Ethiopia - ፑቲንን ያስደሰተው የኢትዮጵያና ሩሲያ ሚስጥራዊ ፊርማ! ምዕራባውያኑ ኢትዮጵያን ተማጸኑ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 июл 2022
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 193

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 2 года назад +27

    ኢትዮጵያ ካፍ በይልኝ ህዝቦችን አላህ ይጠብቅ ሰላም ይስፈንብች ሀገሬ ምድርሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 2 года назад +34

    አልሀምዱሊላህ ያሁሉ አልፎ ኢትዮጵያ ተፍላግ መሆና ደስ ይላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቷ ይውደም አሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @molateshome2372
    @molateshome2372 2 года назад +24

    በጣም እናመሰግናለን ሩሲያ ፑቲን።

  • @haregkitaw865
    @haregkitaw865 Год назад +25

    ሩሲያ በክፉ ቀን ለኢትዮጲያ የደረሰች ልዩ ሀገር ናት እኛም ኢትዮጲያዊያኖች ከፑቲን ጎን እንቆማለን።

  • @merejatube3744
    @merejatube3744 2 года назад +16

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት !!

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 года назад +38

    ሩሲያ ከጥንት ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ የኢትዮጵያ ወዳጅ ሀገር ናት ከአቋሟ ዝንፍ የማትል ቆራጥ የጀግኖች ሀገር ሩሲያ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e 2 года назад +8

    ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🎁🇪🇹💖🇪🇹💖🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊💕🇪🇹

  • @tsionemheret5844
    @tsionemheret5844 2 года назад +15

    አባት ሀገር ሩሲያ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ሰላማችሁ እንደምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ክዋክብት ይብዛ ። የምታመልኩት አምላክ ጠላቶቻችሁን ከእግራችሁ በታች ያስገዛላችሁ አሜን 🙏🙏🙏🇪🇹♥🇷🇺

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад +26

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ አምላክ ሁሉግዜ ተሳፋችን ሙሉ ነዉ ::ሩሲያ ቻይና የኢትዮጵያ ባለወለታ መቸም አረሳም ክፎ አይካብኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ወዳችሁ አለሁ ክብር ይስጥልን 🇪🇹🇷🇺🇪🇹💪💌🙏

  • @sarahsarah5974
    @sarahsarah5974 2 года назад +39

    ሩሲያ እምወዳት በምክኒያት ነው ሁለተኛ ሀገር 🇷🇺💪🇷🇺 😍😍😍

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Год назад +1

    የኢትዮጵያና ሩሲያ ግንኙነት በደምም የተሳሰረ ነው እናመስግናት ማመስገንን እግዚአብሔር ይወደዋልና

  • @shallom7282
    @shallom7282 2 года назад +32

    Long live for Russia and Ethiopia !!!

  • @kassayeshawel7105
    @kassayeshawel7105 Год назад +1

    ሀገረ እግዚዓብሔር ኢትዮጵያን ሁሌም የሚጠብቃት የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ምስጋና ይድረሰው አሜን

  • @tometomekalipso2816
    @tometomekalipso2816 2 года назад +9

    "ሩሲያ!ታላቖ የሰው ቤት ህብረት ከሚለው ፍቺ ይጀምራል። ለኢትዬጲያ የክፉ ቀን ደራሽ ረጅም እድሜ ለታላቆዎ ሩሲያ!

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 2 года назад +4

    ለአላዊነታችንን ያልደፈረች ያላስ ደፈረች ሀገረ ሩሲያ እንወዳታለን እናመሰግናታለን።

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 года назад +18

    በጣም ይገርማል ወያኔ break ሲወስድ አልሽባብን ይልኩብናል physical ጦርነት በኢኮኖሚ ድግሞ ምህራብያን ይቀጡናል ታዲያ ኢትዮጵያ ወይ ፍንክች ብላ ቀጥላልች እውነት ነው ኢትዮጵያ ሚስጥር ናት እሱም እግዚአብሔር ነው ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ አሜን

  • @gebreherego6746
    @gebreherego6746 2 года назад +9

    Wonderful analysis and true news which stand on reality and facts .

  • @usherasmare7233
    @usherasmare7233 Год назад +1

    ድል ለናት ሀገሬ ሩስያ !!!

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 2 года назад +9

    እናመሰግናለን እሩሲያ 🇪🇹🇪🇷🇷🇺

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw 2 года назад +2

    Ethiopia 💚💛❤️ 🇪🇷 🇷🇺 💪