እነዚህ አድርግ ድንገት ሴት ልጅ ከተቀየረችብህ|do this if she loses feeling for u|for man| relationship |yod house

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #Ethiopia #forman #yodhouse
    ድንገት ላንተ ያላት ስሚት እንደጠፋ ከተሰማህ እና እሷም በቃኝ ካለችህ እነዚህን አድርግ
    what to do if she loses feeling for you
    #relationship
    #ethiopian
    #habesha
    #forman
    #love
    #psychology
    #relationshiptherapy
    #marrige
    #internet
    dating advice
    #relationahipadvice

Комментарии • 18

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 Год назад +2

    ይኸውልሽ በጣም ምንዋደድ የሴት ጓደኛ ነበረችኝ ብዙም ባይሆንም አጠር ያለች የፍቅር ግዜ ነበረን እናም ቤተሰቦቼን ጠይቄ ከሁለት ወር በኃላ እመጣለው ብላኝ ከሄደች ከ 15 ቀናት በኃላ ስልክ አለማንሳት ቴክስትም አለመመለስ ጀመረች ግን አንድ ቴክስት ብቻ ፃፈልችልኝ እሱም ፀበል መግባት ስለፈለኩኝ እዛው ፀበል ነኝ እና ስልክ ማውራት አልችልም ለኔ ግን አልተዋጠልኝም እናም 3ወር ሞላን ከተለያየን እኔ ማስበው እንደተለያየን ነው ሴት ልጅ አግብተሀት ልጅ ወልዳልህ እንኳን አትታመንም

  • @assebetesfaye6973
    @assebetesfaye6973 4 месяца назад

    ዮዲት ዮዲት ዮዲት
    እረ እንደዉ ከየት ነዉ ድንገት ብቅ ያልሽዉ ገራሚ ልጅ ነሽ ተባረኪ

  • @user-sy6wp1he8c
    @user-sy6wp1he8c Год назад

    ዮድዬ በጣም ብዙነገር ረድተሽኛል በጣምነውየምወድሽ አመሠግናለው

  • @MmMm-on9dn
    @MmMm-on9dn Год назад +1

    ምን አደምልሸ አላዉቅም ብቻ አድሜና ጤና ይሰጥሸ

  • @alemayehuputin7800
    @alemayehuputin7800 Год назад

    አመሰግናለው ዩዲ።

  • @saralove4924
    @saralove4924 Год назад +1

    ሠወቹ ባላታይን ሲያከብሩ እኔ የኮረና ቀን እያከበርኩ ነው ዶሮሜን ቆልፌ

    • @yodhouse2713
      @yodhouse2713  Год назад +1

      አይዞኝ....❤💔

    • @saralove4924
      @saralove4924 Год назад

      @@yodhouse2713 እሽ የኔ መልካም ሴት

  • @tamiratgando4000
    @tamiratgando4000 Год назад

    No pain No knowledge. No knowledge No understanding. So all challenges will teach us.

  • @yaredyared1233
    @yaredyared1233 Год назад

    ጥሩ ነው ግን 1ኛ ላይ ያለውን በግልፅ ባትነግረኝ/ወይ ብትደብቀኝ አለመፈለግ ነው ብዬ ልቀበል?? ካሎነ ደጋግሜ ልጠይቅ?

  • @jaklv7906
    @jaklv7906 Год назад

    Thanks yod🥰👍👍

  • @henirock1221
    @henirock1221 Год назад +1

    ሴቶች የቱንም ያክል ቢወዱ ጥፋቶቻቸውን ማመን ይከብዳቸዋል እና ምን ለማለት ፈልጊ ነው ፀባዯ ከተቀየረብህ just move on bro ምክንያቱም የጥፋተኝነት ስሜት እንዲሰማህ በተደጋጋሚ ታደርጋለች

  • @daewdjamwl6090
    @daewdjamwl6090 Год назад

    Yodi gobez eko nshe

  • @yemanesiltan5767
    @yemanesiltan5767 Год назад

    Please yodi baleefwum tsifelish neber ena bemin lagignish

  • @mayneapp1525
    @mayneapp1525 Год назад

    ESI endinawera fikadegna kalhonechs

  • @hailelove1
    @hailelove1 Год назад

    ሴቶች ወሲብ ሲፈልጉ ምልክቶቹ ምንድነናቹው በተለይ ከኛ ባህል ጋር። በዚህ በፕሮግራም ላይ ስሪልን

  • @erimyasdesta9238
    @erimyasdesta9238 Год назад

    Safaricom bezi aderigosali