የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሙሉ ታሪክ | Ethiopia @Axum Tube
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
© Axum Tube
Like , Comment and Share this video.
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
/ @axumtube
Follow us on Social media :
Facebook : / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram : t.me/axumtubeo...
Twitter : / axumtube
Thanks For Watching.
#Ethiopia #AxumTube #ethiopian_history #ethiopian_news #ethiopian_food #ethiopia_orthodox_church #ethiopian_movies #ethiopian_drama #ethiopian_film © Axum Tube
ውድ የአክሱም ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ? እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል !
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።
Amen(3) enkuan aderesen
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እካን አብሮ ያደረስን አሜን
Amen amen amen enqwan abero adersn
በጊዮርጊስ ቀን እኔም በጊዮርጊስ ጠባቂነት ከምሰራበት ማሽን አጣብቂኝ አደጋ ታድጎኛል፡፡ ክብር ምስጋና ይግባው
Amen
በጣም ደስስስስስስስ ይላል የሰማዕቱ በረከትና ተራዳኢነት አይለየን
Amen 🙏
አሜን፫
አሜን
ጊወርጊሰየ ፈጥኖ ደራሸ ነው ከብዙ መከራ ታድጎኛል።
ለኔም ብዙ ኣደረገልኝ23ኣባቴ 👏😢✝️❤️
ልክ እንደኔ ማለት ነዉ ጠይቄዉ አፍሬ አላዉቅም❤❤❤
የልዳው ፀሐይ ሰማዕቱ ቅዱስ ግዮርጊስ ይባርካችሁ አሜን
የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ምልጃ ከኛ ከልጆቹ ጋር ይሁን! ሀገራችንን ይጠብቅልን የአድዋዉ ንጉስ ቅዱስ ጊዮርጊስ🙏
Amen Amen💖💖💖💖💖💚💚💚💛💛💛🙏🙏🙏😍😍😍😍
አሚን
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃና ጥበቃው አይለየን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የ ቅዱስ ጊወርጊስ ፀጋው እና በረከቱ ይደርብን ❤️❤️❤️♥️♥️♥️❤️❤️❤️♥️♥️♥️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️
እግዚኣብሄር ይመስገነን ቅዱሱ ሰማእት ያደረገልኝ ብዙ ነው ክብር ምስጋና ለሊቀ ሰማእታት ቅዱስጌዎርጊስ ይሁን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያስምዐልና የሰማእቱ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Min aderegelish?
ክብር ለኢየሱስ ብቻ
የት አግኝቶሽ? በድንጋይ ተወግሮ ሞቶ እንደገና ወፍ ሆኖ በረረ የተባለለት ባለ ትርክት ለራሱ ያልዳነ ለሌላው እንዴት ይተርፋል? እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚሰማሽ
መዳሜ ልብስ ገዝታ ሞክሪው አለችኝ ከዛም ወገቤ እዳለ ቁስል ወጣብኝ እናም በቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ዳንኩኝ ከአያት ከቅማቴ ከእናት አባቴ ጀምሮ እናከብርዋለን እንወደዋለም ታምሩ ብዙ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ገድሉ ታምራቱ ብዙ ነው እኔንም ከመት አድኖኛል
የማዳምሽም የአንቺም ያው ናቸው አንዱ ሌላውን ይታዘዛሉ ግን እርኩሳን መናፍስቶች ናቸው😊
በጣም እናመሰግናለን ያላወቅነው የምታሳዉቁን የተዋህዶ ለጆች ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን ቀጥሉበት
እውነት አክሱም ቲዩብ በጣም እናመሰግናል በእናንተ ብዙ ለውጥ በሄውቴ አግኝቻለው እናንተን ስሰማ ኢትዮጵያን ነው የማስበው
ሀገራችን ንሰላምአርግልንየልዳውጸሀይ
የጊዮርጊስ ልጅ በመሆኔ እጅግ ደስ ይለኛል❤❤❤
አባቴ ሠማእቱ እርዳኝ እኔም እንዳንተ በእምነቴ እንድፀና 🙏
አሜን(3)
አክሱም ቲዩብ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ሙስሊም ነኝ ታሪኩን አዳመጥኩት ደስ ይላል
በርሜል ጊዬርጊስ እሚባል አለ ሂጂ
@@የዋህነቴጎዳኝእኔምበጣምጠ ልበ ብርሃን😍😍😍😍😘😘😘
ሐያሉ ጊዮርጊስ ፍቅሩ ጥበቃዉ ፈጥኖ ደራሽ ነዉ ይጠብቅሽ ከክፉ ሁሉ
@@የዋህነቴጎዳኝእኔምበጣምጠ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏
@@BelayisateMolla ለራሡ በፈጣሪው ተጠባቂ ሁኖ ሣለ እደት ነው እሧን የሚጠብቃት እሡኮ የተወለደ የሚሞት ሠው ነው
እግዚአብብሄር ይመሥገን በሠማአቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ቀን ምጤጤን አቅልሎልኝ ልጀ ሠተኝአል
በረከቱ ይደርብን የቅዱስ ጊዮርጊስ አሜን ×2
የልዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ በኑሮአችን ይቅደምልን አሜን (፪)
አሜን(3)
አሜን የጊርጊስን በረከት ያድለን እግዚአብሔር አምላክ ይህን የህይዎት መንገድ ስለምትከተይ
ቃለ ሂወት የስመዐልና በረከቶም ኣይፈለየና🤲🤲🤲
በበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበልና እምነት የእኔም ወንድም ከህመሙ ተፈውሷል
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወይት ያሰማልን የሰማእቱ ቅዱስ ግዮርግስ ኣይለየን፫
ቃለ ህይውት ያስማልን። የቅዱስ ጊዩርጊስ በረከት ረደኤት በሁላችን ላይ ይድርብን አሜን አሜን አሜን
Amen የሰማህታት አለቃ ቅዱስ ጊዬርጊስ በነፍስም በስጋም አስበን, ዋስ ጠበቃ ሁነን
እሠላም እህት ወድሞቼ የሠመአቱ በረክት ይድረሠን 🙏
Amen(3)
Amen
Amen
አሜን አመነ አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፀሎቱና በረከቱ ኣይለየን::
አቤቱ ፈጣሪ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ተቆጥሮ የማያልቅ ቸርነትህ ይቅርባይነትህ ወሠን የሌለዉ በአህዛብ ላይ እንኳን በዝቶ ተትረፍርፎ ያሰማህን/ያሳየህን አቤቱ ጌታሆይ።
ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ
ክብር ፡ ክቡር ፡ ክቡር 🙏🏻🙏🏽🙏🏿
AMEEN AMEEN AMEEN
😭😭😭😭😭😭😭
እኔ የዛሬ ሁለት ወር የእመቤታችን እለት እሳት ማንደጃው ኦፕን ውስጥ ዶሮ አስገብቸ ከፎቅ ስወርድ ፈንድቶብኛል እቃው ብትንትኑ ቢወጣም ጋዙም እየረጨ ሳይፈነዳ ምንም ሳልጎዳ ድኛለሁ ክብር ለእመቤቴ ማርያም በዕብራይስጥ ማሪያም የተባልሽ እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ አሜን ፫
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከቱ ጸለቱ ረዲአቱ ናይ ቅዱስ ጌወርግስምስ ኩላትና ይኩን ኣሜን!!!
@@mergitapetros8716
Amennnn
Kale hiwet yasemaln amen yekdus giwergis bereket yasemaln
I love this channel 🇪🇹❤️
Amen Amen💪😍💖
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኣባታችን የቅዱስ ጊዮርጊስ ረዲኤት በረከቱ ይደርብን ከሁላችን ጋር ይሁን ኣይለየን እገራችን ስላም ያርግልን ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን 🤲🤲🤲
ye degu semaet ye kidus Goergisen tarik laseman kale hiwot yasemalen . degu semaet ke hulachen gar yehun .Amen
እኔ ወደስደት የመጣሁ የጊወርጊስ ቀነው የገባሁትም በጊወሬጊስ ቀን 😢♥️
ቅደስ ጊወርጊስ በረከቱ ያደርብን በወንት ያቅዱስን በርክተችሁ ይደርብን
የሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በረከቱ ይደርብን👏👏
ሰማዕቱ አንተ ጠብቀን
የሰማኢቱ ቅድስ ጊዮርጊስ በረከት ረዲኤት አማላጅነት ኣይለየኝ ❤❤❤❤❤❤
Amen kela hiwot yasemln
ቅዲስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ክብር ለአንተ ትሁን አሜን ሀጢያቴን ይቅር በለኝ ማረኝ እጂህን ዘርጋልኝ አሜን ክብር ምስጋና ለጔታ ትሁን ለዘላለሙ አሜን አሜን
Amen Amen Amen qale hiwet yasemalin bereket ena redat nay semaetu gwergs yderbin
አሜን ሰመአቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ይድርሰልን ሀገሬ ሰላምሸ ይብዛ
ሰማዕቱ አባቴ ቅ/ጊዮርጊስ ልክ በዛሬዋ ዕለት የዛሬ አራት አመት ከሚጨንቅ የመኪና አደጋ በጣም በሚገርም የእግዚአብሔር ተአምር አትርፎኛል።ልክ እንደ ቤሩታዊት እኛ ብዙዎቻችንን ከብዙ መከራ አድኖናል።ክብር ምስጋና ለጊዮርጊስ አምላክ ይሁን።
እንኳን አተረፈሺ❤❤❤❤
ቃለ ህወትን ያሰማልን
በቤቱ እስከ መጨረሻው ያፅናልን
መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
axum tube በጣም እናመሠግናለን በእዉነት ቃላት የለኝም በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ የምትለቁልን እግዚአብሄር ይባርካችሁ አሁንም ወደፊት ብዙ ነገር እንጠብቃለን 🙏🙏🙏.
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት በረድኤት ይደርብን ሃገራችን ኢትዮጵያ ይርዳልን አሜን አሜን አሜን 👏✝️✝️✝️🤲🤲🙏🙏❤️❤️
ቃለህይወት ያሠማን
በረከት ረድኤታቸው ይደርብንአሜን
amen.amen.amen
kale.hewate.yasmalen.mamhricen
egezabhare.rageme.edema.yestelen
ቅዱስ ጊወርጊስ ፀሎትና ልመናችንን ይስማን
ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከትህ ይደርብን እግዚአብሔር ይመስገን እንድንሰማ ለፈቃደ ፡ እግዚአብሔር።
የሰመአቱ ቅዱስ ጌወርጊስ በረከቱ ይደርብን
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛ ጋር ታምር ሰርቷል የእናቴ ወድሞች እና እህቶች ተወልደው ከደጉ ቡሀላ ይሞታሉ በጣም ሞት በርታባቸው በጣም በመከራ ተጎዱ አያቶቼ ከዛ የኔን እናት ወለዱ ከዛም ክርስትና የሰጧት ለቅዱስ ጊወርጊስ ነው እናቴን እየጠበቀ አሳደጋት እኛም ተወለድን ዳቢሎስ በበሽታ ባሰቃያህም መግደል ግን አልቻለም ቅዱስ ጊወርግስ አባቴ ለአዘናችሁ ለተጨነቃችሁ ቅዱስ ጊወርጊስ ይድርስላችሁ ይድርስልን አሜን፫ ቅዱስ ለእኔ የእናቴ አባት ስለሆነ እደ አያት ነው የማየው ቅዱስ ግወርጊስየ ምህርትህ ጥበቃህ አይለየን ኣሜን፫
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ።
የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት በሁላችን ላይ አድሮ ይኑር
Nege yesemeatu keduse giwergegise newu bayelachhubet berketu yedarasehahu❤❤❤
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሳደከኝ የኔ ፈጥኖ ደራሺ❤❤❤
በረከቱ ይደርብን የቅድስ ጊዮርጊስ
ቃል ሄወት ይሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ከቅዱስ ጊዮርጊስ እረዳት በረከት ይደርብን 💕🙏💕
የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
የቅዱሥ።ጊዮርግሥ።በረከቱ።ይደርብንም።አሜን።አሜን።አሜን።
የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ በረከት ረድኤት ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይሁን አገራችንም ሰላሙን ይስጠን
የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማእታት አለቃ ቅድስ ጊዮርጊስ በረከቱ ፣ምልጃው ፣ ጣባቀው አይለይን። አሜን
ቅድስጌወርጊስ በያለንበት ይጠብቀን
እግዚአቢሄር ይመስገን ለዚ ማየትና መስማት ያደልካን ፈጣሪ ጌታየና መድሐኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ። የቁድስ ጅወርግስ በረከትና ብርታቱን ከኛጋ ይሁን አሜን አሜን አሜን
አባታችን ሰማአት ቅዱስ ጌዮርጊስ በረከት ይደርብን ሀገራችን ጥበቃ አይለየን
በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለህይወትያሰማልን፣ፈጣኑጊወርጊስ፣በጪቀቴጊዜ፣ፈጥነህዲረስልኝ
Amen(3)
በረከቱ ይደርብን ቅዱስ ጊዮርጊስ
I love axum tube
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏በረከቱ ይደርብን
በእውነት እግዚአብሔር ታማኝ የስማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በርክቱ ክሁላችንም ለዘላለም ጸቶ ይኑር በእውነት አሜን አሜን አሜን
ሰላም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እንዴት ናችሁ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ክብር ባዓላት በሰላም በጤና አደርሳችሁ አደርሰን አሜን እናመስግናለን ዘአክሱም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን በረከታቸው በኛ ይደር ለአገራችን ሰላሙን ይስጥልን
የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን አባቴ ጠባቂዬ ፈጥኖ ደራሼ ክብርታ ምስጋና ይገባሀል ❤️🙏
ቃሊወትያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወልደ ተንሳይ
የቅዱስ ጊወርጊስ ተራዳኢነቱ እና በረከቱ አይለየን አሜን ✝️🥰🥰🥰
አፍጣኒ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርግስ ሆይ ለንስሀ ምት አብቃኝ አባቴ ክብርህን ከፍ ይበል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ግሩም ድንቅ ነው የቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት አይለየን የፈጣን ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብለህ ማረን ይቅር በለን ቅዱስ ጸባኦት
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቅድስ ጊዪርግስ ይጠብቀን ❤❤❤❤❤❤❤❤😥😥😥😥😭😭😭😭😭
አሜን የሰመሀቱ በረከት እና ፀሎት አይለየን
የቅዱስ ጊወርጊስ በረከት ይደርብን
የቅዱስ ጊወርጌስ ፀጋ እና በረከትን ያላብሠን ❤❤❤
ክብርና ምስጋና ለጌታችን ለመድሀኒታችንና ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏 እንዲሁም ክብር ለሰማእቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን አሜን2️⃣3️⃣🕯❤️
ማዳበል አይቻልም ፍጡርንና ፈጣሪን!
ለዚያውም ያልታወቀውን ስም
አሜን አሜን አሜን የቅዱስጊዮርጊስ ተራዳኢነት
በአሁኑ ሰአት ከመጣብን መከራና ችግር በምልጃው ይሰውረን አሜን🙏💒🌼
አሳዳጊዬ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ አባት ❤❤❤❤
የኔ ኣባት ባለውታዬ ለኔ ያደረገልኝ ለናተም ያድርግላቹ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🥰🥰 በረከት ረዴአቱ ኣይለየን🙏🙏💕🥰🙏
በረከቱ ይደርብን የቅዱስ ጊዮርጊስ አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️አገራችንን ሠላም ያርግልን ቅዱስ አባቴ 💒💒💒💒
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቅዱስ ጊዮርጊስ አይለየን
የድንግል ልጅ
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን
የቅድሳን አምላክ እድሜውኗ ጤናው ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጊወርጊስ የስማቱ ጾሎቱ ከኛ ጋር ጽቶ ይኑር ⛪️⛪️⛪️✝️✝️🤲❤️
የሴማዕቱ ቅዱስ ጊርጊስአምላክ ይክቤር ይመስገን አሜን
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጌወርጊስ እርዴት በርከት ይደርብን
አቤቱ አባቴ ሆይ በረከትህ በኛ ላይ ይደር 🙏አሜን፫
የቅዱስ ጊዮርጊዮስ በረከቱ ይደርብን ❤❤❤😢😢
Qale hiwoten yasamalen yasamaetu barakate yedareben Amen
ሠማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረደት በረከቱ በእኛላይ ይደርብን
Amen Amen Amen enkan abro adersen adresachu Amen ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርግስ ኣባት የኔ ደራሽ 🙏❤