የ ልብስ ፈሳሽ ሳሙና አሰራር | bar soap making | home made soap making | largo | liquid soap | gebeya | ገበያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 май 2023
  • #soapmaking #artstvworld #ethiopia
    subscribe for more
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 97

  • @eliastesfaye9471
    @eliastesfaye9471 Год назад +34

    ሀይ እዴት ናችሁ ቪዲዮን በምትሰሩበት ሰአት ኬሜካሎቹን በግራም እንዲሁም የዉሀዉን መጠን ማስቀመጥ ይኖርባችኅል በተረፈ በርቱ።

    • @user-jl4tq5bp8j
      @user-jl4tq5bp8j 11 месяцев назад +2

      የነም ጥያቄ ነዉ

    • @nitsuhanteneh
      @nitsuhanteneh 10 месяцев назад +1

      ጥሩ ስራ ነው ኬሚካሉች የት ነው የሚገኙ

    • @bayushshewakena668
      @bayushshewakena668 9 месяцев назад +1

      Mejemeriya mn ale appreciate betaregu wendeme mert nw berta metenun becha geletsulen enji betammm aref nw keep it up.

    • @21MarYam
      @21MarYam 8 месяцев назад

      እሱን መጠቀሚያቸው ስለሆነ ግዙ

    • @biniyamabiy7750
      @biniyamabiy7750 8 месяцев назад +1

      Kefelek ene eliklehalew email askemt

  • @AbebecheAnbese-nt7vh
    @AbebecheAnbese-nt7vh Год назад +1

    እናመሰግናለን ወንዲሜ

  • @user-lu3ow7ts8x
    @user-lu3ow7ts8x 4 месяца назад +4

    የ50 ሊትር ኬሚካሎቹን አጠቃላይ በዝርዝር አስቀምጥልኝ

  • @astertube5406
    @astertube5406 4 месяца назад +3

    ኪሜካሎችን ከፍለሃገር ማግኝት እችላለን ወደ ጎንደር?

  • @user-bw9gn8tv7u
    @user-bw9gn8tv7u Год назад +1

    Betamm enameseginalen beritu.....🥰🥰🥰

  • @bodytube9594
    @bodytube9594 11 месяцев назад

    Serachu yebarek

  • @Ymercato
    @Ymercato 7 месяцев назад +5

    መጠንና ለስንት ደቂቃ እንደሚማሰል እንዴት አትናገሩም 😢😢😢

  • @senitube2306
    @senitube2306 3 месяца назад +2

    ጥሩ ግን የሚቅላቀሉት መጠናቸው እና የፈጀው ደቂቃ ብታሳውቁን

  • @user-ow8uh7gp5x
    @user-ow8uh7gp5x 11 месяцев назад

    እናመሠግናለን❤❤❤

  • @weltemariyam978
    @weltemariyam978 Год назад +3

    አሰራሩን ከነኬሚካሉ ከነ ልኩ ስራልን በተረፈ በርታ

  • @EleneShita-vc3ok
    @EleneShita-vc3ok 3 месяца назад +2

    ለአንድ በርሜል ምን ያክል ኬሚካል ሚያሥፍልገው?

  • @user-kr8iu2mb7x
    @user-kr8iu2mb7x 3 месяца назад +3

    ለየአንዳንዱ ኪሚካል መጠን ሳይኖር ማሳየት ምን የሚሉት ነው

  • @user-ys7ge5pn6j
    @user-ys7ge5pn6j 8 месяцев назад +4

    የምግብ ጨው ነው

  • @betitube9564
    @betitube9564 6 месяцев назад +5

    እኔ መሰልጠን እፈልጋለሁ

  • @sinanano1185
    @sinanano1185 7 месяцев назад +3

    ግብዐቶቹ ከየት ይገኛሉ ዋገቸውስ??

  • @beyenearegawi7193
    @beyenearegawi7193 9 месяцев назад +1

    ይበል ያሰኛል ቀጥሉ

  • @fsfanDx
    @fsfanDx 3 месяца назад

    Thank you ❤🎉❤

  • @addiswubet3522
    @addiswubet3522 22 дня назад +1

    ኬሚካሉ የት የው የሚገኘው

  • @YoniYonitech
    @YoniYonitech 8 месяцев назад +4

    ኤሴኤሌስ ምንድን ነዉ ኬሚካሎቹን ስታወራ በአማርኛም ተርጉመዉ በተረፈ ምሰሩት ስራ በጣም ጥሩነዉ በዚዉ ቀጥሉ አመሰግናለዉ

    • @user-qb5lm9pb9z
      @user-qb5lm9pb9z 5 месяцев назад

      ወ ድ ያ ው መ ጠ ቅም ይ ቻላ ል

  • @senaitbekele4769
    @senaitbekele4769 Год назад

    ኬሚካሎቹ ግን ጤናላይ ሚያመጡት ጉዳት የለውም ?

  • @atedegemecu2599
    @atedegemecu2599 3 месяца назад +2

    የምታሳዪት የግምት ስራ ሆነ መጠን የሌለው

  • @eyobfitihbekele6342
    @eyobfitihbekele6342 2 месяца назад

    Yewehaw bermel yehonal??

  • @isotesemachannel9226
    @isotesemachannel9226 10 месяцев назад

    መጠን የለዉም እንደ ኬምካሉ?

  • @toybamohammed2247
    @toybamohammed2247 10 месяцев назад

    በርታ

  • @AtosMedia-
    @AtosMedia- 4 месяца назад +6

    መጠኑ በዉስጥ መስመር ነዉ?

    • @user-cy5wm6cz9v
      @user-cy5wm6cz9v 4 месяца назад +2

      ኬሚካሎቹ የት ነው የሚሸጡት? መጠናቸውስ ?ለምሳሌ ለ50 ሌትር

    • @user-cy5wm6cz9v
      @user-cy5wm6cz9v 4 месяца назад +3

      ሁሉም ኬምካል እንድቦታ ይገኛል

  • @amaresisay5887
    @amaresisay5887 11 месяцев назад +2

    የኬሚካሎችን መጠን 100 ሊትሪ አስቀምጥልኝ እባክህ ተባበረኝ

  • @toybamohammed2247
    @toybamohammed2247 10 месяцев назад

    እናመሰግናለንን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤መጠኑን ንገረን

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 10 месяцев назад +1

    የየኬሚካሉ መጠን ይነገረን በሮ

  • @astertube5406
    @astertube5406 5 месяцев назад +1

    ስልጠናው ስንት ቀን ይወስዳል ክፍለሃገር ይኖራችዋል ጎንደር ቅርጭፍ አላችው ለስልጠናው ስንት ብር ነው የማዋሃጃ ማሽን ስንት ብር ነው

  • @abrehamterefe
    @abrehamterefe 5 месяцев назад +1

    እኔ እምለው የኬምካሉን ግራም ወይም ሊትረ ብትነግሩን ምን አለ ንገሩን ደበኞቻችን❤❤❤

  • @5Gstar678
    @5Gstar678 10 месяцев назад

    Where i can take training

  • @firewtsegaye493
    @firewtsegaye493 5 месяцев назад +1

    መጠኑ ምን ያህል ነው እያንዳንዱ

  • @user-pf3gr9nh7f
    @user-pf3gr9nh7f 5 месяцев назад

    ኬሚካሉን ዬት ነው ምንገዛው?

  • @user-gt9dc5xl1q
    @user-gt9dc5xl1q 10 месяцев назад

    Please tell the amount of chemicals

  • @ugfyfy1235
    @ugfyfy1235 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @user-cg2ep9zi1q
    @user-cg2ep9zi1q 9 месяцев назад

    የትኛው አይነት ጨው ነው ሚጨመረው?

  • @user-wy8dg4bh2i
    @user-wy8dg4bh2i 9 месяцев назад

    🌹🌹🌹👍👍

  • @YOMILATAA
    @YOMILATAA 7 месяцев назад +4

    በጠም ቢዙ ጥየቄ ተጠይቀሀል ለሁሉም መልሰ ሰጠው የኔም ጥየቄ ሰለሆነ ❓❓❓❓❓

  • @user-ck6gs9nf4n
    @user-ck6gs9nf4n Месяц назад

    ሰላም ወንድሜ ለምን ያህል ሊትር ነው

  • @raheltraditionalhabeshadre6827
    @raheltraditionalhabeshadre6827 Месяц назад

    ባራት ኬሚካል ብቻ?????

  • @amzamohammed1953
    @amzamohammed1953 Год назад +4

    አሰራሩ ሌሎች ሊያስተምር የሚችል አይደለም የራስክ ቢዝነስ እየሰራክ ነው በሰብስክራይብ እና በላይክ ብሎም ለራስ ፈሣሽ ሣሙና እየሠራክ ሌሎች ማስተማር ከፈለክ የውሃው መጠን በሊትር መግለፅ ነበረብክ እና እያንዳንዱ ኬሚካል በግራም መጠኑ መጥቀስ ነበረብክ እኔ በግሌ ስስታም ወይም ንፉገ አሰተማሪ ነክ የግል አስተያየቴ ነው ማስተማር ፈልገክ ከሆነ
    ለ100 ሊትር ውሃ የምትጠቀመው የእያንዳንዱ ኬሜካል መጠን በኬሎ ግራም ማስቀመጥ እና በዛው ቅደም ተከተሉ ማስቀመጥ አለብክ

    • @huletmaezensoap
      @huletmaezensoap  Год назад

      Manual endemenakerb leb alalshem
      Thank you for your comment

  • @mobilekeyo8804
    @mobilekeyo8804 6 месяцев назад +2

    መጠኑን ንገረን

  • @user-cf3ei1yi4z
    @user-cf3ei1yi4z 2 месяца назад

    Yiheen steep texeqemee eyeqexenebegn aschegeregn kemn gudlet nw

  • @BewuketTesfa
    @BewuketTesfa Месяц назад

    ሠላም በተወሠነ የሌትር መጠን የኬሚካሎችን መጠን ብታሥቀምጡ

  • @AmareGirma-hs8kx
    @AmareGirma-hs8kx Год назад

    Ratio?

  • @Fayohussen
    @Fayohussen Месяц назад

    Ene masalxani efaligalw

  • @user-zv5vh9rz8r
    @user-zv5vh9rz8r 8 месяцев назад +2

    መጠኑን ገለፁልን

  • @abdulla3678
    @abdulla3678 11 месяцев назад

    አይዞህ

  • @user-cf3ei1yi4z
    @user-cf3ei1yi4z 3 месяца назад

    Selket ayasfelegim endee

  • @samuelgetnet967
    @samuelgetnet967 10 месяцев назад +3

    አትፎግሩና የለመጠን እንዴት ይሰራል ካሳየህ አይቀር ከነ መጠኑ ነበር

    • @huletmaezensoap
      @huletmaezensoap  10 месяцев назад

      የ ማንዋል ስልጠና እንደምንሰጥ ገልፀናል

    • @meharat
      @meharat 3 дня назад

      ​@@huletmaezensoapእኔም ማመሪ እፋልጋሎ የት ናው እነ ለምን በቴሌግርም አትማልሱም

  • @TesfayeMamo-yw4qp
    @TesfayeMamo-yw4qp Месяц назад +1

    ""ጥንቃቄይፈልጋል በግምት አይሰራም ።ልኬቱ አይታወቅም

  • @Amerti-rz6qv
    @Amerti-rz6qv Месяц назад

    Mexxen yellewiminde

  • @abinetnugusie8573
    @abinetnugusie8573 6 месяцев назад

    Min yakil endemasifelig le andi bermel metenun nigeregn biroo jemire kesaseriku alawekubetim woframun largo

  • @MeronGeto
    @MeronGeto 11 месяцев назад

    ሰላም

  • @EMEBETEMEKETE
    @EMEBETEMEKETE Месяц назад

    thank you for all but there is no formula tell chemical formull

  • @tarikuzewude840
    @tarikuzewude840 11 месяцев назад

    ለምን ያህል ደቅቃ ነዉ እያንዳዱን የምናማስለዉ ?

  • @user-qv1cz4et5p
    @user-qv1cz4et5p 10 месяцев назад +7

    ምድረ ፎጋሪ አይ ሃበሻ አስኪ የውጮችን ቪድዮ እዩ ተማሩ አይ ድህነት የጋን መብራት ማለት ይሄነው፣ም/ቱም መጠኑ አጣሳዩም ከውጮች ተማሩ እባካቸሁ፡፡

    • @huletmaezensoap
      @huletmaezensoap  10 месяцев назад +4

      ስራው ስልጠና ይፈልጋል ምክር ይፈልጋል ለሁሉም መስጠት ስራውን ያረክሰዋል.

    • @AssgedAssen
      @AssgedAssen 8 месяцев назад +5

      ​@@huletmaezensoapእና እዳይረክስ ከፈለክ ለምን ቪዲዎ ሠራህ በማጭበርበር ለዩትብ ብር

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 8 месяцев назад +1

      ​@@huletmaezensoapምን አለበት ተንኮል ትተህ በሀቅ ብትሠራ ለዝህ ነው የማንለወጠው ሳሙና ምግብ አይደለም ሁሉ ሰው ብቸለው ይዛችሁ ከመሞት እውቀት ደብቅ ያለ ሕግ ሐይማኖት አላየሁም

  • @UsmanMahamad-vd6rh
    @UsmanMahamad-vd6rh 4 месяца назад

    Hay biyalew chemicalu ke yet yigagnal

  • @greatethiopia5471
    @greatethiopia5471 4 месяца назад +1

    Liketun masawek neberebachihu sew bedenb endimarbet

  • @user-vd6fq4gi3b
    @user-vd6fq4gi3b 6 месяцев назад

    Le siraw yemihon chemicaloch yet yigegnal

  • @user-sf4kv2bo1m
    @user-sf4kv2bo1m 2 месяца назад

    Ibakihi silkihin kifilehageri nenyi

  • @user-ur7jg4xp6t
    @user-ur7jg4xp6t 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን ግን ቴሌግራም ላይ አትመልስም አናግሬክ ነበር

  • @user-yq5fe1qd5z
    @user-yq5fe1qd5z 8 месяцев назад

    Waspi ale

  • @Fayohussen
    @Fayohussen Месяц назад

    Adirashachu yeti nwu

  • @user-mm6dk8bs8j
    @user-mm6dk8bs8j 3 месяца назад

    ሀይ

  • @user-rw3gd9it1v
    @user-rw3gd9it1v Месяц назад

    Alkerabim

  • @user-cf7en9fz5l
    @user-cf7en9fz5l 16 дней назад

    Gelte ayidelem eyandandun bemeten bigelet elalehu.

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 6 месяцев назад +1

    ወድሜዋ እናመሠግናለን ሰብስክራይብ አድርጋለሁ ግንእባክ ሥልክ አስቀምጥ በቴሌግራምም መልሱ መሠልጠን እፈልጋለሁ ተባበረኝ ❤

  • @tinatube1983
    @tinatube1983 4 месяца назад

    ግምትየላቸውም ከሚካሎቹ

  • @fahadryan
    @fahadryan 3 месяца назад +1

    መጠኑን ንገሩን ለአንድ ሌትር ወይም ከዛ በላይ ላለ

  • @FreduAnu
    @FreduAnu 4 месяца назад

    ያለ መጠን ምኑን አሳየሀን

  • @yalemtenameshesha-do2yg
    @yalemtenameshesha-do2yg 9 месяцев назад +1

    መጠኑንየገለዐ

  • @zewdukebede-pg2lk
    @zewdukebede-pg2lk Месяц назад

    Yes ግምት አይሰራም

  • @hirut6415
    @hirut6415 Год назад

    በገራም በኬሎ ማሳየት አለባቹ ስንት ሰው ከሰረ ስለዜ አስበት

    • @huletmaezensoap
      @huletmaezensoap  Год назад

      Manual አንደምናቀርብ ልብ አላልሽም

  • @simplelifefunnyvedios2737
    @simplelifefunnyvedios2737 6 месяцев назад

    በግምት ነው የምትጨረው ፡ ደፋሩ !!!

  • @ejaragragn1153
    @ejaragragn1153 10 месяцев назад

    መጠኑ አይታወቅም

  • @user-jf9uc1tt4e
    @user-jf9uc1tt4e 9 месяцев назад

    ይህ ሁሉ።ኮሚካል ሳሙና።እያልኩ።መግዛቴ

  • @zinashmesele8347
    @zinashmesele8347 18 дней назад

    እኔ መሰልጠን እፈልጋለሁኝ