ትረካ - አብዲ ኢሌ እና ሄጎ - |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 32

  • @amharicbooks
    @amharicbooks  2 месяца назад +13

    ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ

  • @agafiwisdomentertainmentan1682
    @agafiwisdomentertainmentan1682 2 месяца назад

    This was my first Book I read in high-school, getting it after 4 decades, 40 years!!!again was cherishing. Love Ethiopia and all those sacrificed with whole heart ❤ and commitment. ውስጤ ብዙ ስሜት ተደበላለቀብኝ። እናመሰግናለን፣

  • @KiyaBirhanu-iv9jw
    @KiyaBirhanu-iv9jw 2 месяца назад +4

    ምኑን አስታወሰኝ የዛች እለት እኔ መሀል ጅግጅጋ ከተማ ውስጥ ነበርኩ እና እኔና አንድ ከኦሮምኛ ውጪ አማረኛም ሶማልኛም የማይችል ጎደኛዬ ጋር ከታይዋን እስከ ዩኒሸርሲቲ ድረስ እየሮጥን ነው ያመለጥነው ይሄ ማለት በግምት ከ4 እስከ5 ኪሎሜትር ይሆናል እና የዛች እለት የተፈፀመውን አብዛኛውን እያየን ነበር ነብሳችንን ለማትረፍ ስሮጥ የነበረው ሰው ከድልድይ ላይ ሲወረውሩ, ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ,,ቤት መዝረፍና ሰው መደብደብ ቀላሉ ነው እኔም ባልጎዳም ተደብድቤያለው ብቻ አብዛኛውን ጭፍጨፋ አይቼዋለው,,,,የማልረሳው ነገር ግን ያቺ ቀን አልፋ ከዛም አደጋ ተርፈን ከ5 ቀን በኋላ በመከላከያ ታጅበን በብዙ ሲኖትራክ ተጭነን ከጅግጅጋ ስንወጣ ብዙም ሳንርቅ ግን አንዱ ሲኖትራክ ሙሉ ሰው እንደጫነ ገደል ገባ።ከዚህ በኋላ ያለውን ማስታወስ አልፈልግም ።

  • @takelesugebo5672
    @takelesugebo5672 2 месяца назад +4

    2010 ክረምት ውስጥ ነው የተፈጸመው። የኔን ዘመዶች አከራይ ሱማሌዎች ናቸው ደብቀው ያተረፏቸው። አሁን ያለው የክልሉ ፕረዝደንት ሊመሰገን የሚገባው አስተዋይ ሰው ነው ሙስጠፌ ። ጸሃፊውና ተራኪው ክብር ይገባቸዋል ።

  • @fasiga1082
    @fasiga1082 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ያ ክፉ ቀን አለፈ ቅዳሜ ሐምሌ 28/11/2010 ከጠዋቱ 3 ሰዓት የጀመሩት ከጅጅጋ ከተማ እስከ ወረዳዎች እኩል ሰዓት እንዲህ መጎዳታችንን የዘገበው የለም ለምን? ፈጣሪ ይወቀው ፀሀፊውንና አቅራቢውን ከልብ እናመሰግናለን።

  • @AnimalFarm-sz5ov
    @AnimalFarm-sz5ov 2 месяца назад +5

    ሼርርርርርርር 🎉🎉🎉🎉

  • @abdullahirazak8771
    @abdullahirazak8771 2 месяца назад

    Unbelievable

  • @mmennurr
    @mmennurr 2 месяца назад

    Fouls of Abiy.

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 2 месяца назад

    Ahun Ka Sumale Ga And Ager Mahon Ayasafarim ????😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    Faxari Ye Sumalen Tsinfanya Ke Midira Gats Yaxfalin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Mankush995
    @Mankush995 Месяц назад

    ስልኩ መጀመሪያ አይሰራም ነበር ቀጥሎ ለቤተሰብ ደውለን ተናገርን ?

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 Месяц назад

    ይህን ወንጀል ያስፈጸመውን አብዲ ኢሌ ያለበቂ ምክንያት ከእሥር መፍታት ይገባ ነበር ?

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 2 месяца назад +2

    ተጽፎ ለታሪክ መኖሩ ጥሩ ነው ኃገር አፍራሾች ነፍሰ ገዳዬች በነጻነት ደረታቸውን ነፍተው የሚኖሩባት ሀገር ሆናለች ኢትዬጵያ😅

  • @husseinibrahim1367
    @husseinibrahim1367 2 месяца назад +1

    Abdi Ele Genocider

  • @filmondemerew298
    @filmondemerew298 2 месяца назад

    Im inside jijiga at that times

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm 2 месяца назад

    Ethiopians never ever forget what happened to them in the month of july, the 20th, 2018, in Jigjiga. l was there and saw the arocities committed by the Somalies to the residents that were not of Somalie by ethnity and to make it clearer to the audiences, one can say that what the Somalies did to the Ethiopians at that very day was worse than what happened to the Tutsie of Rwanda by the Hutu majority in 1994. lt was a total chaos, brutality and carnage.

  • @TesfayeW-ye7wp
    @TesfayeW-ye7wp 2 месяца назад +1

    እኔ የጉዳቱ ሰለባ የሆነ ሰው አውቃለው አሳዛኝ ነው የደረሰው ነገር ።

  • @emebetbelachew5248
    @emebetbelachew5248 Месяц назад

    2010 ነው

  • @mmennurr
    @mmennurr 2 месяца назад

    More happene in Oromiya

  • @YebekalYebe-x1t
    @YebekalYebe-x1t 2 месяца назад

    We r cigarette when regional prisedent angry he or she smoking us

  • @zinawtessema5323
    @zinawtessema5323 2 месяца назад +1

    አየ ኢትዮጵያ፤ይህንን ጉድ ያስከተለውን ቆሻሻ አስተሳሰብ ነው እንግዲህ፤በየክልሉ እየዞርን "የብሔር-ብሔረሰቦች በዓል" እያልን በየዓመቱ የምናከብረው።ወይ የዘመናችን በሽተኛ ፖለቲከኞች.....!

  • @KassayeGetahun
    @KassayeGetahun 2 месяца назад

    ይህ ውሻ የውሻ ልጅ መስተዳደርና አባሮቹ ትክክለኛ መንግስት ሲመጣ ሞት ይገባቸዋል

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 2 месяца назад +1

    ያሳዝናል. የአማራን ኦርቶዶክሶች በማይወክሉ በአክራሪ መሀበረ እርኩሳኖች የተፈፀመው የሞጣውን የሙስሊሞችን እልቂትና ጭፍጨፉ አስታወሰኝ።

    • @kebenatube7973
      @kebenatube7973 2 месяца назад +3

      አህያ አሁን አንተም ሰው ትባላለህ?!

    • @Alexis1003-w6d
      @Alexis1003-w6d Месяц назад +1

      ሂድ ወደዛ , አትቀደድ ❗️ኦርቶዶክስ አይገልም❗️

  • @Abdurahman-db8pb
    @Abdurahman-db8pb 2 месяца назад +1

    ደደብ የሆነ ጋዜጤኛ ነው።ምኬንያቱም አንድም በአዬኑ ያየው ነገረ ሳይኖረ በአይኔ ያየሁት የዓዬኔ ምስክር አይባልም።ይቺ የእንትን አይነት ዘገባ ይገባናል

    • @zerihunkebede1465
      @zerihunkebede1465 2 месяца назад +3

      እየተከራከርክላቸው ነው

    • @amam5874
      @amam5874 2 месяца назад +4

      አሸባሪ ወስፋታም ሱማሌ

    • @amam5874
      @amam5874 2 месяца назад

      ቆሻሻ

    • @Abureyan11
      @Abureyan11 2 месяца назад +2

      የህውሃት በረጅም እጅ የተቀናበረ ነው

    • @workubirhane1945
      @workubirhane1945 2 месяца назад

      ​@@amam5874🤛🤛❤️❤️