ቀላልና ቆንጆ የፀጉር አያያዞች በሽሩባ Beautiful and easy hair styles with braids

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 693

  • @መሬምወሎየዋ-ዘ5ዀ
    @መሬምወሎየዋ-ዘ5ዀ 4 года назад +2

    ደስ ባህሬ ደስ እሚል እርጋታ ሙሀባ ቀብቶሻል ውደ ሁሉም እምሰራው ይመቸኛል በርች

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 5 лет назад +18

    አየ መሲ ያንች ፀጉረ በተፍጥሮ ቆንጆነዉ እደፈለግሽ ብታረጊዉ መሆን ይችላል ስንቶቻችን ግን ችፈረግ ፀጉረ ነዉ ያለን ምንም ባረገዉ አይቀየረም

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 5 лет назад +59

    ጸጉርሽ በጣም አምሮበታል አርብ አገር ያለነው እኳን ጸጉራችን ምቾት አያገኝም ስለምክርሽ እናመሰግናለን እህቴ

    • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
      @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 5 лет назад +1

      እውነትሽን ነው ማማየ አለቀ ጨርሶ ልፋት ብቻ ስለምክርሽ ከልብ እናመሰግናለን

    • @AAa-ov7gx
      @AAa-ov7gx 5 лет назад

      ዋው በጣም ያምራል

    • @mmophjkot8993
      @mmophjkot8993 5 лет назад +2

      እኛም ሀረብ ሀገር ያለነው ምንም ስለራሳችን አናስብም

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 4 года назад

      @@mmophjkot8993 ትክክል 😭😭😭😭😥

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 4 года назад

      @@mmophjkot8993 ስለራሴ ነው ግን ትክክል ያልኩት

  • @SYW8480
    @SYW8480 8 месяцев назад +1

    በጣም ነው ይሚያምረው መስኪየ ተባረኪ::

  • @እናቴእወድሻለሁክፉሽንእን

    መስዬ ጎበዝ ነሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ሰው ነሽ የኔ ውድ ስወድሽ እኮ ውድድድድድድ 😍❤️💋

  • @genetkonjo5074
    @genetkonjo5074 5 лет назад +2

    ዋዉ መስክዬ እንዴት አባቱ መሰለሽ የሚያምር እናመሠግናለን በርቺ ማሬ እግዚአብሔር ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ. መልካም ዕለት ሠንበት

  • @እትዮጲያለዘልዓለምትኑር

    ሀቢብቲ በርቺ ቆንጆ ሙዝና እንቁላሉን በየ ሳምንቱ እየተጠቀምኩት ነው ግን ፀጉሬ በሃል በህሉ ሽቦ ነው በጣም ይሰባበራል ምን ትመክሪኛለሽ

  • @ህልምአለኝ-ፐ1የ
    @ህልምአለኝ-ፐ1የ 4 года назад

    የኔ ቆንጆ ጠፋሽብኝ የምትለቂያቸው ሁሊየም ይደርሱኝ ነበር በፀጉሬ ዙሪያ ያንችና የመሲ ፔጅ በጣም ጠቅሞኛል በርቱልኝ የኔ ውዶች

  • @betilove5250
    @betilove5250 5 лет назад

    በጣም እናመስግናለን መስኪዬ በጣም እምወደው አያያዝ ነው

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 5 лет назад +10

    መስኪ በጣም ያምራል ግን እኔን አይመለከተኝም ሹርባ ሰርቼዉ እንኳን በጣም ከሳኩኝ ከማጠሩ የተነሳ ይፈታል

  • @ዘምዘምአህመድ-ገ7ዠ
    @ዘምዘምአህመድ-ገ7ዠ 5 лет назад +1

    ዋው የምታደርጊው ሁሉ ሲመቸኝ ሁሉም ያምርብሻል የኔ ቆጆ እናመሰግናለን

  • @feteyahussan762
    @feteyahussan762 5 лет назад

    መስኪ እካን ደና መጣሽ ከፊት ለፊት ለሸሸ ፀጉር ምን ትመክሪያለሽ

  • @mtkemtkes1574
    @mtkemtkes1574 4 года назад

    መስየ እኔመሠግናለን የኔ መልካም የኔ ወደውስጥ ነው እሚያድገው💚💛❤️👈ለምንም አይመች የኔ ፀጉር ያበሣጨኛል

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 лет назад +4

    በጣም ነው የወደድሁት የኔ ቆንጆ አመሠግናለሁ ውዴ😍😍😍😍😍😍

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ 5 лет назад +3

    ስላምሽን ይብዛልን ወድ በጣም የሚያምር ሹሩባ ነው ቀጥይብት በጣም ጎብዝ ነሽ እናመስግናልን

    • @hanabeletetube
      @hanabeletetube 5 лет назад

      Ene tegureni yemasadige efelegalew gene ewente yemasadegi mahon alebete

  • @momlovelove8032
    @momlovelove8032 5 лет назад +2

    መስኪዬ ምርጤ
    ግልብጥ ሹርባ በጣም እወዳለሁ ግን ግልብጡን አልችልም😢

  • @እናቴሱሴክብሬነሽእስትፈሴ

    ማስኪ እንዴት ነሽ ጠፍቼ ነበር ዛሬ ነዉ ያምገባዉ የኔ ቆንጆ በጣም አምሮብሻል ፀጉርሽም አደጋ ዉብ ሆናሻል ዶሮም ነሽ ጨማርሽ ጥሩ ነዉ ሹሩ በዉ በጣም አመሰግናለሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @علياحمد-ص9ذ1ب
    @علياحمد-ص9ذ1ب 4 года назад

    የኔ ፀጉር ክክክ እማይታሠብ ነው እነደዚህ ፀጉርሺ ደስይላል ማሻ አላህ

  • @maremaru
    @maremaru 4 года назад

    በስማም ፀጉርሽ ታድለሽ ብዛቱ ርዝመቱ አንደኛ 👍

  • @selamtube12
    @selamtube12 5 лет назад

    ውዴ በጣም እናመሠግናለን ግን ጉላ ብሎ በደንብ እዲታየን ብርለን ያለበት ቦታ ብትሆኚ ወይም ማብራት አብሬ

  • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
    @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 5 лет назад +35

    ወይ ጉድ ፀጉሬ ሶስት ቦታ እንኳን ሰረቼ ባድር ጠዋት ቆሞ ነው የማገኘው በጣም የተሰባበረ ነው

    • @birtukantesfaye4194
      @birtukantesfaye4194 5 лет назад +1

      የኔ ዘመድ ነሽ ማለት ነው ውይይይ እኔም በጣም ነው የምናደደው የተሰባበረ እለቅማለሁ ብዬ እራሴን አሳመምኩት

    • @sameyoutube4370
      @sameyoutube4370 5 лет назад +1

      😃

    • @አሜናአህመትአሜና
      @አሜናአህመትአሜና 5 лет назад +1

      ምንም ነገር አትቀቤው ዘይት ዘይቱን ተቀቤው በጣም አረፍ ነው በተለይም እቤት ውስጥ እነሱ የሜበሉት ወይም በስላጣ የሜጨምሩት ዘይት ዘይቱን ተቀቤው

    • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
      @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 5 лет назад

      @@አሜናአህመትአሜና እሺ ማር አመሰግናለሁ

    • @tube-tj4sp
      @tube-tj4sp 5 лет назад

      የኔምነው ማር
      ኢትዩ አሪፍነበር እዚህ ብዛቱ እየጨመረ ቁመቱ ተጨርግዶ አለቀ

  • @ሮዛጀሚል
    @ሮዛጀሚል 5 лет назад +2

    ዊ ማማዬ ያቺ ጰጉረ በተፈጥሮ ጆንጆ ነው የኔ ሽቦ ነው ወደታችም ለመያዝ የለም

  • @berhanenigusie8563
    @berhanenigusie8563 5 лет назад

    ያሞራል በጣም እናመሰግናለን ቆንጀ

  • @ለሁሉምግዜአለው-ጸ2ኀ

    እናመስግናልን እናት በርች ፀጉርሽ በጣም ነው የሚያምረው
    ምክሮችሽ ጥሩ ናቸው የኔ ፀጉር ግን ምንም ባደርገው ልቅም አይልልኝም በተለይ ከጆሮየ ወደላይ ማለት ያለው ምንም የለም ምን እንደማርገው አላውቅም አንች በርች

  • @sahapapdo7432
    @sahapapdo7432 5 лет назад

    ያምራል እህት የኔስ እማርገው ግራ ገባኝ ይበጣጠሳል ምን ላርገው ቀለም ትቀቢዋለሽ እድ ጥቁር ነው

  • @jics297
    @jics297 4 месяца назад

    Tsegurish betam yamral.
    Anchim endezaw

  • @almazalmaz3323
    @almazalmaz3323 5 лет назад +1

    ዋው በጣም ያምራል መሥኪዬ እጅሽ ይባርክ

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 5 лет назад

    wow ሲያምርብሽ መስኪዬ

  • @rakrak5255
    @rakrak5255 4 года назад

    ቆንጆ ልጅ ነሺ እህቴ እርጋታሽ፡ ስነስርዓትሽ፡ ሁሉ ከስራሽ፡ ጋር ደስ ትይኛለሽ አመሰግናለሁ በርች

  • @behailueshetu9819
    @behailueshetu9819 5 лет назад

    meskiye betam amesegnalehu begele betam tekmognal tebareki

  • @kalkidanderbe6501
    @kalkidanderbe6501 3 года назад +1

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንደሚያምር

  • @nininini1015
    @nininini1015 5 лет назад

    በጣም ያምራል ግን ከፊት ለፊቱ ጎን እና ጎኑ ፀጉሬ እየገባ ተቸገርኩ ምን ላድርግ?

  • @አንችየውሸትአለምአደከምሽ

    መስዬ በርች የኔ ልዩ እናመሰግናለን

  • @SelamNafaki307
    @SelamNafaki307 5 лет назад +3

    በጣም ያምራል መስኪ ቆንጆ በነገራችንላይ የምትሰሪልን ዉህድ በጣም ተመችቶኝነበር በቅዝቃዜዉ ስአት አሁን አየሩ ሲቀየር ፀጉሬ አመድ መሰለ ደረቀ በጣም ይነቃቀላል መላ ካለሽ መላ በይኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад +1

      Selam የ እናቷ ልጅ
      አንዳንዴ ታጥበሽ በእርጥቡ ሞቅ አርገት ቅባት ቀቢው ወዙ ይመለሳል ማበጠር አታብዢበት በወፍራሙ ቁጥርጥር እየሰራሽ አቆይው

    • @hrheheheeheegwfqgsgsgeh9801
      @hrheheheeheegwfqgsgsgeh9801 5 лет назад

      Yene malkam barchi inamesaginshalen

    • @SelamNafaki307
      @SelamNafaki307 5 лет назад

      @@meskitube16 እሺ አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ

  • @tmnittadese204
    @tmnittadese204 5 лет назад

    የኔ ቆንጆ ውብ እኮ ነሽ ሁሉም ያምርብሻል እ/ሄር ይጠብቅሽ

  • @denegelenate814
    @denegelenate814 5 лет назад

    መስኪዬ ቆንጆ እኔስ የራሴን ሹሩባ መስራት አልችልም ምንም የሰውን ግን እችላለው ጎበዝ ነሽ

  • @zoufanbelaynewu7312
    @zoufanbelaynewu7312 4 года назад

    ያምራል ግን እኔ አልችልም መስራት እናመሠግናለን

  • @serkalemmihiretu
    @serkalemmihiretu 4 года назад

    መስኪ ጎበዝ በርቺልኝ ባለማተቧ ቆንጆ

  • @sinalemon35
    @sinalemon35 3 года назад

    Betam konjo nesh sle ewnet shikorina🇪🇷🇪🇷

  • @sameyoutube4370
    @sameyoutube4370 5 лет назад +20

    ፈጣሪ ዘና ያድርጋችሁ በያላችሁበት ውድ የኢትዮ ልጆች በኮሜንታችሁ ዘና እላለሁ በእውነት

  • @የወሎዋቀበጥነኝ-ጨ9ኸ

    በጣም ምርጥ አያያዝ ነዉ እናመሰግናለን እህቴ ግን የኔ ጠጉር በጣም ይረግፋል የሰባበራል ምን እደማደርግ ንገሪኝ እባክሽ እናት🙏

  • @مولوبلاينا
    @مولوبلاينا 4 года назад

    እህት መሲ የፀጉርሽ ማበጠሪያ ያምራል ቢጫውን ፈቶ አንስተሽ ቦስት አድርግልኝ እንደሱ አይነት መግዛት እፈልጋለሁ

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ

    ሰላም መሲየ ቆንጆ እስኪ ጸጉሬ አላድግ አለ በእናትሽ መፍትሄ ካለሽ ምን አይነት ቅባት ልጠቀም በማሪያም ተባበሪኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад +1

      ኤልሻዳይ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ስለ
      ቅባት ሁለት አይነት ወይም ከዛም በላይ እየቀላቀልሽ ብትጠቀሚ ጥሩ ነው ከሁሉም ጥቅም እንድታገኚ እኔ የምጠቀማቸው ኮኮናት፣ ኦሊቭ፣ አልመንድ ናቸው

    • @ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ
      @ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ 5 лет назад

      amsgnalhe meski selamshe yebzalen

  • @selamtube5095
    @selamtube5095 5 лет назад

    ፅጉርሽን በጣም ያምራል እናመስግናለን እኔ ትንሽ ፕሮግራም እከታተላሉሁ እና ብዙ ለውጥ ኣይችበታለሁ ፅጉሬን ግን በጣም ይነቃቀላል እና ምን ላድርግ

    • @selamtube5095
      @selamtube5095 5 лет назад

      ያንቼ ፕሮግራም እከታተላለሁ ማለቴ ነው ይቅርታ

  • @meronayalewmekonen8187
    @meronayalewmekonen8187 4 года назад

    መስኪ በናትሽ የፌቴ ፀጉር እየተበጣጠሰ አስቸገረኝ ምን ትመክሪኝ አለሽ

  • @mathewossadamo4659
    @mathewossadamo4659 5 лет назад

    Waw wubetish aynegerim ewunet tebarek

  • @ጠባቂየገብሬልነው
    @ጠባቂየገብሬልነው 5 лет назад +3

    የኔ ምርጥ መጣሽልን እሂን ሹረባ እኔም ተ እራሴ ሰርቸው መዳሜ ወዳው ልትሞት እናማ ልጆቿን እያሰራችኘ ነው በጣም ይመቻል

  • @rewitube6447
    @rewitube6447 5 лет назад

    Meski በጣም ነው ሚያምረው በርቺ ፀጉሬ ያንቺን ቪዲዮ የሙዙን ማስክ መጠቀም ከጀመርኩ ብዙ ለውጥ አለ ግን በጣም ይረግፋል ይበጣጠስብኛል ምን ላርገው

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ኸ8ጰ

    ያምራል የተፈጥሮ ፀጉርሽ የምትጠቀሚውን የቅባት አይነት አሳይን ማሬ ወይም ስሙን ንገሪኝ በኮመት plz

  • @ሀሊማከወሎ
    @ሀሊማከወሎ 5 лет назад

    መሥኪ የኔ ጸጉር ከመሀል ጉምድ ያለ ነው ምን ላርገው

  • @Arsem-py2th
    @Arsem-py2th 3 месяца назад

    መስኪ ጎበዝ በዚህ ቀጥይበት

  • @zeliyamikiyas9353
    @zeliyamikiyas9353 3 года назад

    meskiye betam nw des yemteygn 😊 video chesh betam ewnetegnana tekami nachew

  • @madesign21
    @madesign21 5 лет назад +11

    💕መስቀልሽ ውበትሽን አደመቀው keep it up

  • @zdtube1386
    @zdtube1386 5 лет назад

    መስኪየ በናትሽ ፀጉሬ ተረባብሮብኛል ምንጨላድርግ

  • @amenaail7071
    @amenaail7071 5 лет назад

    ማሻአላህ ያምራል መሲየ ቀጥየስበት

  • @BelayneshBerhanu-ko3pz
    @BelayneshBerhanu-ko3pz Год назад

    የምትሰሪው ሁሉ ያምራል ተባረኪ

  • @abayabay3228
    @abayabay3228 5 лет назад +1

    ሰዎድሺ ግን ጥያቄ አለኝ ሺሩባ ሲሰራ ለሚያጥር ፀጉር ምድነዉ መፈቴሄዉ

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад +1

      Abay Abay
      እዛው እዛው ስለምሰሪው ነው ለቀቅ አርገሽ ፀጉርሽን እየተከተልሽ ወደላይ ሳብ እያረግሽ ስሪው በደንብ ደሞ ማበጠር የተጠቀለለ እንዳይኖረው

    • @abayabay3228
      @abayabay3228 5 лет назад

      @@meskitube16 አመሰግናለሁ እሺ የኔ ቆንጆ

  • @eyobtsafay5049
    @eyobtsafay5049 5 лет назад

    ዋው ያምራል በጣም ግን እኔ አላስበውም

  • @ህይወትየድንግልማርያምልጅ

    ማማዬ ሰላምሽ ይብዛ ኧረ ፀጉሬ ከፊቴም ከኻላዬም ተበጣጦሶ አልመለስ አለኝ እስኪ እንዴት አድርጌ ልመልሰው ንገሪኝ በተረፈ በርችልኝ እናመሠግናለን

  • @sh4_st195
    @sh4_st195 5 лет назад +2

    ፀጉርሽ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ግን የኔ ፀጉር ሁለት ቦታ ሹሩበ ለመስራት አይሆንም 😥

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ

    እናመሰግናለን እህታችን ፀጉሬ በጣም ቆንጆ ነበር ተነቅሎ አለቀ አረ ቤት ነው ስራየ ለመንከባከብ አይመቸኝም

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 5 лет назад +1

    መስኪዬ እዴት ነው ወደውስጥ ሚሰራው እረኔ ባቅ

  • @እማማእትዮጰያኑሪልኝያረብ

    ሰላም ውዶች ኮኮናትኦይል በአረባኛ ምንድነውእሚባለው

  • @እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ

    ለፀጉሬና ለጥርሴ
    ነብስ ይማር በሉልኝ
    በናታችሁ

    • @lenat3112
      @lenat3112 5 лет назад

      😅😝😝

    • @ኢማንቢትመሀመድ-ደ8ሰ
      @ኢማንቢትመሀመድ-ደ8ሰ 5 лет назад +8

      ወይኔ በሳቅክክክክክክክ አብሽሪ ማማየ አችብቻደህናሁኔ

    • @አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
      @አቡየአማላጄነውአቡየአማላ 5 лет назад

      ለምን ሲስ

    • @ሀውሊነኝስደተኛዋ
      @ሀውሊነኝስደተኛዋ 5 лет назад +3

      ውይይእኔምእንዳችውነኝውዴ

    • @Love-rc1rg
      @Love-rc1rg 5 лет назад +7

      እህቴ የኛፀጉርበተፈጥሮዉ ደረቃማሥለሆነ በጣምዉሃቅባት አይፈልግም እናቫዝሊነን ተጠቀሚ ለአስርደቂቃ እሺት እያደረግሽ ቢያሥ በአምሥትቀን እየታጠብሽ ሁለየደይሊ እሡን ተጠቀሚ እመኒኝ ዉብየሆነፀጉር ይኖርሻል የኔበጣም ያሥጠላነበር አሁንግን ቫዝሊኑን ስጠቀም አደገ ለሠለሠ ካገኘሽ ደግሞ ፋጡማየሚባለዉ ቅባት ምርጥነዉ ከታይላድ የሚያመጣልሽ ካገኘሽ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 лет назад +3

    እንካን በሰላም መጣሽ መስኪዬ እናመሰግናለን ውዴ

  • @hiyabtsegay3226
    @hiyabtsegay3226 5 лет назад +1

    በጣም ያምራሉ ሁሉንም ኣብሶ 3ኛው ዎው ብየዎለው ግን ወደ ውስጥ ይቅርና ወደ ውጪም በመከራ ነው ምሰራው ኣንቺ ግን በርቺ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @veedhoveedho2152
    @veedhoveedho2152 3 года назад

    Batam gobaz nashe Allah.yichamerlishe🌺

  • @danibeppe9539
    @danibeppe9539 5 лет назад

    እባክሽ እኔ ባለሁት ፀጉር ቤት የለም እና የፍካኖች ፀጉር ቅባት መሸጫ የሆነ የፀጉር ቤስትራ የሚስመስ ክሬም አገኘሂ ልጠቀመዉ

  • @tsigeteklmichel1980
    @tsigeteklmichel1980 4 года назад

    Thank u yene konjo holom yamrbeshal

  • @kidistneguse6672
    @kidistneguse6672 5 лет назад

    Yemiyamr shurba new meski konjo Tebareki!

  • @نعيمه-ه2ف
    @نعيمه-ه2ف 5 лет назад

    የኔ አመለ ሸጋ መስኪዬ እንኳን ደና መጣሽ እኔ የሙዙ ማስክ ለውጥ አይቼበት ነበር ግን ይሰባበራል ረዘመ ስል ተመልሶ ይረግፋል ፀጉሬ ቅባት አይወስድም እና መስኪዬ እንቁላሉ በሳምት መጠቀም ይበዛበት ይሆን በ15 ላርገው ወይ በተረፈ በርቺ ሰላም ላንቺ ይሁን

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад +1

      ነኢማ
      አዎ ማስኩን በ 15 ቀን አርጊውና እይው እስቲ እና ደሞ ብዙ አታበጥሪ በወፍራሙ ቁጥርጥር እየሰራሽ አቆይው

    • @نعيمه-ه2ف
      @نعيمه-ه2ف 5 лет назад

      አመሰግናለው የኔ ቆንጆ ለውጡን እነግርሻለው ተባረኪ ከምስጋና ውጭ ምን አረግልሻለው

  • @markdooms9686
    @markdooms9686 5 лет назад +1

    በጣም ያምራል መሲኪዬ የእኔ ፀጉር በፊሽካ ነው የሚሰበሰበው በዚያ ላይ ብዛቱ ውይይይይ

    • @denegelenate814
      @denegelenate814 5 лет назад

      ብዛቱ እኮ ጥሩ ነው ሆት ኦይሎችን ተጠቀሚ ይፍታታል ሆዴ መንከባከብ ነው ደረቅ አለማድረግ ነው

    • @markdooms9686
      @markdooms9686 5 лет назад

      አመሰግናለው እሺ ማማዬ

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 5 лет назад +1

    Maskiyeee wub Inkuwan beselam matash betem thanks👍👍👍

  • @siitalk8084
    @siitalk8084 5 лет назад

    መስኪ ጥሩ ስው ሰላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን

  • @kenadaka5714
    @kenadaka5714 2 года назад

    Wooowwwwwuu meski bexam yamiral thank you

  • @sameyoutube4370
    @sameyoutube4370 5 лет назад +1

    የኔቆጆ በምሰጭው ትምህርት በርች ጎበዝ ነሺ ❤❤❤❤

  • @ሚኪአማራሚኪሚኪ
    @ሚኪአማራሚኪሚኪ 5 лет назад

    የኔ ማር በርች እነወድሻለን መስኪየ

  • @marshettube2672
    @marshettube2672 5 лет назад

    ሰላም ላች ይሁን መሲ እስኪ ለፎረፍር የሚሆን መድሀኒት ንገሪኝ ወይም ሰርተሽ አሳይኝ ?

    • @goldlove7267
      @goldlove7267 5 лет назад

      Marshet Mulune በሎሚና ዝንጅብል በምትቀቢው ዘይት በውሀ ከይላንድ አብረሽ ምቺው ወፈር ይላል ተቀቢውና 1ወይም ሁለት ሰሀት አቆይተሽ ታጠቢው እልምምም ነው የሚል በተለይ የሚያሳክክሽ ከሆነ አሪፍ መድሀኒት ነው

  • @bityapp9526
    @bityapp9526 4 года назад

    ኧር መስኪ እባክሽ ፀጉር የሚያበዛ መላ በይኝ የኔ መልካም ብዛቱ ደስ ሲል ፀጉርሽ እርዝመትና ልስላሴ የኔም እዳንቺ ነው ግን ሁለት ፍሬ ሆነብኝ

  • @bezawitmamo1267
    @bezawitmamo1267 4 года назад

    I think you need spot light I couldn't see it clearly.... But you really rock it girl

  • @dinaalemu6923
    @dinaalemu6923 5 лет назад +1

    መስኪ ጸጉሬ ባንቺ ውህድ የሚገርም ለውጥ አይቼበት ነበር አሁን ሙቀቱ ሲበዛ መልሶ ዱቄት ሆነብኝ በጣም ደረቀ ተበጣጠሰ ስታጠበው በጣም ክርር ይላል እና መላ ካለሽ እጠብቃለው እናመሰግናለን

    • @khadijasaid990
      @khadijasaid990 5 лет назад

      Creot oil ttkem ylslsael

    • @dinaalemu6923
      @dinaalemu6923 5 лет назад

      @@khadijasaid990 የሚገዛ ነው ቤት ውስጥ ሰርቼ እህት

  • @rehimasherefa4810
    @rehimasherefa4810 5 лет назад +1

    ሠላም መስኪ እንዴት ነሽ ምትለቂውን ሀሉ እከታተልሻለሁ ግን ብዙ ጊዜ Comenet አላደርግም ..እናም ታድለሻል ፀጉርሽን እንደፈለግሽው ይሆንልሻል .ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም አይደል ሚባለው እኔስ ፀጉሬ እኩል አልሆን ብሎኝ ተቸግሬያለሁ ልቆርጠው አሳዘነኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ ያቅሜን እየተንከባከብኩት ነው መጨረሻውን አላውቅም።

  • @magarsalamesa6759
    @magarsalamesa6759 4 года назад

    Tsagur bexam sis , lucha, acir ,inam edget aqome , mesk mela bahing bakesh

  • @ዘድነኝ-አ9ዠ
    @ዘድነኝ-አ9ዠ 5 лет назад +1

    መስክ ሰላምሽ ይብዛ ባለፈው ጸጉር ካውያ አሳይተሽ ነበር ከላስቸገኩሽ ምን አይነት ቅባት መጠቀም እንዳለብን ብታሳይ ይበለጥ ምስጋናዬ ከልቤ ነው ጭቃ ወይስ ዘይት ነገር
    መልሽኝ የኔ ቆንጆ ተባረክ 😍😚

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад

      እየሱስ ጌታ ነው ወንጌል ይሸንፋል
      እኔ ሳላበዛ የጭቃውን በትንሹ ፀጉሬ ላይ አረጋለው ከፈሳሹ ደሞ በጣቴ ትንሽ ቆዳውን ማሳጅ አረገዋለው ቆዳዬ እንዳይደርቅ

    • @ዘድነኝ-አ9ዠ
      @ዘድነኝ-አ9ዠ 5 лет назад

      @@meskitube16 እሽ የኔ ውድ 😘😚😚

  • @tamenefisseha9462
    @tamenefisseha9462 3 года назад

    Meski yene konjo endet endanekashign atteyikingn betam amesegnalehu chalenjun abre eketlalehu

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 5 лет назад +4

    You look beautiful and thank you for your tip. I love it 💖😍😘

  • @እሙሪዷንኢሻአላህምኞቴነው

    ዋውውው በጣም ያምራል ወድጀው አለሁ

  • @mrwho6276
    @mrwho6276 5 лет назад

    ዋው የኔ ቆጆ አምሮብሻል ማሻላህ ብያለሁ

  • @ዱርየዋነኝነኝወሎየዋ

    የኔቆጆ ፀጉሬረጅምነዉ ግን ይሰበሰባል በጀዛብ ሳብ ሳደርገው ረጅምነዉ ስሰራዉም ሳሲዘዉም ይሰበሰብብኛል ርዝመቱ አያስታዉቅም እስኪ መላስጭኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад

      ሀዩ ነኝ ወሎየዋ
      ታጥበሽ በእርጥቡ ቅባት ቅብት አርገሽ 4 ቦታ በቅባቱና በማበጠርያ አለስልሰሽ ቁጥርጥር ስሪው ከዛም ልተኝ ስትይ ፍተሽ አድሽው ጠዋት የሚያምር ነው የሚሆነው

  • @sifen.nigatusifen3098
    @sifen.nigatusifen3098 5 лет назад +1

    wawawa.yamaral.arif.naw.tebarak✔✔

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 5 лет назад

    Wow betam nw miyamerw thanks

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад +1

    ሶስተኛው ወደድኩት ይበልጥ ጥሎብኝ ፀጉሬ እንኮን እንደዚህ ልሰራ መታጠብም አልችልም በርቺ ማር ጎበዝ ባልሳሳት የፀጉር ሞያ አለሽ

    • @Aዩስራሰኢድየገራዶዋ
      @Aዩስራሰኢድየገራዶዋ 5 лет назад

      ቆይ። ግን። አች። አይሰለችሽምደ። ሁልግ። ስለጸጉር። ማውራት። ብትቀይሪው። ምን። አለ

  • @sablewengil2144
    @sablewengil2144 5 лет назад

    ዋዉ አሪፍ ነዉ መስኪየ ግን እምጠይቅሽ አለኝ ፊቴላይ ያሉ ነጠብጣቦች ቢጠፉልኝ አልቻሉም ባለፈዉ ያሳየሽዉን እስክራብ ማለቴ ክሊን ክሊነር ገዝቸ እየተጠቀምኩኝ ነበር የባስ ፊቴ ሲጉረበረብ አቋረጥኩ እስኪ ሌላ መላ ካለሽ አድበይኝ

  • @mesimesi7252
    @mesimesi7252 5 лет назад

    መኪዬ ቆጆ
    በርችልኝ ጎበዝ

  • @ለምለምአለማየሁ
    @ለምለምአለማየሁ 5 лет назад

    Bichili 1000👍👍👍👍bisatish Masiy konjo

  • @meskaremechal3629
    @meskaremechal3629 5 лет назад

    ዋው የኔ ግን ሚሆንልኝ አይመስለኝም አጨር ነው ግን እሞክረዋለሁ

  • @ኦሮሞነኝኢልመአባገዳ

    መስኪ ፀጉርሽን እያየነው አደገ😊😘

  • @biruktayetbihon27
    @biruktayetbihon27 5 лет назад

    good,but what about for shorter hairs

  • @ልኑርካተጋራልኑርካተጋራል

    አይ መስሲዬ ያቺስ 1 ቦታም 2 ቦታም ተያዘ የኔ እኮ የብብት ፀጉር ነዉ እሚመስለዉ 5 ቦታም በግድ ነዉ እሚያዘዉ እናመሰግናለን ግን ዉዴ

    • @hayuna10
      @hayuna10 5 лет назад

      ክክክክክክ

    • @ritacell7500
      @ritacell7500 4 года назад

      Kkkkkkkkkkkk yaskel betme lejabtegn edate beskou nber

    • @zmzmmzmz4645
      @zmzmmzmz4645 10 месяцев назад

      ኪኪኪኪ

  • @መቅደስ-ኰ4ለ
    @መቅደስ-ኰ4ለ 4 года назад

    በናትሽ የኔ ፀጉር በጣም ይበጣጠስል ምንለቀበዉ በናት ነገሪኝ