአብሔር እንደረዳን እናግዞታለን ወደ ስራዎት ይመለሳሉ እግዚአብሔር የቤተሰቡን ጤና ይመልስሎት እናት ቆማ ትሂድ ስንቱን የሚሸከም ትከሻ አላት

  • @mohammeddino2402
    @mohammeddino2402 3 года назад +1

    በርታ ተስፍሽ ለምታደርገው ነገር በሙሉ እንመሰግናለን

  • @abebemeka2268
    @abebemeka2268 3 года назад

    ተስፍሽ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ሰው ነክ

  • @user-qj7go3ps6q
    @user-qj7go3ps6q 3 года назад +1

    ሰዉን ለመርዳት ሰዉመሆን በቂነዉ ሁላችንም እገዛ እናርግ

  • @aseyaebrahim1467
    @aseyaebrahim1467 3 года назад

    የኔ ጌታ 😥

  • @user-qj7go3ps6q
    @user-qj7go3ps6q 3 года назад +1

    አበሩሰና እንመዳ ያነደቃር ንግዝነዮ

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 3 года назад

    የኔ ጌታ ውይይይ እረ እንተባበረው 😌😌😌

  • @user-js2my4es1e
    @user-js2my4es1e 3 года назад

    ተስፍሽዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንክን ይባርክ

  • @samoyerga4147
    @samoyerga4147 3 года назад

    ወንድማችንን። እናመሰናለን. በርታ።

  • @mahmdahmed8349
    @mahmdahmed8349 6 месяцев назад

    አላህ ይማርሽ አላህ ይድረስልሽ

  • @user-hg3so7bu6j
    @user-hg3so7bu6j 3 года назад

    ሰላም ተስፋ በጣም እናመሰግናለን

  • @mesitudemeseretendale5500
    @mesitudemeseretendale5500 3 года назад

    ወንድማች እናመሰግናለን በርታ

  • @tigatig457
    @tigatig457 3 года назад

    Effff egzabhre yimarshi 😭😭😭😭💔

  • @user-ni3mr4jv5n
    @user-ni3mr4jv5n 3 года назад

    ፈጣሬ ሆይ ምህረቱን ላክላት

  • @user-vn5cj8ml4p
    @user-vn5cj8ml4p 3 года назад

    ፈጣሪ ይማረሽ እህት

  • @user-tj6oo5tz9f
    @user-tj6oo5tz9f 3 года назад

    ተሠፈሽዬ በረታ እኔ ውድሜ
    አላህ ከትይሁን

  • @abduarebo909
    @abduarebo909 2 года назад

    ተሥፋ ሠዎችን ማሥታወሥ መልካምነገርነው

  • @gigilemma1294
    @gigilemma1294 3 года назад

    o des ylal kesami guragew zefen lisera aa yemetagize aychew neber betam neber yazenku sami guragew bet neber yayehut enam etv lay mnm edalagegne neber yesemahut enam ahun hulachnm beye akmachn enrdaw tesfsh enamesegnalen

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 3 года назад

    በርታ ወንድማችን

  • @user-ni3mr4jv5n
    @user-ni3mr4jv5n 3 года назад

    ተስፍሽ በርታ ወንድሜ እግዛብሄር ይዳህክ

  • @Mohammed-jn3yl
    @Mohammed-jn3yl 3 года назад

    አላህ ያሽርሽ ያረብ

  • @user-eo1fx8om5l
    @user-eo1fx8om5l 3 года назад

    አላህ ይርዳችው

  • @user-bb9qi5em7y
    @user-bb9qi5em7y 3 года назад +1

    ወይኔ ተስፍሽ እደው ፈጣሪ ይባርክህ

  • @user-ew5uz2mg2q
    @user-ew5uz2mg2q 3 года назад +1

    እትንቢ😍😍🌺🌺

  • @user-po6ds3zo2j
    @user-po6ds3zo2j 3 года назад +1

    የተቢ ተስፍሽ 💞💞

  • @BirukLemma27
    @BirukLemma27 3 года назад +1

    አይ ጉራጌ !!

  • @ethiohagere3990
    @ethiohagere3990 3 года назад

    ተስፍሽ የምትሰራቸዉ ስራዎች ይበል የሚያሰኝ እና ከአንድ መልካም ሰው የሚጠበቅ ምግባር ነው ፕሮግራምህን ከሚከታተሉ ሰዎች አንዱ እኔ ነኝ እውነት አክባሪ አድናቂህ ነኝ ❗በእግረ መንገዴ አንድ ሀሳብ አለኝ እሱም ቋንቋችን ነው የጉራጌ ታዋቂ ሰዎችን ኢንተርቪው በምታደርግበት ጊዜ ለምን በአማርኛ ብቻ ቢያንስ በከፊሉም ቢሆን ጉራጊኛም እንዲናገሩ አድርግ በተረፈው አከብርሀለሁ 🙏🙏

  • @user-bb9qi5em7y
    @user-bb9qi5em7y 3 года назад

    ወይኔ የኔ እናት ፈጣሪ ይማርሽ የኔ ውድ ስታሳዝብ

  • @user-rg9yw6bi8g
    @user-rg9yw6bi8g 3 года назад

    😭😭🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @farisnesru
    @farisnesru 8 месяцев назад

    ታምራት መርካስ

  • @abuimranemategurage2408
    @abuimranemategurage2408 3 года назад

    Allah afeya yargeleh betsebochih

  • @naeemamohamed3978
    @naeemamohamed3978 3 года назад

    በጣም ያሳዝናል አላህ ይርዶቹው

  • @cheramlakgizaw3135
    @cheramlakgizaw3135 3 года назад +1

    ተሥፍሽ እናመሠግንሃለን ታሪክ እየሠራህ ነው

  • @munirtekafeleke4673
    @munirtekafeleke4673 3 года назад

    Allah yerdwe, Betam yasaznal

  • @mohammadalraesi6583
    @mohammadalraesi6583 3 года назад

    ተስፍሽ አሏህ ይጠብውህ

  • @astertekele9900
    @astertekele9900 3 года назад

    ተስፍሽ ልዩ ሰው🤗😍😍😍😍😍

  • @meemomeemo2041
    @meemomeemo2041 3 года назад

    ያአላህ አላህ አፍያያድጋቹ

  • @tub8545
    @tub8545 3 года назад

    ALLAH YRDAH WENDME

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 года назад

    ውይይይይ በጣም ያማል እግዚያብሔር ይማርሽ እህቴን

  • @abdulkadrfedlu418
    @abdulkadrfedlu418 Год назад

    የኢትቪው ቃለ ምልልስ ሰምቼ ይሄ ስሰማው ምንም ዋቢ ሊመስለኝ አልቻለም

  • @arsemaenate1553
    @arsemaenate1553 2 года назад

    mechereshaw mn hone ahun yalebet Huneta asawken tesfsh

  • @zeynabhashmsu1161
    @zeynabhashmsu1161 3 года назад

    የተንቢ ጎቤቾ

  • @yosefbelhu5291
    @yosefbelhu5291 3 года назад

    Fetarey yeredahe

  • @nafeeshabah
    @nafeeshabah Год назад

    💛💛💛🇪🇹💓

  • @Webajetube
    @Webajetube 3 года назад +1

    ሰው የዘራው ያጭዳል......መልካም ስራ ለራስ ነው በርቱልን

  • @fteye427
    @fteye427 3 года назад

    🥰😍🤔😭😭😘🥰🥰

  • @ashenafidesalegn4842
    @ashenafidesalegn4842 3 года назад

    ተስፍሽ ሠፈር ደረሥ ሄደክ ይህ ትልቅነት ነው በጣም ደስ ይላል

  • @mohammadalraesi6583
    @mohammadalraesi6583 3 года назад

    ስራዎችህ ሁሉ ድቅ

  • @ajuhaseat5448
    @ajuhaseat5448 3 года назад

    አላህ አፍያ ያርግሽ.

  • @richfikir8259
    @richfikir8259 3 года назад

    sad😢

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 года назад

    😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @minuttiigumar4838
    @minuttiigumar4838 3 года назад

    Aru nu

  • @eminetuwoldessenbet3959
    @eminetuwoldessenbet3959 3 года назад

    Wendmachn kezi hiwet terebarben enawtaw

  • @weletesilase2101
    @weletesilase2101 3 года назад

    Tesfsh weyne ante mirt yegurage sitota nek enwedkalen

  • @bhryahyru3284
    @bhryahyru3284 Год назад

    አርቲሥት ግርማ አባተን አቅርብልን

  • @lemlemgirmu3631
    @lemlemgirmu3631 3 года назад

    ቤተሰባችክፈጣሪጨርሶይማርልክላንተይሔንአይገባክምነበረዋቢ😘😘😓

  • @sarabirhanu7658
    @sarabirhanu7658 3 года назад

    tesfa berta

  • @user-qj7go3ps6q
    @user-qj7go3ps6q 3 года назад

    የተንቢ

  • @felekeminuta2160
    @felekeminuta2160 3 года назад

    ጉራጌ ያመጥጥሽ

  • @firdosali4273
    @firdosali4273 3 года назад

    Tesfish ante telyalih edme ena tena yestih gena buzu entbklin yegurge jegna

  • @user-qj7go3ps6q
    @user-qj7go3ps6q 3 года назад

    ወወወወቃራህ ገናዉ አቂጠህ አይ ይናሄ ሰብ ያመጥጥ

  • @user-wp2th3hn4y
    @user-wp2th3hn4y 3 года назад

    አይገገርምም ተጠራጥሬነበ። አርቅጥ

  • @meemomeemo2041
    @meemomeemo2041 3 года назад

    እኔ ሳልወለድ ቀድሜህ አርጀሁ