SoapCraft Academy: Mastering the Art of Soap and Detergent Making

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 41

  • @Detebo
    @Detebo 2 дня назад

    Wonderful presentation 🎉

  • @dawitgirma9255
    @dawitgirma9255 6 месяцев назад +1

    እጅግ በጣም አሪፍ እና ምርጥ የሆነ ገለፃ ነው። እኔንጃ ብቻ ቃላት ያጥረኛል .........

  • @MisrakSolomon-q8n
    @MisrakSolomon-q8n 5 месяцев назад +1

    በጣም ሀሪፍ ነው።በዚሁ ይቀጥል

  • @davegoesundercover1556
    @davegoesundercover1556 8 месяцев назад +2

    first i want to thank you guys for this video, my only question is where can i find soap dispensers (lotion pump) and cardboard packaging for bar soaps?

    • @Melatube8532
      @Melatube8532  8 месяцев назад

      We will provide u contact us @0933581378

  • @TegestFikru
    @TegestFikru Месяц назад

    ፎርማሊን የሚባለውን ኬሚካል በምርታችን ውስጥ የግድ መጠቀም አለብን ወይ ለካንሰር እንደሚያጋልጥ የተሰጡ ትምርቶች ስላሉ በዚ ዙሪያ እርስዎ ምን ይላሉ ስለሰጡን እዉቀት እናመሰግናለን

  • @petrosdires8557
    @petrosdires8557 4 месяца назад +2

    Your a good chemist's definitely

    • @Melatube8532
      @Melatube8532  3 месяца назад +1

      Thanks for your geniune appreciation

  • @BelayAmensisa
    @BelayAmensisa 4 месяца назад +2

    አንዴ ያዘጋጀነዉ ዲተርጀንት ከቀጠነብን እሱኑኑ ለማወፈር ምን መጨመር ያስፈልጋል?

    • @Melatube8532
      @Melatube8532  3 месяца назад +1

      There are different approaches,cmc ,cdea and sodium chloride or one of them.check PH also,if Ph isnot ok viscosity can drop

  • @lightningbolt3586
    @lightningbolt3586 9 месяцев назад +1

    How thick is the final product of the given recipe?! What can I change or add to make the detergent thicker?!

    • @Melatube8532
      @Melatube8532  9 месяцев назад

      Cmc,listen to the presentation attentively

    • @Melatube8532
      @Melatube8532  9 месяцев назад

      There are also various options

  • @tatekdesta2660
    @tatekdesta2660 7 месяцев назад

    Thank you dear! could you share me the business profitability if there isa study!

  • @nobertmutusva5370
    @nobertmutusva5370 9 месяцев назад +2

    Where can I get the English version

    • @Melatube8532
      @Melatube8532  9 месяцев назад

      Where u from ,we will prepare the English version and upload here

    • @nobertmutusva5370
      @nobertmutusva5370 9 месяцев назад

      @@Melatube8532 Zimbabwe

  • @endriyashussen7719
    @endriyashussen7719 3 месяца назад

    ObS (optical brigntner) በዚህ ፎርሙሌሽን ስንት ግራም (ኬጅ) ብንጠቀም ነው ተመርጩ የሚሆነው? አመሰግናለሁ ውዶች

  • @endriyashussen7719
    @endriyashussen7719 3 месяца назад +1

    ሃገራችን አሏት ከሚባሉት ኬሚስቶች ውስጥ ይህ ፕረዘንቴሽን አቅራቢ አንዱ ናቸው ብል ማጋነን አይሆኝብኝም ትናታኔው፣ የገለጻ ችሎታው አቅሙ የምር በጣም ይደንቀኛል። ይህን እያልኩ 2 ጥያቄ ላቅርብ
    1ኛ/ የምሰራው ፈሳሽ ሳሙና ፋይናል ሪዛልት ላይ አንዳንደዮ more transparent አልፎ አልፎ ደግሞ ወደ መደፍረስ ይሄዳል ይህ ለምን ሆነ? ሁሌ ጽድት ብሎ transparent ሁኖ እንድቀዳ ምን ላድርግ?
    2/አረፋ ላይ ምሳሌ እንደ ብራይት እንክብል እየሰራ ወደ ላይ አያድግም በዚህ ፎርሙሌሽን የተጠቀሰውን ምንም ሳይቀር ተጠቅሜያለሁ እንደ ብራይት ለመሆን ምን ተጨማሪ ልጨምር?
    አመሰግናለሁ

  • @fikeriewoundyfraw6083
    @fikeriewoundyfraw6083 7 месяцев назад +1

    Betam arif mereja nw enameseginalen.kechalik sele bar soap endihu sefa yale mereja biseten .

  • @endriyashussen7719
    @endriyashussen7719 6 месяцев назад +1

    በጣም ቆንጆ ፕረዘንቴሽን ነው!! በእውነቱ መልካም ሰዎች ናችሁ በዚህ ፎርሙላ ሰርቸ ውጤት አግኝቸበታለሁ ደስ ይላል የተወሰነ የአረፋ መድከም ችግር አለበት ይህ ችግር በምን ሊስተካከል ይችላል መልስ እንደምትሰጡኝ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @Melatube8532
      @Melatube8532  6 месяцев назад

      Add builders like stpp or foam boosters like CDEA

    • @user-teoal
      @user-teoal 2 дня назад

      @@Melatube8532 Does CDEA use as a foam booster?

  • @FekaduLemmaFayie
    @FekaduLemmaFayie 8 месяцев назад

    I have Interest Practical Training

  • @MeseretShewa-t2d
    @MeseretShewa-t2d Месяц назад

    Tebark

  • @bie8789
    @bie8789 9 месяцев назад +1

    ከልብ ልትመሰገኑ ይገባል ጥልቅና ጠቃሚ መረጃ ነዉ የህብረተሰባችንን ግንዛቤ ከፍ ማድረግ የሚችል ነዉ።

    • @Melatube8532
      @Melatube8532  9 месяцев назад

      Thanks alot for your review and kind appreciation

    • @endriyashussen7719
      @endriyashussen7719 6 месяцев назад

      በመጀመሪያ ለፕረዘንቴሽኑ እጅግ እያመሰገንኩ በዚህ ቪድዮ መሰረት ፎርሙላየን ቀይሬ ሰርቸ በእጅጉ ሃሪፍ ውጤት አይቸበታለሁ የተወሰነ ብቻ አረፋ ደከም የማለት ችግር አለበት እርሱን በምን እናስተካክል ? መልስ እንደምትሰጡኝ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @user-teoal
    @user-teoal 3 месяца назад

    እናምሰግናለን። ሁለት ጠያቄዎች ነበሩኝ
    1) ፈሳሸ ሳሙና ከተሰራ ከ2/3 ቀን በኋላ የመዘቀጥ ባህሪ አለው። ለምን እንደሆነ አልገባኝም
    2) የዱቄት ሳሙና የፕላስቲክ ማሸጊያዎችን የት ላሰራ እንደመቸል ብተነገሩኝ
    3) ላርጎ ልብስ ይበላል ሲባል እሰማለሁ። ይሄነን እንዴት ማስቀረት እንችላለን?

    • @Melatube8532
      @Melatube8532  3 месяца назад

      if u are using sodium silicate,take it out,as it causes phase separation.if u are using too much cmc decrease it

    • @Melatube8532
      @Melatube8532  3 месяца назад

      Communicate clsssc packaging for omo plastic packs

    • @Melatube8532
      @Melatube8532  3 месяца назад

      Use correct formulation and check PH,it should be between 7.5-9,to protect fabric damage

    • @user-teoal
      @user-teoal 3 месяца назад

      @@Melatube8532 Thank you for your response Menhal; I didnt use Sodium Silicate; I use Soda Ash in my formulation; could it be cause of phase separation/ መዝቀጥ?

    • @user-teoal
      @user-teoal 3 месяца назад

      @@Melatube8532 Thank you. I will check ph of my formulation