በሰላም ወደ ቤቷ ገባች ተሰብስበን ተቀበልናት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @heniandtsi
    @heniandtsi  Месяц назад +422

    አብራችሁን ተጨንቃችሁ ስለጠየቃችሁን ስለመልካም ምኞታችሁ እናመሰግናለን

    • @YoakinYoadan-zo2rd
      @YoakinYoadan-zo2rd Месяц назад +3

      Amen amen amen blenal tsita emebrhan ttebksh kenebetesebochsh enkan maram marechsh blenal yene eht ❤❤❤

    • @dasutomso6651
      @dasutomso6651 Месяц назад +3

      ናፂ እንኳን እግዚአብሔር እረደልሺ ❤❤❤

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 Месяц назад +3

      እኳን ደስ አላችሁ ማርያምህ ከማሰብ የተነሳ ተጨንቀን ነበር እግዚአብሔር መልካም ነው

    • @HermonWondyifraw
      @HermonWondyifraw Месяц назад +3

      አፎሚያ በሉአት ስሟን heni

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 Месяц назад +1

      ስለምወዳችሁ ለልጃችሁ ስም ሙራኤል በሏት ሙራኤል ማለት የልባችሁን ደስታ ያስገኘች የእግዚአብሔር ሀይልና ሰላም ማለት ነው

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily Месяц назад +196

    እሰይ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ 😍

    • @zeynebebrahim981
      @zeynebebrahim981 Месяц назад +8

      ፍርየ አንችም አላህ ይስጥሽ በጣም እጓጓለሁ ማማ እህት ወይንም ወንድም ቢኖራት ብየ

    • @fatumawase
      @fatumawase Месяц назад

      ​@@zeynebebrahim981ደምረኛ

    • @AsFg-fq4iw
      @AsFg-fq4iw Месяц назад +2

      Teyikiyat aras tri aslemideshal

    • @fremeb3115
      @fremeb3115 Месяц назад

      ​@@zeynebebrahim981እስቲ ምኞትሽን በውስጥሽ አድርጊው ለምን ሰው ታሳቅቃላቹ ፈጣሪ የፈቀደ ቀን ሁሉም ይሆናል

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Месяц назад +99

    የሆነ ነገ ትዝ ብሎኝ ሳላስበው እንባዬ ፈሰሰ😢😢😢😢 እናቴ ስደት ከመጣቴ በፊት መንታ ወልዳ ሞቶባት ዳግም ደግሞ አረገዘች እና ሀኪም ቤት ሆዳ ለመውለድ እና ካሁን አሁን መጣች እያልሁ በር በሩን ሳይ ስትመጣ ምንም ልጅ አልያዘችም ሳያት ብቻዋን የተሰማኝ ስሜት😢😢😢እውነት መቼም አይረሳኝም እና በሙሉ ጤንነት ልጅን ታቅፎ ወደ ቤት መመለስ መታደል ነው እውነት እንኳን ደስ አለሽ ፂዮን በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ለናት❤❤❤

    • @CvhHk
      @CvhHk Месяц назад

      😢😢😢😢

    • @Meskiy2025
      @Meskiy2025 Месяц назад +1

      Enkwan maryam marechshe maryam beshelm tawtashe

    • @ዉቢት
      @ዉቢት Месяц назад

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @TixR-st8ei
      @TixR-st8ei Месяц назад +1

      Emebete Mariam betebareke lig tkasat

    • @rozan-by6ym
      @rozan-by6ym Месяц назад

      አብሽሪ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf Месяц назад +95

    ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ
    እና የዘላለም ህይወት ነው ።

    • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
      @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ Месяц назад +3

      እንኳን ማርያምማረችሽ ፂ ዬ ትልቅ ደረጃ ትድረስላችሁ ትደግላችሁ ድግል ማርያም ጭንሽን ታሙቀው ፂዪ

    • @KuwaitArdiya-s6v
      @KuwaitArdiya-s6v Месяц назад +3

      አምላክ አደለም. ነብይነው

    • @Nebihat
      @Nebihat Месяц назад +3

      እየሡሥ የአላህ ባሪያነው❤😂😂

    • @geteneshgebre5313
      @geteneshgebre5313 Месяц назад

      @@KuwaitArdiya-s6vዝም ብለሸ የራሰሸን አጥብቂ ጅል

    • @geteneshgebre5313
      @geteneshgebre5313 Месяц назад

      @@Nebihat ወሰብአት ለአብ ለወልድ ለመንፈሰ ቅዱሰ ጠላት ተገሰጥ

  • @SurprisedBoaSnake-on3iq
    @SurprisedBoaSnake-on3iq Месяц назад +6

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ሄኒ እንኳን ደስ አለክ በተለይ ሴት ሰለሆነች ደስ ይላል እወዳችሁዋለው

  • @zenebechbegashaw1146
    @zenebechbegashaw1146 Месяц назад +54

    እልልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ ፂዬ

  • @nawarakadan9285
    @nawarakadan9285 Месяц назад +22

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ለቤትሽ አበቃች ፂዬ መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ ሂኖክም እንኳን ደስ አለ አላህ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ደሞ የቃልዬን ደስታ ያሰማን

  • @wswd5859
    @wswd5859 Месяц назад +114

    እንኳን ማርያም ማርችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ሽቃሊት እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን ❤🙏

  • @Jamilah-s1r
    @Jamilah-s1r Месяц назад +14

    ትክክል እህት ገንዘብ ምንም እይደለም ዱአ አርጉልኝ ምኙቴ ነው ከስደት መልስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei Месяц назад +35

    ነፅዬ እንኳን ደደደደደደደደደስ አላችሁ።
    በተለይ አላህ ሴት ልጅ ስለሰጠሽ ደደደደደደደስ ነው ያለኝ።
    የፆታ ቀን ትልቁ ወንድ ልጃችሁ ያለቀሰውን መቼም አረሳውም😢

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 Месяц назад +7

    እንኳን በሰላም ገባሽ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ ሔኖክ እንኳን ደስ አለህ ከነመላው ቤተሰብህ አደራ ማስክ ተጠቀሙ ጉንፋን አለ በዚህ ይሉኝታ የለም

  • @TayuG-n3j
    @TayuG-n3j Месяц назад +9

    እናቴ እመቤቴ እንኳን ለቤትሽ አበቃችሽ ።ለምርቃቱ አሜን አሜን አሜን ለእኔ ለይተሽ የመረቅሽኝ ነው የመስለኝ ማርያምን።

  • @qonijitiguyaGuya
    @qonijitiguyaGuya Месяц назад +2

    አውቀዋለው ስምሽን እናቴ ስትወልደኝ ማርያም ማርያም ስምሽን ልጥራው
    እንኳን ልፂዮነማርያም በስላም አደረሳቹ
    ፂ እንኳንማርያም ማረችሽ በሽልም ታውጣሽ

  • @senaitworku9150
    @senaitworku9150 Месяц назад +27

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ

  • @Hiskael
    @Hiskael Месяц назад +11

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ፂዬ እንኳን የሆድሽን በጀርባሽ አረገችልሽ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Месяц назад +50

    እሰይ ደስታን አብሳሪው መላኩ ቅዱስ ገብረኤል እንኳን ደስታን አሰማቹ እንኳን ማርያም ማረችሽ ፂ❤❤❤❤

  • @BuzeBeletu
    @BuzeBeletu Месяц назад +2

    አሰይ እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ ፂዬ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ የኔ ደርባባ እንዴት እንደምወድሽ እኮ 😍😍😍😍 ሙሉ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Месяц назад +53

    ማርኮንዬ የቤቱ አንጋፋ ልጅ እንኳን ደስ አለህ ፆታ በሚታወቅ ጊዜ ደስታውን በእንባ ነበር ያየነው አሳዛኝ ጨዋ ልጅ❤❤❤❤

  • @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
    @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ Месяц назад +25

    እስይ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ አብሳሪው መልአክ በፀጋ በሞገስ ያሳድግላቹ❤️👏

  • @jodisamgefas1368
    @jodisamgefas1368 Месяц назад +9

    እኳንም በሰላም ከነልጅሽ በሰላም ወደ ቤትሽ መጣሽ ❤❤❤❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Месяц назад +3

    እንኮን በሰላም እቤትሺ ገባሺ ከልጂሺጋ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኒል የመደም ቀመሞች ለዚህ ያብቀን አሚንንን 🤲🤲

  • @tsehaygosaye6989
    @tsehaygosaye6989 Месяц назад +10

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ
    እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-xs3lv5jc7m
    @user-xs3lv5jc7m 23 дня назад +1

    ውይ ልጆቻቹ እንዴት ደስ እንዳላቸው ደስታቹ ይጋባል እኔም ጋ ይግባ ደስታው

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Месяц назад +7

    እንኳን ለዚ ቀን አበቃሽ ፂዬ 🙏🙏🙏❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ በጥብበ ያሳደግላችሁ አሜን💜💜💜💜💜💜🙏🙏🙏

  • @tsigekassa333
    @tsigekassa333 Месяц назад +2

    ምስጋና ይድረሳት ለእመቤታችን ።እንኳን ከልጆችጋር በስላም ተገናኘሽ ።እኔ ሕፃኗን በፀሎት ብያታለው።

  • @tsigetube7178
    @tsigetube7178 Месяц назад +6

    እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ እናት እኔም በሆፕራሲዎን ነው የወለድኩ ህመሙን አውቃለው የውሻ ቁስል ያድርግልሽ ፂ

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልእንኳን ማርያም ማረችሽ ፂ ዬ እንኳን ደስስስአላችሁ አላችሁ መላው ቤተሰብ ድንግል ማርያም ጭንሽን ታሙቀው እድግ ትበልላችሁ ቃልዬም ያጥርወፍ አትስማሽ በሰላም እንቺም ተገላገይ ድንግል ማርያም የሆድሽን ወደ ጀርባሽ ታዙርልሽ

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg Месяц назад +11

    ነፂ እንኳን ደስ አለሽ ይሄ ቀን ናፍቀኝ በስላም ተገላግዬ የማቅፍበት ቀን አንድወር ነው የቀርኝ መልኳም መኞታችሁ አይለኝ

  • @nardos55
    @nardos55 Месяц назад +12

    ❤❤❤❤❤❤❤እሰይ እንኳን ማርያም ማረችሽ ፂየ የኔ ቆንጆ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ስሞን ሜሎና ብትሏት ደስ ይለኛል የማርያም መቀነት ማለት ነው

  • @Jemila-f5i
    @Jemila-f5i Месяц назад +10

    እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ደርባባ❤❤

  • @user-xs3lv5jc7m
    @user-xs3lv5jc7m 23 дня назад +1

    በልጅ መባረክ እንዴት ደስ ይላል

  • @kukukuku7808
    @kukukuku7808 Месяц назад +7

    እንኳን ማርያም ማረችሽ መውለድ ደስ ይላል

  • @tadela3984
    @tadela3984 Месяц назад +1

    እንኳን መሪያም መረችሽ ፂዮኔዬ እንኳን ደስአለቹ ቤተሰቦቹ በሙሉ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @sead-w6s
    @sead-w6s Месяц назад +9

    አልሀምዱሊላ እኳን በሰላም ለቤትሽ አበቃሽ እህቴ🥰🥰

  • @misirgezaheng3099
    @misirgezaheng3099 Месяц назад +1

    እሰይ እንኳን በሰላም ወደቤት ገባሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማረያም በሽልም ታውጣሽ ፂዬ

  • @Trsittube
    @Trsittube Месяц назад +5

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ፂዬ እመብርሃን ታሳድግላችሁ❤❤

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Месяц назад +1

    ፂዬ እንኳን እመብርሃን የሆድሽን በእጅሽ አሳቀፈችሽ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ!

  • @GhZv-zq5ds
    @GhZv-zq5ds Месяц назад +4

    እሰይ ነፂየ እንኳን አደይ ማርያም ብሰላም አውፀኤትክ❤

  • @rabyaabedel9456
    @rabyaabedel9456 Месяц назад +1

    ነፂ እንካን ደስ አለሽ ደስ ብሎኛል አለም ላይ ካሉ ህመሞች ሁላ የመጀመሬያው ምጥ ነው አላህ በሰላም ለቤትሽ አበቃሽ

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 Месяц назад +9

    ያረብ አላህየ ለኛም ይችን ቀን እደለን

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ Месяц назад +1

    ፂየ እኳን ደስ አላችሁ ሚጣንም አላህ ያሳድጋት

  • @mulumulu-jf3ec
    @mulumulu-jf3ec Месяц назад +3

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ ፂዬ የኔ እህት❤❤❤

  • @asrtkonjo3946
    @asrtkonjo3946 Месяц назад +1

    እንካን ብሰላም ተጋላገልሽ እህትየ።

  • @زوزوالمغربي
    @زوزوالمغربي Месяц назад +7

    ወይኔ ምጤን ገረ አረግልኝ ጌታየ ቀምሸው አላውቅም😢 ምጥ እፈራለሁ እኳን ማሪያም ማረችሺ እህቴ❤

    • @ahmedtube3504
      @ahmedtube3504 Месяц назад

      አብሺሪ አላህ ገርያረግልሻል ኢሻአላህ🎉🎉🎉🎉

    • @زوزوالمغربي
      @زوزوالمغربي Месяц назад

      @@ahmedtube3504 አሜን የኔ እህት ❤🙏

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Месяц назад +1

    እልልል እልልል እልል እንኳን ማርያም ማረችሸ ፂዬ እሰይ እንኳን ለቤትሸ አበቃሸ💐❤❤❤

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs Месяц назад +3

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ነፂይ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TiruHabtam
    @TiruHabtam Месяц назад +1

    ተመስገን እልልልልል እኳን በስምላም ገባሽ ፂ❤❤❤❤❤

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Месяц назад +25

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለ🎉ጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Месяц назад +1

    ፅዬ እንካን ማሪያም ማረችሽ እልልልልልልልልልልልል እግዛቤር በጥበብ በሞገሱ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebudemisse4108
    @abebudemisse4108 Месяц назад +3

    እንኳን ማርያም ማረችሸ በጣም ደስ ይላል እህትሽን አገኘሽ🌹🌹🌹

  • @AmelewerkHailegebriel
    @AmelewerkHailegebriel Месяц назад +2

    እኳን ማርያም ማረችሽ ጺ የኔናት እኳን ደሥ አላችሁ ማርኮንያ ጾታዉን ሥታቅ በእባ ነበር ተወለደችልክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ያሸናፊእናት
    @ያሸናፊእናት Месяц назад +4

    በያላቹህበት የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ አይለያቹህ ❤

  • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
    @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ Месяц назад +1

    ፂዬ የኔ ጨዋ እንኳን ደስ አለሽ ሄኒዬ እንኳን ደስ አላችሁ ባርኮንየ የኔ የዋህ እንኳን እህት አገኘህ😍

  • @sarasara-e2h
    @sarasara-e2h Месяц назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልእንኮንማርያም ማረችሸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zfanlave7057
    @zfanlave7057 Месяц назад

    ኣሰይ ተመስገን እንካን ለቤቲሽ ኣበቃሽ ውዴ🥰🥰🥰🥰🙏✝️🙏

  • @Mas-bn2by
    @Mas-bn2by Месяц назад +8

    አንኳን ደና ገባሽ ደም እምለው ክጋደኛዬ ጋ እንድ ቀን ነው የውለዱት እሷም በኦፕራሲዪን ወንድ ልጅ የቅዱስ ሚካኤል ለት ማታ ወለደች ክስደት መልስ

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Месяц назад +1

    እንኮን ልጅሽን አቅፈሽ በሰላም እቤትሽ ገባሽ ሄኖክዬ ማርኮዬ እንኮን ደስ አላችሁ

  • @alemayehumuluwerk
    @alemayehumuluwerk Месяц назад +7

    እንኳን ደስ አላችሁ የኔ መልካሞች ደሰታ ይብዛላችሁ አሁንም ❤❤❤

  • @hannadaniel1383
    @hannadaniel1383 Месяц назад

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ጺዬ

  • @MesiS-j7r
    @MesiS-j7r Месяц назад +3

    ፂ እንኳን ማርያም ማረችሺ ማሪያም በሺልም ታውጣሺ ሄኖክ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 Месяц назад +1

    እኩዋን በሰላም ገባቹህ ሽልም ታውጣሽ የኔ እናት❤❤❤❤

  • @setedegnuw4503
    @setedegnuw4503 Месяц назад +7

    ስውዳችሁ የስደት እህቶቸ ደምሩኝ አትለፉኝ ግን ተመልሳችሁ አታንሱ አሉ ማሮቸ ደከመኝ ይችን ቀውስ ማዳም አልቻልኳትም ኧር ኡኡኡኡ😢😢

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Месяц назад

      @@setedegnuw4503 ክክክክ ቀውስ ስትይ ነው የሳኩት ተያቸው እነሱ እኮ ንኪ ናቸው እንዳልስማ እለፍያት እኔ ሲለፍለፍ ቢትውል ዘፍን እየመስለኝ እስማታለው

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Месяц назад

      @Mas-bn2by የምሪን ነው እኮ ውዴ ቀውስ ናት ጨልላ ልታጨልለኝ ነው

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Месяц назад

      @@setedegnuw4503 ምናዊ ናት የኔ ግብፃዊ ናት በግ በያት ጌታን 5እመት እሷ ቤት ነኝ ኮንትራት እይደለሁም ኤራናዊነኝ እሁን ወርቀት እያስራው ነው እንዳድ መዳሞች እዎ ያደነቁራሉ

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o Месяц назад

      አይዞሽ እህት ❤❤❤

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 Месяц назад

      ​@@setedegnuw4503 መምህር ተስፋየን አበራን አዳምጪ።

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo Месяц назад +1

    ጺዬ እንኳን በሰላም ወደ ቤትሽ ገባሽ❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Месяц назад +1

    ፂዮንዬ እንኳን በሰላም ለቤትሽ አበቃሽ እመብርሃን በሽልም ታውጣሽ❤❤❤

  • @GyyYyy-ir1es
    @GyyYyy-ir1es Месяц назад +1

    እኮንም ደስ አለሺ ፂየ እኮን ተገላገልሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NetsanetFa13456
    @NetsanetFa13456 Месяц назад +2

    እሰይ ተመሥገን እኳን ለቤትሽ አበቃሽ ቀላል አደለም እህታለም❤❤

  • @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እመቤቴ ማረችሽ እህቴ ደስ ይላል ሚጣም እግዚአብሔር ያሳድጋት አሜን፫

  • @TigstAbiye
    @TigstAbiye Месяц назад +2

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ፂ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @zehara5
    @zehara5 Месяц назад +2

    እሰይ እንኳን በሰላም ተገላግለሽ ለቤትሽ ለልጆችሽ አበቃሽ ማሻአላህ ፈጣሪ ያሳድግልሽ እህቴ ❤❤

  • @emebet2513
    @emebet2513 Месяц назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ፂዬ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ❤️🙏🏽

  • @Rahel-g8v
    @Rahel-g8v Месяц назад

    ፂዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ሂኒም እንኳን ደስ አላችሁ ስሟን አብላካት ብትሏት ፈጣሪ ድንገት ሳትጠብቁት ስላመጣላችሁ የፈጣሪ ስጦታ ናት

  • @የውብዳርእሴተስላሴ
    @የውብዳርእሴተስላሴ Месяц назад

    እመብርሐን እንኳንም ለቤትሽ አበቃችሽ በድጋሜ እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @sarafisshaye859
    @sarafisshaye859 Месяц назад

    ፂ በጣም ነው ደስ የምትይውእንኳን ማርያም ማረችሽ የልጅሽ ስም አፎሚያ ደሰ ይለኛል እርጎ የሆነ ባህሪ ነው ያለሽ

  • @MakyahMakyah-j5g
    @MakyahMakyah-j5g Месяц назад +1

    እሰይይ እእልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ ፂ ሄና እንኳን ደስ አለህ እንኳን ደሰ አላችሁ❤❤

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ Месяц назад +2

    እሰይ እልልልል ልል እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም ሰላምተገላገልሸ ፂየ❤

  • @Heyb21
    @Heyb21 Месяц назад +1

    እንኩዋን በስላም እመ ብርሃ ሁለ ት አርገቸሽ ጽዬ congratulate ሄኖክ 🙏

  • @Uzv-l5u
    @Uzv-l5u Месяц назад +1

    እንኳን ደሰ እለሸ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zeynebebrahim981
    @zeynebebrahim981 Месяц назад +2

    እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ ለኛም ያድለን የአላህ ልጅን ለናፈቅን አላህ ሷሊህ ልጅ ይወፍቀን😢

  • @fevenbelay3362
    @fevenbelay3362 Месяц назад +1

    እልልልልልልል እሰይይይ እንኳን ደስስስ አላቹ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ የኔ ፍቅር ፂዬ❤❤❤❤❤❤

  • @etatu-ul5cl
    @etatu-ul5cl Месяц назад +2

    እንኳን ማርያም ማረችስ ደስ ይላል ሄኒ እንኳን ደስ አለህ

  • @haniissak6852
    @haniissak6852 Месяц назад +1

    እሰይ እሰይ እሰይ እግዝኣብሔር ይመስገን ሄኖክ ና ጺ እንካን ደስ ኣላቹ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MershaamahaMershaamaha
    @MershaamahaMershaamaha Месяц назад +2

    እመብርሃን እንኳን በሰላም ለቤትሽ አበቃችሽ🙏🥰🥰🥰🥰

  • @ሲትራቢንትሀሰንየኬሚሴዋ

    እንካን ደስ አላቹህ ፂ እንካንም በሰላም ወለድሽ ❤❤

  • @مسراتانجي
    @مسراتانجي Месяц назад +1

    ፂይ,የኔ,መልካም,እንካን,ደስ,አለሽ

  • @kasechdissasa589
    @kasechdissasa589 Месяц назад +1

    እንኳን ደስ ያላችው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏❤️❤️❤️

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj Месяц назад +1

    እሰይ ደስ ብሎኛል እንኳንም ደህና ተገላገልሽ❤❤

  • @tsegeredatesfaye8319
    @tsegeredatesfaye8319 Месяц назад +1

    እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @addismassage3006
    @addismassage3006 Месяц назад +1

    እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ የኔ እናት❤❤❤❤

  • @Samera-ed5pr
    @Samera-ed5pr Месяц назад +2

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተወዳጆች ቤተሰብ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ እናት❤

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Месяц назад +1

    ሄኖክ እንኳን ደስ አላችሁ ለመላው ቤተሰብ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ahati1499
    @ahati1499 Месяц назад +1

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ😘😘

  • @kalkidanshewaye1732
    @kalkidanshewaye1732 Месяц назад +2

    ፂዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ

  • @በላይነሸይግለጥ
    @በላይነሸይግለጥ Месяц назад +2

    አሜን,አሜን,ብለን,ውዷዬዬ,እንኳን,በሰላም,ወጣሸ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist6963 Месяц назад +2

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y Месяц назад +2

    እኮንም በሰላም ከቤትሽ ገባሽ🎉🎉🎉🎉ደስይላን የኔእናት ፊትሽ እደኔፊት ተበላሽቶን አይዞሽ እማየ ከምንምበላይ ልጆ

  • @shaloma2407
    @shaloma2407 Месяц назад +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ🎉🎉🎉❤❤

  • @meselusimegn-f7k
    @meselusimegn-f7k Месяц назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉የኔጣፋጭ ልጆቹ ደስሲሉ ፈጣሪ በሞገስ ያሳድጋቹ ከዚ በላይ ብዙልን

  • @kukuberhane
    @kukuberhane Месяц назад +2

    እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ።እእንኳን ደሰ አላችሁ።🎉❤🎉❤🎉❤🎉 ማሪዛ በሉልኝ ስሟን ።

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Месяц назад +1

    አሜንን እውነት ነው ልጆች ትልቅ በረከት ናቸው ከምንም በላይ ናቸው

  • @AbozenZenebe
    @AbozenZenebe Месяц назад

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤