ዩኒቨርሲቲ የሚያክል ግቢ የገነቡት ዶ/ር ሳሙኤል ታፈሰ |DR Samuel Taffese |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2023
  • ዩኒቨርሲቲ የሚያክል ግቢ የገነቡት ዶ/ር ሳሙኤል ታፈሰ |DR Samuel Taffese | @dawitdreams
    Step into the heart-warming world of Sunshine Philanthropy Foundation, as DR Samuel Taffese takes ‪@dawitdreams‬ on an inspiring tour of their dedicated elderly centre.
    Join us in this video as we explore the compassionate care and vibrant community they provide for our beloved seniors. From cozy living spaces designed for comfort to engaging activities that promote well-being, witness firsthand the thoughtful environment they have created to enhance the lives of the elderly residents.
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingviewss
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    Facebook ;- DawitDreams/...
    #ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #ethiopiamotivation #family #inspire #ethiopia #amharicmusic #motivate #change #success #business

Комментарии • 204

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608 7 месяцев назад +18

    Wow! This man is doing excellent job. He is a greatest man!!!! There are a lot of things that everyone should learn from him. Let God bless him with his family! Amen!!!

    • @grumbona
      @grumbona 6 месяцев назад

      ሌባ ነው ቀልሰቀ በስተቀር ይሄ ሁሉ ቢሊዮን አይኖረው ሌባ ነው።

  • @samsonweldmihret1447
    @samsonweldmihret1447 7 месяцев назад +15

    ከራስ አልፎ ለ ሌላው መትረፍ በጣም ትልቅ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @menta6786
    @menta6786 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ክፉ አይንካህ❤❤ ሳሙኤል

  • @tewodrosasteraye
    @tewodrosasteraye 7 месяцев назад +25

    ሳሙኤል ትልቅ ሰው ነው እግዚአብሔር አምላክ ያከበሩትን ያከብራል የናቁትን ይንቃል!!! ሳሙኤል ፍቅር ነው ፍቅር እኔ ብቻ ይድላኝ አይልም!!︎❤

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 7 месяцев назад +10

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ !!
    የምድሩ አምሮልሀል በዘለዓለም ህይወት ደግሞ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።
    ዮሀንስ 1:16 አንብበው ዶክተር ሳሙኤል ❤

  • @user-pu8fe1yl1r
    @user-pu8fe1yl1r 7 месяцев назад +12

    ይህን የመሰለ የሰዉ መለአክ የሆነ ሰዉ በምን ቃል ልግለፀዉ!!! ዶ|ር ሳሙኤል ታፈሰ ጥላ ከለላ እንደሆንካቸዉ ገናናዉ መለአክ ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ!!!🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-us4vf5hb7v
    @user-us4vf5hb7v 6 месяцев назад +1

    አምላክ በሐብት ላይ ሐብት ይጨምርልዎት ዶክተር ሳሙኤል🙏🏿ዘርዎ ይባረክ🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @madinamadina7809
    @madinamadina7809 7 месяцев назад +26

    ዶክተር ሳሙኤል የሀረጋውያል አባት❤ አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤

    • @grumbona
      @grumbona 6 месяцев назад

      ሌባ ካልሆነ በስተቀር ቢሊዮን ብር አይኖረውም

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 6 месяцев назад

    እንየ ቃላት አጣሁ ለአቶ ሳሚኤል ጀግና ኢትዮጵያዊ 1000 ይኑሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mr3lb7xl7g
    @user-mr3lb7xl7g 7 месяцев назад +5

    ማሻ አላህ
    አላህ ይጨምርልህ

  • @user-jo2xm8yf4d
    @user-jo2xm8yf4d 4 месяца назад +1

    ተባረክ የ ገብርኤል ልጅ።

  • @simegebrielwoger8309
    @simegebrielwoger8309 6 месяцев назад +2

    Great people do great things and he is one of them who did his best. We need to encourage people like him.

  • @mohammedyeberhan9159
    @mohammedyeberhan9159 6 месяцев назад +1

    There is nothing that gives joy and inner peace like helping someone in need

  • @Tzazu-pg4tm
    @Tzazu-pg4tm 7 месяцев назад +4

    ሰወ ለሰው ማለት ይህ ነው

  • @user-le4rn6mx3f
    @user-le4rn6mx3f 6 месяцев назад

    ደር ሣሙኤል ተማርወችን የምያሳድጉ_አራጎውያን እር ከጎኑ ይሁን

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 7 месяцев назад +1

    አቤት መታደል እግዚአብሔር ይስጥልን ዶከተር ሰሙኤል

  • @TiruB
    @TiruB 7 месяцев назад +5

    እድሜና ጤና ይስጥህ አቶ ሳሙኤል ቤትህን በበረከት ይሙላልህ

  • @hayleeyesusseyidanbessaye1708
    @hayleeyesusseyidanbessaye1708 6 месяцев назад

    ዶ/ር ሳሙኤል እግዚአብሄር ጤናህንና እድሜህን ይጨምርልህ ምርጥ ኢትዬጲያዊ ጀግና እንዳተ ያለ አልሰማሁም አላየሁም የኔ አንበሳ በርታ!!!!!!!

  • @user-yu6cy9zq4g
    @user-yu6cy9zq4g 6 месяцев назад

    ሳሚዬ ቃላት ያጥረኛል ቅ,ገብርኤል ይጠብቅህ

  • @user-fd3ou7wl7i
    @user-fd3ou7wl7i 7 месяцев назад +6

    Watching this gives me hope in my country and the people. May God bless you more Dr. Samuel and family 😊

  • @alamireweyasu1037
    @alamireweyasu1037 7 месяцев назад

    ዶ/ር ሳሚ ምን ይባላል እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!!!❤❤❤

  • @ebesamekonnen2119
    @ebesamekonnen2119 7 месяцев назад +8

    My #1 mentor Dr. Samuel Taffese! Thank you for always inspiring me to put my best foot forward, Accept my most sincere appreciation to you, for being a mentor!

  • @amsalebekele8141
    @amsalebekele8141 6 месяцев назад +1

    ዶ/ር ሳሙኤል የሳን ሻይን ባለቤት ለባለሀብቶች ትልቅ ምሳሌ የሚሆኑ ተግባራቸ ው የሚያስቀና ገንዝብን ለእንደዚህ ዓይነት ቅዱስ ተግባር ከመጠቀም የበለጠ ምን የሚያስደት ነገር ይኖራል:: ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ቤተስብዎ ይባረክ:: የአረጋውያን ምርቃት ያለመልማል::

  • @KaliMan-fw2uf
    @KaliMan-fw2uf 2 месяца назад

    አላህ ይጨምርልህ አቶ ሳሙኤል❤❤❤❤❤

  • @fantaagede6865
    @fantaagede6865 6 месяцев назад

    ዋው በዝች አለም ስንት አይነት ስው ይኖራል አቤት ምንአይነት የህይወት እርካታ ይኖርወት ይሆን
    መቸም ታምር ነው የስሩት ስራ
    እምላክ እድሜወን እንደማቱ ሳላ ያርዝምልወት 👋

  • @bezawittesfay6545
    @bezawittesfay6545 7 месяцев назад +2

    ወይ እግዚአብሔር እንደዚም ሰው አለ በዝች ምድር ላይ ፡ ቅዱስ ገብርኤል ይስጥልን በወጣው ይተካልን ❤❤❤❤

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 7 месяцев назад +3

    ከእድሜ የእድሜ ባለፀጋ ያድርጎት እንቅፋት አያግኝ አላህ ከሰው አይን ይጠብቆት ገና ከእርሶ ብዙ ነገር እንጠብቃለን አንተ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ 🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 7 месяцев назад +2

    Great man የተባረከ ሰው አቶ ሳሙኤል እግዚአብሔር ይስጥህ ለሀገራችን ዉለታ ሰራህ ጨምሮ ይስጥህ ተባረክልኝ።

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 6 месяцев назад

    እስይ የመቄዶንያው ብንያም ረዳት ወንድም እገኝህ እንተም ተርጅዎችም ሁላችን ኢትዮጽያውያንም እንክእን ደስ እለን እቶ ሳሙኤል እድሜና ጤና ይስጥዎት ያለዎትን ይባርክልዎት

  • @rahmarobaabdu4697
    @rahmarobaabdu4697 7 месяцев назад +2

    ዶክተር ሳሙኤል ዕድሜ ከጤና ላንተና ለቤተስብህ ይስጥልን ጧሪ የሌላቸው አቅመ ደካማ ወገናችንን እንዲህ ስብስበህ እንደያዝካቸው እግዚአብሔር ከጎንህ ይሁን ዕድሜ ይጨምርልህ❤❤❤

  • @mikre_aimro
    @mikre_aimro 7 месяцев назад +3

    ታላቅ ሰው! ❤

  • @hirutgebre3715
    @hirutgebre3715 7 месяцев назад

    ዶክተር ሳሙኤል በምን ቃላት ላመሰግን ከዚህ በላይ እጥፍ ድርብ አድርጓ ይሰጥህ ቅዱሰ ገብሬል

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 7 месяцев назад +4

    What an amazing denotion by Dr. Samuel. May God bless him and his family!

  • @user-th1hv9fw1v
    @user-th1hv9fw1v Месяц назад

    በእውነት እግዚአቤር እድሜና ጤና ከነቤተሰብ ይሰጥ ፡ከአቶ ሳሙኤል የተረዳነው ሰውን ለመረዳት ሰው መሆን በቂ ነው ሰለዚህ ባላሀብቷች ገንዘባቹን ባሌባሌ ቦታ ከማድረግ በምድርም ሆነ በሰማያት የሚያሰደሰት መሠራት መልካም ነው።

  • @salahmehdi381
    @salahmehdi381 7 месяцев назад +1

    Masha Allah
    Allah mechrshakn yasamrilk

  • @mohammadarage1134
    @mohammadarage1134 7 месяцев назад

    አላህእድሜይስጥህውለታህንአላህይክፈልህ

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 6 месяцев назад

    አቶ ሳሚኤል ተፈሰ ከኢትዮጵያ 1ኛ ስኬታማ ጀግና ሰራተኛ ለብዝዎች አርአያ ምሳሌ ባለራኢ ኢትጲያዊ እንደ እርሱ ቲታሪ ሰራተኛ ይብዙልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tezi7282
    @tezi7282 7 месяцев назад

    ዶክተር ሳሙኤል ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥዎ እድሜ ስጥትዎት በመላው ኢትዮጵያ እንዲገነቡ ፈጣሪ ይርዳዎት በአሁኑ ግዜ ታሪክ የሚያጠፋ ባለፀጋ ባለበት ሀገር እርሶንና የመስለ ማግኘት መታደል ነው ከድህነት መጣሁ ብለዋል ግን ፈጣሪ የማታ እንጀራ የስጠዎት ያለምክንያት ነው አይባልም በተለይ ተጥዋሪዎችን ማቀፍዎ ኢትዮጵያን ታሪክዋን ማቆየት ነው ጤና ፣እድሜ ፣ስላም ለርስዎም ለመላው ቤተስብዎ እንመኛለን።❤🎉😊

  • @user-nc6pl9jz5p
    @user-nc6pl9jz5p 7 месяцев назад +1

    የ አላህ በጣም ይገርማል
    ማመን ከባድ ነዉ😢

  • @adambosat238
    @adambosat238 7 месяцев назад +1

    ምርጥ ኢትዮጵያ ፣ Mr. Samuel ፣I wish him Long , peace,and healthy live, For the entire family
    ክፉ፣ አይድረስበት፣ እንዴት መታደል፣ ነው፣ ሰው፣ ማለት፣ ይህ ነው።

  • @rahelketema8279
    @rahelketema8279 6 месяцев назад

    ዶ/ር ሣሙኤል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የሐገር ጥላ አሁንም መድሐንያለም ደርቦ ይስጥህ እናመሠግንሀለን !!!!

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros5028 7 месяцев назад

    እየኖረኩ ነኝ ለማለት እንዲህ ነው ዶ/ር ሳሙኤል በእውነት ለሰው ሲሆኑ ነው ኑሬያለሁ የሚባለው ከዚህ በላይ የሚያስደስት ነገር የለም።

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤ የኔህልምበዶክተር ሳሙኤል አየሁ እኔም የልቤን መሻት እግዚአብሔር እንደምትፈጽምልኝ አምናለሁ

  • @user-fu3wi7wc1w
    @user-fu3wi7wc1w 7 месяцев назад +1

    አላሕ ጀዛሕን ይክፈልሕ❤❤❤

  • @diramudub6413
    @diramudub6413 6 месяцев назад

    እግዜአብሄር ይባርክህ

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 7 месяцев назад +1

    Samii Man wonderful great 👍 heart bless you

  • @abebeakalu1861
    @abebeakalu1861 7 месяцев назад +1

    This is the real deal. A human being of the greatest distinction.

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 7 месяцев назад

    በእዉነት በጣም ድንቅ ስራ ነዉ ዶ /ር ሳሙኤል ታድለክ አንተ ለብዙዎች አርአያ ነክ አላህ እድሜ እና ጤና ከነ ቤተሰብክ ተመኘሁ::

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl 7 месяцев назад

    ዶክተር ሳሙኤል ሚገርም የበረከት ስራ ነው የሰሩት ፈጣሪ በረከቱን ይጨምርሎት 🙏🙏

  • @ZinetTubeSulula75
    @ZinetTubeSulula75 7 месяцев назад

    እድሜህን ከጤናህጋ ይስጥህ ቤተሰቦችህ ይባረክ አቶሳሙኤል

  • @liasol8518
    @liasol8518 6 месяцев назад

    Egziabher yibarkih Doctor Samuel, zerachihu yibarek.

  • @user-tx9ns4hx6v
    @user-tx9ns4hx6v 7 месяцев назад +3

    የእዉነት አንተ ትለያለህ 😢😢😢 ምንም አልልም ፈጣሪ በሰማይ ዋጋህን ያብዛልህ 😢😢 ከምር እዉነተኛ ሠው ነህ

  • @brehanuworku7132
    @brehanuworku7132 7 месяцев назад

    ሳሚ የኔ የዎህ እገዚአብሄር ሁሌ ከጎንህ ነው መቼም ምን ግዜም ጨምሮ ጨምሮ እድሜህን የማቱሳላን ያድርግልኝ።

  • @expressknowledge21
    @expressknowledge21 7 месяцев назад

    ዶክተር ሳሙኤል እግዚያብሄር ሃብት ንብረትህን እንደ አብርሃም ይባርክልህ ይጠብቅልህ ዘርህን ይባርክልህ እድሜ ጤና ይስጥህ ሰማያዊውን መንግስቱን መድሃኒያለም ያውርስህ ድንግል በምልጃዋ በጥበቃዋ አትለይህ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ በክንፉ ጋርዶ ይጠብቅልን ባለሃብት ማለት እንዲህ ነው ምድራዊም ሰማያዊም ደስ ሲል 💚💛❤

  • @user-uw8ss1vg1f
    @user-uw8ss1vg1f 7 месяцев назад

    አላህ ይበልጥ ያክብርህ
    አድሎ የሌለበት ;እንደ ባቡል ኸይር ምርጥ መርጃ ማእከል👍👍👍

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 7 месяцев назад +3

    God bless you more ❤❤❤

  • @user-eu7km5hk4v
    @user-eu7km5hk4v 7 месяцев назад +2

    peoples like Abrham still exsists thanks God.....amazing person God bless

  • @Sabafricans
    @Sabafricans 7 месяцев назад

    እግዚዓብሔር ሀብትና ጤናን ደራርቦ ይጨምርልዎት ዶ/ር ሳሙኤል

  • @gelilamamo8380
    @gelilamamo8380 7 месяцев назад

    Dr Samuel did good job God bless you this is ethiopiwint

  • @eliabesayas
    @eliabesayas 7 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ይባርክህ ወገንህን እንደረዳህ ዘር ሳትለይ እንዳገዝክ ፈጣሪ ይባርክህ ይባርካችሁ

  • @LeylaKalid-ne9lo
    @LeylaKalid-ne9lo 7 месяцев назад

    እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥህ በአካል አግኝቸዋለው ከፍትፍቱ ፊቱ

  • @foziya3337
    @foziya3337 7 месяцев назад

    ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥዎት ቃላት አጠረኝ ምን አይነት መባረክ ነው

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 7 месяцев назад +2

    የሸይጣን እጆች የደሀ ቤት አፍርሶ መጠለያ ውስጥ እዲኖሩ ያደርጋል የፈጣሪ እጆች ደግሞ ለሰዋች የደስታ ምንጭ ይሆናሉ አቤት የፈጣሪ ስራ ምን አለ የሀገር መሪ ቢሆኑ ዶክተር ሳሙሄል እደርሶ አይነት ያብዛልን❤

  • @meskeremdebebe9973
    @meskeremdebebe9973 7 месяцев назад

    አንተ የተባረክ ሰው ነህ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @meraftsegaye9728
    @meraftsegaye9728 7 месяцев назад

    እውነተኛ የገብርሄል ባሪያ የሀዛውንቶቹ አምላክ ይጠብቅክ🙏ታድለክ

  • @Lesew
    @Lesew 6 месяцев назад

    I respect you may God bless you Dr. Sami

  • @chritingeorge2072
    @chritingeorge2072 6 месяцев назад

    ThNk you Sammy, you are blessed with yur family .

  • @user-un1do9rd3l
    @user-un1do9rd3l 6 месяцев назад

    God bless you d/r samueal truly ETHIOPIAN

  • @sintayewtamene6121
    @sintayewtamene6121 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር በ ገነት ዉሰጥ ያማረ ቤት ይሰራልክ፣ ዶር ሳሚ፣ አፈታም ከሆንኩኝ እንዳንተ መሆን ነዉ ምፈልገዉ፣

  • @TsinatKassahun
    @TsinatKassahun 6 месяцев назад

    መታደል ነው

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 7 месяцев назад

    ጀግና አይገልጳቸውም የኢትዮጲ ኩራት ክፉዋች ተማሩ ይቺ ምድር ጠፌ ናት የሚጠቅመው እደዚህ አይነት ስራ ነው ፈጣሪ በስራው እነጂ በዘሩ በመልኩ በሀብቱ ማንንም አይዳኝም።

  • @ethss_elearning-mk8ep
    @ethss_elearning-mk8ep 7 месяцев назад

    ያወጣሀውን በ መቶ እጥፍ በላይ አብዝቶ ይስጥህ። ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mitudesalegn8117
    @mitudesalegn8117 7 месяцев назад +1

    Amazing. People like Dr. Samuel lives in this country. God bless him and his family

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 7 месяцев назад

    ዋዉ መልካም ስራ ,ደግ ልብ ሲኖርክ እንዴት ደስ ይላል ይታደሉታል ማለት ይሄ አይደል ለዚች አጭር እድሜ በቻልነዉ ነገር ሁሉ መልካም እንድንሰራ ፈጣሪ ያድለን::

  • @tarikua2939
    @tarikua2939 7 месяцев назад +1

    You are a hero! God bless you & you’re family ❤❤

  • @marthatesfaye3778
    @marthatesfaye3778 7 месяцев назад

    ድህነትን የተፀየፈው ታላቅ ሰው ምርጥ
    ኢትዮጵያዊ ምሁር ማለት ይህ ሰው ነው
    በሃገር ፍቅር የተሞላ ጭንቅላት አስደማሚ ሥራ ተሰርቷል!!!!!
    መማር መማር አሁንም መማር !!!!!!!!

  • @abbimike1874
    @abbimike1874 6 месяцев назад

    Dr Samuel God bless you

  • @Your_channel94
    @Your_channel94 7 месяцев назад

    Omg 😳 ህልሜን አየሁት this inspired me thank you so much Dave ውስጤን አንቅተሀል በምታቀርባቸው ትሁት ድንቅ ሰዎች !! እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-xj8zw8fe2o
    @user-xj8zw8fe2o 7 месяцев назад

    ዶክተር ስሙኤል እግዚአብሐር ይባርክህ

  • @Haelimichael
    @Haelimichael 7 месяцев назад

    Thunks abo fetari yetebikachu yulem deve

  • @FikaduAyita-nq3ro
    @FikaduAyita-nq3ro 6 месяцев назад

    Wow geta yebariki wendema

  • @WendemagenBafekadu-bo6hk
    @WendemagenBafekadu-bo6hk 6 месяцев назад

    አቦ አቦ
    አምላክባለክላይ ጨምሮጨምሮይስጥህ

  • @tirsitgeda3689
    @tirsitgeda3689 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ደግሞ ደግሞ ይባርክህ!!!

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ስው አለው ዶክተር እና ቤተስብዎን እግዚአብሄር ይባርካችሁ በጤና በስላም❤❤

    • @grumbona
      @grumbona 6 месяцев назад

      ሌባ ነው ካልሆነ በስተቀር ቢሊየነር አይሆንም ሌባ ዘፈፊ ነው።

  • @azfarabrha8735
    @azfarabrha8735 7 месяцев назад

    ይገርማል እግዝአብሄር ጨምሮ ይስጥክ ወንድማለም

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 7 месяцев назад

    ዶክተረ ሳሞኢል አላአህ ይጨምረልክ❤

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 7 месяцев назад

    በጣም በጣም እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ፧❤❤መልካም ስራ ነው እሰይ እሰይ አይጉደልባችሁ፣እንደዚህ አይነት ሰዎች አብዛልን የሰማይ አምላክ ከሁሉ በላይ ገዢና አዛዥ እኩያ መሳይ የሌለህ ህያው ዘላለማዊ አምላክ ፍጥረታት ሁሉ የሚሰግዱልህ የተፈራህ ቅዱስ አምላክ እናመሰግንገሀለን ።ደጋሚውን፣ መተተኛውን ፣አስማተኛውን ፣ጥነቋዮን ፣ክፋ አሳቢውን ፣ምዋርተኛውን፣ከምድራችን ላይ አጥፋልን ሰላምን እረፍትን አንተን መፍራትን እናውቅ ዘንድ ልባችንን አቅናው ❤😢

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 6 месяцев назад +1

    Dr. Samuel and his family are blessed to have the capacity to do this. I wish them more blessings.

    • @grumbona
      @grumbona 6 месяцев назад

      ሌባ ቀማኛ ነው ዘፈፊ

  • @Motivate2EthiopiaQuotes
    @Motivate2EthiopiaQuotes 7 месяцев назад +1

    ወደኋላ ተመልሰህ ምንም ነገር መቀየር አትችልም ከአሁን ብትጀምር ግን አጨራረስህን ማሳመር ትችላለህ "
    "🔥M2EQ🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ciscco7
    @ciscco7 7 месяцев назад +1

    Ka akime belay silhonk minm comment yelagnim. Miknyatum minm bilh yansahal. Egizhaber Yakbrilign Doctor

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 6 месяцев назад

    You are really a good citizen, specially in Ethiopia 🇪🇹 this day it’s Amazing!Dr Somali
    Good bless you.

  • @eskinderfeseha-pp8tw
    @eskinderfeseha-pp8tw 7 месяцев назад

    የሰው ትልቅ ማነው ብለው አንድ አባት ቢጠየቁ የሰው ትልቅ የሰው ትልቅማ ጥላው ለሰው የሚያሰጠልል ነው ብለዋል ። ወደፊት ብዙ ለመሥራት እድሜ ከጤና ይሰጥልን

  • @MekdesMolla-xg7hs
    @MekdesMolla-xg7hs 7 месяцев назад

    መታደል ነው ❤❤❤

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 7 месяцев назад +1

    በሰማይም ሰራህ በሙሉዕ መልካም ነት ፣
    ለፈጣሪም ታዘህ ነፍስህን አስዋብካት ፤

  • @Thewoldefam
    @Thewoldefam 7 месяцев назад

    God bless you more years Mr Samuel God protect you always with your family our ethiopian hero hero hero so much of love Mr Samuel

  • @sintayewtamene6121
    @sintayewtamene6121 7 месяцев назад

    ረጅም እድሜና ጤና ይሰጦት፣

  • @woseneg.s.1564
    @woseneg.s.1564 6 месяцев назад

    Man's power.

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 7 месяцев назад +1

    Thank you Dr Samuel 🙏 🙏 ❤️ 💙

  • @Ethi912
    @Ethi912 7 месяцев назад

    ተባረኩ ❤ ቃል የለኝም !

  • @zxtsf
    @zxtsf 7 месяцев назад

    ❤Thankyou Dr David for inviting Dr samuel❤