በተለይ ማዲያት ያለባችሁ የፊታችሁን ቆዳ በዚህ መልኩ መፀዳት አለበት// clean dead skin

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 277

  • @DanialDaniel-on2xh
    @DanialDaniel-on2xh Месяц назад +10

    ኤልሳ አሪፍ ነው 👍

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад +2

      የኔ ደግ ወንድም ተባረክ

    • @freweynidesta
      @freweynidesta Месяц назад

      ሰላም ኤልሲ ለካ ሳብስክራይብ ሳላረግ ነበር የሚከታተልሽ ኣሁን ቤተሰብ ሁኛለሁ ሁሌ እከታተልሽ ኣለሁኝ ኣመሰግናለሁ ለስራዎችስ❤❤🙏

  • @emebetdessie-hz4ec
    @emebetdessie-hz4ec Месяц назад +9

    ኤልስዬ እስቲም ማግኘት እማንችልሽ ውሃ አሙቀን በእቃ መጠቀም እንችላለን

  • @abebatirfe3601
    @abebatirfe3601 14 дней назад

    ኤልስዬ ሁሌም በቅንነት ለምታደርጊልን እናመሰግንሻለን እግዜር ይክፈልሽ። እኔ ለምሳሌ ቡና እና እሬት መቀባት ከጀመርኩ በሳምንት ሁለቴ ስጠቀም እሱኑ ደግሜ እጠቀማለሁ ያስኬደኛል ወይስ በሳምንት ሁለት አይነት ይሁን ወይ? አመሰግናለሁ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  12 дней назад

      የተለያየ የተስማማሽን መርጠሽ ተጠቀሚ

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia Месяц назад

    ኤልሲዬ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Месяц назад +3

    ኤልሳዬ የኔ እመቤት፣ በጣም እናመሰግናለን። የምታሳይን የዉበት ዉህዶች ጠቅላላ ልዩ ናቸዉ። ተባረኪ። ❤

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 Месяц назад +2

    Thank you so much Elsye 🙏💕

  • @tg-lb7rd
    @tg-lb7rd Месяц назад +3

    ኤልሲዬ ሱሴ እንካን ደና መጣሽ ❤❤❤❤

  • @ArAra-z3z
    @ArAra-z3z Месяц назад

    አናመሰግናለን ኤልስዬ ትርትመትሽ ምትሰሪው በጣም አሪፍነው❤❤

  • @lemlemgetachew4242
    @lemlemgetachew4242 21 день назад

    ኮኮናት ኦይል ለተሸበሸበ ቆዳ መድኀኒት ነው ብለሻል ለፊት የተለየ አለ ወይስ ለፀጉር እምንጠቀመውን የቆርቆሮ ኮኮስ መጠቀም የቻላል ወይ?

  • @almazzewdu2639
    @almazzewdu2639 Месяц назад +7

    ኤልስዬ ተባረኪልኝ በጥቅል ጎመኑ ውሀ በመጠጣት ማድያቴ ጠፍቶልኛል ምስክርነት ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      እባክሽ ፎቶ ላኪልኝ ተባረኪ

    • @kiamesi
      @kiamesi Месяц назад +1

      Ena wed wer liunegne new, gena Altefame gen betam tineah lewet Ayechalew.. be tekel gomen yetefale beya tesefa Aderegalew❤

    • @MerinamerinaMerinamerina
      @MerinamerinaMerinamerina 29 дней назад

      ኸረ እሕቴ በማርያም ንገሪኝ ከምርሽ ነዉ በናትሽ ኣትለፊኝ ካየሽዉ ከምር ፊቴን ብልሽት ኣርጎታል ገና23 ኣመት ልጅ ኣይመስልም የ100 ኣመት ሰዉ ኣስመስሎኛል ከምር ደሞ ቀይ ነኝ እፍ እኔማ ሀኪም ያዘዘልኝን ክሬም ነዉ ፊቴን ያበላሸዉ 😢

    • @SebrinAfeta
      @SebrinAfeta 29 дней назад

      ​@Meriname 3:23 rinaMerinamerina

    • @luwamberhane1976
      @luwamberhane1976 25 дней назад

      For how long do use it?

  • @DamenechLindi
    @DamenechLindi Месяц назад +3

    ኤልሲ ዘመንሸ ይበረክ

  • @tg-lb7rd
    @tg-lb7rd Месяц назад +1

    ኤልሲዬ ሱሴ እንካን ደና መጣሽ ❤❤❤❤ በጣም ነው ምወድሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬለው 🙏

    • @yenubayu1696
      @yenubayu1696 Месяц назад

      😅😅

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      በጣም አመሰግናለሁ እኔም ወድሻለሁ

  • @bezazerihun1051
    @bezazerihun1051 Месяц назад +1

    ኤልሲ አርፍጄ ነው ያየሁት ግን በጣም አመሰግናለው ተባረኪ ውድድድድ❤

  • @Tigdereje
    @Tigdereje Месяц назад

    አንቺ ፍቅር የሆንሽ ሰው ኤልሲ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 መደሀኒአለም ይጠብቅሽ እያልኩ ኤልሳዬ ኮኮስ ጭቃው የፀጉሩ ነው እንዴ ????

  • @alem5097
    @alem5097 Месяц назад +1

    በትክክል. ኤልስዬ. ተባረኪ ኮኮስ. በደንብ. ለፊት. ለማድያት. በጣም. ለውጥ. ያመጣል

    • @NeimaMohammed-z3e
      @NeimaMohammed-z3e Месяц назад +1

      አጠቃቀሙን በናትሽ😢😢

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ገበዝ ተጠቀሚው

    • @HaniTsedalu
      @HaniTsedalu Месяц назад

      DZ7dxydxytxtx7xyyx፦ረረነጅገረረገገገኘሰፒጠ፣🎉ሀ ​@@elsabeautynt

  • @simretlulekal133
    @simretlulekal133 Месяц назад +4

    እስቲም ማድረጊያ የሌለን በምን እንጠቀም ኤልሲዬ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ቆይ ሌላ ሰራለሁ

    • @simretlulekal133
      @simretlulekal133 Месяц назад

      የኔ ደግ ኤልስዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ።

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Месяц назад

      ​@@elsabeautynt አወ እስቲም ለለን በዴብ አብራርተሽ ንገሪን

  • @elenehailu5041
    @elenehailu5041 Месяц назад +7

    ኤልስዬ የኔ አልጠፋም አለ ታይሮይድ ይታይብኛል ???መድሀኒት እየወሰድኩ ነው ምን ትመክርኛለሽ ለማድያቴ ማለቲ ነው እባክሽን መልሽልኝ???

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад +1

      የሚቀባ ብቻ እንዳትጠጪ አደራ ቡና አብሽ እና ሌሎች ጨምሬበት የሰራሁት ለማዲያት የሚለውን እየመረጥሽ ተጠቀሚ በትክክል አይተሽ

  • @MeryemAbrar-l3n
    @MeryemAbrar-l3n 20 дней назад

    10.Q የኔ ማር ሁም ተመችቶኛል አሁን ግን ለል ለልጆቼ መረፋትሄ ፊታቸው ይደርቃል ካካዎ እቀባቸዋለው ግን ያጠቁራቸዋል ምንክሬም ልቀባቸው እባክሽ ንገሪኝ አኛ አገር ሚገኘው አትዮ ነው ያለሁት እባክሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  19 дней назад

      suncreen የፀሐይ መከላከያ የልጆች የሚል አለ ከዛ ውጪ ውሃ በደንብ እንዲጠጡ ምከሪያቸው ስንት እድሜ ናቸው

  • @hiwottube3395
    @hiwottube3395 Месяц назад

    Thanks Elisye 🥰🥰🥰
    ኤልሳ አንዴ ጥያቄ ሊጠይቂሽ የ pure Cocoa better ምርት ማድያት የአለን ሰዎች መጠቀም እንቺላለን እንደ.?

  • @Mze_r4
    @Mze_r4 29 дней назад

    Hulu mekare hulu Dr hune eko bereber new yekeren

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  28 дней назад +1

      awo yikiribish yene konjio tetenkeke

    • @Mze_r4
      @Mze_r4 28 дней назад

      @elsabeautynt gede new metekeke Dr beztole

  • @SofiyaYesuf-w4o
    @SofiyaYesuf-w4o Месяц назад +1

    እናመስግን አለንኤልሲዬ

  • @dina_tube1
    @dina_tube1 28 дней назад

    በርች

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Месяц назад +1

    አመሰግናለሁ ኤልሲ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      አሜን

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t Месяц назад

      በየ ቀኑ. ብንጠቀም ችግር አለውዴ. የተለያየ ነገሮችን እህቴ ኤልሳ. የፊት ትሪትመንቶችን እያቀያየርን ማለቴ ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      @@AaAa-l7t በዚሁ ቪዲዮ መልሼዋለሁ

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t Месяц назад

      በዚህ ቪድዮ ያልሽውን ሰምቻለሁ እኔ የጠየኩሽ ሌላውን ነገር በየቀን እያቀያየርን መጠቀም እንችላለን ወይ ? ለምሳሌ ዛሬ ማርና ቡና ነገ እርጎና ሌላ ነገር. እያለን በየቀኑ ነው ያልኩት​@@elsabeautynt

  • @azebtaye8748
    @azebtaye8748 Месяц назад

    እጅሽ ይባረክ እህቴ 🙏💕

  • @AjebiyaJemal
    @AjebiyaJemal Месяц назад

    ኤልሲ እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @habtamfekadu9053
    @habtamfekadu9053 25 дней назад

    Elsi endat nsh coconut telku ayhonem??

  • @AlmitoAlmito-f3z
    @AlmitoAlmito-f3z Месяц назад +2

    ሰላም ውደእደጥያቄ ከዚህ በፊት የጥቅል ጎመን ውሀ በሰራሽዉ ምልክት ለ3ወር ያክል ተጠቀምኩት አልጠፋልኝ ይባስ ደግሞ ለሆድ ድርቀት አጋለጠኝ ምን ትመክሪኛለሽ ውደ

  • @Tsion25
    @Tsion25 Месяц назад

    ታድለሽ❤

  • @FaizAlKazzim-js9gn
    @FaizAlKazzim-js9gn Месяц назад +1

    ሠላምሽ ይብዛ የኔ ቆኖጆ

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 Месяц назад +2

    ❤❤ ኤልሱዬ

  • @Mekdes-pd7bk
    @Mekdes-pd7bk 21 день назад

    እባክሽ ኤልሥዬ አትለፊኝ ኮኮናት የፀጉር ይሆናል

  • @alonaduro
    @alonaduro Месяц назад

    Have a blessed day my friend elsa ❤❤❤❤

  • @Mayaaaa-r8t
    @Mayaaaa-r8t Месяц назад

    ሰላም ኤልሲ አንቺ መልካም እህት ልዩ እኮ ነሽ የእውነት ከልብ ነው ምክርሽ ክብር ይስጥልኝ ፈጣሪ ❤❤❤

  • @impactmomethiopia
    @impactmomethiopia Месяц назад

    ተባረኪ ኤልሲ❤ግን እኔ ያለኝ የህንዱ አረንጓዴው ጀሪካን ነው እሱ ይሆናል ውዴ?❤

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Месяц назад

    Thanks sis ❤

  • @Jebena9797
    @Jebena9797 Месяц назад +3

    Hi Elsiye good to see you

  • @GermaFetene
    @GermaFetene Месяц назад

    የኔ መስታወት ተባረኪ

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Месяц назад +1

    እኔ ብጉር በብጉር ነው የሚያረገኝ coconat

  • @GHJBcbHbgf
    @GHJBcbHbgf Месяц назад

    ❤❤❤❤እናመሰግን አለን

  • @onelove-311
    @onelove-311 29 дней назад

    ኤልስዬ የእስቴሙ እቃ ለሌለንስ ምን ትመክሪናለሸሸ መልሱን እፈልጋለሁ

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Месяц назад

    ኤልስዬ አዴትነሽ ❤❤❤

  • @WoinshetG
    @WoinshetG Месяц назад

    እህቴ በጣም አመሰግናለው ማድያት አለብኝ እሞክረዋለው

  • @رحمهاثيوبيا-ح9غ
    @رحمهاثيوبيا-ح9غ Месяц назад

  • @KidistDinku-jj4cc
    @KidistDinku-jj4cc Месяц назад +1

    ለማድያት የሚሆን ሳሙና ምን እንጠቀም ምን ትመክሪናለሽ

  • @GenetGezhangh
    @GenetGezhangh Месяц назад

    ኤልሲ❤❤❤❤

  • @EtetuMengistu
    @EtetuMengistu Месяц назад

    ሳንእስኪሪን የሌሌን በበት ዉስጥ እንዴት ማዘጋጄት እንቺላለን

  • @ElsabetSisay-d5l
    @ElsabetSisay-d5l 27 дней назад

    ኮኮስ እቃው ላይ ኤክስፓየርድ ዴት የለውም ስገዛው እና ፊቴ ላይ ለማድረግ ፈራሁ?

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Месяц назад

    ኤልሥዬ እንኳን ደህና መጣሽ ፊት እሥቴም የምያረገው የለንም ያለነው መዳቤትነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      በሌላ ዘዴ አሳያለሁ እሺ

    • @ENATMitku-bv7nk
      @ENATMitku-bv7nk Месяц назад

      @elsabeautynt አዎ አሣይን ቡና ኮከናት አለን እሥቲም የምያረገው አይኖረንም እናመሠግናለን

  • @SleepyDreamCatcher-pv4jj
    @SleepyDreamCatcher-pv4jj Месяц назад +1

    ኤልሳ ሰላም ነው ማሽኑ ከሌለ ትሪትመቱ መጠቀም አይቻልም

  • @frehiwot4191
    @frehiwot4191 Месяц назад

    Elseya Enamsegnaln❤❤

  • @ንማጀ
    @ንማጀ Месяц назад

    ኤልሲዬ የጥቅልል ጎመን ወሀዉ እየጠጣሁት ጎመኑ ደሞ በሆነ ነገር ሰርቼ እየበላሁት 1 ወር ትንሽ ለዉጥ አይቼበት ነበር ሆዴ ግን እያመመኝ ነዉ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад +1

      ጠጥተሽም እየሰራሽ እየበላሽም መጠን የሚባል ነገርስ? መድሐኒት ከልኩ በላይ ከወሰድሽ ህመም ያመጣ የለ? ልክ እንደዛው ነው

  • @AzmeraTekia
    @AzmeraTekia 27 дней назад

    ኤሉ የፊት ሳምና ኣሪፍ ነው ያልሹ ኣሳይኝ ማሬ

  • @mulumebetgezahgne6470
    @mulumebetgezahgne6470 21 день назад

    ሰላምነሸ ኤልሲ ሰልኸሸን ቡትልኪልኘ

  • @Tatrtouyt
    @Tatrtouyt Месяц назад

    የትሥ ቦታአለ

  • @MuluTadesse-oq1lm
    @MuluTadesse-oq1lm Месяц назад

    ኤልስዬ እንዴት ነሽ ለመልካም ሀሳብሽ አመሰግንሻለሁ ። የሲቢሲ ኮኮናት ወይም የጣሳው ኮኮስን ለፊታችን መጠቀም እንችላለን ወይ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      በዚሁ ቪዲዮ መልሻለው ለምን ትቆራርጫለሽ ሙሉውን እይው

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት Месяц назад

    ሰላም ☝🏿☝🏿እባክሽ እንፍሎቱን የት ግዛሽው 🤔? አማዞን ለ ጽጉሪ ቅቤ ስቀባ ለ እስቲም ፍልጌ ግን አላውስንኩም 🤔ያንች ማርኩ ምን ይባላል 😍

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Месяц назад

    ኤልሲዬ እንዴት ነሽ❤

  • @alemtdese2570
    @alemtdese2570 28 дней назад

    የኔማድያት. መቼም. አይጠፋም. ያላደረኩት ነገር የለም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  27 дней назад

      ውስጥሽ ካልጠራ አይጠፋም

  • @EtalemDemissie
    @EtalemDemissie Месяц назад

    ኤልሲ ሀይ

  • @amharicsessions9647
    @amharicsessions9647 Месяц назад +1

    ሰላም ኤልሲየ የሰራሽው የፊት ነው ከርዕስ ውጭ ስለጠየኩሽ ይቅርታ እህቴ
    የቅርንፉድ, ሮዝመሪ እና የጥቁር አዝሙድ ዉሀ ለፀጉሬ እጠቀማለሁ ለፀጉሬ ብዛትና እድገት ተመችቶኝ ነበር ግን ሽበት ወጣብኝ የትኛው ነው እሚያሸብተው? ስለመልካምነትሽ እጅግ አመሰግናለሁ

    • @tube1549
      @tube1549 Месяц назад

      ሮዝመሪ/ስጋ መጥበሻ ያሸብታል አለችኝ ማዳሜ

    • @amharicsessions9647
      @amharicsessions9647 Месяц назад

      @
      እሽ እህቴ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      እኔ የሰራሁት ጥቁር አዝሙድና ቅርንፉድ ብቻውን ነው ከየት አይተሽ ነው??? በዛ ላይ essential oil የሚባሉት ሮዝመሪን ጨምሮ ለትሪትመንት በትንሹ ተጨምሮ 2ሰአት በላይ ፀጉር ላይ አይቆይም

    • @amharicsessions9647
      @amharicsessions9647 Месяц назад

      @@elsabeautynt አዎ ልክ ነሽ ሽታውን ስለምዎደው ነበር የጨመርኩበትና በኃላ ግን የትኛው ነው እሚያሸብተው የሚለውን ግራ ተጋብቸ ነበር አመሰግናለሁ

    • @hemitaaman2608
      @hemitaaman2608 Месяц назад +1

      Lik new enem lebezu gize rosmery tetekeme neber ahun gin bezu sew sesema shebetun abeztobetal yenenim endezaw

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AselefchDesta
    @AselefchDesta 27 дней назад

    ልክ ኘሽ ኤልሳ ጠፍቷል እስቲም የሌለንስ? እኔመሰግኔለን

  • @UMILOVE
    @UMILOVE Месяц назад

    ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ውድ እሞክረዋለሁ ፊቴ ማዲያት ወሮታል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      አይዞሽ በርቺ ይጠፋል

  • @SelamEshetu-zn3ff
    @SelamEshetu-zn3ff Месяц назад

    የጥቅል ጎመን ውሀ ሁለት ወር ጠጥቻለው ግን ምንም ለውጥ የለው።ምናልባት ጸሀይ ያገኘኝ ይሆናል

  • @EtoAdiba-s2p
    @EtoAdiba-s2p Месяц назад +1

    ኮኮናቱ የፊትና የጸጉር ይለያያል እንዴ የምታውቁ ንገሩኝ

    • @seki1508
      @seki1508 Месяц назад

      አይለይም አንድ ነው

    • @EtoAdiba-s2p
      @EtoAdiba-s2p Месяц назад

      @@seki1508 አመሰግናለሁ ቆንጆ

  • @zuriashworkzelelew4172
    @zuriashworkzelelew4172 Месяц назад +1

    ኤልስዬ ማዲያቴ እየነሰ ነው እድሜ ላንች ግን ሳሙና ምን አይነቱ ነው የሚመረጠው? ሌላው ማዲያት ያለብን ሰዎች በየ ቀኑ ነው ማድረግ ያለብን? ሌላው አብሽ እና ቡና ምች አለው ይባላል ይገርማል እየፃፍኩልሽ መልሱን ተናገርሽ ኤልስዬ እኛን እንደረዳሽ ጌታ ይርዳሽ

    • @NeimaMohammed-z3e
      @NeimaMohammed-z3e Месяц назад

      ለማድያት ምን ተጠቅመሽ ነው ለውጥ ያየሽበት😢😢😢😢 ከጥቅል ጎመን ውጭ

    • @የማርያም-ነኝ
      @የማርያም-ነኝ Месяц назад

      እህቴ ምን ተጠቅመሽ ነዉ የቀነሰልሽ እባክሽን ንገሪን

    • @የማርያም-ነኝ
      @የማርያም-ነኝ Месяц назад

      Å
      Æ

    • @zuriashworkzelelew4172
      @zuriashworkzelelew4172 Месяц назад

      @@NeimaMohammed-z3e ማር አብሽ ቡና ሎሚ በየ ሶስት ቀኑ በመቀባት እና የጥቅል ጎመን ውሃውን በመውሰዴ ነው ክብር ለኤልሲዬ

    • @zuriashworkzelelew4172
      @zuriashworkzelelew4172 Месяц назад

      @@የማርያም-ነኝ ማሩን እና አብሽ ሎሚ ቡና. የጥቅል ጎመን ውሃውን በመውሰድ

  • @abebechshiferaw6825
    @abebechshiferaw6825 Месяц назад

    ኤልሲ እኔ አጠባለሁ ልጄ ግን ሶስት አመች ሊሞላት ነው ይጥቅል ጓምን ውሃ ብጠጣ ችግር አለው?

  • @lizch4348
    @lizch4348 Месяц назад

    ሰላም አልሲ አንዴት ነሽ ጥያቄ አርጥቡን አርድ ገዛሁ ፍርጅ ወይስ ውጪ ላስቀምጠዉ አዳይበላሽ?🙏🙏

  • @selamawetmehari9836
    @selamawetmehari9836 Месяц назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤👍

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Месяц назад

    Elesiye lemadate koda hakime hydroquinone 4 percent azoleni samenet honeni lewute alewu gen red hone kela lakumewu yihone please help me

  • @alhamdulilahAlkulhal
    @alhamdulilahAlkulhal Месяц назад

    እነመሰግነለን ኤልስየ ካሁን በፊት ጥያቄ ጠይቄሽ እስራልሽአለሁ ብለሽኝነበር ስለጉበት ህመም B ፓታተይስ ከይቅሪታጋ ስሪልኝ በህክምነው ብዙነገር ነው የሚሉት እባክሽን መዳኒቱ አገሪ ውስጥ እንደማይገኝነው የነገሩን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      የኔ ቆንጆ አላህ ይማርሽ መጀመሪያ መድሐኒቱ እሱ ነው ... ዶክተር አማክራለሁ እንደዚህ አልዳፈርም እና በህክምና ነው መሆን ያለበት እሺ አይዞሽ ዶክተር ያለሽን በትክክል ተጠቀሚ ዱዓ እያረግሽ ዋናው ከሱ ነው

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 Месяц назад +2

    yen konjo sis ❤❤❤love you EGTHABHER EDMANA TANAI YESTSHI ❤🙏

  • @eliltahishe6963
    @eliltahishe6963 Месяц назад

    any treatment በሳምንት ስንት ጊዜ መቀባት እንችላለን (home made )

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ተመልሷል በዚሁ ቪዲዮ

  • @byushi
    @byushi Месяц назад

    ኤልስዬ ሰለምነው
    እኔ ኮኮስ አረጅክ አሌብኝ
    ምን ይሸለኛል❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      በሌላ በሚስማማሽ አርጊ ይሆናል

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Месяц назад

    ኤልሱ❤

  • @FatmaOMAR-z5u
    @FatmaOMAR-z5u 21 день назад

    እሲቲሙየለኚም

  • @alonaduro
    @alonaduro Месяц назад

    ❤❤❤👍🏽👍🏽

  • @mihretteffera7399
    @mihretteffera7399 Месяц назад

    ኧረ ኤልሲ የእኔ አልጠፋ ብሎኛል ምን ይሻላል።

  • @TikuneshTagele
    @TikuneshTagele Месяц назад

    እስቲም ማድረጊያው የሌለን ሠዎች ከሡ ውጭ ሌላ አማራጭ ካለው ብትነግሪን ብንጠቀም እኔ በጣም ነው በማድያት ፊቴ የተበላሸው

  • @AynadiseAhcenafi
    @AynadiseAhcenafi Месяц назад

    Selame elsy❤

  • @alem5097
    @alem5097 Месяц назад

    ኧ በመዳህኒአለም. ቦሰተን. ነው. ያለሁት የተቀየረውን. ነው ያገኘሁት. ግን. በጣም. ልዩነት. አለው. የመጀመሪያውን. አማዞን. ታገኝዌለሽ ብለሽኝ. ነበር. አላገኘሁትም. ገንዘቢን. በዚል. ልላክልሽና. ላካልኝ. እሰቲ. አናግሪኝ.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ምኑን አጣሽ እስቲ ግልፅ አይደለም

  • @mululaketch5698
    @mululaketch5698 28 дней назад

    estem kelelense min enaderge

  • @KasachLozan
    @KasachLozan Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @mamemame1455
    @mamemame1455 Месяц назад

    እስት እንሞክር

  • @Helenfiker31Bisrat
    @Helenfiker31Bisrat Месяц назад

    እንደምን ከረምሽ ኤልሲ የጀሪካኑ ይሆናል

  • @sabenakoricho9285
    @sabenakoricho9285 24 дня назад

    እሰቲም ከሌለንሰ ምን እናደርግ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  24 дня назад

      ሌላ አለ ስቲምን የሚተካ በቤት ውስጥ የሚሰራ ቻናሌ ጊቢ

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 Месяц назад +1

    ኤልሲ ኧረ ለኛ መዳም ቤት ላለነዉ ይለይልን እስቲሙ የለንም

  • @Crstina246
    @Crstina246 Месяц назад

    አንደኛ ነኝ ዛሬ

  • @TatiEmati
    @TatiEmati Месяц назад +1

    እስቲም ከሌለንስ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ሰራለሁ

    • @TatiEmati
      @TatiEmati Месяц назад

      ኤልስዬ አንቺ ያገኘሁሽ በህይወቴ በጣም ተስፋ ቆርጬ እራሴን ጥዬ ነበር ብርታት ሆነሽኛል ባለኝ ነገር እራሴን እንድጠብቅ እድል ፈጥረሽልኛል አመስግናለሁ ለውጤን ከራሴ አልፎ ሰዎች ሲነግሩኝ ደስ አለኝ ያለሁት ኢትዮጵያ ሀዋሳ ከተማ ነው

  • @hitereka
    @hitereka Месяц назад

    thank you Elsy

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 Месяц назад +1

    EGTHABHER l lijshin lawag n marge yadrslsh1000 yarglshi ❤AMEN 🙏

  • @eregreat2038
    @eregreat2038 Месяц назад

    ❤❤❤🎉❤❤❤

  • @tihtinamuluken5451
    @tihtinamuluken5451 Месяц назад +1

    ሰላም ኤልሲ እንዴት ነሽ ሼር አድርጊልኝ ቻናሌን እባክሽ ስደት ድክም አለኝ አገሬ ልግባ 🤲🤲

  • @tenagnebonsa
    @tenagnebonsa Месяц назад

    Hi hi A❤❤❤❤❤

  • @WolelaNegashi
    @WolelaNegashi Месяц назад

    ዉብ

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027 Месяц назад

    እኔ ፊቴ በጣም ደረቅ ነው ምንም ብጉር አይወጣብኝም በአመት አንድ ወይ ሁለት ይወጣብኛል ከወጣ ቡላ ግን በጪራሺ አይጠፋም እዛው ድርቅ ብሎ ጠጠር ነው ሆኖ የሚቀረው ስለዚህ በጣም ያስፈራኛል ከወጣ ስለማይጠፋ መላ በይኝ ፊቴ ጨርሶ ሳይበላሺ ደግሞ ሲወጣ አይቀላ አይቆስል አያሳክከኝ ዝም ብሎ ነው ቁርብጪ የሚልብኝ

  • @AlemneshGeremew
    @AlemneshGeremew Месяц назад

    እሰቲም,ማሽን,የሌለንስ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ሰርቻለው በቤት ውስጥ እይው

  • @bontudejene2325
    @bontudejene2325 Месяц назад

    Yene aletafem teklgomanu kabdegn le matateti

  • @yewbmamo9695
    @yewbmamo9695 Месяц назад

    ሰላም ኤልሲ እስቲም የሌለንስ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Месяц назад

      ሰራለሁ ሌላ መንገድ

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Месяц назад

    አሳሳቢዉ የእስቲሙ ነገር ነው የት ነው የማገኘዉ ?