Ethiopia - ከጠቅላዩ ጀርባ ምን እየዶለቱ ነው? | የወጡት መረጃዎች
HTML-код
- Опубликовано: 4 июл 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
የፈራ ይመለስ
ከመገዳደል ወጥተን ለሀገራችን ጥቅም በጋራ መቆም ነዉ መፍትሄ ው
ለየትኛው ሀገር😅
ጅቡቲ ብታርፍ ጥሩነው አለዛ እንመልሳታለን ወደእኛው
አምላካችን ሀይላችን ነው ዋ መሪያችንን እና ሀገሬን ብትነኩ
ግዛታችንነች ጅቡቲ
ይዘገያል እንጂ አህያም የጂብ ናት የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ጂቡቲን እንመለሳታለን።
አሁን ኮለኛ ምቀኛ የሆነችን ተጀምሮ እስኪ ጨራሽ ግብጽ ናት
ተንኮለኛው እራስህ ነህ ለእራስህ ህዝብ የማትሆን ኦረሞ ትግሬ አማራ ደሁብ ሱማሌ የምትል ይህንን ጠባብነትህን አፆዳ ከዛም በቀና መንፈስ ሌላውን ጎረቤቶችህንም ሆነ ባህር ማዶ ያሉትን ማሸነፍ ትችላለህ
ትክክለኛ መረጃ ስታቀርብ እንዴት ደስ እንደምትሉ🙏
መንግሥትን መቃወም መብታችንም ግዴታችንም ነው።
ግን እንዴት አንድ በሚያደርገን ነገር መስማማት ያቅተናል?
😂😂 ፋኖ ያሼንፋል
ደህና ዋሉ የ ለ ምን ጉድ ነዉ ወይ ዜና 😂
ቢዝነስ ከሰራ በኋላ መሮጥ ነው። የምን ሠላምታ ነው?😀
😂😂😂😂😂 የወሬ ነጋዴ ነገር እንዲህ ነው 😅 ዶላሩን ብቻ ይልቀም ዶላር ዶላር ሲል ሰላምታውን እረሳ
Good Horn political analysis. The thing needs careful walking around the Horn politics.
አቢይ አውሬ ይብላው አሜን
አሜንን
አንተን ይብላህ
Mnew rabh..... Letbelaw nw
begeta beyesus Sim awure ayibelawum
❌❌❌❌
Domaa anbabii..manew..enemanachew yemidolitut....1000gize bidolet..abiyin minim aysmetum...olana fanoo sishenefu...be egypt be doha..masferarat jemerachihu..
Nothing is going to happen to prime Minister Abby ahmad!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አንተ የአብይ አህመድ ዳይፐር 😠
Estii egypt ..beyet bekul.timetalech?doma anbabi. 5mulet simola zim yalech egypt ..zare eko dam erasu nuclar new...ended..abiy is the winner
ሶማሊያ እጅ ብትሳጥ ይሻለታል😂😂😂
😂😂😂😂 ለማነው እጅ የምትሰጠው ?
በገዛ ሃገራ በገዛ መሬታ በጎሮ ገብትን ምንም አይነት ህጋዊ እውቅና ከሌለው ከአንድ ክልል በተፈራረምነው ውል ሃሃሃ.
ይዋህ አትሁን ያለሶማሊያ መንግስት ፊቃድ ድንበራቸው ተሻግረን አንድ ስንዘር መውሰድ አንችልም::
@@abdulkadirjibril6839 አልሻበብ በንድ ቃን የበራቻወል እኛ ጠብቀነቻው እንጂ
Muslim*
Arsbichu ethiopiam afinew wede muscles country lemadreg naw
Lemen ayesekelutum
Djoubouti ..degimo..10k serawi yiza..min tametalech?pls nvr expect conflict between et and er,
Oromo will suffer Abiy Ahmed political crimes’ in Ethiopia and regional’ if they uprise to oust him. tigray use to worship former TPLF warlord meles zenawi and they’re suffering his crimes now
ድል ለጀግና አማራ ፋኖ።
ሰላም ያምጣልን ብሎ ይፀልያል አንተ ድል ድልሆን ይዘህ ሱዳን ግባ።
ለዶክተር አብይ የግለ ጉዳይ ሳይሆን የኢትዮጵያ ጉዳይ ነው ኢትዮጵያ ማለት ከሁሉም በላይ ናት በዚህ ሰዓት አባቶቻችን ለሀገር ስሉ የከፈሉት መስዋትነት ለምን ይረሳል ምን እንማራለን ከነሱ እኛ ኢትዮጵያ ስባል የዉስጥ ችግራችን ትተን ኢትዮጵያ ወይ ሞት መፈክር ልሆን ይገባል የጀግና ኢትዮጵያ ልጆች አስተዉለን እንናገር በኢትዮጵያ ጉዳይ ከዉጭ ጠላት ጋር መዋደቅ ግድ ይላል የኛ ትልቋ ጠላታችን ግብጽ ናት ይህ የሀገር ጉዳይ ነው ኢትዮጵያ ወይ ሞት ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
ጠቅላይ ተብዬው በክት ነው🤬🤬🤬 መወገድ አለበት‼️
የህፃኑ ንጉስ ዲፕሎማሲ እንደ አበደ ውሻ ጎለቤቶች እያባረሩ ት ብቻውን አስቀርቶታል። "ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል"
Donkoro get GED
😂😂😂 የሶማሊያ አክቲቪሰቶች በትላንቱ የጠቀላዩ ንግግር መልስ ሲስጡ አብይ የሶማሊያን ፕሬዝዳንት የጉዞ ወጪ አስጨንቆተ ለሶማሊያ አስቦ መንገድ ወይም ትምህርት ቤት ሰሩበት በለው ጭንቀላቱ እንዴት ለራሱ ህዝብ እንዲ አላሰበም::
የትግራይ እና የአማራን ህዝብ ድሮን እና የጦር መሳሪያ ገዝቶ የሚጨፈጭፍበት ብር ለምን ለልማት እንደላዋለው ጠይቁት::
የራሰን ሳታውቅ የሰው ታማስላለች ብሎ ነው የተሳለቁብን 😂😂😂
@@wondimukassa8295 እውነት ነው ህፃኑ ንጉስ donkoro ነው።
aby is criminal killed innocent children and woman in tigray and amhara
his place in jail
አማራ ከኤርትራጋር ተቀላቀል ደምህ ያላግባብ ፈሶ ሳያልቅ ይህሰውዩ ደም ማፍሰስ ምንም አይደለም ???
😂🤣🤣 የአማራ ባንዳነት ከጣልያን ጀምሮ ይታወቃል ከቻላቹ ተቀላቀሉና ኢትዮጵያን ውጓት ከዛን የባንዳነት የከሃዲነታቹን ዋጋ የሚደርስባቹን ነገር በፀጋ ተቀበሉት 😂🤣🤣 ዘረ ባንዳ።
ምንምዪሁንምን፣፣፣፣፣አብዪወሸታም፣፣አገሩን
የገደለነዉ