የሎሚ ጥፋት በ ቤተሰቧ ግቢ ቤት መስራቷ ነዉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 419

  • @hawaahamed9273
    @hawaahamed9273 3 месяца назад +32

    እኔም ሰርቻለሁ ለቤተሰብ ግን አልፈልግም አላህ እድሜ ጤና ይስጣቸው እናት እና አባቴን ወንድም እህቶቸም ይኑሩልኝ ያረብ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 месяца назад +136

    ለኔ ብቻ ነው አዘኑ ያታሰማኝ 😢😢አላህ ወክባር😊🎉❤

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 3 месяца назад +28

    ለምዬ ታድሎታ አቺን አግኝቶ ባካል ለምታስተምሪዉ ምክርሽ ይመችሽ
    ያቺ እናት የወለደችበት ማእፀን የታደለ ነዉ እድሜአቸዉን ያርዝምልን አሜን

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 3 месяца назад +48

    ማሻ አላህ ያአዛኑ ድምፅ ደስ ሲል ❤❤❤❤

  • @tube3507
    @tube3507 3 месяца назад +13

    በትክክል ለሚ እናት አባት የረገመው መጨረሻው አያምርም አላህ ይጠብቀን ከወላጆች ቀልብ🤲🤲🤲

  • @mekatube1706
    @mekatube1706 3 месяца назад +25

    አላህ ያስማማቸው ትላንት በጣም ነው ልቤ የተሰበረው ፍትህ ለእናታችን ጥፋት እንኳን ቢኖርባት እናት መተኪያ የሌላት ውድ ፍጥረት ናት አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን❤❤

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 3 месяца назад

      እናቷ ምን አጠፍች የአባታቸው ግቢ የሁሉም ነው ሎሚ እምትባለዋን ደቆሮ አላቃትም

  • @SelamFantu-k7n
    @SelamFantu-k7n 3 месяца назад +8

    እፍ ሰወድሺ እኮ ለሚ የኛ አሰተማሪ ጀግና ሴት ነሺ❤❤❤

  • @ስማአቷአርሴማእናቴ22
    @ስማአቷአርሴማእናቴ22 3 месяца назад +11

    እኔም ብዙ መስዋዕት ከፍላ ያላባት ላሳደገችኝ እነቴ እንዴ አቅሜ ስርቸላታለሁ እነም እኔ ቤቱን ብስራው ቦታው የእናቴ ነው ስለዚህ ወንድሞቸም ይገባቸዋል እግዚአብሔር አምላክ ለእናቴ እና ለወንድሞቸ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው

  • @zehara5
    @zehara5 3 месяца назад +7

    የእውነት ለሙ እኔ ላች ቃላት የለኝም የሴት ጀግና መካሪ ጎበዝ የኔ ውድ ❤❤

  • @ጠአምዩቱብ
    @ጠአምዩቱብ 3 месяца назад +17

    ጀግና የጉራጌ እቁ ትለያለሽ ለምለም ለኔ አራያዬ ነሽ ጎበዝ ♥️♥️❤

  • @ttww9470
    @ttww9470 3 месяца назад +11

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከጥመት ይጠብቀን

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 3 месяца назад +14

    የኔ ጀግና ለሙዬ እውነት ነው መቼ እንደ ምንሞት አናቅም መቼም እዛን አኔድም የአባት ድርሻ ለሁሉም እኩል ነው❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 3 месяца назад +8

    ለሚ የኔ ልበ ቀና እዉነትሽን ነዉ እግዚአብሔር ይስጥሽ የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 месяца назад +11

    ሎሚ የናቅሻት እህትሽ የልጆችሽ እናት እሷ ነች።።እሷ ከልቧ ካልመረቀቻቸው እንኳን ለአንቺ ለራሳቸውም ጥሩ ንሮ አይኖሩም።።ሎሚ ሰው ብቻ አይደለም እግዚ አብሔርም ይፈርድብሻል።።ግቢውን ለቀሽ ውጪ።።እንደ ሁሉም ልጆች የሚደርስሽን አመስግነሽ ተቀበይ።።

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 3 месяца назад +5

    እረ መቶ በመቶ ጥፋተኛ ነች ለሙዬ የኔ ውድ አላህ ይጨምርልሽ ገና ትልቅ ቦታ ድረሺ እኛ እካን አድ ብለን ሰው ሀገር ስንሰደድ ለቤተሰብ ነው ያደረግነው በነሱተመርቀን በትንሹም ለኔ የምለው እያደረኩ ነው ከምንም በላይ የእናት የአባት ምርቃት ነው ቤተሰብ ከመረቀሽ ጎረቤት ያካባቢ ሰው ይመርቅሻል

  • @michukoroso5716
    @michukoroso5716 3 месяца назад +3

    የምር ጀግና ሴት ነሽ ካቺ ቡዙ ትምርት ዎስጃልዉ ባርቺ ❤️❤️❤️🙏🙏

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 3 месяца назад +5

    ማሻአላህ አዛኑ ደስ ሲል ለሚየ ይህየብዙሰወች ስተትየነው ከቤተሰብ ቦታሰርተው ቡሀላቤቴነውብለው ቤተሰብ ይበጠብጣሉ

  • @FousiyaBh
    @FousiyaBh 3 месяца назад +1

    ትክክል ኧረ አይደረግም አላህ ይጠብቀን ከወላጆቻችን ሀቅ

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 3 месяца назад +3

    ለሚየ የኔጀግና አፌቁርጥይበልልሺ ይኛመካሪ እኔካአባቴን በልጂነቴ እናቴን በሰድትሁኘነው ያጣሆቸው አላህይረሀማቸው😢😢😢

  • @Masretmathwos
    @Masretmathwos 3 месяца назад +6

    ለሚለሚ አንች ማለት በጣም ትልቅ ሴት ነሺ የሚርህ. ለሴቶች ምሰሌ ነሺ በርች ❤❤❤❤

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 3 месяца назад +2

    በዚህ አጋጣሚ እንድ ነገር ልል ፈለኩ በእኔ እናቴ እና እህትና ወንድም መሃል ያለው ፍቅር ይገርመኛል ቤተሰብ ሲሞት ሁሉንም ንብረት በአንድነት በስምምነት በእኔ እናት ስም አደረጉ ያለምንም ቅሬታ እናቴም ታድይ እስይ ብላ ሳያሳሳት እንደልጅ አድርጋ ነው የመሬት ደብተር ላይ ስማቸውን አስሞልታ እንዳይገለሉ ያደረገችበት ሃሳቧ እጅግ ያኮራኛል ከነሱ የተማር ትልቅ የማያልቅ ፍቅር በስልክ እንኳ ሲደዋወሉ አንዱ ትንሽ ድምፅ ከተቀየረ አሞሻል ድምፅሽ ምንድነው በቃ መርማሪ ፖሊስ ትንሽ እራሴን ካለ አንዱ እኮ አውቄያለሁ መኪና ባይገኝእንኳ የ3 መንገድ ተጉዞ ከች ምነውአይንሽን ልይ ብዬ ነው ኡፍፍ የአክስቴ ይለያል አጎቴም እንደዛው እናቴም ❤ብቻ ምን አደከማችሁ ፅሑፍ ላይ ጎበዝ አይደለሁም

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 3 месяца назад +6

    ለምየ ትክክል ነሽ አጀቴን በልተዉታል እማማ😢😢😢😢😢

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 3 месяца назад

    ትክክልነሽ ተባረኪ ሎሚ የብልግናዋ ጥግ እንኳን ቤቱ አባቴም የኔና የልጆቼ ብቻ ነው እያለች ነው የሷን መጨረሻማ ያሳየን

  • @samprincess378
    @samprincess378 3 месяца назад +6

    ሌሚ የእውነት ጀግና ነሽ ማርያምን እሰው ሀገር ነው ያለሆት ግን አንቺን ሳይ ምን መሰራት እንዳለብኝ ነው የተማረኩት የኔ ጠንካራ ሴት ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesi2112
    @mesi2112 3 месяца назад +17

    ለሚየ የኔ ጀግና ማርያምን ሙትት ብየ ነው የምወድሽ ሽይ አመት ኑሪ የኛ ጀግና

  • @lase-of9wq
    @lase-of9wq 3 месяца назад +1

    ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርሽ የልጅ አዋቂ ሐሳብሽን አይቀይርብሽ።

  • @mersi-xz4mf
    @mersi-xz4mf 3 месяца назад +1

    Wowww yene jagna lamiye Ene ager sigaba anchin magingati efaligalohu yene negist❤❤❤❤❤

  • @meaza5404
    @meaza5404 3 месяца назад +5

    Ere egziabher yikir yibelachew sew hulu sew bela honewal

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 3 месяца назад +1

    ማረያምን አሁን ገና ትክክል እህቴ ሎሚ እምትባል ሴት በጣም አሳፋሪናት በናቶና በህቶ ትሳለቃለች እመቤቴን የካደች ካሀድእናቷን ብትክድ አይደቅም እምት መፀደቀው በልጆቹነው እግዜቤሔር ያናሳል ይጥላል ነገ በሶምላይሆን በልጆቹእሚያመጣውን አይታወቅም

  • @tegestketema6683
    @tegestketema6683 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ልቦናሽን አይቀይረው በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @LayilaLulu
    @LayilaLulu 3 месяца назад

    😢😢😢ለምየ አላህ ሂዳያውን ይወፍቅሽ ። ያኔ ኮሮና ያመመሽ ሰአት ልትሞቺ ነው ብየ ያለቀስኩት ዛሬ ሳስበው የአላህ ኒእማ ይደንቀኛል ይሄው ስንት ነገር አልፎ ከቤተሰብሽ አልፈሽ ለያዝሽው ሚድያ ተከታዮችሽ ከምር እህት የሆንሽ መልካም ሰው በረካ ሁኝ❤❤❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 3 месяца назад +2

    እዉነትሽን ለሚ ወላሂ ሁሉም ደግሞ እሷኑነዉ የወቀሷት እኔ ከሁሉም አጀቴን የበላቺኝ የተበሳቆለቺዋ ስደተኛዋ እህታቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @JjhggKhan-ob9bl
    @JjhggKhan-ob9bl 3 месяца назад +2

    ለምለም ግን ይቅርታ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እራስሽ እዴት ነው ምታዪው ሜላት ከተናገርኩ ከግቢ አቶጣም አልሽ በውሽት ድግሪ እዳላቹ እናቃለን ያጎትሽ ልጅ Ethiopia ህዝብ አልዋሸም እያልሽነው ወላሂ ድብን አርጎነው የዋሸው አቺ ግን ምታወሪው ስለሌላው ሚዋሹት ነው የአጎትሽ ልጅ ጨዋ ነው ይልቁን ብትመክሪው ይሻላል ገዝብ አላቂ ነው ለመጪው ትውል ማጭበርበር ባናስተምር የተሻለነው

  • @yeworkwuhatesfaye9781
    @yeworkwuhatesfaye9781 3 месяца назад +3

    ታገኝዋለች የናት አዘን መጥፎ ነው ይቀናት መስላታል በልጆቻ ታገኝዋለች ብድሩን ሣይቀድሞት ብትቀድማቸው ልጆቻን ይዛ ይቅርታ ብትል እግራቸው ላይ ወድቃ በጣም ካንጀታቸው ነው ያዘኑባት ያስተውቃሉ እንጀታቸው እንደተቃጠለ እምዬ ምንም ትሁን ምን እናት እናት ነት ቤቱ ደጁ የሚደምቀውናት ስትኖር ነው ይቺ ሤጣን ነች አለም የሚያየውን ሚዲያ ላይ እኮ ነው አፋን ሞልታ እናቴን አልወዳትም ያለችው ጨካኝ በወለድሽው ልጆች ብድርሽን አግኝ

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 3 месяца назад +3

    ለሙዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ አንጀቴን አራስሽዉ ደሞ በጣም ትጮሀለች እኔግን በመፅሀፍ ቅዱስ ብትምም ጥሩ ነበር አራተኛዎ እህት ግን እግዚአብሔር ይስማት ለልጆቿ እርግማን ጥሩ አይደለም ነገ አሜሪካ አገር አለማበዳቸዉን በምን እርግጠኛ ናት ልጆቿ ታግኘዉ እርኩስ ናት

    • @ሐገሬኑሪልኝ
      @ሐገሬኑሪልኝ 3 месяца назад

      ምነው አንቺ እርግማኑን ምን አመጣው። ልጅ አይረገምም። ልቦና ይስጣት ነው የሚባለው።

  • @wubTube683
    @wubTube683 3 месяца назад +2

    Lemuye Betam new yemiwedish Mariyamin
    Mikirsh kanchi bizu negar new minmarew fetari yitebkish birtatsh yihun Bahershbet hulu ye dingil lij yiketalish🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FFbBነኝየአለህበሪያ
    @FFbBነኝየአለህበሪያ 3 месяца назад

    ለሙ የኔ ዉድ አህሌን ነፍቃሺኝ ነበረ ❤ ደሞ ቢዙ ጊዜ እኔ ኮንት መፀፍ አለችልም ዝግ ይሆንቢኛል የታነገርሺዉ ሁሉ ትክክል ነዉ የእነት ነ አበት የመሰለ ነግር ሁሉ ለቤተሰባ ኡኩል ነዉ🎉🎉🎉

  • @Masarat-mt8qt
    @Masarat-mt8qt 3 месяца назад +1

    ለምሳሌ እኔ ቦታ ገዝቼ ቤት ሰራቼሃሎ ግን በስሜ ነው እና እናቴና አባቴ እህት ወንድሞቾ ይኖራሉ እኛ ለቤተሰቦቹ ነው የሰራዊት ውድ ፍትህ ልከፈሉ ይችላሉ ማለት ነው መልሱልኝ

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 3 месяца назад

    ለሚ ጀግና ካንቺ ብዙዎች ይማራሉ ጎበዝ በርቺልን ።

  • @Taj-e8m
    @Taj-e8m 3 месяца назад +1

    ለሚዬ ተባረክ የኔ ውብ ጀግና❤❤ የአንቺ ስክ ቁጥር ለክ ፈልግ ነው❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 3 месяца назад

    Lemlem anche ena eswa yesemayena yemedere leunte alachu. Lomi enkwan anchen EGZEABHEREN yenakeche sewe nate! Anche tebareki EGZEABHEREM kefeme yaderegshe ye enate abatshe merekate ena degentshe newe. Ahuneme tebareki!🎉🎉.

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 3 месяца назад

    አንቺን የሚጠላ ገደል ይግባ ለሙዬ ትለያለሽ ማርያምን ከልብ ሴት❤❤❤እድሜሽን ረጅም ያድርግልኝ ወልደሽ ሳሚ ❤ብልህ ሴት

  • @الحمدالله-ش8م5ي
    @الحمدالله-ش8م5ي 3 месяца назад +2

    ግን ለሙየ ቃላት አጣሁልሽ የኔ አስተዋይ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 месяца назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉 ጎበዝ እህቴ እውነት ብለሻል።።በሙሉ ጥፋተኛ ሎሚ ነች የማይደረግ ነው።።ሎሚ ባትማር ልጆቿ ስህተቷን ለምን አይነግሯትም።።የሌለ ስህተት ታይቶም አይታወቅ።።።እምየ እንደቀላል።።።

  • @fifinegash3816
    @fifinegash3816 3 месяца назад +2

    Yetnbya inda anchi iko yelij awaki neshi serteshi yemtinoru igzabher gulibetshini yebark tanashini yestishu sew hulu minew indanchi lib yestachew yewset diramawenim mekeryachew indanchi sew serto indemlewet yeweku anchi asteway neshi yazelkilish❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 3 месяца назад +2

    የ ለምለም ሃሳብ እና የኔ ሃሳብ አንድ አይነት ነው 😊 እናቴ በህይወት ብትኖርልኝ እና ነብሴን በሰጠኋት ምን አለ ? ግን በጊዜ ወደ እግዚኣብሔር ሄደች እኔ የተሰደድኩት ለእናቴ ብዬ ነበር 😢😢😢 ግን እናቴ መርቃኛለች ምርቃቷ ይከተለኛል ይህው በደስታ ያኖረኛል !!!!

  • @bestethio-g4c
    @bestethio-g4c 3 месяца назад +1

    ለሚየ አስተዋይ ሴት ነች ጀግናዋ 💓🙌👏

  • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
    @suzanmohammedalhabeshaalhe709 3 месяца назад +1

    Yeney Jegena shimageli Neshi lemi Ahune. Eko behakme emefrd Tefa Sunhane Allah .

  • @merrymeery2731
    @merrymeery2731 3 месяца назад +2

    የትንቢ,ታረኪ,እዉነትሽን,ነዉ,ይቺ,ባለጌ,በሰፈረችዉ,ቁና,ትሰፈራለች

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 месяца назад +10

    ሎሚ በሀሰተኛ ፓስተሮች ነው ለቤተሰብ ጠላት ሆና የተነሳቸው 🥹እኛ ቤት አስር ነን እናት አባታችን እድሜያቸው ወደ ሰማንያ እየተጠጋ ነው አንድም ቀን የገንዘብ ጥያቄ አንስተን አናቅም ለፍቶ አዳሪ ነን ሁላችንም በአለን ነገር ቤተሰብ ነው የምደግፈው 🥹እኔ የምንግዜም ጸሎቴ እድሜ ስጥልኝ ነው ::: መተኪያ የላቸውም እኮ እኔ ሳስበው እራሱ ይጨንቀኛል ማርያምን ልጅ ሆኘ እኔ እናት አባቴ ቶሎ የሚሞቱ ጥለዉኝ የሚሄዱ እየመሰለኝ አለቅስ ነበር እረ ተው ዛሬ የዘራችሁ ፍሬ ለልጅ ልጅ ይተርፍና እናተም ጽዋዉን ትቀምሱታላችሁ 😢

    • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
      @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 3 месяца назад +1

      እ እና ለዛ ነው ወይ የቤተሰብ ዛር ይሆናል ማጋጫቸው ለምሰላ አዳል ሞቴ ሚባለው መፈሰ ቤተሰብ በንብረት የማጋጨት ነው ፍላጎቱ 😢

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 месяца назад

      @@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ አዎ ሲጀመር አዳል ሞቴ መናፍቅ ያረጋል ቡዳ ዛር ደሞ ቤተሰብ በዉርስ ምክንያት ትምስምስ አድርጎ አባልቶ ያጋድላል ግን ያው ስላልነቁ ይሄው በአደባባይ አሰጣቸው ዋናው መንፈስ ሎሚ ላይ ነው 😔😔😔

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 3 месяца назад

      ​@@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ😂😂😂😂አአዙቢላህ ግን በዝህ ነገር ታምኑበታላችሁእዴ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 3 месяца назад

      ​@@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠግን እንደ አንቺ ከእናትሽ የመጣ መንፈስ ነው ሲሉኝ ከተዋወቅን 11ዓመት ከሶስት ወር ሊሆነን ሳምንት ሲቀረን ለእራት ተጋብዘው መተው ሳሎን ቤት መተት ጥለው ሄደው ሞቴን ሲጠብቁ ክብሬን አይተው እራሳቸው በተጠርጣሪነት ተይዘው አገር ለቀው የሄዱት ነገርስ? እሷ አታድርግም ተብለው ለሕግ አካል የተነገረላቸውስ? የምን መንፈስ ሊባል ነው? አሁን የልጄ ዓባት ባላየው አብራሽ የመጣችው አንቺን በመተት አስራ ኢትዮጵያ ቤት አልሰራችም የእናት የአባቷ ቤት ነው እንዴት?ይለኛል ብዬ ስናደድ የሰሙ የሕግ አካላት ሃምሳ ኢሮ ቀጡት ሌላውም ጎረቤቴ እንደዛው እሕቴ ኢትዮጵያ ቤት የሰሩ ዓሉ አትልሽም ያለው ስናወራ አብሮን ነበር?ብያቸው ሳይቀጣ አልቀርም እና ሃቅን ማውጣት የዛር መንፈስ... ማለት ነው? ግራ ገባን እኮ!

    • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
      @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 3 месяца назад

      @@zeharahassen7810 እኛ ምናመልከው እግዝአብሔር ብቻ ነው ግን ከሁሉም እምነት ተከታይ ኡሉ በማወቅም ባለማወቅም ባእድ አምልኮ ሟመልኩ ለምሰሌ በናተም በሰልምና አለ ሽክ አበሶ አዳል ሞቴ እያሉ ሟመልኳቸው ግን የሁላችን እምነት አይፈቅድም ግን እነሱ በግላቸውና በድብቅ ያመልካሉ የቤተሰብ ዛር ወይ መፈረ እያሉ

  • @Ty23r
    @Ty23r 3 месяца назад

    ሥንት አይነት ቡዳ ጨካኝ ሰው አለ እናት በሂወት እያለች ሥለውርሥ እኔ ሢጀመር ቆንጆ ቤት እሰከሰርቢሥ ሰርቻለሁ ያን ያረኩት ብዙ መሥዋት ከፍለው አሳድከው ከዚ የበለጠ ባረኩላቸው አንድምቀን ሥለውርሥ አሰቤ አላውቅ አላህረጅም እድሜ ከአፊየ ጋር ይሰጣቸው ያቆይልኝ ለዱኒያ እሄን ያክል መሰገብገብ

  • @Redu78978
    @Redu78978 3 месяца назад +5

    አይ ለሙዬ የእናት ሆድ ጅጉርጉር በየቤቱ ስንት ጉድ አለ😢😢😢😢

  • @فاطمهعمار-ع1ع
    @فاطمهعمار-ع1ع 3 месяца назад +10

    ለሙ የኔ ጀግና ሴት ❤❤❤❤❤❤

  • @helentadesse5825
    @helentadesse5825 3 месяца назад +2

    ያንቺ ልብ ለሁሉም በደረሰው ጥሩ ነበር አንቺ ጨዋ ነሽ መዓረይ ሎሚ ተብዬው ጥቅመኛ ናት ስጀምር በህግም እኮ እናት በሂወት ከለች ደረሰ ምን ማደረግ አትችልም መሬት ከሆነም እኩል ነው የሚደርሳቸው

  • @heleneshetu1510
    @heleneshetu1510 3 месяца назад +1

    Yena konjo anchi jegena set neshi ye Ethiopia set mesala neshi eshi endachi yalu buzu set alu eshi bertu jegena ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seranatube1366
    @seranatube1366 3 месяца назад +1

    Betam yasazenal men ayinet zemen lay deresen lomi asaferi nat

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 месяца назад

    እዉነት ነዉ እማ ለዉለታሽ ምን እከፍልሻለሁ እማ❤❤❤❤❤❤እድሜ ይስጥሽና ልጠዉር❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 месяца назад

    ለሚ የኔ ጀግና ሁሉም እንዳንቺ ብያሰብ ❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 месяца назад +4

    ።።። ሎሚ ልጆችሽ ከወደዱሽ። ገዝተው ያውጡሽ።። ያለሽበት እናትና አባትሽ ደክመው የገዙት ቦታ ነው ።።

  • @SofiSofi-v7g
    @SofiSofi-v7g 3 месяца назад +1

    Yene mar iwunet new yene wud yene asiteway man inde beteseb wanaw beteseb new kibir misigana lebetesebochachin ❤❤❤

  • @عايشهاثيوبيا-ز2ذ
    @عايشهاثيوبيا-ز2ذ 3 месяца назад +7

    ትክክል ለሙዬ ❤❤❤

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg 3 месяца назад +9

    ለሚየ የኔ ጠንካራ እህት እባክሽ የሩታን እህት ሜላት አግንተሽ አውሪያትና ከሩታ ጋ አስታርቂያቸው ።እውነትነው እምልሽ እግዚያብሄር ከአንች ጋ ሁኖ ይረዳሻል ለሙየ ሞክር ታላቅ ታርክ ስር እውነት ታላቅ ታአምር አዲርጊ በጌታ

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 3 месяца назад +1

      ትክክል ተስታርቃቸው❤ ለሚ በነትሽ ይህን ውላታ ዋይልን😢😢

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 3 месяца назад

      እስኪ የለሚን ስልክእምታቁ አውሮት ትሞክር ጌታ ታርክን ይቀይራል።

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 3 месяца назад +2

      አቦ አትቦጫቦጩ ምን አገባችሁ ኤጭ

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 3 месяца назад

      @@fatumara3244 ገደል ግቢ ኩፉ

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 3 месяца назад

      ትክክል ለምለም ብተስተርቀቸው ይተራቀሉ

  • @shushayhagostesfay3051
    @shushayhagostesfay3051 3 месяца назад +1

    ለሙዬ የኔ ጀግና ነሸ በትክክል 👍💎💎❤

  • @BuzeTube-143
    @BuzeTube-143 3 месяца назад +1

    ለሙዬ እግዚአብሔር አምላኪ እድሜና ጤና ይስጥሺ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢

  • @ሁለገብሀያቴ
    @ሁለገብሀያቴ 3 месяца назад +1

    እውነት በአካል ማገኜት እፈልጋለሁ ጄግና ነሺኮ

  • @rweftt1940
    @rweftt1940 3 месяца назад +1

    አይ መከራ እኔም ቦታ ከዝቸ ከቤተሰብ ሩቅ ነው ግን ባባቴ ስም ነው በስሜ አዙሩ ብላቸው እቢ አሉኝ ስላገባሁ በስምሺ ከሆነ ባሏ ይካፈላታል ይላሉ የአመት ልጅ አለኝ በሱ ስም እናረጋለን ይሉኛል እኔ በስዴት ነኝ ሀገሬ ቢገባ ብግዳቸው ነው የማስዞራቸው በስሜ ሞት ቢመጣ ባባታችን ስም ብለው ይካፈሉኛል ብዬ አስባለሁ😢😢

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 3 месяца назад +3

    ትክክል ክብር ለናቶች

  • @jameladarmaga4695
    @jameladarmaga4695 3 месяца назад

    ለምላም ኡኮ ልዩ ሴት ነት አንቺን መማሰል ነው እሚፋልገዉ

  • @merelove6797
    @merelove6797 3 месяца назад +1

    እፍ እንደ ልቤ ኮመን ፅፌ ኣላቅም ዛሬ ግን በጣም ነው ያዘንኩት በነዚ ቤተሰብ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

    • @adanechikassaye4662
      @adanechikassaye4662 3 месяца назад

      ምን ላይ ነው የቀረቡት እኔ አላየሁም

  • @እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ

    ትክክል 😢😢😢✅✅✅✅😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AdanechHaset
    @AdanechHaset 3 месяца назад

    Sijamer abetu nw nuzaze ley aseqamete iji ye rasachu neti yene nw sarawuti alelechim isami gin damo Hulu sawu yerasu ciger nw merawu inati gini hulem inati nati gini ineti ye aluti nager ale😢😢😢

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 5 дней назад

    እኔም በታሰበ በ ራሳችሁ ማረት ላይ ስሪ ብሎ leminogn leminogn sidekmachu towut እኔ ጊን እምቢ ብዬ አሁን እኔ ቤተን gazwu አግዝብሔር ይመስገን. አጎቴ ብር አትፍቶብኝ ነበር ለዛ ነው የሰጡኝ እናቴ ጊን ከ libwa ነው ልጆቹ ጊን ናጌ adigo yiqeyerubignal ምን አቻቃችቀኝ ብዬ towku

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 3 месяца назад

    ለሚ ቤቱ ነውዴየታየሽ እናት በዛ ደርጃስ ይጠላል ወይ ሌላው ይቅር ያንዷቀን ምጥ ሰውነቷን በዳ የወጣችበት ቀንንን ምን ብታደርግላቸውም የምጧን ቀን ዋጋ የለውም

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 3 месяца назад

    እኔም ሰሞኑን በዚህ ሳምንት ውስጥ ቤት መስራት ልጀምር ነው እምጀምረው ቤት ደሞ የውርስ ቤት ነው የ ቅድሚያቴ ነበር እሱዋ ስታርፍ ሀያቴ ገባችበት እሱዋም ስታርፍ ልጆቹዋ ገቡበት ከነሱ መሀል እናቴ ለቤቱ ሁለተኛ ልጅ ናት እናቴ ግን ተከራይታ ወታለች አሁን ግን የቤት ክራዬ ስለከበደን እዛው የቤተሰብ ግቢ ውስጥ ማረፊያ ቤት ለመስራት አስቢያለው ለምለሜ ምን ትመክሪኛለሽ እኔንስ ኦዲየንሶችስ ምን ትሉኛላቹ ??????

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM 3 месяца назад +1

    ትክክክል እህቴ የኔ አስተዋይ 👌🏻👌🏻👌🏻

  • @meseoroyoutube287
    @meseoroyoutube287 3 месяца назад +3

    Dhugaa keetii beetuu koo❤

  • @BusyLine-p5q
    @BusyLine-p5q 3 месяца назад +1

    አችም አድነገር ተሳሳሺ ለሚ አችና አባትሺ ገዘብብታወጡበትም እነሱ በጉልበታቸው አላገዙም ልጅም ቢሆኑ ወይስ በኩትራት ነው ያስጨርሳችሁት ያከሆነ ሙንኪንያስከዳል
    ምክናቱ እኔም ሰርቻለሁ በብር በኩል ብቻየን ነው የሰራሁት ትልቅ እኔ ነኝ ሁሉም ትንንሺ ናቸው ግን ሁሉም እዳቅሙ ውሀ በመቅዳት ድጋይበመሰብሰብ ኩርትበሞምላት ላናፂ ምግብበመስራት ውሀልኩን ውሀበማጠጣት ብቻ ሁሉም እዳቅሙ እድርጎል ብርግንሁሉንምእኔነኝ የቤት እቃም እኔ ነኝ ያሞላሁት ግን ብቻየንሰራሁት ለማለት ይከብዳል እድሜሰቶኝ ጦሪያድርገኝ ያርብ

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye

    ትክክል በቤተሰብ ግቢ ውስጥ ያለ ነገር ሁሉም ለሁሉም ድርሻ አለው

  • @salma3197
    @salma3197 3 месяца назад

    የተናገርሽ እውነትሽን ነው አብዛኛው ሰው ብርን ብቻ ነው የሚያስቀድመው ምድር ለመበላል በመሬት ጉዳይ የምንጣላው አባ እናት አሳድገውን እነሱን ጭራሽ እነሱ ሚዲያው ስለ እነሱ ገመናናወራለን

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    እውነት ነው ሎሚ ታስፈራለች እናቴን አልወድም ስትል በእውነት በጣም ፈራዋት ፈርሃ እግዚአብሔር ይላትም የእናቷን አልወዳትም ስትል የባስ እህቷን እንዴት እደናቀቻት በአደባባይ አየናት

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 3 месяца назад

    ለሙየ የኔ ልዬ ያለሽን ገንዘብ በርከቲን ይሙላልሽ

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 3 месяца назад

    እኔም ለእናቴ የለለ ቤት ሰርች ከገጠር አምጥቸ ገብታ እየኑረች ነው ወንድሞቸም እህቶችም አሉኝ ታዲ የኔ ነው ልል ነው በስማም እናቴ እስካለች ትደሰትበት እንጅ ወንድሞቸም እህቶቸም አትካፈሉም አልልም በጭራሽ

  • @HayettesfayHayettesfay
    @HayettesfayHayettesfay 3 месяца назад

    ለሚየ ማሻ አላህ ግቢሽ ሲያምር ወላሂ

  • @ፅጌየማርያምልጅ
    @ፅጌየማርያምልጅ 3 месяца назад

    ሁሉም እኮ ለቤተሰቡ ይሰራል የሳ አካበደችሁ እኔ በስደት ለእናቴ እቤት ሰራው ለእራሴ ደሞ ገዝቼ ሰራው ግን ለእናቴ እንደሰራሁ ትዝ አይለኝም ለእናት እኮ እይወትንም ቢሰጥ ቅር አይልም የእኔ እናት በደስታ ኑሪልን❤

  • @tig.8440
    @tig.8440 3 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤ ጀግና ነሽ ❤❤❤

  • @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
    @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ 3 месяца назад

    😢😢😢ለእናት ይህ አይገባትም የተንቢ ጀግናችን ልክ ነሽ

  • @FiriyotTolosa
    @FiriyotTolosa 3 месяца назад +1

    ልሚልሚ አንቺ ጀግን ሴት ኔሽ ስልደንቅ አለሊ ፊሚ ❤❤

  • @Fenettesfaye-j5q
    @Fenettesfaye-j5q 3 месяца назад

    የቱ እኔ በስደት ነው ያለሁት አጠገቤ ማማክረዉ ሰዉ የለኝ እባክሽ ስልክሽን ላክልኝ በናትሽ

  • @አሰኻል
    @አሰኻል 3 месяца назад

    ለሙ ጀግና ሴት ነሸ ለሴቶች ምሰሌ ነሺ በርች🥰🥰🥰

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 3 месяца назад +1

    ለሙየ የኔ ጀግና እህት አውነት ስወዳት ለሙየንረረ❤❤❤

  • @ሳዲቲዩብ
    @ሳዲቲዩብ 3 месяца назад

    ለሚ ጀግና የቀን ስራ ሰርቸ ነው ልጆቿን ያሣደኩት ያለችው ሚሥኪን ብስቁል ብላ በጣም ነው ያሣዘነችኝ

  • @Jny-m1z
    @Jny-m1z 3 месяца назад +3

    ጀግነሺለሙዬ

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 3 месяца назад +1

    ይህን እኮ የሚለው የእናትን ክብር ለሚያቅ ነው ለምየ አንዳንዱ ከእናትና ከአባት ገንዘብን ያስቀድማል

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 3 месяца назад

    ለሚየ የናት አባትሽ ምርቃት አይለፍሽ❤❤❤❤❤❤

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 3 месяца назад

    ለሙዬ የኔ ጀግና እዴት እደምወድሽ የኔ ድቡሽቡሽ ❤❤❤❤

  • @Imfineyene
    @Imfineyene 3 месяца назад +2

    Yene jegna hulum edachi bihon etio tadg neber

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 3 месяца назад

    ሲጀመር ምንአይነት ልጅ ብትሆን ነው እናትን ያህል በሚዲያ የምታሳቅቃት ወይ በጣም አሳዘኑኝ እናቴ ብታጠፋእራሱ እኔ እንጃ

  • @FskaTube
    @FskaTube 3 месяца назад +2

    Lameye yene jagnaa set❤❤❤

  • @rabiatdjamal40
    @rabiatdjamal40 3 месяца назад

    9. አመመት ሰሰረትሽ ነው አዳራሽ የገዛሽ??

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 3 месяца назад +2

    እኳን ደህና መጣሽ❤❤❤