እናቴን እንዴት አወካት ? - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • #kenatigar #naticomedy #natiabraham
    ይህ ቪዲዮ ከ Tewnet Media ጋር በመተባበር የተሰራ ነው !
    ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
    ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    instagram - / official_nati_abraham
    tiktok - nati_abraham

Комментарии • 178

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  2 года назад +52

    ውድ ቤተሰቦቻችን ስለምታሳዩን ፍቅር እናመሰግናለን !
    ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን ! ሰላም ያርገን !!!

    • @yasina63
      @yasina63 2 года назад

      Blessed bro tebarekelah💗💗🙏

    • @miracletube1194
      @miracletube1194 2 года назад +1

      ameeen nati!ሰላማችንን አላህ ያብዛልን

    • @hayatislam8513
      @hayatislam8513 2 года назад +1

      ናቴ ተጣልችህ አለሁ ባቢን ለምን ድንቅ ልጆች ጋር አተውስደልንም. ባቢየ እውደሀለሁ እደግ በልልኚ

    • @abebe7532
      @abebe7532 2 года назад +1

      Nati ! Ebakih yehen lij ,, be Dink Lojoch
      endekerb argew pls pls kkkk

  • @hanaasfaw7262
    @hanaasfaw7262 2 года назад +166

    ኧረ ናቲ ይሄን ልጅ ድንቅ ልጆች ላይ እንዲቀርብልን አድርግ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘

    • @banchu3147
      @banchu3147 2 года назад +4

      የኔም ጥያቄ ነው የእውነት

    • @abiystive564
      @abiystive564 2 года назад +1

      አሽቃባጭ

    • @hanaasfaw7262
      @hanaasfaw7262 2 года назад

      @@abiystive564 ማንን ነው ኧ? 😂

    • @Lexisdollies
      @Lexisdollies 2 года назад +2

      Awo yekrablen deklejoch lay

  • @selamethiopia8747
    @selamethiopia8747 2 года назад +53

    ናቲ በናትህ ሁሌም ከዚህ ህጳን ጋር ስራ የኔማር ስወደው❤❤

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 года назад +29

    የኔ ጣፉጭ ልጂ እግዚአብሔር ያሳድግህ ድንቅ ልጆች ጋር ውሰደው ያስደምመን እስኪ በሸቱ ጥያቄ ያስቀን እስኪ ይቅረብ የምትሉ እስኪ እንያችሁ 🙄💖

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 2 года назад +30

    አተ ቭፌውን ብላ😂😂😂😂ወይኔ እዴዚ ስቄ አላቅም😂 ሁሌም ይሄንን ልጅ አምጣልን ናቲ

  • @ዝምታበቂነው
    @ዝምታበቂነው 2 года назад +15

    የኔ ቅመም ልጂ ስወደው 😍❤️

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 2 года назад +8

    የእዉናት Smart የሆና ልጅ
    ጌታ ያሳድግ👍👍👍

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 2 года назад +8

    ይሄ ህፃን ልጅ ውስጤ ነው ተመልካች እንዲኖርህ ከዚ ልጅ ጋር ስራ

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie4224 2 года назад +9

    በጣም ለዛ ያለው ልጅ ! አክቲንግ የገባው አፉ ጣፋጭ የሆነ ልጅ።
    ናቲ እባክህ ወደፊልሙ አለም ቀላቅለው !

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘

  • @Mali-hr2zz
    @Mali-hr2zz 2 года назад +5

    ሀሀሀሀሀ አይ ናቲ ነብሥህ አይማርም እኮ I love this little dude

  • @kalkidankalkidan4663
    @kalkidankalkidan4663 2 года назад +8

    ከዛስ.....ሞሰቡማ ይጣፍጣል በልቸዋለሁ አተ ብፌዉን ብላ 😂😂😂

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 2 года назад +6

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ይሄ ጩጬ እኮ ገዳይ ነው አይገልፀውም።

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 2 года назад +9

    ናቲ ጥሩ ጫዋታ ፈልግለት ልጅ በጣም ያምራል ይችላል የኔ ፍቅር

  • @AzizaAhmed-ee8ol
    @AzizaAhmed-ee8ol 2 года назад +5

    ላይክ👍 ሰብስክራይብ ኮመት✍️ አርገናል ይሆን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ጫፍጭ ልጅ አመጣህልን

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 года назад +5

    እፎይ የኔ ማር ጣፋጭ የሆነ ልጅ እድግ በልልን ናቲዩ ይመችህ ሁሌም አብራችሁ ስሩ

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 года назад +5

    አረ በሳቅ ገደላቹኝ
    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 2 года назад +4

    እንኳን ደህና መጣቹህ ናቲሻ ልጅ ጥሩ ታለንት አለው

  • @wollotimes
    @wollotimes 2 года назад +5

    Kkkkkkkkkkk ere weyew nati 😂😂😂😂😂😂😂

  • @aminaabbamatiaminaabbamati3851
    @aminaabbamatiaminaabbamati3851 2 года назад +2

    Nati yih liji siwodewu yene tafachi😍😍😍😍😍😍

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 2 года назад +6

    እኔ መሶቡን በልቼዋለሁ አንተ ብፌውን ብላ😂😂የቤቱን እቃ በልታቹ ልትጨርሱት ነው እንዴ🤣

  • @teferaasmerom5933
    @teferaasmerom5933 2 года назад +2

    ይሄን ልጅ አንግሰው በናትህ ናቲ ይችላል እመብርሃን ታሳድግህ ጀግናው

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 2 года назад +6

    ጣፋጭ የሆነ ልጅ ሞሰቡማ ይጣፍጣል አላለም😂

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 2 года назад +2

    ፈጣሪ ያሣድግህ በጣም አፊ የሚጥምልጅ መሠቡማ ይጥማል አላለም😂😂😂😂😂

  • @سميهاثيوبيا-ذ2ص
    @سميهاثيوبيا-ذ2ص 2 года назад +2

    ውይ ጣፋጭ የሆነልጅ

  • @gion_beatz2038
    @gion_beatz2038 2 года назад +2

    🤣🤣bufewn bla.......i love this kid bruhh

  • @gelilanegash7913
    @gelilanegash7913 2 года назад +2

    Welcome natiyee abusheye yene konjo sewdej natiyee yehen tafach lij hulem a ametalen 😘💕💕😘

  • @wollotimes
    @wollotimes 2 года назад +4

    Yihe lij gin film aserut gerami.fela nee

  • @rozantube2640
    @rozantube2640 2 года назад +3

    Yamnare Allah ysdghe ❤❤❤🥰🥰🥰🤣🤣🤦‍♀️

  • @betlhmbetlhm9263
    @betlhmbetlhm9263 2 года назад +3

    እሽአባዬ ምንትመክረኛለክ😂😂😂😂

  • @tomasamsalu3797
    @tomasamsalu3797 2 года назад +5

    Real feeling !

  • @z.e1530
    @z.e1530 2 года назад +3

    ህፃኑ አፉ ጣፉጭ ነው

  • @holly53
    @holly53 2 года назад +2

    I ❤ this little man.

  • @ንዝጸበቦኩሉይርሃዎ
    @ንዝጸበቦኩሉይርሃዎ 2 года назад +2

    ohhh I love the baby.so cute

  • @umuamirbinttaha7881
    @umuamirbinttaha7881 2 года назад

    ይሄን ልጅ እንዴት እንደዌደድኩት የኔ ጣፋጭ

  • @tame2480
    @tame2480 2 года назад +4

    ኧሄ ሕፃን እንዴት ነዉ አፉ እምጣፍጠዉ በፈጣሪ❤❤❤❤

  • @ሰውመሆን-ሠ5ረ
    @ሰውመሆን-ሠ5ረ 2 года назад +1

    Ha ha ha አይ ናቲ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 2 года назад +6

    Funny as always!

  • @tube896
    @tube896 2 года назад +1

    ኡኡኡኡኡኡኡ ይህን ያህል ሆዳም ነበርኩ ሃሃሃሃሃሃ

  • @seada5882
    @seada5882 2 года назад +1

    ጣፍጭ የሆነ ልጂ

  • @abelguesh9719
    @abelguesh9719 Год назад

    የሚገርም ልጅ ድንቅ ልጆች ጋር ይቅረብ እባክህን ናቲ

  • @yabyab5036
    @yabyab5036 2 года назад +2

    ይሔ ልጂ ልጀነዉ የሚመስለኝ አይይይይይ በስደት የልጂ ናፍቆት ያሠቃየኛል

  • @haregh8760
    @haregh8760 2 года назад +5

    So cute 🥰

  • @yalemeshetzewdu7107
    @yalemeshetzewdu7107 2 года назад

    ልጁ በጣም የሚደነቅ ነው እድሜ ሰጥቶኝ አድጎ የሚስራውን ድራማ ማየት እመኛለሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @yasina63
    @yasina63 2 года назад +1

    Nattiye swedh eko 💗💗
    Beteley endih stawera 😂😍❤

  • @jijidjregna308
    @jijidjregna308 2 года назад

    Egziabher yasadigih yene mar

  • @hope2633cu
    @hope2633cu 2 года назад +1

    Kkkk Era besekkk motku menaynet Hetsennn new ♥ for you ♥ nati

  • @halimahalima75
    @halimahalima75 Год назад +1

    ስወደው ህፃኑን በስስት ነው እማየ

  • @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ

    እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ

  • @mesayvermersch1804
    @mesayvermersch1804 2 года назад

    Betam konjo sera ketelubet gata yebarekachew 😍😘😘

  • @ChristianBoxer7
    @ChristianBoxer7 2 года назад +2

    Nati love u

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘💛

  • @biruktawithabib2810
    @biruktawithabib2810 2 года назад +2

    የኔ ማር እኔ እራሱ ባገኝህ እበላህ ነበር የኔ ጣፋጭ

  • @zeynebebirahim5452
    @zeynebebirahim5452 2 года назад +1

    ወይኔ ልጁ ደስ ሲል

  • @seidali5521
    @seidali5521 2 года назад +1

    አረናቲ አሳከኝ አንተ ከተወለደክ ጀምሮ ችግር ነዉ አላልክም😃😃😀😀😀

  • @selam862
    @selam862 2 года назад +1

    ናቲ ቀጣም እዠተሳሳትክ ነው ቀእዚህ መልኩ የልጆችን አእምሮ መጉዳት ተገቢ አይደለም አሁን ይሄ በጣም ከባድ ነው ልጅ አእምሮ ለመቀበል እራስ ደግመህ እየው

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 2 года назад +2

    ወድጄው ልሞት ይሄን ልጅ

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 2 года назад

    የኔ ጣፉጭ❤ በልቼዋለው ሲል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Linksofoni
    @Linksofoni 2 года назад +1

    Love these kid

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 года назад +2

    girum ye tiwena chilota yalew bilatena new fetari be tibebu yasadigew😍

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 2 года назад

    ጣፍጭ የሆናቸው ነገር

  • @yasina63
    @yasina63 2 года назад +1

    Behind the scene 🔥🔥🔥

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 2 года назад +1

    ትቀዳም ነበር ትጠጣም ነበር ክክክክክክ

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy 2 года назад +4

    መጣልኝ ያነ ጣፋጭ ልጂ እደግልኝ ባባ😄 ቢሠማኝኮ ለራስሺ እደጊ ማለቱ አይቀርም😘

  • @aiahwekei7138
    @aiahwekei7138 2 года назад +1

    ውይሲጣፍጥት

  • @zdzd4044
    @zdzd4044 2 года назад +2

    ደስ ሲለኝ ሁሌ አምአምጣዉ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 года назад +5

    ወይኔ ይሄ ልጅ አፉ ሲጣፍጥ🤣🤣🤣

  • @sitrawollootube9643
    @sitrawollootube9643 2 года назад +2

    የኔ ማር እደግ ተመደግ

  • @kaleblastking8412
    @kaleblastking8412 2 года назад +2

    ኤረ ጩጨዉ ተመቸኝ

  • @dtvh5089
    @dtvh5089 Год назад

    Fethari yasadguh ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️l love it

  • @saranelson4210
    @saranelson4210 2 года назад +1

    Gobez lij new, Muya'wn Yebelt Endiyawukew Asadgut ebakachihu...?

  • @yasinyenus9755
    @yasinyenus9755 2 года назад +3

    መጀመርያ የ ሂወት ታሪከን በ 3 ደኪካ በመቻወትህ ደስ አለኝ ከዛም ቡፈውን ብላው ሲል ደሞ አልቻልኩምhahaha

  • @shewitabrahabahta6804
    @shewitabrahabahta6804 2 года назад

    Ayyy nati bishq

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 2 года назад

    በልቸዋል ፋርፍሩን ክክክክክክክክክክክክክ

  • @BetelhemGebre
    @BetelhemGebre Год назад

    በጣምነው የሚገርመው❤❤❤

  • @tamiratgando4000
    @tamiratgando4000 2 года назад +1

    ናቲ፥ አንተ ቢፌውን ብላ😀😀😀

  • @stephantourland15
    @stephantourland15 2 года назад +1

    ናቲ ይኸልጅ የራስህ ነው እንዴ👍💕

  • @sidi6045
    @sidi6045 2 года назад +1

    ጣፋጭ ቅመም የሆነ ልጅ

  • @fatinafofo4963
    @fatinafofo4963 2 года назад +1

    አላህ ያሳድግህ ባባ

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @teferalove7855
    @teferalove7855 2 года назад

    ይሄ ጣፋጭ ልጅ

  • @gerumealemayehu1230
    @gerumealemayehu1230 2 года назад

    በልቼዋለሁ kkkkkk

  • @getachewkassa7505
    @getachewkassa7505 2 года назад +1

    Ere tew nati tew .be ewnet sake. Makom alchalkum,,,,🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kefalegetachew3751
    @kefalegetachew3751 2 года назад +1

    Natii

  • @tomasamsalu3797
    @tomasamsalu3797 2 года назад

    The best

  • @የዋህነፈር
    @የዋህነፈር 2 года назад

    ብፌውን ብላ 😁😁😋😃😆😅

  • @amihabsawit300
    @amihabsawit300 2 года назад

    ሞሰቡ እራሱ ይሄ ስስተኛችን ነው አራተኛችን🙄🤣🤣🤣

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 2 года назад +1

    "እንዴት አወካት" አይባልም። "ማወክ" መረበሽ ማለት ነው። "ማወቅ" ነው የቃሉ ስር። ስለዚህ "እንዴት አወቅሃት" ነው የሚባለው።

  • @asmeromyosief5213
    @asmeromyosief5213 2 года назад

    Welcome nati 👍 👍👍👍

  • @RoroRoro-ow9tm
    @RoroRoro-ow9tm 2 года назад +1

    😆😆😆😆😆🙏🙏

  • @dtvh5089
    @dtvh5089 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂wiy

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад +1

    😂😂😂

  • @lovemyself5874
    @lovemyself5874 2 года назад

    𝐀𝐦𝐚𝐳𝐢𝐧𝐠 𝐤𝐢𝐝🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 года назад +1

    😂😂😂😂😂😂😁😁😁

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm Год назад

    🤣🤣🤣🤣nati

  • @oumermehammed5695
    @oumermehammed5695 2 года назад +1

    Are yihe lij aydelem

  • @obsituwamara932
    @obsituwamara932 2 года назад +1

    😂😂😂😂😍

  • @ዝምታወስጤነውYouTube
    @ዝምታወስጤነውYouTube 2 года назад +1

    እህ ሲያምረኝ

  • @drakekon9457
    @drakekon9457 2 года назад +1

    wow

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 года назад

    አተም ይመችሕ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 2 года назад +1

    🥰🥰🥰😘😘😘

  • @zelalem590
    @zelalem590 2 года назад +2

    👌👌👌👌😂😂😂😂👍👍👍👌💙💙💙💙

  • @selamethiopia1816
    @selamethiopia1816 2 года назад +1

    #1❤