Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ
እሽ😍
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን 🙏❤❤❤እኛም የሰማነዉን ቃል በልባችን ጽላት ላይ ይጻፍልን🤲🤲🤲❤❤❤
ዋውውውውው በጣም ድንቅ ስብከት ትምህርት ይገርማል ትክክል ብለዋል ብዙ ይኅለናን ኮንፈረስ ያሉት ነገር በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው🙏🙏🙏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
ይሄንን ወንድማችንን መምህር እዮብን መምህር ሠለሞንን የወርቅ ዘንግ አባታችን የናቴ ልጅን ጨሌሎቹም አሉ በጣምምምምምም ነው የምወዳችሁሁሁሁሁ እግዚአብሔር ያብዛችሁሁሁሁሁ እኛም በእናንተ ስብከት እና ትምህርት 30 60 100 የምናፈራ ያድርገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ፍቅሩን ጤናውን በረከቱን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን
ይኤን መምህር እንዴት እንደምወደው የማውቀው ግን በስብከት ሚዲያ ላይ ነው መድሀኒአለም ክርስቶስ ከዚህ በላይ እንድታገለግል ሚስጥሩን ይግለጽልህ 🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን
መባወች ተባረኩልን ለዚነውኮ የሌላ እምነት ተከታዮች እደፈሪሳውያ ህግ ታበዛላችሁ ይሉናል ልማድና ስርአትን መለየት ስላቃታን ነው እደዚ አይነቶች ትምህርት ያያስፈልገናል ሌሎችንም እጠብቃለን
❤ዝግጅቱ እሥኪጀመር ለወዳጆቻችን እናዳርሣ ጎበዝ ❤ሼር ሼር ❤እናድርጋ ❤❤❤
እንኳን ደህና 🎉መጣህ
❤ሰላም ሰላም መባዕ ቲቪ❤ዛሬ ላይክ በማድረግ 1ኛ ሆንኩና ደሥ አለኛ❤
😂😂😂
እኔም ገአድ የማውቀው በጥምቀት ው
ትገርማላቹ በቃ አትሮስ ላይ ቆማቹ የትችት ስብከት ገናለገና አጠማቂ እያሉ ለመተቸት ይሄናህል መጋጋጥ ምናለ ስለነፍስ ብትሰብኩ ኤኤጭ!!
መምህርራችን ልክናቸዉ በዙ አሳሳች ሰወች ተነስተዋል አጥማቂወች የሰዉን ጉልበት የሚበዘብዙ ኧረ ስንቱን ዘርዝረን እንኮንም ተናገሩ መጀመሪያ የራሳችንን ሰዉ ማፅዳት ከዚያ ነዉ ሌላን አህዛብ ምናሳምነዉ ልቦና ይስጠን
🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ
እሽ😍
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው