ሰልፈር8 ለፎሮፎር ለሚያሳክክ ቆዳ ለፀጉር እድገት 1ኛ የሆነ ቅባት // best Sulfur8 medicated anti-dandruff hair and scalp

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 271

  • @meskitube16
    @meskitube16  3 года назад +74

    እስቲ እንደኔ የሀገራን ሰላም ተመልሶ እኛም ያለጭንቀት በፍቅር በሰላም የምንኖርበትን ግዜ የናፈቀ ሁሉ በጅህ ነው ፈጣሪ የሰላም አምላክ ጎብኘን💖💖💖💖💖amzn.to/2UcE0be ከአማዞን ለምትገዙ የገዛሁበት ሊንክ

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад +2

      Merki Tube እኔ ሰላም ናፍቆኛል የሀገሬ 🙏☝🙏በፀሎ እናሰባት አቤቱ ይቅረ በለን🙏

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 3 года назад

      አሚንያረብ

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 3 года назад

      @ኪዳነ ምሕረት እናቴ ምስጢረኛዬ ጓዳዬ ዉዴደምሪኝ

    • @emurukya9487
      @emurukya9487 3 года назад

      ማሬ ሰላምን ማን ይጠላል የኔ ምረጥ ሠው መልካምነትሽ በጣምምምም ደስ ይለኛል ❤❤❤

    • @3stube771
      @3stube771 3 года назад

      መሲየ ባንቺ ምክር ፀጉሬ ተለውጦ ነበር ግን ሳሳ ይነቃቀላል ምን ይሻለኛል ????

  • @ekramkebede6462
    @ekramkebede6462 3 года назад +42

    መስኪን የምትወዱ እስኪ ላይክ መስኪዬ እንወድሻለን

  • @ayelechwoldgeorgis173
    @ayelechwoldgeorgis173 Год назад

    መስኪ ጌታ ይባርክሽ! ከሁሉም ደስ ያለኝ ፀሎት ማስቀደምሽ ነው! ለነገሩ በጌታ ነሽ ወይ!

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад +9

    እግዚአብሔር ይመሰገን የናይላ እናት በጣም ፀሎት ማድረግ አለብን በየሀገሩ የሚሰማ በጣም ያሳዝናል እመቤቴ በለንበት ባታ ትጠብቀን🙏መሲኪዮ ፀባይ ሰናይ በረቺ ናይላ ሳሚልኝ❤

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 года назад +1

    አመሰግናለሁ መስኪ ተባረኪ ጥሩ ነገር ነው በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ አዎን እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ሰላችንን አንድነታችንን ይመልስልን ናይላዬን ሳሚልኝ

  • @mekdaesyezihalem2461
    @mekdaesyezihalem2461 10 месяцев назад +1

    መስኪወይ ኑሪልን እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአቤሒር ለሀገራችን ሰላሙን ይላክልን

  • @birkeabay3490
    @birkeabay3490 3 года назад +2

    መስኪየ እናመሰግናለን ናይላን እግዛብሄር ከክፉ ነገር ጠብቆ ያሳድግልሽ

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 3 года назад +1

    መስኪ እንዳንዴ አንቺ የምታሳያቻው ነገሮች ያስቀነኑኛል። ኢትዮጵያ ውስጥ ነገሮችን እንደልብ ማግኘት አንችልም ቢገኝም በጣም ውድ ነው። በዛ ላይ ደሞ ኦርጅናል አይሆንም። ይሄ ሁሉ ነገር ደግሞ በጣም ያባባሰው አንደኛ ያገራችን ሰላም አለመሆን ነው። እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን።

  • @znashtefera3844
    @znashtefera3844 3 года назад +1

    መስክየ የእኔ ቆንጆ የእኔ መልካም ሴት በርች ሁሌም ስለ መልካምነትሽ አውሪቻ አልጠግብም እግዚአብሔር በህድሺበት ሁሉ ይጠብቅ አንች ቅን ሴት ነሽ ሁሌም ስለ ቅንነትሽ በርች 💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @lemnilomi5876
    @lemnilomi5876 3 года назад

    ሰላም መሰኪ በጣም ነው የምወድሽ በአሁኑ ሰአት በዙ ዩቲበሮች አሉ ግን መንም ውስጤ አልተቀበለውም አንች ግን ልቤ ተቀብሎሻል ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ

    ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ መስኪዬ ናይላ ጣፋጭ😘 ሀገራችን ስላም ያድርግልን💚💛❤🙏

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад +2

    መስኪዬ ይሄን ቅባትማ መሞከሬ አይቀርም ናይላዬ ቆንጆ 🥰🥰🥰

    • @abinaturaltube
      @abinaturaltube 3 года назад

      የመስኪ አድናቂዎች እኔም ልጀምር ስለሆነ በናታችሁ አበረታቱኝ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 года назад +2

    መስኪዬ እውነት ነው ጥሩ ብለሻል እናመስግናለን ውድድ የኔ ውድ🙏👍🏽❤️❤️

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን
    እህታችን እናመሰግናለን

  • @birarazewdu9001
    @birarazewdu9001 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህታችን

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ

    እንኳን ደና መጣሽ መስዬ የኔ ጸባየ ሰናይ
    እኔ ፎሮፎር የለብኝም አልሃምዱሊላህ
    ግን ለሌሎቹ ይሆናል ክልብ እናመሰግናለን

  • @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
    @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ 9 месяцев назад

    መሲየ እናመሰግናለን በማከክተቸግሬነበር❤❤

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 3 года назад

    መስኪ ምርጥ ሴት ተባረኪልኝ

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 3 года назад

    አሜን በምህረቱ ይጎብኘን መስኪ ናይላን አሳይን🙏

    • @tigistbalew8913
      @tigistbalew8913 3 года назад

      @@እራያጎሊና እሽ ቤተሠብ ሆኛለሁ

  • @hertube2960
    @hertube2960 3 года назад +6

    እስኪ የመሲ ወዳጆች አፍቃሪዎች መልካምነቷን የምትወዱላት የት አላችሁ እስኪ ልያችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ።

  • @Sarasara-ub3xz
    @Sarasara-ub3xz 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ መልካምዋ እህታችን

  • @azmachbejigo9053
    @azmachbejigo9053 Год назад

    It is so much best product. I am currently using it ... best result.

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 3 года назад

    እንኳን ደና መጣሽ የናይላዬ እናት እናመሰግናለን

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 3 года назад

    meskiye konjo enameseginalen tebareki ehite

  • @ኤልዳና-ደ4ለ
    @ኤልዳና-ደ4ለ 3 года назад +1

    Enamesegnalen meski

  • @meronayalewmekonnen6238
    @meronayalewmekonnen6238 3 года назад

    ናይላዬ የኔ ፍቅር እድግ በይልኝ መስኪዬ የኔ ምርጥ በጣም እናመስግናለን

  • @መቅደስየቅዱስሚካኤልወዳጅ

    የሀገራችን ሰላም እንቅልፍ ነው የነሳኝ ማማየ 😭😭 እግዚአብሔርም ይርዳን

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 3 года назад +1

    ሰላም መኪ በላም ለዉጣ አለዉ እኔ ሙዝና አቡካዶ በጣም ነዉ የጠቀመኝ አመሰግናለዉ

  • @betitube12
    @betitube12 3 года назад

    እንኳን ድና መጣሽ መስኪ

  • @maba7581
    @maba7581 3 года назад +1

    መስኪዪ ኢትዮጵያ ውስጥ ፈልጌ አጣሁ ቅባቱን አውቀዋለሁ በጣም አሪፍ ነው ናዝሬት ላይ ካወቃችሁ ጠቁሙኝ!!???

  • @yedengelmaryamleg
    @yedengelmaryamleg 3 года назад

    Meski amesegnalew tsogere Avocado maskun argitche,betam konjo hone.
    Schibo yeneberow tsegur, betam leslass hone Wawww yaltebekut hone.
    Thank you 😍

  • @tsehaayitakalu1531
    @tsehaayitakalu1531 3 года назад

    Galatomi bareduu koo ani bayyee rakkadhee turee ❤❤❤❤❤

  • @hedomeabebe2223
    @hedomeabebe2223 3 года назад

    meskiye endet neshe yene konjo esti reat lefit ena lswenet endet adergne endemnetekem video biteseri des yelegnale egziaber yebarkeshe

  • @memietioyoutube6649
    @memietioyoutube6649 3 года назад

    ዬኔ ቆንጆ ችው ችው ናይለዬ እድግ በይልኝ

  • @letushayeapptube9220
    @letushayeapptube9220 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን

  • @ummarym6505
    @ummarym6505 Месяц назад

    እናመሰግናለን መስክዬ እኔን አቀጥሎኝ ልደፋኝ 9:54 ነወ

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 года назад

    መስኪዬዬዬዬ የኔ ልዩ የናይላ እናት ኣመሰግናሎሆ እኔ ሰሙኑ እያሳከከኝ አው

  • @hemananteneh21
    @hemananteneh21 3 года назад

    Meskiye endet nesh am from ethiopia semonun yanchn channel eyeteketatelku nw betam temechitognal kelibsh nw mitaweriw desss tiyalesh eski hulunm yalshiwun emokirew ena lewutun enegirshalew tanx❤

  • @solomonfeleke5141
    @solomonfeleke5141 11 месяцев назад

    መስኪ እንዴት ነሽ ለልጆቸ በጣም ቅማል አስቸግሮኛል እባክሽ መላ በይኝ

  • @FirehiwotBegashew
    @FirehiwotBegashew 11 месяцев назад

    መስኪ በጣም ተችገራለው ሞክራለው

  • @samrawitseyoum650
    @samrawitseyoum650 3 года назад +2

    እኔ ግን ቅባት ሳበዛ ነው የሚያሳክከኝ ደሞ አንድ ቦታ አለ ፎሮፎሩ የሚጀምረኝ ቦታ እዛጋ አንዳንዲ ይቆስላል

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 3 года назад +4

    ወይኔ መሥክዬ በጣም እናመሠገንናለን እኔ ፎሮፎር ላሣብደኝ ደርሶል እመክረዋለዉ መሥክዬ

  • @tefftube3457
    @tefftube3457 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ተባረኪ ሁል ግዜ ጥሩ ነገር ነው የምታስተላልፊው 🌸🙏

  • @abetube9444
    @abetube9444 3 года назад +1

    መስኪ እነመሰግነለን እውነት እምፈልገውን ነው ያሳየሽን

  • @duretkasib1589
    @duretkasib1589 3 года назад

    Maskiye unkan dana maxashi🥰

  • @meklitmelka4022
    @meklitmelka4022 3 года назад

    መስኪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ መልካም ቅን ደግ ሴት ነሽ ያንችን ቻናል በጣም ነው የማምነው ምንም ሳልጠራጠር ነው የምጠቀመው /የማምንበት/መስኪ አንድ በጣም የተቸገርኩበት ነገር አለኝ አፍንጫዪ ላይ እና ግንባሪ ላይ ጥቁር አለብኝ እባክሽ ካላስቸገርኩሽ ምን ትመከከሪኛለሽ ????? ከሀረር ኢትዮጵያ ነው፠፠፠፠፠

  • @MeryHaset
    @MeryHaset 6 месяцев назад

    Meski metekm jemre nbr gn tsgur yemeltal mibalw ewunt nw

  • @bethytenkir7031
    @bethytenkir7031 3 года назад

    Meskiye Sulfur eko yishetal eko? keza behwala ayitatebim? Ketatebes min yahil kiyito yitateb ? Weys you leave as a kibat?

  • @selam21558
    @selam21558 3 года назад

    መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን በርቺልኝ

  • @TAS27483
    @TAS27483 3 года назад

    እንኳን ደህና መጣሽ የላይላ እናት

  • @yaredbrhane-y4x
    @yaredbrhane-y4x 2 месяца назад

    በሻሞፖ ነው መታጠብ ያለብን ወይሰ በማነም ሳሙና ይሁን

  • @adanechmaru5738
    @adanechmaru5738 3 года назад

    መስክ ሠላም ላንቺ ይሁን ምርጥ እህቴ ሠላምሽ ይብዛ

  • @amhineamhine3719
    @amhineamhine3719 3 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ በላሽበት የኛ መልካም ጠፍተሻል ግን።

  • @tezitaalemu6758
    @tezitaalemu6758 3 года назад +1

    Thank you meski.

  • @megidelawittadesse3543
    @megidelawittadesse3543 3 года назад +1

    Meski band bekul eko ye sulfer kibat ayimekerm even sulfur free shampo and conditioner tetekemu new.mibalew gira tegaban

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 года назад

      SULFATE እና SULFUR ይለያያል እማ Sulfate free shampoo ነው የሚባለው

  • @ትግስትአበባዉ
    @ትግስትአበባዉ 3 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን መስክዬ

  • @hanabirhan5714
    @hanabirhan5714 3 года назад

    Wuyi Meski betam morogn neber eyasakekegn thank you

  • @nimonasabaifshow821
    @nimonasabaifshow821 3 года назад

    Sistu ine Dubai kemetaw new yejemereng coconut oil takebiche ahun altefa along cirash kodaye yilatal

  • @maba7581
    @maba7581 3 года назад

    እውነት ነው መስክዪ በጣም አሪፍ ቅባት ነው አመሰግናለሁ !!

    • @kelmkelm1911
      @kelmkelm1911 3 года назад

      እባክስ እህቴ ተጠቅመሽው ካወቅሽ ፍቃደኛ ከሆንሽ ፎቶውን ብልኪልኝ?

    • @kokobeababe6199
      @kokobeababe6199 3 года назад +1

      የት እንደሚገኝ ብጠቁሚኝ

    • @meseretMarsha
      @meseretMarsha 2 месяца назад

      የትይገኝልእህቴ

  • @tigestalemu2425
    @tigestalemu2425 3 года назад

    መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ አቦ

  • @fthawitewelde8611
    @fthawitewelde8611 2 года назад

    የኔ እናት ከተጠቀምን ቡሃላ ብስንት ግዜ ነው ጹግራችን መጣተብ ያልብን please

  • @yecoliahaddis6352
    @yecoliahaddis6352 3 года назад

    Enamesegenalen yane wed

  • @ababawaldamaryam4032
    @ababawaldamaryam4032 Год назад

    Yeti new magegnew ibaksh botawun,negergne be maryam

  • @MeryHaset
    @MeryHaset 6 месяцев назад

    Atekakemu endet nw meski

  • @eldanacherukassa720
    @eldanacherukassa720 3 года назад

    hi meskiye ye ene mar enidet nesh? selamuni yabizalish ehite!!! mesiki tsegure betami bizu nebre kumetum eregim newu neger gin ahuni beteleyi kewolediku behuwala betami yinekakelali ahuni yalew tsegure mini libelishi betam sis kefitina mehakeku beteley bado honowali betam yabesachegnali mini ladirigewu? hakim samakir yehorimon chigir leahoni yichilali alegn bemin lasitekakilewu?

  • @BogeAbdi
    @BogeAbdi 10 месяцев назад

    Zemesh hulu yetebarek yihun..

  • @ErdfcSdgh
    @ErdfcSdgh 23 дня назад

    ሳልሞት መገኛወን ልሞት ነው በማሪያም😭😭😭

  • @MirsytiguDirej
    @MirsytiguDirej Год назад

    መስኪ እንዴት ነሽ ለልጄ ሰልፈር ተጠቅሜ ጭንቅላቴን ቀዘቀዘኝ እየለች አስቸገረችኝ ሀ

  • @tsage9857
    @tsage9857 2 года назад

    Zamanishi yibarki maiye

  • @memietioyoutube6649
    @memietioyoutube6649 3 года назад

    እናመስግናሌን መስክዬ ዬኔ ውድ ናይለን ሰምልኝ

  • @mimidemisse1917
    @mimidemisse1917 3 года назад +2

    መስኪየ የሸንተረሩ እኮ ሀለት ቀን ተጠቅሜው አመመኝ አሁን በየሠአቱ ነው ሎሚ የምቀባው ለሚያሳክከኝ

    • @fkr834
      @fkr834 3 года назад

      የሸንተረር ምንድነው ምትጠቀሚው ፣mimi

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 года назад

      ምኑ ነው ያመመሽ በጣም ጠፍንገሽማ እስከሚያምሽ አትሰሪው ፕላስቲኩ ከሆነ

  • @fnoteloza2581
    @fnoteloza2581 3 года назад

    Ewiy temesgen betam new mamesginew lije 4 ameta new betam yasakikat ketekemat batam ameseginshalew

  • @ህያብነኝጋልራያሞኾኒ

    ሰላም እዴትነሽ ዉዴ ፀጉሬ ቀለም ተቀብቸ በዛምክንያት በጣም ተባላሽትዋል እንዴት ማድረግ ኣለብኝ ማሬ

  • @abisbelay3710
    @abisbelay3710 3 года назад +1

    ወይኔ በጣም ስፈልገው የነበረ ቅባት ነው በጣም አሪፍ ነው ኢትዮጵያ ሆኜ ለፎረፎር እጠቀመው ነበር ታጥቤ አንዴ ከተቀባሁት ለምን 6ወር ሳልታጠብ ብቆዬ እራሱ አያሳክከኝም እዚ ግን ላገኘው አልቻልኩም ጭራሽ አያቁትም ብዙ ፈልጌ አጣሁኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 года назад

      ያለሽበት ቦታ ያገኙት ይነግሩሻል

    • @kidistnigatu1381
      @kidistnigatu1381 3 года назад

      እረ እኔም በፊት እጠቀመዉ ነበር ኢትዮጵያ አሁን ግን ማግኘት አልቻልኩም እስኪ የሚገኝበትን የምታዉቁ አሳዉቁኝ

    • @zuzuhabeshawit7920
      @zuzuhabeshawit7920 3 года назад

      Maskiye ene gn chika kbat tatakme alawkm coconut oil stakam new forfor mewotabgn enam arif yexagur cream yemtyiwn foto share adrgilgn story lay mare swodsh

    • @bintbilal6033
      @bintbilal6033 3 года назад

      6wer🙄🤣🤣

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 года назад +1

      @@zuzuhabeshawit7920
      Blue Magic አሪፍ ነው ኖርማል ጭቃ ቅባት

  • @ove6164
    @ove6164 3 года назад +4

    መስኪየ በፈጠረሽ አንገትሽን ያጸዳልሽን ክሬም ፎቶውን አሳይኝ በስሙ ብቻ ማግኘት ኣልቻልኩም ፕሊስ🙏

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 года назад

      Blackheads scrub ነው meski tube Facebook አለልሽ ፎቶው እሱን ፊቴን በታጠብኩ ቁጥር ነበር ምቀባው 10 ደቂቃ አቆይቼ መታጠብ

    • @konjitassefa849
      @konjitassefa849 3 года назад

      ሰውነት ላይ ታፋ ጥቁር ጠቃጠቆ በምን ይጠፋል

  • @abinetatlaw6808
    @abinetatlaw6808 3 года назад +1

    ኢትዮዽያ ይገኛል መስኪ

  • @eyerusbekele4394
    @eyerusbekele4394 3 года назад

    መስኪዬ በጣም አመሰግናለሁ አ.አ የት አገኘዋለሁ

  • @ekramkebede6462
    @ekramkebede6462 3 года назад +1

    ዛሬ ደሞ አንደኛ ነኝ

  • @galaxyguawei9634
    @galaxyguawei9634 3 года назад

    ከየትነዉ እሚገኛዉሥ ዋጋዉ ሥት ነዉ ዉዴ ሥትደቂቃነዉ ተቀብቶ የሚቆየዉ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 года назад

    Meskiye how about gair fertilizer?

  • @adissalemu1028
    @adissalemu1028 3 года назад

    መስኪየ በእናትሽ የፊት ማጠብያ ማሽኑን አንች ያለሽን አይነት ገዝቸ ነበር እና አጠቃቀሙን ግዴታ ፈሳሽ ሳሙና መሆን አለበት ማሸት ያለብን 1ደቂቃ ነው

  • @soanishsbanish829
    @soanishsbanish829 3 года назад

    መስክይ ሳላምንሽ ቆይ አንድ ነገር ንገን ጽግር አንድ ፍሬ ጫፍ ኡእለት ነው ማፍትይ ምንድነው??

  • @beziyemaryamlji4833
    @beziyemaryamlji4833 3 года назад

    Miski Gin Slekorona Kitibati Min Tyalshi Beka Lketeb Newu Hasb Yemistegni Atahu 😓😓😓

  • @mintesnottube2542
    @mintesnottube2542 3 года назад

    ሰላም ሰላም መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ እናመሰግናልን

  • @fkr834
    @fkr834 3 года назад

    Meskiye ከፊት ለሸሸ እንዴት ላድርገው እማ ፕሊስ ንገሪኝ

  • @wrtgh7277
    @wrtgh7277 3 года назад

    መሲ የኔቆጆ ስለ ማዳት መድሀኒትመላበሉኝ ምን ልጠቀም ልአብድ ነው

  • @hannateferi3470
    @hannateferi3470 3 года назад

    Meski betam des yelal hulum yemetakerebiw neger ebackesh beselek lagegnesh efeleg neber endet new yemagegnesh?????

  • @hannahhannah8116
    @hannahhannah8116 2 года назад

    Betam amsegnalew ene 4 amet mulu teskayiche neber yaldedkubet hakim ylm yidema neber erase ahun degnalew kberiln

  • @eldanayetube8462
    @eldanayetube8462 3 года назад +2

    Meskyy yene melkameh neshi,
    👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤🥰🥰

  • @tilahunkebede4366
    @tilahunkebede4366 2 года назад

    የት ነው የሚሸጠው አዲስ አበባ ወስጥ ከመ ?

  • @naaaemaalln1191
    @naaaemaalln1191 2 года назад

    ቁጥርሽን ላኪልኝ እስኪ ለዚህ ለኔ ፀጉር መላ ካለሽ

  • @Zahra-ly3gv
    @Zahra-ly3gv 2 года назад

    የትነውየሚገኝው በአላህሳውድ ይኖራል

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 года назад

    በጉጉት ናው የኔውድ የምጠብቅሺ በትምህርትሺ ተጠቅሜበታለው

  • @meriyigzawbelete5850
    @meriyigzawbelete5850 2 года назад

    መስኪየ ኢትዮጵያ የት ነው የሚገኘው

  • @TrRt-r7v
    @TrRt-r7v 4 месяца назад

    ሰልፈሩ ሽታ አለው

  • @Lemecha-p3b
    @Lemecha-p3b 8 месяцев назад

    ጭገሬን ያሳክከኛል ፎሮፎር ይሆን መስኪ

  • @wude6084
    @wude6084 3 года назад +1

    Meski anchin ena batsabochshin E/r yitabikachu

  • @meseretMarsha
    @meseretMarsha 2 месяца назад

    የትይገኝል

  • @betiaan2635
    @betiaan2635 3 года назад

    ምስካዬ በጣምአመሰግናለሁ በቻሌንጁ ብዙባይሆንም ለውጥ አይቻለሁ ከቆይታ ለውጥ አገኛለሁ ተስፋአለኝ

  • @adisalme4599
    @adisalme4599 3 года назад

    መስክ እናመሰግናለን ናይላን ሳሚልኝ