ጉደኛው ህፃን 4 ! - አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
HTML-код
- Опубликовано: 7 июл 2022
- #kenatigar #naticomedy #natiabraham
ይህ ቪዲዮ ከ Tewnet Media ጋር በመተባበር የተሰራ ነው !
ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
instagram - / official_nati_abraham
tiktok - nati_abraham Приколы
ውድ ቤተሰቦቻችን ምርትና አገልግሎቶን ለማስተዋወቅ 09 29 01 83 54 ይደውሉ !
Instagram - official_nati_abraham ታገኙኛላችሁ !!!
ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን ! ሰላም ያርገን !!!
Amen Ameennn Ameennn
😍😍😍😍😍😍ደስትሉኛላችሁ
የኔ ማረ የኔ ጣፈጪ ወይወ ሰወደህ ቢቢን የምትወዱ በላይክ👍👍
ኢሄ ልጅ ስወደዉ ጣፍጭ የሆነ ሌጅ አላህ ያሳድግ ዉድ የእስልምና እምነት ተከታይ የሆናቹ ኢድ ሙባረክ እኳን አደረሳቹ 9 አመት በሰዉ ሀገር ዊ የዛሬ አመት ኢንሻአላህ በሀገሬ አከብራለዉ ማነዉ አመትባል በሀገሩ የናፈቀዉ ሰላም ለኢትዮጵያ
እኳን አብሮአደረሰን እደኔ በሰውሀገር ቆይተሻል
እንኳን አብሮ አደረሰን
እፎይ ጣፊጭ የሆነ ልጅ ናቲዩ ምርጣችን ደስ ስትሉ በርቱልን
ይሄ ትንሸ ልጅ በጣም ጓበዝ ልጅ ነው 👏
ሁሌ ከዚ ልጅ ጋር ስራ👌
የኔ ቆንጆ ይሄ ልጅ ሱስ ነዉ ንግግሩ እራሱ 💝እሟ ❤💝
ጥሩ ትምህርት ነዉ ለሰነፍ አባቶች 😏
በግምት ልታስጠናኝ ነው ተመቸኝ ልጁ እጅግ በጣም ጎበዝ ነው waooo bravissimo 👏👏👏
ወይኔ ይሄልጅ ፈጣሪ ያሣድግህ ጣፋጭ የሆነ ልጅ ነውኮ ስወድህ😍
ጠያቂ ትውልድ ይሉታል ይሄ ነው 👏 እኛንማ ማን ሰምቶን 😂 ለተጨማሪ መዝናናት ደግሞ ፊልም ወዳጆች እኔ ጋር ከች ማለት ትችላላቹ 😘ይመቻቹ 😉👍መልካም ቀን
ያሰላም ይህን ህፃን ስወደው ናትየ ሁሌም ከዚህ ልጅ ጋ ሥራ
ናትዬ የኔ አንደኛ እጥር ምጥን ይለች ግን ጣፋጭ አስተማሪ ዝግጅት ነው ይመችህ ወንድሜ አደራ ይሄን እንቁ ታዳጊ 🧒 ልጅ በደንብ ያዙት በዚህ እድሜው አእምሮው ሁሉንም ነገር ይመዘግባል ተጠንቀቁለት ✌️😁👍
👌👍 ሱፍ ልብስ ተቀይሯል ናቲሻ😂😂😂
በጣም እኮ ነው የምትመቸኝ
ጥሩ አስተማሪ እና አዝናኝ ነው።
ቢቻል ሞቶ ጊዜ ላይክ አደርግ ነበር አይቻልምጅ ህፃኑ በጣም ይመቸኛል ባገኝው ግጥም አድርጌ አቅፊ ጉጮቹን ቡጭቅ ባደርጋቸው የኔ ማር
የኔቆንጆ ስወደው ይሄን ጩጬ❤
ይመችክ አሪፍ ስራ
የኔ ምርጥ እድግ በል
የኔ ማማር እዉድህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ያሳድግህ
በጣም ቆንጆ ነው ግን
አንደኝ
መጨረሻዉ❤❤
Markolin ❤Nati ❤
ናቲዬ ሚስ የመመረቂያ ወረቀት እየሰራች ነው አላልክም 🤣🤣🤣🤣❤
_ድንቅ የሆነ ልጅ ወዮ ወሬው ከውስጡ አዛውንት ያለ ነው የሚመስለው ሁሌም አብሮህ ይስራ ናቲዬ ስወደው😂_
Wow nati
ህፃኑን ስወደው
ጣፍጭ የሆንክ ልጅ እድግ በል
ምርጥ ልጅ ❤❤❤
የኔማር#😁
No 1 bertaa
Yen konjo liji
I like the kid, please pay him well ? hahahah
ምርጥ ስራ በርታ🥰🥰🥰🥰🥰
የሀንን ህፃን ሁሉ ግዜ ሲመጣ ተስፋ አረጋለው።
የኔ ጣፋጭ ፣😘 ግበዝ
betam betam betam gobez lij. demo ataschenkuta haaay
ዋው ጉበዝ ልጅ ነው
Welcome yene tafach 😘💕💕😘
Omg sweet boy he is coming back I love this young boy walahi good job baby boy ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ቀጥልበት
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Uuuufffeee mucaa kuuni akkaa ishee naa martuu 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😃
ናቲ "ሰውዬው" አልከው እኮ ... lol
🥰🥰
😂😂😂😂😂😂
አቢየ እድግ በጣም ነው እምወድህ
እና በግምት ልታስጠናኝ ነው 😒😒😂😂😅
የሰዓት እጥረት ትጠላለህ ናቲዬ እረ ይስተካከል
የኔ ጣፋጭ በዚህ እድሜው ጎበዝ ነዉ ጌታን ❤💝❤
Hi Nati. I enjoy your work with that kid.
የኔ ውሳዬ😍😍😍😍😍😍 እቲ ልጅ በጣም ነው ምወዳት ናቲዬ የሳቄ ምንጭ ሳምልኝ ጩጬዋን
Matured baby ❤
Kkkkkk haha 😄 😆 🤣 😂 😅 💓 😄
የኔ ጣፍጭ ፈላ ስወደው 😍
Nati 👍👍👍👍👍
Kkkkkkk
Wowo I love this chari 😘😘😍🙏
😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
ምርጥ.ያራደልጂ.ዉዉ💗💗💗💗💗🎀🎀
ናቲ ከልጅ ጋር ሁሌ ስራ ትንሽ እርዘም አድርገው
You guys have to write his part and have him read it a couple of times before he comes for action. It is easy to memorize what we read than what we hear.
Nati sirawoche endet endemyaskuge betly kecuchew gar berta adise gebi nege
እንዴ አትቆጡት እናተ በሱእድሜ ስምህን እንኮን በትክክል መጻፍ አትችልም ጎበዝ ልጆነው
ይህ ጣፍጭ ልጅ እሽቱ ዶንኪ ቲዮቭ አቅሩብልን
Please all the time work with this so cute baby
ዲቅ ልጆጂ ጋ ዉሰዱት
💯🤗💯 💚💛❤️
በእውነት ናትሽ ኑርልን በጤና ያምራል በጣም
ታላወከው ምርጫ መኖሩ ምድነው ጥቅሙ ፕ የሌለ መልስ የኔ ጣፋጭ🌹💞
Yhe lij yemimechew bcha like
የኔ ቆንጆ ልጅ እድግ በልልኝ 💛❤️
😘😘😘😘😘🙏🙏🙏
👍👍👍👍👍👍👍😆😆😆😆😆😆😆
🤣🤣🤣🤣
አብቡት👉የአደምልጆች ሆይ ልብ በል 👉አድሰዉ በሞተ ግዜ 3//የቀብር ጥያቄ ይጠየቃል እነርሱም👉1ኛ መረቡክ ጌታህማነዉ??
👉2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ??
👉3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህማነዉ??
✅መልሥ✅✅✅
1ኛ መረቡክ ጌታህ ማነዉ በተባልክ ግዜ? ጌታየ አሏህ በል✅2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ በተባልክ ግዜ ?ዲነል ኢሥላም በል✅ 3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህ ማነዉ በተባልክ ግዜ ??ነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለዬሒ ወሰለም በል እነዚ ሁልግዜ ማሥታወሥ አለብን ይሄን ያልመለሰ ሰዉ 👉በብረት መዶሻ ይቀጠቀጣል ከዛም መጮህን ይጮሀል ከዛም መኖሪያዉ ጀሀነምይሆናል አሏህ ከቀብር ፈተና ይጠብቀን ✅📚📖📚📖ኑኑ የቁርዐን የሀዲሦችን ተፍሲር እማር ወደቻናሌ ጎራበሉ ፕሩፋይሌንተጭናቹ✅✅✅📚📚📚📚
Astemari ena aznani program des yilal
ጣፋጭ የሆነ ልጅ
ክክክ
ናቲ የምር ከዝህ ጠፈጭ ከሆነ ልጅ ገ ሁሌ ብትሰረ ምርጥ ነው
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ጣፋጭ እድግ በልልኝ 🥰🥰🥰😘
Leju betam gobez new egziyabher yasadgeh
🤣🤣🤣👍🏿👍🏿👍🏿
Nice, but please write the name of actors who works with you, b/c it's part of giving a credit.
I like this boy
Wow 😍😍😍👍👌
Yen konjo lij❤❤❤💋💋
Mamush, ine alwetagnm, alsamcuhm, alnekahuhm, iskalnekahegn, cheerio.
Very funny
😘😘😘❤
ምርጥ አራዳውውውው
😘😘😍😍😍
አቡቱየ ደና ሰነበትህ የማይጠገበው ንግግርህ ዘና ያረገኛል እድግ በል 😘
ናቲ ደና ከረምህ አቡቱን ስላቀረብህው አመሰግናለሁ😀😀
🥰🥰🥰🥰🥰😂😂
Selam
Lijuu sii xafix 🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ውድ አሳዝነኛ
😁😁😘😘
ይልጅ ስወደው የኔጣፍጫ እድግበል
🙏🙏🙏👍👍👍😍
❤❤❤❤
Love your son
❤️❤️❤️❤️👌😂😂