#ሽምግልናውን_ማን_ሸጠው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @emeba951
    @emeba951 Год назад +215

    ገራሚ ነው ! ይልቁንስ በሰይጣን ንቁበት አትከፋፈሉ ! ማናችንም ሰዎች ከአብይ ዕውቀት የተማርነው ብዙ ነው ተጠቅመናል፡፡

    • @Truth-12
      @Truth-12 Год назад +2

      Thanks

    • @የማርይም
      @የማርይም Год назад +1

      ​@@Truth-1200q

    • @ethioacat4641
      @ethioacat4641 Год назад +3

      እንኳን ተጠቀምክ አንተ ደደብ ጴንጤ ነው ኦርቶዶክስ መምሰል ሌብነት ነውና ዘማዊ ነውና ምንልዩነት አለ በዝሙትና በኢሉምናቲ የደንቆሮ ስብስብ?

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 Год назад

      Abeye jegena newe❤

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 Год назад

      Anete chegere alebhe liuminatii yeserachewene tametalehe endie

  • @jojolove791
    @jojolove791 Год назад +12

    በጣም ትምክተኛ ነህ የሚመካ በእግዝያብሄር ይመካ ምነዉ ትልቅ ሰዉ ጠፉ ከናተ ይህን አልጠብቅም ጠላት አሰደሰታችሁ ትልቅ ሀሳብ ይዛችሁ ተነስታችሁ ጠላት አጠመዳችሁ አዝኛለሁ

  • @dhtckktchd
    @dhtckktchd Год назад +40

    መምህር አብይ ሐይማኖቴ እሄ ነዉ ብሎ ተናግሮ አያዉቅም የተዋህዶ ልጅ የመምሰል ዝንባሌ ነበረበት ቢሆንም ግን አብይ እጅግ ጎበዝ ታታሪ ለረጅም ዓመታት በትጋት የሰራ ብዙ ያነቃን ወንድማችን ነዉ አሁንም እስኪመለስ በጉጉት እንጠብቃለን።

    • @bethlehemhaile8507
      @bethlehemhaile8507 Год назад

      ትክክል መተማማት ብዙ አይጠቅምም

    • @honey48757
      @honey48757 Год назад

      Tikikil 👍👍

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Год назад +1

      አብይ ጎበዝ አስተማሪ ነው ግን መናፍቅ ነው። ከዚህ በፊት ኮሜንት ፅፌለታለሁ ግን ግልፅ ሆኖ መናገር አልፈለገም። እንደማስበው ሀይማኖትን መናገር የሚያሳፍር አይደለም

    • @esteagebreab4313
      @esteagebreab4313 Год назад

      "የመምሰል ዝንባሌ "ያለው የመሰለውማ ለኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተቆርቋሪ ነን ባዮች የቀበሮ ባሕታውያን የበለጠ በኦርቶዶክስ ሐይማኖትና በቤተክርስቲያኗ ብሎም በአማኞቿ የሚደርሰው ግፍና በደል ስደትና እንግልት ሞት...ስለሚያንገበግበውና ስለሚቆረቆር ነው....በጣም መደገፍና መበረታታት የሚያስፈልገው ምጡቅ አዕምሮ ያለው ጀግና ሰው ነው
      ለኢትዮጵያና ለኦርቶዶክስ ሐይማኖት እንቆረቆራለን የሚል ሰው ሌላው ሲያጠፋ ለዚያውም "ወንድሙ" ጠርቶ በድብቅ ይጠይቃል ወይም "በሽማግሌ"ይማለዳል እንጂ አደባባይ አያወጣም "መጥኔ"

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk9508 Год назад +39

    ምነው እኔ እኔ አበዛችሁ።የምናገለግለው ለፈጣሪ ክብር እንጂ ስለእኛ ክብር እኮ አይደለም።😊ለሁላችንም ልቦና ይስጠን 55:00 🙏

  • @MeMe-or5de
    @MeMe-or5de Год назад +277

    በረከት ላይ ያለው አጋንንት ስራዎን
    ሰርታለች፡ ንቖ እባካችሁ ! በዚህም በዛም ብሉ ሊባታትናቸው ነው የፈለገው !

    • @azebmehertab880
      @azebmehertab880 Год назад +6

      Tekekel

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Год назад +17

      አባላቸዉ ተብሎ ተልኳል ጸሎት የለማ ስግደት የተግባር ክርስትና የለማ እንዴት ያሸንፉታል። ዝም ብለዉ በኔ ላይ ስልጣን የለዉም ይበሉ። ስልጣኑን አሳያቸዉ። ይህ አይነቱ ብሏል ጌታ ያለጸሎት ጾም ስግደት ከባድ ነዉ።

    • @ayneabebagossaye-ex3kr
      @ayneabebagossaye-ex3kr Год назад +3

      yikire tebabalu mirte sewe dere ze weyniye Egziyabher yirdachihu 🙏🙏🙏 seytannin asafiriute

    • @henokbesufekad3642
      @henokbesufekad3642 Год назад +6

      ባክህ ስህተቱ የመምህር አብይ ነው ሁሉን ነገር ጣት መቀሰር አያስፈልግም

    • @hargeweyenmengeshamamo1043
      @hargeweyenmengeshamamo1043 Год назад +3

      በትክክል❤

  • @ዜድ-ቐ4ፀ
    @ዜድ-ቐ4ፀ Год назад +7

    በጣም ትገርማላችሁ ታዲያ ማን ቀረጸ ይቅር ይበላችሁ መምህር አይብይ የዘመናችን ምርጥ መምህር ነው እባካችሁ ተውልን

  • @rahealgebremedhun5551
    @rahealgebremedhun5551 Год назад +48

    አቤቱ ስታሳፍሩ እውነት እናንተን ስንሰማ ነው የከረምነው እርስ በርስ ስም ስትጠፋ ትንሽ አይከብድም ጥበቡ ከናንተ ይባስ ምን አረገ ለጏደኛህ ምንስ ብታረግ እዚህ መተህ መሬት ላይ ተኛው ስትል አታፍርም ለጏደኛ ሰው ህይወቱን ይሰጣል በጣም ታሳዝናላችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Год назад

      እሱ እራሱ በረከት ነዉ መንፈሳቸዉ አንድ ነዉቂቂቂ እዉነት እናታችን መድሀኒት አልገዛንልሽም አለቻ እንደ ደረጄ

    • @ethioruhma2613
      @ethioruhma2613 Год назад +3

      መረጃውን እሱ ነው ያወጣው ስለተባለ ግደታ ግልጽ መሆን አለበት ጥሩ ነው መልስ መስጠቱ

  • @freetakebede880
    @freetakebede880 Год назад +8

    ጋዜጠኛ ነጋሽ በጣም ድንቅ ሚዛን የሆንክ ወጣት ነህ አመለካከትህም ልዩ ነዉ አድናቂህ ነኝ!!!!

  • @HareguaMengstu-i8s
    @HareguaMengstu-i8s Год назад +44

    በጣም ታሣዝናላችሁ ከቦታችሁ እየወረዳችሁ።

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 Год назад +3

      በትክክል ✅✅✅✅

    • @nic_824
      @nic_824 Год назад

      የምስራች አለ እሱም እየሱስ ነው።
      ከነፃነት ሁሉ የሚበልጠው ነፃነት ከሀጢአት ነፃ መውጣት ነው። ይህንንም በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ይገኛል።
      የሀጢአት ደመወዝ ሞት ነው፡ የእግዚአብሄር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ እየሱስ በጌታችን የዘላለም ህይወት ነው።
      ሰዋች በሀጢአተኝነታቸው የእግዚአብሄር ቁጣ ከሰማይ ይገለጣል። እየሱስ ያንን ቁጣ ለሀጢአታችን ቅጣት ለመክፈል በራሱ ላይ ወሰደ ምክንያቱም ስለሚወደን።
      ስለዚህ ራሱን ዝቅ አርጎ ለአንተ ለአንቺ ብሎ መስቀል ላይ ደሙን አፍሶልሀል/ሻል። ዛሬም በዛ ትኩስ ደሙ እጁን ዘርግቶ ይጠራሀል/ሻል።
      ጽድቅ የሚገኘው በእግዚአብሄር ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ ነው። ከዘላለም ጋህነም እሳት ወይም ሲኦል ማምለጥ የሚቻለው ጌታ እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርገ/ሽ ስትቀበል/ይ ነው። ለአንተ/ች በመስቀል ላይ ተሰቅሎ የሞተልህን/ሽ በማመን ደህንነትን አግኝ/ኚ።
      እንድናምንበት ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም እየሱስ ነው። እንዳመልከው፣ እንድከተለው እውነት ህይውት መንገድ ነኝ ያለው ጌታ እየሱስ መዳኒት ነው።
      በእየሱስ በቀር ወደ አብ መንገድ የለም።
      እየሱስ ያድናል

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Год назад +2

      ቀላል ወረዱ አሁን እነዚህ ናቸዉ መ ምህራን ከ እኛ ቡና እየጠ ጣን ከምናማዉ አሮጊቶች ያልተሻሉ

  • @TG-ck5tt
    @TG-ck5tt Год назад +6

    መምህር ደረጄ በጣም ነው ይማከብርህ እባክህ እንደዝህ ተራ የማይመጥንህ ቦታ አትገኝ ሁን ተብሎ ለታርጌታቸው መጠቀሚያ ሊያደርጉህ ነው ግን አይሳካለቸውም ድንልማርያም ከለላ ትሁንክ ትጠብቅህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ታስፈልገናለህ ማህበር ሚድያ ትምህርታዊና ለእውነት የቆመ በመሆኑ አዘጋጆችን እናመሰግናለን በርቱ

  • @dhtckktchd
    @dhtckktchd Год назад +48

    መምህር አብይ የፈለገዉን እምነት ይከተል ሲያስተምረን ሲያነቃን የነበረዉ ስለ እገሌ ሐይማኖት አልነበረም እኛ ተከታዩቹም መልካም ስራዉን እንጂ ሐይማኖቱን አይደለም ስለዚህ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቅ አይባልም ። መምህር እርሶ በግልዎ ይጠይቁት።

    • @GenetZelek
      @GenetZelek Год назад +3

      ሰውን ከመከተል ፈጣሪን መከተል ይሻላል

    • @raheltadess7773
      @raheltadess7773 Год назад

      metyek alebet

    • @esteagebreab4313
      @esteagebreab4313 Год назад +1

      "የኢትዮጲያን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቅ"?
      እንዴት አይነት ነገር ነው ዘንድሮ የሚሰማውና የምናየው?
      አይይ ቅሌታችሁ...
      መምሕር ዐብይ የኢትዮጵያና የልጆችዋ የቁርጥ ግዜ ጀግናና ቆራጥ ልጅ ነው...እርሱ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ሰባኪ ነኝ እያለ ፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያን በጏሮ አልገባ ፕሮቴስታንት ይሁን የሌላ ሐይምይኖትና እምነት ተከታይ የሚያገባው ማንም የለም መብቱም ነው ....አሉ እንጂ "የቀበሮ ባሕታውያን እሱን ለማሸማቀቅና ከዐላማው ለማግለል ሆን ተብሎ የሚሰራ ሴራ ያለ ይመስላል በተረፈ ግን ለሁለታችሁ እሰጥ አገባ እናንተው ተወጡት
      እባካችሁ ይህንን ምስኪን ሕዝብ በግራ በቀኝ አታወዛግቡት ...ስላቃችሁንም በቅጡ አድርጉት በትልቅ ተጋድሎ የተደረገውን ውለታ እየደባበቃችሁ ቅንጣት ስህተት ለማግኘት ፋኖስ ይዛችሁ በየስርቻው አትገኙ
      "የምጣዱ እያለ የዕንቅቡ ተንጣጣ

    • @raheltadess7773
      @raheltadess7773 Год назад

      yes

    • @TigistBekele-vb9tm
      @TigistBekele-vb9tm Год назад

      አረወንድሚ እባካችሁ በውስጥ ጨርሱ ምንድን ነው እንደዚ የምትሆኑ

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Год назад +136

    ትልቅ ሰዉ ጠፋ ልብ ይስጣችሁ 😢

    • @tenanisro9218
      @tenanisro9218 Год назад +4

      ምን ገብቶሽ ነው???

    • @dirbelemma1377
      @dirbelemma1377 Год назад +12

      ቪዲዮ ጨርሽ ለወሬ አትቾክይ😏😏

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Год назад +10

      መምህር ደረጀ ትልቅ ሰው ነው። ሚዛናዊ ንግግር ነው የተናገረው ሳንሰማ ኮሜንት ለመጻፍ ባንቸኩል

    • @meriarif1833
      @meriarif1833 Год назад +1

      Exactly 👍

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Год назад +66

    በጣም ያሳፍራል በዚህ ሰዓት እንደዚህ አይነት አሉባልታ ይዛችሁ መምጣታችሁ አብይ የሰይጣን አገልጋዮች እያጋለጠ ለህዝቡ እያቀረበ ያለ ጀግና ነው አለቀ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Год назад +3

      እነሱም በሀይማኖት ስር ያሉ 666 ናቸዉ ባነንባቸዋል አሰላለፋቸዉን አየን

    • @babys7570
      @babys7570 Год назад

      ምንም ቢሆንም ግን አብይ አኮ ሰው ነው ሊያጠፍ አይችልም? አዋ ሰው ያነቃል ነቅተናል አርስ በርሳቸው መነጋገር አለባቸው አብይ ጥፍት አለበት አለቀ

  • @yabsiratedros1529
    @yabsiratedros1529 Год назад +79

    አንተ ጋዜጠኛ በጣም ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይቀይርህ በርታልን ።!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መምህሬም ላንተም ያለኝ እምነት ጠንካራ ነው እግዚአብሔር ሆይ ይጠብቅልን።

  • @anesthesiadepartment-xi1pm
    @anesthesiadepartment-xi1pm Год назад +46

    ነጋሽ ተመልከታ መምህር አብይ እኮ መስራቴን አቆማለሁ አለ እንጂ ቴሌቪዥኑን እዘጋዋለው መች አለ፧ መምህር ደረጄም ልብ በል ስለ አብይ ስህተት ማውራትህ'ና አሁንም ስለ'ርሱ አውቃለሁ የሚሉትን ምስጢራት ማውራትዎ በጣም ከባድ'ና የሚያስቀይም ነው።

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Год назад +3

      ሰለ tv ምንም አላለም ከህዝብ እንደ ሰበሰበው ገንዘቡን በግልፅ መናገር አለበት

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Год назад +6

      ስራዬን አቆማለሁ ማለትስ ምን አስፈለገ? ለማንኛውም መናፍቅን አትመኑ ።አብይ ስለ ሀይማኖቱ ሲጠየቅ መናገር አይፈልግም ለምን?

    • @mehretkassa6041
      @mehretkassa6041 Год назад

      በትክክል

    • @user-nb1vz6bt2y
      @user-nb1vz6bt2y Год назад

      ለምን አብዬ አቆሙን አላሳወቀም ምንድነው ደሬ ላይ አይንሽን ተከልሽ ክፍታፍ

    • @tesfayetube2721
      @tesfayetube2721 Год назад

      ​@@user-nb1vz6bt2yአንተ ሀባብ ራስ

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Год назад +167

    ብራቮ! እርስ በርስ ስትካከሱ ዲያብሎስ ጨፈረላችሁ! ስራ ፈቶች! እግዚአብሔር ይማራችሁ!

    • @tmproduction8707
      @tmproduction8707 Год назад +5

      +++ እውነት ነው እኔም ይህን ነው ያልኩት ምናለ ሰውን በሚተቹበት አፍ ይህን ዮትዮብ ብር ለመስራት ቅድስት ኦርቶዶክስ እማትፈቅደውን ይህ ቻናል ላይ ይህን ባያቀርቡ? ምናለበት በውስጥ ቢያደርጉት? ንደው ማንን ይሆን እንደትልቅ እምናይ?? እውነት ነው ይማራቸው::+++

    • @hope998
      @hope998 Год назад

      😂😂

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Год назад

      😂😂😂😂እዉነት ተደብቆ ኣይቀርም

  • @dawitdesta5588
    @dawitdesta5588 Год назад +13

    ትጸልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ፤ ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናልና ከሁሉ በፊት እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ። 1ዼሮ 4:8

    • @hirutfekadu4629
      @hirutfekadu4629 Год назад +2

      እህቴ ልክ ነሽ ግን እብይን በጣም ነው ምወደው ማከብረው እሱም ባደባባይ ስማቸውን አጥፍቷል ስልዜ ያንን ለመመለስ ነው ባዛላይ እልመለስ ብሎ ነው ሴቀጥል ፕሮስቴንስታት ነው እቀዋለው ሀዋሳ

    • @enyewabebe6571
      @enyewabebe6571 Год назад

      @@hirutfekadu4629 🙄🤔😔

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Год назад

      @@hirutfekadu4629 ልጄ ይሙት ኣብይ ይልማ ፔጤነዉ እኮ እኔ የወድሜ ጓደኛነዉ ለብዙ ኣመታት ለኣሀዱ እሬዲዮ ኣብሮት ሠርቷል ለምሣሌ የመለኣክት ሥም ሢጠራ ሠምተሽዉ ታቂያለሽ በፍፁም ሁሌ የእየሡሥክርሥቶሥን ሥም ብቻ ነዉ የሚጠራዉ ቪዲዮቹን እያቸዉ የድሮዎቹን ደረጄ ሀቀኛ ሠዉነዉ

  • @selamawitwondem5677
    @selamawitwondem5677 Год назад +44

    በጣም ያሳዝናል፣ አሉን የምንላችሁ ሰዎች እንዲህ ወርዳችሁ አዋረዳችሁን፣ ልቦና ይስጠን።

    • @MearegAlemayehu
      @MearegAlemayehu Год назад +4

      ግን ጤነኛ ነሽ መጀመሪያ ሙሉውን አዳምጪ

    • @መሠረትተዋህዶ
      @መሠረትተዋህዶ Год назад +3

      እንዲህ ማለት ብልግና ነው! ማንም አልተዋረደም! ለሰላም የከፈሉት ዋጋ ነው!

    • @መሠረትተዋህዶ
      @መሠረትተዋህዶ Год назад +2

      ​@@MearegAlemayehu ተናጋሪ እንጂ ሰሚ አስተዋይ የለም!

    • @selamawitwondem5677
      @selamawitwondem5677 Год назад +1

      @@መሠረትተዋህዶ ባለጌ እንዳንቺ አይነቱ ነው፣ አሽቃላጭ።

    • @selamawitwondem5677
      @selamawitwondem5677 Год назад

      @@MearegAlemayehu ጤና የጎደለሽ አንቺ ነሽ፣ ደንቆሮ።

  • @Mahder368
    @Mahder368 Год назад +1

    Thanks!

    • @Mahder368
      @Mahder368 Год назад

      Amen hulem kegonachu negen bertu

  • @esset1685
    @esset1685 Год назад +10

    የሚገርመው አብይ ይልማ ስብከቱ ስለእርኩሱ እንድናውቅ እንጂ ስለእምነት ሰብኮ አያውቅም ጭራሽ! ታድያ ለምድነው የምትንጫጩበት እስላምስ ቢሆን?? የደረጀ ፍርድም ሰምተናል ለሴቷ እንደወገንክ ግልፅ ነበር! ለማንኛውም ይሁዳም ከክርስቶስ ስር ስር ነበር እስከሚሸጠው ድረስ

  • @bettybeyene8082
    @bettybeyene8082 Год назад +2

    የበረከት ክፉ መንፈስ ስራውን ሰራ!!!!!!!!!!!!!!
    እናንት ምን አለበት ፆሎት ብታደርጉ!!!
    መምህራችን እድሜ ይስጥልን
    እመቤቴ ድንግል ማሪያም ትከተሎት።

    • @bettybeyene8082
      @bettybeyene8082 Год назад +1

      ጋዘጤኛችን አስተማሪያችን ጋሽ አብይ ይልማ
      ይቅር ተባባሉ
      እና ክፉ መንፈስን አርቁት።
      ሁላችሁም ለህዝብ የቆማችሁ
      ሰለሆነ አምላክ እግዚያብሔር
      መንገዱን ይምራችሁ።
      ፈተና እኮ ይበዛል ለህዝብ ስትቆሙ አይደል።
      ሴጣንን አታስደስቱት
      መቻቻል እኮ ይበልጣል
      የድሮ ፍቅራችሁን አምላክ እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @biniYam5661
    @biniYam5661 Год назад +25

    ምን ጉድ ነው የመጣብን ዘንድሮ ከባድ ነው ነጋሽዬ ከአንተ ጋር የምስማማው የግለሰብ ጉዳይ ስንት ጣጣ ያለበት አገር ውስጥ እንደ ትልቅ ኢሹ መወራቱ ያማል እንደ አገር የወረድንበት ዘመን አቤቱ ይቅር በለን

  • @hellenayalew3177
    @hellenayalew3177 Год назад +3

    በፈጣሪ መምህር እኔ እንኳን ስከታተልህ ከሁለተኛ ሰው ጋር ነው እንደዚህ ስታደርግ 😢😢😢 ክርስቲያን የማንንም ሀጣያት ማውራት የለበትም አዝናለሁ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Год назад +16

    እናንተን ብሎ ሽማግሌዎች ከዚች በረከት ተብዪዋ ጋር ገጥማችሁ አሁን እንዲህ ስትተማሙ እሷ ቁጭ ብላ ትስቅባችሃለች አብይ ትክክል ነው

  • @degafukeraga4470
    @degafukeraga4470 Год назад +11

    ከናተ አይጠበቅ በጣም ታሳዝናላቹ

  • @W-yh9uk
    @W-yh9uk Год назад +29

    በጣም ታሳፍራላችሁ ገበናችሁን ታዝረከርካላችሁ በዚህ ሰአት ሀገር ጭንቅ ላይ ሆና አቶ ደረጀ በጣም ነው የወረድክብኝ አንድ አለሌ ገበሬ ነኝ ባይ ስታምሳችሁ አንተስ የወንድምህን ገብና መሽፈን ሲገባህ ብትባልስ እንደ አባት ለሱ መጸለይ ሲገባህ ይህን ሰራሁ ይህን ሰራው እያልክ ትመጻደቃለህ አሁንም ክብር ብላችሁ ነው ነውረኞች

    • @TGDBANA-wv7vn
      @TGDBANA-wv7vn Год назад

      yes

    • @Elizabeth-up6ky
      @Elizabeth-up6ky Год назад

      Betam ewunt nw

    • @ethioruhma2613
      @ethioruhma2613 Год назад

      ማንም ንጹህ የለም አይባልም

    • @raheltadess7773
      @raheltadess7773 Год назад

      yes

    • @fikadukebede5942
      @fikadukebede5942 Год назад +1

      ወይንሸት እነሱ ስላደረጉት እና አንቺ መረጋጋት ሳትችይ ተሳደብሽ ታዲያ ያንቺ መካሪነትና አይነት ምኑ ጋረነው ትእቢተኛ አውቃለሁ ባይ ነሽ።

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Год назад +14

    ሁሉ ሀሜተኛ ሚስጢር ጠባቂ የጠፋበት ዘመን ።ያሳዝናል

  • @አመተማሪያምመንግስቱ

    በጣም ሚያስነው እናንተ ሰወች እንዲት ዝቅ ብላችሁ በአስተሳሰብ ተንኮለኛ ሴት ጋር ውርዳችሁ ትገኛላችሁ በዚህ የመከራ ጊዜ

    • @Menelik27
      @Menelik27 Год назад +1

      በመጀመሪያ ሰው አይናቅም። በሁለተኛ ደረጃ መጥራት አለበት ሁሉም ነገር። ዕብይ ብዙ አውርቶ ደረጄ ዘወይንዬ ዝም ማለት የለበትም። መልስ መስጠት አለበት ዕብይ ስለተናገረው ነገር ማለት ነው።

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Год назад

      ትክክል አብይ ነው ሚድያ ወቶ ማውራት የጀመረው። መምህር ደረጀ መልስ ነው የሰጠው

  • @ዜድ-ቐ4ፀ
    @ዜድ-ቐ4ፀ Год назад +2

    ጠያቂውም ተጠያቂውም እግዚአብሄር ይማራችሁ ታማችኋል

    • @teklumark4122
      @teklumark4122 Год назад

      ጨላጣው አብይ ፊደል አዘልሎሃል

  • @sebleteshome929
    @sebleteshome929 Год назад +76

    መምህር አንተንም እንደሌሎቹ እንዲ በወረደ አስተሳሰብ በማየቴ አዝናለሁ ትናንት አብራችሁ የነበራችሁት አላማችሁ አንድ ስለሆነ ነው ስህተት እንኳን ቢኖር እዛው መጨረስ ሲቻል አደባባይ መውጣትክ ልክ አይደለም እሺ እኛ ከእናንተ ምን እንማር አብይ ስምህን ቢያጠፋ አንተ ከሱ የተሻልክ ለምን አትሆነም ። ይህ ሚድያ ራሱ ይሄን ፖሮግራም ብለህ መስራትህ በጣም የወረደ ነው

  • @dirbuasisay2263
    @dirbuasisay2263 Год назад +8

    መምህርዬ እኛ ኦሮቶዶክሶችና ኢትዮጵያዊያን እንወድሀለን እግዚአብሔር ብቻ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ነጋሽዬ ወድማችን ኑርልን ለቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ቅናት የሚቀና ክርስቲያን በዚህ ዘመን ማየት ምንኛ መታደል ነው በርቱ💚💛❤

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Год назад +9

    አብይ ይልማን ማማት ይከብዳል አብየ ሰላም ብየሀለዉ በረከት ገበረዋ ሰዉን መግዛት የቻልሽ ይመስልሻል

  • @ገኒሾTube
    @ገኒሾTube Год назад +16

    መምህር ደረጄ በጣም የምወደው የማከብረው ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፣ ነጋሽ ምረጥ ጋዜጠኛ❤❤❤

    • @Truth-12
      @Truth-12 Год назад

      Dereje 666 abal aymesleshm… bereket endet tenekachbegn ekko new yemilew !

  • @bethlehemhaile8507
    @bethlehemhaile8507 Год назад +64

    ሁለታችሁም ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት ሰላም ፍጠሩ ይህ ሁሉ መተማማት ከእናተ አይጠበቅም በጣም አሳፉሪ ነው ሴትየዋን ተዋት ፈጣሪ ልብ ይስጣት

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Год назад

      ሁሉም ሌቦች ናቸው ዘወይንዬ ሽቅርቅር ያለ ስለሆነ ብዙም አላምናቸውም!!!

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Год назад

      @@welansatesfaye5384 እዚህ ታሪክ ዉሥጥ ሀቀኛ ደረጄዘወይንየ ብቻነዉ

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 Год назад +7

    እች በርከት የምትባል ሴትየዋ ችግር አለባት ስራት ይዛ ትቀመጥ እንዴውም በጣም መፈተሽ አለባት የሆነ ነገር ይዛ ወደ ኢትዮጵያ የመጣች ይመስለኛል

  • @tinebebfetene8754
    @tinebebfetene8754 Год назад +70

    በዚህ ወቅት እንዲህ በግለሰቦች ጉዳይ ጊዜ ሰጥቶ መጨቃጨቅ ያሳዝናል እናንተ እኳ ትልልቅ ሰዎች ናችሁ ማንን እንመን

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Год назад +1

    ደረጄ ዘወይንዪ ሀቀኛ ሠዉነዉ እመሠክራለሁ ኣብይ ይልማ ፔጤነዉ እሡን ኣዉቃለሁ በጭራሽ ኦርቶዶክሥን ኣይቀበልም😂😂😂ሌላም የተደበቀ ታሪክ ኣለዉ ጊዜ ይግለፅበት

  • @zedzed1137
    @zedzed1137 Год назад +50

    ሽማግሌዎች የተባላችሁ በጣም አሣፋሪ ናችሁ ውስጣችሁን ሣትተዋወቁ .ማሸማግል አልነበረባችሁም ከአብይ ሣይሆን አሉሲፈር ፈረስ ከሆነች ሴትጋር በማበራችሁ በጣም በጣም ያሣዝናል ግን ስንት ቢከፈላቸው ነው አንተ አትናገር. እሷ ብቻ .ታውራ .ማለታችሁና እሡ እናንተን ስላመናችሁ እንጂ . ይቺን የሰይጣን አምላኪን ልኳን ይነግራት. ነበር ከንንተ በላይ ዳቢሎስን እየተዋጋና ህዝቡ ነቅቶ ከአውሬዎቹ. እራሡን እንዲያድን ያደረገ ጀግና ነው ለዚህም ነው ምድረ የሉሲፈር ፈረስ የተንጫጫው

  • @ዜድ-ቐ4ፀ
    @ዜድ-ቐ4ፀ Год назад +1

    መጀመሪያ ነበር እንጅ አሁን አደባባይ ላይ ስጋውን በልታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ ጠርተህ አነጋግረን ስትል አይከብድም የዘመናችን ጀግና ነው አብያችን

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 Год назад +21

    እጅግ በጣም ትገርማላችሁ እሱ ዘፉኝነቱን አልካደም የነበረበትን አልካደም የገረመኝ እሷ ስንቴ እንዳገባ ሰትናገር እናቱን እንዳልቀበረ ስትናገር ሰለቤተሰቦቹ ስትናገር። የግል ሂወቱን አይመለከትሽም ያላት የለም ሌላ ይቀናብኛል ያለው መንፈሱን እንጂ እነደረጄን አደለም ነጋሽ እጅግ በጣም እወድሀለሁ ግን please be fair

    • @raheltadess7773
      @raheltadess7773 Год назад

      betkekle

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Год назад

      😂😂😂😂እዉነቱ ሢገለፅ ብቸኛዉ ሀቀኛ ምህር ጀረጀ ዘወይንየ ብቻዉ ለ15ኣመት አቀዋለሁ ኣብይ ይልማ ፓርተር በኒያም ሌባ ናቸዉ

  • @welansaali674
    @welansaali674 Год назад +2

    ሁለት እንቁየተዋህዶልጆች ሁልግዜም ለእውነትየምተቆሙጀግናወች መምህርደረጀ ዘወይንዬ በጣም እንወድሃለን እግዚአብሔር እድሜናጤናያድልልን

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 Год назад +15

    መምህር ትዕግስት /ጓደኝነት/እስከመጨረሻ ነው ጓደኛዎትን ጠይቀው መረዳት ሲኖርብዎት ለምን ከመጡበት ውጭ የግል ምስጢር ያወራሉ በግል መነጋገር ያለባችሁን እራስዎትን አቀለሉ ከዚህ ተራ ነገር ይልቅ በ666 ዙሪያ የምትሰሩት ይበልጥ ነበር

  • @መቅደስ-ሰ1ቀ
    @መቅደስ-ሰ1ቀ Год назад +4

    መምህር አብይ ይልማ እግዚያብሔር ያበርታህ ።ልቦና ይስጣችሁ አዋቂ ነን ባዮች 😢

  • @lifeinethiopia6864
    @lifeinethiopia6864 Год назад +30

    ሁሉም ነገር ግልፅ መደረጉ በጣም ጥሩ ነው

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 Год назад +11

    ነጋሽዬ ምርጥ ኢትዮዽያዊ ምነዉ ወንድሜ በሆንክ ብዬ ተመኘሁ። አብሶማ “ማርያምን!” ስትል እንዴት ልቤን ንክት እንደምታደርገኝ። በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ ከነልጇ ትከተልህ። ድንቅ ኦርቶዶክስ። ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አሜን!

  • @FinoteSelam
    @FinoteSelam Год назад +29

    ኧረ ብዙ የሚያስጨንቅ ነገር አለብን የሀገር ጉዳይ የግለሰብ ጉዳይ ጉዳይ ሊሆንም አይገባም።

    • @begenamedia9125
      @begenamedia9125 Год назад

      it also important b/c bezu semina teketay alchw

  • @tinatesfaye
    @tinatesfaye Год назад +14

    በጣም ያሳዝናል፣ አሉን የምንላችሁ ሰዎች እንዲህ ወርዳችሁ አዋረዳችሁን፣ ልቦና ይስጠን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Год назад

      አይ ሁሉም ወራዶች ናቸው እንኡ ማናቸውንም አላምንም አምኛቸውም አላውቅም!!!

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Год назад

      አላዋረዷችሁም ግን እዉነቱ ገና ይለፃል

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Год назад +43

    በሰላም ፍቱት ወንድሞቼ

  • @christianmamo7654
    @christianmamo7654 Год назад +2

    በፈጣሪ ይሄ ግን አራሱ መምህራችህን ነው ይሄንን ወሬ የሚያወራው አንደዚህ ሰው ይወርዳል እንዴ ጋዜጠኛው የት ነው ግን የተማርከው የሚድያ ስነስርአት እንዴ ነው ለቢዝነስ ነው ዝም ብላችሁ ወታችህ የምታወሩት መምህር በጣም አዝናለሁ ፈጣሪ ወደልቦናው ይመልችሁ መምህር ቶሎ እንዲነሳ አድርገው ይህንን የመወካቀሻ ኢንተርቪው

  • @yayinedesta235
    @yayinedesta235 Год назад +14

    እኛ በአሁኑ ሰአት ብዙ የሚያሳስብ የሀገራችን ጉዳይአለ እናተ ወጥታችሁ አሉባልታ አረ ተው እድሜ እምባል ነገር አለ

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 Год назад

      ✅✅✅✅✅

    • @nic_824
      @nic_824 Год назад

      የምስራች አለ እሱም እየሱስ ነው።
      ከነፃነት ሁሉ የሚበልጠው ነፃነት ከሀጢአት ነፃ መውጣት ነው። ይህንንም በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ይገኛል።
      የሀጢአት ደመወዝ ሞት ነው፡ የእግዚአብሄር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ እየሱስ በጌታችን የዘላለም ህይወት ነው።
      ሰዋች በሀጢአተኝነታቸው የእግዚአብሄር ቁጣ ከሰማይ ይገለጣል። እየሱስ ያንን ቁጣ ለሀጢአታችን ቅጣት ለመክፈል በራሱ ላይ ወሰደ ምክንያቱም ስለሚወደን።
      ስለዚህ ራሱን ዝቅ አርጎ ለአንተ ለአንቺ ብሎ መስቀል ላይ ደሙን አፍሶልሀል/ሻል። ዛሬም በዛ ትኩስ ደሙ እጁን ዘርግቶ ይጠራሀል/ሻል።
      ጽድቅ የሚገኘው በእግዚአብሄር ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ ነው። ከዘላለም ጋህነም እሳት ወይም ሲኦል ማምለጥ የሚቻለው ጌታ እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርገ/ሽ ስትቀበል/ይ ነው። ለአንተ/ች በመስቀል ላይ ተሰቅሎ የሞተልህን/ሽ በማመን ደህንነትን አግኝ/ኚ።
      እንድናምንበት ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም እየሱስ ነው። እንዳመልከው፣ እንድከተለው እውነት ህይውት መንገድ ነኝ ያለው ጌታ እየሱስ መዳኒት ነው።
      በእየሱስ በቀር ወደ አብ መንገድ የለም።
      እየሱስ ያድናል

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 Год назад +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምን ጉድ ናችሁ የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች
    የስራችሁን ይስጣችሁ መድሀኒአለም.

  • @umhafsa
    @umhafsa Год назад +53

    የአላህ ይህ ሰወየአለደ ግብሮሰዶመውያንን እጅግ ይሞገትነበር ወላሂ እንደው ሲጠፋ ገደሉት እንደ ብየነበር ደግናው አለህ

    • @tigistya
      @tigistya Год назад +4

      በመጀመርያ ስማቸው መምህር ደረጀ ይባላሉ ሲቀጥል በየሚዲያው አሉ ስለማትከታተያቸው ነው እንጂ ምህራችን አሉ ።ደሞ ማንም አይገለውም አትፍሪ ።

    • @umhafsa
      @umhafsa Год назад +1

      @@tigistya አይ ግብሮሰዶመያውይ አላህ ሂድያ ይሰጣቸው ካለዛ እነሱን ለይቶ ከምድረገጥ ያጥፋቸው እና ሁሌ እንደሚዝቱበት እና እንደሚስፈራሩት ሲናገርነበር

    • @gobezugobez5062
      @gobezugobez5062 Год назад

      ምቀኛኮ እንደዚህ ነው። ጥቂት ተራ ሰዎች የRUclips ከፈቱ፣ መምህር ነኝ አሉ። በRUclips ሸቀሉ። ጠገቡ። ሀይመኖትን፣ ስምና ቤተሰብ፣ አማኝን፣ ስነ ምግባር ናቁ። መጨረሻ እራሳቸውን አዋረዱ።
      እባካችሁ በረከሰ አፋችሁ የትኛውንም ሀይማኖት ስም አትጥሩ።

    • @TEMEGN
      @TEMEGN Год назад

      ​@@gobezugobez5062አልገባኝም

    • @TEMEGN
      @TEMEGN Год назад +1

      አለ እህቴ አወ እነዚህን 666 ካልጠፉልን አገራችን ችግር ውስጥ ናት ግን መምህር አለ ስለማትከተይው ነው እንጂ❤

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 Год назад +2

    መምህር ደረጄ ነጋሽ የተዋህዶ እንቁ እንወድሀለን እናከብርሀለን ጋዜጠኛውም በርቱልን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @appseth8007
    @appseth8007 Год назад +24

    መምህር ደረጄ እራስክን ከፍ አታድርግ ምነካችው ግን ውይ ከማን እንማር አፈርንባችው የምታወሩትና የምሰሩት አይገናኝም ተው አታሸማቁን

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Год назад

      እውነት መናገር እራስን ከፍ ማድረግ ሆነ እንዴ?

  • @betty8479
    @betty8479 Год назад +60

    ነጋሽዬ ወንድሜ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕንቁ ኩራታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ❤🙏

    • @genetbedana2154
      @genetbedana2154 Год назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 Год назад

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @habtamuhailu7508
      @habtamuhailu7508 Год назад

      ጅል

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Год назад

      ምድረ ሌቦች ሰውን እየከሰሱ ታዋቂነትማግኘት ያቺ ገበሬዋን ሉፊሰር ናት ብለው መደዋወል ከእስዋ ጋር መቀራረፅ ምን አመጣው?? መካሰስ በአደባባይ ያ ይልማ የተባለውስ ፔንጤ ከሆነ ዘወይንዬ ግዋድእኛው ከሆነ እንዴት አላወቀበትም አይ ኦርቶዶክስ!!! ያሳዝናል ጥርጣሬ ዩለን እንደው ሰው ማመን!!!

    • @mesayyami3192
      @mesayyami3192 Год назад

      Emebete eko endeghaw sew neche. Fetrune ke fetare ekule yemtargu. Medane bemanem yelem lendenebete yetegeba andegha eyesuse kerstose new yelale yebegzabehere kalu. Mariame ye sewene hateyate mastareke betechele ye kerstose memetate lemin asfelege

  • @Bezawit7
    @Bezawit7 Год назад +13

    እርግጠኛ ነበርኩኝ መምህር ደረጀ እንደዚ እደማታረግ ሰለመለስክም በጣም ጥሩ ነው🙏

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Год назад +1

      በምን እርግጠኛ ሆንክ በደንብ አድርጎ እንደሚቀረፅ እንደሚያቅ የምታዉቀዉ ሽምግልናዉ ላይ ጫና ያደርግ ነበር

    • @Bezawit7
      @Bezawit7 Год назад +4

      @@Kidist-rn2xc የነበሽ እኮ ነው እምትመስይው ማመን የፈለግሽሁን እመኝ ግነ ውሸት ጥሩ አደለም በቃ አትቀባጥሪ ማን መሰሉሽ መምህር እኮ ናቸው።

    • @21MarYam
      @21MarYam Год назад +1

      ​@@Bezawit7ዝም አትያትም

    • @ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ
      @ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ Год назад +1

      ​@@Kidist-rn2xcእግዝዩ ኧረ ዝም በይ መምህር እንዲ አይነት ስው አይደሉም

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Год назад

      @@ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ እኔ እኮ የምለዉ ያለማስረጃ በምን እርግጠኛ ሆንሽ ሰዉ ላይ በዚህ ልክ እምነት አትጣይ ሰዉ ናቸዉ ደግሞ የተመረጡትንም የሚያስት እንዳለ ተፅፏል ምን ነካሽ እኔ በዚህ ዘመን በ አምላኬ ብቻ ነዉ እርግጠኛ የሆንኩት እንኳን ደረጀ ትልቅ ናቸዉ ብለን የታመንባቸዉ አባቶችም ስተዉ አይተናል ዋሸሁ። ሰዉ ከተከተልሽ ትሰበረያለሽ

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 Год назад +41

    ሰው እንዴት ወንድሙን በሚዲያ ያማል ያውም ከአንድ ትልቅ መምህር

    • @MG-hz4ef
      @MG-hz4ef Год назад +5

      Derej yemebal betam balege shame on him

    • @user-nb1vz6bt2y
      @user-nb1vz6bt2y Год назад +1

      ​@@MG-hz4efደረጄ ምንአደረገ ከብት

    • @MG-hz4ef
      @MG-hz4ef Год назад +1

      Yeberket degafe yehune Hulu Leba new ebet

    • @user-nb1vz6bt2y
      @user-nb1vz6bt2y Год назад +1

      @@MG-hz4ef ማንደገፈ ሲጀመር ደንቆሮ

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 Год назад

      ​@@MG-hz4efkebete nehe eweneteja newe abeye orthodoxe mehonu yeregagete kedere ketetemeke yetaweke andune teketlo aberene eneseralene

  • @manaluketema2302
    @manaluketema2302 Год назад +18

    መድሎት ግን በጣም ባለጌ ነው ለራሱ ዩቱብ መሸጫ ብሎ የሰውን ሽምግልና ባደባባይ ማውጣቱ ምን ይሉታል ባሕላችንም አይደለም

  • @ድልለኦርቶዶክስድል
    @ድልለኦርቶዶክስድል Год назад +22

    ታድያ ማነው የሳር ውስጥ እባቡ ማናችሁም ኦርቶዶክስን ለመበተን የረዥም ጊዜ እቅድ ይዛችሁ የተነሳችሑ ትመስላላችሁ።እውነት ትወጣለች።

  • @rucha6231
    @rucha6231 Год назад +8

    መምህር ነጋሽ ዘወይንየ እጅግ የምናከብርዎት ድንቅ የቤተክርስቲያን ልጅ መድሃኔያለም ቤተስብዎንሁሉይባርክ መልስ እንደሚሰጡ ደግሞም ጥፍቱእርሶ ጋር እንዳልሆነ 100/ ፐርሰንት እርግጠኛ ነበፍኩ እግዚአብሔር ይስጥልን ባይናገሩምእንኳን እናምኖታለን መምህር እእብይንም እጅግ አደንቃልሁ እዚህ በሰው ሃገር ሊሆን ያለውን ቀድመው ስለሚያሳውቁን ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዲያቦሎስ እርርርርርርር ይበል እናንተ ተግባብታችሁ አብራችሁ ስሩ ኤሶፕ ኢትዮጵያም ተባረኩ

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal Год назад +3

    ቃለሕይወት ያሰማችሁ ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን አሜን።

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Год назад +46

    እግዚአብሔር እሳቱን ያብርደው።
    እኔ ያልገባኝ እርስ በራሳችሁ አለመተዋወቃችሁ።

    • @tmproduction8707
      @tmproduction8707 Год назад +1

      +++ ብር ያገናኘውን ለሌላው ለሰው ስብእና ምን ቸገራቸው::+++

  • @abrehambelaynehofficial
    @abrehambelaynehofficial Год назад +2

    የማስበውን ጥያቄዎች በሚገባና እና በትህትና ሲጠየቁ ሰማሁ ደስም አለኝ።

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Год назад +49

    የት ትደርሳለች የተባለች ጥጃ ሉኩአንዳ ተገኝች ሆነ ብኝ ጀግኖች ነበራችሁ በዚ ተረታችሁ እሁን በዚህ ግርግር ስራችሁን አትዘናጉ 😭😭😭😭

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Год назад +2

      የ ሀይማኖት ሰዉ እኮ ታጋሽ ነዉ በሆነዉ ባልሆነዉ መልስ አይሰጥም ክርስቶስ ለሰደቡት እንኳን መልስ አለሰጠም እነዚህ ክብር ናፋቂ ስለሆኑ እንጂ እንዴት ትልቅ አላማ ይዞ በአዲስ አመት እንደዛ ፎቶ ለጥፎ ሲንቀሳቀሰ የነበረ ሰዉየ አሁን ተገልብጦ የሰይጣን ደጋፊ ይሆናል። ነዉ አብይ ጎን የነበረዉ የተሰባሰበዉን ብር ለመካፈል ነዉ አልሳካ ሲለዉ በረከት ጋ ሲከፈለዉ ጮህላት።

    • @mekdesmelkamu8681
      @mekdesmelkamu8681 Год назад

      እግዚአብሔር ፡ ውስጣቸውን ፡ ሲያሳይ ፡ ይመስለኛል ፡

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg Год назад +8

    ደረጀ ዘወይንዬ እጅግ በጣም እንወድሀለን ይሄ አንተን አይወክልህም አውንም ተዋቸው የጠላት ሀሳብ እንዳይሆን ንቃ

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 Год назад +5

    በጣም ይቅርታ እኔ ምንም አላውቅም!!! ስህተትን የሚናገር ሰው እምነት አይጠበቅበትም! ከመጥፎ ነገር ተመለሱ ማለት በጣም ትክክል ነው! እንደዚህ ዓይነቱን ነገር ትልቅ ሰዎች ራሳችሁን ቆጠቡ!!! ምንም ጥቅም የለውም ትምህርት አይሰጥም የመንደር ወሬ ነዉ የሚመስለው በጣም ይቅርታ

  • @Yasser-v2n
    @Yasser-v2n Год назад +7

    ጠያቂው አሜት ትጀምር እና የሰው ሰም አናኔሳ የምትለው ነገር አየይደብርክም ይቀርሃል እንግዳን አክብር

    • @mesgbre
      @mesgbre Год назад +1

      በጣም እራሱ ንፁህ አርጎ? የሃሜት መድረክ መክፈቱን ማን ይንገረው

  • @natanmesfen5685
    @natanmesfen5685 Год назад +13

    ሲጀመር አንተም ሆንክ ያ ፓስተር ቢኒያም ተብዬ በጣም ታሳፍራላቹ አብይ የምንም አይነት እምነት ተከታይ ቢሆን አንተ ምን ይመለከትካል ሲቀጥል እሱ ኦርቶዶክስ ነኝ ብሎካል አላለክም አንተ ትልቅ አይደለክ ባንድ ጊዜ እንደዚ ትገለበጣለክ አይደብርክም በቃ አብይን ለቀቅ አርጉት እኛ እንፈልገዋለን

    • @MG-hz4ef
      @MG-hz4ef Год назад

      Thank you

    • @koki9528
      @koki9528 Год назад

      ለምን በማንነቱ ያፍራል ማንነቱን ደብቆ በማስመሰል ነው የሚኖረው

  • @honomegegnet7306
    @honomegegnet7306 Год назад +2

    አቤቱ በሰው ላይ እንዳንፈርድ ልቦና ስጠን

  • @tigistgetachew1504
    @tigistgetachew1504 Год назад +16

    ዲያቢሎስ ሲጫወትባችሁ መምህር ሆናችሁ አትነቁበትም ያሳዝናል

    • @nic_824
      @nic_824 Год назад +1

      የምስራች አለ እሱም እየሱስ ነው።
      ከነፃነት ሁሉ የሚበልጠው ነፃነት ከሀጢአት ነፃ መውጣት ነው። ይህንንም በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ይገኛል።
      የሀጢአት ደመወዝ ሞት ነው፡ የእግዚአብሄር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ እየሱስ በጌታችን የዘላለም ህይወት ነው።
      ሰዋች በሀጢአተኝነታቸው የእግዚአብሄር ቁጣ ከሰማይ ይገለጣል። እየሱስ ያንን ቁጣ ለሀጢአታችን ቅጣት ለመክፈል በራሱ ላይ ወሰደ ምክንያቱም ስለሚወደን።
      ስለዚህ ራሱን ዝቅ አርጎ ለአንተ ለአንቺ ብሎ መስቀል ላይ ደሙን አፍሶልሀል/ሻል። ዛሬም በዛ ትኩስ ደሙ እጁን ዘርግቶ ይጠራሀል/ሻል።
      ጽድቅ የሚገኘው በእግዚአብሄር ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ ነው። ከዘላለም ጋህነም እሳት ወይም ሲኦል ማምለጥ የሚቻለው ጌታ እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርገ/ሽ ስትቀበል/ይ ነው። ለአንተ/ች በመስቀል ላይ ተሰቅሎ የሞተልህን/ሽ በማመን ደህንነትን አግኝ/ኚ።
      እንድናምንበት ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም እየሱስ ነው። እንዳመልከው፣ እንድከተለው እውነት ህይውት መንገድ ነኝ ያለው ጌታ እየሱስ መዳኒት ነው።
      በእየሱስ በቀር ወደ አብ መንገድ የለም።
      እየሱስ ያድናል

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Год назад

      ምን ያዉቃሉ ራሳቸዉን ቆልለዉ ቃሉን ሸምድዶ ማስተማር ብቻ ህይወት ባዶ

  • @ዜድ-ቐ4ፀ
    @ዜድ-ቐ4ፀ Год назад +4

    እግዚአብሄር ይማራችሁ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Год назад +11

    መምህር ዘወያንዬ ትክክል ብልሃ እውነት መጥራት ሽምግልና ስው እምነት እንዳ እውነት መውጣት ደ ያላል መልካም እግዚአብሔር አሜሪካ ናልን ወንድማች እምዬ ማርያም ትጠብቅህ አያዞ ምንቢሆን ስራ ጠንክረስራ እንረዳሃ የትኛ እስቴ ምትመጣው????

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 Год назад +35

    መስማት እራሱ ደከመኝ የሆነ ተራ አሉባልታ ሆነብኝ በወንድ ስላየሁት ይህንን ተራ ወሬ አስጠላችሁኝ የሚገርመው የተሰበሰበውን ገንዘብ ማንሳታችሁ ነው አንዱ ሳያልቅ ሌላ ፀብ what the heck is going on sick people የሰበሰባችሁትን ገንዘብ ሰጥቶ በለያየት ይሻላል በደህናው ቀን ያሞገሳችሁት ዛሬ ታፈርጡታላችሁ የቱ ጋነው የእናንተ የወንድም ገበና መሸፈን ያለው የሆነ ዝቅጥ አላችሁብኝ

    • @asnibelhu8843
      @asnibelhu8843 Год назад

      ወዳጄ ከጠላትህ አንድ ግዜ ከወዳጅህ ሺህ ግዜ ተጠንቀቅ ተብሏል እግዚአብሔር የሀሰት አምላክ አይደለም እንዲህ በህዝብ ፊት ያጋልጣል እስስት ከመሆን ይሰውረን

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Год назад +10

    እንኳን እኛ ሰላም ማጣት አገርም ሰላም አታለች ይገርማል ሰው ማን አለ ። በውስጥ እርስ በርስ ተነጋግራችው እዛው መፍታት ነበረባችው ሰው በተጨነቀ ሳአት አውሬው እርስ በርስ አላስማማ አለን እኮ ወገን 😭😭😭

  • @abyssinia7302
    @abyssinia7302 Год назад

    ወንድም ነጋሽ በጣም የምወድልክ ነገር ሁልም በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለክ ስትጀምር ነው ተባረክ እግዚአብሄር ይባርክክ ስራዎችክ ሁሉ አሪፍ ነው

  • @MuluGisme-fo3ct
    @MuluGisme-fo3ct Год назад +10

    ሲጀመር ሁላችሁም አትረቡም በቤተክርስትያን ስም የምትነግዱ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ እኛ ከናተ ምን እንማር ንትርክ እርስበርስ መበጣበጥ እራሳችሁን እንኳን አታቁም

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo Год назад

      እና ደረጀ አይታማም አበሳችን ነዉ

    • @MuluGisme-fo3ct
      @MuluGisme-fo3ct Год назад

      በሳቱ በጣም ተናድጀ ነው እንጅ ሁሉም መልካም ስራ ይሰራሉ ግን እርስ በረስ መተዎወቅ አላባቸው መክንያቱም በጣም ብዙ ተከታዮች አላቻው

  • @MelakuAk
    @MelakuAk Год назад +2

    መምህር ደረጀ ትክክል ነህ!! ያለውን ችግርና አለመግባባት በንግግር፣ በይቅርታና በፍቅር እንድትፈቱት እና ወደ ቀድሞ ሥራችሁ እንድትመለሱ ልባዊ መኞቴ ነው!!

  • @dinberushiferaw8270
    @dinberushiferaw8270 Год назад +11

    መምህር ደረጀ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ከቤቱ አይለይህ ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 Год назад +4

    የማይተማመን ባልንጀራ በየወንዙ ይማማላል አሉ አባቶች

  • @tigistya
    @tigistya Год назад +8

    ብራቮ በረከት ሀሳብሽ ተሳካልሽ አበጣበጥሻቸው አንቺ ሉጢ የስራሽን ይስጥሽ መምህር ደረጀ እንኳ በዚህ በናንተ ዝቃጭ ጉዳይ አደባባይ ወጡ

  • @MiseMi-u4w
    @MiseMi-u4w Год назад +2

    አምላኪ ሆይ ሰላም አድርግልን ሀገራችን በጣም የምወደው መምህርዬ ደረጀ ዘወይንዬ በዚህ መንገድ በዚህ ጉዳይ በተልካሻ ነገር ስምህ ሲነሳ ከፍቶኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራት
    @ኢትዮጵያዊነትኩራት Год назад +34

    ወይ ቀን እስቲ እኛም እየታዘብን ነው በግልፅ ተወያዩ ሁላችሁም ታስፈልጉናላቹ ለሀቅ የቆማችሁ ናችሁና❤❤❤

  • @DarlingtonOCHOLA
    @DarlingtonOCHOLA Месяц назад +1

    Victory be to Amhara's Fano and israel ❤❤❤

  • @danwet8394
    @danwet8394 Год назад +7

    በረከት የ666 አምላኪ ናት ጭኑአ ላይ የሉሲፈርን የወደቀው መልአክን ተነቅሳለች ።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Год назад +1

      ደረጄ መሰለኝ የነቀሳት በጣም ተሟገተላት ጃንጥላ ካልያስኩላት አለ እሱም አብሮ እንዳልሰደባት

  • @matub4261
    @matub4261 Год назад +1

    አብይ ጥሩ አስተማሪያችን ነው አሉ ብዙ ሀይማኖታቸው የማይታወቅ

  • @GhGh-lm5gx
    @GhGh-lm5gx Год назад +8

    ኸረ በግል ጨርሱት !!! ሁሉ ነገር በሚዲያ መናገር ከናንተ አይጠበቅም

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +1

    ነጋሽን ያላችሁ መቼም እኔ ደስ ይለኛል እንዲህ ሀገር ተጨንቃ በግለሰብ እንካ ሰላምታ እንዲህ ሰላም ማጣት ይከብዳል መምህር ደረጄ የተከበርክ ነክ ከዚህ በኋላ በይቅርታ ብትመለሱ መልካም ነው

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ Год назад +9

    ፈጣሪ በሀገራችንም ለህዝባችን ሰላምን ላክልን በደላችን እጅግ በስቷልና

  • @edenbaysa5742
    @edenbaysa5742 Год назад +5

    እናንተ እንቁ የተዋህዶ ፈርጦች እግዚአብሔር ጤና እና እድሜን አብዝቶ ይስጣችሁ።

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 Год назад +13

    ሰው ፕሮቴስታንት ሆነ ማለት ምን ችግር አለው ጭፈራ ቤት መሔድ ማያሳፍርበት ወደ እግዚአብሔር ቤት መሔድ ሐጥያት የሆነበት ዘመን እሺ ከበደ ጠቅላይ ሚኒስትሩን እናገራለሁ ማለት ጀብዱ መሆኑነው ይሕ የዘቀጠ አስተሳሰብነው ከአንድ መምሕር ነኝ ባይ የማይጠበቅ የወረደ ንግግር ፕሮቴስታንት መሆን እንዲሕ ያንቀጠቅጣል ግን ከአንድ መምሕር አረኩለት አረገልኝ አያንጽም ዋጋህን በሰማይ ጠብቅ

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት Год назад +2

      ችግር አይደለም አይማኖት የግል ነው ግን እሱ የኦርቶዶክሰ ማሊያ ለብሶ ኦርቶዶክሰ ሳይሆን እንደእሰስት ሲመሳሰል ነበር ያ ነው ችግሩ ፕሮቴሰታንት ሆኖ በግልፅ አልመጣም ይኤነው

    • @arsemafortoloni7277
      @arsemafortoloni7277 Год назад +1

      Ilma booru dubbii hin boorressin. Namni Abiy yilmaadhan maalif protestaanti taate maliif waldaa Tibabuu Warqiyyee deemte Jedhe qoollefatee fi jibbe hin jiru. Gaaffiin jiru maaliif protestaantummaa kee dhoksitee maqaa ortodoksiidhan daldalta kan jedhudha. Wangoo ykn sarree yeeyyi ta'ani hoola of fakkeessun gaari miti. Namni tokko of ta'u qaba. Hordofaa amantaa ortodoksii fakkatanii basaasun gad aantummaafi hojii waaqni hin jaallanneedha.

    • @tigistgetachew1504
      @tigistgetachew1504 Год назад +3

      አብይ ግን ኦርቶዶክስ ነኝ ሲል አልሰማሁም

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 Год назад

      ላንቺ ጥያቄ አለኝ ፕሮቴስታንት መሆንማ እንደሚያንቀጠቅጥ በየአዳራሹ እያየን ነው
      አሁን ግን እነሱ የሚያወሩት የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላን ነው ፕሮቴስታንት ከሆነ ነኝ ማለት ነው ምን ችግር አለ ? ማታለል ግን ህይወታችሁ ነው

    • @sebl4615
      @sebl4615 Год назад

      ችግር ከሌለው ጴንጤ ነኝ ማለት አለበት አብይ ::ለነሱ ኦርቶዶክስ ነኝ ብሎ ሳይሆን ዋሽቷቸዋል ለዛ ነው

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Год назад +4

    ወንድሞቼ በነገሩ እጅግ በጣም አዝኜ ነበር ተሰናክዬም ነበር ምክንያቱም መምህር ደረጀን እጅግ በጣም በጣም የምወደው የቤተክርስቲያናችን መምህር ነው ለማንኛውም ነጋሽዬ መምህርን ጠርተህ ነገሩ እንዲፀዳ ስላደረክልን ክበርልኝ ወንድሜ መምህር ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያድልህ። አብይንም ጠርታችሁ ብትነጋገሩና ችግሩ ቢፈታ የነበራች ፍቅርና መተሳሰብ ደስ ይል ነበር እባካችሁ ይህን ጉዳይ ዝጉት ፓስተርንም ይብቃህ በሉት። እመቤታችን በለተ ቀኗ ለሃገራችን ለህዝባችን ሰላሙን ታውርድልን አሜን።

  • @adugnasisay5519
    @adugnasisay5519 Год назад +4

    ባንተ ምክንያት የተማረውንና ምርጡን ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳን ተውልን ፡፡አንተ የጉዞ እያልክ ሸቅል ፡፡
    ነጋሽ አንተ መልካም ሰው ነህ ፡

    • @21MarYam
      @21MarYam Год назад

      ቅናቶ ተዘፍዝፈህ ወሬ ልቀም ቱፍ

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ Год назад +13

    በስመ አብ መምህር ደረጄ አንተን አይመጥንህም አባክህ የምወድህ ሆይ ከዚህ ነገር በሰላም ውጣ ኦፍፍፍፍ በጣም ነው ያዘንኩት ይች ሰይጣን ሴት ለዚህ አበቃቻችሁ አግዚአብሔር ይይላት 😢 አብይዬ አይዞህ ይህም ያልፋል ወንድሜ አግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ❤ ::

    • @yaredbakos255
      @yaredbakos255 Год назад +2

      አብይ ይደክልክ አንተ ኢሄኔ ዘመዱ ነክ

    • @DerejeMikru-kl3xb
      @DerejeMikru-kl3xb Год назад +2

      በረከትን ከሰማሀት ትክክል እንሆነች በደንብ ትገነዘባለህ በሷ አታሳቡ ጀግና ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ገበሬ ነች

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Год назад +3

      መጀመሪያ እኮ አብይ መሰለኝ ሚድያ ላይ ወቶ ብዙ ያወራው መምህር ደረጀ ትልቅ ሰው ነው ትክክለኛም ነገር ነው የተናገረው

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Год назад

      በረከት ምንኣረገች ኣብይነዉ የሄደባት😂😂😂ኣሣጎርጓሪ ዘዶያወጣል

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Год назад

      @@DerejeMikru-kl3xb ትክክል ኣብይነዉ የሄደባት የቤቷን ገበና ሚዲያላይ ያወጣ መሥሎት እራሡ ተዋረደ

  • @AsratMulugeta
    @AsratMulugeta Год назад +16

    እባካችሁ የግለሰቦች ሽኩቻችሁን ተውና መብቷን በመስቀል በዓል ስለተነፈገችው ቤተክርስቲያን እስቲ ዋጋ የሚከፍል ለምን ጠፋ ብላችሁ ኦስቲ ምግቱ የሰዓቱ አንገብጋቢ ጉዳይ ነውና

    • @senaitjira209
      @senaitjira209 Год назад

      ሌባ

    • @Sebat27210
      @Sebat27210 Год назад

      Lebona yestek egziabher yebarkeh

    • @zteshome75
      @zteshome75 Год назад

      ትክክል ነህ ወንድሜ ለራሳቸው ክብር ነው የሚጨነቁት

  • @natanyemamlak9201
    @natanyemamlak9201 Год назад +7

    አከሌ አላለም እኮ ግን ተቀርፆ ተሸጠ ነው ያለው እንጂ አረ ተው እግዝያብሔር ብናስተውል 🥺

    • @21MarYam
      @21MarYam Год назад +1

      ከሽማግሌዎች አንዱ ነው ብሏል

    • @natanyemamlak9201
      @natanyemamlak9201 Год назад

      ​@@21MarYamእና እከሌ አለ ስጀመሪ ሰው ሁላ ማመን ያስፈራል ዘመኑ እኔ የ2ቱ አክባሪ ነኝ ግን ወርደው ነው የታዩኝ ማለቴ እኔ እኔ በዛ ውዷ

  • @sinodosbirhanu762
    @sinodosbirhanu762 Год назад +22

    አያችሁ ጠላት አጠገባችሁ ሆኖ እንዴት እንደሚያጋጭ

    • @mehretkassa6041
      @mehretkassa6041 Год назад +1

      የእውነት ልክ ብለሃል/ሻል

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 Год назад +1

    መምህር ዘወይንዬ ቆንጆ አድርጎ ገልፆታል መልካም ነው , እንደው ሁሉን ትታችሁ ተስማሙ እና ጥሩ ስራን ስሩ መወቃቀሱን በውስጥ አርጉት እኛ በቃን ሰለቸን .

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. Год назад +4

    በመጀመርያ ደረጃ መ/ራችን አሁንም በመሀላችሁ ሉሲፈር ነው ስራውን እየሰራ ነው ያለው ባጠቃላይ ማንንም ማመን የለብህም በዛ ላይ በመልካሙ ቀን ያወራችሁትን ሚዲያ ላይ ባታወጡ መልካም ነው በረከት ማለት የሰራችሁን ሁሉ ሰው እንዲያውቅላት እንጂ እግዚአብሔር በሰአቱ የሰራችውን እንዲገልጥ ብትጠብቅ መልካም ነበር እሱዋ ስሙዋ ብቻ ነው የሚያስጨንቃት እንጂ ለሰው ግድ እንደሌላት በአነጋገሩዋ ታስታውቃለች ብቻ ከሁሉ የሚያሳስበኝ የመ/ር ደረጀ እና መ/አብይን በመሀላችሁ መንፈስ ቅዱስ ይግባ!!!

  • @romantadesse4110
    @romantadesse4110 Год назад

    ነጋሽዬ ምርጥ ልጅ እንዴት አባቴ እንደምወድህ፡ እንዲ አፋጥልኝ እንጂ።

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 Год назад +5

    ዛሬ እውነት መልስ አገኘሁ መምህር ተባረክ::