Ethiopia - አለም-አቀፉ ማፍያ አዲስ አበባ ገባ - የጀግና አቀባበል እና ፕሮጀክቱ!
HTML-код
- Опубликовано: 19 окт 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
እናመሠግናለን🙏🏻 ጋዜጠኛ ማለት እንዲህ ነው!!!
ቀጥልበት!
ትልቅ ስራ ነው የሰራህው!!
የሚከተለው አካል ይሄን ስው በደንብ መከታተል ያስፈልጋል!
አቤቱ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ከሰይጣኖች ሥራ አድንልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ምክንያቱም
ራሱ ዘራፊ ገዳይ ማፍያ መሪ ስላላት ኢትዮጵያዬ ትንሣኤሽ ቅርብ ነው
ድል ለፋኖ ♥
Dele le ethiopia
እናመስግናለን ሁሌም አክባሪያችሁ ነኝ
እዉነትም አገር ሲያረጅ ማፊያ ያፈራል ። ወይ ነዶ እረ ፋኖ ቶሎ ድረስ
ማሪያምን ቶሎ ድረስ
ልዑል እግዚአብሔር ሀይሉን ይስጥህ ፋኖየየየ
በጣም እናመሰግናለን።
Tnx fetaye
ግን ኢትዮጵያ ሀገሬ መቸ ነው ሰላም የምትሆኝው ከሌቦች ነፃ የምትሆኝው ማማዬ💔🇪🇹💗
በአብይ ዘመን እማናየው የለም 😭😭😭😭አምላክ ሆይ ይህን አውሬ መንግስት አንሳልን 🙏🙏
beyonce setmexa ethiopia be melak neber yemtmeraw weys xuxo eyxebachew neber fexari yanante tselot yemisemaw youtube ayto aydelm
@@DawitEthiopia4391 🤮🤮🤮🤮🤮
አላህሆይይህንሚስኪንህዝብታደገንሀገራችንንከሌባሰውራት
ኢትዮጵያዬ ማርያም ትድረስልሽ
ሀገራችነን ሰላም አረግልን 😢❤❤
የሌቦች ጊዜ የቀጣፊዎች ጊዜ እባክህ ጌታ ሆይ ፍረድባቸው
ፈታ ዴሊ እናመሰግናለን የምር !
ወይ ጉድ ወይ አገሬ አላህ የጠብቅሽ ሀገሬ
ኢትዮጵያ በልጽገለች የምንለው በምክንያትነት ነው። አምጥቶ ቆለለው😢😢😢
እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን
ዘንድሮ የኢትዮጵያን ህዝብ መከራውን መሬት ትመስክር እግዚአብሔር ይፈረድ
Thankw dear
ንቃ አማራየ የማንንም አጀንዳ እዳትቀበል ትግላችን ወደፊት ከፋኖ ጋር ድል ለአማራ ፋኖ
ፈታ #1 ተባረክ!
ዘንድሮ ጆሮአችን ጤና ይሁን እንጂ ብዙ እንሰማለን
አቤቱ አምላኬ ሆይ ተመልከተን ወሽት የበዛበት ጊዜ
እናት አለም ኢትዮጵያ ምን አይነት ጉድ መጣብሽ እግዚአብሔር ሰላም ሽን ያምጣልሽ ጌታ ሆይ ልለምንህ ሀገራችን ሰላም ትሆን ዘድ አብይን 666 አሳልን ሁሌ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ጅግና ጋዜጠኛ
Good job Feta daily
Please keep going to expose such as kind of crimes and criminals . 👍
እናመሰግናለን ፈታ 🙏
አድስ አበባ የሌቦች ብቻ ለማድረግ ነው ምናልባት የሚሆነው ወይ ሀገሬ ያሳዝናል
ካዝናቸውን አሟጦ ይጠፋል ወይም ጠቅላዪ ኪስ ይገባል ጠብቁ ብዙ ማፊያዋቹን ያሰለጥንላቸዋል ብልፅግና (ብልግና)
እውነትም ቆለለው😢😢😢
እነኝህ ፔንጤ ዎች እማያመጡብን የለ እናቴ ማርያም ያስራት ሀገርሽን ጠብቂልን😢
የተክልዬ ተቅማጥ መሰለህ
ጠሩ ነው ይግቡልን!የቀን ጉዳይ ነው።ከሌባው ከዬናታን ጋር እንባርካቸዋለን!!!!!
ሰላም ሐሀገራችን
😢😢😢😢ይገርማል
እግዚአብሔር ቅርብ ነው በፀሎት ከበረታን ወገኖች የምንፈራውን ሁሉ የምንጠላውን ያርቅልናል
አይ ፈታ አቀራረብህ ይመቸኛል ኑርልኝ ፈታዬ
ወይ ሀገሬ😢
እውነትና ፍትህ ያለው ግዜ ያምጣልን ግፈኞችን ፈጣሪ ያሽመድምድልን ።
True jornalism bro
ጥሩ ዘገባ ነው, በተጨማሪም የ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያን ህብረት እና ካውንስሉ ያወጡትን መግለጫም ብታካትቱ ዘገባው ሙሉ ይሆን ነበር. በርቱ!
የሚገርም ነው ሆሆ
ይገርማል ዘንድሮ አያሳየን የለ ከብት ፍፍፍፍ
ይገርማል! ውይ ዘንድሮ?
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በእውነት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Thank you for the translation 🙏🏾, I have watched it on Al Jazira. It’s an believable what this guy did 😡
I hope our people get the message before it’s too late 🙏🏾😍
Capture and hand them
በመናግቅ ተከበናልእኮ በህልማቸው ሢቃዡ እርስ ጌታእድህአሉኝ እያሉ ጭረሡን አሥጨረሡን የኢትዮጵያህዝብም ደዝዛል
ይህን መናፍቅ መግሥትነኝባይ ካልተወገደ ሀገርም ሆነሀይማኖታችንን ማሥቀጠልአችልን።
እውነት ትልቅ ስህተት ነው የሰራከው ይህንን በአደባባይ እግዝያብሔር ሲፈርድብህ እናያለን እባክህ ደሀውን እዝብ አትጥራ እባክህ አታስበዝብዛቸው
እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙናያለን ብዙ እንሰማለን ክክክክክክክ ለመንግስት ሊጠነቁልለት ሊሆን ይችላል
አታሽቃብጡ ወንጌልን አትሽቅጥበት እሽ ጌታ እንዲመጣ ዘነጋ መሠለኝ
የተረገመ ሰዉ ሀገራችንን ሸጣት ምን እንሁን ወዴት እንሂድ
ተገል መታገል ነው መፍትሄው
Yasazinal
የሞተን የሚአስነሳ እግዚአብሔር ብቻ ብቻ ነው የእራሳችን ትተን የሰውን እንመኛለን
እውነትም በልቅጠናል ማለቴ በልፅገናል😢😢
ምን ይደርግ መንግሥት አልባ አገር ነው ግድ የለም ማያልፍ ቀን የለም
ኦርቶዶክሳውያን ተጠንቀቁ፣ ግራ ቀኙን ተመልከቱ🙏🙏🙏
አዎ ትግላችን መሪር መሆን ያለበት በደዚህ አይነቶች ጉዳይና ነፃነታችን ነው
❤
እንኳን ሙስሊም ያልሆነ አልሃምዱሊላህ አላይ ጀገራችነንና ህዝባችነን ከመከራ ይታደገን አሚን
ምን ይደረግ ግዜዉ ለነሱ ነዉ😢😢😢😢😢
ወንድም ጋዜጠኛ , እኔ ፕሮስታንቲ እምነት ተከታይ ነኝ. ይህ የምትናገረው እውነት ነው ነቢ አይደሉም .....ብዙ እግዚአብሔር እውቀት የሌላቸው ነው ቁማር የሚጫወትበት....ተባረክ
እዉነትም ሀገር ስታረጅ የጃርት መጫወቻ ትሆናለች አላህየ አስበን
ወይ እግዚአብሔር ምን አይነት ዘመን መጠን
ክክክክክ ፈታደይ አቀራረብ ያስቀኛል በእውነት አታምጣስለው ቆለለው😂
እነሱማ ብዙ ጌታና ብዙ ነብይ አለቻዉ ሀገራችን ልዘሪፉ ነዉ እነዝህ መፍያዎች።
😢😢 መገን ዘድሮ እግዚኦ አምላኬ ሆይ ቶሎ ና ምድሪቱን አበላሾት በስምሕ ተሳለቁ ቀለዱ ነገዱ በቃ በለን ፍርድሕን ስጠን እባክሕ አምላኬ ሆይ ድረስ እመቤቴ ማርያም ያስራት ሀገርሺን ጠብቂ 😢😢😢😢
Give only 10 years for the black hunter, after that we will not see dork protestant in mama Ethiopia, thanks brother keep on exposing those dorks
Thank you for your great news . This man we don’t accept him at all
ኧረ ጥራኝ ጫካው ኧረ ጥራኝ ዱሩ ይበጅሀል ላንተም ብቻ ከማደሩ ። ማለት ይሄኔ ነው አዬ እምዬ ሀገሬ😢
እድሜ ይስጠን ጂ ገና ቡዙ እንሰማለን አታምጣው አታምጣው ስለው አምፅቶ ቆለለዎ😮😊
ድል ለፋኖ
አየ ሀገራችን ያሉት ጃርት ስለሆኑ ነው ወዳጄ ግን ምን ይሆን ያፈዘዘን😢
እናቴ ሀገሬ 😭😭😭
I love u prophet.ubert angel is Aldo my spiritual father
ወይ ዘንድሮ ሚስማራ እንዳያዘንቡብን ፈጣሪ ሆይ ክሮፕ አድርገህ ምታ አለ
Ameen
ሰዎቹ የሀገሪቱን ክብር ማቅለል ላይ ነው እየሰሩ ያሉት ። ኪሳቸውን አራግፎ እርኩስ መንፈሱን ረጭቶባቸው ይሂድ።
አገር ቤት ያሉት አልበቃ ብሎን ሌላ ማፍያ እየሱስእየ እረ አትመታም ወይ 😢
እግዚአብሔር ይፍርድ ብቻ እህ መንግስት እግዚኣብሔር ያሳልን
ከሀሰተኛ ነብይ ብቻ ሳይሆን ከሀሰተኞች ምእመናንን ተጠንቀቁ የምንለው በምክንያት ነው
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ንቃ ተው ግን
ይቺን ፊልም ንቃ ተው ግን
ይሓንን ሰውዬ ከባድ እንቅስቃሴ ተደርጎ ከሀገር በአስቸኳይ እንዲወጣ ማስደረግ ነው ያለብን ::
ማስተማሪያ መሆን አለበት
እረ የ ሀገሬ አምላክ ኢትዮጵያን አድናት
አምጥቶ ቆለለው በደንብ ተመችቶኛል እንደዘንድሮ መአት ተቆልሎብን አያቅም
😢😢😢
ከአብይ አህመድ የበለጠ ማፍያ? ክክክ 😂😂😂😂😂😂😂😂 God bless you Prophet Ubert Angel!!!!
ጨነቀኝ ጭንቅኝ አለኝ ሁሉም ሚዲያ ስሰማ ሚነገረው ጭንቀት ብቻ።ምን ተሻለኝ ?
አታምጣአታምጣስለዉአምታቀለለዉአለዉእዉነትነዉይህሁሉ የአብይጦስነዉ አላህ ይግደለዉያረብ
ወንጀለኛው ወንጀለኛን የጋበዘው የሀገር ውስጡ ወንጀለኛ ነው እርሱን የሚጠይቅ ሠው መጥፋቱ ነው።
የጃርት መጫወቻ ሆነች ሀገሬ
ልክ ነው አልጀዚራ ላይ አምስት ክፍል ያለው ዶክሜንተሪ አለ እዩት
😢😢ጭራሽ ለጠንቋይ 6:28
ወይ አገሬ እንዲህ መጫወቻ ትሁን
የማፈያ መንግሰት ማፈያ ባነ
አልጀዚራ *ኤከስ
Isun yexerawun Ina irasuni chimiro be'adebabay mershen new
በ ማፍያ ስትመራ ማፍያ ይወርካል ድል ለ ፋኖ
ከተዋረድን ና ከተናቅን ቆይተናል የማንም መፈንጫ ሀይ ባይ የለም ሀገርን ማዋረዱን ቀጥለውበታል
እውነትም የጃርት መጫወቻ 😢😢
ይህ ሁሉ የዓብይ ሥራ ነው ። ነባር የኢትዮጵያን ሃይማኖች ለማዳከም ብሎም ለመበተን ያቀደው ነው ፣ አንርሳ ዓብይ ፕሮቴስታንትን የመረጠው ያለ ምክንያት አይደለም ጎንደሬዋንም አዘመመ እኮ። ኢትዮጵያውያኖች ነቅተው እምነታቸውንና ታሪካቸውን ከብለዛ ማትረፍ አለባቸው። ልብ ያለው ልብ ይበል።
እንዳትሳሳት በአንድ ግለሰብ የተነሳ እምነታችን ልወቀስ አይገባም ደግሞም ለምያስመስሉም ቢሆን እግ/ር ስለ ስሙ ስል ይፈርዳልና።
መልካም እድል የአሱንና የአጃቢዎቹን ታርጋ ልቅም አድርጎ ይዞ መግቢ መውጫቸውን በሕዝብ ዓይነ ቁራኛ መክተት ከዛ እጅከፍንጅ ይሏል