በ 50 እና ከ50 እድሜ ክልል በላይ ለፊታችሁ ይሄን አድርጉ/ Skin care in your 50+

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • በ20ዎቹ የእድሜ ክልል ቪዲዮ • በ 20ዎቹ የእድሜ ክልል ለፊታች...
    *የፊት መታጠቢያዎች
    *Fragrance free Face cleansers
    1. Cerave hydrating cleanser amzn.to/3cpoopD
    2.La Roche Possy cleanser amzn.to/331la7L
    *ሽታ የሌላቸው የፊት ክሬሞች
    *Fragrance free moisturizers
    1. La Roche Possy lipikar amzn.to/3cosTRr
    2.DML forte bit.ly/2wRTcyO
    *ኤክስፎሌት ማድረጊያ አሲዶች
    *Exfoliating acids
    1.The Inkey list PHA toner bit.ly/2yfYLrq
    2.Neostrata bionic face cream bit.ly/2HVx8WD
    3.Paula’s choice BHA ( salicylic acid) bit.ly/31uij6f
    *ሬትኖል ( ቫይታሚን ኤ ) ቅባቶች
    Retinol ( vitamin A) creams & serums
    1.Differin amzn.to/3k0d8pX
    2.Neutrogena Rapid Wrinkle repair bit.ly/3cetm6T
    3. Cerave retinol serum bit.ly/3coaVgR
    *ቫይታሚን ሲ ሲረሞች
    *Vitamin C serums
    1.Skinceuticals CE Ferulic bit.ly/2MxwZeO
    *Hyaluronic Acids
    1.Neutrogena hydro boost gel cream bit.ly/2NYj1Tj
    2.The Ordinary Mandelic acid 10%+HA bit.ly/3os4Fdl
    *ሚኒራል የፀህይ መከላከያ ቅባቶች
    *Mineral sunscreens (No white cast )
    1.Cerave hydrating tinted sunscreen amzn.to/3kGgyLc
    2.MDSolarscience tinted sunscreen https//bit.ly/2XiBwG3

Комментарии • 102

  • @zemzemabedoshifa6484
    @zemzemabedoshifa6484 3 года назад +10

    ሜሊ 10q የምትሰሪያቸው ፕሮግራሞች በጣም ጠቃሚ ነውና በርቺልን

    • @selamethiopa6304
      @selamethiopa6304 3 года назад

      ሜሉ ለማድያት ወይንም ፊትን የሚያጠራ የተጨማደደ ፊት

  • @genetmedo5365
    @genetmedo5365 3 года назад +1

    Please can you tell us about collagen supplements

  • @bless1302
    @bless1302 3 года назад +1

    Hi Melat , thank you for sharing your knowledge and experience with us. what do you think about Cetaphil?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      Cetaphil is good . Dermatologist recommend it .

  • @abebahaileselaseie2353
    @abebahaileselaseie2353 3 года назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ በርቺ ስለ Nivea cream and Bio-oil ጥቅሙና ጉዳቱን ብታቀርቢልን

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 года назад +6

    ሜላትዬ በርቻ ጎበዝ ተከታይሽ ነኝ ከአንቻ ብዙ ተምራለሁ

  • @SaraSara-vq6og
    @SaraSara-vq6og 3 года назад +1

    በጣም ኣመስግናለሁ ብዙ ነገር እንዳውቅ ስላደረግሽኝ የብዙ ግዚ ጥያቂየን ነው የመለስሽልኝ thank you 😊 ♥ God bless you ♥

  • @adanechgelasse2529
    @adanechgelasse2529 3 года назад

    ሜሊ በጣም አመሰግንሻለው ለምትሰጭው ጥሩ ግንዛቤ የፊትሽ ጥራቱ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @misrakzewdie5978
    @misrakzewdie5978 3 года назад +2

    Thank you Melu, we will always support and love you❤️ we're waiting for more information, keep it up!

  • @SuperStudent4
    @SuperStudent4 Год назад

    Excellent. Thank you for sharing

  • @godisgoodallthetime8292
    @godisgoodallthetime8292 3 года назад +1

    Thank you Malat . Your video is helping us a lot .🙏🙏

  • @romanbeyene3558
    @romanbeyene3558 3 года назад

    Thanks a lot for your important information. It helps a lot. Keept it up. Respect love you.

  • @kiki7863
    @kiki7863 3 года назад +1

    Is that ok dove body wash cream for face

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 3 года назад

    ሰላም ሜሉ እናመሰግናለን ስለ cantu ምርት ፕሮግራም ብትሰሪልን ስል በአክብሮት እጠይቅሻለሁ።

  • @etumechal3081
    @etumechal3081 3 года назад

    Thank you Avenue anche kalshe behala tetekem betam aref new .

  • @eth.hagere755
    @eth.hagere755 3 года назад

    Melu betam arif temhrt nw yemtschw ke bki maberarya & mefthe gar berchi 💕💕💕😘😘

  • @senaitkidane3450
    @senaitkidane3450 3 года назад

    በርቺልን በጣም ጎበዝ ልጂ ነሽ
    ረጋ ያልሽ ሴት እግዚያብሄር ይባርክሽ

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 3 года назад

    እንኳን በሰላም መጣሽ ተባረኪልኝ!!!

  • @senaitkidane3450
    @senaitkidane3450 3 года назад +3

    ሚሉዪ ምትኮይው ኩል በጣም ያምራል
    የማይፍስ ከሆነ ብራንድን ንገሪን እባክሽ

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад +1

    ሜላትዬ እስኪ የኩልሽንና የሊፒስቲክሽን አይነት ንገሪኝ በጣም ያምራል:: እኔ የምኖረው አሜሪካን ነው እንደምታውቂው ሁሉም ነገር አለ :: ነገር ግን: ብዙ ግዜ የሚስማማኝን ነገር ስለማላውቅ ፊቴ ብዙም እንደምፈልገው ያህል አይሆንም::

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      ኩሌ New York ( eye brow pencil)
      ሊፕስቲክ Sephora ነው
      ለፊትሽ ምንግዜም ሽታ የሌላቸውን ነገሮች ተጠቀሚ ማታ ሽታ የሌለው የፊት መታጠቢያ ታጠቢ ከዛ ሽታ የሌለው የፊት ክሬም ተቀቢ ጠዋት tinted mineral sunscreen ተጠቀሚ በተረፈ ለማታ ቫይታሚን C , ቫይታሚን A መጠቀም ትችያለሽ አንድ ላይ ሳይሆን በተለያየ ግዜ

    • @tenad7309
      @tenad7309 3 года назад

      @@melatdemessie808 እሽ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏾

  • @blentefera4281
    @blentefera4281 3 года назад +2

    You are #1 😘

  • @hiwotmitike6911
    @hiwotmitike6911 3 года назад

    ሰላም ሜላት አንድ ጥያቄ ነበረኝ ከቻልሽ ቶሎ መልሽል ፊቴ ደረቅ ነው እና CeraVe with sunscreen እና oli free ነው ለደረቅ ቆዳ ይሆናል ወይ ለመጀመራ ጌዜ ነው የገዛሁት ተጠቅሜው አላውቅም ሌላው fragrance free ነው ለቀን የሚሆን ነው ልጀምረው ወይስ ምን ትመክሪኛለሽ???

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      Fragrance free መሆኑ ጥሩ ነው sunscreen ካለ ቀን ነው መቀባት ያለብሽ
      ፊትሽ ደረቅ ከሆን ማታ ሽታ በሌለው ለፊት ብቻ በተሰራ ፈሳሽ ሳሙና ታጥበሽ እርጥብ እንዳለ Aveeno ተቀቢ ፊት በጣም ያለሰልሳል ለቀን tinted mineral sunscreen ተቀቢ ( zinc oxide ያለው)
      Cerave sunscreen ያልሽው ከጀርባው zinc oxide የሚል ካልው ተቀቢው
      የፊት ፈሳሽ ሳሙና ስትገዢ fragrance free የሚል ግዢ
      - Anveeno
      - La Roche posay
      - Cerave
      - Neutrogena hydroboost ጥሩ የፊት መታጠቢያ አማራጮች ናቸው

    • @hiwotmitike6911
      @hiwotmitike6911 3 года назад

      እሺ ቆንጆ ግን cerave sunscreen ቀን ስቀባው በርጥቡ ልቀባው (ላድርቀው) ስለሰጠሽኝ ማብራራ በጣም አመሰግናለው!!!!❤

  • @genetbet753
    @genetbet753 3 года назад

    በጣም ተመራጭ እና ጉበዝ እና ጠቃሚ ነገር ነው የምትናገረወ ግን እንዴት እንደምጠይቅሽ አላውቅም እንዴት ትረጂኛለሸ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 года назад

    ለማታ ብቻ ነው የምሆነው ወይስ ለቀን ይሆናል

  • @beezee3614
    @beezee3614 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @mahletkebede3
    @mahletkebede3 3 года назад

    እንዴት ነሽ ሜላት ባለፈው ጥያቄ ጠይቄሽ ነበር አላየሽውም መሰለኝ ጥያቄው ጠዋት vitamin C ተጠቅሜ ማታ ደሞ vitamin A ብትጠቀም ችግር አለው ወይ ነው ያልኩሽ እባክሽ ካወቅሽ መልሽልኝ እና clinique ነው የምጠቀመው እድሜዬ37 ነው አመሰግናለሁ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      አላየሁትም ነበር ይቅርታ
      ቫይታሚን ሲ ለማታ መጠቀም ነው በጣም ሴፍ የሚሆነው በተለይ L- Ascorbic acid ከሆነ ከፀሀይ ጋር በፍፁም አይሆንም ነገር ግን የተወሰኑ የቫይታሚን ሲ አይነቶች አሉ ቀን መቀባት የምንችላቸው
      1. Facetheory Regena C 30
      2. The ordinary Ascorbyl Tetraisopaamitate
      ብቻ ናቸው Cilnique ቀን አትጠቀሚው
      ሬትኖል ግን ያው ማታ ብቻ ነው

    • @mahletkebede3
      @mahletkebede3 3 года назад

      @@melatdemessie808 አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @marthat6031
    @marthat6031 3 года назад

    እናመሰግናለን 😍

  • @kidistmamecha2892
    @kidistmamecha2892 3 года назад

    ተባረኪ

  • @selaminamoges5987
    @selaminamoges5987 3 года назад

    Meluye I swear to God what you said for us all I bought from Amazon almost now 4 days all good on my face
    But I have acne scar and dark spots and also meluye under my eyes I have syringoma so pls meluye send me your advice ok God bless you my love 💕💕💕😘

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      My advice to you is first see dermatologist to make sure what you have is syringoma or something else , because there are other skin conditions that look like syringoma.
      For acne scar and dark spots you can use retinol ( vitamin A) . I already have a video on how to use vitamin A and list of products in the description box . Make sure you watch the video before you start using vitamin A because there’s a step you have to follow other wise you might experience skin irritation. Do Not use retinol on your syringoma bumps before you see a dermatologist.

    • @selaminamoges5987
      @selaminamoges5987 3 года назад

      @@melatdemessie808 thank you so much meluye I will check vitamin A God bless you

  • @hana4049
    @hana4049 3 года назад

    በጣም እናመጣለን🙏🏾

  • @የሸዋሉልመንግስቱ
    @የሸዋሉልመንግስቱ 3 года назад +1

    ሜሉ,ሠላም,እሕቴ,በርችልን🌹🌹🌹🌹

  • @zadyearsamalij1092
    @zadyearsamalij1092 3 года назад

    ሰላም እናመሰግናለን ሜሌ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ፊቴ ሁሉ ምንም ተጠቀምኩ ምንም ችፍ ይላል አሁን ደሞ አይኔ እና አፍጫይ አካባቢ ትንንሽ ቀዳዳ መሰይ ሽፍታ ማውጣት ጀመረ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ሽታ ያለው ነገር ተቀብተሽ ታውቂያለሽ? ወይም ሽታ ባለው ሳሙና ታጥበሽ?

  • @mareamddyoutube2365
    @mareamddyoutube2365 3 года назад +1

    ሜሊየ ሚኒራል ሠንስክሪን ስቀባ ፊቴ ይቀየራል ይጠቁራል ወፍራም ስለሆነ መሠለኝ ፊቴ ደግሞ ወፍራም ነገር አይወድም QV ሠንስክሪን ስቀባ ደግሞ ጥሩ ነው ምን ትመክሪኛልሽ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      አዎ zinc oxide ስላለው ነው እና ዚንክ ደሞ በምንጠቀመው ሰንስክሪን ውስጥ መኖሩ የግድ ነው ብዙ ስላለው እና ማድረግ ያለብሽ ሚኒራል ሰንስክሪን ከ iron oxide ጋር የተሰራ አለ የማይነጣ ( tinted mineral sunscreen) ግዢ ወፍራም አይደለም ከለርሽንም እይቀይረውም

    • @mareamddyoutube2365
      @mareamddyoutube2365 3 года назад

      @@melatdemessie808 እሽ ማማየ ሽኩራን ለዛሬው QV እየተጠቀምኩ ነው ሲያልቅ እሞክረዋለሁ

  • @abbyyirga7689
    @abbyyirga7689 3 года назад

    New viewer here! Thank you!!

  • @basazinabdisa2056
    @basazinabdisa2056 3 года назад

    ሜላትዬ እባክሽ የማዳት መዳኒት ንገሪኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ለማድያት ሬትኖል ቫይታሚን A መጠቀም ትችያለሽ ስለ ማድያት ቅባቶች ቪዲዮ አለኝ እይው የቅባት አማራጮችንም ታገኛለሽ

  • @suzanak2355
    @suzanak2355 3 года назад +1

    Selam Selam melat ayetebekush new st gize stafkulush melslgna 🙏🙏🙏

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ምንድነው የጠየቅሽኝ?

    • @suzanak2355
      @suzanak2355 3 года назад

      Yefelekut anchi new lanagrsh felige betam feligesh alew

  • @mahletkebede3
    @mahletkebede3 3 года назад

    ሜላት ካላስቸገርኩሽ መልሽልኝ ፊቴ ላይ የበጉር ጠባሳ ስላለብኝ ነው የኔ ቆንጆ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      የብጉር ጠባሳ ማጥፊያ እና የማድያት ተመሳሳይ ቅባቶች ናቸው ስለ ማድያት ቅባቶች ቪድዮ አለኝ አጠቃቀሙን እና የቅባት አማራጮችን ታገኛለሽ

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 3 года назад

    Vitamin E oil ለብቻው መጠቀም ጉዳት አለው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      የተሻለ ጥቅም ያለው ከቫይታሚን ሲ እና ከፍሩሊክ አሲድ ጋር አንድ ላይ ሲሰራ ነው
      ምንም ሽታ ከሌለው ክሬሙን ለማታ ብቻ መቀባት ይቻላል ግን ብዙም የሚያመጣው ለውጥ የለም

  • @zubaidakader2824
    @zubaidakader2824 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @martawubayehu5614
    @martawubayehu5614 3 года назад

    Aveeno ለሰዉንት የሚሖነው ለፌትም ይሆናል ወይ ካልሆነ ለፌት የሚሆነው የትኛው ነው?

  • @YMW7777
    @YMW7777 3 года назад

    በጣም ጥሩና ጠቃሚ ነው
    ግን ጥያቄ አለኝ
    ለምንድነው በ viberና what's up forward ማድረግ
    የማይቻለው ??

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ከዚህ ቪዲዮ በታች ሁሉም አለ ሊንኩን ክፈቺውና ታገኝዋለሽ

  • @rahelbullo6586
    @rahelbullo6586 2 года назад

    Melatiye tefash

  • @scooterific2335
    @scooterific2335 3 года назад +1

    Good job

  • @helentefera2903
    @helentefera2903 3 года назад

    malteya baxm enmsgenln vitamin A axqaqmun negregn enmasgnlan

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin1583 3 года назад

    Selma melu zare demo seguresh amerobeshal .

  • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ

    ሜላት በርቺ በእናትሽ እድሜ ወደ 30ዎችነኝ ግን ፊቴ በጣም ይጠቁራል ካንገቴበላይ ሁሌ ይጠቁራል

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      Mineral sunscreen ተቀቢ ጠዋት ላይ
      ማታ ቫይታሚን ኤ ( መጀመሪያ ግን አጠቃቀሙን እይው ቪድዮ አለኝ )

  • @michaellij9196
    @michaellij9196 3 года назад

    ሚልየ እባክሽ የ darkspot ስረም እቀባልሁ ግን ፊቴን ያልብኛል ቺገር ይኖረዋል

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ቀን ነው ወይስ ማታ የተቀባሽው ? አይነቱስ ምንድነው?

    • @michaellij9196
      @michaellij9196 3 года назад

      @@melatdemessie808 ሚለየ አልየሁትም ነበር sorry. ማታ ነው የምቀባው ግን ቦታ እየልዬ የልበኛል እናም ለዉጥም አላየሁም ... ካለማዎቅ ደግሞ በላዩ ላይ ሞይስቸር ነው በዬ የግዛሁት cream እቀባ ነበር ከዛ ሲልጠኝ ሳየው በደብ ritnol አለበት ቶሎ አቆምኩት እና በግራ በኩል ፍትይ የትዘብራረቅ ሆነ ሊመለስም አልቻልም ያቺን ቪዲዮ ሳይ ነው ትምርት የዎስድኩት ቀድምዬ አላየሁትም ነበር... የምቀባው cream filorga serum pigmnt perfect ይላል

  • @ኤደንገነት-ተ5ፈ
    @ኤደንገነት-ተ5ፈ 3 года назад

    ለደረቅ ፊት ሬት ጥሩ ነው?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ሬቱን እንዳለ መቀባት ማለትሽ ነው ወይስ በ ቅባት ውስጥ የተሰራ?

    • @ኤደንገነት-ተ5ፈ
      @ኤደንገነት-ተ5ፈ 3 года назад

      @@melatdemessie808 ሁሉም ሬቱንም መቀባት እንዲሁም በሬት የተሰሩ ክሬሞችን መቀባት በፈሳሽ ሳሙና መጠቀም ባጠቃላይ የሬት ምርቶች ለደረቅ ቆዳ ይሆናሉ?

  • @huriamahmud3619
    @huriamahmud3619 3 года назад

    ሰላም ሜላት ለምትሰጪን ሐሳብ በጣመ ነው የምናመሰግንሽ,ስለ vtimn c syrumየሰጠሽን ሐሳብ አልገባኝም በግልፅ ብታብራረልን

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ቫይታሚን ሲ በሰፊው ማብራሪያ ቪድዮ አለኝ እይው በዚህ ቪዲዮ ላይ ያልኩት በገበያ ላይ በጣም ብዙ ቫይታሚን ሲ ሲረሞች አሉ አብዛኞቹ ግን ችግር አለባቸው ቫይታሚን ኢ እና ፍሩሊክ አሲድ የላቸውም ስለዚህ ምንም የሚሰጡን ጥቅም የለም ግን በዚህ ቪዲዮ ላይ የጠቀስኳቸው ጥሩ ጥራት ያላቸው ናቸው

  • @merwaabubaker8573
    @merwaabubaker8573 Год назад

  • @babelohelu707
    @babelohelu707 3 года назад

    ከሬትኖልና ከአሲድ የቱን ትመክሪናለሽi

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ሁለቱም የተለያየ ስራ ነው ያላቸው በተጩማሪ በደፈናው አሲድ እና ሬትኖል ብለን ማወዳደር አንችልም ምክንያቱም ከሬትኖልም ሬትኖይክ አሲድ የሚባል አለ የሬትኖል ጥቅም አዲስ የቆዳ ሴል እንዲመረት ማድረግ ነው አሲድ ስንል ግን የትኛው አሲድ? እጅግ በጣም ብዙ አይነት አሲዶች ናቸው ያሉት ለምሳሌ ቫይታሚን ሲ አስኮርቢክ አሲድ ነው ፊታችንን ከሚያስረጁ ነገሮች የሚከላከል
      የ AHA , BHA አሲዶች ደሞ ቆዳን ኤክስፎሌት የሚያደርጉ ናቸው ስለዚህ ፊትሽ ሬትኖል ቀስ በቀስ ካለማመድሽ በኃላ በሳምንት 4 ግዜ ብትጠቀሚ ቫይታሚን ሲ ደሞ በሳምንት 3 ግዜ መጠቀም ትችያለሽ ቫይታሚን ሲ ግን ለጠዋት መጠቀም የምትችያቸው ውስን ስለሆኑ የምትገዢውን ለይተሽ ማወቅ አለብሽ አብዛኞቹ የማታ ናቸው

  • @babelohelu707
    @babelohelu707 3 года назад

    ሜሉ አሲዱን የት እናገኛለን

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ከዚህ ቪዲዮ በታች ዲስክሪብሽን ቦታ ላይ ሊንኩን ስትከፍችው ምስሎች አሉ online መግዛት ትችያለሽ ውጭ ከሆንሽ ወይም አ.አ ሞሎች ውስጥ ቼክ አድርጊ

  • @fhvhhgfgy1805
    @fhvhhgfgy1805 3 года назад

    ❤️❤️

  • @dvdv3479
    @dvdv3479 3 года назад

    ለልጆች ምን አይነት ይሻላል ልጄ ቆዳዋ ደረቅ ነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      የልጆች Aveeno ሎሽን እና ሰንስክሪን አለ ለደረቅ ቆዳ በጣም ቆንጆ ነው

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 2 года назад

    እባክሽ ለሽበት የሚሆን ጥሩ ቀለም ስሪልን 🙏🙏🙏🙏

  • @haattmahmam8847
    @haattmahmam8847 3 года назад

    ለውዛማ፡ፈት፡ይሁናል፡ሰሙናው፡41አመቴ፡ነው

  • @suzanak2355
    @suzanak2355 3 года назад

    Felgesh nebr

  • @seblegebreegziabher3241
    @seblegebreegziabher3241 3 года назад

    ቫዝሊን ማታ ብንቀባስ

  • @deje3710
    @deje3710 Год назад

    የሎሽኑ ስ ንገሪን አይ ታየ ም ማንበብ አልተቻለም

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад

    አቤት ውበትሽ ሲያምር?♥️👍

  • @selamawitgelets3462
    @selamawitgelets3462 3 года назад

    q7

  • @hyujinae
    @hyujinae 3 года назад +3

    አረ የስንቱ ማሀይም ፌት ተበላሸ የእንግሊዘኛውን ወደ አማርኛ እየተረጉሙ ፀጉር ጥፍር ፊት የሚያምረው ከምትበሉትና ጭንቀት ሳይኖሩባችሁ ነው ጥሩ ጥሩ ምግብ ብሉ የቀትርን ፀሀይ በቆብ ተከላከሉ ዶክተሬ ያለችኝን ምክር ነው፡ ፣፣Remember you are what you eat avoid direct sun light use spf sun screen eat more vegetables avoid red meat kettfo eat chicken fish you will have baby face .

    • @muluyezelalem8832
      @muluyezelalem8832 3 года назад +1

      እኔም አንዷ ተጎጅ ነኝ በተለይ ጸጉሬ በጣም ነው የተነቀለብኝ የተባለውን ሁሉ እየሰማሁ የባሰ ያለኝን አጥቻለሁ

    • @hyujinae
      @hyujinae 3 года назад +1

      ትክክል ብዙ ውጪ ያሉ አበሾች ለጥቂት ዶለር ብለው የስንቱ ሴት ፌት ተበላሸ የዲፓርትመት እስቶር ፕሮዳክት እየለቃቀሙ ስቱን ተጫወቱበት እና ኣህቶች ገዘብ ካላችሁ የቆደ ሀኪም ሂዱ ከሌላችሁ ፌትና ፀጉራችሁ ላይ የምትጭኑትን የእህልና የቅባት ዘር ወደ ሆዳችሁ ክተቱት በብሌደር የፌጫችሁት ጠጡ ዝለሉ ፍሱ ወክ አርጉ ጥሩ እንቅልፍ አርጉ በየእምነታችሁ ፀልዬ ስለ ራስ ስለ አገር ፌታችሁ ፋካ ብሎ ያበራል እዬ እስቲ የገጠር የገዳም እናቶችን ወዝ፡

  • @azebghebru2287
    @azebghebru2287 3 года назад

    ❤❤❤

  • @dagimuna9968
    @dagimuna9968 3 года назад

    ❤❤❤❤