//የቤተሰብ መገናኘት// "አስመራ ያለችው እናቴ ዛሬ ልደቷ ነዉ" ... ከ33 ዓመት በኋላ ቤተሰብ ተሰበሰበ ልዩ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰዓት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 июн 2023
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 788

  • @rahelrahel6589
    @rahelrahel6589 Год назад +232

    ማነው እደኔ እየተመላለሰ ሚያይ በጉጉት እኮነው ምጠብቀው 😂😂እንኳን ደስ አላቹ🎉

  • @ethiopiaethio1579
    @ethiopiaethio1579 Год назад +250

    ደስ ሲል ኤርትራያኖች የዋህ ናቸው ሲወዱ ከልብ ነው እወዳቸዋለሁ

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 Год назад +17

      🤣🤣🤣…የማሽቃበጥ ልክ።አሁን የዋህ ናቸው ያስባለህ እስቲ ንገረኝ?ለደማቸው፣ለአብራክ ክፋላቸው ስለ ፈለጉ ነው?

    • @delamieri1747
      @delamieri1747 Год назад +7

      ​@@rahelestif2112mnew alwat alesh?

    • @user-xt8tj3cj8f
      @user-xt8tj3cj8f Год назад +5

      ​@@rahelestif2112እኛ እንደሆነ ኣይተን ማለፍ ኣንወድም😂😂😂😂😂

    • @nebiatmehari9838
      @nebiatmehari9838 Год назад +1

      betam enamesgnalew echaw enwedshalen yene ehet

    • @nebiatmehari9838
      @nebiatmehari9838 Год назад +2

      ​@@rahelestif2112 aydelem ledmachen lefkernew saw letamach saw hewatachen ensatalaw aykfash

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 Год назад +16

    ፍሬሕይወት በጣም የዋህና ዘመድ ወዳድ ነች በጣም አልቅሳ አስለቀሰችኝ። አድናቂዋ ነኝ

  • @user-qo4tm8bo2u
    @user-qo4tm8bo2u Год назад +13

    የኤርትራ ሕዝብ በጣም ደግ የዋህ ነው I can't stop crying እንኳን ደረሰ አላችሁ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Год назад +16

    ልጁ አክስቱን ይመስላል ።
    ሁለተኛ እናት መመስገን እንዴት ደስ ይላል ።

  • @ephremkidnae7094
    @ephremkidnae7094 Год назад +39

    ልጁ ግን በደንብ ኣይታችሁታል አክስቱን ቁርጥ ነው በጣም ነው የሚመሳሰሉት አሁን እኔ እንደ ኤርትራዊነቴ የተማርኩት ቢኖር የጦርነት አስከፊነት የመሪዋች መጥፎ ግብዝና ለ33 ዓመት አክስቱ መጥታ ያልፈለገችው በዚ ምኽንያት ነው እግዝያብሄር ለኤርትራና ኢትዮጵያ ሰላም ያርግ እራሱ ጌታ መሪያችን ይሁን ምሕረቱን ውደነዚ ኣገር ያርገው ::

    • @ephremkidnae7094
      @ephremkidnae7094 Год назад +1

      @@amanuelh210 እስከ ከምዝኾነ ሕሰቦ እመበር መራሕቲ ናይ ክልትዮም ሀገር እዩ እዚ ጠንቒ ብጣውላ ዝፍታሕ ኣብ ህልኽን ጸለመን እዩ ግዳይ ኾይኑ እዚ ክልተ ህዝቢ ኣምላኽ ይምሓረና እምበር ::

    • @ephremkidnae7094
      @ephremkidnae7094 Год назад +1

      @@amanuelh210 መራሕቲ ኤርትራ ድዮም ዋላ መራሕቲ ኣጋመ ዘገድስ ኣይኮነን ኣብ ጣውላ ዝፍታሕ ነገር ክንደይ የሕዋትና ከፊልና ኢና ኤርትራውያን ሕጂ ኻ ከምትርእዮ ስድራ ፈሕ ፋሕ ኢልና መቸም እዚ ኣብ ገዛኻ ወይ ኻ ኣብ ገዛኺ ንዝሓለፈ 60 ዓመት እንተዘየጋጥሙ ኤርትራዊ ኣይኾንኻን እሞ ታሪኽ ምንባብ ወይ ዝዋዓለ ከምዚ ከማና ይነግረኻ ኣለና ::ናይ መራሕቲ ቁርቁስ ማለት ህግደፍን ወያኔን እዩ እምበር ህዝቢ ኤርትራ ግዳይ ሓዊ ኣደዳ ስደትን ኢና ኾይና ::

    • @amanuelh210
      @amanuelh210 Год назад

      @@ephremkidnae7094
      ፈቲኻ ጸሊእኻ ቆማላት ዓጋመ ኢኹም ቫይረስ ቀርኒ ኣፍሪቃ በጃ ህግደፍ ቁልቁል ኣፍካ ተተኸል ወድ ቡዳ ዋሒድ ህግደፍ ዳኣ ወረ ጌና ክሳብ ትጸንቱ ጽቡቕ ጌሩ ክድክረኩም ኢዩ

    • @user-rr9xj6vm1z
      @user-rr9xj6vm1z Год назад

      ሓቅካ ኢካ ኣብዚ ዝረካቡ መብዛሕቲኦም ብሰንኪ ቅድሚ ሳላሳ ዓመት ዝነበር ዘይረብሕ ኩናት እዩ።

    • @yousefqwaider608
      @yousefqwaider608 Год назад

      በጣም 🤔🤔🤔🤔🤔🤔ነው ሚመሳሰሉ

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Год назад +56

    አቤት የአስመራ ሰዎች ሲያምሩ ምንኛ መታደል ነው ማየት እምፈልጋት ሀገር አስመራን ነው ፈጣሪ ቢፈቅድ❤❤❤❤ እንዴውምኮ አባቴ ወታደር ነበር አስመራ ላይ ወልጃለሁ ይለኝ ነበር እኔን የወለደ ከአስመራ መልስ ነበር እሱን አግቸ ብሄድ አቤት እንዴት ደስ ይለኝ❤❤❤❤❤❤

    • @tsehaineshberhane6279
      @tsehaineshberhane6279 Год назад +5

      ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤ ተባረኪ

    • @RehatLove
      @RehatLove Год назад +3

      አባትሽ ካለ ወንድምሽን ፈልጊዉ

    • @amanuelh210
      @amanuelh210 Год назад +5

      ቆንጆ ኣነ ክወስደኪ ኢየ ኣስመራ

    • @user-sj8il1bx9s
      @user-sj8il1bx9s Год назад +10

      እናንተም ቆንጆዎች ናቹ፡በጣም ነው እምንወዳቹ።የፖለቲከኞች ምቀኝነት ብዙ ኣስከፍሎናል።ፈጣሪ ኣሁ እጃቸው ይሰርልን።

    • @Yonatankj
      @Yonatankj Год назад

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Год назад +79

    የመዳም ቅመሞች አላህ ሀሳባችሁን ሞልቶ በደስታ የምታለቅሱበትን ቀን ያቅርበው ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቃችሁ የኔ ጀግኖች አይዞን እሽ ለኛም ቀን አለ ኢንሻ አላህ!!

  • @diborayejesus7720
    @diborayejesus7720 Год назад +35

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

  • @MmMm-zd3vu
    @MmMm-zd3vu Год назад +24

    እንኽዕ ደስበለክም የሕዋተይ ናይ ሐጎስ ንብዓት ነቢዕና እንኽዕ ገጸ .ገጽ አራአእየክን እቤኤስ ምስጋና ይብጻሕኩም 🎉🎉❤❤❤

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t Год назад +67

    ቅዳሜን ከሰአት ለማየት ዩቱብ ስገባ ሩጨ የማየው የቤተሰብ መገናኘትን ነው ተለቀቀ አልተለቀቀ ብየ የማይ😂😂😂😂
    ምጓጓለት ፕሮግራም እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

    • @Jilalufetiha67
      @Jilalufetiha67 Год назад +1

      እኔም 😂😂😂

    • @mekasja6442
      @mekasja6442 Год назад

      እኔ ትንሽ ላልቅስ ብየነውእምገባው

    • @user-wt7ng1fo2t
      @user-wt7ng1fo2t Год назад +2

      @@mekasja6442 😀😀😀😀 እኔም ለማልቀስ በተለይ ስደት ላይ ያለንማ ሆድም ይብሰናል

    • @saadah2048
      @saadah2048 Год назад +1

      እኔም ❤❤❤❤

    • @robelyoseph8963
      @robelyoseph8963 11 месяцев назад

      @@Jilalufetiha67 vvv

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Год назад +8

    ሰው ኑሮውን ይመስላል ታናሾ ትልቅ ታናሽ እኮን ተገናኛችው❤❤❤❤

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 Год назад +15

    እስኪ ይህ ኘሮግራም ቫይራል ለማድረግ አስመራ ድረስ በረራ በማድረግ ከእናትዋ ጋር በማገናኘት ቀጥሉት ❤ ትችላላ ቹ አምናለው

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад +38

    እግዚአብሔር ይመሰገን ስለ ሁሉም ነገር ለእናት ከ33 ዓመታት በኇላ ከሞት ወደ ህይወት ቀሪ ዘመናችሁ የፍስሃ ይሁን አደይ ሃይማኖት እንባዎትን እግዚአብሔር ስላበሰልዎ ክብር ምስጋና ለእርሱ ብቻ ይሁን !

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Год назад +14

    ፍሬሕይወት እንዴት የተባረከች ጨዋ ፍቅር የሆነች እንኳን ደስስስስስ አላችሁ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ከመቀመጫዋ ተነሳታ ሔዳ ስትቀበለው ልጇን ልቤን ነካችሁ 😭😭❤❤❤❤

  • @meseretasfeha6329
    @meseretasfeha6329 Год назад +91

    ሁል ግዜ እንደምለው ዮኒ እና ባልደርባዎችህ ልዩ ናችሁ ። ቤተስቡም እንኳን ደስ አለው ።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +22

    እግዚአብሔር እንደዚህ ሁላችውምን የተጠፉፉች እመቤቴ ሁላችውም ለአይኔ ስጋ ታብቃችው የኔ እናት

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Год назад +15

    ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ 2ሚልሄን የግባ EBC ዋውውውውው Congra 🎊🎊🎊🎊

  • @jemilseidmohammed4701
    @jemilseidmohammed4701 Год назад +35

    እንኳን ደስ አላችሁ የኛም ህልም አንድ ቀን ይፈታ ይሆናል ኢንሻ አላህ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Год назад +7

    እግዜአብሔር የተመሰገን ይሁን በጣም ደስስስስስ ላል ምርጥ ልጇ ነሁ ሁሉን ያስረሳት ❤❤❤ እናቷን እኳን ደስ አላቸው ❤❤❤

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Год назад +4

    ebs አይቸ ሳላለቅስ የወጣሁበት ቀን የለም እንኳን ደስ አላችሁ የተጠፋፋን ሁሉ ያገናኘው ኢትዬንም ኤርትራንም ሰላም ያርግልን ፍቅራችን ይጨምር

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +16

    አልሀምድሊላህ ደስ ይላል
    በሂወት ያለ ሰዉ ቢረዝም ይገናኛል

  • @edomassefa48
    @edomassefa48 Год назад +9

    Miss ሸዋዬ መምሪ እኳን ደስ አለሽ በጣም የምወድሽ የቀድሞ ተማሪሽ🎉🎉🎉🎉congregation miss

  • @amanuelasale4277
    @amanuelasale4277 Год назад +15

    EBS ማለት እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሰጠው በረከት ነው
    በዚህ ቲቪ ቻናል የምትሰሩ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ🙏❤

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 Год назад +18

    አምላኬ ሆይ የኤርትራ ወገኖቻችንን እንደነበርነው አንድ አድርገን

    • @BeLLa-eo9xr
      @BeLLa-eo9xr Год назад +4

      We can be very good neighbors if we respect each other enji endediro yemaytaseb new shikorina ❤peace to ethiopian and eritrian ppl ❤❤❤

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Год назад +8

    እንኳን ደስ ያላቹ በጣም ደስ ይላል ቀሪዉን ዘመናቹ የፍቅር የደስታ ያርግላቹ ።ዮኒዬ የፍቅር ሰዉ
    እንኳዕ ሐጎሰኩም አዚዩ ጽቡቅ ፈጣሪ ይመስገን ነዛ ክብርቲ እለት ዘብቃአኩም ሙቁራተይ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад +8

    እግዚአብሔር ይመሰገን የሰውን ደስታ እንደማየት የሚያሥደስት ምን አለ 🙏የተጠፋፉትን በሙሉ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሑ

  • @user-vh3qn9qj8y
    @user-vh3qn9qj8y Год назад +7

    ማሻ አላህ መታደል ነዉ መገናኘት. ደስታችሁ ደስታችን ነዉ. እኛንም የመዳም ቅመሞችን ሰላም ያገናኘን

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox Год назад +11

    እንክዋን ደስ አላቹ❤ ምንም እንባዬን ብጨርስ ቅዳሜን በጉጉት ምጠብቀው ከተደሰቱት ጋር ተደስቼ ካለቀሱት ጋር ለማልቀስ ነውመሰሰለኝ 😢 ብቻ ሚዲያውን እጅግ አመሰግናለው❤

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Год назад +2

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ እላችሁ የሸዋይነሽ ልጅ እክስቱን ይመስላል ሁሉ ነገሩ ሲገርም ሲያምር ቁመቱ ስርአቱ ፍቅር እሰጣጡ ደስ ይላል ተባረክ

  • @mazaaregawi3335
    @mazaaregawi3335 Год назад +7

    ዘወትር ተናፋቂ ፕሮግራም እንኳን ደስ ያላቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @Adha1991
    @Adha1991 Год назад +14

    (1.080) በጣም ነው ምወዳቹ ebs እምባ ኣባሾች ሁሌ የደስታ እምባ እያነባን ነው ምናያቹ ።ሰላም ለ ኢትዮ🇪🇹 ኤርትራ🇪🇷 ።

  • @bmm72
    @bmm72 Год назад +13

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስ አላችሁ

  • @fayinedenabo9744
    @fayinedenabo9744 Год назад +1

    Every Saturday i was really crying thank you ebs good work 👏

  • @asmerettube2363
    @asmerettube2363 Год назад +76

    ኤርትራውያን እውነት የፍቅር ሰው ናቸው❤ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Год назад +3

    እንኳን ደስአለሽ❤❤❤33ቀላልጌዜአይደለምእውነትከባድነው እግዚአብሔር ስራው ግሩምነው ተመሰገን

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Год назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🇪🇷

  • @Alem844
    @Alem844 Год назад +2

    እግዘኢአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ Ebs የምትሰሩተ የቤተሰብ ማገናኘት እጅግ ድንቅ ነው እናመሰግናለን🙏

  • @sammyabraham6645
    @sammyabraham6645 11 месяцев назад +1

    🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷❤️❤️🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹 እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ደስታ ስላሳየን ለዚህ ቤተሠብም እንኳን ደስ አላችሁ መጨረሻውም ይመርላችሁ ✌🏽

  • @scopemobile1735
    @scopemobile1735 Год назад +4

    እግዚኣብሄር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስስ ኣላቹህ ቤተሰቦች.....ebs ክብር ምስጋና ይገባቹሃል ....እግዚኣብሄር ከፈቀደ ደግሞ ኣስመራ ብትሄዱልን ደስስ ይለናል እዛያለውን ድባብ ብናይ መልካም ይሆናል ....ebs እግዚኣብሄር ይባርካቹህ

  • @hbchannel6614
    @hbchannel6614 Год назад +4

    በጣም ነው ደስ ያለኝ። እንባየን መቆጣጠር ኣልቻልኩም። ያንሁሉ መንገድ ኣቋርጣ ከህትዋ ጋር ስለ ተገናኙ በጣም ደስ ብሎኛል። ፍር ሓፍተይ እንቋዕ ኣምላኽ ምስ ሓፍትኺ ብሰላም ኣራኸበኪ። ኣምላኽ ጥዑም

  • @Helutube-m8w
    @Helutube-m8w Год назад +11

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር እህታቺንም እንኳን ደስ አለሽ🎉ለቀሩትም መልካሙን ተመኘሁላቸው❤ በተለይ እኔ ስደርስልሽ አመለጥሽኝ ያለቺው ልጅ እናቷን አግንታ ማየት ነው የናፈቀኝ😢😢

  • @yeshiwasfentahun
    @yeshiwasfentahun Год назад +11

    ሰላም ከሌለ በብሔር ከተከፋፈልን እንዲሁ እንደተላቀስን እንኖራለን። በተቻለ መጠን ይሄ ነገር እንዳይቀጥል እንጣር እያለቀስን ልንኖር አልተፈጠርንም።

  • @user-iw8fi5iz9h
    @user-iw8fi5iz9h Год назад +6

    ተመስገን ፈጣሪ 🙏 ኢቢኤስ ብጣዕሚ ነመስግነኩም 🎉🎉❤❤

  • @berekettesfamariam2486
    @berekettesfamariam2486 Год назад +2

    እኔ ዮኒ እንዴት ምወድህ በጣም ጥሩ ስራህ ኖው❤❤❤❤❤

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Год назад +2

    የዩኒ የኔጌታ አላህ ከፉያርግህ ከተገናኙትበላይ የአንተደሰታ ከልብ መሆኑበጣምይነባል በልጆችህተደሰት

  • @user-li5wm6ly8q
    @user-li5wm6ly8q Год назад +2

    የወኒየምታደርጉትሁሉበጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እፀገነት የናንተንም ደስታሙሉያርግላችሁ

  • @zeynebbinttku2372
    @zeynebbinttku2372 Год назад +42

    ሰው ኑሮውንነው የሚመስለው ትልቂቱ ትንሽ ትንሽቱ ትልቅ ነው የሚመስሉት እንኳንም ተገናኛችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉ፀጊ ደግሞ ዛሬ በመሀሉ የተቀደደለብሰሽ ተሳቀሽ ሞትሽ ሰላም የሚሰጣቸውን ልብስ አልብሷቸው❤❤❤❤

    • @user-hd8jn5qd1x
      @user-hd8jn5qd1x Год назад +10

      እውነት ነው ሰው ኑሮውን ይመስላል ትንሽ የምትመስለው ፈላጊዋ ናት

    • @memumu4242
      @memumu4242 Год назад

      Zeyneb Yager libis Eko that much expensive aydelem, the big thing meeting family not dress, the sister came from ceremony

    • @zeynebbinttku2372
      @zeynebbinttku2372 Год назад +4

      @@memumu4242 ምነው ሸዋ የተፃፈው አማርኛ እንግሊዘኛን ምንአመጣው 🤔🤔 እንድንግባባ በአማርኛችን ሲስቱ

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Год назад +1

      ትክክል ሰው ቤቱን ነው ሚመስለው

    • @tigistdawit8541
      @tigistdawit8541 Год назад

      ​@@zeynebbinttku2372ወይኔ 😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Год назад +5

    እንኳን ደስ አላቹ አልሃምዱሊላህ በጤና ኖሮ መገናኘት ትልቅ ሀብት ነው😭😭😭😭

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 10 месяцев назад

      አዎ ማርያምን 😢

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j Год назад +5

    ዋዉ እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች እድሜ ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ አክሎ አክሎ ይባርካችሁ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Год назад +10

    ደሰ ሲልጰገ ማሻአላህ ልጁ አክስቱን ቁጭ አይኑ ሱባሀናላህ

  • @etaferawgmariam-gf4pz
    @etaferawgmariam-gf4pz Год назад

    ዮኒቅዳሜ ከሰዓት ሙሉ ባልደረቦችህ በጣም ጥሩ ሥራ እየሰራቹ ነው ለዘመናት የተለያዬ ቤተሰብ ታገናኛላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @aronteklzgi4304
    @aronteklzgi4304 Год назад +3

    I Love so much Eritrea and Ethiopian❤❤❤❤

  • @betelmesfin1888
    @betelmesfin1888 Год назад +1

    Thank you God I’m happy for you ladies thank you ebs

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 Год назад +5

    እንኳን ተገናኛችሁ❤ ግን ሰው ኑሮውን ይመስላል። ትልቅ የተባለችው ትንሿ ነው የምትመስለው❤

    • @zazielu5985
      @zazielu5985 Год назад +2

      እኔም ገርሞኛል

    • @user-ee6uo8rs1s
      @user-ee6uo8rs1s Год назад

      ልክ እደኔ እኔ ከቤተስቦች ትንሻ ነው ግን ስደት የታላላቁቼ ታላቅ ነው ያስመስለኝ የሚያየኝ ስው ሁሉ የታላቆቼ ታናሽ ነኝ ስል አያምኑኝም 😢😢

  • @JuriNk86
    @JuriNk86 Год назад +6

    ወንዱ ልጅ ቁርጥ አክስቱን ይገርማል የአላህ ስራ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Год назад +5

    እንኳን ደሰ አላችሁ ቤተሰብ ዮኒ ምረጥ ሰው

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 Год назад +2

    እንኳን ደስ ያላችሁ እግዛብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉

  • @martasila5996
    @martasila5996 Год назад

    Praise God. We rejoice with you.

  • @da8387
    @da8387 Год назад +4

    እንዃዕ ሓጎሰና 👏👏🇪🇷👏👏
    እንዃን ደስ ኣለን👏👏🇪🇹👏👏
    Congratulations 🌹🎊💐🎊
    🎊💐🌹🇪🇷🙏🇪🇹🌹💐🎊✌️

  • @marumaki2004
    @marumaki2004 Год назад +5

    በጣም ኖው ያለቀስኩ የኡነት አንካን ደስ ኣላችሁ ኢቤኤስ በጣም አንወዳቹው ኣለን ❤ኣደይ መዓረይ አንካዕ ሓጎሰኪ ገጽ ትፈትውያ ዉልድኪ ኣርኣየኪ❤❤❤❤❤

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Год назад +1

    እንኳን ደስአላችሁ እህቴቼ እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን።እንኳንምደስአላችሁ

  • @lettynegasi6048
    @lettynegasi6048 11 месяцев назад +1

    Thank you, EBS

  • @Forsa2004
    @Forsa2004 Год назад

    Des yelal enqan Egzabeheir redachu EBS betam new yemnewdachu thank you

  • @user-mh4gm4uh4o
    @user-mh4gm4uh4o Год назад +5

    ትንሺ ተባለችው በጣም ተበሳቁላለች ምስኪን ሰውኑሮውን ነው የሚመስለው😢😢

  • @Painkillers996
    @Painkillers996 Год назад

    Congratulations xubukat 🎉😊yoni shikor resepect.thanks ebs❤

  • @MayaprincesLuky
    @MayaprincesLuky 5 месяцев назад

    ድንቅነሽ ገበየሁን በጣም አደንቃለሁ 33 ዓመት ልጃቸው አለመሆኑን ለልጆቻቸው እንኳን አለመንገራቸዉ ደረሰ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Год назад +7

    እኳን ደስ አላችሁ ደግሞ ሲያማምሩ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ተመስገን

  • @LuwamTeklom-rp9te
    @LuwamTeklom-rp9te Год назад +4

    I love 🥰😍🥰 you ebs God bless you dear ones (🇪🇷🇪🇷🇪🇷 eritrea )

  • @tesfaworkneh574
    @tesfaworkneh574 Год назад +3

    Fre is a good human being, and shewness is superb, in human experience👌

  • @luli700
    @luli700 Год назад +5

    ፍሬታ ሓፍተይ እንቃዕ ሓጎሰኪ ሃይማኖተይ ከኣ ፈጣሪ ጸሎትኪ ሰሚዑ ኢዩ እሞ ኣንቃዕ ሓጎሰኪ❤🎉❤

  • @alihusen8849
    @alihusen8849 Год назад

    The Same story as my mother she didn't see her sister for 33 years I am so happy they have connected all family

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤አላህ አላህ አላህ ኢቢኤስ እንደት እንደምገልፅ ቃላት ያጥረኛል ከልብ ❤❤ነዉ የሚወዳቹሁ ❤❤❤❤

  • @user-gr2nl4dz2g
    @user-gr2nl4dz2g Год назад +14

    ስገባ ስወጣ ስጠብቃችሁ ኣሁን መጣቹ❤❤

    • @mekasja6442
      @mekasja6442 Год назад

      እንደገባሁ ሳየው ቶሎ ስራ ጨርሽ መጣሁ እንዳይጠሩኝ ቅድሚያ ዝግጅት
      ኢሙ ቢደወል እራሱ አላነሳም ስለማለቅስ ምን ሁነሽ ነው ድምፅ ሽ ትቀየር ይሉኛል ያንን ፍራቻ አላነሳም

  • @lailamohamed-cc4bi
    @lailamohamed-cc4bi Год назад +1

    አለባበሳቸዉ ሢያምር የኛወቹ ዉርጋጦች እራቁታቸዉን ነዉ የሚመጡት

  • @engdaworkalamine3803
    @engdaworkalamine3803 Год назад

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @user-nn6ih7hl9p
    @user-nn6ih7hl9p Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ❤😊

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 Год назад

    Thank you ebs

  • @zeharaseid8333
    @zeharaseid8333 Год назад +5

    ማነው እደኔ የቤተሰብንመገናኘት ሶፍትይዞ እያነባ የሚያይ ማነው

  • @mesfinfelekech6245
    @mesfinfelekech6245 Год назад +3

    በእውነት አክስቱን ነው የሚመስለው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችው 🥰

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 Год назад +3

    እንኳን ደስ ያላችሁ! አደይ ኃይማኖት ፈጣሪ ፀሎቶትን ሰምቷል:: እናታችን እንኳን ደስ ያሎት::

  • @shagizmichael9751
    @shagizmichael9751 Год назад +3

    Congrats Yoni

  • @milliteshome7352
    @milliteshome7352 Год назад +9

    ይህ ፕሮግራም ሳይ ምነው እናቴ በኖረችና ባፈላለኳት እላለሁ ግን እማ የለችም አምስት ልጆቿን ጥላ ወደ ማይቀርበት ሄዳለች ይህ ፕሮግራም ግን እናቴን የሚያገናኘኝ አየመሰለኝ ሁል በፍቅር እከታተላለሁ።

  • @Tube-nq2uz
    @Tube-nq2uz Год назад +5

    በጣም የሚገርመው ልጁ አክስቱን ነው የሚመስለው

  • @girmagetahun9653
    @girmagetahun9653 Год назад

    ዮኒ የራስህ ቀለም ያለህ ታላቅ ሰው ነህ ❤️❤️❤️

  • @mintamirmama9074
    @mintamirmama9074 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-zf8sx8wz3m
    @user-zf8sx8wz3m 5 месяцев назад

    Yoniyeee ❤❤❤❤ betam newu yemakeberu bheru sewu nhe

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Год назад +1

    Congra Thank For God

  • @azebzemuy7750
    @azebzemuy7750 Месяц назад

    ወሮ ደንቅኘሽ ገበዮወ ብርክ 🎉❤❤❤❤❤❤❤እኔት እድሜ ይጨምርላቹ ተባረኩ እናትየ🎉🎉🎉🎉

  • @user-tx6cf4ci5c
    @user-tx6cf4ci5c 2 месяца назад

    እውነት ነው የፍቅር ሰዎች ናቸው እነኔም እወዳቸዋለሁ

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 Год назад +1

    እግዛብሔር ስሙ ይባረክ ክብሩን እሱ ይውሰድ

  • @madinataju7355
    @madinataju7355 Год назад +1

    Congratulations ebs for 2m❤😊

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Год назад +5

    አይ እኔ አይኔ መጥፋቱ ነው ቅዳሜ በመጣ ቁጥር በማልቀስ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚያብሄር ይመስገን ደስ ይላል፡፡

  • @frehiwathaileselasse8125
    @frehiwathaileselasse8125 Год назад +4

    ይህ ማለት ሁለተኛ እናትዋ እኩል በደንብ ነዉ የያዘቻት❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @hassenhussensabri8075
    @hassenhussensabri8075 Год назад

    እውነትም ድንቅነሽ ጥሩ እናቶችን ያብዛልን

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Год назад

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን 😥😥😥😥🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻☝️☝️☝️☝️☝️☝️😍😍😍😍😍😍

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah Год назад

    በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Год назад +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @faniabraha1697
    @faniabraha1697 11 месяцев назад

    እንደ ዮናስ በጣም የሚደነቅ ጋዜጠኛ ሰው ኣላየሁም፣ ዮኒ ሰላም እና ጤና ላንተና ለቤተሰብህ ይሁን