Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

የተንቢ የናቴ ልጅ ምን እደምልሽ አላቅም ብቻ ስላደረግሽልኝ ነገር ሁሉ አምላክ ይክፈልሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 авг 2023

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @user-qt9st2cx8d
    @user-qt9st2cx8d 11 месяцев назад +450

    በነገራችን ላይ በነፃቢሰጡኝም አልቀበል ይህ እኮ ወይ የሙታን ፀጉረ ነው የሚሆነው ኢላሂ😢 አልሀምዱሊላህ ጌታዬ ከእንድህ ያለው ነገረ ላራከኝም ለከለከልከኝም

    • @user-kj6dr2xq4c
      @user-kj6dr2xq4c 11 месяцев назад +13

      ወላሂአወ አለሀምዱሊላ የኔውድድድድ❤❤❤

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn 11 месяцев назад +19

      ወላሂ ለአንዲ ቀን ልበሺ ቢሉኝ አለብስም

    • @rewdamudesir5924
      @rewdamudesir5924 11 месяцев назад

      ​@@Ddfghjkuygbnለአንድ ደቂቃ አላደረገውም ወላሂ

    • @user-io3jj9ib3o
      @user-io3jj9ib3o 11 месяцев назад +18

      አረ አለገዛም እኔም በጣም ረጀም ፀጉር አለኝ አለሀምዱሊላህ

    • @zouditasama3211
      @zouditasama3211 11 месяцев назад +13

      የህድ ታመው ሢድኑ እሚገብሩት ፀጉራቸውን ነው ቆርጠው የሚሸጡት 😊

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-79 11 месяцев назад +126

    ወይይይይይይ ለዝህ ነፍስ ይማር የተፈጥሮ ውበታችን ብናቅ የጎደለን የለም

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 11 месяцев назад +117

    ማነው እንደ እኔ ነፅዬን እና ለሙን የሚወዳቸው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

    • @user-zv4zu7gy4n
      @user-zv4zu7gy4n 11 месяцев назад +1

      እኔ

    • @aynalemsolomon4905
      @aynalemsolomon4905 11 месяцев назад

      እኔ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @abrehetgebremedhn
      @abrehetgebremedhn 11 месяцев назад

      አሚንንንን የኔ ማርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abrehetgebremedhn
      @abrehetgebremedhn 11 месяцев назад

      ሰላም የሃገርየ ልጆች እባካቹ ተሙሩኝ❤❤

    • @user-pz3oj4hs7t
      @user-pz3oj4hs7t 7 месяцев назад

      እኔ

  • @molumulo570
    @molumulo570 11 месяцев назад +25

    45 እሽ እግዚዉ ፈጣሪ ለማይፈቀደዉ ነገር እሄን ያህል ብር ማዉጣት ለማንኛውም ፍቅራችሁ ደስ ይላል ❤

    • @zainabaetop6398
      @zainabaetop6398 11 месяцев назад

      😂😂 ቀላል

    • @user-gt4ed6dd1q
      @user-gt4ed6dd1q 11 месяцев назад

      እግዚአብሔርን በስንቱ አሳዘነው ሴቶች በራሳቸው አለም ነው እግዚኦ🙌

    • @mawaysh
      @mawaysh 11 месяцев назад

      በጣም ደምሪኝ እማ

  • @user-yz5xo9yh9y
    @user-yz5xo9yh9y 11 месяцев назад +71

    እደትኮ እደምታስቀኑ ከሠው አይን ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 አሜንንን

  • @kalkidan7912
    @kalkidan7912 11 месяцев назад +35

    የተንቢ ሞተር ስትነዳ ማየት ናፍቆት የነበረ ማነው 👍👍👍

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 11 месяцев назад +26

    ለሙዬ.. ከቃላት በላይ.. በወጣ መድሀንያለም አባቴ.. አብዝቶ ይስጥሽ.. ነፂ ይገባሻል... ፍቅራችሁን እንደ ምድር አሽዋ.. ያብዛላችሁ..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍👏👏

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 11 месяцев назад +50

    ምርጥ እህት የተንቢ ❤ሠላማችሁ ይብዛ ሠላም ለእናት ሀገራችን

    • @selima4387
      @selima4387 11 месяцев назад +2

      የተቢአሥተዋይሠዉአክባሪነትሸንበጣምነዉየምወድልሸጨምሮጨምሮይሥጥሸ

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 11 месяцев назад +94

    ደህና ነገር መስሎኝ ማፍጠጤ😂😂ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ❤

  • @user-yx1uv5hh2b
    @user-yx1uv5hh2b 11 месяцев назад +15

    አረ የተንቢ ማሻ አላህ ሞተር ነጅ ሆንሽ ደሞ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሲቀጥል የሆማንሄር አድናቂ አይደለሁም እና ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረቢ ያገሬ ሰላም ናፍቆኛል❤❤❤❤❤

  • @user-cs4ov5or7y
    @user-cs4ov5or7y 11 месяцев назад +13

    አላህ ስጦታህ ተቆጥሮ አያልቅም አልሃምዱሊላህ እደት ሰው ላርቲ እንድህ ይሆናል

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 11 месяцев назад +16

    የተንቢኮ እውነት ለቤተሰቦቿ ያላት ፍቅር ማሻአላ አላህ ይጠብቃችሁ እድግ በሉ🎉

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg 11 месяцев назад +43

    ስጦታ መሰጣጣት በጣም ፍቅረን ይጨምራል❤❤ እኔ ግን ሂጃቤ ነው ውበቴ🧕🧕🧕

    • @user-wd7er2hb6i
      @user-wd7er2hb6i 2 месяца назад

      ግን እምነታቸው ኮ ሴት ፀጉሮን እደታሳይ አይፈቅድም ግን አንድም ተግባሪ የለም ለምነው ።በስሚታችሁ የምትነዱት

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 11 месяцев назад +8

    አልሀምዱሊላ እኔ በተፍጥሮ ጌታየ የስጠኝ ከዚህ ይበልጣል ስው ግን ያለው ነገር አያስዴስተውም ማለት ነው ምንም አይመስለኝ ስው ሲየው ውይ ይላል ለኔ ግን ምንም ነው❤❤❤

    • @user-gv2pk5cn4g
      @user-gv2pk5cn4g 11 месяцев назад

      በጣም እኔማ አንዳድ ሰው ምን አይነት ቅባት ነው የምትጠቀሚው ፀጉርሽ ሲሉኝ ምነ ነካቸው እላለሁ ምንም ነው የማይመስለኝ አልሀምዱሊላ ከአላህ ሲሰጥ ነው የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም

    • @susuYouTube-2973
      @susuYouTube-2973 11 месяцев назад +1

      @@user-gv2pk5cn4g በትክክል እኔ ለበጥራዉ ራሱ ያናድዳኘል ወለሂ ቡዙ ሰዉ ምትጣቀሚነገር አትነገሪም አዉቀሽ ይሉኘል ወለሂ ያናድዱኘል ቦታስ አልሰጠዉ ሰዉ ግን በፀጉር ምክንያት ሌላ ተሪክ ዉስጥ ነዉ

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 11 месяцев назад +5

    ለሚ በጣም ጎበዝ ሞተር ሰትነጂ ሰላየሁሽ በጣም ደሰ ብሉኛል ጎበዝ👌👌❤❤

  • @kemeriyaabdella5315
    @kemeriyaabdella5315 11 месяцев назад +8

    እናንተ ልዩ ናችሁ❤ ሂይዉማኑ ብዙም ባልደግፈዉ ሰዉ ፍላጎቱን ማወቅ እና ለዛ ነገር እንዲሳካ መርዳት እጅግ ያስደስታል🌺

  • @EthioHabesha-hc6kr
    @EthioHabesha-hc6kr 11 месяцев назад +6

    እንዳንቺ አይነት እህት ያለዉ ሰዉ መታደል ነው 😍😍

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 11 месяцев назад +11

    አልሀዱሊላህ 🥰 ዞማ ፀጉር ስለሰጠኸኝ ወላሂ ማበጠሩን ሁላ ነው ይሚሰለችኝ 😢
    የሙስሊም ሴቶች ከዚህ ከቶ ነፃ ስላደረከን አልሀዱሊላህ

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 5 месяцев назад

      ማሻአላህ ውደ በጣም እኛንኮ ሢሠራን ከሁሉም አፅድቶ ነው ቁጥጥም ቢሆን የተፈጥሮን የሚይክል የለም

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 5 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @almaze214
    @almaze214 11 месяцев назад +7

    የተቢ ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ክብር ፍቅር ይለያል ተባረኪ

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x 11 месяцев назад +14

    አኡዙቢላህ ለዚህ ገንዘብ ከምታወጭ ምን አለ ለድሀ ብትሰጡት እኛም ጉዳችን እድህ አይነት እያየን ከፈጣሪ የሚያጣላ😢 አልሀምዱሊላህ እስልምናየ ደሞ ወደ ሀይማኖት አስጠጋሺው እዳትሉኝ መቸም ሙስሊም ሴት ለብሳ አይታችሁ አታውቁም🎉🎉❤❤❤❤

    • @sitiaissah6981
      @sitiaissah6981 11 месяцев назад

      Yes

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh 11 месяцев назад

      ኣረቦቹ ሞሲሊም ኣይደሉም እንዲ😂😂😂😂ሳልወድ ኣስቅሽኝ🤣🤣🤣🤣

    • @haethio8005
      @haethio8005 11 месяцев назад

      Kkkkkkk arabuache museleme ayedalueme enda lazawe fatare satuachawe tachamare yeshakamuetake endaguede habasha myeseleme bayehuareme

    • @user-jg6km3by9x
      @user-jg6km3by9x 11 месяцев назад

      @@UxYv-mn6fh ምነው የአረቦች ፀጉራቸው አንሷቸው ነው እዳንች የሚቀጥሉት ክክክ

    • @seadayesuf5771
      @seadayesuf5771 7 месяцев назад

      ሳህ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 11 месяцев назад +6

    ደስ ይላል ወንድሞችሽ ትልቅ ሽልማት ሰጡሽ ኣንችም ለህትሽ ትልቅ ስጦታ ነው❤

  • @zamzamzamzam7194
    @zamzamzamzam7194 11 месяцев назад +22

    አለሃምዱሊላህ ጸጉር የሰጠህኝ ጌታ በእሰልምና ግን ሃራም ነው ውይግ ሃራም ብቻ ሳይሆን ጀሃንምም ያሰግባል 😢

    • @user-gt4ed6dd1q
      @user-gt4ed6dd1q 11 месяцев назад

      በኛም orthodox አይፈቀድም ግን ሴቶቹ አድርጎ የተባሉ እኪመስል ይሸከሙታል እግዚአብሔር ማስታዋሉን ይስጣቸው ሊላ ምን ይባላል🙌

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 11 месяцев назад

      @@user-gt4ed6dd1q አው ልቦና የሰጣችው ሰው እንዴ በብር ጀሃንምን የግዛል የግርመኛል በነጻ ጅነት እያል

  • @user-nk5dl7vl1s
    @user-nk5dl7vl1s 11 месяцев назад +22

    አኡዙቢላህ ወላሂ ሙሲሊምላደረከኝ ጌታ ሽኩር ይገባክ

    • @hehamanot
      @hehamanot 4 месяца назад

      እ በናተ አይብስ እዴ ዱቄታም 😂😂😂

    • @user-rg8qj5eu2u
      @user-rg8qj5eu2u 4 месяца назад +1

      ሳወላሙሥሊምመሆን መታደልነው

    • @zdwtube44
      @zdwtube44 2 месяца назад

      ምኑ ነው አኡዙቢላ ያስባለሺ

  • @selamwitmequant
    @selamwitmequant 11 месяцев назад +7

    ለስጦታዉ እግዚአብሔር ይስጥሽ ግን ሥጋን ከማስደሰት ይልቅ ለነፍስ ስንቅ ብታሲዣት ይሻል ነበር ሁሉም አላፊ ጠፊ መሬት ላይ የሚቀር ነዉና አቤቱ ጌታ ሆይ ልባችን መልስልን 😢

  • @user-qf5il4kt1k
    @user-qf5il4kt1k 11 месяцев назад +7

    በደስታ ጀመርኩት በደስታ ጨረስኩት እዚህ ቤትና የተቢቤት ስመጣ ጀግነነት ጠነካሬ የሚሰማኝ ነገርስ😢ወላሂ ትለያላቺሁ❤

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 11 месяцев назад +5

    የተንቢ ዘመንሺን ሁሉ በበረከት እግዚያብሄር ይባርከው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dt2pc1eq2n
    @user-dt2pc1eq2n 11 месяцев назад +2

    ለምለም የተባረክሽ ልጅ ፈጣሪ መልካሞን ነገረ ሁሉ ያደረግልሽ❤❤❤❤የኔ ውድ

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m 11 месяцев назад +17

    ምን አለ ብሩን ለኔ ብትሰጡኝ እዚህ ከሰው ሀገር እየተሰቃየው ሀገሬ ገብቸ የምሰራበት 😂😂

    • @mrssa1405
      @mrssa1405 11 месяцев назад

      አዞሽ ማማ😢😢😢

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 11 месяцев назад +3

    ጠንካሮቹ እግዚአብሔር አሁንም ይጨምርላችሁ ጠንካሮች የስራ ሰው ስለሆናችሁ እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @saadhh8609
    @saadhh8609 11 месяцев назад +5

    እኔ ደሞ ካሜራ ወይም ስልክ ወይም ወርቅ መስሎኝ ነበር አላምዱሊላ አላህ ከዚህ በላይ ፀጉር ስለስጠኝ የራሴን 🤲🤲🤲ለማንኛውም መብሩክ😅

  • @HayatMehamed-ms2wv
    @HayatMehamed-ms2wv 2 месяца назад +2

    እዳው አስር ብርእራሱ አልገዛም የምትሉ በላይክ

  • @user-ed2te8pr1s
    @user-ed2te8pr1s Месяц назад

    አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባህ ባለሽ አመሥግግኒ ነፂ ሀራም ነው

  • @user-yc3gr5gm9i
    @user-yc3gr5gm9i 11 месяцев назад +8

    እህቶቼ የተፈጥሮ ጸጉራችሁን ብትንከባከቡት በጣም ያድጋል ለዚህ ጸጉር 45000 በስመአም ይቅር ይበላችሁ😢😢

  • @tesegy9537
    @tesegy9537 11 месяцев назад +3

    😂😂😂 እነዚህ ልጆች ደስ ሲሉ ተባረኩልኝ

  • @halwahalwa1276
    @halwahalwa1276 11 месяцев назад

    ተመስገን ፈጣሪ የሰጠኸኝ ሁሉ በቂየ ነው ለሙየ ይህን በገዛሺበት ለተራቡ ምስኪኖች ብታበይበት የሠማይ ቤትሺን ያሳምርልሺ ነበር ይህ ግን እግዚያብሔር አልፈቀደልነም

  • @hayuwellod2995
    @hayuwellod2995 11 месяцев назад +3

    ጉድኮነው አሁንለዚህ 45ሽብር አስተክፊረላህ አረኔ ወድቆ ባገኘውም አላነሳውም😂😂😂 ዙሮ እህትሽደስ ስላስባልሻት ደስ ይላል አላህ ፍቅራቹን ያብዛላቹ እረጂም እድሜጋር

    • @dgxv2579
      @dgxv2579 11 месяцев назад

      😀😆😆

  • @sosinamekonnen601
    @sosinamekonnen601 11 месяцев назад +5

    ጀግና የተንቤ እዳቼ ያለእህት ተፈልጎ አይገኝም

  • @adisumedia1820
    @adisumedia1820 11 месяцев назад +4

    ወይኔ የተንቢ ለኔም ግዢልኝ 😂😂 አው ውድ ነው እንኳንም ገዛሽላት ሁሌም ነው ምታመሰግንሽ

  • @user-ds4pv9by5r
    @user-ds4pv9by5r 11 месяцев назад +1

    ልቦና ስጠን ጌታ ሆይ😢 ውይ እኔም እቃው ምን ይሆን ብየ ተጨነቅኹ እግዚኣብሄር ኣምላኽ የዋይወደው ስራ ምን ደስታ ኣለው ሰው ሲደሰት እግዚኣብሄር ኣምላኽ የሚወደው ስራ መስራትና ትእዛዛቱ ስንበብቅ እንደሰታለን

  • @user-sp3mt8uj2x
    @user-sp3mt8uj2x 11 месяцев назад +2

    እድሁም ቢሰጡኝ አልቀበልም አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ ሁሉንም አማልቶ ሰቶኛል

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 11 месяцев назад +5

    አይለያች ምረጥ እህትማሞች ደሰ ይላል ፍቅራችሁ❤❤❤❤

  • @user-yz4be7jc7s
    @user-yz4be7jc7s 11 месяцев назад +6

    እኔም ለውዷ እህቴ በአካል ተገናኝቼ. የማስደስትባትቀን ናፈቀኝ😢😢😢😢

  • @user-yp8fs9dz8x
    @user-yp8fs9dz8x 11 месяцев назад

    ተመስጊን አምላኪ ባለኝ ነገር እምመካ ነኝ ፈጣሪ አሞልቶ ስለሰጠኝ❤

  • @eden16_
    @eden16_ 11 месяцев назад +1

    እሚስደስትሽ ነገር ስለሆን ውድም ቢሆን ምንም ማርግ አይቻልም እንኳን ደስ አለሽ ነፂ❤ እግዚአብሔር ይመስገን!!!!! በእውነት ለጉራ አይደለም የኔ ከዚህ እጥፍ እሚያምር ነው አምላክ ሆይ እንኳን ሰጠህኝ

    • @susuYouTube-2973
      @susuYouTube-2973 11 месяцев назад

      ጨማምራሽ አማስጊኚዉ ወለሂ ያኔዉም እደዘዉ አለ ሀምዱልለህ😍😍😍

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 11 месяцев назад +7

    የትቢ ጎበዝ ለመደሽ ሞተር መዳት ጀመርሽ የምር ጀግና ነሽ ❤❤❤የፀጉሩ ስጦታ ሆድ ይፍጀው😢😢😢የምር አፈርኩኝ እኔ በመላጣየ ኮራሁ😂😂😂

    • @user-gf4qd7pe6y
      @user-gf4qd7pe6y 11 месяцев назад

      ትክክል የኔ ኩሩ ምን የካል የሙታን ጠጉር

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂 የሙታን​@@user-gf4qd7pe6y

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 11 месяцев назад +16

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤ ነፂዬ እህቴ ይህንን ምንዝር ጌጥ ንስሀ ገብተሽ እንድትተይው አምላክ ይርዳሽ ።😢 እንዳው እህቶች እዬ በገንዘባችን የሚጎዳ የማይጠቅም ትርፍ እና ባእድ ክፉፉ ነገርን እንዳንገዛ ማስተዋሉን ይስጠን ።መጨረሻችንን ያሳምርልን። እወዳችሁ አለሁ።

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 11 месяцев назад

      በትክክል ልቦናችንን ይግለጥልን አሜን

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 7 месяцев назад

      $45.000 fake hair even in America 🇺🇸 people don’t spend that much money 💵 Fara Mote Ayefera.

  • @user-ys6qh9gy1v
    @user-ys6qh9gy1v 6 месяцев назад +1

    ለስጦታሽ ፈጣሪ በወጣይተካሽ እኔም እደናት አጥብታ ያሳደገችኝ እሕቴነች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ግን አይደለም ይሕን ያክልብር ወድቆባገኝውም አላነሳው በርግጥ ፀጉሬ አይወርድም ግን ስጠላው😂😂😂😂😂😂

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 11 месяцев назад +2

    ወለሂ ወርቅ መስሎኘል በፍት ሱብሐነለህ አለህ እስልምነን ይወፍቀቹሁ በእስልምነ እንደዚ ነገር ዬለም አልሐምዱሊላህ

    • @Selam-tu4tj
      @Selam-tu4tj 6 месяцев назад

      አብዛኛው የሚደረገው በእስልምና ነው

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 11 месяцев назад +5

    ወዮዮዮዮዮዮዮዮ ወላሂ ወርቅ ብየ የፈረስ ጭራ 😂😂😂😂😂😂 ሆኖ ቁጭ ያኢላሂ ሰንት ሰራ ጠፍቶኝ እሄ ሁሉ ብር ማወጣ ለዚህ😮😊ነፂ ደስ ካለሽ ይመችሽ ማሬ አች ከተደሰትሸ በቂ ነዉ❤

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn 11 месяцев назад +1

      እኔም ወርቅ ነበር የጠበኩት

    • @eatlmshraf8683
      @eatlmshraf8683 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @brhinutagiy2034
      @brhinutagiy2034 11 месяцев назад

      ​@@Ddfghjkuygbnእኔሰ ብተይ😂😂😂

  • @fatimaahmed7956
    @fatimaahmed7956 11 месяцев назад +5

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊምላረገኚጌታ ከፈረስጪራያራቀኚጌታ

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 11 месяцев назад +1

      ቱ ከንቱ ከምነትጋ ምን አገናኘው ይህ አሁን???😮😮😮😮

    • @user-rn6br2hb5b
      @user-rn6br2hb5b 11 месяцев назад +1

      አረበኛም አይፍቀድም ዝምቡለሽአታዉሪ

    • @fatimaahmed7956
      @fatimaahmed7956 11 месяцев назад

      @@user-rn6br2hb5b እናለምትለብሳላችሁ ካልተፈቀደ???

    • @fatimaahmed7956
      @fatimaahmed7956 11 месяцев назад

      @@Tube-lv7sb ድብንአርጎነዋ የሚያገናኘውሆ ምነውእቴ

    • @user-we8hi9ws8z
      @user-we8hi9ws8z 11 месяцев назад

      ​@@Tube-lv7sbከቱ እስኪ አንድ ሙስሊም አምጭ ጭራ የለበሰች🤔

  • @hayatabdu-ui4dz
    @hayatabdu-ui4dz 2 месяца назад

    ላኢለሀ ኢለሏህ ምናለ ለሚሥኪን ብሠጡት የሠውነገር በዚህ አጊጤሽ ትደሠቻለሽ

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h 11 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ፍቅራቹ በጣም ያምራል አይለያቹ በርቱልኝ ጀግናዬ ነሽ ለምለም እኔስ ለታናሼ ምንም አሰደሰቻት አላቅም እስ ናት የምታስደስተኝ የኔ እህት ሺ አመት ኑራልኝኝኝ ታናሼ እንን ለማስደስት የማታረጊው ጥረት የለም😢

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 11 месяцев назад +4

    በጣም ጎበዞች ናችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

    • @mawaysh
      @mawaysh 11 месяцев назад

      ደምሪኝ ውዴ

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k 11 месяцев назад +6

    ስታስቀኑ ማርያምን❤ፍቅር ሰላም ያብዛላችሁ😂😂ስልክ ስጠብቅ የተውሶ ፀጉር 😂😂

    • @quite701
      @quite701 11 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m 11 месяцев назад

    ምርጥ እህት ለምለምየ ውደ ጀግና እኮነሽ የሴቶች አርያ በርች ነፂም ምርጥ መልካም እህት ነሽ
    ሲቀጥል በራሳችሁ በተፈጥሮ በሰጣችሁ ብታጌጡ ደስ ይለኛል ጥሎብኝ አልወድም አላህ በሰጠኝ የማጌጥ ነኝ በጄም አልነካውም

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 11 месяцев назад +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዊጉ ግን ውድ ነው አራት መቶ ዶላር ነው የተገዛው ሲመነዘር አራት መቶ እዚ አሜሪካ ትንሽ እረከስ ይላል ❤

  • @user-og1nm8wc4q
    @user-og1nm8wc4q 11 месяцев назад +4

    ምናለ ለኔም እህት ብትሆኑኝ የአንድ እናት ልጆች ባንሆንም የአንድ ሀገር ልጆች ነን😢

  • @medihussne
    @medihussne 11 месяцев назад +3

    መልካምነትሽ በጣም ደስ ይላል ለሙ ለፈረስ ጭራ 45ሺ ኢዮ🙆🙆🙆

    • @tizitamulu4341
      @tizitamulu4341 11 месяцев назад +1

      እኔ አልገዛም

    • @medihussne
      @medihussne 11 месяцев назад +1

      @@tizitamulu4341 ምን በውጣሽ ውዴ ሆ

  • @FikrteWyohanns-bl4cd
    @FikrteWyohanns-bl4cd 11 месяцев назад +1

    እግዚያብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እርጅም እድሜ ይስጣችሁ ስወዳችሁ

  • @hirutgebre3715
    @hirutgebre3715 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር የሰጣችው የተፈጥሮ ነገር በቂ ነው በአርቴፊሻል ነገር አትደነቁ ማሰታዋሉን ይሰጣችው

  • @ሪሀናአሊ
    @ሪሀናአሊ 11 месяцев назад +4

    ለተዉሷ ፀጉር 45ሺ 😂🤭🤭🤭አይይ ግን ለሙ ጀግና ነሽ😊

  • @user-yc5yl8zx1g
    @user-yc5yl8zx1g 11 месяцев назад +2

    😂😂😂😂ሹክረን ያረብ ይሄን የመሠለ ፀጉር ሥለሠጠሃኝ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 11 месяцев назад

    በፈጣሪ ስም 45ሸ እግዞኦ ፈጣሪዬ ማልሰማው የለ ይህንያህል ውድነው ነፂ ፀጉርሽን ፈጣሪ የሰጠሽምንአለሽ ውዴ አይ ለምለም ያሰብሽው ይሳካ መልካምነሽ ሀገሬን ስገባ ሀገሬ ማንነቷ ተመልሶ ሰላም ብትሆን ጉራጌ መምጣት እፈልጋለሁ ግን በየት እዲሆን አለቅም ባህላችሁ ስራአክባሪነታችሁ በጣምነው ምወደው ብርቱ

  • @user-ru8ml4on5c
    @user-ru8ml4on5c 6 месяцев назад

    😢እውነት ለምዩ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቃቹህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 11 месяцев назад +16

    ኧረ እባካችሁን እረሳችሁን ፀጉር አንከበክቡት ደግሞ ለዚህ ይህ ሁሉ ብር 😊

    • @lylaurgesa3506
      @lylaurgesa3506 11 месяцев назад +2

      አይገርምም

    • @user-pu8ho5nv7e
      @user-pu8ho5nv7e 11 месяцев назад +4

      እኔ ከማንም በላይ ሀፅያተኛ ነኝ ማንንም የመቀሌ ሞራል የለኝም
      ግን ሱባኤ ሂዳ ከርማ መታ በአርትፊሻል ፀጉር ማጌጥ 😢

    • @user-fk8vl7kg2v
      @user-fk8vl7kg2v 11 месяцев назад

      @@user-pu8ho5nv7e የሁለት ዓለም ሰዎች እኮ ነን ለዚህ ነው መንገደችን የታዘበ 😢

    • @chhcjcfu9769
      @chhcjcfu9769 9 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @chhcjcfu9769
      @chhcjcfu9769 9 месяцев назад

      ❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 11 месяцев назад +4

    ከምር... መግቢያውን ገና ሳየው ነው.. ከልቤ ያለቀስኩት... የ እናቴ ልጅ እሚለውን ሳይ ... አንድዋን እህቴን ነው.. በ ስደት ያጣዋት... ወገኖች በስደት.. አንድም ቤተስባችሁት.. መርዶ አትስሙ.. ያማችዋል.. ልባችሁ ይስበራል... ከክፉ ነገር ይጠብቅላችሁ.. ቤተስቦቻችሁን.. እህትም @ ወንድምም .. ብዙም ቤተስቤን ኑው ያጣሁት.. ግን ሂወት ደሞ
    ተስብራችሁም ቢሆን.. ይቀጥላል :💔💔💔🙏🙏🙏

    • @redi_tube
      @redi_tube 11 месяцев назад +1

      አላህ መልካም ባልና ልጆች ይስጥሽ በመለካም ቤተሰብ ይተካልሽ

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 11 месяцев назад

      @@redi_tube …. አሜን... አሜን... አሜን...2 ልጆች አሉኝ ልጆቼን መርቂልኝ 🙏🙏🙏❤️

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 11 месяцев назад +2

    ፈጣሪየ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ😁😁ነፂ የራስሽን ፀጉር ተንከባከቢ የሰው ፀጉር አትሸከሚ

  • @balainesh8473
    @balainesh8473 11 месяцев назад +1

    ዉይይይ ጥሩ ነገር መስሎኝ መሮጤ ለፍረስ ጭራ ፈጣሪ የማይወደዉን እረ አቃጥይዉ ሃጢያት ነው የፈረስ ጭራ😢😢

  • @uae8772
    @uae8772 11 месяцев назад +3

    ዎይኔ 45 ሺ ላ አርተፊሻል የኔ እኩአን ካዛም ይባልጣል እግዚአብሔር ይመስገን የራሴ በቂነው

  • @user-jy5xt1uf6i
    @user-jy5xt1uf6i 11 месяцев назад +12

    ልዩ የሆናቹ ቤተሰቦች ፈጣሬ አይለያቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @msrtrading.travel5038
    @msrtrading.travel5038 2 месяца назад

    ደስ ስትሉ ምርጥ ቤተሰቦች

  • @woodywody2536
    @woodywody2536 11 месяцев назад +1

    እህትነት እንደዚህ ነው ፎቅራችሁን ያብዛው❤❤

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 11 месяцев назад +3

    የኔ ጀግና እህት የተቢዬ በጣም ትለይልችሁ ሁሉዬም ሰላምችሁ ይብዛልን ሀገርችን ሰላም ያደረግልን ደሴ ስትል በርታ

  • @tigistaberew
    @tigistaberew 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሄር ከአይን ያውጣችሁ❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh 11 месяцев назад

      ትጅ ደምሪኝ

  • @Zainb510
    @Zainb510 11 месяцев назад +1

    ወየው ፀጉር ፈጣሪየሆይ በሳቅ የለሁም ለማኝኛውም በጣምነው የምወዳቸሁ ታስቁኝ አላችሁ😂😂😂😂

  • @user-wq5qu4ld4c
    @user-wq5qu4ld4c 11 месяцев назад +6

    ታምራላቹ ማሮቼ❤❤

  • @zuzu5980
    @zuzu5980 11 месяцев назад +3

    45 ሺ ለአርቴ ኡኡኡኡኡኡ

  • @Miskosman7479
    @Miskosman7479 11 месяцев назад +1

    እንኳን አርባ ምናምን ሺ እና አድ ሺም አልገዛው የሰው ጌት አያደምቅ ይባላል የራሴ ያልሆነ ነገር አያኮራኝም ፍቅራችሁ ግን ደስ ትላላችሁ

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 11 месяцев назад +1

    እንደ ዛሬ አሳቀሽኝ አታውቂም ነፂ የዚህን ያህል የሰው ፀጉር ያስደስተሻል እደ ክክክክክለማንኛውም ከተመችሽለአች ጥር ነው

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 11 месяцев назад +2

    ነፂዬ ይገባሻል ይኔ መልካም ስወድሽ❤❤

  • @jmajma6376
    @jmajma6376 11 месяцев назад

    ወይ ነፂ ካንቺ ይህን አልጠብቅም ፈጣሪ የሰጠሸ ፀጋ በቂ ነዉ

  • @Kidist19
    @Kidist19 11 месяцев назад +1

    የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ደስ ስትሉ ❤😍

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 11 месяцев назад

    ፍቅራችሁ ደስ ይለኛል አንች ትብሽ አንች ትብሽ 😢😢😢ታዲላችሁ ዋናው እህትሽ እምትወደውን ማዲርግሽ ነው ለሚየ

  • @susu5964
    @susu5964 11 месяцев назад

    አጀብ ፀጉር ብርቅ ነዉ እኔ በተፈጥሮ የተሰጠኝን መንከባከብ ተስኖኛል አላህዋ በቃ ያለኝን ልከባከብ በኋላ እንዳለድም አልሃምዱሊላህ አላህ የሰጠኝ ምርጥ ፀጉር አለኝ
    አለኝ ባይባልም ሰዉ ያለዉን እንዲህ ነኝ አይባልም ግን ሰቶኛል የላይኛዉ ጌታ አልሃምዱሊላህ

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 11 месяцев назад +1

    ውይ ፀጉሬ ማርኝ 😂 ለዚህ 45ሽ ለማንኛውም እንኳን ዴሥ አለሽ

  • @UxYv-mn6fh
    @UxYv-mn6fh 11 месяцев назад +1

    ደስ ትላላቹ❤❤የሱጦታዉ ነገር ግን ለሚ ኣስበሽበት ነዉ🙈🤣🤣🤣🤣

  • @emebet5546
    @emebet5546 11 месяцев назад +1

    ውይ እኔ ደግሞ ደናነገር መስሎኝ ለማየት ማጓጓቴ😂😂😂😂

  • @zedfyutube5178
    @zedfyutube5178 11 месяцев назад

    ለሚየ እኔ ሁሌም ኣይሻለው እከታተልሻለው ምታሪጉን ነገር ሁሌ ደስታ የተሞላበት ነው እኔም እንዳንቺ ታናሽ እህት ኣለችኝ እና እንዳንቺ ማረግ እፈልጋለው ለሚየ ታድለሽ

  • @neimamohammed5411
    @neimamohammed5411 10 месяцев назад

    አይይይ የኔ የተነቀለው ፀጉሬ አስቀምጨው እሻንጣዬ ትዝ ሲለኝ እያወጣሁ እያየሁት ነው አልሀምዱሊላህ ሰቶ ቢነሳኝም ከሀይዋን ፀጉር ነፃ ነኝ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤አቤት መታደል እዳች እህት ሽ ብኖር ጥሩ ነው

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 11 месяцев назад +1

    ተመስገን ፀጉሬን ዘንፋላ ስላረክልኝ ሆሆሆ

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለሚ እዳንች አይነት እህት እድሆን እግዚአብሔር ይርዳኝ የሴቶች ተምሳሌት ❤

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ እህት ለምለም ምርጥ እህት ነሽ ጎበዝ ነሽ ከራስሽ አልፍሽ ለቤተስብሽ ሰራ መፍጥርሽ በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም

  • @tarikuelias4323
    @tarikuelias4323 5 месяцев назад

    በጣም ታሳዝናላቹ ዛሬ በብዙየተቸገረ አለ እናተ ለሞተሰው ፀጉር ያውም እየተወገዘ ላለ ማርያምን ትባባላላቹ እናተ በቂውበት ነበራቹ ግን አፈራቹ ግንለምን?

  • @abceqwer-qd7jh
    @abceqwer-qd7jh 11 месяцев назад

    ነፂዬ ለሙዬ ፍቅራችሁ ደስስስስ ይላል ግን ስጦታው እኳ መንገድ ላይ ወድቆ ባገኘው አላነሳውም አልሀምዱሊላህ ካረተፊሻል የፀዳሁ ነኝ አላህ የሰጠኝ በቂየ ነው

  • @user-sr7ln1mz4p
    @user-sr7ln1mz4p 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ አሟልቶ ስለሰጠኝ 45ሺ አይዴለም10ሺም አልገዛም

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r 11 месяцев назад +2

    ስታምሩ🎉🎉ለምሊ ጀግነ ነሽ

  • @Ethiopian-ot3ig6il4y
    @Ethiopian-ot3ig6il4y 11 месяцев назад

    እኔኮ ሌላ ነገር ነበረ የጠበኩት😁 ረዥም ፀጉር የለኝም በሕይወቴ ግን ይኸንን ለመቀጠል አስቤም ተመኝቼም አላውቅ ወድቆ ባገኘው እራሱ አልወስደውም እንኳን በሺ በሚቆጠር ብር ልገዛው

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg 7 месяцев назад +1

    ብነፅ ቢስጡኝ አለነካዉም እራሱ ማድርግ አይድለም አለነካውም አኡዙቢላህ ድግሞ ልአረቴፊሻል

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 11 месяцев назад +1

    ማሻአላህጠካራነሽተንቢእኔምእንዳችነውየምሆነው 3እህቶችብቻነውያሉኝከእህቶቼጋየምሰራበትቀንናፈቀኝ