ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ውድ ቤተሰቦች እና ኤልሲና እንዴት ከርማችሃል? Well done Elsina. That was really great and hope, people will try it and come up with good results and comment regardless of the outcome they encountered. It is good to hear feedbacks from users for improvements or anything else. Beteseb let’s make a habit of Clicking the LIKE & SHARE buttons right away when you join the program especially if it is a live show. Many thanks.
Fekab, you said it all. Feedback actually helps her grow and engages us with her with suggestions and appreciation. All her contents are excellent and natural. Thank you.
Tank you so much for your unbelievable information I want to ask something last time you said banana 🍌 coffee ☕️ and aby suitable oil 🛢 so do we have to still use it or not wich one do you recommend thank you so much.
Thank you so much, Eliseye, as always ❤ I have a question: Did the hair you order arrive? If so, can you please make a video or tell me the brand and where to find it. Thank you for your helpful videos ❤
Elsiye how are you doing I am always happy to see you but I am drinking cabbage water my face is still the same madiyat new pls bring me especially solution that removes it totally i have used it for one year thanks
PLS COld u tell me the name in English I am from dar I am Somalia Ethiopia but I have friends from Somalia 🇸🇴 who don't speak Amirac so u can explain to rely like u show so much❤❤❤❤❤❤❤
Elsaye, we are really thankful for your efforts, time and willingness to show us all the treatments for our personal care. I have got so many benefits from just the videos you share them to us every time. You are appreciated!!
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ውድ ቤተሰቦች እና ኤልሲና እንዴት ከርማችሃል? Well done Elsina. That was really great and hope, people will try it and come up with good results and comment regardless of the outcome they encountered. It is good to hear feedbacks from users for improvements or anything else.
Beteseb let’s make a habit of Clicking the LIKE & SHARE buttons right away when you join the program especially if it is a live show. Many thanks.
Fekab, you said it all. Feedback actually helps her grow and engages us with her with suggestions and appreciation. All her contents are excellent and natural. Thank you.
@@ShareIfYouCare242 You are welcome, Share. You are spot on. I couldn’t agree more. Have a great day.
@@fekab5672🙏 Have a great day to you too! ሁለተኛዉ አካዉንቴ ነዉ።
Thank you so much! Dear fekab
@@elsabeautynt Elsina, እኔ ምንም ያደረኩት እኮ የለም:: እውነት ነው የምልሽ አንቺ በጣም የምትገርሚ ትሁት ደግ አንቺን ለመግልፅ ራሱ ቃል ያጥራል:: Thanks a million Elsinaye አብዝቶ አንቺንና ቤተስብሽን ይባርክ:: ያስብሽውን ይሙላልሽ:: ይሄን ፕሮጀክትሽን ከፍ ታደርጊዋለሽ እንመክራለን እስቲ:: መልካም ስው በመሆንሽ ይሄው መልካም ቤተስብ መሃከል ውስጥ ነው ያለሽው bless them all.
ኤልሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ላንቺ ይሁን አንቺ ለኛ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽን ልዩ ስጦታችን ነሽ የምትሰሪን የፊት ማስክ እንዲሁም ደግሞ የፀጉር ትሪትመንቶች በሚገባ እየጠቀመን ነው የቱን ብዬ የቱን እንደምል አላውቅም ሁሉም ልዩ ናቸው የሚሰሩ እጆችሽ ይባረኩ ተባረኪ
የኔ ደግ❤❤❤❤አሜን🎉
ሰላም ላንቺ ይሁን ውድ እህቴ ቬይኑ ቬይኑዬ:: እንዴ ነሽ ደህናነሽ? Great to see you here again.ሰላምሽ ይብዛ:: የጌታ ፍቅርና ፀጋ በቤትሽ ይሙላ:: በርቺ ጠንክሪ::
ቪየንዬ ትክክል ብለሻል የኔ እመቤት። ኤልሲ የተባረከች እህታችን ነች። ❤
@ Selam Mimi, ደህና ነሽ? አንቺም ትክክል ብለሻል እህቴ:: ኤልሲና ሰው ለመርዳት የምታደርገው ነገሮች : ትህትናዋ : ደግነቷ መልካምነቷ ባጠቃላይ ሁሉኑም በደንብ ለመግለፅ ቃላቶች ያጥራሉ:: She is simply the best..
@@fekab5672 ደህና ነኝ። እዉነት ብለሀል Fekab, አመሰግናለሁ። 🙏
ኤልሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ላንቺ ይሁን አንቺ ለኛ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽን ልዩ ስጦታችን ነሽ ኤልስዬ ተባረኪ በርች መልካም ሰው ነሽ
አሜን የኔ ደግ ተባረኪ
Wow thank you so much for the sharing nice cream for face I am used and then I tell you good job sister thank you so much bye
Thank you for the feedback. It's great to hear you're liking the cream. Let me know how it works out!
Else እናመሰግናለን ተባረኪ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
ኤልሲ የምትሰሪያቸው ስረዎች ሁሌም አደኛ አመሰግንለሁ እጅሽ ይባረክ ይሄንንም እሞክረዋለሁ ❤
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
ኤልሲየ በጣም ነው የምደንቅሽ ግበዝ አስተማሪ ነሽ እኔ የሞኮርኩት ቡና፡ማር፡እርጎ ነው በጣም ቆንጆ ውጤት ነው ያገኘሁበት ተባረኪ ።
ጎበዝ በርቺ
ኤልሲዬ እግዚአብሄር ራጅም እድሜን ካጤነ ይስጥሽ ድንግል ትባርክሽ ያኔ ቆንጆ❤❤
አሜን የኔ ደግ ታዲዬ አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ አመሰግናለሁ ተባረኪ ❤❤❤
❤❤❤
አሜን
ኤልሳ እህታችን እድሜና ጠና ይስጥሽ ብዙ ጠቃሚ ነገር እያመጣሽ ነው። የኔ ግን ለየት ስለሚል ባወራሽ ደስ ይለኛል ። ግን በምን እናግኝሽ
አይዞሽ አውሪኝ ቴሌግራም
😮😮😮❤❤
❤ኤልስዬ ❤እንኳንደህናመጣሽ ❤በርቺ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እሺ ተባረኪ
wow wow wow before and after you so beautiful elsiye❤❤❤❤❤❤❤
Senuዬ, Thank you
በርቺ❤❤❤❤
እሺ የኔ ደግ
ኤልሲ ❤❤❤
ገንዬ በቀደም ቀጥታ ነበርሽ አይደል
@elsabeautynt ኤልሲ አኔ ነኝ ስለገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ለየት ያልሽ ነሽ በሁሉም ነገር የዋህነትሽ ደግነትትሽበሃዘንም በደሰታም የምትገኝ አዛኝ በቅርብ የሚያውቅሽ ስላንቺ ይመሰክራል አወድሻለው የምዘጋቸው ውህዶች ይጠቀሙትና ይሞክሩት ውጤቱን ያዩታል በኮኮናት ኦይል ነው የተጠቀምት የሚገርም ነው እግዚአብሄር እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብሽ ይስጥልኝ በርቺ የኔ መልካሞ
Tank you so much for your unbelievable information I want to ask something last time you said banana 🍌 coffee ☕️ and aby suitable oil 🛢 so do we have to still use it or not wich one do you recommend thank you so much.
You can use if you do fresh one, my recommendation will be depend on for what reason you are using.
ሰላም ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤
ሰንዬ የኔ ቆንጆ
Tenarekyy yene konjo I will try.
Amen thank you
እነደ ጌታ ፈቃድ እጠቀመዋለው ኤልስዬ ተባረኪ በርች መልካም ሰው ነሽ ❤❤❤❤
አሜን ምጥንዬ የኔ ደግ
ኤልሳዬ አሁን ልጠቀመዉ ራሴን እያሟሟቅኩ ነዉ። 😂 በስዊት አልመንድ ዘይቱ ልሞክረዉ ነዉ። የምትሰሪዉን ሁሉ ይባርክልሽ፣ ለወገን ለህዝብ ጠቃሚ ያድርግሽ።
ከቤቴ ጠፍቶ የማያዉቀዉ ተልባ ነዉ።
በጣም እናመሰግናለን ኤልሲዬ ተባረኪልን። ❤❤❤
ተልባዉ የተፈጨ ነዉ ወይስ ጥሬ
@@brunastefanos-vz2yhኤልሲ ሁለት የሻይ ማንኪያ ጥሬ ተልባ በ1 ብርጭቆ ዉሀ low heat ላይ አድርጋ ነዉ።
@@miminigussie4971 ለተሰጠኝ መልስ አመሰግናለሁ
ሚሚዬ አትመልሽላቸው ቪዲዮ ላይ መልሱ አለ
ቪዲዮ ላይ ተመልሷል
ሰለም ኤልሲ እንኳን ደሀና መጣሽ ዉድ ስዊት አልመድ ኦይልን በየ ቀኑ እቀባዋለሁ ፊቴን ተቀብቸዉም እወጣለሁ ችግር የለዉም አይደል ኤልሲ ተቀብቸዉ ብወጣም!!
ይቻላል
Elsa gobez ❤❤❤❤❤❤❤
Yoditዬ የኔ ቆንጀ
💓💓💓💓💓💓💓💓💓
ኤሊሲና፣ ሃፍተይ፣ ውዲት የኢትዮጵያ ልጅ፣ ጐበዝ በርቺ ፣ ሹክራን፣ Amazing፣ Good Job, ኧረ ኤልሲና ኮሜንት በመጻፍ እጄን ደከመኝ ቃላት አጣሁልሽ፣ አንቺ የተለያዩ ትሪትመንቶችን ስትሰሪ ያልደከመሽ፡፡ ቆንጆ ቆንጆ ኮሜንት ጻፉ ስትይኝ ጊዜ የእኔ ነገር ይኽው የማቃትን ጠብ ጠብ አድርጌልሻለሁ ፡፡ በቂርቆስ ተባረኪ ደሞ አሜን በይ፡፡
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ወየው አደከምኩሽ መፃፍ ስራ ነው እኮ የኔ ደግ አመሰግናለሁ
❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️
Asniዬ ሰላም
Thank you so much, Eliseye, as always ❤
I have a question: Did the hair you order arrive? If so, can you please make a video or tell me the brand and where to find it.
Thank you for your helpful videos ❤
not yet, as soon as I get I will show you my be next week. sure thank you
❤❤❤❤የኔማኛ
ካሰችዬ የኔ ደግ
Thanks you ❤
You're welcome 😊
ሰላም ነው ማሬ
ሰላም የኔ ቆንጆ
Selam lanechi yihun ehte yihen teritemenet kamet befit ehte negeragn nebr ena fite wezam selehone yemayihon meselogn alemokerekutem nebr ahun gn anechi lehulum ayinet fit yihonal selalish etekemewalew ehte tebareki
ኤልሲ vitamin E ስላለኝ ይሄው አሁኑኑ እያዘጋጀሁ ነው ልቀባው ምክንያቱም ፀጉሬም ትናንት ያሳየሸንን ትሪት መንት ተቀብቸ ስለነበረ ነው ያዘጋጀሁት አንድ ላይ ልታጠበው ስለሆነ የኛ የማትሰለች አስተማሪ አብዝቶ ይባርክሽ።
የኔ ደግ አሜን ተባረኪ
ኤሊሲ በጣም አሪፍ ነው ከቻልሽ ጭር ላለ ፊት ፍፍት የሚያደርግ ነገር ብሰሪልን? ❤❤❤❤
Tileyalesh eko yene mirt set💞💞💞
Tebareki yene deg
Thank you❤
You're welcome 😊
ኤልስዬ እንኳን ደህና መጣሽ። ለማድያትም ይሆናል?
ማዲያት አያጠፋም ግን በማዲያት የደረቀውን ያለሰልሰዋል
ኤልስየ ትሪትመንት ክተጠቀምን በዋላ በሳሙና መታጠብ አለብን ወይስ በውሀብቻ
ሳሙና ግድ ነው እሺ መፅዳት አለበት ግዴለሽም ቆዳችን ፅዳት ይወዳል እሺ ሰዎች ጥሩ አይደለም የሚሉት ከየት እንዳመጡት አላቅም
ሰንታጠብ በቀዝቃዛ ነው???
አዎ
Elsiye how are you doing I am always happy to see you but I am drinking cabbage water my face is still the same madiyat new pls bring me especially solution that removes it totally i have used it for one year thanks
I will tell you the reason in life stream video may be friday
ኤልሲ ጤና ይስጥልኝ ይውልሽ ፊቴን የሜካብ ዘር አልጠቀምም ሰንሴትፍ ቆዳ ስላለኝ ሳሙናም ብዙ ተጠቃሚ አይደለሁም አሁን ግን ሰንእክሪን ለመጀመሪያ ግዜ ለደረቅ ፊት የሚሆን ብቀባ ፊቴ እየተቃጠለ በጥፊ እንደተመታ ሰው ደም መስሎ እያደር ጥቁር ሆኖ ፊቴን ሊያለብሰኝ ነው ምን ትመክሪኛለሽ እባክሽ??
እሱ ካልተስማማሽ ሌላ አይነት ቀይሪ ግድ ነው ROC ሞክሪው
አኔኮ ከስቼ በጣም ነበር ፊቴ እና አገቴ ተጠልጥሎ ምን ላድግ ብዬ ፃፍኩልሽ አላየሽዉም መሰለኝ የኔ ዉ ሰላምሽ ይብዛ 🥰🥰🥰
ይቅርታ አላየሁትም እና እኔ የማረገውን አየሽው በዘይቶቹ
ቫይታሚን e Oile ወፍራም አይደልደ ከሌላጋ እሽ ብሎ አይደባሉቅም ልዩነት ካለዉ አላቅም እኔ ገዝቸ ሞክሬ ተቀምጦ ተቀምጦ ጣልኩት
እኔ ስሰራበት እይው እሺ
Elsiye endatalfign ye. Tikil gomen wiha yemitateba set atitekemime yalshew lemin yihone mikinyatun bakew metekem felge neber gn atebalew?
ላንቺ ሳይሆን ለህፃኑ ወተትሽን ስለሚጠባ ሆዱን ተቅማጥ ያረግበታል ለዛ ነው
ሰላም ኤልሲ 🙏❤️🌷🌷🌷🌷
የኔ ደግ
እባክሽ። ቅንድብ የምያሳድግ ትርመንት። ስርልን እመስግነለሁ
አለ ቻናሌ ጊቢ
thanks ❤🇪🇷🇪🇷
Thanks
ተልባው ጥሬ ነው ወይስ የተፈጨ ?
ቪዲዮውን አይተሽዋል?
ተልባው ከተቀቀለ በሆላ ውሀውን ነው አጥለሽ ያመጣሽው ወይስ ፍሪውን ነው?
አዎ ውሃውን
@ ለፈጣን መልስሽ አመሰግናለሁ ተባረኪ🙏🏾 በተልባ ቦታ አሎቪራ መጠቀም ይቻላል?
❤❤❤❤Danke❤❤❤❤
Gerne 😊
🙏
PLS COld u tell me the name in English I am from dar I am Somalia Ethiopia but I have friends from Somalia 🇸🇴 who don't speak Amirac so u can explain to rely like u show so much❤❤❤❤❤❤❤
ok i will do that, thank you dear
H❤
hi
ኤልስዬ ባዝሊን አይሆንም
አይሆንም
በተፈላ ቡና ተልባውን ብንቀቅለውስ የአበሻ ቡና ስለሚሻክር ብዙ ለማሸት አይመችም ጥያቄ ነው
ፈጭተሽ ንፊው እሳት አቅሙን ይቀንስብሻል ለዚህኛው ትሪትመንት
@@elsabeautynt አመሰግናለሁ በርቺ
Elsaye, we are really thankful for your efforts, time and willingness to show us all the treatments for our personal care. I have got so many benefits from just the videos you share them to us every time. You are appreciated!!
My, dear sis. thank you for your time.
በጣም ሰዉነቴ ሲቀንስ ፊቴ ተሸበሸበ
ነይ ተጠሸሚ ይስተካከላል
My sweet setter tks for u chanel I rely love u advice men can used to pls reply me ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yes of course you can dear, this is for everyone. Thank you
የተፈጨነውወይስ
አይፈጭም ዝም ብለሽ ቀቅይው
Alisayyyy.kiongo.ant.eiko.malikam
Nasa.
Ameseginalehu
ምንም ለውጥ እሚባል አታሳይምፊትሽላይ
ነውእዳውሌላስራየለሽም
ቆዳሽእራሱምንይችል
አኡዙቢላህ ጥቅል ጎመን ማዳትያጠፋልአልሽውሸት
ሁሉም ውሸት
ይሔንን ያህል ምን አደከመሽ ግን ስለመጣሽ ተባረኪ በተለያየ ስም እኔ ከመስራት አላቆምም ወደዋለሁ ለብዙዎች ጠቅማለሁ እኔም እንደምታይው አሳመረኝ
@@seadi5 ምነው እንቅልፍ አጣሽ ? ካልተስማማሽ ሌላጋ መሄድ ነው:: እኛ ተመችታናለች:: እርር አትበይ ለዚህ ነው በሽታሽ የማይለቅሽ!!
thank you ❤❤❤
You're welcome 😊