Ethiopia - ኢትዮጵያ በአባይ ላይ ሌላ ግድብ? ኢትዮጵያ ግብጽን ቅኝ ትገዛለች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 авг 2022
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 201

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Год назад +10

    ድል ለኢትዮጵያ ሐገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @jamalomar23
    @jamalomar23 Год назад +20

    የዛሬዉ ትንታኔ ለያት ይላል ለተረዳዉ ሰዉ ምርጥ ትምህርት ነዉ ለወጣቱ

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 Год назад +31

    ፈጣሪ ባለው እና በፈቀደው ሰአት ሀያል ትሆናለች ያኔ ማንም ምንም ሊፈጥር አይችልም የኢትዮጵያን ትንሳኤ ቅርብ ያርግልን 💚💛❤

  • @tsigehayile330
    @tsigehayile330 14 дней назад

    እስቲ እንዲህ እያልክ አስጎምጀን መቼም አልታደልን ፈጣሪ በሰጠን በረከት ከመጠቀም ይልቅ እርስ በርስ ያባሉናል ወገኔ እንንቃ 😭😭😭😭

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 Год назад +39

    የኢትዮጵያ ግዜው ደርሷል በአለም ላይ ከፍ የምትልበት ነው መድኃኔዓለም መልስ አለው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💪💪💪

  • @user-ss2dg6gb1e
    @user-ss2dg6gb1e Год назад +3

    እምየ ሀገሬ ከፉሺን አልሠማ ሁሌም ከፋበይልኝ እዉነት ያሸንፋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓💓💔💔💔

  • @user-yt1pl4qe2g
    @user-yt1pl4qe2g Год назад +5

    ኢትዮጵያዬ አላህ ይጠበቅሽ ወድ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🙏

  • @sablewangl5067
    @sablewangl5067 Год назад

    ድል ለምዬ ኢትዮጽያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️💪💪

  • @user-zd5ky2fc2k
    @user-zd5ky2fc2k Год назад +5

    ትንቢቱ ተፈጸመ ዋው!!! ሠራተኛ ከግብጽ በተራችን ይመጣልናል ። ግን እናነተ ኢትዮጵያዊ ያን ሆይ! በእግዚአብሔር ይዣችሃለሁ እነሱ እኛ ልጆች ላይ የሰሩትን ግፍ ... እንዳትበቀሉ አደራ! እግዘብሔር ነው የሚበቀል ግን ታሪኩን ለ ልጆቻን አስተላልፉ / ንገሩ። አመሰግናለሁ። አጋር ለሣራ ሠራተኝነት ከግብፅ መጣች።

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 21 день назад +1

    Yes❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤no more for Egypt❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Год назад +28

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!

  • @tsegayemelese8577
    @tsegayemelese8577 Год назад +6

    በትክክል ግድቡ የነሱን ምናቸውንም የሚነካ አይደለም ምቀኝነት እንጂ

  • @anteliverpoolliverpool965
    @anteliverpoolliverpool965 Год назад +3

    Ethiopia 1gna wow

  • @teshomegurmu1356
    @teshomegurmu1356 Год назад +5

    እግዚኣብሔር ኢትዮጵያን ይርዳው ጣላቶቿን ያጥፈው

  • @user-by3mq8xl3n
    @user-by3mq8xl3n Год назад +1

    ከምንም በላይ ጤናና ፍቅር ሰላም ይስጠን ሀገራችን ከፍ ትላለች እግዚአብሔር ይጠብቃት አድነታችንን እሱ ይመልሰው እደዝህ እየተባላን አገር ከፍ ብትል ባትል ምንም ጥቅም የለው !!

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Год назад +3

    ዛሬ የተለየ አቀራረብ ነው፣የአገርንና የወገን ጥቅም ያስቀደመ። በርቱ!

  • @awolmuhamed1875
    @awolmuhamed1875 Год назад

    إثيوبيا 🇪🇹🌷

  • @agnchewamsalu2965
    @agnchewamsalu2965 Год назад +1

    ጠንካራ ሰራተኞች እንኳን አደለንም...ምን አልባት ፈጣሪ ያደላት ፈጣሪ የሚወዳት ሀገር ናት ባልከው እስማማለው...ፈጣሪ ያደለንን ሀብት ጠንክረን ብንሰራና ብንፋቀር ያኔ Uያል ብቻ ሳይሆን ከዛም በላይ መሆን በቻልን ነበር... ግን ግን አንድ ቀን አይቀርም

  • @fikiertehurssri59
    @fikiertehurssri59 Год назад +1

    አቤቱ ሀገራችንን ባርክልን

  • @user-me5xi3pb6b
    @user-me5xi3pb6b Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ኢትዮጲያ ይጠብቅልን