ታላቁ ነብይ ያፌት ጌታቸው 9 July 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 121

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 Год назад +2

    ሶፊ ከሰውየው በሁለት ቢላዋ ስለምበላ አያምንልህም ታው ለማንኛውም አንዱን ያዝ ።እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥህ አማራ ኦሮሙማ ለእግዚአብሔርን መንግስት አያበቃም ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ 🕊🦚👍

  • @asterasfaw8341
    @asterasfaw8341 Год назад +1

    ፖስተር ሶፍ እንዴት እንደምወድህ እኮ
    pls pray for me

  • @zenebezenebu1567
    @zenebezenebu1567 Год назад

    ይህን ልጅ ወደ ብሔረተኝነት የመራው ለመንፈሳዊ ነገር ያለው የተጣመመ መረዳት ነው።

  • @addistedla
    @addistedla Год назад +2

    Very good program I love this guy

  • @ረዳቴንአገኘሁት
    @ረዳቴንአገኘሁት Год назад

    ጌታ ያስተማረን ፀሎትስ
    ሰዉየዉ

  • @habtamudegefa4418
    @habtamudegefa4418 Год назад +4

    ይህ ፕሮግራም ድጋሚ የቀረበ ነው ወይስ ተሳስቻለው?

    • @hirutsamuel6596
      @hirutsamuel6596 Год назад

      ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ህጉን ሊፈፅም እንጂ ሊሽር አልመጣም ሰለዚህ ጌታ ይቅር ባይነው ብለን እንደፈለግን አጢያት ብንሰራ የበለጠ የጌታን ደም ማክፋፋት ነው እንጠንቀቅ

  • @yade716
    @yade716 Год назад

    ብሔርን የፈጠረው እራሱ እግዚአ "ብሔር" ነው። ማንም ሰው የወጣበትን ብሔር መናገሩ ኃጢአት አይደለም። ጳውሎስም ራሱን "ቢንያማዊ" ብሎ ይጠራል። ብሔር ኃጢአት የሚሆነው አድሎ ስታደርግ፣ሌላውን ስታገልና ስትጨቁን ነው። እግዚአብሔር የጠራን ከብሔር፣ከቋንቋ፣ከህዝብ፣ከነገድ ነው።

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ Год назад +1

    መጀመሪያ የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲወች መቶ ናቸዉ።የሁሉም ፓርቲወች ጥያቄ የተለያየ ነዉ ።የመቶወቹም የኦሮሞ ፓርቲወች ጥያቄ ይመለስ ነዉ የሚለዉ?የሸኔም ጥያቄ ጭምር። እኔ ኦሮሞ ነኝ ሌሎችም ኦሮሞ ቤተሰቦች አሉኝ ጥያቄአችን በዶክተር አብይ ተመልሶልናል ፣ሌላ ጥያቄ የለንም ።
    በጅምላ የኦሮሞ ጥያቄ አልተመለሰም አትበል።እነ ሽመልስ እብዲሳ ጭምር ጥያቄአችን ተመልሷል እያሉ ነዉ።የኦሮሞ ጥያቄ ከማለት የሸኔ ጥያቄ አልተመለሰም እያልክ ነዉ።

  • @abiyreda9978
    @abiyreda9978 Год назад +2

    እግዚአብሄር ይቀጣል ለምሳሌ ሀናንያና ሰጲራ ተቀጡ

  • @workneshbelda9498
    @workneshbelda9498 Год назад +1

    በአጠቃላይ ኦሮሞነኝ አማራነኝ በቸርች ውስጥ ፖለቲካው ገብቷል በእናንተ የተነሳ ነው አገሪትዋ የምትታመሠው

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Год назад +3

    እናንተ የአለም ጨው ናችሁ የአለም ብረሃን ናችሁ ይላል ቃሉ የዛሬዎቹ ክርስቲያን ነን ባዮች ዘረኝነትን ጥላቻን ይሰብካሉ ታዲያ ምኑ ላይ ነው ክርስቲያንነታቸው?

  • @conney5854
    @conney5854 Год назад +1

    ወንድሜ እንኳን ስለ ኦርቶዶክስ ይቅርና እርስ በርሳችሁ እንኳን መግባባት አቅቷችሗል እባክህ ንስሐ ግባ

  • @SimretFikre-do3pi
    @SimretFikre-do3pi Год назад +4

    አይ ሶፊ እብድም ማቅረብ ጀመርክዴ ?

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses7598 Год назад

    እኔ እርግጠኛ ነኝ ከፕሮግራሙ መልስ እዉነተኛ ክርስታያን ከሆኖክ ኦያለቀስቅ ያወራዉትን ሁሉ ይቅር በለኝ ትላለህ፡፡፡ወደ አእምሮህ ጌታ ከመለሰህ ፡፡ንሰሀ ካልገባህ መንፈስ ቅዱስ ባንተ የለም አንተ እራሱ የለህም እስክትሞት እየቀባጠርክ ማለት ነዉ፡፡፡ሀጥያት ለመሥራት አታመቻምች

  • @TinsaeDulaTinsaedula
    @TinsaeDulaTinsaedula Год назад

    እርሱማንነዉእግዝ/ርንየምወስን

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 Год назад +1

    ወንድሜ ሶፊ በተረጋጋ መንፈስ ሰዎችን አናግር

  • @getishasf
    @getishasf Год назад +1

    Endih Aynetun Zeregna pastor bilo abirot liyamelk yemihed mechem ebid mehon alebet.

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 11 месяцев назад

    Geta eysus yibarki tabarki paster sofoyye kibir lgeta yuni

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 Год назад

    እግዚአብ ሔርን። እንወዳለን። የምትሉ ሁሉ
    ከየትኛውም ዘር ቢሆኑ ከነዚህ ሐሰተኞች ተጠበቁ ።እነዚህ እንደገዛ ምኞታቸው የሚኖሩ ዘባቾች ናቸው አንተ ሰው ወደ እግዚአብሔር ተመለስ ወይም ቃሉን አንብብ እባክህ ሰዎችን አታስት ።

  • @ረዳቴንአገኘሁት
    @ረዳቴንአገኘሁት Год назад

    እየሱስ የአባቴን ቤት መነገጃ አደረጋችሁት ብሎ ተቆጣ የሚለዉስ ነገር

  • @DerejeSorri-gq2ij
    @DerejeSorri-gq2ij Год назад

    የወንድም ያፌት መረዳት ትክክለኛና መጽሓፍ ቅዱሳዊ መረዳት ነዉ ። ጠያቅዉ ወንድማች አንተንም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አዉቀቱን ይጨምርልህ።
    የዳነ ሰዉ አጢዓትን ልያደርግ ይችላል። በአጢዓት ፀንቶ መኖር ግን አይችልም። ምክንያቱም ዳግም የተወለዱበት ዘር ኃጢዓት አልባ (ቅዱስ) ዘር ነዉና። አማኞች ኀጢአትን የማያደርጉበት ምክንያት ለመዳን ሳይሆን ስለዳኑ ኃጢዓት አይመቻቸውም ። ምቾታቸዉ
    ከመንፈስ ቅዱስ (ከእግዚአብሔር) የተካፈሉት ቅድስና ነዉና ።

  • @abiyreda9978
    @abiyreda9978 Год назад +1

    እግዚአብሄር ይመጣል ለምሳሌ በሀዲስ ኪዳን ሀናንያና ሰጲራ ን መጥቀስ ይቻላል

  • @adwamojo4992
    @adwamojo4992 Год назад

    ከማይጠፋ ዘር የተወለደ እውነተኛ አማኝ ሰው እንዳይበደል ይፀልያል ሰው በሰውነቱና ሰብዕናው እንዲከበር አቋም ይይዛል እንጂ 50ለሰማይ50 ለመሬት መሆን ቃሉን መቃወም ነው።ጌታ ማስተዋልን ይስጠን።

  • @temesgenmendera6049
    @temesgenmendera6049 Год назад

    እባክህ : ፖሰተር : ሶፊ : እንግዶችህ “ስም አንጠቅስም” : በሚሉህ ጊዜ “ተናገር” እያልክ አታስገድዳቸው ምክንያታቸው የየግላቸው ከመሆኑም በላይ : ወንድሞችንና እህቶችን አለማስቀየም ይሆንላቸዋል : በሌላም በኩል በህግ ከመጠየቅ ይጠብቃቸዋል ።

  • @nadew-rn4oi
    @nadew-rn4oi Год назад +1

    ነቢዩ፣ "ያለፈውን፣ ያሁኑን፣ የወደፊቱንም ሃጢአት በኢየሱስ ተከፍሎአል" ነው የሚትለው። አንዴ የዳነ የትም ይዋል፣ ይደር፤ ምንም ያድርግ አንዴ ድኖአልና ነው የሚትለው። ነቢዩ፣ እምነትህን እንደገና ፈትሽ! እባክህን ሌሎችን አታሰናክል!!!

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 Год назад +3

    ይሄ መከረኛ ጉንደር እረ እንዱያው ትገርመማለህ አንተ ግን ሳይህ እነዛ ከሚያርዱት ጉሩፓች ጋር ያለህበት ትመስላለህ አነጋገርህ እራሱ ይመስላል እባክህን በዚህ ዘረኝነት ክፎ አንደበትህ ጌታ እየሱሰ ክርስቶስን ስሙን አታንሳ ይገስጽህ ጌታ

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Год назад

      Kinat kebad beshita new
      Be ye hedubet yanesutal
      Yasaznal
      Ahun yihe politician or religious leader/person new ?🤔🤔🤔🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️

  • @Tsehay-wd6qd
    @Tsehay-wd6qd Год назад +1

    እናንተ ወዴት እየሄድን ነዉ መፃሀፍ እንደሚል ከነገድ ከቋንቋ ከዘር ዋጀኸቸሁ ይላል

    • @Tsehay-wd6qd
      @Tsehay-wd6qd Год назад +1

      በሁለት ሃሳብ የሚያነክስ አንድም አያገኝም

  • @hailmichlealemayehu2047
    @hailmichlealemayehu2047 Год назад

    አንድ ሺ እንደ አንድ ቀን ነው ይላል ጌታ እየሱስ

  • @saday1261
    @saday1261 Год назад +1

    ቸርች ሲሆን ብቻ ነው እንዴ ስለ ክርስቶስ የሚወራው በኑሮአችሁ ነው የሚለው ኑሮአችሁን አይተው የሰማዩን አባታችሁን እንዲያመሰግኑ ነው የሚለው እንጂ ቤተክርስትያን ያወራችሁትን ሰምተው አይልም በየትም ቦታ ኑሮአችን ህይወታችን መመስከር ክርስቶስን መግለጥ አለበት ከዘር ከብሄርትነት ከቀለም የለየን ነፃ ያወጣን ይመስገን ወንድሜ እራስህን ነፃ አውጣ

  • @aberhambekele1307
    @aberhambekele1307 Год назад

    Abel abun interview indikarb infaligalen🙏

  • @workneshbelda9498
    @workneshbelda9498 Год назад +1

    መን አለ እኔ የምፈልገው ሰው ሰላልተወዳደረ አልመረጥኩም አለ ይሔን ያክል አይን ያወጣ ዘረኝነት አለበት ፕሮፌት

  • @meazareta6560
    @meazareta6560 Год назад

    ዋ!

  • @abushaanbese
    @abushaanbese Год назад

    ታነባለክ ግን ሁሌ የምታቀርባቸው የሆኑ የተምታታባቸውን ግለሰቦች ነው ነገር ግን ህይወትን በህይወታቸውም በቃለምልልሳቸው የሚያንፁ ወንድሞች አሉ ምናለ በእውነት ጌታ የሚከብርበትን ነገር ብሰራ ወንድሜ ለምሳሌ ፓስተር ቸሬን :ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁንን ወይም በ

  • @kennedyjosh7603
    @kennedyjosh7603 Год назад +3

    በዚህ በጠባብ አእምሮ አገልጋይ ነኝ ማለቱ በጣም ያሳፍራል፣ ሶፊ ነብይ ወይም Prophet ብለህ ስትጠራ በእርግጥጠኝነት መሆኑን ከእግዚአብሔር የሰማህ አታስመስለው፣ እንደበግ እርሱ ኦሮሞ ነኝ በሚላቸው ሰው በላዎች ንፁሀን እየታረዱ የአራጅ ብሔርን ተሸክሞ ኦሮሞ ነኝ እያለ አለማፈሩ ይገርማል ፣ ዝም ብለህ ትደክማለህ እንጂ ሰውየው በህይማኖት ካባ የተሸፈነ ካድሬ ነው፣

    • @liasol8518
      @liasol8518 Год назад

      Oromo negn malet asafari mehonun eko rasum tenagere.

  • @hasdanhd5149
    @hasdanhd5149 Год назад

    Listen Carefully @ 48Minutes& 50 seconds to 48Minutes &57seconds
    He is telling wisely

  • @meskermtadess3513
    @meskermtadess3513 Год назад

    ከማይጠፋ ዘር የተወለደ እውነተኛ አማኝ ሰው እንዳይበደል ይፀልያል ሰው በሰውነቱና ሰብዕናው እንዲከበር አቋም ይይዛል እንጂ 50ለሰማይ50 ለመሬት መሆን ቃሉን መቃወም ነው።ፓስተር ኢየሰስ ብሄር አለው ወይ?ሀገራችንስ በሰማይ አይደለም ወይ?ጌታ ማስተዋልን ይስጠን።

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ Год назад

    ሀሀሀ

  • @KSD-s1y
    @KSD-s1y Год назад

    እኔ ነቢይ ነህ አልልም ፣ መዳንህን ገና በመፈጸም ላይ ያለህ ብዙ የሚቀርህ ወንድም ነህ ፤ ፍጹም የወንጌል አረዳድ ፍጹም ነጻ ያወጣልና ፤ በምድራችን ላይ ብዙ የጭቆና ዓይነቶች ነበሩ ፣ አሉ ፣ ወደፊትም ፍጹም ሊሆኑ አይችሉም ፣ በእኛ ሀገር ብቻ ሳይሆን ሌሎችም በአንጻራዊነት ጭራሽ ፍጹም ሊሆኑ አይችሉም ፤ የሚመጣው የኢየሱስ መንግሥት ብቻ ነው መልሱን የሚያመጣው ። ሆኖም አሁን ችግራችን ከሕልውና ጋር የተያያዘ መሆኑን እንዴት ሳትጠቅሰው ? የተረገዘ እንዳይወለድ ሲደረግ አልሰማህምን ? ያልዳነው ቢሸፍጥ የኑሮው ዘይቤ ስለሆነ አይደንቀኝም ፣ ድኛለሁ የሚል ግን አስተሳሰቡ ካልዳነው ጋር አንድ ሲሆን ነጻ ያልወጣ ያህል ነውና ከፍርድ እንዴት ያመልጣል ? በሥጋ መሳትን የኑሮ ዘይቤ ካደረግነው ዳነ የምንለው መንፈሳችንም መመረዙ ያለ ነውና ፣ ለንስሐ ሳንበቃ እንዳንጠፋ እንጠንቀቅ ፣ “ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።” 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥12 መንፈስ ቅዱስን ማሳዘን እንደ ሐናንያና ሰፒራ ቅጣትን ያስከትላል ። በውጭው ዓለም እንደለመድነው በቤ/ክ ም እንዳሻን ልንመላለስ አይገባም ። ለተበደለው ሁሉ ልንራራና ልንጸልይ እንጂ ብናዳላ መንፈስ ቅዱስን እናሳዝናለን ፣ ሰይጣን ደግሞ ይፈነድቃል ። ስለዚህ እናስተውል ፤ እኛ ክርስቲያኖች ሰማያዊ ዜግነት ያለን ፣ ለርስቱ የተለየንና ለምድሪቱ እንግዶችና መጻተኞች መሆናችንን ቸል አንበል ፤ ዓለምም ታሳድደናለች እንጂ እጇን እንደማትዘረጋልን ይግባን ፤ ወደ እግዚአብሔርም ምህረት ያልገቡትን ባለመታከት በፍቅር ልንደርሳቸው ይገባል ፣ ጌታም ያበረታናል ። አሜን ።

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ Год назад +1

    ሀጢአት ሰርተዉ ከእግዚአብሔር ዘንድ ቅጣት ዉስጥ ላሉት ኦሮሞወችም ጭምር እታገላለሁ እያለ ነዉ?

  • @zenebezenebu1567
    @zenebezenebu1567 Год назад

    ቁጣ የለም የሚለውን ከያሬድ ጥላሁን ሰምቶ ይሆናል።

  • @kuralove2988
    @kuralove2988 11 месяцев назад

    ረ ማለት የማይችል ፓስተር

  • @shimelisregassadegefa7022
    @shimelisregassadegefa7022 Год назад

    ሶፊ ምንድነው ድርቅ የምትለው :: ነብዩን ለማሳሳት የምትሞክር መሰለብህ::

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 Год назад +3

    ስውር የብልፅግና ካድሬ ነህ ምን ነብይነህ በሳምንቱ ጥቅስ የአመቱ እያልክ ምትዘላብድ

  • @asterasfaw8341
    @asterasfaw8341 Год назад +1

    እንዳንተ እይነቱ ነዉ ደም መጣጭ ኦሮም ነኝ ባይ እጅህን ከኛ ላይ እንሳ ትግራይን የገደልክ እንተና ዘመዶችህ ናቸዉ አስመሳይ

  • @መስየዳሙፍሬነኝ
    @መስየዳሙፍሬነኝ Год назад +1

    ቦሆ ቆይ እኔ ሚለህ አንዴኛ በአንድ ሁሌት ማንናት አሌ ማሌት እንዴት ነው? ወንጌላችን ለሁሌት ጌቶች መጋዘት አትችሉም ይላል ፓስቴሪዬ አንተ ደግሞ ልክ እንዴ እስስት የዳራስክበትን ቦታውን መስሌህ ማላፍ በእ/ር ዘንድ በመጫራሻው ቀን ያስጣይቃሐል😮

  • @EsheYd-bp6so
    @EsheYd-bp6so Год назад +1

    Ere በጌታ ምን ጉድ ነው 😢😢😢😢

  • @lifespirit4426
    @lifespirit4426 Год назад +1

    ለዚያውም ሰው መንፈስ ነው ብሎ አምኖ ዘረኛ መሆኑ በራሱ ያስቃል! ተራ የሆነ ሰው ነው። በኢትዮጵያ እየኖሮ በመጀመርያ ኦሮሞነቴን ተቀብዬ ከዚያ ኢትዮጵያን ይላል እንዴ ? ማፈርያ ባዶ አስተሳሰብ

  • @asterasfaw8341
    @asterasfaw8341 Год назад

    ሶፍ የምታመጣቸዉ ሁሉ የዐይምሮ በሽተኞች ናቸዉ ወይስጴንጤዎች እያበዱ ነዉ

  • @NaturaliRactionSound
    @NaturaliRactionSound Год назад

    አድስ ክደን ለይ እና ሀናኒያ ትዘዙን በለመጠበቅ ሞቶ ነበር አንዴት ተየሌ

  • @AshuMan-jv7wd
    @AshuMan-jv7wd Месяц назад

    Orthodox nat ewnetga

  • @sisaygebre9656
    @sisaygebre9656 Год назад +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ ነብይ የለም የምለው ለዚህ ነው፡፡ይሄ ካድሬ ነው ወይስ ነብይ ነው?

  • @LittleStar-dh2mn
    @LittleStar-dh2mn Год назад

    አንዳንድ መረዳቶቹ ግን ደስ ይላሉ ሶፊ ግን ትንሽ መረጋጋት ሳያስፈልግህ አይቀርም

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 Год назад

    ምን አይነት ጉድ ነው ሀይማኖትን ከዕምነት ጋር እየቀላቀሉ ምን አይነት ትውልድ ሊያፈሩ ነው?አረ ተዉ ምድራችንን አታበላሹ ከደዚህ አይነት ሰባክያን ራቁ የበግ ለምድ ለብሰው ከሚጓዙ ይጠብቀን ነገ ደብቁኝ ደብቁኝ....ይመጣል

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 Год назад +1

    ይህ ዱቄት ኦነግ ሸኔ ነው ክርስቶስ ዘሩ ሰው ነው አንተን ለሚከተሉ ሰዎች አዝናለሁ ለምን ካድሬ አትሆንም መፀሀፍ ቅዱስ ይህን አያስተምርም

  • @teketelermias1275
    @teketelermias1275 Год назад +1

    Pastor: this man face seems just drunker or addicted with some thing. Pease ask him this man is former drunker or still to do so

  • @w.m8344
    @w.m8344 Год назад

    4 ሰባት ጥምቀት ይፈልጋል ይህ ሰው

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 Год назад +1

    በጣም የሚያሳዝኑት ወጣቶች ናቸው ከእንደነዚህ አይነት የተደበላለቀባችው ምን እንደሚሉ እንኴን የማይውቅ ፓስተር ነን አገልጋይ ነን ከሚሉ ከብቶች ጋር ይሄ ወጣት መሽወዱ በጣም ያሳዝናልም ያማልም

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 Год назад

    እኔ ልክ ነኝ ልትለኝ ነው ሃሳዊ ነብይ ነኝ ባይ ነብይ አልላችሁም አስማተኝች እንጂ

  • @samuelbirru1979
    @samuelbirru1979 Год назад

    ማነህ ጋዜጠኛ አስር ግዜ አንድን ነገር በመደጋገም የምታደርገው ንዝንዝ ሰዓት እንዲቆጥርልህ እንጂ ክርስቲያንን የሚያንፅ አይደለም!!!

  • @ShimelisKergo
    @ShimelisKergo 11 месяцев назад

    Sofi.yehenen.show..akumeh.meshaf.kidus.temar.neseha.geba

  • @akliluhailmariyam5931
    @akliluhailmariyam5931 Год назад

    ሁሉም የራሱ ድርሻ አለው የሀይማኖት መሪዉ በሀይማኖት ፓለቲከኞዉም በፓለቲካ

  • @henokeshetu2491
    @henokeshetu2491 Год назад +3

    ይህንን ዘረኛ ከየት ከመጣኸዉ ደግሞ

  • @asterasfaw8341
    @asterasfaw8341 Год назад

    በጣም ነዉ የምስቀዉ እንተ ኢንተርቪው ስታደግ
    ባንተ ምክንያት protestant ሳልሆን እልቀርም

  • @naajimahamed
    @naajimahamed 11 месяцев назад

    Sofinafxanga

  • @aberabafa7577
    @aberabafa7577 Год назад

    ይህ ሰው ጋንጃ ስቦአል ይመስለኛል።ከንፈሩ ሱ ያስታውቃልና።የዳነ ሰው አይታመምም ሲል ከመፅሐፍ ቅዱስ ሀሳብ የወጣ ነው።ጳውሎስ ለጢሞቲዎስ ለሆድህ ሕመም -----ሲል ፤ ለጳውሎስ ፀጋዬ ይበቃሃል ፤ ሀይሌ በድካምህ ይፈፀማል አለኝ ሲል ይህንን ምን ይለው ይሆን? ይህ የኒቆላውያን ኑፋቄያዊ ትምህርት ነው።

  • @nadew-rn4oi
    @nadew-rn4oi Год назад

    Dear 'Nebiy'; Do not mess-up the new birth with the old one. You are mixing politics with religious belief.

  • @birhanderbew6806
    @birhanderbew6806 Год назад

    ክርስትና አልገባውም ማለት ነው እንደገና መጠመቅ አለበት????

  • @TinsaeDulaTinsaedula
    @TinsaeDulaTinsaedula Год назад

    ይህንአሰችአርቀዉ

  • @SaraSara-fy6yw
    @SaraSara-fy6yw Год назад

    Edeme lek orthodox mesadeb new serachu mafera hulu

  • @naddy6205
    @naddy6205 Год назад +1

    ኡፍ ምን አይነት ድንዝ ያልክ ነክ
    ከእንተስ አህያ ትሻላለች
    Sofi ይቅርታ እየተሳደብኩ አይደለም ማነቱ ነው

  • @filagottadesse2949
    @filagottadesse2949 Год назад

    Wey medenkor

  • @neimay4696
    @neimay4696 Год назад +1

    Hey, don't call him a profite shame on you. Don't confuse people

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ Год назад

    እስልምና አንቲ ክራይስት ነዉ ።ለኦሮሞ እስላሞችም ይታገላል ማለት ነዉ።

  • @leddisplay8293
    @leddisplay8293 Год назад

    Ayi Bado chinkilat menafiq malet felasfa enji kidus metsihafun enkuan atawqutim achiberbari !

  • @neimay4696
    @neimay4696 Год назад

    There is profit at this time except magician or (Tenqway)don't call you selfe Nebye

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 Год назад

    ormo ormnetun tedebiko ayweraam

  • @chuchu-w8n
    @chuchu-w8n Год назад

    በአይምሮ፡መታደስ፡ተለወጡንጂ፡ይኅንአለም፡አትምሰሉ።ያልዳነሰውነው።

  • @philiposbenti
    @philiposbenti Год назад

    Zerun menageru keagelgainet yagidewal? Yesusim yenaziretu Yesus yibalal .Hayimanot zarin ayaskidim.Letebedelut qumu yilal Metsaf kidus.

    • @liasol8518
      @liasol8518 Год назад

      Esuko le bedayoch ena le gedayoch nw yekomew le tebedelu ayidelem.

  • @addistedla
    @addistedla Год назад +1

    Majorly Protestant are politicians do you remember ጦርነቱ ፍትሀዊ ነዉ this profit is telling you the truth as is

  • @asterasfaw8341
    @asterasfaw8341 Год назад

    ሶፍ ለምን እታስቆመዉም

  • @Getachew-u7f
    @Getachew-u7f Год назад

    Side Gehenna fara gala yesetan Lej zeregna Tefera Lej .Yene aremene nefesegedaye ONEG new . Yemen nebeye new Yene here ha yaganrnet Lej new Sremene gala new .Do not call him as prophet Tege Lena gal new

  • @endalkachewmulugeta3403
    @endalkachewmulugeta3403 Год назад

    Menayenate mandartagna naw bakke ezaw mandareke twashaqe

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 Год назад

    ታላቁ ነብይ ???????

  • @Getachew-u7f
    @Getachew-u7f Год назад

    Ante ONEG Shemeles meh .Fara aremene nefsegedaye

  • @YesakHabte-u8x
    @YesakHabte-u8x Год назад

    Eyesus ko higun lishr sayhon endewm latenakrew naw yemetahut naw yalew

  • @ninaysamuel9787
    @ninaysamuel9787 Год назад

    Yaldane agelegaye lihone ayechilme.

  • @justicshtmood5733
    @justicshtmood5733 Год назад

    Anten zembbeye saye ye hastgnoch menged teragi nhh

  • @ubuntu135
    @ubuntu135 Год назад

    ato soofaa Oromoo lay bicha minew zemetk?

  • @BekeleHaliu
    @BekeleHaliu 9 месяцев назад

    ሶፊ በጣም አስመሣይ ሰው ነሕ የውሸት ፖስተር ነሕ

  • @SG-km6ts
    @SG-km6ts Год назад

    እረ የዛሬው ደሞ ምን አይነት ፓስተር ነው ያረከው ጫማ ይጥበብህ ምን አይነት ጮጫ ጮላ ነው ባካችሁ 🤔🤪🤪😭

  • @ዮቶ
    @ዮቶ Год назад

    ጴንጤዎች ራሳችሁን ፈትሹ።
    ማንም ተነስቶ ፓስተር,ማንም ተነስቶ ነቢይ እና የራሱን ቸርች የሚያቋቁም?

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 Год назад +4

    ወንድሜ በሁለት ማሊያ መጫወት አይቻልም እሺ ኢየሱስን ይዘህ ወደ ኦሮሞ ሂድ ኢየሱስ ለሁሉም ከበቂ በላይ ነውና።!!!!!

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 Год назад

    ራጁ አስተያየትህ።።።

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 Год назад +1

    ይሄ የቆሪጥ ነብይ ነው እንጂ ሃጥያት ከእግዚአብሔር መንግስት አያወጣም ነው

  • @temesgengebre2256
    @temesgengebre2256 Год назад

    Ine ye aphlos,ye kefa negn atbelu teblo tetsfoal.

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ Год назад

    ኦሮሞ በሀጢአታቸዉ እየተቀጡስ ቢሆንስ

  • @EfremMesfin-i8v
    @EfremMesfin-i8v Год назад

    😂😂😂😢😢

  • @negaabate6045
    @negaabate6045 Год назад

    😂😂😂😂

  • @meazatadesse2067
    @meazatadesse2067 Год назад

    አንተ በክርስቶሰ ከሆንክ አዲስ ፍጥረት ነህ ያውም ሰማያዊ ፓስተርከሆንክ ሌላውን አታስት ከፀሎት ጋራ ቃሉን አጥና

  • @Getachew-u7f
    @Getachew-u7f Год назад

    Wetabo tebetaba fara kebatare manem ayesemhem aremene chekagne gala nefesegedaye neh