🔴አዲስ ዝማሬ"ቅዱስ ጊዮርጊስ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ kidus giorgis

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 245

  • @wege1229
    @wege1229 9 месяцев назад +81

    ይህን ለምታነቡ ለምትሰሙ ሁሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባላሰባችሁት ትልቅ በረከት ይጎብኛችሁ❤❤❤❤

  • @AsnkechMekonnen
    @AsnkechMekonnen 9 месяцев назад +17

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ የምወድሽ ዩቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃው አይለይሽ 🙏🙏🙏❤️🥰

  • @Misneb
    @Misneb 9 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በፀሎት በአንቺም ዝማሬ የሚናገረን አንድ ዓይነት መሆኑ ይደንቃል፣ አምላከ ጊዮርጊስ በመከራ ላለች ቤተክርስትያን አንተ ተዋጋላት። የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ!

    • @GbHb-w1h
      @GbHb-w1h 6 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 9 месяцев назад +13

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርቺልን 😊 ሌላም ላልተዘመረላቸው ቅዱሳን አዳዲስ መዝሙር እንጠብቃለን 🌿🌿🌿🌹🌿🌿🌿

    • @ኪዳነምህረት9930
      @ኪዳነምህረት9930 9 месяцев назад +1

      🌿🌹Awo betam des yilal ቅዱስ ጊዮርጊስ ይስጥል🌹🌿

  • @kokobeworku
    @kokobeworku 6 часов назад +1

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪት ህይወት ጸጋውን ያብዛልሽ ዝማሬዎችሽ እኮ በጣም ይመስጣሉ❤

  • @Beza-xn7td
    @Beza-xn7td 29 дней назад +2

    Amen Amen Amen ❤❤❤ Semeat Giweregis Bemelejake Kene kelejochame kebalebetem kebetesebochagar Selehone Echeg Aderega Amesgenalehu Amen Amen Amen Amen Amen

  • @binyamkifle7720
    @binyamkifle7720 9 месяцев назад +1

    Zimare Melakt Yasemaln 🙏

  • @deaconmelakuberihun
    @deaconmelakuberihun 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እናታችን hiwi😍😍

  • @Movies0909-i9u
    @Movies0909-i9u 8 месяцев назад +1

    • እግዚአብሔር በቤቱ ያስቀርሽ ልጆችሽንም ከቤቱ አይለያቸው የእግዚአብሔር ሰላም ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @samritube5541
    @samritube5541 9 месяцев назад +18

    እመስልሃለሁ በብዙ ምሳሌ
    በንጋት ጨረቃ በዕንቁ ብርሌ
    መርግድና ያክንት ከተስኘት ሁሉ
    አንተ ትበልጣለህ ጊዮርጊስ ኃያሉ
    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን እህታለም❤❤❤

  • @sofioffical
    @sofioffical 8 месяцев назад +2

    አባቴ ሰመዓቱ ፍጡን እረዴት አትለየን ዝማሬ መለአክት ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ።

  • @ALEMHAMUALE
    @ALEMHAMUALE 4 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ❤

  • @AsnkechMekonnen
    @AsnkechMekonnen 4 месяца назад +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እምወድሽ

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 9 месяцев назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @merodak123
    @merodak123 9 месяцев назад +3

    ምን አይነት ግጥም ነው በእመቤቴ❤ የጊዮርጊስ እንደዚህ ጥሞኝ አያውቅም

  • @mahimanayebet1854
    @mahimanayebet1854 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nattytube899
    @Nattytube899 9 месяцев назад +1

    እህቴ የጊዮርጊስ አምላክ ይጠብቅሽ

  • @meazagebremeskel5759
    @meazagebremeskel5759 9 месяцев назад +1

    እጅግ በጣም ልብን የሚመስጥ ጥዑም ዝማሬ እና ስብከት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው

  • @YujiAbaba
    @YujiAbaba 5 месяцев назад +1

    ቃለህይወትያሰማልን❤

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 8 месяцев назад +1

    ገራሜ ዘመሬ ነሽ ዉብ መዝሙር ነዉ❤

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Cheetahtube_bsri
    @Cheetahtube_bsri 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤🙏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @KokKokb
    @KokKokb 9 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ጠበቃው አይለየን

  • @Sofia123-z4p
    @Sofia123-z4p 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 9 месяцев назад

    አሜን (፫)ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ የኔ ደርባባ መዝሞሮችሽን ስወዳቸዉ መጠን የለዉ የሰመዓቱ ረዴትና በረከት አይለይን አሜን።

  • @elizabet.g
    @elizabet.g 9 месяцев назад +1

    Zmare melaktn yasemaln mengste semayatn yasgebaln ❤❤❤❤🙏

  • @tigest3176
    @tigest3176 9 месяцев назад +2

    Amene zemare melakte yasemalne hiwete

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 9 месяцев назад +1

    ❤️🙏🇪🇷 ዝማሬ መልአኽቲ የስምዓልና ሲስተር የቕዱስ ጊዬርጊስ ፍጡነ ረዲኤት ተረዳእነት አይለይሽ

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 9 месяцев назад +1

    እልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏ሰማዕቱ

  • @JONIRAYA
    @JONIRAYA 9 месяцев назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰🙏

  • @iui44i22
    @iui44i22 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢❤❤❤❤

  • @lijimariyamey8637
    @lijimariyamey8637 9 месяцев назад

    እሰይይይይይ እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እግዚኣብሔር ይምስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቅዱስ ገርጊስ በርክትካ ይሕደረና ❤❤❤❤❤

  • @HilaryaDesta
    @HilaryaDesta 9 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉የአገልግሎት ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ🎉🎉❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 8 месяцев назад +1

    የሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በርከት ከሁላችን ጋር ይሁን ጥበቃው አይለየን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @wubalem6806
    @wubalem6806 9 месяцев назад

    Amen amen amen amen zemare melakite yasamale❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ 9 месяцев назад

    ❤❤❤እልልልዝማሬመላእክትንያሠማልን እህናቴ

  • @saabcell8668
    @saabcell8668 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መልእክት ያሰማልን 💔እልልልልልል 💔እልልልልልል 💔እልልልልልል 💔🥰🙏🥰🥰🥰

  • @abrhammekuant2319
    @abrhammekuant2319 9 месяцев назад +2

    ቃል አጣሁ ❤❤ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብሽ,ተባረኪ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ሂዊዬ እህታች እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ ሂዊዬ የኛ ተወዳጅ እህታችን የቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃው ምልጆ ረዴት በረከቱ አይለይሽ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ የቅዱስ ጊዮርጊሰ ከእኛ ከሁላችን አይለየን ሰማዘዕቱ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @gnt4774
    @gnt4774 9 месяцев назад

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 9 месяцев назад

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤❤

  • @yeselamDibabi
    @yeselamDibabi 9 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    የቅዱስ ጊዮርጊስ እረዴት በረከት አይለየን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 9 месяцев назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሒዊ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 5 месяцев назад +1

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🎉🎉🎉

  • @Nani-z1n
    @Nani-z1n 9 месяцев назад

    Hiw betam des mili tum zmara new zmara melaekit yasmalign yagelglot zmenshn yarzmlign❤❤

  • @fkure
    @fkure 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችንን። አምላከ ምህረት ሐገራችንን ሐይማኖታችንን አባቶቻንን ይጠብቅልን። የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይለመነን።🙏🙏🙏

  • @MheretTsiduye
    @MheretTsiduye 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @wmedihn9571
    @wmedihn9571 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ❤❤ ሰማዕቱ ይጠብቅሽ ሂዉዬ ስወድሽ እኮ🥰❤️

  • @DagneAkalu
    @DagneAkalu 9 месяцев назад

    Kale hiwet yasemaln wd enatachn enku yebetekrstyan lj nesh,,ejg dnk mezmur bebetu yatsnash,,dessss yemil zmare,,dmtsishm lyu new❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 9 месяцев назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏

  • @Amsalየድንግልማርያምልጅ
    @Amsalየድንግልማርያምልጅ 9 месяцев назад

    ዝማሪ መላእክት ያሰማል

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ እዴት ደስ እደሚለኝ መዝሙርሽ ❤❤❤❤❤

  • @tube6227
    @tube6227 9 месяцев назад

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንበእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 9 месяцев назад

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት 🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @zadelove4676
    @zadelove4676 9 месяцев назад +1

    ዝማሬመላእክት ያሰማልን

  • @HayatR-r2y
    @HayatR-r2y 9 месяцев назад +1

    እልልልልዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤

  • @mastienawgaw5552
    @mastienawgaw5552 9 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰👏👏👏💐💐💐🌹🌹🌹

  • @HE_Tube254
    @HE_Tube254 9 месяцев назад +1

    አሜን🙏 ዝማሬ መላእክን ያሰማልን❤

  • @genzebdejene1709
    @genzebdejene1709 9 месяцев назад

    zemare melaketn yasemaln ehete bebtu ystenash ❤

  • @hitechinstituteoftechnology
    @hitechinstituteoftechnology 9 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @abdiborutube9151
    @abdiborutube9151 7 месяцев назад

    ነፍስ ስጋን የሚያለመልም ዝማሬ ነው። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!! ጸጋው ይብዛልሽ እህታችን ኑሪልን ከበሪልን!!

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 9 месяцев назад +2

    ፈጥነህ ድረስልን በነጩ ፈረስ ላይ❤❤
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ዘማሪት
    ሲስተር ህይወት ተፈሪ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤

  • @DuheQeter
    @DuheQeter 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስጊወርጊስ በረከቱ አይለዬን❤❤❤❤❤

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 9 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @askaluatsbaha1001
    @askaluatsbaha1001 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 9 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውድ እህት የኔ ጀግና ጠንካራ ልዬ ሴት ነሽ አለማውይ ስራ. የልጆች እናት አገልግሎት ሁሉንም ትለያለሽ ሒዊ❤❤❤❤❤

  • @liliyanadamu6861
    @liliyanadamu6861 9 месяцев назад

    Yene ❤❤❤tsegawun yabizalish wuduwa

  • @WeleteHana
    @WeleteHana 9 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @zenachzenach2403
    @zenachzenach2403 9 месяцев назад

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ሲስተር የሊዳውኮከብ ይጠብቅሽ እልልልልልልልልል❤❤❤

  • @desalegnshewarega185
    @desalegnshewarega185 9 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝመልቭ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋን ይስጥልን የሰማዕቲ ቅድስ ጊወርጊስ በረከት አይለየን አሜን !

  • @አፀድ
    @አፀድ 9 месяцев назад

    ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን እናታችን❤❤❤❤

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 9 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @fugytfvstxgg5219
    @fugytfvstxgg5219 9 месяцев назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬመላእክቲ የስምዓልና ክብርቲ ሓብተና❤❤❤

  • @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ
    @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ 9 месяцев назад +1

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AbeGalEmbrhen
    @AbeGalEmbrhen 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልሽ እህታችን
    ሰማኡቱ የኔ ፈጥኖ ደራሽ

  • @mafietble4355
    @mafietble4355 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ፈጥነህ ድረስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 9 месяцев назад

    Eeeeellllleeeeeeellllleeeeeelllllleeeeeee zimare malaktin yasamalin ameen ameen ameen 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @TehayiTehayi-vk3zy
    @TehayiTehayi-vk3zy 9 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gelilaberhun7421
    @gelilaberhun7421 9 месяцев назад +3

    ቀደም ሲል Comment ላይ እንዲ ብዬ ነበር ፍቅራችን እንዲፀና አንድ የሊቀ ሰማዕቱን ዝማሬ ብዬ ነበር። እና የሀሳቤ ሞላ!! መድኃኔዓለም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! አንቺን ከነቤተሰቦችሽ ሰማዕቱ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይህን ክፉ ዘመን ያሻግራችህ!!! ድንግል እናታችን በቤቱ በዝማሬ ማማ ላይ ታፅናሽ!!

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 9 месяцев назад +1

    በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ጊዮርጊስ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ እህትዋዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DershayeBekele
    @DershayeBekele 9 месяцев назад

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወዷ እህታችን

  • @fthawitnuwaye1293
    @fthawitnuwaye1293 8 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen kudus Gergois yene liyu abate❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @welansaali674
    @welansaali674 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አጥንት የማለመልም ዝማሪመለአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 9 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቅልን ከነ መላ ቤተሰቦችሽ❤

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 9 месяцев назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤ ፀጋዉ ይብዛልሽ አምላከ ጊዮርጊስ ይጠብቅልን❤

  • @Selam1927
    @Selam1927 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    እመስልሃለሁ በብዙ ምሳሌ 🥰🙏

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 9 месяцев назад

    ዝማሬ መልእክት ያሰማል ዘማሪት ህሀይውት የምነውድሽ የምናከብርሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜ አሜን 🙏💒❤
    ሰመአቱ ቅዱስ ገውርጊስ ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ይታደግልን አሜን ፫🙏💚💛❤😭😭

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 9 месяцев назад +1

    Zimare melaikitin yasemalin hiwi nefisin yemiyaresiris mezmur new Amlake Georgis yakibirish❤❤❤❤❤❤❤

  • @AshagreAdisu
    @AshagreAdisu 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወትን እስጥልን

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 9 месяцев назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን❤❤❤

  • @KERODtube0111
    @KERODtube0111 9 месяцев назад

    ጊዮርጊስ ሃያሉ❤ የሃገራችንን ሰላም አስመልስ ፍጠን ታደገን ፈጥነህ ድረስልን በነጩ ፈረስህ ❤😢ምልጃ ረድኤትህ ያስፈልገናልና❤😢 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን ❤❤

  • @kflomdebessay646
    @kflomdebessay646 9 месяцев назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኣኽት የስማዓልና

  • @tsaheytsahey5236
    @tsaheytsahey5236 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 Месяц назад

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እማ❤❤❤❤የሰማእቱ ምልጃ አይለየን❤❤❤❤❤

  • @ZedGeremew-y9p
    @ZedGeremew-y9p 9 месяцев назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ስለ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተናግሬም መስክሬም አልጨርስ ስለእርሱ ሲዘመርም ሲነገርም መስማት ከአይምሮዬ በላይ ነው። ስለ ሁሉም ነገር የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን።