🛑 ከአበሻ የማይጠበቅ በጣም አሳፋሪና አስደንጋጭ Live ላይ የተደረገ ነውር || seifu on Ebs

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #በስንቱ#benjatube#ethiopianmovie
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    Benja does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring othe
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

Комментарии • 194

  • @benjatube
    @benjatube  Год назад +16

    ቤተሰቦች በዚህ ሊንክ በመግባት ሀሳብ በመስጠት የ 500 ብር ተሸላሚ ሁኑ
    ruclips.net/video/apcqvBBxKDE/видео.html

    • @almazali4784
      @almazali4784 Год назад +1

      ጄሪ በጣም የምወዳት ❤️❤️❤️❤️

    • @sarasalim8034
      @sarasalim8034 Год назад +1

      ውይ ስወድህ 😘😘😘

    • @Janat-f9e
      @Janat-f9e 11 месяцев назад

      You get time to get another haircut appointment today Addison dynamite and I'm in love again totem in the service how many years has a good woman and I don't think I'm not going to talk on Monday United State Lottery

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад +3

    Banderay Ethiopia 🇪🇹 I love you long life for Ethiopia

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Год назад +8

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን😭😭😭

  • @eyobm6809
    @eyobm6809 Год назад +9

    ቢኒ you make my day ..የጉራጌው ልጅ በጣም ነው የተመቸኝ መልሱን ማን መልሶለተ ይሆን 🤣🤣🤣

  • @tensayebecker8290
    @tensayebecker8290 Год назад +5

    ነውር መሆኑን ካወክ አትልቀቅ ሕፃናቶች ሊያዩ ይችላሉ ዘንድሮ እስ

  • @faresopendoorministry8386
    @faresopendoorministry8386 Год назад +1

    የተከበሩ ጋሽ ቢኒ long time sai bravo 👏 ( ፋረስ ኣቲሊያኖ )

  • @ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ

    ጥሎብኝ ስወድህ በርታ

  • @zelealemalemayehu7482
    @zelealemalemayehu7482 Год назад +2

    አይይ አምላክ የሚበጀዉን ያምጣልን የሐገራችን ሴቶች መሆን የሚፈልጉትን እንኳን ማወቅ ተስኖቸዋል ልብ ይስጣቸዉ። የባንዲራዉ ነገር ያሳዝናል እንዲሁ እየተነሱ መቀያየር ያለ መሰላቸዉ መሰረተ ትምህርት ማስቆጠር ነዉ እነሱን

  • @sisco19
    @sisco19 Год назад +4

    ሽጉጥ ተኳሹ ወደላይ የተኮሰው ተመልሶ አይደለም ልጁን ያገኘው ተኳሹ ሽጉጡ እንዳይታይበት ለፍጥነት ብሎ እጁን ወደላይ አድርጎ በዛንው ሰዓት ቃታውን አልሳበውም እጁ ሲመልስ ነው ቃታውን የሳበው

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Год назад +4

    ጂርዬ ስወድሽ 2 መላርግልህ ሳራቲ ግን
    የጠፋች ወይ የባንዲራ ትንተና ቤጃ ፈታ አድርገህናህ 🙏🙏 የልጅ መጨረሻ ይጣራልን

  • @habteweldgmaryam2121
    @habteweldgmaryam2121 Год назад

    ጎታቹ የቀድሞዉ የህውሃት አባል መሆን አለበት

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Год назад +2

    💚💛❤እግዚኦ አረጎበዝ 🖐🖐

  • @addisalemdemese6893
    @addisalemdemese6893 Год назад +3

    Tawkaleh Beni....Gena programun sallay new like yemegecheh! Because I like your all vidio...ewnetegna ena attractive 😍 👌 💕

  • @mekonnennegatu9996
    @mekonnennegatu9996 Год назад +2

    ድርሹ ግን ያልገባት ሰዎች የሚያዮት ከየት የመጣች ፈረስ ነች ብለው ነው እኮ

  • @ወይኒ-ቈ2ቈ
    @ወይኒ-ቈ2ቈ Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ግርማ ሞገስነቶ እኮ አይጣል ነው

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 Год назад

    መጨረሻ ያየሁት ነገር. ያሳዝናል ምን ይባላል

  • @birukengidawork6975
    @birukengidawork6975 Год назад +1

    Bro we are watching with family sometimes chose your video and the rest it's cool

  • @betytesfaye5576
    @betytesfaye5576 Год назад +1

    በጣም ቆንጆ program ነበር🥰🥰🥰🥰 የባንዲራው ተመቸኝ😂😂😂😂😂

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Год назад +4

    ፍትህ ለወንዶች ዘር😥😥😂😂😂😂😂😂😂

  • @selamselam7041
    @selamselam7041 Год назад +3

    በጣም ሀሪፍ ፓሮግራም ነው አንደበትህ ደስ ይላል

    • @sabagebrehiwot4433
      @sabagebrehiwot4433 Год назад

      ይሄ መሞላፈጥ ለሰመረ አሰዩልን የሚመጥናት ይሰጣታል

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት Год назад

    የባዲራ አሳብ ጥሩነው አሳቡ ውሉን ያካተተ ሰላም ከሰጠ ግን አንበሳውን ቤተመንግስት እንመልሳለን አይቀርም ያአገር ክብር አውርዶ የግብረሰዶም መገለጫ እናስወግዳለን ወንድም ምንያርግ አሳቡ አይከፍአም ይአው እዛ ሰፈር የኢትዪጵያን ባንዲራ ለምን አየን እያሉ አይደለ እንዴ ይኤ ባንዲራ አባቶቻችን በዘር ሳይከፈፍአሉ በአይማኖት ሳይለዪ አጥንታቸውን ከስክሰው ያመጦትነው

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 Год назад +1

    ተመልሶ አያሶልድም ሆይ ጉድኮ ነው

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Год назад +1

    engaging information!
    💪

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Год назад +1

    በጣም ያሳዝናል ባህል እምነት ቤተሰብ የሚባለው ነገር ተረሳ ሊቭ ላይ እድሜቹ ይጠር ምድረ ባለጌ

  • @faniyoo6555
    @faniyoo6555 Год назад +1

    አሁን ይሁን የተባልክ ነዉ የምትመስለዉ በጣም ነዉ ያሳከኝ የብሉቱን መጎተት ያሳቀኝ

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 Год назад

    መንነው ሐበሻን ወይ ኢትዮጵያዊያንን ከሌሎች ሐገራት ሕዝቦች የተለዩ ያደረጋቸው። ሑሉ ቅዠት ኢትዮጵያም አለ።

  • @HumaidAlsuwaidi-hk6ee
    @HumaidAlsuwaidi-hk6ee 10 месяцев назад

    የማንሰማዉ ጉድ የለም እና በገመድ ታስሮ የሚሰጣት ምጡ ሲመጣ ልትስበዉነዉ እረተዉ እንተዛዘን እኔ ቢሰጠኝም አላረገዉ የፈለገዉ ይሁንጅ ጉድኮነዉ

  • @hananhanan8677
    @hananhanan8677 Год назад

    እንደው አሁንስ ጭንቅላት ተገዝቶ የሚሰጥ ቢሆን ለነደዚ አይነቱ ነበር እየገዙ መስጠት

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 Год назад +2

    Thanks Bro

  • @erimyasgirma4204
    @erimyasgirma4204 Год назад

    የባለፈው ጥያቂውን ባሏን አማራው ስለነበረ ነው

  • @dawitg25
    @dawitg25 Год назад

    በእድሜ የገፋ ሰው ሲደንድ ከታየ ለምንድን ነው ፈነዳ ወይም ፈነዳች ተብሎ ትልቅ ዜና የሚሆነው።
    አንድ ዳንስ እሚወድ ሰው እስከ ዘመኑ ፍጻሜ ድረስ መደነስ ቢፈልግ ለምን እንደ ነውር ይታያል? ማነው መብቱን የደነገገው?
    ይሄ በጣም ትክክል ያልሆነ ብቻ ሳይሆ እብደት የተሞላው ግንዛቤ ነው። ሰው የራሱን መብት ባልተጻፈ ህግ እንዴት ይገፋል?
    ወጣቱ ፍንዳታ ግንባታ ምንምን እያለ በእድሜ የገፉትን ሰዎች እሚፈልጉትን እንዳይሆኑ ሲያደርግ የረሳው ነገር ነገ እሱ እንሱ ዛሬ ያሉበት እድሜ ላይ መድረሱን ነው።

  • @tube-gf2fk
    @tube-gf2fk Год назад +2

    እኔ ነኝ ቤንጂዬ ሽልማቱ እንግዲህ ለእርዳታ ይሁን ብያለሁ...ቤቲንግ ገና አገሪቷን ያስበላናል ደግሞ የወሊዱ ነገር ከባድ ነው የዛ አገር ወንዶች ካንዴ በላይ አያስረግዙም አከተመ...የባንዲራው 🤣🤣🤣🤣🤣👏👏👏...የድንክ ውሿዋ ፍርስ ነው ያረገኝ ...አሁንስ ሴት መሆኔ አስጠላኝ ጭራሽ ላይቨ ላይ ለሰው ክብር ባይኖረን እንዴት እራሳችንን አናከብርም እንኳን ሴት አሎለድኩ 🤭😨

    • @benjatube
      @benjatube  Год назад +1

      እሺ ፀጊ ክበሪልን አመሰግናለው

  • @zubest7326
    @zubest7326 Год назад

    ቤንጃይይይይይይይይዬ ሁሌ ነው like የማረግህ እኔም ሁሌ እከታተልሀሐው

  • @sagabeAB
    @sagabeAB Год назад

    ይብላሁ ምግበ ይቀዬር እሽ ምን ይላል ይህ 😳😳🤔🇪🇹👈🇪🇹💪😏😏😂😂😂😂

  • @getayimsgenchombay1827
    @getayimsgenchombay1827 Год назад

    ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Год назад +1

    ሙሽራው ያልገባው ነገር አለ። ከአመት በኋላ ሰላይ ሊልክባት የገዛ ሰርጉን ማወኩ አለማወቁን ያሳያል።

  • @rouaya2923
    @rouaya2923 Год назад +5

    🥰🥰🥰🥰 የዛሬው ቅወጥ ያለ ነው

  • @nebiyu2707
    @nebiyu2707 Год назад +3

    የመጀመርያ ኮሜት ሰጪ 🔥 ጋዴ አሪፍ ስብስብ ነው

  • @sisco19
    @sisco19 Год назад +1

    መሪ ነን ባዮቹ ባንዲራው ቢቀየር ተብለው ከጠየቁት ምንም የተሻሉ አይደሉም አንድ ናቸው እንደውም ከእነሱ መሃል እጣ ደርሷቸው የተቀመጡ ነው የሚመስለኝ😂😂😂😂😂

    • @benjatube
      @benjatube  Год назад

      እኔ አላልኩምምምምም✋✋✋✋😂😂😂😂

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Benji Thanks a lot

  • @yyll553
    @yyll553 Год назад +1

    ድርሹ ቆንጆ አልሽ እስቲ የሰካካሽውን ፀጉር ጥፍር ምናምን ታውልቅ እና ያለ ሜካፕ እንያት ከዛ ቆንጆ ትያለሽ አይ ቆንጆ ደፋር

  • @shimela-369
    @shimela-369 Год назад

    Berta

  • @ayalew7461
    @ayalew7461 Год назад

    የባንዲራዋ ነገር በጣም ተመቺታኛለች ----- አነባሳ-ዛፍ-ኮከብ----

  • @semerrewelqaitey4473
    @semerrewelqaitey4473 Год назад +1

    የእነሱ ግልፅ ነው የአንተ አስመሳይና እባብነት ይብሳል ሰይጣን

  • @saifmuhammad8517
    @saifmuhammad8517 Год назад

    እጅግ ነዉርና አሰፋሪ ብቻ አይደለም ዝቅጠት ነዉ። ብዙ ሀገር ላይ ትዉልድን በማበላሸትና በአደባባይ ነዉር በመስራት ተብሎ ለህግ ይቀርባሉ

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Год назад

    እሄ የጠጣ ለት እንጦጦ ጋራ ላይ ቁጭ ነው የሚያረጋት🤔😂😂

  • @fideltube-2109
    @fideltube-2109 Год назад +2

    አሪፍ ቆይታ 🙌

  • @senaitasegu5013
    @senaitasegu5013 Год назад

    So funny about the flag l am so laughing so hard 😅

  • @freedomseeker9301
    @freedomseeker9301 Год назад

    ልክ እንደ ጉራጌው ልጅ አሌክትሪክ እንደት ይይዘኛል ብዬ 7ኛ ክፍል እስከምሆን ድረስ አላምንም ነበር አንድ ቀን የውጭ /ጌዜአዊ/ሱቅ እቃ አስገብቼ ስጨርስ አምፖሉን ፈተህ አምጣ ስባል ቀስ አርጌ በጣቴ ነካ ሳረገው ከቆምኩበት ወንበር ወስዶ ግድግዳው ላይ አጋጭቶ መሬት ላይ ራሴን አገኘሁት then I realized what a voltage is... now I can imagine the power gene by our dam ጥያቄየ ተመለሰ አትሉም

  • @hadisheyob1272
    @hadisheyob1272 Год назад

    Kkkkkk Achrus wusha betami yasaqen

  • @netitewa9888
    @netitewa9888 Год назад

    እርጋታክ ሰብእናክ ደሰ ይላል በርታ

  • @Mቀሽት
    @Mቀሽት Год назад

    አንተ ምርጥ ልጅ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Benji enamesegenaln

  • @kidstfikad1190
    @kidstfikad1190 Год назад

    Benjay wedime arfi sibesb nw selamh yebzaln

  • @fhhjgf5165
    @fhhjgf5165 Год назад

    በርታ ወድም

  • @fikirfikir511
    @fikirfikir511 Год назад

    አደበትህ እርጋታህ ስወድልህ

  • @kalkidansemere4662
    @kalkidansemere4662 Год назад +1

    ሚስማር ሊያዘንቡብን ሊያስቀስፍን ነው

  • @selanchehabte3080
    @selanchehabte3080 Год назад

    ሽጉጡ በኔትወርክ ነው ወይ የሚሰራው በጣም ተመችቶኛል ቤንጃ

  • @mussiegebretensay2394
    @mussiegebretensay2394 Год назад

    በርታ እውነታ አለህ

  • @zeinabamohamed2872
    @zeinabamohamed2872 Год назад

    He’s right about flying 😅

  • @ZerihunAbera-l4u
    @ZerihunAbera-l4u 10 месяцев назад

    Ethiopian flag is so interesting and perhaps what many people refuse is the star shape super imposed on it ,thus just cancelling that shape may be acceptable to sll

  • @raheldaniel9234
    @raheldaniel9234 Год назад +1

    well come benja

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Год назад

    በስማም ወንድም??? እዛድረስ ምንአድርሶት ነው !! ወዴት እየሄድን ነው?🤔

  • @alemkebede5614
    @alemkebede5614 Год назад

    ውይ የድንኳን ሰርግ😅😅😂

  • @sophiasophia3136
    @sophiasophia3136 Год назад

    ቤጃ በቃ እማታመጣብን ጉድ የለም😜😜😜😜😜

  • @lensaethana5109
    @lensaethana5109 Год назад

    Benjaye santimu yet newu yemishetewu??benateh??

  • @micasfaw
    @micasfaw Год назад

    Yihe ahiya

  • @valeriimahu8852
    @valeriimahu8852 Год назад

    ቅስፈት በላያችላይ እየመጣነው አረ ባካቹ ፈሪያ እግዚያብኤርን ፋሩ

  • @danielabebe1888
    @danielabebe1888 Год назад

    ይሜ ብሮ

  • @samuelsleshi3484
    @samuelsleshi3484 Год назад

    ያምራል

  • @workneshbelda9498
    @workneshbelda9498 Год назад

    ታዲያ እሱ አይደል እንዴ ለዚህ እመም የዳረጋት የምጡ ስቃይሰ እውነት ነው በደህና ገመድ መጎት አለበት 😜🤣🤣🤣

  • @Eyou653
    @Eyou653 Год назад

    ወዮው የባንድራው ነገር 😁

  • @zeritoservice8631
    @zeritoservice8631 Год назад +1

    Zary gana naw video kin yayahut dass yelal senseratk ergatak amsagenlaw

  • @ziyadabdurhman3108
    @ziyadabdurhman3108 Год назад

    I like you

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 Год назад

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu Год назад

    ፍሬውን ከጎተትችውማ ማሀን ልታደርገው ነው ሌላ እንዳያስረግዛት

  • @asmaeilalasmeil9340
    @asmaeilalasmeil9340 Год назад

    እሚገርምህ ቤንጃየ ስለሳኒቲሙ እኔ የሆነ ጊዜ 5 ሳንቲም በመቶ ሀምሳ ብር ሽጫለሁ

  • @teddyhabtamu6710
    @teddyhabtamu6710 Год назад

    የሰጠ ነው ቤንጃ እኔ ምልህ የድርሻዬ ንግግር ጆሮዬ ነው??አይ ጊዜ ያረጋል ውሻን ሚዜ..አሉ።በዚህ ከንፈሯና ሜዳ ፊቷ እንዲህ አለች ጉባኤ ታሪክ ነው።

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 Год назад +1

    አይ ድርሹ ጥርስሽ ስለተተካከለ ቆንጆ የሆሽ መስሎሽ ነው

  • @حياهبوبا
    @حياهبوبا 11 месяцев назад

    ቤንጃ ልጆች ይኖርሀል እንደዚ አይነት ቪዲዮ አትልቀቅ ለሌችም ልጆች ጥሩ አይደለም

  • @muhammedaminabdo1475
    @muhammedaminabdo1475 Год назад

    ጩሀት ዝሙትና ስካር እንድሁም ምቀኝነትና እነቴን --------ዳ ስድብ በየቀኑ የምነሰመውና የምነያው የሀበሻ ባሓሪ አይደለም እንዴ ????? ለተረት -ተረት ባላቤቶች ጥቁር ሁሉ ሀበሻ ነው ። ግን ሐባሻ መነው?

  • @johannaisak6052
    @johannaisak6052 Год назад

    Benja እኔ ምለው ግን tiktok ሚባል ነገር ግን መዘጋት አይሽልም?

  • @Cococheco8567
    @Cococheco8567 Год назад

    አንበሳው ወደላይ እንዲህ 🧐ብሎ ሲያያቸው ደንብረው ከባንዲራው መጥፋትም አለኮ!!! እና አንበሳው ቀረ አደል😁 እናማ የድሮሮሮሮሮሮው ተከሰተ አደል you gerriiit if u don’t gerrrit 4get about it🤣🤣🤣🤣🤣 እኔኮ አልኮምት ወይኔ !ወይኔ!!!

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v Год назад

    ስለባንዲራ የተናገሩት ሁሉ ደደቦች ናችሁ ታሳፍራላችሁ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሆነችው እኮ በአባቶቻችን እና በእናቶቻችን ደም ስጋ አጥንት ነው: ያቅዩልን ባንዲራ 💚💛❤️ ብቻ ነው ::: ትላንትም ዛሬም ነገም የኢትዮጵያ ባንዲራ 💚💛❤️ነው ቢመርህም ዋጠው

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם Год назад

    ሲኦል በምድር ላይ ጉድ በል ጎንደር

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Anbesa Neber Ayet nege damo men tell yehun

  • @jrose1077
    @jrose1077 Год назад

    ባንድ ምሽት ተነስተው ፍንድት አላሉም ነው ያልከው😂😂

  • @jemaritube
    @jemaritube Год назад

    ጋዴ አሪፍ ስብስብ ነው

  • @dawitami7960
    @dawitami7960 Год назад

    Oooo

  • @SamsungNote-in2yh
    @SamsungNote-in2yh Год назад

    Wo

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Год назад

    🙏🙏

  • @saniyahome6960
    @saniyahome6960 Год назад

    👍👌🥰

  • @yewebadane1868
    @yewebadane1868 Год назад

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @eldanawalelign7420
    @eldanawalelign7420 10 месяцев назад

    DERSHO MELK

  • @elliegiz8076
    @elliegiz8076 Год назад +1

    Lebale benja bake gerwendhen keyerwe ebkh?

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 11 месяцев назад

    የውሻው በጣም ነው ያሳቀኝ😅😅😅

  • @fufu1399
    @fufu1399 Год назад

    Ayiweld yikr liju

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 Год назад

    🥰🥰🥰🥰bini video 📹 yemegarme waye seregi 😀😀😀🤭🤭

  • @نوافمسمار
    @نوافمسمار Год назад

    Berta wendema betam neaw yemetasekeage

  • @henosgetachew2465
    @henosgetachew2465 Год назад

    አንዱ ሊያገባ ሌላው ገገባ