የፊት ለፊት ፀጉራችንን በተልባ ብቻ እንደዚ ማሳመር እንችላለን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 215

  • @user-gp9yu6gj1y
    @user-gp9yu6gj1y 3 года назад +64

    የዚህ አለም ሙቀት ቀላል ነው
    የዛኛው አለም ነው አሥፈሪውእና ከባድ
    መጨረሻችን ያሣምረው

  • @-tube7723
    @-tube7723 3 года назад +89

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እህት ወንድሞች ይህ አካውንት ለገዳም አባቶች ለተቸገሩ አዛውንቶች እሚውል አካውንት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 3 года назад +66

    እንደፋኒና ሳምሪ ያለትዳርና እንደ ፊሎ ደስ የሚሉ ልጆች ለሁላችንም ፈጣሪ ያድለን እድግ በይልኝ ዉድድድ ፊሎየ

  • @amarabauty5645
    @amarabauty5645 3 года назад +6

    የኔ ቅመም በእውቀት የታደልሽ ጀግና ውብ ሴት አንቺ ነሽ የኔ ቆንጆ ጣፋጭ የፊሎ እናት ልጅሽም ባንቺ ትውጣልሽ

  • @hanafasil5689
    @hanafasil5689 3 года назад +10

    ተልባ አሪፍ ነው እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ እቀባለው እንዳጠቃቀማቹ ነው ከተቀባቹ በኋላ ሞሹጡት ያምራል እውነት ሳሚሪ አድናቂሽ ነኝ

    • @user-jf1ii7bx4e
      @user-jf1ii7bx4e 3 года назад

      ከተቀባን ቧላ መታጠብ አለብን ወይ

    • @hayatseid6725
      @hayatseid6725 3 года назад

      እደት አሰራሩ ውደ ንገሪኝስቲ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад

      @@hayatseid6725 ልንገርሽ

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12 3 года назад +5

    በሙቀት መስኮት አይከፈትም ሁሉንም መዘጋጋት ነው በጠዋት ግን ንፋስ ማስመታት አለብሽ ቤትሽን ❤

  • @hirnu3086
    @hirnu3086 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ሳሚሪዬ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 3 года назад +5

    አረ ፊሎየ የእኔ ማር አበጃጅታ ልጨርስሽ ነው
    ወይኔ ስወድሽ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 3 года назад +1

    የኔ ጣፋጭ ፊሎዬ ማር እደጊልኝ ልዩ ስታምሪ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️ ሳምሪዬ ቆንጆ ያምርብሻል 👍😘😘😘😘😘

  • @user-nb7gr8sd8d
    @user-nb7gr8sd8d 3 года назад +1

    ሳምሪዬ ተልባውን እንዴት እደሰራሽው አሳይኝ

  • @woynimartube8860
    @woynimartube8860 3 года назад +1

    ዋው በጣም በቀላሉ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @aynadissehayneh9477
    @aynadissehayneh9477 3 года назад +8

    ከተቀባ በኋላ አይታጠብም ሳምሪ

    • @user-yx3kc6oi4i
      @user-yx3kc6oi4i 3 года назад

      የኔም ጥያቄየ ነው ይሸታል እኮ ተልባ

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila2181 3 года назад +1

    የተልባወ፰ አዘገጃጀት እደትነው አልገባኝም አሳየን ሳምሪየ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад

    ሳምርዬ ምርጥ ሴት ስወድሽ በጣም አሪፍ ነው ተልባ አገር ቤት እያለው እጠቀም ነበር አሁን ቀረ እንጂ ከአረብ ስራ ጋር አይመቸኝም ይመቺሽ ተነሳሽ ዉድ ፍሎዬ ዉድድድድድ

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 3 года назад +1

    Thanks 🙌

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 года назад +1

    ጀርመን እየኖርሽ ችግር ታወርያለሽ እንደ ነው ወይንስ መርካቶ ተመልሰሽ ነው አር ኮን በሞላበት ተቃጠልኩ ነደድku ይባላል ?

  • @itsmetasha3396
    @itsmetasha3396 3 года назад +1

    Samreye telba sheta yelewem ?

  • @jecoliahhaddis107
    @jecoliahhaddis107 3 года назад

    Yene mar yene konjo betam wedachewalehu kalat yelegnem filon samulegn wedejat lemot new beterefe thxs enamesegenalen tekemonal nurulegn betam des meteye nesh

  • @GA-jh3ks
    @GA-jh3ks 3 года назад +2

    Mashallh very good 👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Eyuking373
    @Eyuking373 3 года назад +11

    ሳምሪየ ብብት በምንድን ምታፅጂው ንገሪን

    • @user-yx3kc6oi4i
      @user-yx3kc6oi4i 3 года назад +4

      እኔ ልገርሽ ሎሚና ስኳር አርገሽ በየቀኑ አፅጅዉ ደግሞ ቀስ አርገሽ ያደክማል ግን እንጅ ይፀዳል በስራምስት ቀን ይላሉ ግን ዉሸት ነው እኔ በጀመርኩት በንድ ወሩ መፍትሄ አገኝሁ ከዛም ቀጠልኩበት

    • @Eyuking373
      @Eyuking373 3 года назад

      @@user-yx3kc6oi4i amesehinalehung ehit

    • @urcell6881
      @urcell6881 3 года назад

      @@user-yx3kc6oi4i እርግጠኛ ነሺ በደንብ ይፀዳል

  • @mikaa5038
    @mikaa5038 3 года назад +1

    Tnxs samri love

  • @wubituayele4687
    @wubituayele4687 2 года назад

    Betam new yetemecheshign yen wudi🙏🙏

  • @hayatseid6725
    @hayatseid6725 3 года назад

    ታድለሽ ሳምሪየ እየ ሲንግል ሆነሽ እያየሁሽ አግብተሽ ወለድሽ ያሳድግልሽ ፈጣሪ

  • @aishaaisha7095
    @aishaaisha7095 2 года назад

    ዋዉ

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 3 года назад

    ሳምሪ ቆንጆ ያምራል እናመሰግናለን ውድዋ

  • @boneka-m
    @boneka-m 3 года назад +1

    Hair routine አሳይን please

  • @seidali5521
    @seidali5521 3 года назад +7

    አይሲ ወይም ማቀዝቀዣ ተጠቀሚ

  • @mesetube8035
    @mesetube8035 3 года назад +4

    ሳምሪ የብብትም ብሰሪልን ለሚጠቁር ብብት

  • @eyeutamrat7212
    @eyeutamrat7212 2 года назад

    Samriye konjo dena neshelge fani ena filose?Betelba yeserashachewn video ayechachew neber telba meche alew belewge neber lezi melseshen bagege des yelegal 😘

  • @yenenafekot3685
    @yenenafekot3685 3 года назад

    ያምራል ሳምሪዬ

  • @user-ll2pv1dg6p
    @user-ll2pv1dg6p 3 года назад +3

    ዉዶቼ የዉዱ ኡስታዝ አቡ ማሬምን ሰደት ካማልደርስ ቀን በቃን የምለቃቃዉን ማደማጥ ካፈለገቹ ፑሩፈይሌን ታጨኑት

    • @seademytube1222
      @seademytube1222 3 года назад +1

      የራሱ ቻይናል አለው አይደል አንች ለምን ትለቂለሺ እ

    • @user-lr4zy4uo6j
      @user-lr4zy4uo6j 3 года назад

      @@seademytube1222 እንደማመር

    • @user-lr4zy4uo6j
      @user-lr4zy4uo6j 3 года назад

      እንደማመር

    • @user-ll2pv1dg6p
      @user-ll2pv1dg6p 3 года назад

      @@seademytube1222 አዉ አለዉ የረሱ ቻነል እሱ የምሰረዉ የነብየችን ሱነ እድስፈፈ እጅ ለሌለ አይደለም የነብየችን ሱነ በለን ቻነል በቻልነዉ አቅም ማስፈፈትነዉ ብሎ የስታማረን የጉሩቡም ታማርነኝ

  • @BezawitBiniyam-io8jn
    @BezawitBiniyam-io8jn Месяц назад

    ፀጉሬ በጣም ከርዳዳ ነው በኢኮ ጄልም አየተኛም ምን ላደርግ

  • @pfact0593
    @pfact0593 2 года назад +1

    Le bebet tekur endayhone mn enaderg

  • @samrialemu6058
    @samrialemu6058 3 года назад

    በጣም ያምራል

  • @hayathumuhammed8900
    @hayathumuhammed8900 3 года назад

    ዋው ማማየ ተባረኪ

  • @yordanosmahari
    @yordanosmahari 3 года назад +1

    ምን ዓይነት ቅባት ነው የቀላቀልሽው ከ ተልባ

  • @yeshigetnet9104
    @yeshigetnet9104 3 года назад

    endet Endemtazegagiwu Gn Alngrshnim betrefe temechitogal 👌

  • @hababataan2731
    @hababataan2731 11 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @metadelyirdaw7973
    @metadelyirdaw7973 3 года назад +6

    እኔ ከልጃቹ ፎንቃ ይዞኛል ፉሎ ዉድድድድ

  • @Itayyatube2
    @Itayyatube2 3 года назад +4

    Kottaa maatii koo taha Oromo ko ❤️💘

  • @zedtube4011
    @zedtube4011 3 года назад

    ዋው ያምራል

  • @indujed3236
    @indujed3236 3 года назад

    Wow batm das yel Filo yena konjo endt nachwu

  • @GAMER-be3xz
    @GAMER-be3xz 3 года назад

    Wow samri

  • @sanytimansour8671
    @sanytimansour8671 3 года назад +1

    ወልካም ሳምርዬዬዬዬዬዬ🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬

  • @user-xm9tb8gn6i
    @user-xm9tb8gn6i 3 года назад

    የኔ ቆንጆ ፊሎዬ እድግ በይልኝ ሳምሪ ፀጉሬ እንዳንቺው ነው ሁሉም ነገሩ ግን ተልባው ምንም አልፈረዘውም ፀጉሬ ከዛ ጣልኩት

  • @kiyasulubo37
    @kiyasulubo37 3 года назад +3

    ሠላም ሠላም ወገኖቻችን ዘመዳሞች

  • @sifanbr4499
    @sifanbr4499 3 года назад +1

    Minihal yikoyal

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 года назад

    ሰላም ሳምሪ እሽ እናመሰግናለን እኔ ግን እኔ እየተበጣጠሰነው ያስቸገረኝ

  • @user-lc3gg5gz3l
    @user-lc3gg5gz3l 3 года назад +5

    በሀገር ውስጥም በሀገር ውጭም የለቹ አንተ ትብስ አንቺትብሽ የምትበበሉበትን ትደር አላህ ይስጠቹ ወደ ሴቶች ቻናል ብቅ በሉ

  • @user-iv9nl4hz6e
    @user-iv9nl4hz6e 3 года назад +1

    ሙከይፍየለምዴ

  • @nazinbf7754
    @nazinbf7754 3 года назад

    እደት ነዉ የሚዘጋጀዉ

  • @shumate1237
    @shumate1237 3 года назад +1

    Gobze barchi😘😘😘

  • @sablejara2501
    @sablejara2501 3 года назад

    Thanks 🙏 yene konjo 💔

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 3 года назад

    ስታምሪ ሣምሪዬ 🙏🙏🙏🙏

  • @shumate1237
    @shumate1237 3 года назад

    Sameyee wow

  • @archipelagotesfu5345
    @archipelagotesfu5345 2 года назад

    Wow nice

  • @derejehaile9457
    @derejehaile9457 3 года назад

    Use AC buy it on amazon

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 3 года назад +3

    ማቀዝቀዣ የላቹም እንደ ኤይስ ካልከፈትን በጣም ከባድ ነዉ

  • @kiyakiya5004
    @kiyakiya5004 3 года назад

    arif new yene ysegur rejim new gen menta new chafun bekortewum temeliso menta yihonal. wustu degmo betam tesebabere 😭😭😭😭 mekret degmo alchilim gowadegney ayfeligim endikoret. banatachu mafte situgn 😔😔

  • @adu319
    @adu319 3 года назад

    nech yehonal siderk esu endet yehonal?

  • @hiwi_ti3182
    @hiwi_ti3182 3 года назад

    Ke Sint Sat Bhal Nw Sharuw Mitgebi??

  • @yetilema9762
    @yetilema9762 3 года назад +1

    Samirye yee telabi qibts lee kerdada sagru arfi new ist nigrgn

  • @selnawolloywatube5624
    @selnawolloywatube5624 3 года назад

    ልጂነቴን ትዝ አስባልሺኝ በተልባ የምፈረዘውነገር ድሮ15 አመትበፊት እናቴ ነበረች የምታስይዝልኝ ጸጉረ ሲያለሰልስ

  • @havashemana2231
    @havashemana2231 3 года назад

    ዋው

  • @samermola7369
    @samermola7369 3 года назад

    ሣምሪና ፋኒ በጣም አወዳችሁአለሁ ሌላው ለሙቀት ኢሢ አሥገጥሙ

  • @melossolomon362
    @melossolomon362 3 года назад +7

    እንወዳችኋለን በጣም ሁሌም ላይቭ ግቡ ትናፍቁናላቹ ❤👍

  • @user-hm7zi2gh2c
    @user-hm7zi2gh2c 3 года назад +1

    ተልባው ፅጉር ላይ አይሸትም ከተሞሸጠ ቡሀላ ሳምሪ መልሽልኝ ?

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 3 года назад

      Ayshetim konjo kibat kalesh kelakelesh tekebiw nech nech endayaweta

  • @fafi8866
    @fafi8866 3 года назад

    ተልባውን ከተቀባን ቡሗላ እንታጠባለን እዴ?

  • @ettabez4916
    @ettabez4916 3 года назад +1

    የኔውድ ሣምሪ ደሥ የምትይ ግልፅ የሆንሽ ብቻ ቃል የለኝም

  • @wellotube8381
    @wellotube8381 3 года назад +1

    ሙከይፍ የለም እንደ እናተ ሀገር

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 3 года назад

    ሳሚራዬ ማቀዝቀዛ የለም እኛ እረሱ ተቃጥለናል ሙቀቱ

  • @user-ph9bx5eg1b
    @user-ph9bx5eg1b 3 года назад

    ፊሎየ የኔ ቆንጆ

  • @helenalamin2368
    @helenalamin2368 3 года назад

    Why don't you guys open the air conditioner

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 3 года назад +1

    ተልባ እኮ ምች ያስመታል ይባላል እንኳን ተቀብቶ ውሎ ሲያድር😓

  • @yordanosgirma5021
    @yordanosgirma5021 3 года назад

    Yne konjo kebrara lik ende TV show nw kltelbaw bohala miktatlish😘😘😘😘qibat mkelakel styi gn yciqa nw wys fesash qibat nw???

  • @madenaabadiga9861
    @madenaabadiga9861 3 года назад

    Arif new samirye yene malikam gin talibawun bademb new meqaqelalew or bawoha maniker new

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 года назад +3

    ሳምሪ አው ሙቀቱ ከባድነው እኔ ዱባይ ነኝ በጣም ይሞቃል ሁሉም ቦታነው

  • @zahlelebanon5720
    @zahlelebanon5720 3 года назад

    Taliba ket lagign pls samri malishilgn cyprus new yalhute

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 3 года назад

    Yene feker Filomiyee ❤️❤️❤️

  • @janankeedubaijanankeedubai8922
    @janankeedubaijanankeedubai8922 3 года назад

    Filloo baredduu nii baredii 😍😍😘

  • @bettyyedani6806
    @bettyyedani6806 3 года назад +1

    ❤❤😘😘😘😘yemwedachu😘😘

  • @makymaky1253
    @makymaky1253 3 года назад

    Yene konjo sewodachu she amete nurulege eshe

  • @kenaawaqayoo1367
    @kenaawaqayoo1367 3 года назад

    Wowwww ❤❤❤💖💖💖❤👍👍👍👍👍

  • @mekdesuae4765
    @mekdesuae4765 3 года назад +2

    🥰💞💯😍

  • @abeba807
    @abeba807 3 года назад

    ሰወዳቸሁ እሰቲ ሰለሚታሰሩት ሰለሚሞቱት
    ሰደተኛች የሆነነገር በሉ ሁሊም እታዘባችሁ አለሁ
    አዲም ቀን ሰለሰደተኞች ምንም ብላችሁ አታቁም ለምን ?
    እናም እወዳችሁለሁ አከብራችሁለሁ
    የዘወትር ተከታታያች ነኚ

  • @rozalovetube
    @rozalovetube 3 года назад

    ሳምሪ የኔ ዉድ

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v 3 года назад +2

    እደሳምሪ የዋህ እና ቅን የሆናችሁ እስኪ ደምሩኝ መልካም እነት በነፃ አይከፈልበትም

    • @weyni7527
      @weyni7527 3 года назад

      እንደማመር

    • @rozalovetube
      @rozalovetube 3 года назад

      እሺ አንቺም ነይ

    • @weyni7527
      @weyni7527 3 года назад

      @@rozalovetube መልሽ ደምሬሻለው እማ

  • @selamseli4721
    @selamseli4721 3 года назад

    Samiryeee yene konjo

    • @tege6254
      @tege6254 3 года назад

      Samerii yena konjoo sewdeshe

  • @ffjjfjjdjjdjjeje6850
    @ffjjfjjdjjdjjeje6850 3 года назад

    Samriye konjo betam new mwedsh faloye demo fetari b kbru be mogosu b tbebu yasadglsh samriye bebitsh mn ttekemyalesh des sil mnm neger yeleshim

  • @honiyekiyyaa8877
    @honiyekiyyaa8877 3 года назад

    Welcome welcome FSF family love you so much😘😘😘

  • @medifikir1901
    @medifikir1901 3 года назад

    ሳምሪዬ እኔ ብርድ ሊደፋኝ ነዉ

  • @liwamyeibiyo4317
    @liwamyeibiyo4317 3 года назад +1

    እኔ እቀባለዉ ሁለ ተልባዉ ማቅጠን ኣለባቹ ከወፈረ ነዉ ነጭ የሚሆነዉ

    • @shmsyhtube5265
      @shmsyhtube5265 3 года назад

      በስንት ቃን ይተጠቡታል

  • @netsynetsy5501
    @netsynetsy5501 3 года назад

    Yene konjo la lij chger yalwm woye lija gana 7wora naw

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 3 года назад

    Beteleba ke wala wege kiteyebet ena aysyen samri

  • @dajenalamyo534
    @dajenalamyo534 2 года назад

    ዘና ብይ

  • @raheltsigu1371
    @raheltsigu1371 3 года назад

    Betam yamral samrye ymechish

  • @bontuyutub5546
    @bontuyutub5546 3 года назад +1

    ❤👌❤❤❤❤

  • @zizes2200
    @zizes2200 3 года назад

    Humidifiers telekun tetekemi

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 3 года назад

    Yamiral samriyee ❤️❤️

  • @lillysamuale4001
    @lillysamuale4001 3 года назад

    😍😍