ሆስተሷ በሳሮማሪያ ሆቴል ለይቶ ማቆያ የደረሰባትን ግፍ በአደባባይ አወጣችዉ! | Ethiopia | Ethiopian Airlines

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 апр 2020
  • #Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
    ሆስተሷ በሳሮማሪያ ሆቴል ለይቶ ማቆያ የደረሰባትን ግፍ በአደባባይ አወጣችዉ! | Ethiopia | Ethiopian Airlines

Комментарии • 65

  • @peace4all584
    @peace4all584 4 года назад +5

    በጣም የምትደነቁ ናችሁ ለልጆቻችሁ አና ለህዝብ አስባችሁ self quarantine ማድረጋቸሁ። ይሄንንም ወጠሽ መናገርሽ ጡሩ ነው። መንግሥት ለሆቴል ባለቤቶች አና ለሆቴል ሰራተኞች ተገቢዉን ትምህርት መስጠት አለበት።

  • @kumnegergebeyehu9524
    @kumnegergebeyehu9524 4 года назад +4

    The issue is did you disclose for the hotel management you are there for isolation purpose. If that is the case then they will also take measure to protect their workers. You can not try to protect your family at the expense of other citizens. Take responsibility and apologize for the hotel if you haven't disclosed. Even if you have disclosed you need to take into account if the hotel have a trained staff members that are able to deal with peolle who come for isolation purpose. In short you went to the wrong place for a right reason.

  • @tekalignalemu483
    @tekalignalemu483 4 года назад

    በሽታው ራሱ ከእኛ መተላለፍ የመጣ ስለሆነ እህቴ ፣በእህቴ አይነት ሙያ ውስጥ ያላቹ እንዲሁም በህክምና ሙያ ውስጥ ያላቹ እንዲህ አይነት ስህተቶችን ወደ ጎን ትታቹ እንድትበረቱ ፈጣሪ ይርዳልን፡፡ ይቅር ብሎን ቫይረሱን ከዓለም እንዲያጠፋልን ፈቃዱ ይሁንልን፡፡ አሜን፡፡

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 4 года назад +7

    በአሁኑ ሰዓት በማንም ሰው ላይ መፍረድ አይቻልም ። ሁሉም ሰው ለህይወቱ ፈርቶ ተጨንቋል ። እግዚአብሔር ይህንን መቅሰፍት ያስወግድልን ።

    • @selam12ful
      @selam12ful 4 года назад

      ኖ። ይሄ የመጨረሻ ብልግና ነው። ቢኖርባት እንኳ አስፈለጋዊን ጥንቃቂ እስካደረገች ድረስ ኮሮና ዘሎ እሚያንቅ ነገር አይደለም። እሷ ግን አጠፋች። ቤቷ ሄዳ ነበር እራሷን አይሶሌት ማድረግ። እሷ እኮ ቤተሰቦችዋንና ህዝብን ለመጠበቅ ነው ሆቴል የሄደችው ግን የደንቆሮ ስብስብ የበዛበት ሀገር ችግር ነው።

  • @selihom6023
    @selihom6023 4 года назад

    See it's really touched,

  • @mikiaslemma9817
    @mikiaslemma9817 4 года назад +6

    You should have gone to one of the quarantine hotels assigned by the airline where the staff are trained and have the protective cloth and mask,trying to protect your family is good but you should have to protect the society as well. You have been a bit selfish,protecting your family by not protecting society

  • @loveethiopias5621
    @loveethiopias5621 4 года назад

    God bless you my dear , I hope they learn from this message

  • @zgmidiajesica3811
    @zgmidiajesica3811 4 года назад

    አቺ መልካም አድርገሻል ለቤተሰብሽ ለወገንሽ ጥሩ ግን በመፈራታቼው ልትረጃቼው እጂ ማዘን የለብሽም በዚህ አስቀያሚ በሽታ ሰው እካንስ ሆስቴስ የራሱን ጥላ ፈርቶነው የሚኖረው እግዚያብዜር መልካም ጊዜ ያምጣ

  • @Abejemek
    @Abejemek 4 года назад +7

    By the way...why did you go to Saromaria Hotel? Was it selected as a quarantining place?

    • @sharayoni8282
      @sharayoni8282 4 года назад +1

      That's I'm asking also way she go that hotel,and she is very selfish

    • @netsanetmekawawww2030
      @netsanetmekawawww2030 4 года назад

      እኔን ማር

    • @bilaljbartee2288
      @bilaljbartee2288 4 года назад

      Most probably she arrived before the mandatory hotel self quarantine applied by the government. Because now if you're departing from any country to Ethiopia, you must show the hotel voucher on the check-in counter otherwise you'll be denied to board

    • @mimisolomon9256
      @mimisolomon9256 4 года назад

      That’s what I am saying why will she think the law can bend for her ? So ignorant.

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g 4 года назад +1

    እውነት ለመናገር ጥፋቱ የአየር መንገዱ እና የመንግስት ነው ምክንያቱም ከውጭ ለሚመጣ ሰው ግዴታ መቀመጥ ያለበት ሆቴልም ሆነ ነፃ በተመደበበት ቦታ ብቻ ነው ... ሁሉም የፈለገበት ቡክ ማድረክ መፈቀድ የለበትም ለጥንቃቄ ሲባል ... ያ እያልሆነ ካልሆነ ከባድ ነው .... ሌላው ስላመናጨቁሽ አዝናለው ልክ አይደለም ህዝቡ ግንዛቤ የለውም !!! ማናጀር ተብየው (ሆቴሉ) ከመጀመሪያው መቀበል አልነበረባቸውም ይህ የሁለታቹም ጥፋት ነው ሲጀመር ካራንቲን የሚገቡት እኮ ቶሎ ቶሎ ይመረመራሉ አንቺ እሱን እንዴት ነበር ልታደርጊ ያሰብሽው?! ጤነኛ መሆንሽን ለማሳወቅ ግዴታ 14 ቀን መጠበቅ ነው ለሱ ደሞ ገና ነሽ ... አንቺ ያሰብሽው ቤተሰብሽን ነው የሆቴሉ ሰራተኞችስ.. ሆቴሉ ተጠቃሚስ..?!ለማንኛው በተወሰነለት ቦታ ብቻ ብትሆኑ ይመረጣል ... አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ህዝቤ ግን ግንዛቤ ይኑርህ ሰውን ከማግለል እራስን መጠበቅ መልካም ነው

  • @mili1621
    @mili1621 4 года назад

    oh this is poor customer service..........you are brave.

  • @fikerfikert4133
    @fikerfikert4133 4 года назад

    መድሰ ገገማ ልክ ናት መጠንቀቅ እንጂ መገላመጥ አያዋጣም ሆቴል የመረጠቸው ለአንድ ክ ፍል መሆኑ እርቀት ካለህ አንድቤት ተኖራለህ በርህን ዘግተህ ምግብህን አየወሰድክ ገነ እቤቶ ጠባብይሆናል መጠንቅ አንጅ ሰውን በማግለ ል አታጠፉትም ተጠንቁ በሆላ አናንተ እንዳትሆኑ ተሰቃዮ ቹ በሰፈሩትቁና መሰፈር አይቀርምና፡፡

  • @zewdemayu2734
    @zewdemayu2734 4 года назад

    Lehagerachen sewoch teru temhert
    Newe . Mekenyatum endezeh new
    "Yewech hager" sewochen ,yebedel-
    Uachew , ( yegefuachew )aydel ?

  • @melauriah2189
    @melauriah2189 4 года назад +5

    እንዴ አንቺ ለራስሽ ቤተሰብ ከተጠነቀቅሽ ለምን ለነሱ ለመጠንንቀቅ አልፈለግሽም ሆቴሉ ለማቆያ እስካልተለየ ድረስ አትገቢም ቢሉሽ አትፍረጂባቸው

  • @hamh3998
    @hamh3998 4 года назад +3

    በቪዲዮ ብቀርጪው ጥሩ ነበር

  • @aberafeyissa2388
    @aberafeyissa2388 4 года назад

    አንድ የፍርድ ቤት ተጠርጣሪ በህግ ነፃ እስኪባል ድረስ በጥንቃቄ መያዝ አለበት በሌሎች ላይ ጥፋት እንዳያደርስ ይህ በሽታ ደሞ የባሰ ክፋ ነው ስለዚህ ባለሆቴሉ ግዴታ አለበት መጀመሪያም አንቺን በግል ማከራየቱ ልክ አይደለም አሁን እኮ በሽታው አሜሪካ ውስጥ ከተስፋፋበት አገር ነው አንቺ የመጣሽው ስለዚህ እንደዚህ አትማረ ሪ ማንም ከማንም ጋር ሲሞት አልታየም ጥንቃቄ መልካም ነው።

  • @moammaraircargotoethiopia8042
    @moammaraircargotoethiopia8042 4 года назад +1

    ምን ይሻል ይሆን የኢትዮያ አየር መንገድ ምን ይሻለዋል ይግርማል

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 4 года назад +1

    Let’s boycott SaroMaria hotel.

    • @sofiaabera4362
      @sofiaabera4362 4 года назад

      Marie Tedla very true

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 4 года назад

      Sofia Abera , I’m not a resident in Ethiopia. One day my cousin invited me a buffet lunch. Since then I invited many friends and family in Saro Maria Hotel. Next time I come to Addis, I will never go in there. Why do they employ Kenyan maltreating Ethiopian in their own homeland? That is enough reason no to inter that hotel again.

  • @moammaraircargotoethiopia8042
    @moammaraircargotoethiopia8042 4 года назад

    ምን ይሻለን ይሆን ይገርማል

  • @hawimohammed321
    @hawimohammed321 4 года назад +2

    አብሽሪይ ማምየ አይክፍሽ ታገሽ አላህ ከታጋሾችነሽ

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g 4 года назад +6

    ቆይ ግን ሆስተሶች ክዋራንቲን አትገቡም ነበር ...?! ሲጀመር አየርመንገዱ ሆቴል አለው ለዛ የተዘጋጀ ...ምን ብለሽ ነው ሳሮ ማርያም ድረስ የሄድሽው ?! ልክ አይደለም ያን ማድረግሽ ...እንደዚ ሁሉም የራሱን ሆቴል መርጦ የሚቀመጥ ከሆነ አደጋ አለው ‼️ ለቤተስብሽ ብቻ ሳይሆብ ማሰብ ያለብሽ ለሆቴሉ ሰራተኞ ለተጠቃሚ .. ቆይ እንዴት ሆነሽ ነውስ ሚመረምሩሽ ነው የራስ ዶክተር አለሽ?! ... ስራውን ለመንግስት ቀለል ብናደርግ መልካም ነው ባይ ነኝ

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 4 года назад

    Betame yegermeli are entazezene😍😍

  • @nahom1662
    @nahom1662 4 года назад

    1st saro mariya is nat quarantine hotel
    2nd saro maria staff also have family anhe bha aydelsem family yalse
    3rd endat letalfe halse 14 kn mekoyt albse yeham yastyksal
    4th betam tekekl nahew bestawn kemazamt antar and yemtasew ke usa nw
    5th free ng belsal do you have medical certificate so westam ns

  • @hussenhassen2021
    @hussenhassen2021 4 года назад

    What did you expect?

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 4 года назад

    እኮ ያንቺ ጥፋት በራስሽ ሆቴል መያዥሽ ነው !
    ድሮስ ጅምላ ጨራሽ በሽታ ሲመጣባቸው እንዴት ትሪት ያድርጉ ?? ለምንድን ነው ስካይ ላይት ያልገባሽው ???ብሌም መደራረግ ተገቢነት የለውም!! ሲቀጥል እራስሽንም ቤተሰቦችሽንም አድኚ

  • @newday1314
    @newday1314 4 года назад +1

    አስቀያሚ ነገር ነዉ

  • @seifutefera1051
    @seifutefera1051 4 года назад +4

    You came from a hotspot area u should protect others like your family think about others too in other words u made a crime u ignored the hotel where the airline assigned u to be u .

    • @sharayoni8282
      @sharayoni8282 4 года назад

      Yea that's I'm thinking. She have it slfe problem

  • @seifutefera1051
    @seifutefera1051 4 года назад +2

    Saromaria is not a quartine hotel and if it was a quartine hotel it could have a lot of facilities and you have a house a family in Addis and you come to a hotel which isn't a quartine hotel when there is a lot of options of quartine hotel assigned if u protect your family who would protect saromarias family.

    • @mimisolomon9256
      @mimisolomon9256 4 года назад

      Seifu Tefera can you imagine how she is ignorant? Why will she thinks she is different?

  • @gezahegnhassen2205
    @gezahegnhassen2205 4 года назад

    manger ezh hger klaw mnger 1nwe eshe enante feta daley yweshet merga atkrbwe demo saro mary mkoya aydelm yemtwekwetwen eykrbchwe swen atwzgbwe ???

  • @dagnachew8998
    @dagnachew8998 4 года назад +1

    You should not expect to get service like you serve your customers at normal time. But we are all now in emergency and they are not health professional too. Sometimes we should overlook such inefficiencies. But you shouldn’t also forget that you are one of the suspects for the waiters to be in panic or take extra caution.

  • @ehhshbsba7638
    @ehhshbsba7638 4 года назад +1

    You are selfish, and they did the right thing . . . You can't care only for your family that's sooo selfish . . .

  • @wollotubefafi7783
    @wollotubefafi7783 4 года назад

    ይቀጡ እኒህ እመዳም እና አይዞሽ እሄ ግዜ ያልፍና እንተዛዘባለን

  • @amanueldiribatura2532
    @amanueldiribatura2532 4 года назад

    atefredibachewu...... negru corona eko newu...

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 4 года назад

    አይዞሽ በርግጥ የንቃተ ህሊናችን ጉዳይ አጠያያቂ ስለሆነ እራስሽን አበርቺ

  • @capitainsarahabtaff6711
    @capitainsarahabtaff6711 4 года назад +1

    Sad

  • @halahala86
    @halahala86 4 года назад

    አየር መንገዱ ምን መልስ ሰጠ

  • @seifutefera1051
    @seifutefera1051 4 года назад +5

    You are very selfish because you are only protecting your family not others think about others please

  • @eleeni7124
    @eleeni7124 4 года назад

    በጣም ያሳዝናል በዚህ በመጥፎ ስራችን በተኩል አስተሳሰባችን ለሰው መልካምን አለባሰባች የመጣብን ቁጣና መአት አውን አንማርም በጣም አሳዛኝ ነገር ነው የሚሰማ በአጽያታችን ነው ይኤ የመጣብ መቼ ነው ታድያ የመጣውንስ ቁጣ ልናስመልስ የምንችለው ኸረ ሰባዊነት ይሰማን ነገ በኛ እናስብ እዳይመጣብንም መልካምን እናስብ ለሰው ቀናን እንስራ ፈጣሪ ግን ማስተዋልን ይስጠን ነው የሌለን ይቅር ይበለን ባሁኑ ይኤ ጭቅ ብዙ ትምህርትን እየሰጠን እኮነው እያስተማረን ነው የምትማሩበትን ልቦናና ጭቅላታችውን ያብራላችው ከብ የሚታዘንበት ሰአቱነ ጊዜውምን ነው እንመለስ እባካችው በቃ ብሎ የቁጣውን ማህበል እዲያቆምልን እባካችው እንማር

  • @abrahamsyosefs8547
    @abrahamsyosefs8547 4 года назад +4

    Saromariya koy tebeku

  • @BB-mt2cl
    @BB-mt2cl 4 года назад

    Unsubscribe መዋሸቱ ለምን ኣስፈለገ ይገባካል

  • @danielabera4656
    @danielabera4656 4 года назад

    Dear, መቼም ቤት አልቀየርሽም። ማለቴ ቀለል ያለ ሻንጣ ነው የሚኖርሽ።ግርግር ላለመፍጠር ባለቤትሽ ማውረድ ካልቻለ ለኔ ኢሜይል አርጊኝ። 3 አይደለም 30 ሻንጣ አደርሳለሁ ። ግልምጫውንም አድሜ ለአሜሪካ ለምጀዋለሁ። አይዞሽ ለማንኛውም ፈጣሪ መልካም ቀን ያምጣልን

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 3 года назад

    ኢትዮፒያ አየር መገድግፈኞች ናቸው

  • @borumaeda5810
    @borumaeda5810 4 года назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ የተያዘው ይህ ነው ማናጀርና ሸፍ ከኬንያ በማምጣት ላይ ናቸው የሥራ ፈቃጁም በሙስና ነው መሰለኝ ፈቃድ የሚሰጠው ። አንችም ዝም አንዱትይ ክስ መስርች።

  • @enough1754
    @enough1754 4 года назад +3

    በቦቅስ ነበር አፍንጫውን ማለት እንኳን አልነበርኩ በቦታው።

  • @tameratgebermariam2351
    @tameratgebermariam2351 4 года назад

    Yes frist control the hotel before the crona viras Ethiopia all hoteal response not good hoteal Management

  • @zemzemmohammed7409
    @zemzemmohammed7409 4 года назад +1

    በመዠመሪያ እንዴት እዛ ልትሄጂ ቻልሽ? እዛ ስለ ምትሰሪ በዘመድ ወተሽ መሆን አለበት ለምን እንደ ማንኛውም ሰው የተዘጋጀው ቦታዎች አልሄድሽም
    ለቤተሰብሽ ብቻ ሳይሆን ለህዝብም አስቢ ያደረጉት ትክክል ነው ይህ መናገርሽ በጣም አሳፋሪ ነው ፡

  • @Akkooentertainment2022
    @Akkooentertainment2022 4 года назад +1

    Hotel management are right 💪💪💪💪

  • @lamrof
    @lamrof 4 года назад +6

    አትቀናጪ ባክሽ ምንም የደረሰብሽ ነገር የለም። በሥርዓቱ አስገብተው በሥርዓቱ ነው ውጪ ያሉሽ። ቢጠነቀቁም የበሽታው ሁኔታ እንጂ አንቺ ቁምጥና አለብሽ ብለው አይደለም። አትቀናጪ ሰው አገር ሄደሽ።

    • @BB-mt2cl
      @BB-mt2cl 4 года назад +3

      ወሬ ኣለባት ልጅታ በዚ ግዜ መቀናጣት ያምራታል

    • @lamrof
      @lamrof 4 года назад +2

      @@BB-mt2cl ሻንጣ ማውረድ አቃተኝ ብሎ ማነቆጭም አይገባኝም። ሲጀመር የበረራ አስተናጋጆች ትላልቅ ጓዝ አይከቱም፣ ከከተቱም የማይሆን ግሳንግስ እቃ ከውጭ ሃገር ሲኮትቱ ነው። ከ3ኛ ፎቅ በጎማው ዱብ እያደረገች በደረጃ ማወረድ ካቃታት ቅንጡ ናት ማለት ነው። የእኛ እመቤት እዚህ አሜሪካ ነይና ወገንሽ በየመሥሪያ ቤቱ የእምትሸከመውን ተመልከቺ።

  • @NA-nq8lc
    @NA-nq8lc 4 года назад

    የፌደራል እና አማራ ክልል ባለስልጣናትን እንዲሁም የጀነራል አሳምነውን ነፍስ የበላው የኢትዮጵያው 🇪🇹 ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ነው!!!
    Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹is the killer of Federal and Amhara regional government officials including general Asaminew!!!
    #ReturnTheNobelPeacePrize
    ኢንጂነር ስመኘው በቀለን ያስገደለው የኢትዮጵያው 🇪🇹 ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ነው!!!!!
    Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹 is the killer of engineer Simegnew Bekele!!!
    #StopTheKillings
    የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ያገተው የኢትዮጵያው 🇪🇹 ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ነው!!!!
    Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹 is the kidnapper of University Students!!!
    #FreeOurKids

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 4 года назад

    እኮ ያንቺ ጥፋት በራስሽ ሆቴል መያዥሽ ነው !
    ድሮስ ጅምላ ጨራሽ በሽታ ሲመጣባቸው እንዴት ትሪት ያድርጉ ?? ለምንድን ነው ስካይ ላይት ያልገባሽው ???ብሌም መደራረግ ተገቢነት የለውም!! ሲቀጥል እራስሽንም ቤተሰቦችሽንም አድኚ