ማድያት ማጥፊያ ቅባቶች / Which creams to use for melasema

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 258

  • @mercy6297
    @mercy6297 3 года назад +8

    እናመሰግናለን እህቴ አድናቂሽ ነኝ ከማምናቸው ዩቲበሮች የመጀመሪያዋ አንች ነሽ አንዳንዴ ለነገሮች ያለሽን ጥንቃቄ ሳይ የህክምና ባለሙያ ሁሉ ትመስይኛለሽ በርች

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 3 года назад +19

    ሜልዬ በጣም እናመሰግናለን ውድ ተባረኪልን ። እንዴት እንደምታስረጂን ዋው ነው አገላለፅሽ አጥንተሽ ትክክል የሚጠቅመንን ይዘሽልን እየመጣሽ ለምታረጊያቸው ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን!

  • @serawitdemissew9280
    @serawitdemissew9280 3 года назад +20

    I like a woman who is full of knowledge .you are super 👍👏💕

  • @ethiopiahabesha7180
    @ethiopiahabesha7180 3 года назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ማዲያት በጣም አስቸግሮኝ ነበር

  • @የአርሴማልጅነኝ
    @የአርሴማልጅነኝ 3 года назад +5

    በጣም አመሰግናለው ጥሩ አርገሽ ነገርሽን እህታችን እኔ ግንባሬላይና ጉጮላይ በጣም የሚያሳቅቅ ማዲያት ነው የወጣብኝ እሞክረዋለው ።

    • @hiwotzt2586
      @hiwotzt2586 3 года назад

      ጠፍልሽ እባክሽ ንገሪኝ

    • @የአርሴማልጅነኝ
      @የአርሴማልጅነኝ 3 года назад +1

      @@hiwotzt2586 ቀንሷል እደመደብዘዝ እያለ ነው ግን አልጠፍም

    • @hiwotzt2586
      @hiwotzt2586 3 года назад

      @@የአርሴማልጅነኝ እረ ደስ ይላል ቀስ እያለ ይጠፋል እኔም ሜላት ካለችው እንዱን ግዝቼ እጠቀማለሁ ዛሬ ገና ነው ያየኋት። እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስለመለሽልኝ

  • @eliyejesus8862
    @eliyejesus8862 3 года назад +7

    Wow finally we found someone who has enough knowledge about skin care thank God keep up the good work👏👏

  • @elenig2297
    @elenig2297 3 года назад +8

    በጣም ነው ይማመሰግንሽ የምትሰሪያቸው ቪድዮዎች ጠቃሚ ናቸው ምናለበት ከአስር አመት በፊት ባገኘሁሽ ነበር ግን አሁንም ትምህርቶችሽ እየጠቀሙኝ ነው በርቺ

  • @neimaneima-1499
    @neimaneima-1499 Год назад

    Woda wuche yemanota kehones yeged makebat aleben woye ☀️sun screem?

  • @SonofGebriel
    @SonofGebriel Год назад +1

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
    እኔ አሁን ነው መጠቀም የጀመርኩት እና የኔ ጥያቄ ሴራቪ cleanser ፊት መጣጠቢያ ነው ወይስ ማዲያት ማጥፊያ እና ሌሎች ጥቋቁር ነጠብጣቦችን ለማጥፋት ነው ምንጠቀመው?
    ለወንድስ ተስማሚ ነው?

  • @et1206
    @et1206 3 года назад +13

    ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ እኔ ማድያት እና የአይን ስር ጥቁረትን መፍትሄ እባክሽ በደንብ ስሪልን

  • @selamabraha9275
    @selamabraha9275 2 года назад

    Melatiye ejeg betam gobez nesh ene emelesh gen tut atebalo madeyat alebign tutun kakomekugn new enzi mertoch emejemerew melatiye mokeriw neber gen aleseralegnm tutu makom alebegn malet new???

  • @mekdetube6959
    @mekdetube6959 3 года назад +2

    ገና ዛሬ አየሁሽ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች እህቴ

  • @samsubgm1286
    @samsubgm1286 Год назад

    መፍትሄው እኮ ነው የተቸገርነው መነሻ ምክንያት ብዙዎች ነግረውናል ያሳዩን ሁሉም ሞክረናል

  • @JonathanMiles239
    @JonathanMiles239 3 года назад +6

    Thank you very much this is really helpful I really like this video , that was exactly ma problem , I hope u will came soon with skin repairing products 🙏

  • @mojanigus7388
    @mojanigus7388 3 года назад +2

    ሜልዬ በጣም እግዚብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ እየጠበኩሽ ነበር አሁን ያልሽኝን ተግባራዊ አድርጌ እነግርሻለሁ በርቺ መልካምነትሽን እግዚብሄር አሁንም ያብዛልሽ እህቴ

    • @ሠላምለኢትዮ
      @ሠላምለኢትዮ 3 года назад +1

      ለውጥ ካየሽበት ትነግሪኛለሽ

    • @mojanigus7388
      @mojanigus7388 3 года назад

      አዎ በጣም እነግርሻለሁ አማዞን ላይ አዝዤ ገና አልደረሰኝም ግን እርግጠኛ በህይወቴ የማረሳት ሴት ሜሉ እንደምትሆን አምናለሁ።

    • @ሠላምለኢትዮ
      @ሠላምለኢትዮ 3 года назад

      @@mojanigus7388 እሺ እጠብቅሻለሁ

    • @hiwihiwi9387
      @hiwihiwi9387 2 года назад

      Selme new lewte ayshibet weyi?

  • @umuabdurafi4648
    @umuabdurafi4648 3 года назад +2

    ሰላም እንዴት ነሽ እባክሽ ከላይ የጠቀስሻቸውን ኦርጅናል ምርቶች አዲስ ውስጥ የት ነው ሚገኘው?

    • @haronwcherkos4015
      @haronwcherkos4015 3 года назад +1

      እህቴ እንዴት ነሸ ካገኘሸ ባክሸ ለእኔም ላኪልኝ

  • @ethiopiasweet2369
    @ethiopiasweet2369 3 года назад +1

    Hi melye thanks 🙏 አንድ ነገር ትንሽ ግር ስላለኝ ነው resurfacing retinol serum እና skin renewing retinol serum ልዩነቱ ምንድነው ሁለቱንስ አንድ ላይ መጠቀም እንችላለን ውይ please explain አርጊልኝ የኔ ቆንጆ thank u so much

  • @emaanemaan1767
    @emaanemaan1767 3 года назад

    Selm gen zare new yayahushi enm fite layi wellahi chagr ale gin tinaneshi bis chikur ale mn largew

  • @nadiaadel6853
    @nadiaadel6853 3 года назад

    Betam tekamy new all your vidio, my question bezwoch sunscreen fragrance alchew Edete lemetete?Thank you

  • @bereketbissa3113
    @bereketbissa3113 3 года назад +1

    Endet ende wodedikush yene konjjo tebarekilgn

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን አገላለጽሽ በጣም ጎበዝ ነሽ Linkኩን የምንገዛውን ቅባቶች አስቀምጭልን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ዲስክሪብሽን ቦታ ላይ አለ

    • @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
      @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ 2 года назад

      @@melatdemessie808 እስኪ ሊንኩነወ ላኪው እህቴ እኔም በቅርብ ጀምሮኝ ባንደ አለበሰኝ እህህህ

  • @hiwotzt2586
    @hiwotzt2586 3 года назад +3

    ዛሬ ነው ያገኝሁሽ ማዲያት አለብኝ ኮልጌት ጥሩ ነው ተብዬ ለአንድ ሳምንት ተጠቅሜ በሚገርም ሁኔታ እየጠፋ ነው ግን ለቆዳ ያልተዘጋጀ ነገር ስለሆነ ወደፊት ምን ያመጣ ይሆን የሚለው አሳስቦኝ search ሳረግ ዛሬ አንቺን አገኘሁሽ በጣም አመሰግናለሁ አንቺ ካልሻቸው ማጥፊያዎች አንዱን እጠቀማለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኪ

  • @Asgodommenges-jh3co
    @Asgodommenges-jh3co Год назад

    Mahie ye piassawa lij after long time nice to see you

  • @sarabekele5870
    @sarabekele5870 3 года назад

    እህቴ ለምትሠጭን ትምህርት በጣም እናመሠግናለን እኔማድያት አለብኝና ሬትኖሉን ገዝቼ የሚንራሉን ሠን ብሎክ እሥካገኝ አልተቀባውትም ነበር አሁንግን አሁንግን ሚንራሉ ሠንእሥክሪን ከመቀባቴ በፊት ሞሥቸራይዘር ብቀባ ችግር አለው

  • @serawitdemissew9280
    @serawitdemissew9280 3 года назад +1

    What do you suggest about laser treatment?

  • @ss8ish24
    @ss8ish24 3 года назад

    Begzabeher ene fiten mayet asxelitognal dubai new yeminor sew bet akibeti minamin mehed alchilim fite bugur,shifita,madeyat techegirelew ebakish

  • @friehiwotweyssa8316
    @friehiwotweyssa8316 3 года назад

    Ye suncream men ayenete new ebakeshe lakelen skin of color yemesemamwen asaweken ebakeshe lalawe demo what kind soap use it??

  • @endeenatwonji3404
    @endeenatwonji3404 3 года назад

    Betam aref new esty ebakish meluye balefe kasayeshin sunscreen gezichew neber gin yefit aylim chigir yinorew yihun fite madyat silalew ferahu please melishilign

  • @h.haile3238
    @h.haile3238 3 года назад

    Be himem mikniat yemetas che garyen yamegnal enam beza new yewetabign min madreg alebign betam new yetelahut fite wezamim new

  • @SonofGebriel
    @SonofGebriel Год назад +1

    Cerave Hydrating cream to foam cleanser ነው ምጠቀመው እና ሌላ ቅባት መጠቀም ይኖርብኛል ወይስ ይሄን ለጠቀም
    እኔ እየተጠቀምኩበት የነበረው ለፊት መታጠቢያ ነበር ያንችን ቪዲዎ ሳይ የተሳሳትኩ መሰለኝ እስኪ ሃሳበሽን አጋሪኝ
    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜሉየ

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486 3 года назад

    I will try it , hope to resolve my problem, thank you dear

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 года назад

    Thank you for sharing., l don’t have Madyat, but l have ? Please l need strong sun Screen l am cooking most the time what kind of sun screen is good please tell me?& ware did l found?

  • @anshahussenyoutube8840
    @anshahussenyoutube8840 3 года назад +4

    ማማዬ ለሚሰነጣጠቅ ከንፈር መላበይኝ

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Год назад

    እናመሰግናለን
    ሜሊዬ❤ሳደንቅሽ ከልቤነው

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 3 года назад +1

    የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 3 года назад

    እኔ ማገኛት አልቻልኩም የማድያቱ ቅባትን እኔ ድሪዳዋ ነው ያለሁት እዴት ላግኝ

  • @نلدرزنر
    @نلدرزنر 3 года назад

    ለምሠጭን መረጃ በጣም አመሠግናለሁ እኔ የቫይታሚን d እጥረት አጋጥሞኝ እፀሀይ ላይ ወጥቼ እቀመጥ ነበር ፀሀዩ ሙሉ በሙሉ አጥቆረኝ ሠውነቴንም ቆዳዬ ልክ ብርድ የመታው ቆዳ መሠለ ሎሽኖች እጠቀማለው ግን ሊሄድ አልቻለም ምናልባት አቺ የምታቂው መፍትሄ ካለሽ አመሠግናለሀሀ

  • @atekeletfiker3101
    @atekeletfiker3101 2 года назад

    Yete nw yetefashew betame tefeteshal mene yahel endemeteteqemin ataweqim 🥰

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 4 месяца назад

    ባጭሩ አሲዱ ያነሰ ክሬም ጥሩ ነዉ የምትይን?

  • @rozagona5338
    @rozagona5338 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ውዴ🙏🥰🎉

  • @Li-pk2ng
    @Li-pk2ng Год назад

    LE Kristian ehtoche tsebel ena eminet tetekemu yadnal atcheneku

  • @rahelmesele4379
    @rahelmesele4379 3 года назад

    Betam thank u I am pregnant women I have more pigmentation can I used?aveno cleaner & cream with the ordinary azelaic acid sespention please answer me

  • @mesitesema9089
    @mesitesema9089 3 года назад +1

    Thank you meluyee 🙏🏻 le pregnancy betam derek lehon fit madeyet metafey serilen

  • @sarabirhane2948
    @sarabirhane2948 3 года назад

    ሰላም እህት እንደምን ዋልሽ? ስለሮዛሲያ የሰራሽውን ማግኝት አልቻልኩም የምጠቀመው ክሬም ቶታል እፈክት cerem OLAz ነው ምን ትመክሪኝለሽ ስለሁሉም አመስግናለሁ

  • @tiruneshwogayehu2499
    @tiruneshwogayehu2499 3 года назад

    Enamsgnalen ena betam madiat aschgerge betam basebge sakawe bezu ahun lelawn memoker ferahu ebakshe kechalsh bewst nesmer laweash

  • @eyobfekadu9463
    @eyobfekadu9463 3 года назад

    ሜላት በጣም ደስ ብሎኛል ዛሬ ገና በማግኘቴ አንቺን ግ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት ልናገኘው እንችላለን እባክሽ ፊቴ በቬትኖቬት በጣም ከመበላሸቱ የተነሳ ያልከፈልኩት ዋጋ የለኝም የትኛውም ሀኪም ሊያድነኘ አልቻለም እባክሽ ሁልግዜ የፊቴን ጥቁረት ለመሸፈን የማልጠቀመው ሜካፕ የለም ተሰቃየሁ ኮንፊደንሴ ሁሉ ጠፍ በጣም ዲኘረስድ ሆንኩ ።ሜላት ነኘ ከአዲስ

    • @nebyatassefaw7568
      @nebyatassefaw7568 3 года назад +1

      Ehtee madyat bemedhanit Ayetefam ene neberej rase seleatefahut new be ebs shek fashiin gebtesh temelekechi pls

    • @anizewde4777
      @anizewde4777 3 года назад

      @@nebyatassefaw7568 በምድነው ያጠፋሽው እባክሽ ንገሬኝ

  • @emuanewar6846
    @emuanewar6846 3 года назад +1

    ሰላም ሜላት በጣም ደስ የምትይና የተረጋጋሽ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይጨምርልሽ ደስ ስለምትይኝ ሁሌም እከታተልሻለው እናም ፍቃደኛ ከሆንሽ ላናግርሽ እፈልጋለው ስልክ ቁጥርሽን ስጭኝ እባክሽ ለፈጣሪ ብለሽ ቃል በቃል ማናገር ስለፈለኩኝ ነው በተረፈ አመሰግናለው

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 3 года назад

    Can you tell us about under eyes thank you

  • @hewanderbew800
    @hewanderbew800 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን እህቴ 🌸😍🌸

  • @namename2997
    @namename2997 3 года назад +1

    እኔ ምግብ ስለምሰራ ነው ማዲያት የጂመረኝ ታክሚም ነበር ግን ቆዳዬ ተላልጦ ማዲያቱ ግን አልተነሳም አሁን ተስፋ ቆርጫለው

    • @HananHanan-lq3cs
      @HananHanan-lq3cs 3 года назад

      Ayzosh ema tesfa satkorchi andand medanitochn tetkemi

  • @mekdeswoldu7145
    @mekdeswoldu7145 3 года назад

    Please do some research about Eye creams I used Roc eye cream for a year and I don’t see any difference

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 2 года назад

    ሜሉዬ የኔ ውብ በጣም አመሰግናለሁ በቅርቡ ነው ያወኩሽ እስኪ ከቻልሽ መልሽልኝ እኔም ለፊቴ ፈሪ ነኝ እስካሁን ምንም አስነክቸው አላውቅም ትንሽዬ ማድያት በሁለቱም ፊቴ ወጣብኝ በምግብ ሽታ አሁን አመት ሆነው በሙቀት ስአት ይብስበታል ጥቁር ነጠብጣብም አለብኝ ፊቴ ወዛማ ነው ምን ልጠቀም እዳይባባስ ስለፈራሁ ነው አጃ በውሀ አችን አይቸ አድ ጌዜ ተቀብቸዋለሁ በቋሚነት ምን ልጠቀም ውደ

  • @amityyelebe1965
    @amityyelebe1965 3 года назад +1

    አባክሽ ስልክ ካለሽ ላኪልኝ ልጠይቅሽ የፈለኩት ነገረ ነበረኝ ካላስቸገርኩሽ ላግኝሽ እባክሽ በተረፈ ለጥያቄዎቹ መልስ እንደምትሰጭኝ ተስፋ አደርገዋለሁ የኔ ቆንጆ ስለሁሉም ነገር በጣም እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 🥰🙏🙏🙏🙏

  • @workinishamara6158
    @workinishamara6158 3 года назад

    meliye ene yebigur tebasa ena tinsh madyat albiny diffren gel bitekem chigir alew ebakish nigereny

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      አዎ ተጠቀሚ ለሁለቱም ይሆናል

    • @workinishamara6158
      @workinishamara6158 3 года назад

      @@melatdemessie808 እግዚየብሔር ያክብርልኝ ሜሉ

  • @hayatsharafa1258
    @hayatsharafa1258 3 года назад

    በጣም አሪፍ ትምርት ነው ግን ሜሊ እኔ ፊቴላዬ ንጣጥብ አለብኝ ለኔ ምን አይነት ክሬም ትመክሬኝ አለሽ

  • @etumechal3081
    @etumechal3081 3 года назад

    Yaleshen eweket be kenenet share lena bemaderegshe thank you egzabeher yebarkeshe.

  • @aklilamare6820
    @aklilamare6820 3 года назад

    Mel Endetnesh Retinol Tekebten twat Lay Be Wha Bicha Nw Yemntatebew? Ena Fite Betam Aschegari Nw Ylalatal Ena Doctor Gar Heje Mosturazing Serim Setogn Neber Gin Yaw Nw Hahunm Ylalatal Min Endareg Tmekrignalesh?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ሰንክሪን የምንቀባ ከሆነ ጠዋት ለሰስ ባለ ውሀ ታጥበን ሚኒራል ሰንስክሪን መቀባት ነው ግን ሰንስክሪን ከሌለን በደንብ በፊት ሳሙና መታጠብ አለበት ( ሰንስክሪን መቀባት ግን ምርጫ መሆን የለበትም የግድ ነው)

  • @MesiyouTube-m3o
    @MesiyouTube-m3o 3 года назад

    ሜልየ ወደ ቻናልሽ ዛሬ ገና ነው የመጣሁት እናም ፌቴ በጣም ተበላሸብኝ ፋርማሲ የሠጠኝ ክሬም አለ እና ለ15,ቀን ተጠቀምኩት የተወሰነ ለውጥ አለው ድጋሜ ለመጠቀም ፈልጌ ነበር ችግር ካለው ንገሪኝ እማ
    Avoquln 4%cream ,,ነው እስኪ ንገሪኝ

  • @meseretshiferaw6633
    @meseretshiferaw6633 3 года назад +1

    ሰላም ሜላትዬ ግንባሬ ላይ ቀጫጭን መስመር አለብኝ እና neutrogena ፈልጌ አጣሁ ግን DIFFERIN GEL አገኝሁ እሱን ብጠቀም ቀጫጭን መስመሩን ያጠፋልኝ ይሆን እባክሽ ???

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      Differin ለመስመርም ለጥቁረትም ይሆናል አይንሽ ዙሪያ እና አንገትሽን አትቀቢ ለግንባር ችግር የለውም

    • @meseretshiferaw6633
      @meseretshiferaw6633 3 года назад +1

      @@melatdemessie808 እሺ ሜላትዬ አመሰግናለሁ

  • @sofiaali2407
    @sofiaali2407 3 года назад

    ሰላም ብያለሁ ዉድ እህቴ የሰየሁሽ አሁን ነዉ እስካካሁን አላዎኩም እኔ ፊቴ ወዛማ ነዉ ማዳት ያላረኩት ነግር የለም ግን አልጠፍልኝም ከዉቀትሽ አካፍይኝ ማዳት ከወለድኩ በሀላነዉ የዎጣብኝ እምጠቀመዉ ገራ ገብቶኛል በዉስ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ፎቶች የክሬሙን አይነት ብትልኪልኝ

    • @sofiaali2407
      @sofiaali2407 3 года назад

      በተረፈ አገላለፅሽ እራሱ ደስ የሚል ዋው ብያለሁ

  • @kenenifeyissa9512
    @kenenifeyissa9512 3 года назад

    Uf thanks enatu betam betam techegrealew be madiyat

  • @keto327
    @keto327 3 года назад

    Gobez berchi, ሱብ endaynesa vidiowine በደምብ ayehuna betesebe honeku, አንቺም ነይ

  • @meronmichael5998
    @meronmichael5998 3 года назад

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሺ ።

  • @hiwotbekele3707
    @hiwotbekele3707 3 года назад

    Thank you mare repair creaminess serilen please

  • @bissrattaye817
    @bissrattaye817 3 года назад +1

    Hyderoquinio 4% ጥሩ ነው ወይስ ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      አይደለም በጣም ሀይለኛ ነው አትጠቀሚ

  • @Abberhe8768
    @Abberhe8768 3 года назад

    እነ በጣም ማድያት አስቸግሮኛል ግን ላሮሼ ብሮዳክቱን ልመሜከር ፈልግ ነበር ግን በድንብ ስሙን ለማየት አልቻልኩም ኢቭን ትልቅ ባድርገው ስክሪኑን ስሙን ላኪልኝ እባክሽን

    • @Abberhe8768
      @Abberhe8768 3 года назад

      Sorry አገኘሁት ሊንኩ ላይ ቀን ላይ ምን አይንት ክሪም ጥሩ ነው እና ሲሮም ምን ብጠቀም ጥሩ ነው

  • @zolazolazola9030
    @zolazolazola9030 3 года назад

    Bergizina gize sun block mekebat yichalal wey

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      Sun block ወይም sunscreen ምንግዜም መሆን ያለበት ሚኒራል ነው በእርግዝናም ግዜ ሚኒራል ( zinc oxide እና titanium dioxide) ያለው sun block ተጠቀሚ
      Chemical sun block አትጠቀሚ

  • @fatumaseid2251
    @fatumaseid2251 3 года назад +1

    ማዳቱ ያለበትን ቦታ ነው የምንቀባው

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 3 года назад +3

    እርጋታሽ ደስ ይላል

  • @khadijah7003
    @khadijah7003 3 года назад

    በፈጠረሽ እህቴ በውስጥ እንዴት ላግንሽ ፊቴ በጣም አስጠላኝ እባክሽ በውስጥ ተባበሪን

  • @bah6058
    @bah6058 3 года назад +4

    የኔ መልካም በርችልኝ እንደዉ በመምረሀን እኔ ተበጣጠስኩልሽ እንደዉ ከሰዉ ሳይሆን ከፈጣሪ ታገኝለሽ በማርያም በምን ላግኝሽና ፎቶዬ በላኩልሽና ጉዴን ባየሽኝ በናትሽ እኔ አረብ ሀገር ነኝ በእግዚያብሄር እሄን ያያቹ እንደኔ የተቸገራቹ ታላቹ ላይ አርጉ

  • @belenmeba3144
    @belenmeba3144 3 года назад +3

    ባጣም ነው የምናመሰግነው የሽቀት የሚሆን ቀለም ሰሪልን

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ምንድነው ሽቀት?

    • @belenmeba3144
      @belenmeba3144 3 года назад

      ይርታ የሽበት ቀለም ስሪለረን ማለቴ ነው

  • @tigistgidey4910
    @tigistgidey4910 3 года назад

    Betam amesginalewu selmeleshlegne ena lemadyati yihonale yalechiwun newu

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 3 года назад

    ሜላትየ ኧረ ፊቴ ተነጫጨ ከመድረቁ የተነሳ ፊቴን ስነካው ይሻክራል ልክ እንደፎረፎር ንጣቲ መፈርፈሩ መዝጎርጎሩ

  • @nadiaadel6853
    @nadiaadel6853 3 года назад

    When I use Differin cream night time next day after wash my face by water moisturizer is not important before sunscreen?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      No you have to use moisturizer after you wash your face because Differin ( retinol) can dry out your skin .

    • @nadiaadel6853
      @nadiaadel6853 3 года назад

      @@melatdemessie808 Thank you

    • @sonyphone9974
      @sonyphone9974 2 года назад

      God bless you my sister I like the way you explain and thank you very much God bless you🙏🙏🙏

  • @አምላኬመታመኛዬ
    @አምላኬመታመኛዬ 3 года назад

    በጣም ነው የማመሰግነው የምትሰሪው
    ሁሉ በጠም አሪፍ ነገር ነው ይመችሽ

  • @lidiyataye9703
    @lidiyataye9703 Год назад

    La roche posay ማዲያት ያጠፋል ?

  • @raeyyohannes4735
    @raeyyohannes4735 3 года назад

    Etebikeshalew Meli enem oly skin new yalegn ena sile oly nigeren

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 года назад

    Thank you! for sharing.. & your Advice.

  • @sabishikor7678
    @sabishikor7678 3 года назад

    ነብሰጦር ኣደለሁም azeaic acid the ordinary ኣጊንቻለው ብቀባው ለውጥ ኣገኛለው ?

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 3 года назад +1

    መስመር ላለብን ሰዎች Neutrogen gel አግንቼ ነበር ግን ለደረቅ ቆዳ የሚል አጣሁ ለኖርማል ቆዳ የሚሆን አለ እሱን ገዝቼ ልጠቀም እያሰብኩ ነው ምን ትይኛለሽ ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ምን አይነት ጄል ነው ? ማለት የመታጠቢያ ነው ወይስ ሬትኖል ?

    • @abisiniyaethiopia6676
      @abisiniyaethiopia6676 3 года назад

      @@melatdemessie808 Hydro Boost Aqua Gel ነው

    • @abisiniyaethiopia6676
      @abisiniyaethiopia6676 3 года назад

      @@melatdemessie808 ሜልዬ መታጠቢያ አይደለም

  • @betemekidessenay4847
    @betemekidessenay4847 3 года назад

    Melye engidi yanchin chanal bekirbu new subscribe yarekut enam anchin temamgne yhew zare 5000 bire lay ferje cerav sunscreen ,cleanser ena retinolen gezche jemrewalehu ena we will see the improvement tanx

  • @ሚሚኢትዪጵያዊት
    @ሚሚኢትዪጵያዊት 3 года назад +3

    Hey melat , New subscriber here 🖐🏽 Betam enanesegnalen 🙏

  • @yenaenate6410
    @yenaenate6410 3 года назад +2

    ክሬሞቹን አየዋቸው describatin box ላይ በጣም expensive ናቸው ለመግዛትስ እንደምንም ብዬ እገዛው ነበር ግን ይሄን ሁሉ ብር አውጥቼ ባያጠፋልኝ ብዬ ፈራው አትላንታ ነው የምኖረው ባለፈው ሌኔክስ ሞል ሄጄ cleance የሚባል product አሳይታኝ ያጠፋልሻል አለችኝ $134 ነው ካላጠፋልሽ ከ ሳምንት ብሀላ መልሽው አለችኝ እስኪ ስለዚህ cliance selamibalawe product ንገሪኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      Cleance ነው ወይስ Cliance? ሁለት አይነት ስም ነው የነገርሽኝ የትኛው ነው ትክክል?

    • @yenaenate6410
      @yenaenate6410 3 года назад

      cleance

  • @ምስር-ኈ5ረ
    @ምስር-ኈ5ረ 3 года назад

    ሜሉ በጣም እናመሰግናለን ካንቺ ብዙ ተምረናል የምኖረው ሀገር ቤት ነው ቆዳዬ በጣም ደረቅ ነው እኛ ሀገር ችግሩ ተመጣጣኝ ዋጋ የለም በተለይ በዩትዩብ እናንተ ለዚህ ይጠቅማል ካላቹ እጥፍ እጥፍ ያረጉታል እና ሞክሬ ካልተስማማኝ እተወዋለሁ የምትይው ተራ ኮኮናት 2500 ብር እየተሸጠ አቪኖ ትንሹ 1000 ብር በጣም ያናድዱሻል፡፡

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +2

      በጣም ትክክል ነሽ አሜሪካን ሀገር ከሚሸጥበት በ አራት እና አምስት እጥፍ ነው የሚጠሩት ዋጋ በጣም የተጋነነ ነው

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 месяца назад

      @@melatdemessie808cereve cream 3700 ብር አለኝ

  • @GodisGood-q9s
    @GodisGood-q9s 3 года назад

    Please send link to buy

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 года назад

    ዲፍሪን ክሬሙን ነው ወይስ ጄለን ሁለቱንም አገኛለሁ ግን የቱ የተባለ ይህሆናል??

  • @ሀናየጌታልጅ-ፐ8ሸ
    @ሀናየጌታልጅ-ፐ8ሸ 2 года назад

    እግዛብሄር ይባርክሽ

  • @helendghhjsubhatu3453
    @helendghhjsubhatu3453 3 года назад

    Thanks sis Melat, can I use not fragrance free sunscreen, like ( HAWAIIAN Tropic matte EFFECT )SUNSCREEN ,is that okay?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      It must be fragrance free and make sure it’s made for face not for body . You can’t use body sunscreen for face

    • @helendghhjsubhatu3453
      @helendghhjsubhatu3453 3 года назад

      Thanks,! Sis melat.i really appreciate you and love you so so much.

  • @rahelemmanuel3358
    @rahelemmanuel3358 2 года назад

    የኔ ደርባባ ደስ ስትይ ተባረኪ

  • @nadiaadel6853
    @nadiaadel6853 3 года назад

    Hello Melat, I found Differin Gel but its says' Differin cream' same package is there any difference?I Have Melasma, Thank you.

  • @tigistgidey4910
    @tigistgidey4910 3 года назад

    Betam enamesginalen gine serave cream lemeateba sewu chigeralewu ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      Cerave የብራንዱ ስም ነው
      በcerave የምትገዢው ምንድነው ? ቫይታሚን ኤ ከሆነ መጠቀም አይቻልም
      ሳንስክሪን ወይም ኖርማል የፊት ሎሽን ከሆነ ይቻላል

  • @elsaadugna3334
    @elsaadugna3334 3 года назад

    ሰላም ሜላት
    እኔ ትንሽ ማድያት ነው ያለኝ እና ባለቤቴ nutrigina night cream and sunscreen አምጥቶልኝ ነበር
    ከዚህ በፊት ምንም ተጠቅሜ አላውቅም እና ፊቴ ደረቅ ታይፕ ነው so wt shall i do can i use it for my madyate ...need help...

  • @ስላምአየን
    @ስላምአየን 3 года назад +1

    የኔ ጎበዝ

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 3 года назад

    Yefitachin aynet endet mawek enchilalen

  • @fikrtselase9024
    @fikrtselase9024 3 года назад +3

    Inamesgenalen 😍😘😘😘

  • @Chris-nz7oc
    @Chris-nz7oc 3 года назад +1

    How many % is the retinoal in neutrogena I think the % matters it’s good to start low % for the people who use retinol for the first time

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +3

      Yes , the recommended percentage is 0.2% but the problem is most of retinol products don’t tell us what % they’re using so it’s always good to start retinol once a week (After Moisturizer) then bump it up to twice & three times as our skin learn to tolerate.

  • @dochoabigal6768
    @dochoabigal6768 3 года назад

    ሜሊዬ plz መልሽልኝ
    ፀጉሬ የማይስማማውን ቅባት ቀብቼው በጣም ተያያዘብኝ አይበጠርም አይፍታታም በምን ልታጠበው(ምን ልቀባው) በተልባና ኦሊቭ ኮዲሽነር ሞክሬዋለሁ ግን ያው ነው 😍

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ 3 года назад

    ሰላም ለአንችይሁን : እባክሽን ለሽፍታ ሚሆን መድሀኒት ፈልጊልኝ ህክምና እያረኩም በምሀል ይመለስብኛል በጣም ነው የተቸገርኩት ኡፍፍፍ እስኪ መፍትሄ ብለሽ እርጅኝ እባክሽ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      ሽፍታው በምን የመጣ ነው አለሽ ሀኪሙ?

    • @ማር-ዀ3ጨ
      @ማር-ዀ3ጨ 3 года назад

      @@melatdemessie808 ሰላም ለአንች ይሁን እህቴ በጣም ነው ማመሰግነው በፍጥነት ስለመለሽልኝ ። እነሱም አያውቁም መድሀኒት ይቀያይሩልኛል ምንም ለውጥ አይሰጠኝም ሙሉ ፊቴን አንገቴ ጆሮየ ስር አካባቢነው Acretin 0.025% cream and Doxycycline አዞልኝ እየተጠቀምኩ ነው ለውጥ ግን የለውም ።

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      @@ማር-ዀ3ጨ የቆዳ ሀኪም ጋር ሄደሽ ታይተሽ የታዘዘ መድሀኒት ተይ አትቀቢ ማለት አልችልም እና ሀኪሙ በነገረሽ መሰረት በትክክል ተጠቅመሽ ለውጥ ከሌለው ተመልሰሽ ሀኪምሽን ማየት ነው ያለብሽ

  • @_dibora3949
    @_dibora3949 3 года назад

    አመሠግናለሁ ተባረኪ🙏