Ethiopia - የጂቡቲ ወደብ አስግቷል ( የጂቡቲው ትርምስ)
HTML-код
- Опубликовано: 8 июл 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
የኔ ወንድም ከእናንተ ምንም አንፈልግም ግመል እናጠጣበታለን እና እዛው በጠበላችሁ
የጂቡቲ መወራጨት የኢትዮጵያን ወደብ አያስቀረውም !!!!!
💯💯✅✅💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Gura bisha
Eritrean kemeche new yeteghenetlech kedros meche tekelakelech teghenetelech yemtlew ytarem s stammmm Eritrean for Eritreans
5 ቱን ወንዞች በመገደብ ሶማሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ማዋሃድ ይቻላል።
ጅቡቲ ምቀኛ ከገር ነች ኢትዮጵያ ከሁሉም ጎረቤቶቿ ጋር ተኮራርፋ ከጅቡቲ ጋር ብቻ ወደብ እንድትጠቀም ብቻ ነው የምትፈልገው ። የኢትዮጵያ መሪዎች ኤርትራ ላይ ያላቸውን አመለካከት አስተካክለው ሉአላዊነቷን እና ድምበሯን አክብረው የወደብ አገልግሎት ከኤርትራ ቢጠቀሙ ነው የተሻለ ነው ።
ኢትዮጵያውያን ሳይሆን ኤርትራ ናት አስተሳሰቧን መቀየር ያለባት
@@surafeltibebu4522በግድ ኢትዮጵያዊ ሆኑ ከምትል የምትበታተነውን ኢትዮጵያን ገጣጥም ።
Yihe iko ye mikegninet sayhon ye xikim guday new. Hulunim ashenifo Ina xenkiro mewxat degmo yegna ye Ethiopiawian yihonal malet new.
Ayy Ethiopiawyan eko Eritrea endititekem ayfelgum beteley weyanewoch lezih new Djoubti mehed yemifelgu
@@surafeltibebu4522enante Eritrean wedeb kehone be nesa new yemtfelgu mekfel atfelgum Somalland ena Djoubti eykefelachu beselam menor yshalachual. Beka Asab Asab eyalachu ataschegrun be nesa yemibal neger yelem
Good job Djibouti
Ayy Eritrea ሁሌም የኢትዮጵያ ጠላት ናችሁ ችጋራሞች እኛ እንደግበት ተውን በቃ አንዴ ተገነጠላቹ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ አትግቡ አትድረሱብን ረሀብተኛ ሁላ
@@umerbiya1089ኤናንተ ናችሁ እንጂ በሰው አገር ገብታችሁ የምትፈተፍቱት።
በዘር ተበታትናቹሁ እንዲት ነው የምታድጉት የጎረቤት ካንሰር።
እርማት ኤርትራ ከኢትዮዽያ አልተነጠለችም ሉአላዊነቷን ሐገርነቷን በደም አስመልሳለች ።
ሲንጋቦር ስለሆነችው ኤርትራ ነው የምታወራው
ከሞኝ መንደር ሞፈር ይቆረጣል እንዳይሆንብን ነው እንጂ የአሰብ ወደብ ነበር በሰላም በዲፕሎማሲ ማስመለስ የምንችለው ነገር ነበር 😢
ወንድም አለም ኢትዮጲያ የአባይን ውሃ የመገደብና መጠቀም መብት እንዳላት ነገር ግን ለግብጽ የሚፈሰው ውሃ መከልከል እንደማትችልና፣ ግብጽ ደግሞ ውሃውን መጠቀም እንጂ የግድቡ አስተዳደር እንደማይመለከታት ሁሉ ኢትዮጲያም ዓሰብን ብቻ ሳይሆን ምጽዋንም ጭምር ለሰሜን ጎንደርና እና ትግራይ በሰላም እንድትጠቀም የከለከላት ማንም አልነበረም የለምም፣ ነገር ግን በታሪክ ዓሰብ የኤርትራ እንጂ የኢትዮጲያ ሆኖ አያውቅም፣ እውነተኛውን ታሪክ እንንገርህ ኤርትራ ለብዙ ምእተ ዓመታት ከቱርክ ጀምሮ በተለያዩ ቅኝ ገዥዎች እንደተገዛች ታውቃለህ? በ1941 ጣልያን ሲሸነፍ ኤርትራ እንደ ሊብያና ሶማሊያ ነጻነቷን መቀዳጀት ይገባት ነበር ነገር ግን አመሪካና አጋሮቿ በሰሩት ሴራ ኤርትራ አለፍላጎቷ በወቅቱ ፊውዳል ስርዓት ከነበረች ኢትዮጲያ ጋር በፌዴሬሽን እንድትተሳሰር አሳልፈው መስጠታቸው ብቻ ሳይሆን በ1961 ሃይለስላሴ የተባበሩት መንግስታት ያጸደቀውን ቻርተርና ህግ በግልጽ በመጣስ የኢትዮጲያ 14ኛ ክፍለ ሃገር እንድትሆን በማድረግ ነበር ዓሰብን እስከ 1991 ድረስ ለ30 ዓመታት ያህል ማስተዳደር የቻለው፣ ሰለሆነም የወዳጅ አገር ልኡላውነት አክብሮ ከኤርትራም ከጂቡቲም ከሶማሌ ወዘተ በሰላም መጠቀም ነው የሚሻለው፣
@@michelle-i7o💖💝💕💛💗💓👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
❤❤❤❤itopiya guudha
Mansha Allah guul somaliland iyo itobiya
Yaa jahil
What is going on with the ill wishing PP cadres
Ethiopia must build morethan 10 port and railway in somaliland.
Yes brother and we in Somaliland are welcoming you to Somaliland❤❤❤❤
We don't welcome you.
ውይ ፈታዎች እንዴት እጅ እጅ እንዳለን ይሄ ገደምዳሜ ዜናቹ እጭ
INAATI LIBDHAA ETHOIPIA
Yanten enat gimel yibdat
Egna ethiopiawiyan betarik bezer behaymanot kegna ga and yehonutin yewendimochachinin eritriyawiyan yeaseb wedeb new metekem yalebin lelaw hulu bada new
የጅቡቲ ምቀኝነት ይገርማል። ስለዚህ የሱማሌላንዶችን ማስልጠን ያስፈልጋል
Yes brother ❤ Somaliland ❤ Ethiopia
Eha koshash masaweged newu
ተው እሳት አትለኩሱ ፍቅር ይሻላል
ምነዉ ምድረ ሽማግሌ መርዎች ጀግናዉን አብቹን ይዞሩታልሳ ምቀኞች ናቸዉ ሁሉም
The way forward for the horn is for Somaliland to finalise its independence, somalia is a weight on Somaliland pulling it down the last 60 years, The biggest mistake our grandfathers made was joining Mogadishu in 1960 our fathers corrected that mistake, and now we the young will move forward.
Waar ha u nacamleyn ethopianku waa cadowe doonaya In u la wareego dhulkeena iyo badeena, somali wixii inaga dhexeya waa halkede
Wede djebuty and egir chat endayilak
Chat ye economeyawi gudhay new l'Éthiopia, be neta yamelak yelam
ተበዳህ ኤርትራ ምናባትህ ከ ኢትዮ ተገንጥላ ምትሎው።ኤርትራ በ ግብጽ ና ቱርክ ስትገዛ የት ነበረች ኢትዮጲያ። መንሊክ ሸጣት አአይ ደሞ መለስ ኣሳልፎ ፈርሞ ሰጣት የሚል ተረታቹ ይዛቹ ጥፉልን።ኢትዮጲያ የ ኤርትራ ና የ ሆርን ኣፍሪካ ካንሰር ናት።ፈታሪ ይፍረድ።
ስማዕዶ እንታይ ማለትዩ እዚ ዘይጠቅም ዘረባ ትጽሕፍ፣ ሓሳብካ ጽሓፍ ከተረድእ ፈትን እዚ ናይ ስድነት ቃላት ግን እንታይ ይጠቅመካ፣ኣምሓርኛ ዝብርትዓካ እንተኾይኑ ድማ ወይ ብትግርኛ ጽሓፍ ወይ ድማ ሱቅ በል፣
ኤርትራ የኢትዮጵያ ግዛት ነች ወደደችም ጠላችም ወደ እናት ሀገር መመለሷ አይቀርም
@@user-lr3ry1ly9z እየተሳደብክ እንደገና ደግሞ የኛ ናችሁ ወደዳችሁም ጠላችሁም እንገዛችኋለን እንዴት ይባላል፣ ጤነኛ አእምሮ ካለህ፣ ይሄ ለትግራይ ለአማራ ለኦሮሞና ለሌሎችም ኢትዮጲያ ውስጥ ላሉ ብሄር ብሄረሶች እንኳን አይጠቅምም፣ የምትለውን አስተውል፣
በየትኛው ሒሳብ ነው ኤርትራ የ ኢትዮጵያ አካል ሆና የምታቀው በሓይል ይዛት ነበር ይሄን ተረት ተረት ትተሕ በስላም ከ አዲስ አበባ ወጥተህ በስላም ተመለስ
@@user-lr3ry1ly9zware bisha
ኑ እንጂ በጉልበት እንወስዳለን ስትሉ አልነበርም
Tawekunelechuu
Everyone cry because they want Ethiopia always foolish. Somaliland is more strong than eritera, djubti and somali. Somaliland must recognized.
Less than two million majority of somalis living south at least 50 million they will not allow abiy led ethiopia to continue its violation toward territorial integrity as you know somalis principled they will die their couse if they became furious some people benefit disunity belsigina will no longer threat to ethiopia hizbi even 10 million in OGADENIA deserve their own independent state becouse they suffered the hands of brutal leaders in the past they being treated second class citizen for decadea! Majority of somali streets hate abiy ahmed!
ኤርትራ መቼ ኢትዮጵያ ሆና ታቃለች ተነጥላለች የምትለው ይህ የውሸት ትርክታቹ እኮ ነው የሚያስጠላው ልንገርክ ኤርትራ ተገንጥላ ወይ ተነጥላ ሳይሆን ከቅኝ ግዛት ኢትዮጵያ ነው በ30 አመት ትግል በደማችን አሸንፈን አገራችን ነጻ የወጣነው አራት ነጥብ
😂
እውነት 😂😂😂 አንድ ቀን ግን እንደ ዩኩሬን የግዛታችን አካል እናደርጋቸዋለን።
You have been taught for 3+ decades by the Shabia oldies and redefined the meaning of "ቅኝ ግዛት" in your dictionary. You claim Ethiopia had colonized Eritrea after your master colony Italians had left ER. Contrary to this, you are saying you Eritreans are more civilized than the Ethiopians. There is no where in history that proved that uncivilized nation colonizes a civilized nation. This is nothing but an identity crisis! You update your ideology first to the realities of the 21st century.
Ante ahiya eritra tegentlalech at Bel drom and alneberum kebt
Oromuma empire king Abiy Ahmed army started kidnapping students from other ethnics.
የኢትዮጵያ የወደብ ፈላጓት ቀን ወቶለታል
❤❤❤❤❤🎉🎉
የዶዝተር አቢይ የራሷን አሮባት የሰው ታማስላለች ነው ነገሩ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጅቡቲ ፓራሳይት አንድ ቀን እንውጥሻለን 😂😂
Hehehehe ❤😂 yes and I'm from Somaliland we love Ethiopia
እናተ ኢትዮጵያ ውያን እስከ መቼ ነው የማይገባቹ ኤርትራ በደማችን አገር ያመጣን ነው የግብሰዶም አገር ይዘህ እፈሩ😂😂😂
Djibuti wode enat hagerua temeles 100 amet tagesenal ahun degmo Aseben aslefen setem be denkoro meriwoch Sudanem denber gefeta gebach Hulum Ethiopiawuuyan ke enkelefu yeneka kemekefafal ande hunen tagelen hulunem wodebochachin enasmeles ye Fana alama yeh new Abiye leb geza Fanon atetela Fano denber askebari new Fano yager balewuleta new endegfachew God Bless you all
ኤርትራ እና ኢትዮጵያ መቼ አንድ አገር ሆነው የሚያውቁት ።
ለአሜሪካ መንግስት ጥቅም ሲባል ነው ነጻነታችንን ተነጥቀን በግድ የተቀላቀልነው።
በጥራቀ ስለ አክሱም ስልጣኔ አንብብብ መጀመርያ።
@@surefiel Dhur tarik zeyblu. Sekt wanatatu alewu.
በአሰብ ወደብ ሰትጠቀሙ ለ1መኪና የእርግጫ 10ብር ነበር የኤርትራ ህዝብ ከሚጠቀም 135ዶላር ለአንደ መኪና እየከፈላችሁ ትጠቀማላችሁ አሁን ቻሉት
እኔን የሚገርመኝ ደግሞ የራሳቸውን ክፋት ወደ ኤርትራ ሊያላክኩ መሞከራቸው።
እሄ ሁሉ የትናንት ሥህት ውጤት ነው,እንደገና ይታከማል,,
Please remember Assab change town to small village all people refuge in Europe and America
የጅቡቲ ወደብ ከፍተኛ ወጪ እያደረጉ የበለጠ የሚሰቃዩ ከሆነ ከክፉዎች ጥሩ ይመረጣልና ለኛ 🇪🇷 አሳምሞ ለነሱ 🇪🇹 የሚገድል ከሆነ በዛ በጁቡቲ ወደብ ከፍተኛ ወጪ እያወጡ እንዲቀጥሉ ስትራተጅያችን ሆኖ እንዲቀጥል ጁቡቲን ከመደገፍ ኃላ አንልም።
@@mohammedreshid2472አህያ ነህ
ኤርትራ ከኢትዮጵያ ኣልተገነጠለችም የኢትዮጵየ ኣካል ሆና ኣታውቅም ከኢትዮጵያ ገዛ ነጻ ወጣች ተብሎ ይወራ
እርሱ የእናንተ ምርጫ ነው። እኛ የእናንተ ግትርነት እያስታመመን መቀጠል አንቺልም። ቻው ቻው
@@asmechiabate6926 your Comment is same thing wrong look again
@@asmechiabate6926መቀጠል ብትችል ባትችል ኣይመለከተንም ለምን ሞተህ ኣታድርም።
ኣስታማሚ ኣንፈልግም ምክንያቱም የህመማችን መንስኤው እናንተ ናቹ።
ኣለበለዝያ እንደ ደርግና ቆንዳፍ ወያኔ ራስህ ትቀጠቅጣለህ።
በኤርትራ የፈሰሰው ንጽህ ደም እስከ ልጅ ልጆቻችሁ ስትከፍሉ ትኖራላቹ።
ኤርትራ የኢትዮጵያ አንድ አካል ናት።
የምር ግን ኢትዮጵያ እሾክ በሆኑ ሀገራት የተከበበች ሀገሬ ጨምላቃ መጨማለቃቸውን ከቀጠሉ ኤርትራና ጅቡቲ ከቁርስ እስከምሳ የኢትዮጵያ ሪፐብሊክ ተብለው ይሰየማሉ ይጨረጨራሉ ዱቄታም😂
አንተ ሰው ንግግርህን አስተካክል ኤርትራ ክኢትዮፕያ ተግውንጥላ አትቅም ኢትዮፕያን ሆና አታቅም ተገዝታ ግን ነበረች ይሄ ነው ኡነታው ብትገነጠል ንሮ ኢትዮፕያ የተገዛች ሀገር ናት እንላለን ምክክንያቱ ኤርትራ 300 አመት በትሩኪ 20 አመት በግብጺ 62 አመት በጣልያን 9 አመት በእንግሊዝ 30 አመት በኢትዮፕያ ትውገዝታለች ታሪክ ይሄ ነው ኡነተኛ ታሪክን አታዛቡ
Jibouti mefiresuwa yemayiqeri nwu kaladebechi ! Jibouti ye Ethiopia gizati nwu ena jibouti wusixi yalu ye afar gosa wede abati hageru indimelesu enaregalen lelawu demo be economi etsati welafen enimetatalen.
ኧረ አይባልም፣ ተስማምቶ ተግባብቶ መጠቀም ነው የሚያዋጣው
@@michelle-i7o be ethiopiaya gororo kemexachi gidi nwu maxifat alibati.
@@user-iw2ks6pc4u ስማ ነገሮች በጦርነት አይፈቱም፣ በመጨረሻ በሰላምና በስምምነት ነው የሚፈቱት፣
Somaliland ❤ Ethiopia 4 ever❤
ጫትና ውኃን መላክ በማቆም ጂቡቲን ማንበርከክ ይቻላል።
ምፅዋዕ ወዴት ነው እጅግ ሩቅ የሆነው? ምፅዋዕ እኮ 210 ኪ/ሜ ነው ወደ ዓዲግራት:: ዙላ ደግሞ ወደ ዓዲግራት በኩል ያለው የትግራይ ጫፍ 57 ኪ/ሜ ነው:: ስለዚህ ከሁሉም የቀረበ ዙላ እና መርሳ ፋጡማ የሚባሉት ናቸው:: እናንተ ጠማማዎች ግን ኢ/ያ ማለት የት እንዳለችው የት አከባቢ እንደሆነች እየገረመን ነው::
Tegaru chillout focus on your kilil.
የኢትዮጵያ ታሪክ Google አድርገህ አንብ ኤርትራዊ ከመሆን ኢትዮጵያዊ ምን ያህል እደሚያኮራ ለመረዳት ትችላለህ። ኤርትራ በ5 ሃገራት ተገዝታለች 1- ቱርክ 1557 ጀምሮ 300 ዓመት 2- ግብጽ 1865 ለ17 ዓመት 3- ጣልያን 1882-1941 ለ50 ዓመት 4- እንግሊዝ 1941-1952 5- ኢትዮጵያ 1952-1991 ለ30 ዓመት ጠ/ድምር 434 ዓመት ተገዝተሃል፣በአፍሪካ እንደ እናንተ የተገዛ የለም፣ አሁን የተንቤኑ ሰውዬ በታትኖ እየገዛችሁ ነው።
እንዳንተ በሆዱ የተገዛ በአፍሪካ የለን እስካሆ በርሀብ በመለመን በጦርነት የምትታወቁ እናንተ ናቹ።
የተረገመ ቀን የናንተን ጎረቤት ኣደረግን።
@@user-zb1wt9xc7w ኤርትራ 30 ዓመት ለነፃነት ብዙ ሺህ ሰው የሞተው ለዚህ ንሮ ነበር?? ኤርትራዊ የሚታወቀው በዓለም በመደባደብ በአገራችሁ ደግሞ በልመናና በጦርነትና በሌብነት ነው።
@@negagetachew974kkkkk yaniten iyenegeriken new
Feak news feta news....feak and fak news nachu
ኤርትራ 🇪🇷 በቅኝ ግዛት ለዘመናት ሲገዙ ከነበሩ የአፍሪካ አገሮች ነፃነትዋ እንደመስጠት ፈንታ በ November 16-1962 ከየያኔዋ የአማራ ኢትዮዽያ ሳትወድ በግድ በምእራባውያን ሴራ በስመ በፈደሬሽን አቆራኝዋት። ኤርትራ 🇪🇷 በታሪክዋ በሃይለሰላሴ የምእራባውያን ዉሻ ለ 12 አመታት ነመንግስቱ ከብት ለ 17 አመታት በጠቅላላ ለ 29 አመታት ብቻ ተረግጣለች። ለመጀመርያ ግዜ እንግሊዝ ተከትሎ የኤርትራ አፈር የረገጠ ሀይለስላሴ ዉሻ ነበር።የአማራ የ 3000 ተረት አደለም ለኛ ኤርትራውያን ይቅርና ለነ ሐመር፡ ሱርማ፡ካራ፡ሙረሲ ወዘተ በዚህ 21 ዘመን ማታለል የማይታለም ነው። Eritrea ❤🇪🇷 forever and ever. Down to the crooked rumnanta of the exlpanshioniat Amharas!!!!!!
@trendy-nd balegie erteria ke ethiopia gar iuyalech behullu neger tishal neber ahun erteria behulluneger 100% euynesech new rizkachu ke ethiopia new.
You are barking loudly with the voices of the ideology and philosophy you have been taught by your old dogs (shabia masters) who are still in the mindset of the 1950s. The old shabites have redefined the meaning of "ቅኝ ግዛት" in your brain. NONSENSE!
ኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ወራዳውን ጨፍጫፊውን ደም ጠጪውን አብይ የተባልኩትን ተኩላ ጉሮሮዬን አንቀው ለፍርድ ሊያቀርቡኝ ነው እሁን 3ስተኛው ጄኔራል ፋኖን ተቀላቅሏቸዎል አለቀልህ እንት ኮልኮሌ ስነግርህ እልሰማ ብለህ እኔ አርፌ መቃብር ሊይ የበቀለ ጫቴን እንዳልቅም እርግህኛል ብሎ እኔን እንዲጠብቀኝ የቀጠርኩት ዘበኛዬ ቢራ አይኑ ጁላ ደውሎ ቁርጤን ነገረኝ ዝንዬም ሰሞኑን ሱሪ መልበስ ጅምራለች ቀሚሷ ውስጥ ግብቼ እንኳን እንዳልደብቅ ኡኡኡኡ አልቆልኛል ድረሱልኝ !!!!
ውይ ፈታዎች እንዴት እጅ እጅ እንዳለን ይሄ ገደምዳሜ ዜናቹ እጭ
Welcome to Domaliland