የፊት ፀጉራችንን ለማሳደግ የሚረዱን 3 አያያዞች // grow your front (forehead)hair with this

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 мар 2021
  • ХоббиХобби

Комментарии • 487

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 года назад +96

    እንኳን ለመድኀኔዓለም ክርስቶስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤የቅዱሳን በረከት ይደርብን!!! አንድየ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ!!! ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @megersaadugna5535
    @megersaadugna5535 3 года назад +37

    ምስኪ ቆንጆ ፀባዬ ሰናይ ሁሉም ሴቶች ቅን እንደ አንች ብሆኑ ምን አለ በርች እህቴ መልካምነት ለራስ ነው።

    • @haymanotgadebo4126
      @haymanotgadebo4126 3 года назад

      Masi yene bitayi shibati bicha no lasu mitaqim nageri kale bantishi

    • @madinamadina4749
      @madinamadina4749 2 года назад

      ልገራቺሁማ ሙዙ እንደትነዉ የሚለቅላቺሁ ፀጉራቺሁን ተቀብታቺሁ ሰትታጠቡ😡😡

  • @genilege715
    @genilege715 3 года назад +12

    you have no idea how my hair has changing since i started watching your videos ... my hair is very healthy, long and thick now ... i want to thank you... ... you are so humble and loveable.. God bless you in everything... love you 😍😘♥️

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 3 года назад +19

    ዛሬዉን ጀምሬ እሠራዋለሁ 👍👍👍👍💞

  • @afomiasolomon1141
    @afomiasolomon1141 3 года назад +3

    በጣም አመሰግናለሁ መስኪ ሁሌ ስለማሲይዘው ፊቱን ይጎድለዋል በጣም ተቸግሬ ነበር አመሰግናለሁ🙏

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 3 года назад +3

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ የምታሳይው ነገር ከልብሽ ስለሆነ ልክ ምክርሽን ሰምቶ የተገበረ ለውጥ ያገኛል እኔም ለውጥ እያየሁ ነው ተባረኪልኝ

  • @zeharaousman3499
    @zeharaousman3499 3 года назад +3

    የኔ ልዬ መሰክየ ለምታደርጊልን ሁሉ ምሰጋና ይገባሻል የኔ ልእልት😍😍😍😍

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 года назад +23

    መስኪዬ ቆንጆ አርገሽ ሰርተሸዋል ጥሩ ነው የኔ ቆንጆ👍👍🥰❤❤❤

  • @nigstihabtu3790
    @nigstihabtu3790 3 года назад +1

    Great tips for real. Thank you and the last one looks great it will work for me because I don’t know how to bread my hair 🤷‍♀️🤦‍♀️God bless you beautiful.

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 3 года назад +1

    Love it Meski 🥰 the last style looks more beautiful on you my dear❤❤❤

  • @user-rr5ss9ym8i
    @user-rr5ss9ym8i 3 года назад +2

    መስኪ የኔ መልከ መልካም በጣም እናመሰግናለን ♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d 3 года назад

    እናመሰግናለን መስኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 💖💖💖💖💖

  • @onlytrue3544
    @onlytrue3544 3 года назад +1

    Great person, and thanks to the fact always appreciated you ❤

  • @Canada404
    @Canada404 3 года назад +1

    God bless you Meskiy this is so useful tips for us thank you for sharing truly

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 года назад +4

    ዋው ያምራል ስራዎችሽን ወድጃቸዋለሁ ደሞ ለኔ የሚያስፈልገኝን ቦታ ነው እያሳየሽን ያለው

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 3 года назад

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ ከልብ እናመሰግናለን ሰለ ጥሩ ምክሮችሽ

  • @ayniegach3169
    @ayniegach3169 3 года назад +5

    የመስኪ ቤተሰቦች ሰላማችው ብዝት የበልልኝ መቼም የአገራችን ሰላም ያልናፈቀው የለም መጪውን ፆም ክርስቲያኖች ሙስሊሞች እንፀልይ በምናምነው አምላክ ልለምናችው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marditube1775
    @marditube1775 3 года назад +1

    ትክክል እህቴ እኔ 2ተኛ ላይ የተጠቀምሽውን አሰራር ነው የምሰራው እና የግንባሬ ፀጉር ቆንዶ ነው

  • @hiwotmehari2893
    @hiwotmehari2893 3 года назад

    Adergalehu le enem lelijoche thank you Melkam Abiy Tsom!!!

  • @hawaahmed9962
    @hawaahmed9962 3 года назад

    መስኪዬ ስወድሽ ቆጆ እርጋታሽ ስታስርጅ በቃሁለነገርሽ በጣም ደስ ትይኛለሽ ማሻ አላህ ብያለሁ እህቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @tenadamadamu3569
    @tenadamadamu3569 3 года назад

    መስኪዬ በጣም እናመሠግናለን!

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 3 года назад +2

    Good job thank you❤️🙏

  • @tsehayregassa6853
    @tsehayregassa6853 3 года назад

    ትክክል ነሽ እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @nuraabdu4973
    @nuraabdu4973 3 года назад

    3አሠራር በጣም ያምራል እናመሠግናለን ቆንጂት

  • @bettysleiman1877
    @bettysleiman1877 3 года назад +3

    Thank you God bless you💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕❤❤

  • @tube1110
    @tube1110 2 года назад

    መስክዬ በጣም ያምራል እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @user-pz8vr3gc1n
    @user-pz8vr3gc1n 3 года назад +2

    ትክክል ነሽ አኔም ፀጉሬን አንደዚህ ሰደረገው ለውጥ አምጡቷል በፊት የተበጣጠሰ ነበር

  • @haiaa8247
    @haiaa8247 3 года назад +1

    ኡነት ትምህርትሽ በጣም ተመችቶኛል ውዴ

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d 3 года назад +1

    መስኪ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @user-rr5ss9ym8i
    @user-rr5ss9ym8i 3 года назад +3

    ዋውውው ዛሬ 1 ኛ ነኝ ♥️♥️♥️♥️

  • @mesimesi5615
    @mesimesi5615 3 года назад

    መስኪዬ አመሠግናለው የኔ ምርጥ

  • @dadaseadiwoloyewa7935
    @dadaseadiwoloyewa7935 3 года назад +1

    እናመሰግናለን መስኪየ

  • @user-lc3pw5sn4z
    @user-lc3pw5sn4z 3 года назад

    የኔ ውድ እሰኪ እሞክረዋለሁ የፊቴ ሰጉር በጣም ነው እሚከሰከሰው ለማንኛውም እናመሰግናለን በረችልን ሰላምሽ ብዝት ይበል ከነቤትቦችሽ

  • @godisgood6389
    @godisgood6389 3 года назад

    Meskiye yene melkam endet neshlgn betam nafkeshgnal ewodshalw tebarkilgn

  • @rahelgetaghun9864
    @rahelgetaghun9864 3 года назад

    እናመሰግናለን አቺን መስማት ከጀመርኩኝ በጣም ተቀየረ ፀጉሬ አመሰግናለሁ

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 года назад +5

    መሲየ ሁልጊዜ ስለምታሳውቂን መልካም ነግሮች እናመሰግናለን እግዚያብሄር ያክብርሽ የኔ እህት🥰🥰

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 года назад +1

    That's great idea 💡 thank you for sharing keep it 💯

  • @selamchane4594
    @selamchane4594 3 года назад

    Meski which camera do you use?

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 года назад

    በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ብዙዎቻችን የግንባራችን ፀጉር እየሸሸ ተቸግረናል በጣም እናመሰግናለን @ሼር መስኪ እስካሁን እኮ ወደኔ ቻናል ብቅ አላልሽም ሲመችሽ ብቅ በይ እባክሽ አመሰግናለው 🙏🏽

  • @alrashdicreate654
    @alrashdicreate654 3 года назад +16

    መጀምሪያ ነኝ like እፈልጋልሁ

  • @tregeocell6168
    @tregeocell6168 3 года назад

    Thank you!

  • @hiwotkibebew8865
    @hiwotkibebew8865 3 года назад

    You are more natural, realistic and beautiful. Thank you.

  • @handeahdjh6046
    @handeahdjh6046 3 года назад

    Thanks more God bless you 💕🙏💕

  • @jimmatemam5445
    @jimmatemam5445 3 года назад

    Thank you God bless you

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 года назад

    መስኪ። የኔ ቆንጆ። ጎበዝ ተባረኪልኝ

  • @gugemule3784
    @gugemule3784 3 года назад

    Yena wede betam nw yemamesegenew edeme lanechi aberetashig lewete ayechebetalu tnxs

  • @arsemakdsttube2617
    @arsemakdsttube2617 3 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 года назад

    እናመሠግናለን መሢ

  • @tub6601
    @tub6601 3 года назад

    እናማስግናለን ማስክዬ

  • @haymanottesfaye2656
    @haymanottesfaye2656 3 года назад +3

    Meskiye thank you and i missed you....online tefashko

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 года назад +3

    Greats tips!

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 3 года назад

    መስኪዬ የኔ ማርርር እናመስግናለን😘😘😘😘😘

  • @fissehagebre8417
    @fissehagebre8417 3 года назад

    Thankyou so much dear

  • @sifansifanarsiiasalaasigna7487
    @sifansifanarsiiasalaasigna7487 3 года назад

    Thanku so much l love konjo 💞💞💞💞💞💞

  • @user-xe9by2us7z
    @user-xe9by2us7z 3 года назад

    መሰኪየ የኔ መልካም እንኳን በሰላም መጣሸ

  • @elisabetteketel8975
    @elisabetteketel8975 2 года назад

    Thank you so much yene konjooo

  • @bsrattekulu8176
    @bsrattekulu8176 11 месяцев назад

    እናምልሰግናለን መስኪዬ

  • @bettymoss9671
    @bettymoss9671 3 года назад

    Wat type of shampoo ena conditioner new mttekemiw

  • @Meksuda237
    @Meksuda237 2 месяца назад

    Thank you for learning about hair protect 🙏🙏🙏❤️

  • @rahelbesir9891
    @rahelbesir9891 3 года назад +3

    Meskiye yne yehuwalaw betam achir nw edewm yefitu rejm nw mn ladrg

  • @user-xm9tb8gn6i
    @user-xm9tb8gn6i 3 года назад +2

    የኔ መልካም ተባረኪ አንችን ማየት ከጀመርኩ ፀጉሬ በጣም ለውጥ አለው

  • @rehimasherefa9507
    @rehimasherefa9507 3 года назад +1

    ታድለሽ መስኪ የሽሩባ አይነት ትችያለሽ እኔስ የምሰራው ለግዴ እንዲ አይንም የለውም
    ሹሩባ እንዴት ልልመድ

  • @belayamarechannel9725
    @belayamarechannel9725 3 года назад

    በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @jerrymelkamu6205
    @jerrymelkamu6205 3 года назад

    Thnx meskiyee 👌👌

  • @user-kh6kd9br2e
    @user-kh6kd9br2e 3 года назад

    መሲየ አመሰግናለሁ ጸጉሪ አድጓል ነገር ግን ቀይ ነው በምን ምንገድ ልቀይረው

  • @CharlesAyoob
    @CharlesAyoob 3 года назад +1

    Yene konjo meski bexam yamerale
    Demo salamsegenesh alalefem comenet altsfeleshem enji 1ken salayesh alalefem lewx ayichalew tebareki yene melkam

  • @betelhemshumu7060
    @betelhemshumu7060 3 года назад +1

    Meskiye yene konjo betam amesegnalehu behiwotae tsegure yadgal beye asebe alawkm neber edme lanchi tiru lewt etayehubet new

  • @briktititi2948
    @briktititi2948 3 года назад

    Thank you meski

  • @atsedetesfahun697
    @atsedetesfahun697 3 года назад

    Enameseginalen marye

  • @user-mb2dn3so1x
    @user-mb2dn3so1x 3 года назад +1

    መስኪ አመሰግናለሁ

  • @mesrakbrhanu5251
    @mesrakbrhanu5251 3 года назад

    Thanks meski

  • @zab544
    @zab544 3 года назад +1

    ፎፍር ለመከለከል ንገሪልኝ የኔ ቆንጆ ፀጉሬ ሁሉ ፎፍር ብቻ ነዉ

  • @user-fg8wo2yb2x
    @user-fg8wo2yb2x 3 года назад

    መሢየ። እናመሰግናለን። በመቀጠል። የኔፀጉር በፊት። ሀሪፍነበር። አሁንግን። በጣም። ተበጣጠሰ ምንይሻለኛን። ድቅቅነዉ ያለዉ። በተለይ። የዉስጡ። ወላሂ። እሾህነዉ። የሆነዉ። ምንትመክሪኝአለሽ። ካየሽዉ። መልሽልኝ። አማና

  • @getezewdu6279
    @getezewdu6279 3 года назад

    meskiy yene tsegure betam ses new bezalayi degmo selmateba betam yinkakelale melata lehon new men temkringalesh

  • @sefanitamha642
    @sefanitamha642 3 года назад

    Meskiye selam nesh neyila dehina nat yefit tikur tikir matifiye mindinew?

  • @halimaessa3098
    @halimaessa3098 3 года назад +1

    ማሻአላህ በጣም ነው የሚያምረው

  • @boriifchannel7184
    @boriifchannel7184 3 года назад

    Mekiye xsagur yinaqaqelal 5 war mulu iyetaneqele baxem sis hone iski minlergew?? 😭😭

  • @lidumelesse1914
    @lidumelesse1914 3 года назад

    meski for low prosity hair banana and rice water endanchi beye one week new madergew tiru new for low prosity ?ena demo stem adergewalhu wede wist endigeba

  • @fatihaabduu8682
    @fatihaabduu8682 2 года назад

    Thanks Maskiye 😍😍

  • @user-tr7jp1pr2x
    @user-tr7jp1pr2x 3 года назад +4

    ዛሬ የኮሜት አደኛ ሆኛለሁ መስኪየ ሳላመሰግንሽ አላልፍም ያችን ቪደወ እያየሁ ነው ፀጉሬን የምሰራው
    በጣም ለውጥ አለው

  • @genettheshome4717
    @genettheshome4717 3 года назад

    ተባረኪ መስኪ፡፡

  • @user-xr3vq1wd4o
    @user-xr3vq1wd4o 3 года назад

    Welcome meski sweet Thank you sister

  • @seniwegu60
    @seniwegu60 Год назад

    በጣም ነው የምወድሽ

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 3 года назад +1

    ስላም መስኪየ የሩዝ ውሀ አሳክኮኝ መተኛት አልችል ስል በሌሊቱ ተነስቸ ታጠብኩ ምን ሁኖ ነው ሲስጠላ

  • @nanamoon2774
    @nanamoon2774 3 года назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ በእውነት እኔ ከአንቺ ቡዙ ነገር ታሚራሉ

  • @addisworku6494
    @addisworku6494 2 года назад

    ተባረኪ መስኪ❤

  • @user-ng2ln3xe8o
    @user-ng2ln3xe8o 3 года назад

    መስኪዬ ያኔ ቆንጆ እነመስግነልን ያኔ ታበጠጥሶ ግምበራም ሁኛለዉ

  • @muleterefe7285
    @muleterefe7285 3 года назад

    Selam Meski endet nesh betam new mewedesh! tsegure kelerun keyer hina yetekebahut mesel men lareg?

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 3 года назад

    እናመሠግናለን♥

  • @fantshgebremariam9509
    @fantshgebremariam9509 2 года назад

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ

  • @bintmohammed1200
    @bintmohammed1200 3 года назад

    መስኪየ ጥያቄ ነበረኝ የሩዙን ውሀ ማታ ማታ ተቀብቸ በላስቲክ ባስረውስ ሁሌልም እጠቀማለሁ

  • @user-qu2kf2yi9l
    @user-qu2kf2yi9l 3 года назад

    Ene MNM mesrat alchelm kuterter zem bye gemdewalhu tsegure lucha naw yifetal ke fitleft gn elek beluwal yemrr mn teshalegn??

  • @hayatmohammed6840
    @hayatmohammed6840 3 года назад +2

    meskiya betam gobez nesh yna konjo

  • @aynedegemu3598
    @aynedegemu3598 3 года назад

    ግባራማ ሰዉ እዴት ፀጉር ይመለሳል መስኪ በርቺ ጥሩሰዉ

  • @josibest8314
    @josibest8314 3 года назад

    betame yamerale meski

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 года назад

    እናመሰግናለን እህቴናገ እጀምራለው

  • @AmetubeCool
    @AmetubeCool 3 года назад +1

    Meskiyeeee wow baxam yamral

  • @fantshgebremariam9509
    @fantshgebremariam9509 2 года назад

    እናመሰግናለን!!!!

  • @user-qc7to3bi1g
    @user-qc7to3bi1g 3 года назад

    እናመሰግናለን እኔ ሁሌም እንዲህ ነው እምሰራው

  • @tigistbelayneh3024
    @tigistbelayneh3024 3 года назад

    መስኪ በጣም ጥሩ ነው ያምራልም እናመሰግናለን
    እባክሽ የሻሹን ሊንክ እንደገና ትልኪልኛለሽ?