Ethiopia - የትግራይ ተወላጅ አትሌቶች ትራክ ላይ የገጠማቸው ከባድ ፈተና (ሌላ ባንዲራ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 536

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 2 года назад +133

    በአይኑ ብቻ እንዴት እንደተቆጣው ያስደስታል። ጎበዝ ማናጀር እና ስርአት ያላቸው የብዙዎቹን የጨዋ ትግራዋይን ያሳያል። ጎበዞች💚💛❤️💚💛❤️

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 года назад +152

    መንግሥት ጥበቃ ሊያደርግላቸው ይገባል 💚💛❤

    • @debrituhalelo8383
      @debrituhalelo8383 2 года назад +2

      መንግሥት ስንቱን ጠብቆ ይችላል? ወይ መከራ! እንኳንም መንግሥት አይደለሁ

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 2 года назад +2

      አንድ አብይ የ መቶ 25 ህዝብ ጠባቂ አይከብድም?ለምን እራሱ ለራሱ አይጠብቅም

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад +2

      @@debrituhalelo8383 ለነሱ ልዮ በሆነ ሁኔታ ሌላ ማንን ጠብቋል?

    • @mizlalisaac6369
      @mizlalisaac6369 2 года назад +3

      How did this guy breach security is dangerous and could Have put their lives in danger, should be punished.

    • @Ea-py1rb
      @Ea-py1rb 2 года назад +1

      ከዚ በላይ ምን ፈልጋችሁ ነው መናገር እንኳን አትችልም ቃለ መጠይቁን እንኳን የሆነ ባሪያ ነው የመለሰው

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +37

    ለጀግኖቻችን ክብር ይገባቸዋል ከሁሉም ነፃ ሆናችው ሀገራችንን ከፍ ስላደረጋችውልን ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሌም ደስታ ይገባዋል

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 2 года назад +89

    ዘረኝነት ይውደም
    አንድነት ይለምልም
    ውዲቷን ሀገሬን በዘር በሐይማኖት ሊከፋፍለን የመጣ ቫይረስን አምላኬ ሆይ ከገፀ ምድረ አጥፋልን አሚን።

  • @muluabara8782
    @muluabara8782 2 года назад +25

    ኢቶዮጵያዬ ምን ግዜም ደስታሽን ያሰማን ፍቅሩን ይስጠን ኢቶዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪ

  • @shemsushemsu3184
    @shemsushemsu3184 2 года назад +85

    በተለይ የለተሰበት ግደይ ሥራ እጅግ የሚደነቅ ነው ክብር ይገባታል

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse2679 2 года назад +37

    በእውነት እነኝህ የትግራይ ክ/ሀገር አትሌቶች በእጅጉ በሳል፣ የሰከኑና ሩቅ እሚያስተውሉ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ምሳሌዎች ናቸው። የከበረ ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል።

  • @ህሊና-ኰ2ኘ
    @ህሊና-ኰ2ኘ 2 года назад +63

    የክልል ባድራ ሊያውለበልብ ነበር አልተሳካለትም ልጆቹ ግን በጣም ምርጥ ጨዋ ናቸውፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁልግዜም የድል ባለቤት ያድርጋችሁ 😍😍

    • @helenkassa2301
      @helenkassa2301 2 года назад +2

      አንተ የምን ባንዲራ ነው ፕሮፋይል ፒክቸርክ ላይ የለጠፍከው! አሁንስ ለሾርት ሜሞሪዎች መልስ መስጠት ሰለቸኝ አቦ!

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 2 года назад

      ኪኪኪኪ እኮ

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 2 года назад

      @@helenkassa2301 ተባለ እንደ ሆ

  • @alemyhutesgaye5903
    @alemyhutesgaye5903 2 года назад +76

    አንድ እንድንሆን ከፖለቲካ ዉጪ የሆነ ደስታ እንድንደሰት ስላደረጋችሁን እጅግ እጅግ እጅግ በጣም እናመሰግናለንደእናመሰግናችኃለን።!!!

  • @beckyjorge771
    @beckyjorge771 2 года назад +19

    እግዚአብሔር አንድ ያርገን ትግራይም ፀሐይ ይውጣላት🙏ኢትዮጵያም በፍቅርና በአንድነት ልጆቿን ትሰብስብ

  • @tarekegnfikadu8401
    @tarekegnfikadu8401 2 года назад +41

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ንፁህ ትግራዋያን አይዞችሁ አንድ ቀን ይሄ ግዜ አልፎ እንገናኛለን በተላይ በሀይማኖታችን አንድ ስለሆንን!!!

    • @helenkassa2301
      @helenkassa2301 2 года назад +2

      ጥሩ እና መጥፎ ትግራዋይ የሚባል አለ እንዴ አትከፋፍሉን ትግራዋይ አንድ ነን፡፡ እንደ እናንተ ሲመቸን አንድ የምንሆን ሲከፋን የምንከፋፈል አይደለንም፡፡ ትግራዋይነት ሚስጥር ነው!

    • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
      @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 года назад +2

      @@helenkassa2301 😂😂😂😂😂😂😂 Eshi yegna balemisteregna

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 2 года назад +4

      @@helenkassa2301 አንድአይደላችሁም እንድ ብትሆኑማ የኢትዮጵያ ባንድራ ለብሳ አትሩጡም ነበር

    • @abubekertemam9560
      @abubekertemam9560 2 года назад +1

      ምን ጨፍጭፋቹ ስታበቁ አሁን መሄጃ ስታጡ በሀይማኖት አንድ ነን ምናምን እምትሉት

    • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
      @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 года назад

      @@abubekertemam9560 ene eko migermegn chefchifachu mitilew manew chefchafiw le 27 sichfechif yeneberw demo torinet ena chifchefa leyite ewek ajuza

  • @ahmedsengatera7321
    @ahmedsengatera7321 2 года назад +49

    ለአስቶርጋሚው ትልቅ ክብር አለኝ big respect

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 2 года назад +24

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የዘር ነቀርሳ ተቆርጦ ይጣላል አትሌቶቻችን ጅግኖች ናቸው

    • @ጨዓሎ
      @ጨዓሎ 2 года назад

      how by killing ትግራይ people

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 года назад +34

    የብርታታችሁ ምጭ የውድ እናታችን የኢትዮጵያ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን በርቱልን ዘአኞች እፈሩ እናንተ ከሰውነት የወረዳችሁ ወደ ራሳችሁ ተመለሱ የኢትዮጵያ አምላክ ኢትዮጵያን ከመጠበቅ አይተኛም አያንቀላፋም

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +12

    ማናጀሩም አትሌቶቹምጀግናናቸው ኢትዮጲያን ከፍ እንዳረጋቹ እግዚኣብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያርጋቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 2 года назад +14

    ዘረኝነት ጥንብ ናት ነቀርሳ ናት ምንም አንጎዳ እንተዋት አንድነት ሀይል ነዉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አትሌቶቻችን እግዜአብሄር ከፍ ከፎ ያድርጋችሁ

  • @rozamekonnen9651
    @rozamekonnen9651 2 года назад +7

    ለተሰበት ግደይ በጣም መደነቅ አለባት ባንድውን ስታስተካክል ሳይ እባይ መጣ እ/ር ሰላም ያዉርድልን።

    • @saratube9100
      @saratube9100 2 года назад

      ለተሰንበት ትለያለች የዋህ ሩህሩህ አዛኝ ናት ፈጣሪ ሰላም ያውርድልን

  • @semaneht.jemere8516
    @semaneht.jemere8516 2 года назад +15

    የማኔጀሩ መልስና እይታ እጅግ የማመሰገን ነው። በማናቸውም መለኪያ ይመዘን ኢትዮጵያ አሸንፋለሁ።

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ
    @የምድረ-ከብድክስታኔ 2 года назад +8

    እኛ ወንድሞቻቸውና እህቶቻቸው እንወዳቸዋለን❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 2 года назад +7

    ጀግና ማናጄር!

  • @Seberat80
    @Seberat80 2 года назад +6

    እንኳን ደህና መጣክ congregation Ethiopiaዬ💪💪💪 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሁሌም ከፍ ከፍ በይ ውርደት ለጠላትሽ

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 2 года назад +23

    የብሄርተኝነት ዝቃጫቸውን አትሌቶች ላይ ሊጭኑ ሲሞክሩ ይገርመማል ዝቃጮች።

  • @Miko16459
    @Miko16459 2 года назад +55

    ጨዋ ቤተሰብ ሲያሳድግህ እንደ አትሌቶቹ ትሆናለህ ። ያው ጌታቸው እና እነ ደብረፂዮን ሲያሳድጉህ ሀገር እና ህዝብ በላ ትሆናለህ ይሄው ነው ! (🇪🇹 ክብር ለኢትዮጵያ ክብር ለአትሌቶቻችን 🇪🇹).

    • @muneeralabeeb3990
      @muneeralabeeb3990 2 года назад

      Yes

    • @tiktokremixes173
      @tiktokremixes173 2 года назад

      ደንቆሮ አንተደሞ እናትና አባትዋ ለሁለት አመት ያላገኘችን እህት ስታጨበጭብ ትላንት ሁሉንም ጨፍልቀህ የስም አይነት ስታሸክማትና ግፋበለው ብለህ ስታጨበጭብ የነበርከው አንተነህ አተላ

    • @tiktokremixes173
      @tiktokremixes173 2 года назад

      ወሬኛ ወሬብቻ አጨብጫቢ ትላንት ጨፍልቀህ ስትሰድባትና ስትዘልፋት የነበርከው አንተነህ የስዋን እናትና አባት ሊገድል ነበር ግፍበለው ብለህ አጨብጭበህ የሸኘሀው እነሱግን እንዳልከው ጭዋያሳደገው የጭዋልጆች ናቸው።

    • @Miko16459
      @Miko16459 2 года назад

      @@tiktokremixes173 እንዳንተ አይነቱ ወይም እንዳንቺ አይነቱ ነው ለስድብ የሚቸኩል መረን ያሳደገው ቆሻሻ አስተሳሰብ ያለው ሰው በላ ጉራ ብቻ ...... ቺሽ

  • @seadi536
    @seadi536 2 года назад +61

    እነዚህ አትሌቶች በጣም ጥበቃ ሊደረግላቸዉ ይገባል እነዚህ የህወሓት ነፍ በላዎች አንድ ነገር ያደርጓቸው እና ኢትዮጵያ ህዝብ እንዲጠላ ለማድረግ ወደኋላ አይሉም ለትግራይ ህዝብ መቸም ተጨንቀዉ አስበዉም አያዉቁም !!ሰላም ለሀገራችን ክብር ለጀግኖቻችን❤🇪🇹

    • @حسينالحبشي-ع3م
      @حسينالحبشي-ع3م 2 года назад

      ትክክል ብለሻል

    • @thesecretofsucess9571
      @thesecretofsucess9571 2 года назад +2

      አብየት ጭንቅላት ይልቁን ያ የገማ እምሰሽን እጠቢው

    • @Bofta1
      @Bofta1 2 года назад

      አንድ ሁኖዉ ሳያልቅ ሱ አንድሁኖ መደሰት ከቶ አይችልም። ምን ሆናችሁ ነዉ እንደባለጌ ልጅ ያፈሳችሁት ደም እንድህ ታፌዙ?
      ኢትዮጵያ ያለ ብሄር ቢሄረሰቦች ባዶ ቀፎ ናት! ያለንቦች ንግሰት ወድያዉ ትሞታለች!

  • @tewodroseliyas4688
    @tewodroseliyas4688 2 года назад +26

    በነገራችን ላይ ከወርቁም በላይ ክብር ልንሰጣቸው ይገባል መግስትም ሚመጥናቸውን ነገር ማድረግ አለበት ብይ አስባለው ምክንያቱም እነሱ ውድድሩን ወደ ፓለቲካ ቢቀይሩት ኖሮ እነ BBC እነ aljazeera እነ CNN እደ አዲስ ሐገራችን ላይ ይዘምቱ ነበር!!! Thanks ልንላቸው ይገባል🏅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏅

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 года назад +46

    ዘረይንነት ጥንብ ነው:: ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን እንደሁም እርተራዊያን ለዘላለም ይኑሩ 💚💛❤🇪🇷

    • @wediakeletigray2829
      @wediakeletigray2829 2 года назад

      🤑🤑🤑🤑🤮👌😏😏😏ደደብውች አማራ 🤑🤑🤑🤑🤑ነፋጠመ 🤑🤑🤑🤑🦓🇪🇹🦓🇪🇹🤑🇪🇹🦓🇪🇹🦓🇪🇹🦓🇪🇹🤑🇪🇹🦓🇪🇹🦓🇪🇹🤑🤑🤑🦓🦓🦓🦓🦓🦓

    • @wediakeletigray2829
      @wediakeletigray2829 2 года назад

      🦓🦓🤑🤑🤑🤑🇪🇹🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

    • @maranat7829
      @maranat7829 2 года назад

      @@wediakeletigray2829 እየሂድክ እቤት 😄😄

    • @wediakeletigray2829
      @wediakeletigray2829 2 года назад

      @@maranat7829 💪🦁🦁🦁🦁❤️❤️🥰🥰😍😍❤️ትግርኛ . ኪድ ገሓባ ከልብ ተረዋት ኣድግኡ አማራ 🤑👌🦓🇪🇹🦓🇪🇹🦓🇪🇹🦓🇪🇹🦓🇪🇹🦓👌🤑🤑🤑🤑🤑🤮🤮🇪🇹🦓🇪🇹🦓🇪🇹🤑🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮ደቂ ጉሓፍኣት ጎዱፋት ኤራይ መራይ 🦓🦓🦓🤑🇪🇹🦓🤑🤑🤑🤑🤑🇪🇹🦓🦓🦓🦓🦓🇪🇹🦓🦓🤑🤑🤑🦓🇪🇹 derig🤑🖕🖕🖕🖕🖕🤑🇪🇹🦓🇪🇹🦓🇪🇹🦓🦓🦓🤑🤑ህዝበይ666 አማራ 🇪🇹🤑🤑🤑🤑🤑🇪🇹🤑🤑🤑🤑🤑🇪🇹🇪🇹🦓🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🇪🇹🦓🤑🇪🇹🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🇪🇹🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓

    • @Sarbet888
      @Sarbet888 2 года назад

      Those who are tribalists are all ጥንብ! This means that TPLF and OLF supporters are all ጥንብ!!

  • @A-900.
    @A-900. 2 года назад +1

    ደግመው ደጋግመው አኩርተውናል ንፁ ኢትዮጵያዊ ሁነው አሳይተውናል እናመሰግናለን በጣም ደስ ብሎናል በዘረኝነት ታውረው ሴራ ከሚያሴሩ ተኮለኞች አላህ ይጠብቃቸው

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 2 года назад +2

    አድነታችን በጣም ያምርብናል ና ፖለቲከኞች ና ጥላቶችም አይሳካላቼውም

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +38

    እግዚአብሔር ሆይ ዘረኞችን አንድ በልልን 😭😭😭🙏🏿
    የትግራይ ሕዝብ ና ወያኔ አንድ ነው የምትሉ ይሄን ምን ልትሉት ነው? ጀግና ናቸው አትሌቶቻችን 🤲🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿

    • @gechonani8993
      @gechonani8993 2 года назад

      ኣሁንም እየሞትክ ወያኔ ትላለ ምንኣይነት እንስሳ ናቹ በማርያም

    • @yemaryam2375
      @yemaryam2375 2 года назад +1

      ቆሻሻ ፖለቲከኞች ናቸው ነገሩን ሁሉ ያበላሹት የትትግራይ ሕዝብ ምን አደረገ

  • @HannaH-fz5lm
    @HannaH-fz5lm 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 2 года назад

      Amen amen amen 🙏 Egziabhere yimesgen

  • @yohanesnegash5598
    @yohanesnegash5598 2 года назад +10

    ጀግና ማናጀር

  • @ashenafiabera4924
    @ashenafiabera4924 2 года назад +33

    ዛሬ ለሊት ላይ በተካሄደው የሴቶች 5000 ሜትር ሩጫ የወርቅና የነሃስ ሜዳልያ አትሌቶቻችን ባስመዘገቡት ውጤት እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩኝ አንድ የታዘብኩትን ነገር ላካፍላችሁ
    ጀግናዋ አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ አንደኛ እንደወጣች ወዲያውኑ አንድ ተመልካች ሮጦ ወደ እሷ ይመጣና ያቅፋትና የክልል ባንዲራ ያለብሳታል የደህንነት ሠራተኞች ወደ መጣበት እንዲመለስ ያደርጉታል እሷም ያንን ትታ የኢትዮጵያን ባንዲራ ለበሰች ደግማ አኮራችኝ ቆይ ድሉ የሁላችንም አይደለም እንዴ ይህንን ደግሞ የአንድ ክልል ያደረገው ማን ነው? ኢትዮጽያ በአለም አደባባይ የምትወከለው በአንድ በብሔራዊ ባንዲራ ብቻ ነው እንጂ በክልሎች ነው እንዴ? ኸረ ሁሉም ነገር ፖለቲካ እየሆነ አትሌቶቹም ግራ ተጋቡ እኮ ከዚህ በፊት ባልሳሳት የዛሬ 3 አመት አንድን አትሌት ካሸነፈ በኃላ ሁለት ባንዲራ ሰጥተዉት አትሌቱ የትኛውን ማውለብለብ እንዳለበት መወሰን አቅቶት ግራ ሲጋባ ተመልክተናል ትክክል አይደለም ፓለቲካና ስፓርት የሰማይና የምድር ልዪነት አላቸው ምንም እንኳን ያለመስማማቶች ቢኖሩም የውስጥ የእርስ በእርስ ግጭቶቻችንን አደባባይ ላይ አውጥቶ ይበልጥ ልዪነቶችን ማንፀባረቅ ባንዳነት ነው የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኑም ዝም ማለት የለበትም አትሌቲክሱ ላይ ተፅእኖ ማሳደሩ አይቀርም የብሔርና የክልል ስሜት መግለጫ እንዳይሆን እሰጋለሁ እባካችሁ ሌላ አጀንዳ ያላችሁ ሰዎች ኢትዮጵያ በምትወከልበት ቦታ ሄዳችሁ አታሳፍሩን የቤትህን አመል እዛው አደባባይ ይዘህ አትውጣ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 2 года назад

      በእርግጥ ትግራይ እስከ አሁኑ ሠዓት ድረስ በኦፊሻል የኢትዮጵያ ክልል ናት። ነገር ግን ወደፊት በኢትዮጵያዊነታቸው የመቆየት ዕድሉ ተሰባብሯል። ሌሎቹን ኢትዮጵያውያን የወያኔ ትግሬዎች በግፍ ጨፍጭፈዋል። አሁንም በጭካኔ ሊፈጁን ይፈልጋሉ። ስለዚህ አብረን የመሆን መሠረቱ ወድሟል በደም ተቃብተናል። አንድ ሆነን በአንድ አገር ለመቀጠል ተስፋውን አጥፍተውታል።

    • @hayatmohamed801
      @hayatmohamed801 2 года назад +1

      ሳታይ አታውራ ባንዲራውን አላለበሳትም ሊያለብሳት ይዞ መቶ አቀፋቸውና እነሱም ነገሬም አላሉት Security መቶ አሽቀንጥሮ አወጣው፡፡
      መጀመሪያ እንዲለብሱ ወርውሮላቸው ዞር ብለውም አላዩት ከዛ በኀላ ነው ሊያለብሳቸው እየሮጠ ይዞ የመጣው፡፡

    • @zerudemmelash1214
      @zerudemmelash1214 2 года назад

      @@hayatmohamed801 yemuslim wushetam allah ydfash koshasha.

  • @seyedyimam2653
    @seyedyimam2653 2 года назад +3

    Congratulations smiley ✌🏽🇪🇹🇪🇹 Well done coach,always Ethiopia with our pain in it

  • @amanuelkebeda8136
    @amanuelkebeda8136 2 года назад +11

    ቤሄርተኝነት ወደኋላ ኢትዮጵያዊነት ወደፊት

  • @belaybelete9693
    @belaybelete9693 2 года назад

    ጎሽ ምርጥ ትረክ አይ ግዜ ዣንቫልዣን አሰታወሰኝ ምርጥ ሰው አሜን ላንትም ሰናይ ግዜ

  • @zomaneshtiruneh4084
    @zomaneshtiruneh4084 2 года назад +1

    ክብር ለአትሌቶቻችን በጎጥ የሀገርን ክብር ላልለወጡ

  • @Fatima-fh5xs
    @Fatima-fh5xs 2 года назад +36

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እዴትናችሁ የጀመአ አላህ ሰላሙን አድነትን ፍቅር አድነትን አላህ ይወፍቀን ያረብ ሰላምን ፍቅርን ነጻነትን አንድነትን ከይርን ወፍ ቀን ተኮለኛን አላህ ይያዝልን ያረብ

    • @blackink9
      @blackink9 2 года назад

      ወደአማርኛ ይተርጎም::

    • @kindeya598.
      @kindeya598. 2 года назад

      Kmalam tigre

    • @adicho5964
      @adicho5964 2 года назад

      Most of the Tigraye people they don't know the meaning of flag pl if u know tell them. Or Region flag is for the Kelele. Federal government is The Ethiopian Symbol Green yellow and Red. World they don't know your region flag ok i shamed about you

  • @tinsaeethiopia5411
    @tinsaeethiopia5411 2 года назад +9

    ግሩም ዝግጅት፡፡

  • @myjourney5117
    @myjourney5117 2 года назад +6

    ኢትዮጵያ ትሳቅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ayimennejad8900
    @ayimennejad8900 2 года назад +1

    ዘረኝነት እና ፅንፈኝነት ይውደም!!!
    ወራዳውና ከሀዲው ህወሀት እድሜ ልኩን ይዋረድ !!!!ሁሌም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!!!

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 2 года назад +2

    አንደኛ ናቸው ይመቻቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @jemalmustefakaralla9032
    @jemalmustefakaralla9032 2 года назад +1

    በእውነቱ በጣም የሚደነቁና ክብር የሚገባቸው ዲሲፒሊንድ አትሌቶች ናቸው!! ክብር ይገባቹዋል እንወዳቹአለን ረጅም እድሜ ይስጥልን!!

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 2 года назад +1

    ምሮጦችየ😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ትቅዴም ምርጥ አሰልጣኝ አሏህ ይጠብቅህ

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 2 года назад

    በትክክል

  • @ATNASIABabyVideos
    @ATNASIABabyVideos 2 года назад +17

    በቃ ኢትዮጵያያያያያያያያያያያ አለቀ ሌላ ሀገር የለንም 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @mohammedabdu7272
    @mohammedabdu7272 2 года назад

    thank you

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 года назад +19

    አትሌቶቹ ጀግነት እና ፍፁም ኢትዮጵያነት ቤተሰቦቻቸው በወያኔ ትርክት እንዳልተበከሉ ያሳያል አላህ ሰላሙን ይመልስልን.

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Год назад

      አፈር ያስበላሽ ሁሉ የትግራይ ተወላጅ ወያኔ ነው አለቀ ህዋሓት መንቀፍ ትችያለሽ ወያነ ግን መንቀፍ ኣትችልም

  • @getenettaye4615
    @getenettaye4615 2 года назад

    ጎበዝ ማኔጀር በጣም ልትመሰገን ይገባሀል ጋዜጠኛውን ጣልያንን እንዳሳፈርናት ነው የደረከው ምላሱን ነው ያስዋትከው ሁሌም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ።አለምን ጉድ ነው ያስባለው በእምነታው የጠነከሩ ጀግኖች ናቸው ሰላማችሁ ይብዛ

  • @blackink9
    @blackink9 2 года назад +26

    የትግራይ ሕዝብና ወያኔ እንደሚለያዩ የሚያሳይ ድል ነው::

    • @gechonani8993
      @gechonani8993 2 года назад +2

      ተለያይተን አናቅም ብሮ ሰይቅፋት ያላት ፈገግታ ተመልከት

    • @kalkidanhailu8563
      @kalkidanhailu8563 2 года назад

      😅ere lezi gize nw mileyayut sitgeluachew gin ayleyayum neber

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 2 года назад +23

    አሁን፣ገና፣ኢትዮጵያ፣ሰላሟን፣እያወጄች፣ነው፣ፈጣሪ፣ጭንቁን፣ዘመን፣እያጠፋልን፣ነው፣አልሀምዱልላህ፣ረቢ፣ለአለሚን፣(ፈጣሪ፣አምላክ፣ይክበር፣ይመስገን)።

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 2 года назад +4

    Peace & Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻

  • @malex9146
    @malex9146 2 года назад +5

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹❤️💕💞

  • @Fone_f1
    @Fone_f1 2 года назад +1

    እኔ ያሳዘነኝ ወላጆቻቸው ይህን ድንቅ ድል አለማየታቸው ነው።

    • @felehafeleke2877
      @felehafeleke2877 2 года назад

      ይህነው ጀግንነት ኢትዬጵያ አትለያይም ሰይጣን ይፈረ

  • @tewodrosgirma505
    @tewodrosgirma505 2 года назад +7

    The manager said this question is not good for us or its bad.. he feared there will be consequences whatever the answer is!! Professional! 👍🙌

  • @endalekB
    @endalekB 2 года назад +1

    Feta daily batum naw yamewadcho barto 👌 Amen hagruchnen salum yareglne🙏🙏🙏

  • @ሀያትየሱፍ
    @ሀያትየሱፍ 2 года назад +1

    ሁሌም ድል አይለያችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @lakamaron9278
    @lakamaron9278 2 года назад +1

    I love Ethiopia from USA 🇺🇸 💕 ❤ 💓

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 2 года назад +4

    Peace & love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @tgabinet48575
    @tgabinet48575 2 года назад

    ጀግኖች ናቸው, ፋሺስቶችን አጋልጠዋል

  • @ekkozed221
    @ekkozed221 2 года назад +14

    የዘረኞች ምልከት ከኢትዮጵያኖች እግር ስር ነዉ። ሰንደቅ አረንጉዋዴ ቢጫ ቀይ የነጻነት የፍቅር የአንድነት ምልክት የአባቶቻችን ዉድ የዉርስ ጌጥ።

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 2 года назад +1

    እነዚ ጽፈኞች እድሜ ልካቸው የማይሻሻሉ ዘረኞች

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 2 года назад

    ጀግኖች ናቸው እናከብራቸዋለን።

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 2 года назад +5

    በጦርነት ያጡትን በሰላማዊ ስፖርት ሜዳ ሊያገኙ ይዳክራሉ።ይህ መቼም አሳፋሪ ድርጊት ነው። ከዚህ በላይ ውርደት የለም። ኢ ት ዮ ጵ ያ የጠላሽ ይጠላ ለዘለዓለም ኑሪ !!

  • @girmaanbasieordolo5238
    @girmaanbasieordolo5238 2 года назад +2

    ዘረኝነት ክፉ እርግማን ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፉ ምክንያት ይሆናል ። እነዚህ አትሌቶች ከዘረኝነት ነፃ በሆነ መልኩ ያደረጉት ነገር ደስ ይላል ። እባካችሁ ትግራዊያን ይህን መልካም ነገር የግል አታደርጉ.

  • @abdulazizebrahim2280
    @abdulazizebrahim2280 2 года назад +1

    ለተሰንበት ልዩ ሽልማት እና ክብር ይገባታል እትዮጵያዊያን ልዩ ክብር ሊሰጣት ይገባል ባይ ነኝ

  • @mekiyayusuf9477
    @mekiyayusuf9477 2 года назад +8

    ሰዉየዉ አነጋገሩ😅🇪🇹👌አፉን አዘጋዉመዋረድ

    • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
      @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 года назад +1

      በጣም ይቅናው ወላሂ እንደት እንዳስደሰተኝ አፉን ነው ያለው 💪

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 года назад +5

    መጀመያ የትግራይ ባንዲራ የሚባል የለም. 😊

  • @tigistabebe7111
    @tigistabebe7111 2 года назад

    I respect you my dear God bless you

  • @shituandeta3871
    @shituandeta3871 2 года назад +1

    ለአትሌትዋ ማናጀር ክብር አለኝ።

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 года назад +3

    ሀገሬ ሀሲድሽ ይትፋ

  • @نوافالشامسيالشامسي
    @نوافالشامسيالشامسي 2 года назад +1

    መሻላህ ደስ ይላን

  • @deguasemahegne979
    @deguasemahegne979 2 года назад +1

    I wonder Letesenbet Gidey which works for gruop to get our Ethiopia gold medial.thank you!!!

  • @melesgeber3521
    @melesgeber3521 2 года назад

    Ethiopian ayedelom from Tigray

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 2 года назад +1

    እመብርሃን ከፍ ታርጋችሁ የኢትዮጵያ ትግራይ
    ልጆች በርቱ ኑሮ አንዴነው ክርስቶስ ትእግስቱገዛን።

    • @tesfaygebremeskel8064
      @tesfaygebremeskel8064 2 года назад

      ምነው ኣሁንስ የኣለም ፈጣሪ እግዚኣብሔር ትቶ ምነው ለሌላ ይሰጣል። ቀስ እያላቹ እኮ የጌታች መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከሰው ኣፍ እንዲወጣ ኣረጋችሁት ።

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 2 года назад

    እውነት ነው

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 2 года назад

    Amen Amen Amen

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 2 года назад

    Jegenoche fetari yetebeka chu wudoche Emebrehan Atele yachu Ethiopiaye Lezelealem Nurilegn 😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👍👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏❤❤💗💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Betam des belonale Enkuwan des Alachu 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samsonnigussie1564
    @samsonnigussie1564 2 года назад +1

    የኢትዮጵያ ተወላጆች በል በዘር አትጥራ ርዕስህን መጀመሪያ አሰተካክል፡፡

  • @nigistteweldemedhin6991
    @nigistteweldemedhin6991 2 года назад +7

    ወይ ፈጣሪ ያንተ ሥራ ይበልጣል!!!

  • @masredems6594
    @masredems6594 2 года назад

    አበሳነሺ፡በጣም፡ደሰብሎኛል፡የክልል፡ባለመሆናችሁ፡ፍቅርና፡ኢ፡ት፡ያሸንፋል

  • @ሀብታሙአይቸው-የ6የ
    @ሀብታሙአይቸው-የ6የ 2 года назад +2

    ድልሁለየምለኢቶቢየዊያ💚💛❤

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 2 года назад

    The flg is green yellow red done great 👌 👍 answer anyway sis congratulations wonderful 👏

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 2 года назад +1

    ድሮም ቢሆን ሀገር ውስጥ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በኢትዮጵያዊነታቸው ቅንጣት ያህል አይጠራጠሩም።

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 2 года назад +4

    ኢትዮጵያ ሀገሬ እኮ ብዙ ጀግና አሎት💛❤️💚ኢትዮጵያዊ ጀግና ነሽ ትግራዎት አደለሽም ኢትዮጵያዊ ነሽ😍😍😍😘

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 года назад

    Ema EThiopian yakebere Egzabehir yakebrew Amennnnnnnnnnnnn

  • @akelem9149
    @akelem9149 2 года назад

    thanks the manager you did good Job👍 you are the lion!!!!!!

  • @fikiertehurssri59
    @fikiertehurssri59 2 года назад +2

    እድሜና ጤና ለውድ እህት ወንድሞቻችን

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 2 года назад +2

    እግዚአብሄር ዳግም አንድ ያድርገን።

    • @ጨዓሎ
      @ጨዓሎ 2 года назад

      no more living back with fake and failed 21st century ugosulavia ( ethiopa )

  • @taretariku5955
    @taretariku5955 2 года назад

    በጣም ደስ ይላሉ ደል ለ ኢትዮጵያ

  • @gezahegnmiteku5801
    @gezahegnmiteku5801 2 года назад +1

    በትክክል ተተንትኗል። የታየው የጎጠኞች ዝቅታ አሳፋሪ ነው። በዚህ ውድድር ኢትዮጵያን በከፍታዋ የጠበቃት አምላክ ምስጋና ይገባዋል።

  • @ras2472
    @ras2472 2 года назад +1

    Zerenyoch. 💚💛❤️ fikir yashenifal

  • @temaratube
    @temaratube 2 года назад

    አታዋርደኝ ጌታየዋ

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ

    ወቸው ጉድ አይዞአችሁ ወገኖች እነዚህ የህወሓት ተላላኪዎች መከራ አባሉን

    • @lemlemkahsay8956
      @lemlemkahsay8956 2 года назад

      Tigray Tigray hagere tigray hagere tigray hagere tigray hagere tigray hagere tigray 💪💪💪❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛🤣💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛💛💛💛❤❤❤❤❤💛❤❤💛❤❤💛❤💛❤💛❤💛💛❤❤❤❤❤❤💛💛💛❤❤❤💛💛💛❤❤❤❤💛💛❤❤❤💛❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛

    • @lemlemkahsay8956
      @lemlemkahsay8956 2 года назад

      Ethiopia sew bela 👹👹👹👹

  • @almaztesfay6888
    @almaztesfay6888 2 года назад

    እግዘብሔር ሰላም ይስጠን

  • @asmerethaile846
    @asmerethaile846 2 года назад +1

    Ethiopia lezlaleme tenure
    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @brhanukahsay3557
    @brhanukahsay3557 2 года назад

    ለምንድነዉ ቃለ መጠየቅ ልትናገር ስትል የከልከላት???

  • @Zahra-k9w6j
    @Zahra-k9w6j Год назад

    አትዮጵያ

  • @tarikuabebe1786
    @tarikuabebe1786 2 года назад +1

    እናሸንፋለን!!!

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ከፍ ትበል ጥላቶች አይሳካላቼውም ኢሻአላህ

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 2 года назад

    thank you excellent massage God bless our beautiful country Ethiopia 🇪🇹 ❤️ ♥️ 🇪🇹 ❤️ ♥️ 🇪🇹 ❤️ ♥️ 🇪🇹 ❤️ ♥️ 🇪🇹 ❤️ ♥️ 🇪🇹 ❤️ ♥️ 🇪🇹 ❤️ ♥️ 🇪🇹 ❤️ ♥️ 🇪🇹 ❤️ ♥️ 🇪🇹 ❤️ ♥️ 🇪🇹 ❤️ ♥️ 🇪🇹