ጣልቃ ገብነት የበተነው ትዳር | የወንድ የሴት ቤተሰብ ጣጣ | በጫት ድግምት ከኑሮ አወጡት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ጣልቃ ገብነት የበተነው ትዳር | የወንድ የሴት ቤተሰብ ጣጣ | በጫት ድግምት ከኑሮ አወጡት

Комментарии • 73

  • @Alem-p4r
    @Alem-p4r 2 месяца назад +4

    መጨረሻው በጣም ደስ ይላል አጎትየው ግን እግዚአብሔር የባረከው ነው እርምጃው ቶሎ ወደ ፀበል ነው አስተዋይ አጎት❤ ግን እህቶቿ ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለራሳቸውም አልሆኑም ለእህታቸውም ጠንቋይ ቤት ሄደው ጠንቅ ሆኑባት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ወርቅአፈራው ተባረክ❤❤❤❤

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 2 месяца назад +21

    ፈጣሪ ለወንድ ልጄ የምታከብረው ሚስት ስጥልኝ አደራ

    • @matilove3643
      @matilove3643 2 месяца назад +3

      ምኞትሽ ይሳካልሽ ነገር ግን ለልጅሽ ሚስት እናት ሁኚላት እሱንም መፀለይ ያስፈልጋል!

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 месяца назад

      እሄ መጨረሻው የማያምር በጥቅምና በተንኮል ውስጡ የተሞላ ድራማና እንቆቅልሽ የበዛበትን ዝባዝንኬ ለምን እንደምትመኙት አላቅም በአሁኑ ዘመን ዝምብላ ስትመናቀር ኖራ በትዳር ስም ባዶ እጇን መጥታ የወንዱን ጨጓራ ስትልጥ ኖራ መጨረሻ ላይ ሰበብ ፈጥራ ያልደከመችበትን ሀብት ተካፍላ የምታመልጥ ጋጠወጥ አለሌ ነው ለልጃቹሁ እየተማኛቹሁ ያላቹሁት ወይስ ልጃቹሁ ቶሎ ተሰቃይቶ እንዲሞትላቹሁ ፈልጋቹሁ ነው ?

    • @ሳምራዊትአያሌው-ጀ6ረ
      @ሳምራዊትአያሌው-ጀ6ረ 2 месяца назад +1

      አሜን ይስጥልሽ ውዴ ሰው የሚሰጠው ነው የሚመልሰው እሱም ለሷ ክብርና ፍቅር ከሰጣት እሷ የማትሆንበት ምንም ምክንያት የለም ከዛ በፉት ግን ፈጣሪን ማስቀደምበፀሎት መበርታት ነው❤❤❤

  • @seblewongel9900
    @seblewongel9900 2 месяца назад +1

    እንድንጠነቀቅ ትምህርት ስለምትሰጠን እግዚአብሄር ይስጥልን ተባረክ ወንድም አለም

  • @AlmazG-zd7hv
    @AlmazG-zd7hv 2 месяца назад +2

    ወንድሜ ወርቅ አፈራህ እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ ወንድም በርታልን እንዳንተ አይነት ሃቁን እንደዚህ አደባባይ ላይ እያወጣ ሚሰተምሩ ወገኖችን ይብዛልን 🙏🏿እግዚዬ ምሀረና ክርስቶስ ሚያሰኝ ጉድ ነው የናዝሬት እየሱስ ማሰተዋልን
    ይሰጠን ይኸ የ አንድ ቤተሰብ ብቻ ታራክአይደለም የብዙ ንጹሀንን ቤተሰብ በር ያንኳኳ ነው የኔ ወንድም እግዚአብሔር
    ምህረቱን ይላክልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @AmenSetegn
    @AmenSetegn 2 месяца назад +1

    የኔም ባል በአብር አንከርት መተት ሀገር ለሀገር እየዞረ እድሉም ተወስዶ በስቃይ ነው ትዳራችን እኔም ጸበል እየተጠመኩ አለሁ ጸልዮልኝ ወ ማርያም እና ወልደ ገብረኤል ብላችሁ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 месяца назад +9

    ሙስሊም ጎሮቤት አለኝ 5ግዜ ሶላት ያደርጋል እረ አበዛሀው እግዚአብሔር እኮ ልብ ነው የምያየው አልኩት እሱ ግን እንዲህ አለኝ ለእግዛብሔር አይደለም የምፀልየው ለራሴ ነው የሰይጣን አገር ስለሆነ የምኖረው አለኝ አገሩ ጃፓን ነው በግልፅ ነው ሰው መስሎ ሰይጣን የሚመጣው 😄😄😄እና ወደ እግዚአብሔር መደገፍ እግዚአብሔር ያድርሰን በእግዚአብሔር የምንደገፍበት ፀጋ ይስጠን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 2 месяца назад

      ትክክል ነው ያለው ፈጣሪ ይጠብቀን

    • @LunaAmbaye
      @LunaAmbaye 2 месяца назад

      ያሳዠናል

  • @ghionyihene786
    @ghionyihene786 2 месяца назад +3

    ጥልቅ አሳቢው ወንድማችን ወርቅአፈራሁ በአፅኖት እንደገለፅከው "አስተዳደግንና የቤተሰብ ማንነትን" በተቻለ መጠን ማወቅ መሠረታዊ መሥፈርት ነው !!*** ፀሎት እንዳለ ሆኖ !! ፈጣሪ ቀሪ ዘመኑን ይባርክለት *** አጎቱ ከዓመላክ በታች መመኪያና አለኝታው ናቸውና ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው !!

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 2 месяца назад

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ አጐቱ በጣም ጥሩ ሰዉና ሕይወቱን የታደጉት ስለሆነ ሊከበሩ የሚገባቸዉ ናቸዉ ለሌላዉም በጣም አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን

  • @KalkedanAdugha
    @KalkedanAdugha 2 месяца назад +1

    ወንድማችን ወርቅ አፈራው ስላካፈልከን ነገር እናመሰግናለን!የእኛ የኢትዮጵያኖች ትልቁ ትልቁ ችግራችን የቤተሰብ መበታተን ዋነኛ ምግንያት የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ነው የብዙ ቤተች የመበጥበጥ የመፍረስ ችግር ሦስተኛ ወገን ነው የባል ዘመድ የሚስት ዘመድ እየተባለ የጥላቻ መንፈስ እየተዘራ ልጆች ሜዳ ይቀራሉ በጣም መለወጥ ያለበት ችግሮቻችን ናቸው!!ባለ ታሪኩ ፈንድማችን እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳህ አተረፈህ እመቤቴ ክብር ምስጋና ለሱዋ ይሁን አጎትየውንም ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም እጅግ ሚደነቁ አባት ናቸው አንተ ጥሩ ሰው ስላለህ ተርፈሄል ብዙዎች አብደው ቤታቸው ተበትኖ ቀርተዋል እባካችሁ ለአለቀ ዘመን እግዚአብሔርን በመፍራት እንኑር እባካችሁ እባካችሁ

  • @addisalemayehu898
    @addisalemayehu898 2 месяца назад +1

    የሚገርም አጎት ነው ያለው እግዚአብሔር ይረዳው እሱን እንደረዳው አጎትክን ለኔ አመስግንልኝ በለው እግዚአብሔር ይስጠው

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ! ወኑድሜ ወርቃፈራሁ አብዛኞቻቾን በዚህ አይነት መንገድ ህይወታችን ተመሰቃቅሏል ግን ከምንም በላይ ልቤ ሀሴት የሚያደርገው አምላክ ስላለኝ እናቱ ድንግል ማርያም በስውር እያንዳንዷን እርምጃችንን ስለምትከታተል ጠባቂ መላእክቱ ባንጠራቸው እንኳን ዘወትር ከኛ ስለማይለዩ ዘወትር ልቤ ሀሴት ያደርጋል:: ጠላቴ አምላከ ስላለኝ እኔ ምንም አልሆንም እለዋለሁ

  • @henokbelay9757
    @henokbelay9757 2 месяца назад

    ወድ ወንድሜ በርታ መልካም አስተሳሰብ ነው ያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 2 месяца назад

    ፈጣሪ ያበርታህ ልጁ እንካም አንተጋር ሆነ ሀላፊነት ከማይሰማት ሰው ጋር አልተውከው በፀሎት አሁንም በርታ

  • @mastietamru4776
    @mastietamru4776 2 месяца назад +1

    ጎቱን ፈጣሪ ይጠብቀው ቃልኪዳነኛ ነው እውነት ጥሩ አባባል ነው ከምንም በላይ ቤተሰብን ማወቅ ያስፈልጋል ፈጣሪ እረድቶት ከሰይጣን ወጥመድ አምልጧል እኔም በቤተሰቤ ትዳሬ አደጋ ላይ ነው በገዛ እህቴ ዛቻ እየደረሰብኝ ነው ባለቤቴን አትወደውም በቃ በትዳር የምትቆይ መስሎህ ነው ሁለታችሁን በእንብርክክ ነው የምልካችሁ የወንቅሸቱ ገብርኤል ይፍረድብን ለሷ ክፍ አስበን ከሆን እሷ ግን በቃ መተታ መተት ነው ስራዋ ባለ ቤቴ ከእናቴ ጋር በጣም ነው የሚከባበሩ ግን የሆነ ቀን ለጀሮ የሚሰቀጥጥ ስድብ ሰደባት አመት ተራራቁ በስንት ፀሎት ስለት እርቅ ወረደልኝ በሰው ስሰማ እንዳይደርስ አርቄው ነበር በምናባቱ ተስማማ አለች በቃ ብዙ ነው ታሪኩ እና ይሔን ያነበባችሁ ሁሉ ባታቁኝም ስፀልዩ ያችን እህታችን አስባት ፀሎቷን ስማ በሉሉኝ በፈጣሪ በቀላል አትዩት ወገኖቼ😢😢

    • @tsigetadele1507
      @tsigetadele1507 2 месяца назад

      Egzio ehete abezetesh tseley weladite amlaken alekeshebat enem edachew bahun seat ehet yele enat yele are sentu bale tebeyew sew hager yelefawebeten neberet mekina yezo weto betun liyasheteny feredebet yemecheresha ketero lay neny yemigeremew neger gen yegeza ehete mekinawen besoa sem besheyach bazorew esoa kesugar temesatera kedachiny bahun seat bemanem atetamenyi bale yele ehet yele hulum adenachew kefat besew lej lay serun sedoale ena ehete hulunem bayene kuranya teketatey abezetesh tseley tsumi Egziabher tedareshen anchin yaterefachu berechi

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ፀ3ከ

    እግዚአብሔር ይመስገን❤ ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር አዳናህ

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን የመምህር ተሰፍየ ፍሬ

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን የእኛ ወርቅ

  • @WoinshetYnuo
    @WoinshetYnuo 2 месяца назад

    በጣም ይገርማል

  • @nardostaddle1904
    @nardostaddle1904 2 месяца назад

    ይገርማል

  • @besu1219
    @besu1219 2 месяца назад +3

    እናትዋን አይተህ ልጅቱዋን አግባት አለ እጎቴ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 месяца назад +1

      የሚያሣዝነው እኮ በዚህ ዘመን ላይ እናትዬዋም ሆነች ልጅቷ ደንበኛ የተጨበጨበላቸው ጋጠወጥ አለሌ ሸርሙጦች መሆናቸው ነው

  • @meri24242
    @meri24242 2 месяца назад +1

    ወይ አለመገናኘት ምናለ እንደዚህ አይነት ወንድ ባገኝ እንዴት እንደምይዘው

  • @goitomtkua
    @goitomtkua 2 месяца назад

    ኣስተማሪ ትምህርት ነው ቀጥልበት❤❤❤

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 2 месяца назад +10

    በስመ ስላሴ በቃ እኮ አጅሬው ሰልጥኖዋል ሰው ቀን በቀን ከእግዚአብሔር ጋር ማውራት አለበት ቢያንስ በቀን ሶስት ግዜያት መፀለይ ጠዋት እና ማታ የአምልኮ ስግደት መስገድ ግዴታ ነው ።
    በሐፅያት አረንቋ ውስጥ ላሉ ሰዎች ንሰሐ ገብቶ ፆምን ካልፆመ ስግደት ካልሰገደ ካልፀለየ በዚህ ዘመን የሳጥናኤል መጫወቻ ነው እሚሆነው ። አቤት መድሐኒያለም እንዴት ቻልከን አቤቱ ማስተዋሉን አድላቸው ለህዝቦችህ 🙏
    ሰላም እለኪ እንዘ ንሰግድ ንብልኪ
    ማርያም እምነ ናስተብኩ አኪ
    እመ አርዌ ነዓዌ ተማህፀነ ብኪ
    ብእንተ ሐና እምኪ ወእያቄብ አቡኪ
    መሐበረነ ዮም ድንግል ባርኪ 🙏 እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 2 месяца назад +1

    በስመ ስላሴ ስም አንድ ኮመንት አንቤ እህቴ ባሌን አትወደውም እናቴን ሰደባት ያልሽው ይህ ችግር አንቺ ጋር ብቻ አይደለም ጋደኛ ያልካት ከባልዋ ጋር ሆነው በመተት ብዙ ነገር ሆን ችዬ ችዬ እናቴንሲሰድባት ግን አልቻልኩ ሰው በመሀል ገብቶ ሲጠይቁት አላልኩም ይላል መጨረሻ ተለያየን አይዞሽ ቻይ ፀልዬ ፀበል ውሰጂው እህትሽንም አርቂያት ንቂ

  • @matilove3643
    @matilove3643 2 месяца назад +1

    ወርቅ አፈራሁ በዚ ነገር ላይ መንገር ብቻ ሳይሆን እውነት ትልቅ አጋንንት አለ በተለይ በእናቶች ላይ የወንድም የሴትም የሉ ፀልጆቻቸውን ትዳር የሚበሉ አሉ። ዛር ነው ምንድነው ይህን መምህር ተስፉዬን ጋብዘህ ያስተምር ።

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8t 2 месяца назад

    በርታ!!!

  • @meronLove-e5j
    @meronLove-e5j 2 месяца назад

    በጉጉት ነው የምጠብቅህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @Rehawa
    @Rehawa 2 месяца назад

    ጀግና አጎት ነው ያለው

  • @saleigzerseifu4610
    @saleigzerseifu4610 2 месяца назад +1

    " ሰይጣን ሲያቅተው ሴቶችን ይልካል! " ! የሚባለው ነገር እውነት መሆኑን ከዚህ ታሪክ መረዳት ይቻላል። እስኪ አሁን ንብረትን አስልቶ ሰው የለፋበትን ለመንጠቅ አንዲህ እራስን መጣልና የጠንቋይ ተማጽኖ ድረስ መሄድ ያስፈልጋል !
    በሱ በኩልም ስህተት አለ! ከመጋባታቸው በፊትም ሆነ በኋላ በመጀመሪያው ሁለት የፍቅር አመታቶች ውስጥ በፕሮግራም ይዟት ወደ ቤተክርስቲያን መሄድ ነበረበት ! ትልቁ መሸወድ ያለው እዛ ጋር ነው ።

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 месяца назад

    ፈጣሪ ይጣብቀን ነጌ ምን እንደምጣብቀን አነውቅም ወንድሜሜ በዝ አይነት ምክንያት ህይወቱ ተመሰቀቀል ከታያዙማ ስመከሩም አይሰሙም ኮቶታም ሰዎች ከነኮቶታቾ ወደ ቤተችስነስገበ የቤተ መቅሰፍት ነቾ

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    አሜን❤❤❤❤

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ወንድም ዓለም

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 2 месяца назад +1

    በስመ ስላሴ ስም እውነት ነው ከመጋባት በፊት ቤተሰብን ማወቅ ያስፈልጋል በጣም

  • @momethio3664
    @momethio3664 2 месяца назад

    የፈጣሪ ያለህ😢 በጣም ያሳዝናል ግን በመጨረሻ በጣም ደስ ያለኝ ነገር ብኖር ልጁ ወደ አጎቱ ንብረቱን ማዘዋወሩ ነው። እነዛ መርዛሞች ለእህቷም ጠንቅ ሆኑ ከእነሱም አፍ ሀፍቱ አመለጠ አፈር ይብሉ

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 2 месяца назад +2

    ስንት እርኩስ ሴቶች አሉ በባዶ ገብተው ወንድ ባዶየሚያረጉ ስራቸው ይፍረስ በተለይ ቤተሰብ ጠንቋይ ቤት የሚሄዱ አሉ ስራቸው ይፍረስ

  • @tigistworku3094
    @tigistworku3094 2 месяца назад

    Amilake hoyi be Melikam Menigadih ante meragn hiwot kebad new ke kifu sewu enji ante tebiqan 🤲🙏❤️🥰

  • @msm5155
    @msm5155 2 месяца назад

    It’s exactly my history

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh 2 месяца назад

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አጎቱን ሳላመሰግን አላልፍም

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 2 месяца назад

    Thanks

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 месяца назад

    ለዚህ ነው እኔ ማግባት የሚባለውን ድራማ የበዛበት ፍሎሰፊ የማልቀበለውና እስከዛሬም አላገባም ብዬ የኖርኩት መቼም አላገባም አገባን ብላቹሁ እራሣቹሁን ለምታታልሉትም አዝናለሁ

  • @ElyaisElyais-yt1fl
    @ElyaisElyais-yt1fl 2 месяца назад +2

    ለምን እድሁን ባላቅም በጉጉት ነው ምጠብቅሀ

  • @natan-207
    @natan-207 2 месяца назад

    ሦስተኛ ሰዉ የሚያስገባው ሰዉ ነዉ ለሁሉ ነገር ተጠያቂ

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 2 месяца назад

    አጎትየው መልካም ሰው ባይሆኑ የልጁ መጨረሻ ከባድ ነበር ባል ብሎ አግብቶ ብዙ ዋጋ ከፍሎልን ለዛውም አንደላቆ እያኖረ እንዴት በእንደነዚህ ይደረግበታል ባትወደው እንኳን ለመልካምነቱ ብላ ሰው መስዋህትነት አይከፍልም ፍቅር ደግሞ ሰውን በሆነ ነገር ወደከሰ የምታፈቅረው ነው ልጁ በመልካምነቱ እንኳን ሊወደድ ይገባ ነበር ብቻ ይህ ሁላ የሰይጣን ስራ ነው ሌሎቹን እህቶቿን ያለባል አስቀረ እሷንም እንደዛው አድርጎ ከአምላክ ጋር አጣልቶ የራሱ አድርጎ ነፍስን ለመውሰድ የሚያደርገው ስራ ነው የሷ መጨረሻ ግን ከባድ ነው አትብይ ሲላት ነው ሰላም ንት ሰው የሚመኘውን ትዳራ በእህት ምክንያት መፍታት ያማል እኔ በውነት ሁሌም የምናደድበት በራሴ ህይወት ላይ ሰው ሊያዝ እድል አልሰጠውም በሰዎችም ላይ የምናደድበት ነው አኔ ራሴን ሆኜ ነው መኖር የምፈልገው በተሰጠኝ ነገርም አመስጋኝ ሆኜ እንድኖር አምላኬን እጠይቃለው እንደሌላው ልኑር ብሎ ማሰቡ ነው ትልቁ ስህተት ለምን ያንን ሰው መሆን ስለማይቻል ሁሌ እራሳችንን ሆነን ስንኖር በማንኛውም ነገራችን ላይ መልካም ህይወት እራስን ሆኖ እንደመኖር ትልቅ ነፃነት የለም እራሳችንን እንሁን

  • @Maryg05
    @Maryg05 2 месяца назад

    ወርቅአፈራው ሰንት ጋለሞታዎች የሰው ትዳር ያፈርሳሉ በመተቱ በዝሙት ለገንዘብ ብለው እግዚአብሔር ይፈረድባቸው

  • @demissiebayehew8747
    @demissiebayehew8747 2 месяца назад

    ወረቃፈራው እንደምነክ እርዳታክን እፈልጋለው በምን ስልክ ላግኝክ እንግሊዝ ነው የምኖረው

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 месяца назад

    ማንኛውም ወንድ የተባለ ከቻለ አለማግባት እምቢ ብለው የሚያገቡ ከሆነም ቀደም ብለው ለብቻቸው ያፈሩትን ሀብታቸውን ማስመዝገብ ስትሄድ አምስት ሣንቲም እንዳትካፈል

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 месяца назад

    እንደኔ ቢሆን ሴት የተባለችን ሸርሙጣ አስቸጋሪ ፍጡር እንድትራብ ስቃይዋን እንድታይ እነሱን አለማግባትም አለማቅረብም እራሷን ችላ እንድትኖር መተው

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 месяца назад

    ሴቱ ሁሉ ሸርሙጣ ሆነው ገላቸውን እየሸጡ መኖር ፋሺን በሆነበት ዘመን ላይ ትዳር ገረመሌ እያሉ የሚጃጃሉ ደንቆሮ አህያ ወንዶች ያናድዱኛል

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 2 месяца назад

    በተለይ የውንድ ቤቴስብ ከገባ ካንስር ነው ኢትዮጵያ ብቻ አይድለም አሜሬካን ሀገር ውስጥም አለ እኔ እየድርስበኝ ያለው ነው

  • @Embete-
    @Embete- 2 месяца назад

    ወንድሜን 😢

  • @yeshiworkmolla6201
    @yeshiworkmolla6201 2 месяца назад

    🙏🙏🙏

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 2 месяца назад

    Yegna beteseb yetebtebtew beza nw edeme lik b enat abat bkul talka migebu sewoch selalu

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 2 месяца назад

    Ftari kezih hiwot ytebeken 😭😭😭😭😭😭😭

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 2 месяца назад

    አይ አለማወቅ

  • @adrt3791
    @adrt3791 2 месяца назад

    የባል ዘመድ በእይንሙሉ አመድ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 2 месяца назад

    ያበል ዘማድ በአይኑ አማድ ነው ያሚሉት ታረቱን ለስታውስ ብዬ ነው ያወንድም ያሴትም ቤታሠብ ቤታሠቤ ነው ማበል ያለበት እኔ በሴትነቴ ያበሌንም ያኔንም ቤታሠብ እደቤታሠቤ ነው እማያው

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    ❤❤❤✝️✝️✝️🙏🏾

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 2 месяца назад

    👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👏👍👍

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 месяца назад

    ከዚህ ሁሉ ባይገባስ 10 ደቂቃ ለማይሞላ ስሜት እዚህ ሁሉ ትርምስና እንቆቅልሽ ውስጥ መግባት ምንድነው ትርፉ ? ባዶ እጇን መጥታ የወንዱን ጨጓራ ስትልጥ ኖራ መጨረሻ ላይ ሰበብ ፈጥራ ያልደከመችበትን ሀብት ተካፍላ የምታመልጥ ጋጠወጥ አለሌ ሸርሙጣ መጣች ቀረች ምንም ጥቅም የላትም ስለዚህ እባካችሁ ወንዶች ትዳር ገረመሌ እያላቹሁ አትጃጃሉ አርፋቹሁ ገንዘባቹሁን ከነዚህ ነቀዞችና ነጣቂዎች ጠብቁ

  • @ZeinaMulgeta
    @ZeinaMulgeta 2 месяца назад

    Batekekele yabetsbe talka tedre laye tero new

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 месяца назад +3

    ውራጌ ነው ገጠር ሂዶ ቆንጆ ድንግልዋን አግብቶ አያመጣም. እንዴ ምን ነካው 🤔

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 2 месяца назад

    🙏🙏🙏