በ 30ዎቹ የእድሜ ክልል እነዚህን ተጠቀሙ /Skin care in your 30s

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • *ስለ ቫይታሚን ኤ አጠቃቀም ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱ
    **My Vitamin A video • ለፊታችን ጥራት ቫይታሚን ኤ ( መስ...
    *በ20ዎቹ ለፊታችን ምን እንጠቀም ቪዲዮ
    **Skin care in your 20s • Video
    **Do not mix these skin care products • ቀላቅለን መጠቀም የሌለብን ሲረሞች...
    *ሽታ የሌላቸው የፊት መታጠቢያዎች
    *None fragrance face cleansers
    1.La Roche Posay Toleriane hydrating gentle cleanser bit.ly/2m2HrAh
    2.Cerave hydrating cleanser bit.ly/2Rdnwez
    3.Avene Xeracalm AD cleansing oil amzn.to/3mg7m1c
    4.First aid beauty cleanser amzn.to/3mi8SzZ
    5.Neutrogena hydroboost gentle cleansing lotion amzn.to/3q9ZGzV
    *ሽታ የሌላቸው የፊት ክሬሞች
    *None fragrance moisturizing creams
    1.DML forte biy.ly/2wRTcyO
    2.La Roche Posay lipikar amzn.to/3cosTRr
    3.Vanicream bit.ly/3bvi9Ps
    4.Neutrogena overnight hydrating cream bit.ly/3nv9Cmu
    5.QV cream amzn.to/39epW4E
    6.Cetaphil cream amzn.to/3bsTKNM
    7.Aveeno calm & restore oat gel moisturizer bit.ly/37GLRSB
    *ኤክስፎሌት ማድረጊያ አሲዶች ( ለደረቅ ፊት)
    *Poly hydroxy acids ( exfoliating acids 4 dry skin)
    1.The Inkey list PHA toner bit.ly/2yfYLrq
    2.Neostrata bionic face cream bit.ly/2HVx8WD
    *ለወዛም ፊት
    *Salicylic acids (for oily skin)
    1. Cerave SA lotion amzn.to/3iZLMfJ
    2.Paula's choice BHA exfoliant bit.ly/31uij6f
    *ሬትኖል ቅባቶች
    *Retinols
    1.Neutrogena rapid wrinkle repaire bit.ly/3cetm6T
    2.Differin amzn.to/3kOd8px
    3.Cerave retinol serum bit.ly/3coaVgR
    *በቆዳችን ከለር የተሰሩ ሚኒራል ሰንስክሪኖች ከአይረን ኦክሳይድ ጋር
    *Mineral tinted sunscreens (with iron oxide)
    1.Colorscience mineral face shield bit.ly/2L5MhZt
    2.COTZ flawless SPF 50 tinted bit.ly/2L3akbm
    3.Avene high protection SPF 50 tinted compact bit.ly/2KdjqQM
    4.EltaMD UV element bit.ly/2WySzoL
    5.Supergoop mineral sunscreen bit.ly/2OI3Hmh
    6.Cleure tinted mineral bit.ly/39m9Ox3
    7.Altruist tinted amzn.to/34nmjqi
    8.Bioderma photoderm AR amzn.to/2VkSrqr
    9.DermaE BB cream amzn.to/3aZyVGD

Комментарии • 201

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 года назад +7

    ሜልዬ በርቻ እውቀት ያለሽ ሴት ነሽ ስታስረጂ እራሱ ልብ ውስጥ ትገባለች በርቻ ተባረኪ እከተልሻለው

  • @munalove8143
    @munalove8143 3 года назад +2

    ሜሉ ስለ ኮላጅን ስሪልን መግዛት ፈልጌ ለቆዳና ለፀጉር አሪፍ የሆነው

  • @hirutabe
    @hirutabe 3 года назад +1

    ስታስረጂ እኮ ከልብሽ ነው በእውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
    እኔ neutrogena retinol ለመግዛት ወስኛለው ብዙ ጥቅም ነው ያለው ስላልሽ

    • @sarakedir6704
      @sarakedir6704 3 года назад

      Fregnance free lemagghet aschegari new ethiopia kalesh

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      Fragrance free መሆን አለበት ከውጭም ቢሆን አስመጪ

  • @ሃዮየአጋሮዋ
    @ሃዮየአጋሮዋ 2 года назад

    የምር ድንቅ ነክ እናመስግናለን ስሙት እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ከስር ሊንኩን ክፍቱት ጥሩ ነገር ታስተላልፋለች

  • @birhan9280
    @birhan9280 3 года назад +1

    Hii Melat, thank you for the educational video. I have one question please I couldn't find the description in this video so that I buy the product. Thank you

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      It’s right under this video . Click on the arrow pointing down 👇

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 Год назад +1

    እህቴ እባክሽ መች መች ነው የምንጠቀው እኔስ ግራ ገባኝ

  • @marianuru6365
    @marianuru6365 2 года назад

    ebakeshi sis fite tsegurr betam alew mefetehe kaleshi ngerign ebakeshu

  • @tegistebonis1390
    @tegistebonis1390 3 года назад

    በጣም፡እናመሠግናለን፡ቆንጅት፡ተባረኪ

  • @ruthabel9825
    @ruthabel9825 2 года назад

    ሜሊ በጣም ጥሩ ጥሩ ትምህርቶችን ከቨድዮወችሽ እያገኘሁ ነው ለሜካፖች እንጂ። ለትሪትመት ትኩርት አልነበረኝም እድሜዬ 36 ነው ጋደኞቼ ስሞኑን አንድ ፈት የሚያነጧ ከሬም አሳይተውኝ ነበር ግን ለመጠቀም ፍራሁት እናም ከመጠቀም በፊት ስለክሬሙ እባክሸ ምታቂውን ንገረኝ አዳራሽን ስሙ chandni whitening. Cream ይላል

  • @new-eb9sm
    @new-eb9sm 3 года назад

    Thanks for good information I am starting your advice

  • @ፊርዶስእናመሀመድ
    @ፊርዶስእናመሀመድ 3 года назад +3

    እድሜከጤና ጋ ከነ ሙሉ ቤተሠቦችሽ ተመኘሁልሽ እህት ከምታስተምሪው የበለጠ የምወድሽ ኮሜት ለሚጠይቁሽ መልስ ትሰጫለሽ አመሠግናለሁ በጣም እወድሻለሁ

  • @ellusirak207
    @ellusirak207 3 года назад +1

    Thank dear Mele 😘

  • @workgold7796
    @workgold7796 3 года назад +1

    Thank you so much ☺️

  • @azebkidane7915
    @azebkidane7915 3 года назад +1

    ሜሉዬ ላንቺ የምሰጥሽ ላይክ በጣም ያንሰኛል 10000 like ይደረግልኝ አመሠግናለው
    RETINOL በሳምንት ስንቴ ብንጠቀም ጥሩነው እናም ፊቴ ወዛም ስለሆነ ኬሚካል ሰንስክሪን ሲሆን ይሻላል እንጂ ሚኒራሉ በጣም ያነጣኛል ከሬትኖሉ ጋር ጉዳት ይኖረው ይሆን

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ሬትኖል ተጠቅመሽ የማታውቂ ከሆነ በመጀመሪያ ሳምንት 1 ግዜ በሁለተኛ ሳምንት 2 ግዜ እያደረግሽ ቀስ በቀስ ነው ቆዳሽን ማለማመድ ያለብሽ ከዛ ከ 2-3 ወር በኃላ በተከታታይ ማት ማታ መቀባት ትችያለሽ የቫይታሚን ኤ ቪዲዮ አለኝ እይው ቅባቱን ከመጀመርሽ በፊት
      ሰንክሪን ሚኒራል ነው መሆን ያለበት በተለይ ሬትኖል ከተጠቀምሽ ይነጣል ላልሽው የማይነጡ ሚኒራል ሰንስክሪኖች ዲስክሪብን ቦታ ላይ አሉ

    • @azebkidane7915
      @azebkidane7915 3 года назад

      @@melatdemessie808 አንቺ የሰራሽው ቪድዮዎች አያመልጡኝም ሬትኖል የገዛውት ያንቺን ቪድዮ እንዳየው ነው ተስማምቶኛል አመሰግናለው ግን በሌላ ቪድዮሽ ላይ ስለ HYALURONIC ACID ያስተማርሽውን አይቼ ገዛሁት እና ሁለቱን እያፈራረኩ ለመጠቀም ስንት ስንት ቀን ላርገው? ለወዛም ፊት የሰራሽው ላይ አይቼ ነው ሰንስክሪን የገዛሁት Neutrogena oil-free spf 30 የሚለውን መድሐኒአለም አካባቢ በፍለጋ ነው ያገኘሁት ሚኒራል oil-free ምን ትመክሪኛለሽ? ቪድዮዎችሽ በጣም ነው ያገዙኝ አመሰግናለው በርቺ

  • @albasworkhailu73
    @albasworkhailu73 2 года назад

    Thanku my sister 💓 💗 💖 🙏🙏🙏🙏

  • @mekdeshailu4549
    @mekdeshailu4549 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቲ

  • @meseyabateneh8325
    @meseyabateneh8325 3 года назад

    Thank you so much!

  • @addisaddis5350
    @addisaddis5350 3 года назад

    Great video! Would u pls tell me a good sunscreen for kids under 10 . Thank you

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      Aveeno kids zinc oxide sunscreen . In this product the only active ingredient is zinc oxide. Before you buy it read the back side active ingredient part .

  • @meskrmegrma2018
    @meskrmegrma2018 3 года назад

    ጥሩ ነው ሜሉ እናመሰግናለን

  • @desertflower3242
    @desertflower3242 3 года назад

    Hmmmm Eskahun yet neberku 🤔 thank you ...thank you ...RUclips for your recommendation 🤗

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 3 года назад

    በጣም መልካም ሴት ነሽ እናመሰግናለን ሜሉ ለቻናሌ አዲስ ነኝ ለቤተሰቦችሽ አስተዋውቂልኝ አመሰግናለሁ።

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 3 года назад

    Thanks konjo sis🙏🥰🕊

  • @yenemarvelous8086
    @yenemarvelous8086 2 года назад

    Description bota lay tiyalesh gen tireshiwalesh ma dear.

  • @semiramohammed8490
    @semiramohammed8490 3 года назад

    Thanks so much

  • @et1206
    @et1206 3 года назад +3

    እንኳን ደህና መጣሽ ቪዲዬውን ላይክ በማድረግ እንደግፋት መልካም ለሚያስቡና የሚያደርጉትን እናበረታታለን

  • @evanzewidavid5479
    @evanzewidavid5479 3 года назад

    I learned a lot 🙏🙏🙏

  • @selaminamoges5987
    @selaminamoges5987 3 года назад

    Meluye God bless you

  • @zufanfiseha5596
    @zufanfiseha5596 2 года назад

    ሰላም ሜላት ስለምክርሽ ስለእውነተኝነትሽ ተባረኪ የኔ ጥያቄ 1•ለፊትና ለአይን መስመሮች አቪን'ቪታሚን ኤ ኒውትሮጂና' ሃይድሮሊክ አሲድ በአንድላይ መጠቀ ይቻላል?? 2•ከሰንስክሪን በፊት ሎሽን ወይም ክሬም መቀባት የግድ ነው?ሰንስክሪን ብቻውን ጉዳት አለዉ??

  • @meazatadesse1738
    @meazatadesse1738 3 года назад

    Thank you!!!

  • @uaepp401
    @uaepp401 2 года назад

    Derakina wezama fet endet mawek yechalal

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 2 года назад

    የኔ ቆንጆ እዉነተኛ ሴት! ደሞም ደርባባ ቆንጅዬ።

  • @titiyilma809
    @titiyilma809 3 года назад

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @hanatilahun3277
    @hanatilahun3277 3 года назад

    Thank you my dear

  • @tgtg5222
    @tgtg5222 2 года назад

    የኔ ቆንጅ ሰላም ነው የምታሰትመሬው ነገረ በጣም ጠቂሚ ነገረ ነው አመሰግናለሁ ሰለ ቀንነትሸ አባክሸን ፎቴ በጣም ማደት አሰቸግሩኝል አነ hydro boost ጂል ክሬም መታጠቢውን የነሡን ምራቱች አየተጠቀምኩ ነው ሊጠቅሙኝ ይችላሉ አባክሸን መለሰ ሰጭኝ አነዳታልፈኝ

  • @ririabrahim1528
    @ririabrahim1528 3 года назад

    ደስ ትይኛለሽ ይህውልሽ cerave የ ፊት ክሬም ሞክሬውያቃጥላል ነጭ አረገኝ ተውኩት Neutrogena gel 2 ወር ሞክሬ ለውጡ ስላልታየኝ ተውኩት አሁን ይላላጥ ጀመር መላ በይኝ ፊቴ ደረቅ ነው ጥቋቁር ነጠብጣብ አለው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      Cerave ለአንዳንድ ሰዎች ይቆጠቁጣል ስለዚህ ተይው
      Neutrogena ግን ሬትኖል ነው የሞከር
      ሽው?
      ሬትኖል ከሆነ የተወሰነ የቆዳ መላጥ ኖርማል ነው እቃው ላይ እራሱ የቆዳ መላጥ እንደሚኖር ይናገራል ግን የሞተ የቆዳ ሴል ነው የሚላጠው እንጂ የሚጎዳ አይደለም ግን ትክክለኛውን አቀባብ መቀባት አለብሽ አለዛ ይጎዳሻል እኔ 4 ወሬ ነው ከጀመርኩት እና ለውጥ አይቻለሁ
      እንዴት እንደተቀባሽው ንገሪኝ?

    • @ririabrahim1528
      @ririabrahim1528 3 года назад

      Tnx ስለመለሽልኝ!neutrogenea gel Cream new retinol አይደለም እና አንቺ እንዳልሽው ነው የተቀባውት black Soap ታጥቤ ወድያው በርጥቡ ጄሉን ተቀብቼ ከዛ ከላይ cerave እያረኩ ተጠቀምኩት ግ ን ለውጥ አላየውም cerave cream እንዳልኩሽ ያቃጥላል ተውኩት አሁን ምን ልቀባ ለደረቅ ፊት ሚሆን ና ለጥራት ምን ትያለሽ እህቴ???

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      @@ririabrahim1528 በ black soap አትጠቀሚ ሳሙና እኮ ጥሩ አይደለም ፊት ያደርቃል
      Cerave ክሬም የማይስማማው ሰው አለ ስለዚህ መተውሽ ጥሩ ነው ኒውትሪጅናው ደሞ hyaluronic acid gel ነው ክሬሙን አይደለም ምንም ሽታ የሌለው ሎሽን ተጠቀሚ መታጠቢያሽ መሆን ያለበት ሽታ የሌለው gentle hydrating face wash ለምሳሌ La Roch Posay

    • @ririabrahim1528
      @ririabrahim1528 3 года назад

      እሺ ሞክራክለው ለምትመልሽው መልስ ደሞ ያክብርሽ !!!

  • @እስልምናየ
    @እስልምናየ 2 года назад

    BloDERMA ይህነዉ የገዛሁት እባክሺ እህቴ መልሺልኝ

  • @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት

    yene wude takami marga new tebarki

  • @zemzemabedoshifa6484
    @zemzemabedoshifa6484 3 года назад

    ጤና ይስጥልኝ ሜላትዬ ፕሮግራሞችሽ በእውቀት የተሞሉና ጥሩ ግንዛቤን የሚያስጨብጡ ናቸው በርቺ
    እባክሽን ስለፊቴ የተለያዩ ጥያቄዎች አሉኝ ብቴረጂኝ በጣም ደስተኛ ነኝ please melee እርጂኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      ጥያቄሽ ምንድነው?

    • @zemzemabedoshifa6484
      @zemzemabedoshifa6484 3 года назад

      ፊቴ በጣም ተጎድቷል you tube ላይ የገኘሁትን ሁሉ እጠቀም ነበር ያንቺን ቻናል ካገኘሁ ቦሀላ ግን የምታቀርብያቸው ትት በጥናት የተደገፈ ስለሆነ ብዙ ተማርኩበት አሁን በምን ልመልሰው እድሜዬ 40 መጀመርያው ላይ ነኝ 40 የሰራሽውን አይቼዋለሁ ፊቴ በጥቁር ነጠብጣብ የተሞላ ነው ይደርቃል እንደ ማዳትም በሁለቱም ሳይድ እየጀመረኝ ነው ጊዜሽን ስለተሻማሁሽ በጣም ሶሪ ማማዬ

  • @samira7639
    @samira7639 Месяц назад

    ዬት ነው የሚገኘዉ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @misganaworku3653
    @misganaworku3653 3 года назад

    Thank you so much Meli!! Cerave vitamin C bgur ababasebgn....ebsksh abrarilgn

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      ብጉሩ ከባሰ አቁሚው እና መጀመሪያ ቡጉሩን ትሪት አድርጊው
      1. ምግብሽን አስተካክይ የስንዴ ዳቦ ፖስታ ስኳር ጣፋጭ ( high carb diet) እና በዘይት የተጠበሱ ምግቦች ብጉር ያባብሳሉ
      2. የፊት መታጠቢያሽ ሽታ የሌለው መሆን አለበት salicylic acid ያለው የፊት መታጠቢያ መጠቀም ትችያለሽ ወይም panoxy መታጠቢያ ስለ ብጉር እና ወዛም ፊት የሰራሁትን እይው የምርቶች አማራጭ አለ እዛ ላይ
      ከታጠብሽ በኃላ ወድያው oil free moisturizer ተቀቢ salicylic acid serum እራሱ ለብጉር በጣም ይረዳል በ Paula’s choice አለ
      ብጉር ከዳነልሽ በኃላ vitamin C በሌላ ብራንድ ተጠቀሚ Cerave ስላልተስማማሽ ተይው እና እንደ Paula’s choice booster C 15 vitamin C ወይም facetheory Regena C 30 ከሁለት አንዱን ተጠቀሚ

    • @misganaworku3653
      @misganaworku3653 3 года назад

      @@melatdemessie808 ያልሽኝን ሁሉ አደርጋለሁ። ከልብ አመሰግናለሁ ሜሊ።

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 3 года назад

    Hi konjo endet nesh please can you make one video about the solution of eyelid eczema please please please

  • @RahelLibanos-l1y
    @RahelLibanos-l1y 12 дней назад

    በድሜ እንደከፋፈልሺው ለኛ ዝቅተኛ ገቢ ላለን የሚሆን ልንጠቀማቼው የምንችለውን ፕሮዳክት ስሪልን ልገዛ ሄጄ ዋጋው😮😮

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 3 года назад

    Thanks 👍 for sharing

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 3 года назад +1

    ተባረኪ ሜሉዬ ምርጥ ሰው እምታቀርቢው ነገር ሁሉ አሪፍ ነው በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤
    እንድ ጥያቄ ኢትዮጵያ ሆኖ አማዞን ላይ ማዘዝ ይቻላል እንዴ የኔ ውድ ?

    • @እነላሀማሳቢሪን
      @እነላሀማሳቢሪን 3 года назад

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      አዎ

    • @samrawetsamrawet2297
      @samrawetsamrawet2297 3 года назад

      እንዴት ከቻልሽ አንድ ቀን አስረጅን ተባረኪልን ዘመንሽ ይለምልም

    • @እነላሀማሳቢሪን
      @እነላሀማሳቢሪን 3 года назад

      @@melatdemessie808 ሜሉ እስኪ በደንብ አስረጂን እና ፊቴ ይልፈለት አንቺም ታስተምርያለሽ እኔም ማዳመጥ ብቻ ሆነ እኮ የኔ መልካም ሴት

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      @@እነላሀማሳቢሪን ጥያቄሽን አላገፕሁትም

  • @aeth2591
    @aeth2591 3 года назад

    ሰላም በጣም እናመሰግናለን እኔ አሁን ቅርብ ግዜ ነው ያየሁሽ እና ጥያቄ ስለ rose-hip oil ነው እስቲ አጠቃቀሙን እና ውጤቱን ብታካፍይኝ አመሰግናለሁ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      Rose hip መጠቀም ትችያለሽ ግን ሽታ ካለው አይሆንም በጣም ጥራት ያለው ኦሪጅናል መሆን አለበት እና ማታ ብቻ ነው እንደ ሞይስቸራይዘር መጠቀም የምትችይው እና ያው ፊትን ለማለስልስ ነው የሚጠቅመው ለቀን አይሆንም
      ስለ ፊት ዘይቶች የሰራሁት አለ መጠቀም የምንችላቸውና ማስወገድ ያለብን የዘይት አይነቶች

  • @bethelhemabebe1149
    @bethelhemabebe1149 Год назад

    Min larg min timekirnaleshi

  • @tsigehailu1622
    @tsigehailu1622 2 года назад

    ኢህትየ የንየ ቆዳ ቅባታማ ንው ምን ላድርግ

  • @hanabelay6765
    @hanabelay6765 3 года назад

    Zari new yayewshe Ena aenegagerh ewnet slalew dess blognal

  • @rahelzewdie2007
    @rahelzewdie2007 2 года назад

    Hi Melat, I’m breastfeeding right now he’s 3 months and I wanted to use salicylic acid, will it have a negative effect on him considering it’s an active ingredient? Thanks.

  • @hageretube6095
    @hageretube6095 2 года назад

    Tut atebalew cerave Retinol mekbat alchilim?

  • @bettibay3210
    @bettibay3210 3 года назад

    Selam indet nesh ibakishin yemadiyat medanit nigerign madiyat kewetabign 6 amet honotal Ina minim litefalign alchalem min madreg alebign idmeye 30wochu wust negn

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ስለ ማድያት ማጥፊያ ቅባቶች የሚል ቪድዮ አለኝ

  • @godisgoodallthetime8292
    @godisgoodallthetime8292 3 года назад

    thank you melat. i put retinol serum after i wash my face direct on my face before use moisturizer. am i right or before Retinol serum i have to use moisturizer?

  • @zeresh6915
    @zeresh6915 3 года назад

    ሰላም ሜሉ ግን ምንአይነት መልካም ሴትነሽ እውነት ከልብ አመሰግናለሁ

  • @selamberhanu910
    @selamberhanu910 3 года назад

    selam endet nesh kechalesh afenchachen ser selalwu mesemer serilen

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      Vitamin A መጠቀም ይቻላል ቪድዮ አለኝ ስለ vitamin A

  • @ሀበሻሀበሻ-ጀ7ቀ
    @ሀበሻሀበሻ-ጀ7ቀ 3 года назад

    ትክክል

  • @yenemarvelous8086
    @yenemarvelous8086 2 года назад

    Meluye le combination face dead skin mansha min litekem???

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 года назад +2

    ሜሉዬ ይገርምሻል ሰንስክሪን ብዬ ብዬ አቅቶኛል ከፊቴ ጋር አይዋሀድም ደረቅ ቆዳ ነው ያለኝ ሉንም ትቼ ጠዋት ፊቴን ታጥቤ ክሬም እቀባለሁ አንዳንዴ ፊቴ ይጠቁራል ምን ትይኛለሽ ክሬም መጠቀሙ ጉዳት አለው ???

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      አዎ ያለ ሰንክሪን መውጣትሽ በጣም ጥሩ አይደለም ኢትዮጵያ ከሆነ ያለሽው ያው ብዙ አማራጭ የለም ገበያ ላይ የሚነጣው ነው ያለው ግን ከስር ዲስክሪብሽን ቦታ ላይ ያሉት የማይነጡ ናቸው እይውና ወይ ከውጭ ሰው ካመጣልሽ ሞክሪ እኔም እዚህ ያሉትን አይቼ እነግራችኃለሁ

    • @mesien329
      @mesien329 2 года назад

      @@melatdemessie808 meluye nitrogena sun screen tru new?

  • @dagimuna9968
    @dagimuna9968 3 года назад +2

    Ke 40_50 lalew?????

  • @የሸዋሉልመንግስቱ
    @የሸዋሉልመንግስቱ 3 года назад

    ሜሉ,ሠላም,ነው,ጠፍሽ,ስለሰጠሽን,መረጃ,እናመሠግናለን,እሕቴ,አንች,በምትሰጭኝ,,መረጃ,ፊቴ,በጣም,ቆጆ,ጥርት,አለ,በጣም,አመሠግናለው,ከነቤቤተሠብሽ,መድሃኒያለም,ይጠብቅሽ,,🌷🌷🌷🌷❤❤❤

  • @mesitesema9089
    @mesitesema9089 3 года назад

    Selam meluyee berchi betam gobez nesh bezu temiryalew ❤️🙏🏻 gn 30+ Megan anchi yelshwen eytetkmkunw pregnancy negn bezu hulunem yemokrekunw gn yaketelegnal

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      ኬሚካል sunscreen መጠቀም የለብሽም እሱ ለማንም አይመከርም SPF ከ 30 በላይ ሆኖ zinc oxide ያለውም ( mineral sunscreen) ማለት ነው እሱን ተጠቀሚ American ወይም Europe ከሆነ ያለሽው mineral sunscreen ስንቀባው ስለሚነጣ ቲንትድ የሆነውን ግዢ tinted mineral sunscreen ይላል እላዩ ላይ
      - Colorscience
      -It Cosmotics ጥሩ ሰንስክሪኖች ናቸው
      ኢትዮጵያ ከሆነ ያለሽው Neutrogena ወይም Aveeno ብቻ ነው ያለው ከጀርባው ሳታይ እንዳትገዢ zinc oxide ማለት አለበት

    • @mesitesema9089
      @mesitesema9089 3 года назад

      @@melatdemessie808 eshe thanks meluyee 🙏🏻❤️❤️

  • @seniabe1415
    @seniabe1415 2 года назад

    ሜልዬ እንዴነሽ ፊቴ ወዛም ነወ ጥዋትና ማታ ምን ልጠቀም 30ዓመቴ ነዉ

  • @asterbelachew2495
    @asterbelachew2495 3 года назад

    Selam melate retional beneutrogena creamun mata moisturizers with sun screen spf 30 ken betekeme cheger yenorewale

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      Retinol ከተጠቀምሽ tinted mineral sunscreen broad spectrum የሚል መሆን አለበት እና SPF 50 እና ከዛ በላይ
      A.A ከሆንሽ tinted የለም mineral sunscreen with broad spectrum ግን አለ

    • @asterbelachew2495
      @asterbelachew2495 3 года назад

      @@melatdemessie808 melate yekerta algebagem moisturizeru sun screen alew lela sun screen metekem alebege kechlish moisturizeru betayew. tintedu sun screen 50spf masemetate echelalehu yehen kadereku creamun mata moisturizeru ken metekem echelalehu? 🔘 Neutrogena Rapid wrinkle repair day moisturizer with SPF 30
      🤍 አዲሱ Neutrogena የቀን ሞስቸራይዘር ፊት እንዳይሸበሸብ የሚከላከል
      🤍 30 SPF sunscreen ያለው በመሆኑ ከፀሀይ ጎጂ ጨረሮች የፊት ቆዳን የሚከላከል
      🤍 Moisturize through out the day while fighting stubborn wrinkles
      🤍 Has spf 30 sunscreen for protection against harmful rays
      🤍Visibly fade the look of stubborn wrinkles, including crow's feet, forehead and cheek wrinkles for noticeable results in just one week
      🤍 It's a Combination of retinol SA, Glucose Complex and Hyaluronic acid,

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      @@asterbelachew2495 እኔ ያልኩሽ retinol የምትቀቢ ከሆነ ለቀን ሰንስክሪን SPF 30 በቂ አይደለም
      መጠቀም ያለብሽ ሰንስክሪን tinted mineral sunscreen SPF 50 ወይም ከ 50 በላይ መሆን አለበት

  • @meseretbiru5832
    @meseretbiru5832 3 года назад

    እንዴት ነሽ ሜሉ እስኪ ስለ ማዲያት ማጥፊያው Cosmelan peel የምታውቂው ካለ መዲያት ያጠፋል?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ለማድያት ኬሚካል peel አትጠቀሚ በሱ ፋንታ ቫይታሚን ኤ ( retinol ) ተጠቀሚ ስለ ቫይታሚን ኤ እና ማድያት ቪዲዮ አለኝ እይው

    • @meseretbiru5832
      @meseretbiru5832 3 года назад

      @@melatdemessie808 እሺ ሜሉዬ አመሰግናለሁ አንቺም በርቺልን!!!

  • @kalkidanashagrie6556
    @kalkidanashagrie6556 3 года назад

    Selam nesh ebakish alpha arbutin 2%+HA endet metekem endalebign tsafilign

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      Alpha Arbutin is antioxidant and HA ( hyaluronic acid ) helps for skin hydration so apply the serum after you wash your face (while your face is still wet ) then apply thick non fragrance moisturizing lotion on top , if you don’t apply lotion the HA will dry your skin . I have a video on HA if you want to see how to use it .

  • @bethelhemabebe1149
    @bethelhemabebe1149 Год назад

    Yalewbetin nrger new yenegershigne

  • @sarakedir6704
    @sarakedir6704 3 года назад

    How we know&choose sunscreen according to our color is it identified with number or what?10Q

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      Most tinted mineral sunscreens ( the one that formulated with zinc oxide iron oxide) are like light brown color but it does Not show on your skin like foundation so you don’t have to worry about how light or how dark the tinted is going to be because it will just melt in and get absorbed in your skin . When you buy sunscreen just focus on the word tinted mineral sunscreen SPF more than 30 , broad spectrum and fragrance free . Zinc oxide and iron oxide should be on the active ingredients list at the back or front . Don’t buy it if you see the word Avobenzon.

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 3 года назад

    Can you share kid's Sunscreen if you gat Time

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      Aveeno 100 % zinc oxide sunscreen is good for kids

  • @almazhaile3480
    @almazhaile3480 3 года назад

    ሜልየ እንዴት ነሽ ዋው👍🙏💐❤️

  • @tigestalemu4396
    @tigestalemu4396 3 года назад +1

    ሰላም መላትዮ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💗💗💗💗💗እሽ እህቴ አመስግናለሁ ወድድድድድድ ነው-----የኔፍቅር💖💗

  • @hellaaddis8797
    @hellaaddis8797 3 года назад +2

    ሜሉ አመሰግንሃለሁ እኔ 29አመቴ ነዉ ጥሩ የማይባል ፊት ነዉ ያለኝ ሰን እስክሪን አሁን ነው የጀመርኩት cerave moisturizing lotion ተቀብቼ Aveeno ሰን እስክሪን ነዉ የምጠቀመዉ ግን Aveeno ስቀባዉ አይኔ አካባቢ ይቆጠቁጠኛል ምን ማድረግ አለብኝ እባክሽ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +2

      አዎ ኬሚካል ሰንስክሪኖች ይቆጠቁጣሉ ስለዚህ ዚንክ ኦክሳይድ ያለውን ግዢ እሱ አይቆጠቁጥም ነጭ እንዳይሆን tinted ( iron oxide) አብሮ ያለው ጥሩ ነው ( zinc oxide + iron oxide)
      ሁሉም ከስር ዲስክሪብሽን ቦታ ላይ አሉ

    • @hellaaddis8797
      @hellaaddis8797 3 года назад

      በጣም አመሰግናለዉ !!ሜሉ Aveeno ሰንእስክሪን ኬሚካል ያለዉ አልመሰለኝም ነበር

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      @@hellaaddis8797 ሁሉም የሰንስክሪን ብራንዶች በ 3 አይነት ነው የሚሰሩት
      1. ኬሚካል
      2.ሚኒራል
      3.ኬሚካል + ሚኒራል
      የሚመከረው ሚኒራል መጠቀም ነው ስንቀባው ስለሚነጣ በ tinted ( የማይነጣውን ) መጠቀም

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      @@hellaaddis8797 ሁሉም የሰንስክሪን ብራንዶች በ 3 አይነት ነው የሚሰሩት
      1. ኬሚካል
      2.ሚኒራል
      3.ኬሚካል + ሚኒራል
      የሚመከረው ሚኒራል መጠቀም ነው ስንቀባው ስለሚነጣ በ tinted ( የማይነጣውን ) መጠቀም

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      @@hellaaddis8797 ሁሉም የሰንስክሪን ብራንዶች በ 3 አይነት ነው የሚሰሩት
      1. ኬሚካል
      2.ሚኒራል
      3.ኬሚካል + ሚኒራል
      የሚመከረው ሚኒራል መጠቀም ነው ስንቀባው ስለሚነጣ በ tinted ( የማይነጣውን ) መጠቀም

  • @ማራኪነኝ-ጀ2ፈ
    @ማራኪነኝ-ጀ2ፈ 3 года назад

    የምር አንድ ቀን እንኳ ሰን ስክሪን ተጠቅሜ አላውቅም በቀደም ያንቺን ቨድዬ ሳይ ገዛሁኝ እናመሰግናለን እንዲ በደንብ አሳውቂን. እስቲ ኦይሊ ፊስ ላለው tea tree lotion አሪፍ ነው ? እሱን እጠቀማለው ግን እርግጠኛ አይደለሁም ለኛ ቆዳ ይሁን አይሁን

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ሽታ ካለው ለፊት አይሆንም አትቀቢ

  • @ssababeyen6201
    @ssababeyen6201 3 года назад

    ሜሊ thank you ሚኒራል ያገኝሁት በሴራቪ ነው ሞክሬው በጣም የሚያሥጠላ ከለር ነው ያለው አይሆንም ከለር ሳይንስ አለ እንዴ አአ እሱ በጣም አሪፍ ይመስለኛል

    • @ssababeyen6201
      @ssababeyen6201 3 года назад

      ማለቴ ስለ ቴንት ነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      @@ssababeyen6201 የጠላሽው ስለሚነጣ ነው? Colorscience በጣም ቆንጆ ነው ሚኒራል ነው ግን ቲንትድ ስለሆነ አይነጣም አ .እ ግን የለም

  • @aidayasin121
    @aidayasin121 3 года назад

    Hi endat nesh betam amsgnilew cramewen ena samonawn yer new ymgegnew ymnorew sewden new farmacy pic sasayachew ylim yha ylognil temsasayon ysetognil

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      Sweden cetaphil አለ ለመታጠቢያ gentle ነው እሱን ግዢ ሌሎቹን ደሞ online ማዘዝ ትችያለሽ

  • @fsy1999
    @fsy1999 2 года назад

    አረብ ሀገር ስመጣ 18 ነበርኩ አሁን ያዉ ልሞላት ነዉ😭

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 года назад

    1ኛ ነኝ ሜሉዬ አዳምጬ እመለሳለሁ

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 3 года назад +1

    ሰላም እንዴት ነሽ ሜሉዬ እኔ እድሜዬ 37 ነው ፊቴ በጣም በጣም ወዛም ነው ሰንእስክሪን ተጠቅሜ አላውቅም ፊቴ በጣም ተበላሽቶዋል ብጉር አለብኝ ጥሩነቱ ጠባሳ አያወጣብኝም ቻንድኒ የሚባል ክሬም ስቀባ ደና ይሆናል ግን ፊቴን አሳሳብኝ ምን ትመክሪኛለሽ እባክሽ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      በስፋት የሰራሁት ቪድዮ አለኝ ለ ወዛም እና ብጉር ለሚያስቸግረው የሚል እይው ብዙ መረጃ አለው

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 3 года назад

    ሜልየ በርችልን ። እድሜየ28 ነው ዛሬ ካሳየሻቸው ልጠቀም ? እና ደግሞ ፊቴ ደረቅ እና እፌ እና ግንባሬ አካባቢ ከሌላው በተለየ ይጠቁራል እንዳይነት ሁኖ ፍክት ያለ በተለይ ቀላ የሚያደርግ ክሬም እፈልጋለሁ Neutrogena ልጠቀመው ግን ከስሩ ምን አይነት ክሬም ወይም ሎሽን ልጠቀምበት ኑፁህ ፊት ላይ እንዳትቀቡት ስላልሽ የኔ ቆንጆ ምረጭልኝ በቅርብ ሙሽራ ነኝ ደግሞ ፍክት የሚያደርገውን ፊቴ ድብዝዝ ጥቁርቁር ብሏል

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      በ 28 መጠቀም ትችያለሽ ፊትን ፈካ ለማድረን ለደረቅ ፊት Mandelic acid በ ordinary ብራንድ ተጠቀሚ ኤክፎሌት ማድረጊያ ነው Neutrogena fragrance free መሆን አለበት ከስሩ ሽታ የሌለው ሎሽን ተቀቢ እንደ Aveeno አይነት Mandelic acid እና ሬትኖል በተራራቀ ግዜያት ተጠቀሚ 4 ቀን ልዪነት አራርቂው

  • @mereyimtube
    @mereyimtube 2 года назад

    ሜልየ እኔ ዘንድሮ30 ይሞላኛል ሜካፕም ሌላ ነገረም ተጠቅሜ አላቅም አሁን ግን ማዲያት ሽንት ቤቱ አደረገኝ ምን ትመክሪኝ አለሺ?

  • @hellaaddis8797
    @hellaaddis8797 3 года назад +2

    1ኛ ኦንደሆንሽ አዉቃለዉ

  • @selamsolomon4553
    @selamsolomon4553 3 года назад

    ሰላም ሜላትዬ እኔ 27 አመቴ ነው በአስራዎቹ እድሜ እያለሁ ፊቴን ከፀሀይ አልተከላከልኩትም ሰን እስክሪን አልጠቀምም ነበር ቬትኖቬት እቀባ ነበር እና ፊቴ ለፀሀይ የሚጋለጥበት ቦታ ላይ ማለትም ግንባሬ ላይ ጉንጬ ላይ እና አፍንጫዬ ላይ ከነበረኝ ከለር ትንሽ ጠቆር ብያለሁ አሁን ላይ ግን ሰን እስክሪን እጠቀማለሁ ለፊት በተሰራ ሳሙና እጠቀማለሁ ፀሀይ አያገኘኝም ነገር ግን አሁንም የደበዘዘው ቆዳዬ አልተመለሰም ፊቴ ሁለት አይነት ከለር ነው የሚመስለው Differin Gel ገዝቻለሁ ለቡጉር ብዬ ሙሉ ፊቴን ልቀባው እንዳ የጠቆረውን ካነሳልኝ ወይስ ነጣ የሚያረግ ነገር ምን ልጠቀም

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      ቬትኖቬት ከባድ ቅባት ነው አትቀቢ Differin ከጀመርሽ በቂ ነው ግዜ ይወስዳል ለውጥ ለማያት sunscreen በፍፁም እንዳታቆሚ Differin ሙሉውን መቀባት ትችያለሽ በስሱ ከበዛ ይጎዳል ብጉሩ ከቀነሰልሽ Differin በሳምንት 2 ግዜ ብቻ ተቀቢ እና ሌላውን ቀናት ( ለማታ ማለቴ ነው) vitamin C boost በ Paula’s choice ፊትን ፈካ ለማድረግ መጠቀም ትችያለሽ

  • @dnknesh2957
    @dnknesh2957 3 года назад

    ሜሉየ የኛ ደርባባ እናመሰግናለን እውቀት ቅንነት ሁሉም ስጥቶሻል
    ጥያቄ ነበርኝ አንደኛ ቫዝሊን የቅንድብ ፀጉር ያሳድጋል ይባላል አንቺስ እንዴት ታዩዋለሽ ሜሉየ ?
    2. በቤት ውስጥ የሰራነው የአቨካዶ ዘይት ማለቴ ፍሬሹን አቨካዶ ፍጭተን አደርቀን ከዛ ዘይቱን ጨምቀን ፊታችን ብንቀባው ችግር አለው ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ቫዝሊን ለቅንድብ ማሳደጊያ በሳይንስ የተረጋገጠ ማስረጃ የለውም
      ግን መቀባትሽ ጉዳት የለውም
      ዘይቶች ግን ብዙውን ግዜ ለፊት አይመከሩም እና እንደ እኔ አትቀቢ ነው የምለው

    • @dnknesh2957
      @dnknesh2957 3 года назад

      @@melatdemessie808 eshei meluye thank you

  • @እስልምናየ
    @እስልምናየ 2 года назад

    እህቴ እባክሺ ቁጥርሺን አስቀምጫልኝ አድ ሎሺን ልቀባነበረ እና እኔ ማበብ አላቅ እና እድልክልሺ

  • @solyanahagos6945
    @solyanahagos6945 3 года назад

    Melatye gena zere new yayewsh ስለ ፍተ. በታም እቸነካለው እድመ.35 new ምንም ነገር ተተክመ አላውክም ነበር ጂዳ አረብ አገር ሲሀድ. ግን ስድስ ወር. እደኮየው ፍተ እዳለ ተላልክ ቡጉር ወቱብግን ለሱ ያድናል. የተባለው ሰው ያለgh ሁሉ መኮርኩ ምንም ለውት የለም ሰወስት አመት. ተሰካየሁ በዛ መሃል ደጉተር ጋር ሂጀ ምንም ለውት. የለም እሱ ሳያንስ ችrash madyat wetabgn ayne akebabi keza DIFFERIN GEL skeba buguru tefa madyatu gn ale ketefa amet honew yebuguru tebasa gn fte enjera asmestot hede hulete ken differin gel kalareku weto yadral yebugur gedgadaw edale new madyatum ale beza lay fte areje ኮዳየ ደረክ ነው. ፍተ. በታም ክባታም ነው. እባክsh Ehte mela beygn ይህ ሁሉ ትስሁፍ አርዝመ ያስችሀገርኩsh mn aynet loshn mn aynet sabuna mn aynet yetsehay mekelakeyam bcha achi tawkyalesh temreshal ene tmrtm altemarkum malet ychalal slezi abibe enkan megzat alchlm ena betshuf btaskemchlign gn besu meseret hje lgeza echlalew malatye fkadegna kehonsh kutre ltsaflsh weym yachi tsafilgn yemr fte bayehu kutr melshe echenekalew yedro fte nafekegn ebaksh erjign arezemkubsh mn larg sichenkegn new melssh begugut etebkalew 966509873834

  • @sabagebra5662
    @sabagebra5662 11 месяцев назад

    Melu gn yet tefache yemak kale

  • @abdura1609
    @abdura1609 3 года назад

    Wow

  • @jujujam3918
    @jujujam3918 2 года назад

    ጠፋሽኮ ውዴ በሠላም ነው የምር አሳሠብሽኝ ወልደሽ ይሆን እንዴ?

  • @foziyassin9784
    @foziyassin9784 3 года назад

    Hello maroon. How are you?
    I'm really appreciating your video. I'm your new sir.
    Subscriber.
    But what you doing is amazing.
    I just like to ask you, if I use this cream, what do you think? Give me your advice, please, thank you. URiAGE.

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      If you have the product let me know the active ingredient. Because Single brand makes so many different products with different ingredients , and ingredients matter .

  • @እነላሀማሳቢሪን
    @እነላሀማሳቢሪን 3 года назад

    ሜሉ የምትይዉን ነገር ሁሉ አዳምጥሻለው ግን አንዱንም product አላገኘሁትም

  • @cumeraqli9199
    @cumeraqli9199 3 года назад

    Maishelikarnaa

  • @peace3791
    @peace3791 3 года назад +1

    50 ቤት ላለው መቼ ነው የምታስተምሪን?

  • @አባይምንጭ
    @አባይምንጭ 3 года назад

    ሜሉየ ሰንስክሪን ስንጠቀም በንፁህ ቆዳችን ነው ወይስ ከክሬም በሃላ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      ከክሬም በኃላ ነው መቀባት ያለብን በእርግጥ አንዳንድ ሰንስክሪኖች ፊትን ሞይስቸራይዝ ያደርጋሉ እና እንደዛ አይነት ሰንስክሪን ከሆነ በንፁህ ቆዳ ላይ መቀባት ይቻላል አለዛ ክሬም ነው መቅደም ያለበት

  • @ማራኪነኝ-ጀ2ፈ
    @ማራኪነኝ-ጀ2ፈ 3 года назад

    አንቺ ያስቀማጥሻቸው ኦንላይን እንጂ ኢሮፓ ኮስሞ ሾፒንግ ስጠይቅ አጣሁኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      እንግሊዝ አገር ከሆንሽ Amazon UK ብለሽ ሞክሪ

    • @hanatilahun3277
      @hanatilahun3277 3 года назад

      ማራኪ አውሮፓ ምንም የለም online ሞክሪ

  • @mekdesabebe4904
    @mekdesabebe4904 3 года назад

    ማታማታ ነው የምንቀባው አጠቃቀሙን ብታሳይን

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ሁሉም የማታ ናቸው ስለ ቫይታሚን ኤ ቪድዮ ላይ አጠቃቀሙን ሰርቻለሁ እይው

  • @samrawitbedada3051
    @samrawitbedada3051 3 года назад

    ኢትዮጵያ የሚገኙ ምርቶች የትኞቹ ናቸው?
    የትስ ነው የሚገኘው አ/አ ለመኖር ሰወ? አአመመሰግናለሁ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      አ. አ የምታገኝው ቦሌ መድሀኒአለም ሞል 1 እና 2 ተኛ ፎቅ

  • @yodetfafi4630
    @yodetfafi4630 3 года назад

    ሜሉ እኔ 3 ልጅች አሉኝ ፊቴ በጣም ተበላሸ ምን ትመክሪኝለሸ እራሲን ለመከባከቡ ሰነፍም አይደለሁም ምን ትመክሪኝለሸ የመጀመሪያ ልጅን ሰወልድ ማዲያት ወጣቡኝ አሁን 3 ልጄ 11 ወር ሆነት ጡት ትጠባለች ምን ልጠቀም እባክሸ ? 👏

    • @sarakedir6704
      @sarakedir6704 3 года назад

      Sle vitamin A yeserachwn video eyw lemiyatebu enatoch yemihonm cream ale videown eyw

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      የማድያት ቅባቶች የሚለው ቪዲዮ ላይ አማራጮች አለ sunscreen ግን መጠቀም አለብሽ tinted mineral

  • @samiasaid7399
    @samiasaid7399 3 года назад

    ሰላም የት ነወ ያለሸወ 40 እድያለነው ብንጠቀ ችገር አለ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ምንም ችግር የለም ዋናው ለቆዳችን ተፈጥሮ የሚስማማውን ነገር ለይቶ ማወቅ ነው ያለብን
      ለ 40 እድሜ ክልልም ሰርቻለሁ ማየት ከፈለግሽ

  • @senpermintesnot1634
    @senpermintesnot1634 3 года назад

    እንዴት እንደወደድኩሽ

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 3 года назад

    ሰለም ሜላት የዛሬ በቪዲዮ በጣም አራፈ ነው ቡዙ ጥያቄዊችን መልሶልኛል ማለት እችላለው 1ጥያቄ ነበረኝ ፈቴ ላይ ቡዙ ጥቆቁር ነጥቦት በየቀኑ እየወጡቡኝ ተቸግሪያለው ለሱ ምን እንደምጠቀም በትነግሪኝ ቆዳዮ ደረቅ
    አመሰግናለሁ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      በኒውትሪጂና ሬትኖል ( ቫይታሚን ኤ) ተጠቀሚ ( Neutrogena retinol ) እኔ በጣም ለውጥ አይቼበታለሁ ( በ 4 ወር ውስጥ)
      መጀመራያ ግን አጠቃቀሙን እይው ቫይታሚን ኤ የሰራሁት ቪድዮ አለኝ

  • @misrakzewdie5978
    @misrakzewdie5978 3 года назад

    ሰላም !

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 3 года назад +1

    ❤🙏