For some one who has been in here in US over 30 years and don’t know jack about cooking Ethiopian way, you are inspiration to lot of us. Greatly appreciate u mom from all of us❤️🙏🏾
Some are so busy of spreading hate and insulting here & there to desyroy co-existence while others, like this mother, are sharing something important that we can make use of. Thumbs up for this mom. 👍
You are great Mammy love you😚. Thanks to you I have made A lot of doro wet, Tibs, kikwet😂. Next time I will make difodabo and Tela😙. You are an inspiration ❤🌻💐. Happy Ethopian New year 🎉🌻🌻🌻🌻🌻🌻.
አያያዟ ራሱ ፅድት ያለች እናት እድሜ ከጤና ተመኘሁ ማሚዬ ❤❤
እ/ር ይባርክሽ. እንደ አንቺ አይነት ብዙዎች ከጉዋዳ ይውጡና ሞያቸውን ለትውልድ ያበርክቱ:: በኢትዮጵያውያን እናቶች ሁሌም እንኮራለን::
ከሁሉም በላይ ፅድት ባለ መልኩ ነው ስራሽም ሆነ ማዕድ ቤትሽ ሲያምር የምታኮሪ ምርጥ እናት አላህ ይስጥልን ረጅም እድሜ እማማዬ
For some one who has been in here in US over 30 years and don’t know jack about cooking Ethiopian way, you are inspiration to lot of us. Greatly appreciate u mom from all of us❤️🙏🏾
ማማዬ እናት የለኝም ላቅማዳ ስደርስ ወደስደት መጣሁ በጣም ይጭንቀኝ ነበር ማያ የለመድሁት በናተ ነው እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ደግሞ ስታስለምጅ በጣም እርጋ ያላችሁ ናችሁ እውነት ፍጣር ምስክሬ ነው አሁን ባለሞያ ሁናለሁኝ
zeyt new mar Vc
Enem endanchiw negn ehit
zeyt new mar Vc ጎበዝ የኔ ቆንጆ
ayezogn
zeyt new mar Vc በእውነት አሳዘንሽኝ በጣም እናት የለኝም ስትይ አይዞሽ የኔ ቆንጆ
zeyt new mar Vc ወላሂ አጀቴን በላሽው እናት የለኝም ሥትይ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ከሞት የሚቀር የለም ሁሉም ተራውን ነው የሚጠብቀው
Shes so cute! I'm legit trying to make this . Ima show up to the store and pointing to the spice!
ከ እማዬ ጋር የሚተካከል ባለሙያ አይኖርም ብዬ ነበር ማሚዬ ውድድድድድድ እናቴም በጣም በለሙያ ናት እንኳን የሰራችው የነካችው ሚጥምላት እድሜዋን ያርዝምልኝ ማሚዬ አንቺንም ያቆይልኝ።
Some are so busy of spreading hate and insulting here & there to desyroy co-existence while others, like this mother, are sharing something important that we can make use of. Thumbs up for this mom. 👍
Bonhomie today your comment is more valid than two years ago isn't it amazing 😉
ዋውውው የኔ እናት ስወድሽ እማ እግዚአብሔር እርጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ውዴ♥♥♥♥
thanke alot mamay gin ebakish yetibs wot ena tibs liyunet nigerign
በጣም ደስ የምትይ እናን
ሁሉ ስራሽና ኣነጋገርሽ
በጣም clear ነው
እግዚኣቢሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🙏🙏 💜
I love her, she always wash her hands. Thanks!!!
Mamiye, you are one the best mothers.
Msy God bless you more. Amen
Emema we love you!!! Keep going!!! I'm learning a lot!!!
Thank u Sosi Habeshawit, it means a lot and Welcome to RUclips..I remember watching ur first video. 😊 Adane
Thank you so much!!! I hope one day EMama will teach me some cooking 101 :)
Adane አዳነ I would luv that 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Sosi Habeshawit '
Sosi Habeshawit ll
ዋው ደስ የሚል ቀለል ያለ አሰራር
Wow..እቺማ ምርጥ ለወድ ላጤ ትምህርት የምትሆን ወጥ ናት....እችን ወጥ ዛሬ ሞክራታለ...እናመሰግናለን እናታችን
ማሚዬ አንቺስ 1000/ አመት ኑሪልን የሙያ እናታችን ከልብ እናመሰግናለን በጣም ብዙ ሙያ ቀስመናል የኔም እናት እዳቺ ባለሙያ ነበረች ታዲያ ምን ዋጋ አለው እኛን ለአቅመ ሙያ ስደርስ አጅሬ ሞት ጠለፈብን ማምዬ እረጅም እድሜ ተመኘውልሽ
God bless u mother thank you for teaching us.
የኔ እናት እረጅም እድሜ ለአንቺ ይሁን😘😘😘😘
Sorry please tell me ye siga metbesha min kemem now? Thanks
በጣም ድስ የምትል ስትይው ንሽ.እግዚአብሔር እርዝ እድሜ የሳጥሺ
ያ...... ማሚ..... እናቴ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በማየት ጠገብኩኝ፡ እጆት፡ ይባረክ
እናመሰግናለን እናታችን ፈጣሪ ይጠብቅልን
እማ እናተ ማመሰግንበት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እርጋታችሁ ጽዳታችሁ በጣም ያስደስተኛል እኔ በፈት አረብ አገር ከመውጣቴ በፍት እናቴ ምግብ ስሰራ እይ ስትለኝ እቢ እላት ነበር አሁን ግን እየጻፍኩኝ ይዛለሁኝ እናታችን ከልብ እናመሰግናለን
Tnx mamaye እድሜሽን ያርዝምልን።
ዋው ያምያሚ እማምዬ
እድሜ እና ጤና
እግዚአብሔር ለእርስዎ ያድልልን
አመሰግናለሁ
እጅሽ ይባረክ ማሚዬ ረጅም እድሜ ከጤናጋራ
እኔ ገና በልጅነቲ ነው ስደት የመጣሁት ምንም መስራት አልችልም ኢንሻአላህ አላህ ያሳውቀኝ ኩሽና መግባት በጣም እፈራለሁኝ
ማሻአላህ ደስ ይላል ስላስተማርሽኝ አመሰግናለሁ
You are great Mammy love you😚. Thanks to you I have made A lot of doro wet, Tibs, kikwet😂. Next time I will make difodabo and Tela😙. You are an inspiration ❤🌻💐. Happy Ethopian New year 🎉🌻🌻🌻🌻🌻🌻.
እናመሰግናለን ማሚ 😍😍 ፈጣሪ ይጠብቅሽ
Ane menm masrt alchalm ke ayetg nawu yedaktu ...be 16 amate nawu arb hagr yemxtwtu ahun yersu asar hule ayelwu ...wad fit gobza adamhun tesfa argalwu beka mirt bel moyegn mshun falgalwu ....Mamiyee sewdatu eko ♥♥beka weddddd yen bel momegn nurilgne ♥♥♥
Thank you
ዛሬ ሰራሁ እጅሽ ይባረክ እማየ አመሰግናለሁ
Thank you mame
You are a great cook and teacher!
Good job lady.Keep teaching the culture.Thanks for your teachings.
እድሜዎ ርዝም ይበል ይበልልን ኣቦ . በጣም እናመሰግናለን
ዋዉ ምራቅ ያስዉጣል አሁንማ ብዙ ኮርጄ ባለሞያ እየሆንኩ ነው እድሜ ይስጥልኝ
Tebarekilng mamaye
እማምዬ ከልብ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ምርጥ ሀበሻዊት እጅሽ ይባርክልሽ
እናቴን ነው የመሰልሺኝ በጣም ባለ ሙያ ነበረች.. ...እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ
ምርጥ ባለሙያ!
ማማዬ እደናቴ ነው እማይሽ አዳዴ እናቴ ትመስይኛለሽ ግን እደዚ ስላስተማርሽኝ በጣም አድናቂሽ ነኝ ሰላምሽ ይብዛ 1000 አመት ኑሪልኝ በመገድሽ ድግል ማርያም አትለይሽ ሁሌም ደስታሽን ታብዛልሽ ሌላምንም አልልም ቃላት ያጥረኛል Love you mama ♥♥
በጣም እናመሰግናለን
enten yemselu konjiye ente e/r edamen tsagewune gulbetune xenewune yestotot thanks mom
እኔ ለማንም ኮሜት ፀፌ አላውቅም ማምየ የርሶወ ሙያ ግን እድፀፍ አሰሸደደኝ ወላሂ ከርሶወ ብዙ ተምሬአለሁ ቪድወትን እያየሁ ቆጆ ቆጆ ምግብ እየሰራሁ ነወ ማሻአላህ ተባረክ አላህ አቤት ሙያ አቤት ንፀህና ረጀም እድሜና ጤና ማምየ
Wow yebale enat betam eyefarawut betam balemoya sile honech Awun wedesuha bet saled bezi limar Tebareki Yenanat
Tiru aserar asitemarshin tebareke
I hope, yitafital
በጣምእናመሠግናለን
ማሚ በጣም እናመሠግናለን
አሰራሩን ሰላሳያችሁን በጣም እናመሰግናለን ያልታዩትን አሳዩን
Masha allah btam des yelal enamsegnalen
እማዬ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ
እናመሰግናለን ማሚ አላህ ይጨምርልሸ
ሀሊማ አወል አህመድ p
ሀሊማ አወል አህመድ
አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ
እናመስግናለን ማሚ
ተባረኪልኝ ማምዬ ጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኑሩልኝ
Wow! ኣምላክ ይባርክሽ!
እማማ ከእርሰዋ ተምሬ አሪፍ ምግብ ለራሴ አዘጋጅ ሆኛለሁ አመሰግናለሁ
I am so proud that of our sister here. She is great. Egziabeher Yibarksh. Berchi!
ማማዬ እድሜሽን ያርዝመው ያረብ በጣም እናመሰግናለን በእውነት ባንቺ ብዙ ነገር ተመሬያለሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ውድድድ ነው ማደርግሽ
Ejeshe yebark
Betam Balemuya...yagerachin sew note...Tebarki.
Betam enameseginalen Emama! We love you so much!!
Wowww mamay betam enameseginal
selam enate betam egziabehar yestelegn edma tena yestelegn yena teyaka yemiyanetrut kiba aynetun biyasayun endihum ebat 30 sew lemetrat meten binegrugn
በጣም ጥሩ ነው ።እውዳለሁ ጥብስ ወጥ። ብዙም እንዳንቺ ቅመም አላበዛም አሁን ግን እንደንቺ አድርጌ ስርቼ አይዋለሀ። አመስግናልሁ!
Emey wodddd
እናመሰግናለን እማዬ
አመሰግናለሁ ረጋ ያለ ነው ትምህርቱ ቀጥታ ነው የሚገባ ግን ቕመሙ ዝርዝር ቢኖረው ለምሳለ 1) ስጋ-------meat
2) ሽንኩርት --------red onion
3)---------
ምክንያቱ ዉጭ ያለ ሰው አንዲያውቐው በእንግሊዝኛ ማለተ ነው ። ከይቕርታ ጋር
Ohhh yene Enat how could we get all these stuff?
Yemishet miximixa alesh enatachin?
ማዘር እናመሰግኖታለን አላህ ይጠብቆት ዋው መብላት ነው ሀገሬ ስገባ
Wow masha alllah
Erejm edmana xana le enatoch ejoct yiberek yena enat
ዋውውውውው በጣም እናመሰግናለን #ማሚ ውድድድድ💚💛❤
Thanks mamiya
እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጠውት ማማየ የትም ነኝ ግን ከሳቸው ብዙ ተምሬ አለሁ። ኢሻአላ የኢትዮጵያ ስሄድ ....
ስአዳ 148
አይዞን ህቴ አሏህ ይማራቸው ያለፉትን
ስአዳ 148 አላህ ያዲከሙ
ዉይ ማሚየ ስርትአቸዉ ንፅህናቸዉ ብቻ ይበቃል በጣም ዉዲዲዲ
ስአዳ 148 አይዞሽ ማማየሰውእኮሁልጊዜከእናትብቻአይደለምየሚማረው
ስአዳ 148 hfhgj
Thank you!
እጆት ይባረክ
እግሽ ይባረክ ማሚዬ
እናመሰግናለን እናታችን
That looks sooooooo good! Please teach my wife!
ምርጥ ናው
Mashaallah byaleh ykemem aserar biyasayun?
Thanks mom you really saved me from restaurant junk food.
Wwooww Thank you mazari idiimenaa xen yisitachuu nurulinii. 100
Wow soon amazing cooking mummy stay blessed I love you
Tebarki teru enat nesh
!!
ምርጥ ነው እማማ በርቺ
እናታችን በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን!!!!
amamaya batam anamsaganalen yene balamuya sawadaot agzeabher adame ana tenawan yastalan💋💋💋💋
Hfhg Nfjbbf አስብስአስራ
እድሜ ጤና ይስጥሽ እናታችን ስንቱን አስተማርሽን ተባረኪ
Rhma Hassan takuuu
Hfhg Nfjbbf) ጳጳጳጳጶጰ
God bless you, Ema
ያሚ ያሚ አይ ማየ ኢትዩ አሁን ጠቅለል ተደሮጎ ሚጎረስ ነገር ነው ያማረኝ ለማንኛው በጣም ያምራል ማዙካየ😋😋😋😋😋
ማሻ አላህ ማማዬ እድሜና ጤና ተመኘሁላቹሁ
ባለሙያ አይግልፅሽም ውድድር ቢኖረው ካለም አንደኛነሽ ማማየ አቦ ጤናሽንይስጥሽ ከስራሽ ፅባይሽ ምንምየማሳሽ ያላሽን ለማካፈል ያለሽጉጉት አቤት ወርቅ ነው ፅባይሽ ሳይሽ ውየባድር የማሰለችኚነሽ ከሞያው ቀጥሎ ስላወኩሽ ደስብሎኛል
እናቶቻችን ጌታ የኑሪልን i'm so proud of you mom you are my glad . i wish all moms a long life
ማዘር እጅዋትን ይባርክ ብዙ ተምረናል እድሜ ይስጥልን.
Enamesegnalen emama but mndnew mekelesha blesh yechemershiw?
እናመሰግናለን
What is ye siga metbesha
Mekelesha ?
Harif nw ejish yebarek
edime&tena yistachew emama enamesegnalen Egzabher ystln😗😗
Mamay do you selling cooking book? Is their any mines to by book ?