Ethiopia - “በአይነቱ የመጀመርያ” ዘግናኙ ሪፖርት ሲገለጥ! 749 ሲቪሎች ሞተዋል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 187

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 2 месяца назад +1

    ፈታ ዳይልን እጂግ አረገን እናመሰግናለን እንዚህ መረጃና የሀገራችን ታሪክ ስታቀርብልን ደስ ይላናል ድል ለኢትዮጵያውያን ይሁን ❤❤❤❤

  • @Mohasen-hv3rr
    @Mohasen-hv3rr 2 года назад +23

    ፈታ አንተም አንደበተ ጣፋጭ የፖለቲካ ትንታኔህ ያስደምማል አመታትን አስቆጥረናል ከአንተ ጋ በርታልን ያቀረብከው ዜና ልብ ያደማል 😭

  • @adgddfdsaa4479
    @adgddfdsaa4479 2 года назад +1

    አየ ፈታ ግሩም እና አስደናቂ ሰው ነህ ብቻ እንደ አንተ ያሉ አዋቂ ሰወች ይብዙልን ተሰሚም ይኑርህ

  • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ
    @ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 года назад +8

    አይ ፈታ አቀራረብህ ምችት ይላል አላህ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 2 года назад +2

    ምርጥ መጣጥፍ ተባረክልኝ።🙏🙏🙏

  • @እሙፈቲሀ
    @እሙፈቲሀ 2 года назад +4

    እንደው ፈታየ ከቶመቸይሆን ያገሬሰላም የሚሰፍነው እህህህ አማራመሆን ብሎም ወለየ መሆን መረረኝ ከቶ በምን ይሆን

  • @eskedarmetois7897
    @eskedarmetois7897 2 года назад +5

    ኢትዮጲያችን ለኛ ለምንወድሽ ዘላለም ኑሪልን 👉💚💛❤👈

  • @አባኮስትር
    @አባኮስትር 2 года назад +13

    ፈታዬ አቀራረብህ በመረጃና በማስረጃ የሆነ ውብ አቀራረብ ነው እናም ለዚህ ጥራት ላለው መረጃ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው። የኛን ሀገር ነገር ሆድ ይፍጀው እንደው እህህ ነው

  • @gashogasho1859
    @gashogasho1859 2 года назад +14

    ፈታየ በግፍ ለተጨፈጨፉ ወሎየ ወገኖቻችን በተቻለህ ድምፅ እደሆንክ ይሰማኛል ።ምስጋናየ ይድረስህ።

    • @gashogasho1859
      @gashogasho1859 2 года назад

      @@bz1225 አብራራልኝ አልገባኝም

    • @gashogasho1859
      @gashogasho1859 2 года назад

      @@bz1225 አርቲሥቶች ያልከዉ

    • @hirutbekele7003
      @hirutbekele7003 2 года назад

      @@bz1225 ወሎ ስለሆኑ ሳይሆን አማራ በመሆናቸው ነው መከራ የደረሰባቸው

  • @saadaahmed7035
    @saadaahmed7035 2 года назад +1

    አይፈታ እምርምፈታነህ ወላሂ ኑርበት አቦክፉ አይካህ ወዲሜአዲበትህ ጣፋጭነህና

  • @የድንግልልጅ-ረ6ወ
    @የድንግልልጅ-ረ6ወ 2 года назад +6

    አይ አማራዬ ምስኪን ህዝብ ምን ልሁንላቹ ወገኔ

  • @rggdhhd2248
    @rggdhhd2248 2 года назад +5

    ያረብ ይህን መግስት ከምድረ ገፅ አላህሱባነው ታላ ያጥፋው ያረብ

    • @soaad8481
      @soaad8481 2 года назад

      አሚን

    • @Lubaba-v6q
      @Lubaba-v6q 2 года назад

      አሚን ያርብ ወላሂ አሰጨርሰን ወገኖቻችን አለቁብን

  • @mesfinayalew7041
    @mesfinayalew7041 2 года назад +2

    ግሩም አቀራረብ ነው ተረቶችህ ምሳሌዎችህ ያስደምማሉ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 года назад

    Amen Egzabehir hoy dreslat

  • @rozashimels733
    @rozashimels733 2 года назад

    ይመችህ

  • @lubabasaed1817
    @lubabasaed1817 2 года назад +4

    ያረብ ሀገር ድል ኢትዮጵያ 😭😭😭☝☝☝

  • @abialex5321
    @abialex5321 2 года назад +1

    Feta is the one and the only reporters too

  • @stube3784
    @stube3784 2 года назад +1

    ሳቄን ማን ሰርቀዉ ግን ያርብ ሰላምሺ ይብዛ እማ ኢትዮጵያ ❤️😭😁😭😁😭😁🇪🇹🇪🇹

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 2 года назад

    ፈታ ትችላለህ ዋው ሀገራችንንስላሟንያምጣልንግፍኞችንአሏህያጥፍልን

  • @الحمدالله-ض2ه
    @الحمدالله-ض2ه 2 года назад

    ወላሂ አቀራረብህ ደስ ሲለኝ ሁሌም ነው እምከታታልህ በርታልን ፈታየ

  • @yonaskifledegefu5864
    @yonaskifledegefu5864 2 года назад

    Thanks for Ur news FETA.

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 года назад +4

    ዜና አቀራረብ ካተ ወድያ ማዳመጥ አሎድም ደስስስስስስ አይለኝም

  • @girmademisse8757
    @girmademisse8757 2 года назад

    Thanks !!!

  • @surafelabunu3331
    @surafelabunu3331 2 года назад

    ፈታ ዴሊ እናመሰግናለን ምሪጥ አገላለጽ ነዉ በሪቱ

  • @sewyalewtadele4456
    @sewyalewtadele4456 2 года назад

    ጥሩ አቀራርብ።በርታ

  • @friwuxirune9911
    @friwuxirune9911 2 года назад +4

    እትዬ ሀገር ሁሌም የሰለቸኝ ነገር ብኖር ምንም ሳይኖሬን ሽለላ ፍከራ ጉራ አንድ ነገር ግን ሀያላን ሀገር ብዙ ሰርተው የምያዎሩት ትንሽ ነው !!!!!!!!!!!

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 2 года назад

    ሰላምላሀገሬ👐👐👐💚❤💛 ሰላምለወገኔ ሰላምለህዝቤ😭😭😭😭😭

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 2 года назад +1

    የንፁሀን ደምን ፈጣሪ ራሡ ይፋረድላቸው!!!!ፍትህ!!!!

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 года назад +7

    የምንወዳትን የምንሰዋላትን የተሰዋንላትን ውድ ሀገራችን ኢትዮጵያን በገዛ እጃችን አናፈርሳትም ብለን ታግሰን ነው እንጅ በተለይ በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እጅግ በጣም ዘግናኝ ነው በኛ ላይ የደረሰው በሌሎች ላይ ቢደርስ ኖሮ እስካሁን ሀገር የለንም ነበር

  • @beng2839
    @beng2839 2 года назад +1

    እውነትም ወሎዬ!

  • @MdAhmad-vu4kv
    @MdAhmad-vu4kv 2 года назад +1

    ፈታየ እደው ስወድህ አላህ ይጠብቅህ 🥰

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 года назад

    ፈጣሪ ይጠብቅህ!! ምርጫችን ነህ!!!!!!

  • @عبدالرحمنمحمد-ق4ز3ق
    @عبدالرحمنمحمد-ق4ز3ق 2 года назад

    ፈታየ. አላሕይጠብቅሕባለሐበት

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 года назад +6

    እንባ ጠባቂ ? መቼም የኛን እንባ
    ሊጠብቁ ከሆነ የተቀጠሩት የእንባ ጎርፍ ይዟቸው ሄዷል በለኝ 😅😅😅

  • @bin9168
    @bin9168 2 года назад +2

    nice presentation ማለቴ ግሩም አቀራረብ❤❤❤

  • @ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ

    ፈገግ ለማለት እየሞከርኩ ነበር ግን ከየት ይምጣ አቀራረብህ ቆጆ ነው

    • @adicho5964
      @adicho5964 2 года назад

      Egzabher feqer newe. Saqa ktfa bezu amtet honwe. Agtalhu eng alsqem. Lka saq ytfale
      Enfelgwe esyi

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 2 года назад

    የነዚህን ንጽሀን ደም ፈጣሪ ይበቀልላቸው

  • @ليلى-ق2ظ1د
    @ليلى-ق2ظ1د 2 года назад +1

    አየ ሀገሬ ኢትዮጵያ አንችን ልጥላ ወይስ ህዝቦችሺን ምክናየቱም ሀገር መግባቱ አስጠላኝ ለፖለቲካ ተብሎ ንፁህ ሰዉ እየተገደለ አርሸ አርሜ ልብላ ልጆቸን ላሳድግ ያለ አባወራ ሲገደል ለልጆቿ ብላ ደፋ ቀና የምትል እናት ስትገደል ምንም የማያዉቁ ህፃናቶች ሲገደሉ ማየት ከህመም በላይ ቃል የለምጂ አቃተኝ እኔ በሂዎቴ አይቸም ሰምቸም አላዉቅም አብይ የሚባል ሰዉየ እየሳቀ አባቃን

  • @ኢትዬጲያ
    @ኢትዬጲያ 2 года назад +1

    😂😂😂 ፈታወች በጣም ነዉ የምወዳችሁ አንተ ሰዉየ አቀራረብህ በጣም ደስ ይለኛል

  • @genetwasse3542
    @genetwasse3542 2 года назад

    Very good presentation,

  • @qazwsx181
    @qazwsx181 2 года назад

    አቦ መችት ይበል ፈታየ ለምታደርሰን መረጃ በጣም ነው እምናምሰግነው በርታልን አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልሥልን።

  • @gemachubale273
    @gemachubale273 2 года назад +1

    ምነው ፋኖ በግልፅ ከመኪና አውርዶ የፈጃቸውን የወሎ ዜጎችን ረሠህ???

  • @abebameresa1205
    @abebameresa1205 2 года назад +1

    Amen ...you so sweet

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 2 года назад +1

    የኢትዮጵያ መጨረሻ ናፈቀኝ
    በቅርቡ ሰላም እደሚሆን ተስፍ አልቆርጥም

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 2 года назад +1

    አሜን፫

  • @kkuu3501
    @kkuu3501 2 года назад +1

    حسبنا الله ونعم الوكيل حسبنا الله ونعم الوكيل حسبنا الله ونعم الوكيل 🥺🥺

  • @addisuabuhayyoutubechannelcom
    @addisuabuhayyoutubechannelcom 2 года назад

    Thank you💚💛❤

  • @አሚነኝወሎየ
    @አሚነኝወሎየ 2 года назад

    ወላሂ በትክክክል

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад

    አይዞሕ ወገኔ አይዞህ ወገኔ
    ሕመምህ ህመሜ
    ቻ አድርገው ያልፋል
    ሆድ ታገር ይሰፋል😭😭😭😭😭😭

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 2 года назад

    The way you read an Excellent way.

  • @taebasaed4418
    @taebasaed4418 2 года назад +2

    የምን ሰባትመቶ ሰባትሽ ይሆናል በዝህ አመት የተጨፈጨፈጨዉ አማራ ህዝብ አለቀ አላህ ደሙን ይፈስለት ያረብ😭😭😭😭😭

  • @soaad8481
    @soaad8481 2 года назад

    በጣም ወድሜ ይገርማል አላህ ይታረቀን አሁንስ ባሳብ አለኩ

  • @አቡነቢል
    @አቡነቢል 2 года назад

    ኡመሬ ያገሬ ልጂ የሀርቡ ጀግና

  • @ferhoudlebanon9978
    @ferhoudlebanon9978 2 года назад

    Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤

  • @mimimame2115
    @mimimame2115 2 года назад

    zena arken , no , 1 !!!!!!!!!

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid9888 2 года назад

    ያውም ያገሬ ልጅ ነዋ ኡመር አሊ አባቱም ተወዳጂ ቀልደኛ ነው

  • @alifchopele
    @alifchopele 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😴
    የዛሬው ዜና አቀራረብህ አንጀቴን አላወሰው :
    ኢትዮጵያ ሀገሬ ናፈቀችኝ :
    ይሄ ዜና ለይምሰል አልተፃፈም!! ከ RUclips ገንንዘብ ለመሰብሰብም አልተፃፈም!! በርታ

  • @እሙረካአንዎሎየዋ
    @እሙረካአንዎሎየዋ 2 года назад

    በመንግሰት ሰም ሺፍታ እሰልጣን ላይ ተሰግሰጎ
    ሀገራችንን ሊበትኗት ነው አላማቸው! 😥

  • @abduendrisendris4208
    @abduendrisendris4208 2 года назад +2

    ፈታ እናመሰግናለን ምርጥ አቀራረብ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አላህ ሁላችንንም በሰላም ወደ አድ ያምጣን አድ ያርገን

  • @negaalemayehu9954
    @negaalemayehu9954 2 года назад

    Ke Reportuinn Hakk Titebikale Dr. Daniel ye Abiy Shumegna Neew

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 2 года назад

    Yeselam mensetar betiopia bech new yalew selame belelbet

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 2 года назад

    ❤️

  • @ኢማንቢትኢስላምa31
    @ኢማንቢትኢስላምa31 2 года назад +1

    አሁንስ ተስፋ ቆርጫለሁ. እናቴ ናፍቃኝ ሀገሬ እገባለሁ ብየ አስቤ ነበር ሳስበው ግን እደት ልግባ. እዝሁ በአረብ ሀገር እያለቀስኩ ልኑሩ ወላሂ የሀገሬ ጉዳይ ጤና ነስቶኛል በጭቀት ልሞት ነው. ኡፍፍ

  • @kelemwadubale8176
    @kelemwadubale8176 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን። ሐገሬን።አምላኬይጠብቃት፣፣
    ፣፣፣

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 2 года назад

    የአላህ እረ በቃ በለን የንፁሀን ሞት እረ በቃ በለን

  • @የቦረናገነቴዩቱብ
    @የቦረናገነቴዩቱብ 2 года назад

    አይ አገሬ ዛሬስ መረረኝ ሀቂቃ

  • @mk-zd5zw
    @mk-zd5zw 2 года назад +1

    "ፈታ በል ምርጥ ወዝ ያለው አቀራረብህ ይጨምርልህ ልዪ ነው ዳይ ወደፊት"

  • @sart635
    @sart635 2 года назад +1

    🎉

  • @fhey7286
    @fhey7286 2 года назад

    💚💛❤️💚💛❤️

  • @አደይአበባ-ኘ8ከ
    @አደይአበባ-ኘ8ከ 2 года назад

    የኔ ፍቅር በጣም ነው የምወድህ እንደ ዘሙዬ

  • @tadeleabate1270
    @tadeleabate1270 2 года назад +1

    ምን አይነት አቀረረብ ነው bro, በዚህ ቀጥል ቪረቭ

  • @esubalewtegegn6056
    @esubalewtegegn6056 2 года назад

    ፈታየ በአንተ ምንክኒያት ሁሉንም የዮትብ ቻናሎች አንሰብስክራብ አደረኳቸው አመሰግንሃለሁ

  • @lubabadubai5580
    @lubabadubai5580 2 года назад

    አማራ ግን መቸነው ከዘፈን የሚወጣው እሕሕሕ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 года назад +2

    ለሆነው ሁሉ ነገር ተጠያቂ አብይ አህመድ እስከ ግብራበሮቹ ነው ህዝብ ፍርዱን ይስጠው ሌላ እዳ ሳይጨምር እንጅ ምን ይጠቅመናል እየሰማን መቆዘም

  • @dinarasi5641
    @dinarasi5641 2 года назад

    Feta የሚትፈልጉት ዘፈናቸውን ነው ወይሰ ማንነታቸውን?በጠበቃው ኮሚሸን የመጀመሪያ በሆነው እንኳን ደሰ አላችው ለመሆኑ ዘፈናቸውን ሰለወደዳችውት ተደጋጋሚ እልቅት አንዴም አለመተንፈሱሰ ምን ይሰማችሃል የመጀመሪያ የሚያሰውሰ ይህ ነው እንደሰው ማሰብ ከቻላችው

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 2 года назад +2

    እውነት ነው ፈጣሪ. ይፈርዳል የንፁሃን ደም ፈሶ አይቀርም ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ!!

  • @kemila876
    @kemila876 2 года назад

    ምን አባቴ ላርግህ በፈጣሪ ውድድድ እደ ተከታታይ ፊልም ነው የማዳምጥህ

  • @fhhafdhgdhdhd8549
    @fhhafdhgdhdhd8549 2 года назад

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @shoptab0911
    @shoptab0911 2 года назад

    Eni gen zemd alelhm mekinytu betam new emwedh bedmth 😍leyou nber lehager yaderklat nger

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 2 года назад

    የተኛው ዜና ነው የማይዘገንነው

  • @tofik-yube8405
    @tofik-yube8405 2 года назад

    ወዛ አደረከንጂ ማኛው 🥰

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 2 года назад

    በኑሮምየሞተውንሳይጨምርነው

  • @bettygoodcop6082
    @bettygoodcop6082 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔 ተቃጠልኩ፡ ተቃጠሉ።

  • @nadifanadifa3224
    @nadifanadifa3224 2 года назад

    Ajaeib new fetari yihunen feta enamesgnaln

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад

    አይ ሀገሬ ሰው አጣሽ እኮ 😭😭
    ዘንድሮ ሳቅ የለም ፈታዬ ምን አይተን እንሳቅ? 😢

  • @እሙፈቲሀ
    @እሙፈቲሀ 2 года назад +1

    ሲቪል ብቻ ይሆናሉ እንጂ ንፁሀንዜጎችማ በሺወች አይቆምም እውነትም አኡዙቢላህ ምን አይነት ጉዲ ነው

  • @lulagashu6509
    @lulagashu6509 2 года назад

    😘😘😘🙏

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 2 года назад

    ፈታየ ስወድህ ችግሩ ሌላ ተንታኝ ትልካለህ አንተ ብቻ ዜና አብብልን ።

  • @ኡሙኢማን-ቀ7ለ
    @ኡሙኢማን-ቀ7ለ 2 года назад

    መናደድስሲበዛ ያስቅ የለ

  • @tadele2730
    @tadele2730 2 года назад

    ድምፅ የለም

  • @abiyethiopia2755
    @abiyethiopia2755 2 года назад

    🙏🙏🙏👍👌💟

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 2 года назад

    ወለጋን ያላካተተ መሆን አለበት

  • @amhiara
    @amhiara 2 года назад

    😭😭😭እረ መቼ ነው ሚያበቃው ሞታችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ዩታብ
    @ዩታብ 2 года назад

    ፈታ እውነት በለሀል. ስንቱን ነው ቤት. እየዘጉ ያቅጥሉት በወለጋ ስው ናችው ለማለት. ይከብዳል አላህ ተገቢውን ቅጣት ይስጣችው ጉሉ አሚንንን.

  • @FatumaAdem-i9q
    @FatumaAdem-i9q 2 года назад

    ፈሪ ድሮም አሽሙር ነው የማውቀው ጀግና አይሳደብም ይገርፋል እጂ 😔

  • @ethiogojjam
    @ethiogojjam 2 года назад

    wey tintane(description)
    full journalist.

  • @tadelakasatadelakasa6355
    @tadelakasatadelakasa6355 2 года назад +1

    Wollo bete Amhara new gala out of Amhara region gala warari wollo gojam gonder and shewa one amhara

  • @saharsaboqa9909
    @saharsaboqa9909 2 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯🙏👈

  • @mitu8128
    @mitu8128 2 года назад

    Feta timechegnalek akerarebih leyu new

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 2 года назад

    በዚህ መንግስት ዉስጥ በጣም ሳላደንቅ የማላልፈው ነገር ቢኖር የ ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አደረጃጀት ነው ትልቅ ለውጥ ነው ያየሁት አንግዲህ አሄ የኔ አይታ ነው 🙏ዶክተር ዳንኤል አናመሰግናለን ለገለልተኛ ጥናትህ 🙏ከድሮ ጋር ሲነፃፀር ማለቴ ነው 🙏