Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ወድጀዋለሁ አምላክ ይባርካቹሁ በርቱልን🙏
Really Thank you. You are all great minded
Zayt or mora resashu😂😂 bezawe betam temechitognal berch gin mejemer ifelig nbr be online buzum aymechim yemigolu alu berch❤❤
Very nice & intersted video 👍👍👍
ውድ የመላ ኬሚካልስ ሠልጣኞችና ደንበኞች!!አዳዲስ የሪሰርችና ዴቨሎፕመንት ውጤቶችና የተሻሻሉ ፎርሙሌሽኖች በነፃ እንዲደርሷችሁ የሚከተለውን ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ''Done'' ብላችሁ ወደ 0933581378 ቴክስት ይላኩ።www.youtube.com/@MelaProducts
Done
done
How i get raw material or from where i get it
ijig betaaam enamesegenalen!
Selaze matereyalochu enanta ga alu forumula በነፃ ትሰጡናላቹ ማለት ነው
በጣም ደስ ይላል በርቱ
gobez nesh
ዶሎማይት ላብሳና ሲልኬት መች ጨመርሽበት?
please watch the video again
@@Melatube8532Alright! Can I use talcum powder instead of dolomite?
@@DaveSolTubeOfficial yes, U can use
@@Melatube8532 God bless you!🙏
ዶሎማይት ላብሳ ሲልኬት መች ተጠቀምሻው pls
ገለጻዉ ላይ ጨምሩ ሳትል ቀላቅላዉነዉ
Arif new gin stamp Ina cutter ....
Stamp ale
Cutter is also available
በእናትሽ ንገሪኝ ! የረጋ (ወይም ጭቃውን ) ዘይት ተጠቅመሽ ነው ሳሙናው ነጭ የሆነው ? አንቺ በምትይው ተጠቅሜ ሳሙናውን ብሰራውም የላብሳው ጠቆር ያለ ባህርይ እንዲሁም የተጠቀምኩት የሚረጋውን ዘይትና ከለሩ ጠይም አይነት ስለሚመስል በፍጹም ነጭ ሳሙና መስራት አቅቶኛል ! 1. የተጠቀምሽው ፈሳሽ ዘይት ነው ወይ ? 2. ላብሳው ከሲልከን ከዶልማይት ጋር ቢቀላቀልም ጥቁረት አያመጣም ወይ ? ተባረኪ !
Thank u
አመሰግናለሁ መላዎች....ባሳያቹህን መንገድ ተከትዬ ብዙ ስራ መስራት ችያለሁ!...ግን ምንድነው ብዙ ሰዎች የሰራሁትን ሳሙና ቢወዱትም በጣም እንደሚያሙለጨልጭ አስታየት ነግረውኛል እንዴት ላስተካክለው እችላለሁ
bezih slk dewuyln 0970096550
You have to minimize amount of oil.
LABSA ነው ባትጠቀሚ ይመከራል
Formulation አልገባኝም አስረዱኝ
3000 ብር ክፈለኝ አብረን ሰርተን ልብስህን አከበረ ትመሰክራለህ
አጥበህ
THANKS 🙏
በአንቺ እስቴብ ሄደን ከሆነ ግን እተፈረፈረ ነው ችግሩ ምድነው ትያለሽ????
Hello how can I make my own stamps please help me? ❤❤❤
pls contact us 0915271398
እናመሰግናለን
Oil 1000Water 280+100+Cost soda 140Labsa 20gmDolmit 200gmLey solitionSilket 150gm
በዚህ ቢዝነስ መሰማራት ለሚፈልግ የዋጋ ትንተና ቢሰጥበት
ቲዎሪ ፓርቱም ሆነ ተግባራዊው ስልጠና የተሰጠው ለሁሉም ቻናሉን ለተከታተለ ቢሆንም እኔ ግን ለኔ ብቻ እንደተሰጠኝ ሁሉ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። ሰለዚህም በጣም አመሰግናለሁ። በተረፈ ከናንተ ሞልድና ሚክሰር ማግኘት የሚቻል ከሆነ ለመግዛት ዝግጁ ነኝ። በነገራችን ላይ በጣም ልሰራው የምፈልገው ስራ የነበረ ነው። በሌላ ጊዜ ለሚኖረኝ ሀሳብና ጥያቄ እንዲሁም ምላሻችሁ ቀና እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ።አመሰግናለሁ።ደመረ እባላለሁ ኸሻሸመኔ።
dewuleln 0970096550
Solution 3 min aderegshiwu????? Lelawu Hulu giltsi nawu.
LABSA, silicate and dolomite algabu yet hedu
@@TizibtuBelachew ale 0933581378
which is correct, on part I water is 380 g and in Part II you use 280 g?
380
መጨረሻ ፍሪጅ ውስጥ ነው ሚቀመጠው ወይንስ በደረቅ ቦታ
Bederike bota
Derek bota
በጣም ታምራላችሁ እነንም እርዱኝ
3000 ብር ክፈለኝ
ኬሚካሎቹየትነውየሚገኘው
contact us 0915271398/0968591545
አድራሻቹየትነው
Megenagna,england embassy
I want my own stamp please yemtseru kehone mazez efelgalehu
Part 1
በርቱ የተጠቀምሽው ዘይት ምን አይነት ነው እባክሽ ንገሪኝ
0968591545
Palm oil
ውሀ 380ml ነው Caustic 134gmOil አንች እንደምትይው አይደለም
From where we get these raw materials such as caustic soda,sodium silicate etc
hulum egna ga ale 0993268761
Endet materyalu magegnet ecglalew
😘😘😘
አመሠግናለሁ
ስታንፕ አደራረግ አላሳየሽውም
❤
Moldu ale way!
Thank you.Ena please 100 free derek samuna mamiret michilbetn formula asayign please
❤❤❤❤❤❤❤
Tru srah new yeajaks ena ye omo btseri tru neber
Color sint giram new
ላብራቶሪ ያልገባ PH value የማያስታውቅ ሳሙና እያላችሁ ህዝቡን ቆዳ በሽተኛ ልታረጉት ነው እንዴ? ሲጀመር ላብሳ የደረቅ ሳሙና ውስጥ አይገባም ምክንያቱም ላብሳ ከ ኮስቲክ ጋር ሲቀላቀል የሚፈጠር ካንሰር ሊያመጣ የሚችል ጨው አለ። ደረቅ ሳሙና ከቆዳ ጋር በብዙ ኮንሰንትሬሽን ንኪኪ ስለሚኖር ነው ላብሳን የፈሳሽ ሳሙና ላይ ብቻ የሚጠቀሙት። በዛ ላይ የኛ ሀገር ሰው የልብስ ሳሙና ለገላ የሚጠቀምም ሞልቷል በቆዳ እና በአይን ላይ ጉዳት እንደሚያመጣ ለመረዳት እንደማይከብዳችሁ እርግጠኛ ነኝ። እናንተ ገንዘብ ብቻ አታባሩ ለህዝቡም አስቡ!!!
Mixeru ye ygenal wags snt new
እባክሽ ደዉሎ መጠየቅ ከተቻለ ስልክ ብታስቀምጪልኝ
0922242526
Yemitchemiryachewun chemicaloch betsuhufm bititsfielin tiru new
ውሀ 380 ነው 280 አይደለም
100gm dolomite ,color,shito,silicate gar yedebalekal,280 caustic soda mebetbecha
አመሰግናለሁ ልክ ነሽ
Yes 280 + 100
abat Sakese
Very nice & intersted video 👍
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ወድጀዋለሁ አምላክ ይባርካቹሁ በርቱልን🙏
Really Thank you. You are all great minded
Zayt or mora resashu😂😂 bezawe betam temechitognal berch gin mejemer ifelig nbr be online buzum aymechim yemigolu alu berch❤❤
Very nice & intersted video 👍👍👍
ውድ የመላ ኬሚካልስ ሠልጣኞችና ደንበኞች!!
አዳዲስ የሪሰርችና ዴቨሎፕመንት ውጤቶችና የተሻሻሉ ፎርሙሌሽኖች በነፃ እንዲደርሷችሁ የሚከተለውን ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ''Done'' ብላችሁ ወደ 0933581378 ቴክስት ይላኩ።
www.youtube.com/@MelaProducts
Done
done
Done
How i get raw material or from where i get it
ijig betaaam enamesegenalen!
Selaze matereyalochu enanta ga alu forumula በነፃ ትሰጡናላቹ ማለት ነው
በጣም ደስ ይላል በርቱ
gobez nesh
ዶሎማይት ላብሳና ሲልኬት መች ጨመርሽበት?
please watch the video again
@@Melatube8532Alright! Can I use talcum powder instead of dolomite?
@@DaveSolTubeOfficial yes, U can use
@@Melatube8532 God bless you!🙏
ዶሎማይት ላብሳ ሲልኬት መች ተጠቀምሻው pls
ገለጻዉ ላይ ጨምሩ ሳትል ቀላቅላዉነዉ
Arif new gin stamp Ina cutter ....
Stamp ale
Cutter is also available
በእናትሽ ንገሪኝ ! የረጋ (ወይም ጭቃውን ) ዘይት ተጠቅመሽ ነው ሳሙናው ነጭ የሆነው ? አንቺ በምትይው ተጠቅሜ ሳሙናውን ብሰራውም የላብሳው ጠቆር ያለ ባህርይ እንዲሁም የተጠቀምኩት የሚረጋውን ዘይትና ከለሩ ጠይም አይነት ስለሚመስል በፍጹም ነጭ ሳሙና መስራት አቅቶኛል ! 1. የተጠቀምሽው ፈሳሽ ዘይት ነው ወይ ? 2. ላብሳው ከሲልከን ከዶልማይት ጋር ቢቀላቀልም ጥቁረት አያመጣም ወይ ? ተባረኪ !
Thank u
አመሰግናለሁ መላዎች....ባሳያቹህን መንገድ ተከትዬ ብዙ ስራ መስራት ችያለሁ!...ግን ምንድነው ብዙ ሰዎች የሰራሁትን ሳሙና ቢወዱትም በጣም እንደሚያሙለጨልጭ አስታየት ነግረውኛል እንዴት ላስተካክለው እችላለሁ
bezih slk dewuyln 0970096550
You have to minimize amount of oil.
LABSA ነው ባትጠቀሚ ይመከራል
Formulation አልገባኝም አስረዱኝ
3000 ብር ክፈለኝ አብረን ሰርተን ልብስህን አከበረ ትመሰክራለህ
አጥበህ
THANKS 🙏
በአንቺ እስቴብ ሄደን ከሆነ ግን እተፈረፈረ ነው ችግሩ ምድነው ትያለሽ????
Hello how can I make my own stamps please help me? ❤❤❤
pls contact us 0915271398
እናመሰግናለን
Oil 1000
Water 280+100+
Cost soda 140
Labsa 20gm
Dolmit 200gm
Ley solition
Silket 150gm
በዚህ ቢዝነስ መሰማራት ለሚፈልግ የዋጋ ትንተና ቢሰጥበት
ቲዎሪ ፓርቱም ሆነ ተግባራዊው ስልጠና የተሰጠው ለሁሉም ቻናሉን ለተከታተለ ቢሆንም እኔ ግን ለኔ ብቻ እንደተሰጠኝ ሁሉ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። ሰለዚህም በጣም አመሰግናለሁ። በተረፈ ከናንተ ሞልድና ሚክሰር ማግኘት የሚቻል ከሆነ ለመግዛት ዝግጁ ነኝ። በነገራችን ላይ በጣም ልሰራው የምፈልገው ስራ የነበረ ነው። በሌላ ጊዜ ለሚኖረኝ ሀሳብና ጥያቄ እንዲሁም ምላሻችሁ ቀና እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ።
አመሰግናለሁ።
ደመረ እባላለሁ ኸሻሸመኔ።
dewuleln 0970096550
Solution 3 min aderegshiwu????? Lelawu Hulu giltsi nawu.
LABSA, silicate and dolomite algabu yet hedu
@@TizibtuBelachew ale 0933581378
which is correct, on part I water is 380 g and in Part II you use 280 g?
380
መጨረሻ ፍሪጅ ውስጥ ነው ሚቀመጠው ወይንስ በደረቅ ቦታ
Bederike bota
Derek bota
በጣም ታምራላችሁ እነንም እርዱኝ
3000 ብር ክፈለኝ
ኬሚካሎቹየትነውየሚገኘው
contact us 0915271398/0968591545
አድራሻቹየትነው
Megenagna,england embassy
I want my own stamp please yemtseru kehone mazez efelgalehu
Part 1
በርቱ የተጠቀምሽው ዘይት ምን አይነት ነው እባክሽ ንገሪኝ
0968591545
Palm oil
ውሀ 380ml ነው
Caustic 134gm
Oil አንች እንደምትይው አይደለም
From where we get these raw materials such as caustic soda,sodium silicate etc
hulum egna ga ale 0993268761
Endet materyalu magegnet ecglalew
😘😘😘
አመሠግናለሁ
Done
ስታንፕ አደራረግ አላሳየሽውም
❤
Moldu ale way!
Thank you.
Ena please 100 free derek samuna mamiret michilbetn formula asayign please