የቤት ሰራተኛዬ ልትደፍረኝ ነበር ብሎ ከአሰሪዋ ያጣላት አባወራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 576

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 11 месяцев назад +188

    ❤❤❤ ምርጥና ጀግና ስራተኛ ሴት ቆፍጣና❤❤😊😊
    የክፍለ ሃገር ልጆች ለክብራችን እንሞታለን

    • @fun-loving7625
      @fun-loving7625 11 месяцев назад +9

      ቱልቱላ

    • @AsratBekele-ow5gg
      @AsratBekele-ow5gg 11 месяцев назад +5

      WerBeca😩😩😩

    • @TegestTade-gv8op
      @TegestTade-gv8op 11 месяцев назад +3

      እውነት ነው ❤❤❤

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 11 месяцев назад +2

      ከትውልድ ቦታችሁ ወጣ እያላችሁ ለዛውም ከእህት ባል ጋር እየተጨማለቀ ያለው ማነው በየሚዲያው ጉዱ እየወጣ

    • @user-ot1jw3lf8cmsete
      @user-ot1jw3lf8cmsete 11 месяцев назад +2

      እረ ወደያ የከተማ ልጅስ አንቺ ክፍታፍ ደንቆሮ

  • @Gnber
    @Gnber 10 месяцев назад +15

    ዋው በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እውነት ይዘገያል እንጂ መውጣቱ አይቀርም ሰራተኛዋ በጣም ጀግና ሴት ናት ❤❤❤❤

  • @ሰላምለኪጽየንሆይ
    @ሰላምለኪጽየንሆይ 11 месяцев назад +43

    የተዋህዶ ልጆቹ ነገ ኪዳን ምህረት ናት በምልጃዋ ትጠበቅቹ🙏🌺💟

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 11 месяцев назад +35

    ስራተኛ ሁና የምትተውነው ግሩም ትወና❤❤❤።ሌሎቹ ነባር ናቸው አዳዲሶችን እናበረታታለን😊

  • @borenatube2818
    @borenatube2818 11 месяцев назад +6

    ሰራተኛዋ ጎበር ካራክተር ናት በጣም አስተማሪ በሆነ መንገድነዉ የገለፀቺሁ ብዙ በፍቅር ታዉረዉረ ራሳቸዉን እሚጎዱ ብዙ ሰዎች አሉ ❤👍

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 11 месяцев назад +20

    ግርዶሾች በርቱ ❤ ምርጥና አስተማሪ ድራማ ነው😊
    ጎበዝ ተዋናዮች ናቸው

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 10 месяцев назад +2

    Wow I love it! መቼም መቼም ቢሆን የተሸፈነ ነገር መገለጡ አይቀርም።አምናቹ ግቡበት

  • @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
    @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 11 месяцев назад +23

    ውይ ሰራተኛ ሁና የምትተውነው ልጅ ፈገግታዋ ደስ ስትል❤

  • @holyholy8778
    @holyholy8778 11 месяцев назад +42

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ የነገዋ ኪዳነምህረት ፀሎታችሁን ትስማቹ

  • @msultan4802
    @msultan4802 11 месяцев назад +36

    ያረህማን እባክን ከግርድና አውጣን አንተው የእረፍት እንጀራ ስጠን

    • @ShibreAdefrs
      @ShibreAdefrs 11 месяцев назад

      Amen benatshi fetaryi bekachihuyibelen eski enema mrr blognal

    • @msultan4802
      @msultan4802 11 месяцев назад +1

      @@ShibreAdefrs አረ እኔን ባየሺኝ ኡፍፍፍፍ አሁንስ ድክም ብሎኛን ወላሂ ብሩ አይጠራቀም አመትና ወራት መቁጠር ብቻ

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 11 месяцев назад

      አሜን

    • @HgTy-hp3dq
      @HgTy-hp3dq 10 месяцев назад

      አሚን ያረቢ እሱ አይቸግረውም

    • @semiraaredaa
      @semiraaredaa 9 месяцев назад

      የቤት

  • @HhVg-jp8dq
    @HhVg-jp8dq 9 месяцев назад +4

    ገኔ ጥሩ ትወናላይነሺ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 11 месяцев назад +8

    ጎበዝ እግዚአብሔር ይስጥሽ በሴቶች ሲጫወት ጭካኝ እህት የለውም

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 10 месяцев назад +4

    ሰራተኛዋ ደግሞ ስታምር❤

  • @anshamohamed27
    @anshamohamed27 11 месяцев назад +21

    አይ ወንዶች እውነት ነው ከሰውኛ እርቀዋል የስንቷን ሚስኪን ትዳር የናፈቃትን ቀልብ ሰባብረዋል ድራማ ሳይሆን እየሆነ ያለ እውነት ነው ልብ ይስጣቸው

    • @gigisiyoum9086
      @gigisiyoum9086 11 месяцев назад +1

      እውነት ነው ሰባብረው ጨረሱን

    • @SfihGj
      @SfihGj 10 месяцев назад

      አረ ሁሉ ወድአድአደለም

    • @anshamohamed27
      @anshamohamed27 10 месяцев назад

      @@SfihGj ሁሉም ባይሆኑ ግን አብዛኞዎቹ ናቸው ሌቦች

  • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም
    @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም 11 месяцев назад +27

    ጥናቱ እንደሚለው 11%የኢትዮጵያ ወንዶች 2ኛ ድብቅ ሚስት አላቸው😅

  • @መገኛአደራሻዬከመስቀሉስር
    @መገኛአደራሻዬከመስቀሉስር 11 месяцев назад +21

    ማህተባቸው ስያምር ሴቶቹ❤❤❤❤

  • @Doju0405
    @Doju0405 11 месяцев назад +8

    እጅግ በጣም ምርጥ ታሪክ ከምርጥ ትወና ሎኬሽንና ሲኒማአውቶግራፊ ጋር እውነት ግርዶሾች ትችላላቹ ሁልግዜ እንደምለው ትለያላችሁ ስል በምክንያት ነው

  • @ሰላምቲዩብ-ነው
    @ሰላምቲዩብ-ነው 11 месяцев назад +4

    የሚገርም ነዉ እንደዚህ አይነትም ጉድ አለ ገን ማነው ሚታመነው ?ሠራተኛዋ ግን ጀግና ነች

  • @Rayatubeራያትዩብ
    @Rayatubeራያትዩብ 11 месяцев назад +20

    ኮሜንት ኣንደኛ ነኝ
    ማን ነው እሄ ፕሮግራም እንደኔ የምወደው

  • @WaliAb-yp4ys
    @WaliAb-yp4ys 10 месяцев назад +4

    በጣም አስገራሚ ትምህርት

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 11 месяцев назад +4

    የአመቱ ምርጥ አገልጋይ ብዬሻለሁ በደንብ ተውነሽዋል ።

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 11 месяцев назад +6

    ወንድ ነሽ ማርያምን እውነት ሲጋለጥ

  • @macksol1603
    @macksol1603 10 месяцев назад +4

    ምርጥ መልክ በተግባር ሲገለጽ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 11 месяцев назад +10

    ይኸ የብዙዎች ታሪክ ነው ያማል ግን😢😢

    • @JjjjJ-v5z
      @JjjjJ-v5z 5 месяцев назад

      a

    • @Sileshimekonene
      @Sileshimekonene 4 месяца назад

      ምኑ ነው ሚያመው ሴቶች ሰትባሉ ቅናተኞች

  • @yeshemeda
    @yeshemeda 10 месяцев назад +3

    በትክክል በጣም የብዙ ሰው ሒወት ነው

    • @ManManhu-rf6ru
      @ManManhu-rf6ru 8 месяцев назад

      ትክክክል በኔም ደርሷል ለዘውም በስደት ሆኜ 4 አመት ብር ኢየበለ 3 ሶስት ኢየማረጠ ሲየገበ ሲፈተ ብቻ አለሀምዱሊላሂ መለት ነወ😭😭💔💔💔💔

    • @TgstYlma
      @TgstYlma 5 месяцев назад

      ​@@ManManhu-rf6ruአይዞሽ ውዴሁሉም ለኽይር ነው 😢😢😢

    • @RamaQaqa-f8v
      @RamaQaqa-f8v 3 месяца назад

      ❤😂❤فغعععخ
      ❤❤❤❤ ‏‪5:49‬‏ ❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 11 месяцев назад +21

    ይህ ስውየ ቆይ ከመድፍር ውጭ ስራ የለውም 😳😳😳😳

    • @tup6492
      @tup6492 11 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @Ema244ufk
      @Ema244ufk 11 месяцев назад

      እኮ 😂👊

    • @asrbebetikv6369
      @asrbebetikv6369 11 месяцев назад

      😂😂😂እኮ

    • @TYy-xc7bu
      @TYy-xc7bu 11 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @Sara2127
      @Sara2127 11 месяцев назад

      😂😂😂🎉😊

  • @AAAA-z5o8s
    @AAAA-z5o8s 11 месяцев назад +11

    ጀግናናት ልጅቷ❤❤❤

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 11 месяцев назад +1

    Bravo lady❤ you are hero !

  • @yeMoslemYouTube
    @yeMoslemYouTube 11 месяцев назад +13

    እስልምና አልሃምዱሊላህ ለዝህ ነው ለወዱች በሀላል ይፍቅደው

    • @yes6292
      @yes6292 5 месяцев назад

      ሃይማኖት ምን ኣመጣው እዚ ደሞ

    • @TgstYlma
      @TgstYlma 5 месяцев назад

      ​@@yes6292ትክክልነሽ ሀይማኖት አይወስነውም😊😊

    • @Tttttt-j2o
      @Tttttt-j2o 4 месяца назад

      ምን እስልምናኮ አረብ ሀገር ልከህ ሚስትህን አንተ ሌላ አግባ አይልም እዳውም አንድም ብትሆን ማስተዳደር ሳትችል እዳታገባ ነው የሚለው ስሜቱን ለመቆጣጠር ፁም ነው የሚለው ያሁን ዘመን ወንዶች ደግሞ እስላም ክርስትያን አንድ ናቸው

  • @AneesaSherani
    @AneesaSherani 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔዉዴ.ጎበዝ

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey 8 месяцев назад

    Good story.team work.

  • @aya-qd3wd
    @aya-qd3wd 8 месяцев назад +2

    ሰላም በጣም ያሳዝናል በእውነት ተባረኩ 🙏🙏🤭🫣🥰🥰👍

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 8 месяцев назад +2

    ሰራተኛ ሆና ምሰራው ልጅ ቆንጆ ናት የሆነ ማቃትን አይነት ሰው ትመስላለች

  • @zenebewerw
    @zenebewerw 2 месяца назад

    የኔቆንጆበጣምጎበዝነሺበርቺ😊❤

  • @DagmewWelataw
    @DagmewWelataw 11 месяцев назад +2

    አሪፍ ነው ግን በወንዶች ብቻ ባይሆን መልካም ነው በሴቶችም አለና እኔ የማውቀው 1 ኤርተራውይ የኒ የስራ ጓደኛየ ነው 4 ልጅወች አሉት ወደ አሜሪካ ለመውስድ ፕሮሰስ አድርጓ DNN 3ቱ ወደቂ የሱ አይደለም

    • @ktube8920
      @ktube8920 11 месяцев назад

      እ የጉድ አገር

  • @meneta-media
    @meneta-media 11 месяцев назад +8

    አስተማሪ ድራማ ነው

  • @FetaMedia
    @FetaMedia 11 месяцев назад +4

    ❤❤❤betam arif serategna tebareki

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 11 месяцев назад +9

    ጀግኒት 😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍

  • @Hayat-v2t
    @Hayat-v2t 7 месяцев назад +1

    ትዝታ ደስ ስትለኝ የኔፀባየሰናይ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @hawaseid3477
    @hawaseid3477 11 месяцев назад +1

    ጀግና እንኳንም በጥፊ አለችህባለጌ ወንድ ከሚሥቱሌላየሚመኝልክስክስወድ ሲያሥህነውጥፊው🤔🤔

  • @HabasiKhaiyta
    @HabasiKhaiyta 9 месяцев назад +2

    የሰራተኛዋ ኣድናቂት ነኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ጀግና

  • @teddyyogreat
    @teddyyogreat 11 месяцев назад +2

    ጎበዞች🙏🙏🙏

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 11 месяцев назад +3

    ግርዶሽን ለየት የሚያደርጋችሁ: የምታቀርቡት ድራማዊ ታሪክ በሪያሊቲው የዕለት ተዕለት ሕይወታችን ሲከሰት እያየነው ያለ በመሆኑ ነው❤

  • @ahmadAhmab-pe1ewumh
    @ahmadAhmab-pe1ewumh 10 месяцев назад +2

    ሰራታኛዋ ስታምር

  • @DanielHadush-b3g
    @DanielHadush-b3g 11 месяцев назад +1

    ብጣዕሚ ፅቡቅ

  • @AyalewAyalewbiyadgo
    @AyalewAyalewbiyadgo Месяц назад

    አሪፍ ነሽ አይ ፈለቀ ጉድ ፈላብህ

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 11 месяцев назад +8

    ቤቱ እንዴት ነው ነው የሚያምረው❤❤

  • @HawigeremameAsfa
    @HawigeremameAsfa 4 месяца назад

    የኔ ጀግና ደግመሽ በጥፊበይው

  • @lubabaomar7916
    @lubabaomar7916 10 месяцев назад

    የምር እስከመጨረሻዉ ተመሥጨ አየሁት ታሪክ ሳይሆን እዉንነዉ😢😢😢😢

  • @gene463
    @gene463 10 месяцев назад +2

    በጣም ጀግና ሴት ነሽ

  • @AhmedHassen-h8g
    @AhmedHassen-h8g 6 месяцев назад

    😭😭መጥፎ ስራ ምላሹ መጥፎ ነው 😅😭😭😭 የሠራተኛዋ ጉዳይ ግን ከአእምሮ በላይ ነው ❤❤ ወንዶች ግን አሏህ ን /የፈጠረንን እንፍራ!!!

  • @AdemAli-p9m
    @AdemAli-p9m 3 дня назад

    ጄግና ❤❤❤❤❤

  • @SmilingBuoy-of8ki
    @SmilingBuoy-of8ki 10 месяцев назад +1

    እኔያንቺአድናቂነኛ❤❤❤❤

  • @user-jz8uh7kb3m
    @user-jz8uh7kb3m Месяц назад

    ይመችሽአቦ

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 11 месяцев назад +4

    ጀግናመሻአላ

  • @Rutatube7595
    @Rutatube7595 11 месяцев назад +17

    ቅመሞች ደምሩኝ በፈጣሪ❤❤🙏

  • @dagnachewHussan-u8j
    @dagnachewHussan-u8j 9 месяцев назад +3

    ሠራተኛዋ በጣምጎበዝናት

  • @محمد-ز5خ5خ
    @محمد-ز5خ5خ 11 месяцев назад +1

    ጀግና ከሳ ስራተኛዋ ትበልጣለች

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ 10 месяцев назад +1

    ሠራተኛዋ ትታምር

  • @KasTola-e4h
    @KasTola-e4h 10 месяцев назад

    Betm das yeml dirqama nw ewnet ne❤❤❤❤❤❤❤ ketyim siruln❤❤❤❤

  • @zed9651
    @zed9651 11 месяцев назад +2

    ሰራተኛ ሁና የሰራችዉ ስታምር

  • @sunnygabriel4993
    @sunnygabriel4993 11 месяцев назад +2

    Great, great great❤❤❤❤

  • @EkramYimer-j6b
    @EkramYimer-j6b 11 месяцев назад +1

    Barekelahu fike afif brkyewu yewelolji Allah yitebkh

  • @lidu3065
    @lidu3065 11 месяцев назад +2

    Eway seratejiwa sitamir beautiful

  • @AsQw-dt4mq
    @AsQw-dt4mq 21 день назад

    ❤❤❤❤❤❤ይገበዋልይመችሽ

  • @GetachewBelay-cc5fv
    @GetachewBelay-cc5fv 2 месяца назад

    በጣም ይገርማል ሰው ማለት ይሔን የክል ነው

  • @genitesfa9527
    @genitesfa9527 11 месяцев назад +3

    አስተማሪ ነው

  • @Sens__27-p4u
    @Sens__27-p4u 11 месяцев назад +1

    እውነት ነው የንችን ገፀባህሪ አይነቶን እውነትኛ ሴት ያብዛልን

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 9 месяцев назад +2

    ሰራተኛዋ ዋው❤❤❤❤❤❤❤

  • @k.tigabu1774
    @k.tigabu1774 Месяц назад

    Mindinew chigiru 2 mischt binorew Ehen gize adua schermuta bitihon minim balmeselachuh😅😅😅😅😅

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 11 месяцев назад +1

    ጀግኒት ነሽ በእውነት

  • @Aziti-r4l
    @Aziti-r4l 5 месяцев назад

    እኔ ምለው እኛ ሴቶች ለባሎቻችን ያለን እምነት❤❤❤😂😂😅

  • @Asa-bq9dc
    @Asa-bq9dc 11 месяцев назад +3

    እኔ. የልገበኝ. ነገር. ሁለት ምስት. አይፈቀድም ነው ወይስ. በድብቅ. ስለገበ ነው አቅሙ ከቻለ. ሁለት ቢየገበ. ችግሩ ምንድ ነው. መደበቁን. አልደግፈውም.

    • @ErmiErmiyas-i9t
      @ErmiErmiyas-i9t 6 месяцев назад

      የመሃመድ ልጆች ነዉር እንደክብር የምጥቆጥሩ ለማንኛዉም ይኸ ኢትዮጵያ ነዉ እሽ

  • @AdisBesahad
    @AdisBesahad 11 месяцев назад +1

    በህይወቴ እንድህ አይነት ድረማ አይቼም ይሆናል ብዬም አስቤ አለወቅም

  • @qaqaawaw
    @qaqaawaw 6 месяцев назад

    ታታሪ የቤት ሰራተኛ❤❤ አቤት የወንድ ጉድ

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 11 месяцев назад +4

    እንደዚህ፡ዓይነቱ፡ባለገረ፡ወንድ፡ዕድሜው፡ይጠር።

  • @DjdnJdj-e2i
    @DjdnJdj-e2i 11 месяцев назад +1

    ጀግና ናት

  • @destakndeya-q4m
    @destakndeya-q4m Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉ውዶቼ የመዳም ቀሞመች ደምርሉኝ

  • @Sara6001-ec7gp
    @Sara6001-ec7gp 11 месяцев назад +2

    ቆጂት❤😂😂😂💪💪💪

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx 11 месяцев назад +2

    አቤት ሂወት 😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮 ጉድ ነው😭

  • @AyuDamtew-b5v
    @AyuDamtew-b5v 6 месяцев назад

    በጣም ጀግና ናት ሰራተኛዋ

  • @AyalewAyalewbiyadgo
    @AyalewAyalewbiyadgo Месяц назад

    ሰው ማለት እንደ ሰው ማሰብ ሲችል ነው ማሰብ ላቃታችሁ ወንዶች በቂ ትምህርት ይሰጣል
    ተማሩበት

  • @SimboKifilu
    @SimboKifilu 10 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉 ere betchu bet gebta al wetam yalechi set please amtu len❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ktube8920
    @ktube8920 11 месяцев назад +1

    የተማርኩት ነገር ቢኖር በምንም አጋጣሚ ስልክ ይዞ መጓዝን ነው ምንም ቢፈጠር ሪከርድ ማድረግ ሲዘላብዱ ሪከርዳቸውን ማሰማት

    • @Hayat1998-c4l
      @Hayat1998-c4l 6 месяцев назад

      እኔ እጀራእናቴጋ ተጣልቸ መጥፎነገር ተናገረችኝ ቀድቻትነበር አባቴ ሲመጣ ብነግረዉ አላልኩም አለች የቀደኃትን ሳሰማት እዛዉ ላይ ተጣሉ😢😢😢

  • @HanaHabtamu-og7ef
    @HanaHabtamu-og7ef 6 месяцев назад

    Wow demo sitamir. Konjit

  • @DebreBishaw
    @DebreBishaw 11 месяцев назад +2

    Betame yegrmale yebte seratenawn betame new yadenkuate

    • @EzeMohemed
      @EzeMohemed 10 месяцев назад

      Seretany wa qadada nata

  • @lubabakemal4726
    @lubabakemal4726 11 месяцев назад +3

    ቀጣይ ቢኖረው ባይ ነኝ

  • @EthopiaRock
    @EthopiaRock 11 месяцев назад +2

    ጀግነነሽ የምረ

  • @Azugalhtsats
    @Azugalhtsats 27 дней назад

    ተው ግን ደሙሩኝ የማዳም ቅሞሞች ተው🥲🥲

  • @TsishaTsi
    @TsishaTsi 9 месяцев назад

    WOW NEW😊😊

  • @meneta-media
    @meneta-media 11 месяцев назад +6

    ክፍል 2 የሁለቱ ሚስቶች እና የቅሌታሙን ፍርድ መጨረሻ ብታሳዩን ???

  • @fekaduabera
    @fekaduabera 9 месяцев назад

    Wow the great

  • @ሰላምክንዴ
    @ሰላምክንዴ 2 месяца назад

    ወንድነሽ❤

  • @aselefch
    @aselefch 11 месяцев назад

    Ewnit now eko ❤❤❤❤

  • @MarizaHusain
    @MarizaHusain 7 месяцев назад

    Sarratenya gete yibarekish

  • @Ammmusjs
    @Ammmusjs 2 месяца назад

    ትልቅትምርትነው😢😢😢😢

  • @addisababa3109
    @addisababa3109 11 месяцев назад +4

    ሙስሊም ቢሆን ኖሮ በኩራት ሌላ ተጨማሪ ባገባ ነበር

    • @xs5yd4rhgw
      @xs5yd4rhgw 11 месяцев назад +1

      ታዳምኑነዉ ጥሩነቱ

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij 11 месяцев назад +2

      እና ይሄ እሚያሳፍር ነውጅ ጭራሽ በኩራት ትያለሽ

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 11 месяцев назад

      ስረአትአለውዝምብሎአይደለምመጀመሪማወቅአለብን

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 11 месяцев назад +2

      ሚስኪን በኛ ወዶች እየተደበቅሽ ነው የሙስሊም ወድ ሰራተኛ ያባራል እደ እደሰለሞን 700/ሚስት 300 ውሽማ ሲይዝ አላየንም እ ወራዳ የቡና ቤት ዘር እዛው እራሳችሁን ቻሉ እምታወሩት ሊላ እምትኖሩት ቡና ቤት ያደባባይ ሚስጥር ዝሙተኞች

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 11 месяцев назад +3

      ​@@aiqutbano1845ሴስኛው ሙሀመድ 9 ሴት የደፈርውስ😅😅😅

  • @TomasBakala-k3z
    @TomasBakala-k3z 4 месяца назад

    Milargi ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂 amasagenala

  • @EthioMusic202
    @EthioMusic202 11 месяцев назад +1

    Amen

  • @KidistFetene
    @KidistFetene 11 месяцев назад

    መጨረሻው ሢያምር