አባት. እቃ አልፈልግም ብር ትስጠኝ መልሽው 😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 186

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 6 месяцев назад +72

    የተንቢ የሴቶች ተምሳሌት ነች የሚል ብቻ👍👍👍

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 6 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሙ ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደና መጣሽ ጀግና ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ምቀኛ ልብ ይስጣቸው😂😂 😍😍 የመዳም ቅመሞች ተው በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ ከፍቶኛል ዛሬ😢😢😢😢

  • @Zahra-p9y4u
    @Zahra-p9y4u 6 месяцев назад +29

    እኔ እርፅሱ ሳየው በጣም ሳኩኝ ግን ባዳምጥሽ ሌላ ነው እምታወሪው😂😂😂😂😂

  • @hawawolloh
    @hawawolloh 6 месяцев назад +37

    ውድ የመዳም ቅመሞች ተክፉ ነገረ ይጠብቃችሁ 🥰

  • @GeySysy
    @GeySysy 6 месяцев назад +2

    የኔ ዉድ ምናለ አገሬ ወዳች ቢቀርበኝ ኑሩ ለኔም ብዙ እቃ እገዛሽ ነበር ግን የኔ አገረ ወሎ ነዉ❤❤❤❤ ብቻ ደስ የምትይ እህት ነሽ የኔ ዉድ የኔ ጀግና ሴት ነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ❤❤❤

    • @zeritutube
      @zeritutube 6 месяцев назад

      የወሎ አሉልሽ እነደረሴ ሰአዲ

  • @FatimaRedvan
    @FatimaRedvan 6 месяцев назад +2

    ከምንም ነገር በላይ ታማኝ ሰዉ ያስፈልጋል ፈጣሪ ይባርክሽ በጣም ነዉ ደስ ያለኝና ልቤ የተነሳሳዉ ለሁለት ቤት ማሰራት የቤት እቃም ጭምር ምፈልገዉ

  • @makeya2128
    @makeya2128 6 месяцев назад +8

    ሰለምሽ ዪብዛ ለሙዬ በርቺ እኛንም አበረታቱን እኛም እንደናተ ጀግና መሆን እንፈልጋለን ዉድ የገሬ ልጆች በየለቹበት ሰለማቹ ዪብዛልኝ ሲቀጠል በጣም ልብ የሚነኩ ሚስኪኖች ብዙ ጊዜ እለቃለዉ ግን ማንም አያየኝም የባካቹ ሼር በመረግ የሚመለከተዉ አካል አድሩሱልኝ በላህ መስተር አብነት ብዙ ጊዜ እፅፈለዉ አዪመልስም ዊልቸር የጣች የዪምሮ በሽተኛ ወዘተ ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Fratubeuser-nf1ie3yx8y
    @Fratubeuser-nf1ie3yx8y 6 месяцев назад +1

    ጠንካራ ነሽ እኮ ጌታ ይጠብቅሽ አንቺን ሳይ የምበረታው ስወድሽ ጀግና❤❤❤

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 6 месяцев назад +9

    ጠንካራ ሴት ❤ስወድሽ እኮ ጀግኒት❤ ኑሪልኝ የቡታጅራዋ ቅመም

  • @ውዴማኬ
    @ውዴማኬ 6 месяцев назад

    ለምየ አች ሙሉ ሰዉ ነሽ ግን የጎደለሽ ትዳር ብቻ ነዋ የኔዉድ አግቤ ሰት ነሽ እድሜ ቆሞ አይጠብቅሽም ሁሉም አላፌነዉ ልጅ ያስፈልግሻል የኔዉድ እሱን አርገሽ እደማይሽ እርግጠኛነኝ ግን ከዜ በላይ ባትቆይ ጥሩነዉ

  • @Zemzemjemal
    @Zemzemjemal 6 месяцев назад +10

    ስራሸ ጥሩ ሆኖ እያለ እርእስ የምትፅፊዉ ሌላ ገብተን ስንሰማሽ ሌላ ምን ሆነሽ ነዉ ሁሌ የሌለ እርእስ የምትፅፊዉ ዘባርቄ🙄🙄

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k 6 месяцев назад +2

      እኮ😏😏😏😂

    • @ShibeshiShibeshi
      @ShibeshiShibeshi 6 месяцев назад +3

      😂😂 እኔም ርህስ አይቼ ነው የመጣሁት

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 5 месяцев назад

      Mine tawikalech yich mahayibe

    • @eyugeru9039
      @eyugeru9039 4 месяца назад

      እኮ😊😅😅

  • @Aer-sw5fx
    @Aer-sw5fx 6 месяцев назад +2

    ለሙየ እኔም አችን ነው የቤት እቃ እማስገዛሽ የኔ ውድ በጥራት ያቀርቢያለሽ❤❤❤❤❤

  • @AleykaMohammed-sn4vu
    @AleykaMohammed-sn4vu 6 месяцев назад +10

    ያአላህ መጨረሻችንን አሠምርልን ያረብ ሰርተን ለሀገራችን ያብቃን

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 6 месяцев назад +2

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደና መጣሽ ለምለም በርቺ እኔም ቤቴን ስጨርስ ፈልጋለው ለምለም❤❤❤

  • @yousafkwt2178
    @yousafkwt2178 6 месяцев назад

    ሲጀመር ሶፋው የተለያየ ከለር ከለር ካለው ምጣፋ አንድ ከለር መሆን አለበት ያለበለዚያ ለይታ ይረብሻል አያምርም

  • @Sariy177
    @Sariy177 6 месяцев назад +18

    የስደት እህቶች ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @zedali-x7c
    @zedali-x7c 6 месяцев назад +13

    በቃ እኔ ብሪን ብቻ ማጠራቀም ነው የምን ካርጓ ማረግ ነው ሆሆሆ❤❤❤

    • @N33Natty
      @N33Natty 6 месяцев назад +4

      ትክክል ምርጥ ምርጥ እቃ አለኮ ኢቲዮፒያ

    • @Jameela-pt4yd
      @Jameela-pt4yd 6 месяцев назад

      ወገ ስንት ነዉ

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 6 месяцев назад

      ልክ ነሽ እኔም ለሙን ነው የማዘው እጅ አልገዛም

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 6 месяцев назад +2

      😂😂😂እቃካልገዛሽማ እዳታደርጊ እኔአለሁጂ ብጥጣሽ ስብስቤ ግራ የገባኝ

    • @ghaliahali2620
      @ghaliahali2620 6 месяцев назад

      የኔ ውድ እኔ ልገዛ ነበር ታውኩት ምን ሊሰራልኝ በይ እዛው ሀገር የተወሰነ ከገዛሁ ይበቃኛል ሆሆ ዋናው ብሩ ነው ​@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 6 месяцев назад

    በርች ዉዴ ኢንሺአላህ ሀገር ስገባ ቦረናመካነ ሰላም ትልኪልኝ አለሺ

  • @ፅጌየማርያምልጅ
    @ፅጌየማርያምልጅ 5 месяцев назад +1

    እኔ ቴሌብዥን በባህር ልልክ ብዬ ኢንች 1ሺ 300 እሪያል ሲለኝ ተውኩት ምነው እዛ አልገዛም

    • @mintamir4333
      @mintamir4333 5 месяцев назад

      እረ ግዥው. አሪፍ ነው.

  • @arditube5698
    @arditube5698 6 месяцев назад +2

    በጣም በጣም ነው የማደንቅሽ ጎበዝ እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርክ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 6 месяцев назад +22

    ዛሬስ ባጣም ነው ዳስ ብልኝል እስኪ ያሳው ዳስታ ምያስዳስታው ብቻ ላይክ ለምዬ አላህ ባጉልባት ላይ ጉሉባት ይጫምርልሽ ያኔጃግነ😢😊😊

    • @blenbbbb3090
      @blenbbbb3090 6 месяцев назад

      ❤❤❤ደስታሽ ደስታየነዉ ሀገራችንን ሰላም አረግልን 😢😢 🤲🤲

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 6 месяцев назад +1

    ጀግና ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤

  • @أمعبدراحمن
    @أمعبدراحمن 6 месяцев назад

    የኔሜር ወሎ ክፍለሀገር ትልኪአለሽ እዴ.

  • @ንትምዝችጭ
    @ንትምዝችጭ 5 месяцев назад

    ለሞ፣የኔ፣ውድ፣እህቴ፣የኔ፣ጀግና፣እግዚአብሔር፣ ይርዳሽ፣ስላም፣በይልኚ፣ፎሚልሺን

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 6 месяцев назад

    ሰው በር አሳብዶታል አይ ወገኔ አይቶ የማያውቀውን ሲያ ምን ያድርግ

  • @hayathsssen3144
    @hayathsssen3144 6 месяцев назад +7

    ጠካራ ሴት ነሽ ሀቀኛ ነሽ ለምለም ኮቦልቻ ትልኪያለሽ ?

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 6 месяцев назад

    ለሙ ጠካራ ሴት በጣም የማደቅሽ እስኪ የውጭብር እስኪ ስንት ይገኛል ንገሪኝ❤❤ቤቴ ሆሳናነው

  • @silasila926
    @silasila926 6 месяцев назад

    እኔም ከንችነው ሚጣላበው ❤❤❤እዋዲሸሎ ጠንከራ ሴት ሲላሆሺ❤❤❤❤❤እና ማዳሚ ቤት ሆኔ ዩቱብ ማክፈት ፈልጋሎ ሲራዬ ሚጊብነው ሲላዝህ ከሲዳት እንዴት ልውጣ ልጅ ማውላዲናፊቆናል ማልሺን ሲላዩቱብ❤

  • @NanatKwt
    @NanatKwt 5 месяцев назад

    Yene wede eneme lazeshe efaligalo silk ishenii endete aganyalo😢

  • @FedillaAbedllaYouTube
    @FedillaAbedllaYouTube 6 месяцев назад

    ምንጣፍ የኮሪያ ነዉ ዉዶቼ

  • @HiwetAserat
    @HiwetAserat 5 месяцев назад

    ምንጣፊ ስንት ነዉ

  • @TGMe-e3e
    @TGMe-e3e 6 месяцев назад +1

    የፃፍሽዉ እርስ እና የምትቀባጥሪዉ ሌላ ነዉ🤔🤔🤔

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab 6 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @saidasaid467
      @saidasaid467 6 месяцев назад

      😂😂😂

    • @madina3828
      @madina3828 6 месяцев назад

      እኔም የገባሁት ፁሁፍን አይቸ የሚሸጥ መስሎኝ ነው😂😂😂😂

  • @anaweralhajre5246
    @anaweralhajre5246 6 месяцев назад

    የትነሽ ለማዘዝ ፈልጌነበር

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 6 месяцев назад

    ግን ትራሶቹንና ፍራሾቹንቀለል ያሉትንም ምንጣፎች ለምን በትልልቅ ላስቲክ አትሸፍኝውም

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 6 месяцев назад +2

    ቤቴን ጨረሻለሁ እቃ ላማላ ወይ ዘበየ ለገባ ምከሩኝ ገና አላገባሁም አገራችን ደሞ ጦረነተ ነው😢😢😢😢

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 6 месяцев назад +1

      እረ ቤትሽ ታለቀ ብርሽን ይዘሽ ግቢ ሀገርሽ እየሰራሽ ታጠራቅሚያለሽ እህት

    • @yetenbitube1
      @yetenbitube1  6 месяцев назад +8

      ብር ይዘሽ ነይ እየሰራሽ አንድ አንድ እቃ ትገዣለሽ ቤት ካለሽ የምትሰሪበት ብር ይዘሽ ነይ

    • @ZeyadaBab
      @ZeyadaBab 6 месяцев назад

      ፊሪጅ አሰለ መውሰድ ትችየለሽ ለምላም ሰርፕርይዝ ለደርግ ፈልጌነበር​@@yetenbitube1

    • @aster7876
      @aster7876 6 месяцев назад

      ብር ወረት ነው የሚያስፈልገው

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 6 месяцев назад

      @@yetenbitube1 እሸ የኔ ውድ አመሠግናለሁ በጣም ተከታይሸ ነኝ አድናቄሸ ነኝ በረችልኝ ወዴ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 6 месяцев назад

    ምንጣፍ እነ እርብያ መጂሬስ ያምራሉ በጣም

  • @saraabebe-p8h
    @saraabebe-p8h 6 месяцев назад

    ለሙ ምክሬን ሰምተሻ ሶፋውን መቀየርሽ 😂ጎበዝልጅ ይሄሶፋ ሚያምረው ቀጣይ የቲቪማሰሪያሽን አንሽው ላንቺቤት አይሆንም አሉ የአሁንዲዛይን ያለፈበት ዲዛይነው በዛላይ ለትልቅ ቤትነው ሚሆነው አንሽው ውዴ እና ከግርግዳ ሚለጠፉ አሉ ከስር አርቴፊሻል እሳቶች ሚደረጉ እርሱ እንደፈለግሽነው በርግጥ አሉ ቲቪማስቀመጫዎች ዘመናዊ ማሬ

    • @yetenbitube1
      @yetenbitube1  6 месяцев назад

      ጉዳሽ እ ባዶ ልታስቀሪኝ ነው የሶፋውን ስል ቲቪ እስታድ ደሞ አለሽ እኔ አልሰማሽም አሁን

    • @saraabebe-p8h
      @saraabebe-p8h 6 месяцев назад

      @@yetenbitube1 የኔቆንጆ ማርእኮነሽ hhhhየተንቢዬ ሳይሆን ማሬ የኔጣፋጭ እንደው ብትቺ የቲቪእስታንድ ቀይሪ ብዬሽ ነበር ሶፋውን ቀይሪ ስልሽ እማ ለምንመሰለሽ ውበቱን ውጦብሻል ቲቪ እስታንድ ለትልቅቤት ቢሆን ችግር የለም ግን ትንሽቤት ስለሆነ ውበቱ አይጎላም አሁን ዋጠብሽ ሶፋውን ውበት ሶፋው ምርጥ የገዛሽው ቲቪ እስታድ ቢቀየር ማርያምን ምልሽ luxury ውድ ጥርት ያለ ቤት ይሆንልሽነበር እንደከደከምሽ አይቀር የተንብዬ ቲቪእስታንድ ብቻ አስነሽውና በዛውላይ ሚለጠፋውን አለ ሚሰቀለው ሆኖ እስከነ ማስቀመጫው ከስር አለ ሚለጠፋው እስከነ አርቴፊሻል እሳት አለ የኔውድ ያኔ እኔን ታወሰግኚኛለሽ ሲቀጥል ሳሎንሽን ነጭቀለም ወይም ክሬምከለር ሙሉ አስቀቢ ሁለት አይነት ከለር ሳሎን አይቀባም ሲቀጥል ነጭ ከለር አሁን ካስገባሽው ሶፋ ጋር አቤት ውበቱ ብታይ ሌላው ትንሽ ዝቅያለ የማብራት ማቀፊያ ያለው መብራት በዲዛይን አስገቢ ኮርኒስሽላይ ወይኔ ያኔውበቱ ሌላው በርሽ የቀባሽው ቀለም አይሄድም ብረትከለር ወይም ጠቆርያለ ደማቅ ብሉብላክ ቀቢው ያኔ ታመሰጊኚኛለሽ ሴራሚክሽ አንደኛእማ የኔውድ ስለምወድሽነው የጊቢሽውበት አንደኛ ጎበዝልጅ በርቺልኝ እማ የሴቶች እንቁ

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 6 месяцев назад +2

    በርቺ❤❤❤የኔሊዩእህቱ🎉አሬአነችውድለሙ

  • @ikram5205
    @ikram5205 6 месяцев назад

    ስትብር ነው ለሙየ መጋረጃው እና ምጣፍ ስት ነው

  • @tbaheru
    @tbaheru 6 месяцев назад

    ለሙየ ስወድሽ ደስ ትይኝ አለሽ♥♥♥

  • @HalimaHalima-g1b
    @HalimaHalima-g1b 6 месяцев назад

    አላህ ያጠብቀን እህቶቻችን

  • @salamsami1988
    @salamsami1988 6 месяцев назад

    Yemexafiu lala yemiweeaw demo lala❤❤

  • @ዙዙነኝሥደተኛዋከርታታ
    @ዙዙነኝሥደተኛዋከርታታ 6 месяцев назад

    ለሙ 43ኢች ቲቪ ዋጋዉ ሥንት ነዉ ከነ ዲሹ

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 6 месяцев назад +2

    ለምዬ አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zakiyaabdulla4622
    @zakiyaabdulla4622 6 месяцев назад

    ስድስት ፍራሽ እስከ ሙከዳዉ ስንት ይፈጃል

  • @HamdiBereka
    @HamdiBereka 6 месяцев назад

    Lemli mejlis laz neber wttsap yelegnm endet new magegnsh
    Stayiw melshilgn 🙏

  • @Seada-o7q
    @Seada-o7q 6 месяцев назад +1

    ማሻአላሀቢቢጎበዝጠንክሪ

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 6 месяцев назад +2

    ሩትና የተምቢ ይተዋወቁ የምትሉ እጃቹን ኣንሱ የተንቢ ጎበዝ ነሽ 👌😍

    • @MeklitTube-vx6hq
      @MeklitTube-vx6hq 6 месяцев назад +5

      😂😂እጭ ምናገባን እኛ

    • @qweass2959
      @qweass2959 6 месяцев назад +2

      ​@@MeklitTube-vx6hqበጣም ምናገባን 🙄🤔

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 6 месяцев назад

      ​@@qweass2959ዉደደምሬኚ❤❤

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh 6 месяцев назад

      ይተዋወቃሉ ግን ለሚ ለሩታ የተቀበለቻት ኣይመስለንም❤

  • @aaas205
    @aaas205 5 месяцев назад

    ኮምቦልቻ ትወስጃለሽ ለሙ

  • @AyalGebeway
    @AyalGebeway 4 месяца назад

    Mentafiturkiya Sentnew

  • @mominamehedi86
    @mominamehedi86 6 месяцев назад

    ግን ወግዲ ታደርሻለሽ እስኪንገሪኝ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 6 месяцев назад

    ሊሊዬ ስወድሽ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @mekiyasaid6407
    @mekiyasaid6407 6 месяцев назад

    ጎበዝ የሴት ምሳሌ በርቺልኝ

    • @mekiyasaid6407
      @mekiyasaid6407 6 месяцев назад

      አድራሻሽ የት ጋ ነው

  • @Hulubersuhone-k1l
    @Hulubersuhone-k1l 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዉዶችዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @تعهه-ج4ذ
    @تعهه-ج4ذ 6 месяцев назад

    ለማየ የስት ተምስለት ❤️🥰

  • @mahdersewunet8847
    @mahdersewunet8847 5 месяцев назад

    ቱርኪያ😂😂😂😂ተርኪየ/ተርኪ

  • @Nawal-g7v
    @Nawal-g7v 6 месяцев назад

    የኔ ጀግና ለሙ❤❤❤❤

  • @DerbiBacheya
    @DerbiBacheya 6 месяцев назад

    Yene konjo yetabi🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤

  • @wollo2164
    @wollo2164 6 месяцев назад

    ዋውው ጀግና ሴት❤

  • @zuzu3917
    @zuzu3917 6 месяцев назад

    Tvstandishi yebateshin webet atefaw

  • @TehetnaAbebe
    @TehetnaAbebe 6 месяцев назад

    ሠላምእእኔ
    ኢትዩጰያከሰዉቤት12አመትሆነኝአሁንግንብሰደዲይሻለኛል😔😔😔😔😢😢😢😢

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 6 месяцев назад +1

      ሙተሻል እህቴ አስር እጂ ይሻልሻል አረብ አገር ከ ኢትዮጵያ 😢

    • @TehetnaAbebe
      @TehetnaAbebe 6 месяцев назад

      @@madinahmadinah9515 በጣም የእውነት 😔😔😔😔ለመሆዲ ሁሌ አስባለሁ ግን ስቃይ አለ ስለሚሉኝ እፈራለሁ 😔😔

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 6 месяцев назад +1

      @@TehetnaAbebe ስቃይ ይሻላል አድ ቦታ ካለ ለውጥ እድሜጉልበት እና በግዜ ከመጫወት አች ጡሩ ከሆንሽ ጡሩ ሰው ላይ ትወድቂ ያለሽ አይዞሽ

  • @Aziza-i5o
    @Aziza-i5o 6 месяцев назад

    We'd welw kelakes eka legezas

  • @NejibaShukire
    @NejibaShukire 6 месяцев назад

    Alegawe wagawe sinete nawe

  • @bortokanhoweidy9881
    @bortokanhoweidy9881 6 месяцев назад

    ወዎ ጎቦዝ ባርች❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @2-iu2co
    @2-iu2co 6 месяцев назад +4

    የኔ ጠንካራ እህት🎉❤

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 6 месяцев назад

      ኣተስ ጠንካራ ነህ ኣብርሽየ ኣዞክ ኣተም ሁለም ተደርሳለህ የኔ ለባም ፈጣሪ ብቻ ከጠላእቲ ይከልክልህ❤🙏❤❤❤😘😘😘

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 6 месяцев назад

    የእኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤

  • @HalimaHalima-g1b
    @HalimaHalima-g1b 6 месяцев назад

    ብረ ይሰጠን እገዛሻለነ

  • @HalimaHalima-g1b
    @HalimaHalima-g1b 6 месяцев назад

    አሚን ለሁላችነም

  • @ቅድስትይቱብ-ዐ5ተ
    @ቅድስትይቱብ-ዐ5ተ 6 месяцев назад

    ለምለምየኔጀግናስወድሽአከብርሽአለሁ

  • @YeshiYeshi-h2c
    @YeshiYeshi-h2c 6 месяцев назад

    ጀግና❤🎉

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 6 месяцев назад

    መጋረጃው ያምራል

  • @yashimebet1562
    @yashimebet1562 6 месяцев назад

    ዋውውእህቴበርች

  • @Allmma-ko3pw
    @Allmma-ko3pw 6 месяцев назад

    Tefiteshal beselam new

  • @Pleasant-q5y
    @Pleasant-q5y 6 месяцев назад

    እሲቲ

  • @ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ
    @ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ 6 месяцев назад

    ለሙዬ ደምሪኝ ስወድሽ🎉🎉

  • @zeritutube
    @zeritutube 6 месяцев назад

    ምጣፉ አንደኛነወ ዋዉዉዉ

  • @LylaLyla-p6d
    @LylaLyla-p6d 6 месяцев назад

    ቪድዮውን ላይ ያለውን ዝማሬ ስወደው

  • @FatimaRedvan
    @FatimaRedvan 6 месяцев назад

    ኮሜንት ግን ሁሉንም ታነቢ ይሆን😢

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 6 месяцев назад

    ስላም ዋወወ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @zenushowዘይኑ
    @zenushowዘይኑ 6 месяцев назад

    መተናል ገብተናል ሰላም ሰላም ብለናል ላይክ ሼር 🎉🎉

  • @HiwetAserat
    @HiwetAserat 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hussnaheylo4328
    @hussnaheylo4328 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤woww

  • @selamyamana-hu2zi
    @selamyamana-hu2zi 6 месяцев назад +1

    💖💖💖💖

  • @TekalignAssefa-qg7ix
    @TekalignAssefa-qg7ix 3 месяца назад

    good job

  • @meram123
    @meram123 6 месяцев назад

    ሠላምሠ ሁላችሁም ❤እናመሰግናለን

  • @TeddyTeddy-o4b
    @TeddyTeddy-o4b 6 месяцев назад

    Goboznesh ❤❤

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 6 месяцев назад

    🥰🥰👍

  • @laila0123
    @laila0123 6 месяцев назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @CitaCitta
    @CitaCitta 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Smura2022Abdali-hk7rn
    @Smura2022Abdali-hk7rn 6 месяцев назад

    ምቅርተይ

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 6 месяцев назад

    ❤❤❤😮

  • @ngsti4018
    @ngsti4018 6 месяцев назад

    Wow

  • @MmMm-uq7od
    @MmMm-uq7od 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eexx2236
    @eexx2236 6 месяцев назад

    ❤💯💯💯💯💯💯

  • @Muna-u5z
    @Muna-u5z 6 месяцев назад

    የስራ ሰው በርቼ

  • @Jamiltubeጀሚላ
    @Jamiltubeጀሚላ 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb 6 месяцев назад

    🥰🥰🥰

  • @ቅድስትይቱብ-ዐ5ተ
    @ቅድስትይቱብ-ዐ5ተ 6 месяцев назад +2

    አችንማግኝትእናፈቃለሁ

  • @LubabaUsin
    @LubabaUsin 6 месяцев назад

    😢😢😢

  • @HnqnSiqd-ji5vx
    @HnqnSiqd-ji5vx 6 месяцев назад

    አማራ ክልል ትልኪለሽ እደ እህት

    • @madina3828
      @madina3828 6 месяцев назад

      አማራ ክልል ከላከች ትንገረን