የምስር ቀይ ወጥ አሰራር -Bahlie tube, Ethiopian food Recipe
HTML-код
- Опубликовано: 8 янв 2025
- 1 1/2 Cup Lentil
1 1/2 Chopped Onion
1/3 Cup red chili powder
1 tbsp fresh garlic
4 tbsp Oil
1/2 Cup Tomato paste
1/2 tsp black seed
1/2 tsp White cumin seed
1/2 tsp black pepper
1/2 tsp garlic powder
Salt
ጎበዝ ነሽ ጥሩትምህርት ነዉ እናመሠግናለን መልክስጠኝጅ ሞያ ከጎረበት ይባልአይደል ማሻ አላሂ ብያለዉ 👍👍👍👍👍
ማየትና መማረ አይከፍም ምክንያቱም አንደ መልካችን ሁሉ ሙያችን ይለያያል የሰው ሞራል አትኩ ጀዛከ አላህ ከይረ ማአዛየ ሲያዪት ይጣፍጣል
አነጋገርሽ እርግት ያለ ደስ የምትይ ነሽ በርች ባለሙያነሽ
ወደቤትሽ ከመጣሁ ዛሬ 3ቀኔን አስቆጠርኩ ገራሚ ባለሙያ ነሽ በርቺ ሙያ የሚችል ሰው በጣም ያሥደስተኛል እኔም እየተማርኩብሽ ነው በርቺ
እናመሰግናለን። ተባረኪ። ከዚህ በላይ እጅሽን ይባርከው።
ሞያ ከጎረቤት እናመሰግን አለን እህታችን ዘረኝነት ከምንማር ሞያ ብንማር ጥሩ ነው❤❤❤፨
konjo nesh
Bexami yamrali sirawu
አሸ
ሹማምንት
ሳህ
ቆንጆ ነው ግን ምስር እኔ የማውቀው ለክ በርበሬውን ከቁሌቱጋር እንዳሸሽው በድብ ይታሻል እንዳይቦካ ሙቅ ውሃ ጠብ እያደረጉ ዋው ነው የሚያስብለው
የኛ ሀገር ምስርነ የውጩ ይለያል የዚህ ሀገር ቶሎ ይቦካል
ጎበዝ ባለሞያ ነሽ፣ የኔ ልጅ። እኔ እንዳገሬ ምስር ክኩን ከቁሌቱ ጋር እያቁላላሁት ሽሮ እየሆነ ያስቸግረኝ ነበር። ዘንድሮ ሙያን ከወጣቶቻችን እየተማርን ነው ክብር ለእግዚአብሔር።
ቆንጆ ወጥ ነው እኔ ደግሞ ምስር ወጥ የምወደው ቅባት በደንብ ሞቅ ያለበት ነዉ
Membi Adal ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አዲስ ምግብ አብሳይ ወንድማቹ ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ
ምርጥ ነዉ ጎበዝ ነሽ እሕቴ ጠንክር በርች
yamral
እህት በርች ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ
እጅሸ ይባረክ ሲሰሩት ያማረ ሲበሉት ይጣፍጣል ከልብ ባለሙያ ነሽ
Wow gobaz barehe😍
እናመሰግናለን ማአዝዬ ሙያሽ ልዩ ነው
በዛ ላይ ምክርሽ አፍሽም እጅሽም ይባረክልን።ውዴ
ዋውውውውውውው
Betam gobez. Egziabheir ybarksh!
እጂሺን ቁርጥማን አይንካዉ የኔ ባለ ማህተብ💚💛❤😍😍😍😘
ክክክክክክክክክ
@ethiolove257😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅4
እደዚ ሲጠበስ በርበሬው አሪፍነው የሚሆነው🥰🥰🥰👌
እህት በርቺ ፈተርየግዝሺ አርፊነዉ
ምርጥ ሥራ ነው ተባረኪልኝ። ግን እኔ ምስር ወጥ የምሰራው ከበርበሬውና ከቲማቲም ቁሌት ቀጥሎ በመጨመር አብሬ እሽት አድርጌ በፈላ ውኃ ቀስ በቀስ እያቁላላሁ እስኪበስል ድረስ በሚፈለገው ውፍረትና ቅጥነት መስራት ነው ። ይሄም በጣም አሪፍ እንደሆነ አይቼበታለሁ።
ጡሩ ትምህሪት ነዉ እጅሽ ይባረክ
መአዛ በርቺልን በጣም አሪፈነው
Thank you በጣም ደሰየሚል የምሰረ አሰራራ ነው❤❤❤
ኣሪፍ ነው መኣዚዬ ቆንጆ ኣርገሽ ስራሽው እናመስግናለን👍
Maashaallaah 👍
ደምሪኝ እህት
ማሻአላህ ሲያምረ እህቴ ቀጥይበት
የኔቆጅ እደሚጥም ያሥታውቃል በርች ፅዳትሽን ወድጀልሻለሁ ጋዙ ሲጠበጠብበት ይዘጋኛል ልዩነሽ
Arre ibalachuh xifrishin korxesh sirri beluat! Igziabiher yikurexatina!
Hello maize, thanks for your video from tigrayns USA mid west Sioux city iowa. Keep up the good job.
Thanks it was helpful
አቀራረፅሽን በማስተካከልሽ እናመሠግናለን ማአዚ ምስሩ 👌👌👌👌👌👌
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አዲስ ምግብ አብሳይ ወንድማቹ ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ Al3345 Al3345
@@ኢትዮጵያትቅደም-ከ1ቀ እሽ
ጎበዝ ፐለቲካ ምነምቴ ከማስተዋል ሙያ መማር እንዴት መልካም ነው መልካም ነገር ማየት እያለ
ሳህ 😍😘
እውነት ነው. በማየት ብቻ. ቅቀይራያለሁ. ምበሙያየ
እውነትሽን እኮ ነው
እውነትሽ ነው
አስተዋይ🥰🥰🥰
ዋው ደሰ ሰል ብውነት😍👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍
ሙያ እዩ ተዋጋ እገሌ ከገሌ ከምትሉ፣💜💜💜
Woww betm arif argesh nw yesarshew ejeshe tebrk tebrk♥️
Thank you for the recipe measurement.!
እግዚአብሔር ነፍስዋን ያሳርፍ እናቴ በጣም ባለሞያ ነበርች ልክ እደዝህ ነበር የምትሰራው
ጎበዝ በርቺ
ግን ምስሩ ከቁሌቱጋር በደንብ መታሸት ነበረበት
Yes
እሱ እደሰዉነዉ
የኔ ባለምያ እጅሺ ይብረክ
Ere salbela tegebku betam desi yemil aserar new tebareki
መልኩን ይስጠኝጅ ሙያ ከጎርቤቴ ነበር እሚባለው አሁን መልኩንይስጠኝጅ ሙያ ከይቱብ😂😍😍😍😍
😂😂😂
Kkkkkkkkkk wey zendero
እኮ😂😂😂😂😂
አዋ
በጣምእናመሰግናለንውዴ
ወላሂ አንዳንድ ሴቶች ሽንኩሪቱን ከዘይትጋር ነዉ የሚያበሱሉት እደዚህ የሚታረግ ሴት ደሞ አይሻዉ ነዉ ዘይቱን ያበስለዉ ይመስል እና ትክክለኛ ሙያ እያሳየች ነዉ ማሻ አላህ
ውይ እሕቴ ቲማቲም ድልሕ ቢቀርብሽና ክቡን ቲማቲም ብትጠቀሚ ልዩነቱን ታይዋለሽ ያለዚያ በበርበሬ ብቻ ብትሰሪው ዶሮወጥን ያሥንቃል
ዋው እጂሽን ይባርክው
የኔ ቆንጆ በርችልኝ ጎበዝ
የኔ ቆንጆ👏👏👏❤️❤️❤️
Woww 👍👍👍
Mazi endet nesh betam balmuya nesh betam nw mewedesh
ሀራፈነዉ
የኔዉዲቀጥይበት❤
ዋው
ዘይት አለማብዛትሽን በጣም ነው የወደድኩት
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አዲስ ምግብ አብሳይ ወንድማቹ ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ
ክክክክክክክ
My favorite lentil food, I learned to day from you tanx my dear.
የኔ ባለሞያ ደስ የምትይ እርጋታሽ ጨዋ ይመችሽ የኔ ቆጆ
አመሰግናለሁ
ባሉ ይገኝጅ😂 መስራቱ አይሸግረንም😂😂😂😂ለማንቻውም እናመሠግናለን❤❤
ጥሩ ባለሙያ ተባረኪ
I am in love with habesha people because I am habesha. You are so qonjo Thank you so much for this great job.
thank you so much my dear.... really your dishes ae wonderful ... all the best .
Thank you 🙏
@@bahlietube1358 you are always most welcome my dear
Enamesegnalen ehtachin ! Betam yamral ye enaten wet ymeslal!!
Thank you for sharing.
ጎበዝ❤❤❤👏👏👏
arife newu bereche
መቼም ጎበዝ ባለምያ ነሽ መኣዚዬ
ቲማቲም ባይገባ ይመረጣል
ትማቲም ድልትም ባይኖረዉ ነዉ ጡሩ
እሰይ የኔ ቅመም አበጀሽ አንዳንድ ሴቶች ሙያ ብለምድ እስኪ ልብ በሉ በተለይ የአርብ አገር ሴት
ሀይ ማአዛ እኔ ሞያሽንም ሆነ መክርሽን በጣም ነው የምወድልሽ የሴት ወይዘሮ።
እመሰግናለን በርቺ እህታችን
ኣይዛን ብርቺ እህቴ❤❤❤❤❤❤
እግዜብሄር ይባርክሽ በስደት አለም መስራት ተቸግሬ ነበር አስለመድሽይ
ጎበዝ የኔ እህት
የብረድስቱን ክዳን ላቦት እወጥዉስጥ አታጠባጥቢዉ ጣእሙን ያበላሽብሻል
Wow👍👍👍👍👍
Egziabher yistish aserarshin wodjewalehu tiru tmhirt wosjalehu
Thank you sis❤❤
Woow❤
እጅሽይባረክ❤❤❤❤የኔቆንጆ
በጣምጎበዝ
በጣም ጥሩ ናው
እናመሠግናለን እህት
በርች የኔ ባሌ ሞያ
Thankyou so much👍🏽👍🏽👍🏽
መአዚ በጣም አሪፍ ነው
Toti Toti ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አዲስ ምግብ አብሳይ ወንድማቹ ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ
ያምራል በርቺ ቆንጆ
Hey,mahza,it so great thanks so much for showing us your skill of cooking, my name ab we need Ethiopia restaurant in sioux city lowa.
keep it up
nech kemem ena tkur kemem yalshachew ngroch algbugm ema lelaw 😙😙 mrtye
Ejjish yebarek konjo ihiti❤️❤️❤️
Miser miser miser 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😁🤭😁😁
❤❤❤ wawawaw ❤
❤❤❤ማሻአላህ
ማሻላህ😘😘😘
Ewunat ka migebish sedateshi wow merix balamuya Meazey teberkilegn
እርጋታሽን ሳላደንቅ አላልፍም ይመችሽ ውዴ✅✅
እጅሽ ይባረክ
It was nice tanks
ወዉ በውናት በለሞያናሽ
እናመሰግናለን ሙያከጉርቤትብልዋል
barichi wud❤❤❤❤
በጣም ሀሪፍ ነው
ዋዉ
በጣም ቆንጆ ነዉ
Naci qimami jechunke barefuma mulisika Arabifan malidha maqan naci qimamin ?